WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ትንሽ ሳቅ !!

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሳምራውው 33

ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 466

PostPosted: Thu May 24, 2012 7:01 pm    Post subject: ትንሽ ሳቅ !! Reply with quote

https://fbcdn-sphotos-a.akamaihd.net/hphotos-ak-ash3/577138_229432533838675_100003157896328_386732_417413965_n.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Thu May 24, 2012 7:28 pm    Post subject: Re: ትንሽ ሳቅ !! Reply with quote

ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው:
https://fbcdn-sphotos-a.akamaihd.net/hphotos-ak-ash3/577138_229432533838675_100003157896328_386732_417413965_n.jpg

ይኼ ምን የሚያስቅ ነገር አለው Evil or Very Mad ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን በአስነዋሪ ሁኔታ ፎቶግራፍ እያነሡ ለዓለም ማሠራጨት እንዲቆም መታገል አለብን እንጂ 'ትንሽ ሣቅ ' እያልን መመፃደቅ በሰው ቁስል ላይ እንጨት መሥደድ ነው Cool ምናልባትም ይህንን ፎቶግራፍ አንስቶ ለዓለም የበተነው ግለሰብ በድህነት ተወልዶ : በድህነት አድጎ የጎለመሠ ይሆናል :: ዛሬ ደግሞ በድኃ ኢትዮጵያውያን ላይ ይሣለቃል : አንተም እዚህ አምጥተህ ታስተዋውቅለታለህ Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 466

PostPosted: Thu May 24, 2012 7:48 pm    Post subject: Reply with quote

ሐሳብህን እቀበላለሁ በአጠቃላይ ለአገራችን ልጆች መቆርቆርህ ነገር ግን አንተ በቀጥታ ያየህእው የልጆቹን ድህነት ነው ግን የሀብታም ሀገር ልጆችም እንዲህ አይነት ፎቶ ቢነሱ ያስቃል ::

ደግሞ ደግሞ ፎቶው ምን መጥፎ ነገር ለአለም አሳይቷል እኔ አንተ እንክዋን ይላገኘነውን የአገራቸውን በሬ ቁርጥ ስጋ እየለሸለሹ Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Thu May 24, 2012 7:56 pm    Post subject: Reply with quote

ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው:
ሐሳብህን እቀበላለሁ በአጠቃላይ ለአገራችን ልጆች መቆርቆርህ ነገር ግን አንተ በቀጥታ ያየህእው የልጆቹን ድህነት ነው ግን የሀብታም ሀገር ልጆችም እንዲህ አይነት ፎቶ ቢነሱ ያስቃል ::

ሳምራውው 33:-

አንድን ሕዝብ ለማዋረድ አረጋውያንን : ሴቶችን እና ሕፃናትን ሰብዓዊነት በጎደለው መንገድ ማጎሣቆልና ያንንም 'ዓለም ይወቅልኝ ' ብሎ ማቅረብ ከጥንት ጀምሮ ወራሪዎች በተወራሪዎች ላይ ሲፈፅሙት የኖሩት ክፉ ልማድ ነው :: በወያኔ የአገዛዝ ዘመን ይህን ዓይነት የክፋት ሥራ በኢትዮጵያውያን ላይ ያለገደብ እንዲፈፀም ሲደረግ ኖሯል : አሁንም እንደቀጠለ ነው :: ስለሆነም እንደ እኔ : እንደ እኔ ይህንን ፎቶግራፍ የለጠፈው ሰው በአስቸኳይ ከኢንተርኔት እንዲያነሣው መደረግ አለበት :: ሕፃናትን ለተለያዩ የንግድም ሆነ ሌላ ነገር ማስተዋወቂያነት ስብዕናቸውን በሚያዋርድ ሁኔታ በፎቶም ሆነ በቪዲዮ ወይም በሌላ መንገድ ማቅረብ በዓለም አቀፍ ደረጃ በወንጀል የሚያስጠይቅ ነው ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 466

PostPosted: Thu May 24, 2012 8:11 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ

ይህቺን ያየሀት አይመስለኝም ከስር የጻፍክዋትን ስትመልስልኝ edit እያደርኩኝ ነበር ምን አልባት ትንሽ ከቁጣህ ካበረደችህ ብዬ ነው ::

.... ደግሞ ደግሞ ፎቶው ምን መጥፎ ነገር ለአለም አሳይቷል እኔ አንተ እንክዋን ይላገኘነውን የአገራቸውን በሬ ቁርጥ ስጋ እየለሸለሹ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Thu May 24, 2012 8:58 pm    Post subject: Reply with quote

ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ

ይህቺን ያየሀት አይመስለኝም ከስር የጻፍክዋትን ስትመልስልኝ edit እያደርኩኝ ነበር ምን አልባት ትንሽ ከቁጣህ ካበረደችህ ብዬ ነው ::

.... ደግሞ ደግሞ ፎቶው ምን መጥፎ ነገር ለአለም አሳይቷል እኔ አንተ እንክዋን ይላገኘነውን የአገራቸውን በሬ ቁርጥ ስጋ እየለሸለሹ ::

