View previous topic :: View next topic
Author
Message
AddisMeraf Joined: 01 Nov 2009 Posts: 1470
Posted: Sat May 26, 2012 5:11 pm Post subject: ወያኔም እንደ እንቁራሪቷ !
ሰላም ለዋርካዎች !
ስልኪ ክብሮም ዳግማዊ ወስላታና አባሮቻችሁ ሁሉ - ኑ ጠጋ ጠጋ በሉ የወያኔን መጨረሻ በታሪካዊ ምሳሌ አድርጌ ልንገራችሁ !
አይዟችሁ አትፍሩ ...ጠጋ ጥጋ በሉ ... የዛሬ ባንዳዎች ...የነገ ....!
እናም ከረጅም ጊዜ በፊት ሆኖም ግን ዛሬ እንደ እናንተ ወያኔዎች ሁሉ የምትመሰል አንዲት እንቁራሪት ነበረች :: እናም ይቺ እንቁራሪት በዛሬዋ ወያኔ የምትመሰለው ማለቴ ነው ... ከለታት አንድ ቀን አንድ በሬ ከመስክ ቆሞ ከሷ ተልቆ ስታየው በቅናት ነደደች .. እናም ይሄ ጸባያዋም ወያኔያዊነት ባሕሪ እንደሆነም አስተውሉ :: እናም እንቁራሪት ለበሬው "አሁን አንተ አራስህን በጣም ግዙፍ አድርገህ ትቆጥራለህ አይደል ? አሳይሀለሁ ቆይ ! እኔ እኮ ካንተ ልተልቅ እችላለሁ " አለችው ::
ክቦርም ..ስልኪ ..ዳግማዊ ወስላታ ! ይሄ አስተሳሰብ ለናንተ አዲስ ነገር አይደለም አይደል ? አይ ትምሐርቱ ገና አላለቀም ...አይዟችሁ ..ትንሽ ተረጋጉ ..ታሪኩ ይቀጥላል ... _________________ Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ኣሲምባ Joined: 12 Oct 2006 Posts: 527
Posted: Sat May 26, 2012 5:47 pm Post subject: Re: ወያኔም እንደ እንቁራሪቷ !
AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ለዋርካዎች !
ስልኪ ክብሮም ዳግማዊ ወስላታና አባሮቻችሁ ሁሉ - ኑ ጠጋ ጠጋ በሉ የወያኔን መጨረሻ በታሪካዊ ምሳሌ አድርጌ ልንገራችሁ !
አይዟችሁ አትፍሩ ...ጠጋ ጥጋ በሉ ... የዛሬ ባንዳዎች ...የነገ ....!
እናም ከረጅም ጊዜ በፊት ሆኖም ግን ዛሬ እንደ እናንተ ወያኔዎች ሁሉ የምትመሰል አንዲት እንቁራሪት ነበረች :: እናም ይቺ እንቁራሪት በዛሬዋ ወያኔ የምትመሰለው ማለቴ ነው ... ከለታት አንድ ቀን አንድ በሬ ከመስክ ቆሞ ከሷ ተልቆ ስታየው በቅናት ነደደች .. እናም ይሄ ጸባያዋም ወያኔያዊነት ባሕሪ እንደሆነም አስተውሉ :: እናም እንቁራሪት ለበሬው "አሁን አንተ አራስህን በጣም ግዙፍ አድርገህ ትቆጥራለህ አይደል ? አሳይሀለሁ ቆይ ! እኔ እኮ ካንተ ልተልቅ እችላለሁ " አለችው ::
ክቦርም ..ስልኪ ..ዳግማዊ ወስላታ ! ይሄ አስተሳሰብ ለናንተ አዲስ ነገር አይደለም አይደል ? አይ ትምሐርቱ ገና አላለቀም ...አይዟችሁ ..ትንሽ ተረጋጉ ..ታሪኩ ይቀጥላል ...
መጣ ጨዋታ
የቶክሲክ ዋካታ
እንዴት ተርከህ ሞተካል ግን ? እንዳው ይድፋክ - - እዛው ድፍት ያርገህ - - ሙትቻ ነገር
እስቲ ቀጥል የኛ እንቁራሪት
የልምጃት - ኩፍኚት
የደርግ የኢሰፓ ቅሪት
ናና ግጠመኝ
አንተ በሳንጃ
እኔ በከበሮ
ማን በቃል ይገኝ
ይለያል ዘንድሮ
ምን ዋጋ አለው ጥንት ተለይቶ
አውራው ፈርጥቶ ሁሉን ትቶ
አሁን መገለጢጡ ብቻ ቀርቶ
በቃላት ጋጋታ
በታሪክ ትውስታ
ራስን አሳብጦ
ከሌላው አብልጦ
ላይወለድ ተምጦ
የሳይበሩ ቀበኛ
የማለዳው አርበኛ
ዛቻ ነው ሙያው ነጋ ጠባ
ተሩቅ ምን ሊረባ ?
ይዝታል ላይተኩስ
ያስፈራራል ላይነክስ
ወይ ነዶ !
እረ ሞረሽ
ስማ ቱልቱላ ነፊው - - እንዳው በፈጠረክ - -
እኔንም ጨምረኝ - -
ብትችል አስቀድመኝ
ከነዚህ ሰመጥር ኢትዮጵያውያን በፊት
ዘንድሮ ጀሮ አይሰማ የለ
ቀደዳ ፉከራም አርት ሆነ
ዘራፍ የበላይ ዘለቀ ነገድ
አትያዙኝ
ሰማ እንጂ
ዛሬስ ብለህ - ብለህ እንደዚህ አንስክ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
AddisMeraf Joined: 01 Nov 2009 Posts: 1470
Posted: Sat May 26, 2012 7:18 pm Post subject: Re: ወያኔም እንደ እንቁራሪቷ !
እቧ ! አሲምባ ! አንታይ አሞ !
ከልጅ ልጅ ቢለዩ ..እንዳይሆን ና አንተም ከሌሎቹ ኒኮችህ ጋ ጠጋ ብለህ ተቀመጥ ...እቧ !
ተረትና ምሳሌው ገና ሳይቋጭ ምነው አንተ ግን እንዲህ ቱግ ..ቱግ ..አልክ ?! ደም ፍላት ደግሞ ደም ብዛት ያመጣልና ...ጠንቀቅ በል ድማ ! እቧ .. አታ ... እንታይ ኮንካ ?!
ታሪካዊና ምሳሌያዊ ትምህርቱ በቅርቡ የቀጥላልና ተረጋግታችሁ ጠብቁ ... አትቅበጥበጡ ...አትቀነጥነጡ ...እንኳና ይሄ የእናትም ሞት ይቻላልና ... ቻሉት ! ኔርባችሁም ቢጦዝ ..አለች አሰለፉ ! ቂቂቂቂቂ
ኣሲምባ እንደጻፈ(ች)ው : AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ለዋርካዎች !
ስልኪ ክብሮም ዳግማዊ ወስላታና አባሮቻችሁ ሁሉ - ኑ ጠጋ ጠጋ በሉ የወያኔን መጨረሻ በታሪካዊ ምሳሌ አድርጌ ልንገራችሁ !
አይዟችሁ አትፍሩ ...ጠጋ ጥጋ በሉ ... የዛሬ ባንዳዎች ...የነገ ....!
እናም ከረጅም ጊዜ በፊት ሆኖም ግን ዛሬ እንደ እናንተ ወያኔዎች ሁሉ የምትመሰል አንዲት እንቁራሪት ነበረች :: እናም ይቺ እንቁራሪት በዛሬዋ ወያኔ የምትመሰለው ማለቴ ነው ... ከለታት አንድ ቀን አንድ በሬ ከመስክ ቆሞ ከሷ ተልቆ ስታየው በቅናት ነደደች .. እናም ይሄ ጸባያዋም ወያኔያዊነት ባሕሪ እንደሆነም አስተውሉ :: እናም እንቁራሪት ለበሬው "አሁን አንተ አራስህን በጣም ግዙፍ አድርገህ ትቆጥራለህ አይደል ? አሳይሀለሁ ቆይ ! እኔ እኮ ካንተ ልተልቅ እችላለሁ " አለችው ::
ክቦርም ..ስልኪ ..ዳግማዊ ወስላታ ! ይሄ አስተሳሰብ ለናንተ አዲስ ነገር አይደለም አይደል ? አይ ትምሐርቱ ገና አላለቀም ...አይዟችሁ ..ትንሽ ተረጋጉ ..ታሪኩ ይቀጥላል ...
መጣ ጨዋታ
የቶክሲክ ዋካታ
እንዴት ተርከህ ሞተካል ግን ? እንዳው ይድፋክ - - እዛው ድፍት ያርገህ - - ሙትቻ ነገር
እስቲ ቀጥል የኛ እንቁራሪት
የልምጃት - ኩፍኚት
የደርግ የኢሰፓ ቅሪት
ናና ግጠመኝ
አንተ በሳንጃ
እኔ በከበሮ
ማን በቃል ይገኝ
ይለያል ዘንድሮ
ምን ዋጋ አለው ጥንት ተለይቶ
አውራው ፈርጥቶ ሁሉን ትቶ
አሁን መገለጢጡ ብቻ ቀርቶ
በቃላት ጋጋታ
በታሪክ ትውስታ
ራስን አሳብጦ
ከሌላው አብልጦ
ላይወለድ ተምጦ
የሳይበሩ ቀበኛ
የማለዳው አርበኛ
ዛቻ ነው ሙያው ነጋ ጠባ
ተሩቅ ምን ሊረባ ?
ይዝታል ላይተኩስ
ያስፈራራል ላይነክስ
ወይ ነዶ !
እረ ሞረሽ
ስማ ቱልቱላ ነፊው - - እንዳው በፈጠረክ - -
እኔንም ጨምረኝ - -
ብትችል አስቀድመኝ
ከነዚህ ሰመጥር ኢትዮጵያውያን በፊት
ዘንድሮ ጀሮ አይሰማ የለ
ቀደዳ ፉከራም አርት ሆነ
ዘራፍ የበላይ ዘለቀ ነገድ
አትያዙኝ
ሰማ እንጂ
ዛሬስ ብለህ - ብለህ እንደዚህ አንስክ ?
_________________ Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
AddisMeraf Joined: 01 Nov 2009 Posts: 1470
Posted: Sun May 27, 2012 6:51 pm Post subject: Re: ወያኔም እንደ እንቁራሪቷ !
AddisMeraf እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ለዋርካዎች !
ስልኪ ክብሮም ዳግማዊ ወስላታና አባሮቻችሁ ሁሉ - ኑ ጠጋ ጠጋ በሉ የወያኔን መጨረሻ በታሪካዊ ምሳሌ አድርጌ ልንገራችሁ !
አይዟችሁ አትፍሩ ...ጠጋ ጥጋ በሉ ... የዛሬ ባንዳዎች ...የነገ ....!
እናም ከረጅም ጊዜ በፊት ሆኖም ግን ዛሬ እንደ እናንተ ወያኔዎች ሁሉ የምትመሰል አንዲት እንቁራሪት ነበረች :: እናም ይቺ እንቁራሪት በዛሬዋ ወያኔ የምትመሰለው ማለቴ ነው ... ከለታት አንድ ቀን አንድ በሬ ከመስክ ቆሞ ከሷ ተልቆ ስታየው በቅናት ነደደች .. እናም ይሄ ጸባያዋም ወያኔያዊነት ባሕሪ እንደሆነም አስተውሉ :: እናም እንቁራሪት ለበሬው "አሁን አንተ አራስህን በጣም ግዙፍ አድርገህ ትቆጥራለህ አይደል ? አሳይሀለሁ ቆይ ! እኔ እኮ ካንተ ልተልቅ እችላለሁ " አለችው ::
ክቦርም ..ስልኪ ..ዳግማዊ ወስላታ ! ይሄ አስተሳሰብ ለናንተ አዲስ ነገር አይደለም አይደል ? አይ ትምሐርቱ ገና አላለቀም ...አይዟችሁ ..ትንሽ ተረጋጉ ..ታሪኩ ይቀጥላል ...
እናም ዛዲያ እንቁራሪት ሆዬ አየሩን ማግግግግግ አደገችና ሰውነቷን ነፋፋችው :: ዞር ብላም ለልጇ (ልጇም በነ ክብሮምና ስልኪ አንዲሁም በነዳግማዊ ወስላታና ሌሎችም የወያኔ ካድሬዎች ትመሰላለች ) "ከበሬው ተልቄአለሁ ወይ ?" ስትል ጠየቀቻት ::
ይቀጥላል ... _________________ Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
AddisMeraf Joined: 01 Nov 2009 Posts: 1470
Posted: Wed May 30, 2012 7:15 am Post subject:
ክብሮምም ጣቱን አፉ ውስጥ ከትቶ እየፍራና እየተባ "ተልቀሻል ...እጅግ ተልቀሻል እማማ ወያኔ ...ግን .." ብሎ አረፍተ ነገሩን መጨረስ ፈርቶ መንቀጥቀጥ ጀመረ :: የወያኔን ፍጥረት አጥርቶ ያውቃልና :: ያደገችውም የወለደቻቸውንም .... ያልወለደቻቸውንም .... እየበላችና እየቆረጠመች ነውና !
ይቀጥላል ..... _________________ Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be