ሳምራውው 33 :-

ይህንን ፎቶግራፍ አንስቶ ከዚያ 'በፌዝ መልክ ' የለጠፈው ሰው 'gashu' የሚል ሥም ራሱን አስተዋውቋል : ጋሻው ይርገፍና Twisted Evil ፎቶግራፉ ላይ የተለጠፉት ቃሎች ልጆቹ የተናገሯቸው ቃሎች ለመሆናቸው ምንም ዓይነት ማረጋገጫ የለንም :: ልጆቹም ቃሉን ተናግረው ከሆነ የእነርሱ ቃል በፎቶግራፍ እንዲሠራጭ ለማድረግ የልጆቹ ወላጆች ወይም አሣዳጊዎች ፈቃድ መሥጠት ይኖርባቸዋል :: ይህ የሚሆነው በፎቶግራፉ ላይ የሠፈሩት ቃሎች የልጆቹን ስብዕና የማያዋርድ ከሆነ ነው :: ያለበለዚያ ግን የወላጆችም ሆነ የአሣዳጊዎች ፈቃድም ቢኖር እንኳን በጭራሽ በፎቶግራፍ ሊሠራጭ አይገባውም ::

ለመሆኑ አንተ ፎቶግራፉን ስታይ ልጆቹ ቁርጥ ሥጋ መብላታቸውና ስለዚያ የሚነጋገሩት ነው ያሣቀህ ? ለእኔ የሚታየኝ የፎቶው ዓላማ ግን በእጓለ -ማውታ የሚያድጉ ወይም ጎዳና ተዳዳሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት በዕድሜያቸው አንድ ቀን ጥሬ ሥጋ ቀርቦላቸው ያንን ሲበሉ በእነርሱ ፈቃድ ሣይሆን በፎቶግራፍ አንሺው ፍላጎት ብቻ ፎቶ ተነሥተው እነርሱ የኢትዮጵያን ሕፃናት ረሃብተኝነት እንዲያንፀባርቁ ተደርጎ ተቀነባብሮ የቀረበ ፎቶግራፍ መሆኑን ነው :: ይህን ሥራ የሠራው ሰው ምናልባት ሕፃናት ልጆች ይኖሩት ይሆናል : እናም 'ልጆቼን እወድዳለሁ ' እያለ የሚዘብት ግብዝ ይሆናል Sad

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ውልጮ

ኮትኳች

Joined: 04 Feb 2004
Posts: 376

PostPosted: Fri May 25, 2012 2:18 pm    Post subject: Re: ትንሽ ሳቅ !! Reply with quote

በስርቆት በዘረፋና በህገወጥ መንገድ ሀብት አጋብሰው
አዕምሮአቸው በስብ የተደፈነ ወገኖቻቸውን ዝቅ አድርጎ
ለማየት የሚፈጽሙት ተግባር ስለሆነ አይደንቅም : መቼም
ቆይቶም ቢሆን መንጋቱ አይቀሬ ነው !!! ከተግባባን ::

ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው:
https://fbcdn-sphotos-a.akamaihd.net/hphotos-ak-ash3/577138_229432533838675_100003157896328_386732_417413965_n.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ግዛቸው

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Jul 2004
Posts: 1386

PostPosted: Fri May 25, 2012 4:10 pm    Post subject: Reply with quote

ፎቶውን ማየት ምኑ ነው የሚያስቀው ?

መቸም እነዚህ ልጆች ደልቷቸው ቅርጥ ስጋ ገዘተው ያውም ለፎቶ በሚመች ሁኔታ እየበሉ አለመሆኑን ይታወቃል ::

እናም አንድ ሰው ምናልባትም የራሱን "ሀብታምነትና ከሰ የተለየ መሆኑን " ለምሳየት ስጋ ገዝቶ ከሰጣቸው በኋላ ፎቶ እንስቶ ለአለም መበተን በጣም አስዛኛና ምናልባተህ ፎቶው አንስቶ ላለም የበተነውናና አንተንም ከዚህ አምጥጠህ የለጠፍከውን ምን ያክል ደካማ ሰው እንደሆንክ ነው የሚያሳየው ::
_________________
Visit My Blog
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
“Freedom is not free.”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 466

PostPosted: Fri May 25, 2012 5:16 pm    Post subject: Reply with quote

ግዛቸው እንኩዋንም ወያኔ ምናምን አላልክ ዞሮ ዞሮ ነገሩን ወደ ፖለቲካ ለመውሰድ የምትጥር ትመስላለህ በመቀጠልም እነዚ ልጆች አንተ እንደምትለው አይደለም ማንም ለፎቶ ብሎ ይህንን ያህል ወጪ የሚያወጣ ያለ አይመስለኝም ይመስለኛል ልጆቹ የሰርግ ወይንም የሆነ ደግስ ታዳሚዎች ናቸው ::
................................................
Quote

ግዛቸው

ፎቶውን ማየት ምኑ ነው የሚያስቀው ?

መቸም እነዚህ ልጆች ደልቷቸው ቅርጥ ስጋ ገዘተው ያውም ለፎቶ በሚመች ሁኔታ እየበሉ አለመሆኑን ይታወቃል ::

እናም አንድ ሰው ምናልባትም የራሱን "ሀብታምነትና ከሰ የተለየ መሆኑን " ለምሳየት ስጋ ገዝቶ ከሰጣቸው በኋላ ፎቶ እንስቶ ለአለም መበተን በጣም አስዛኛና ምናልባተህ ፎቶው አንስቶ ላለም የበተነውናና አንተንም ከዚህ አምጥጠህ የለጠፍከውን ምን ያክል ደካማ ሰው እንደሆንክ ነው የሚያሳየው ::
..........................

Try to think positive. በልጅነትህ ሰርግ ቤት ሄደህ አታውቅም ? ደግሞ 90 ከመቶ የምንሆነው ከነዚ ልጆች በተለየ ሁኔታ አላደግንም ነገር ግን ነገሩን ለማክረር ትሞክራለህ Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil

ምኑ እንደሚያስቅ ለማወቅ ከፈለክ read the conversation, refering to the photo, in an open mind not in a politically minded way.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia