WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
መሀልየ መሀልየ ዘካሳንችስ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Wed Jul 19, 2006 3:40 pm    Post subject: መሀልየ መሀልየ ዘካሳንችስ Reply with quote

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ቅምዝራም ምን ልታደርግ ወደዚህ እረስ ገባህ Question Question Question ልታነብ ነዉ Question Question Questionበል ዝም ብለህ አንብብ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Wed Jul 19, 2006 3:56 pm    Post subject: Reply with quote

አንድ
ጀምበር ስታዘቀዝ

የአዲስ አበባ ሰማይ ሊመሽ ቀልቷል :: የካሳንሽስ ሰማይ ሊነጋ ጠቁሯል :: ካሳንችስ ስራ ልትጀምር ::

የአስርና የአስራ አንድ ሰአት ሰራተግኞች ተጠቃለዉ ገብተዋል :: እነዚህ የመስሪያ ቤቱ የወር ደሞዝተኞች ናቸዉ :: ከፍተኛዉ 50 ብር አይደፍንም :: በወሩ መጨረሻ የተጣራ የወር ደሞዙን የሚያገኝ በዉርርድ አይገኝም ::... ዝቅተኛ ደሞዝ ደግሞ 15 ብር ነዉ ::

አያሳዝኑም ግን :: በአዲስ አበባ ኑሮ ይሄ ምን ሊሆናቸዉ ነዉ ::ምስኪን ::

ደግሞ እኮ ከዚህች ብር ላይ በተለያየ መንገድ በቅጣት መልክ መቀነዉ ነዉ ሌላዉ ትልቁ አሳዛኝ ነገር ::

እነዚህን ቅጣቶች ተድባበ ጥላሁን ለመዘርዘር ሞክሯልና መጻህፉን አንብቡት ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Wed Jul 19, 2006 4:25 pm    Post subject: Reply with quote

!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!111111
የእለቱ የምሽት ስራ ማስኬጊያ ገንዘብ እንደየቡና ቤቱ ታድሏል - 15 ብር እስከ 40 ብር :: .....የድራፍት ብርጭቆዎች ታጥበዉ ተደርድረዋል :: ....ሎሚወች ተከርትፈዉ ተዘጋጅተዋል .... ባንኮኒዉ ጀርባ ያሉት የአልኮል ዘሮች ወዳጆቻቸዉን እየተቁለጨለጩ ይጠብቃሉ ...የሁሉም Bእት ወለል በነጭ ጋቅ ጠግቧል ::

ሠቶቹ በየወንበሩ ላይ ተሰብስበዉ ስለትናንት ማታዉ ገድል ያወራሉ :: ቢዝነስ (ቢዙ ) ያገኙቱ ...ስለአዳራቸዉ ያጡቱ ስለ ዶርማቸዉ ይቀዳሉ :: ሶስት አራት ሁነዉ ስለትናንት ማታዉ ... አሰካከራቸዉ -አበላለጋቸዉ - አስተዳደራቸዉ - አፈነጋገላቸዉ - ገዥያቸዉ - የአልጋ ገድላቸዉ -የሌሊቱ ዉጣ ዉረድ -ሀዘናቸዉ ከፍ ዝቃቸዉ -አነጋጋቸዉ -አመሻሻቸዉ -መሸታቸዉ -ያወራሉ :: ይቀዳሉ ::

አንዷ

"ሌሊት ሰታፍብኝ አያድር መሰለሽ " ፊትዋን ከስክሳ
"ዉይ እና አደሽለት .." እሱአም ፊትዋን ከስክሳ ትጠይቃለች
"በናትሽ ደንበኛየ እኮ ነዉ ..በዛ ላይ ደግሞ ቸንቶ ይበጥስልኛል " በረዥሙ ተንፍሳ "...እና ሶስት ወደዉ አይሆኑ ...ጠረኩለት .." አምርራ ፊቷን ከሰከሰች
"መጥኔ ላንች እና በትዉከት አፉ ሳመሽ ..."
"- ተጉመጠመጠ :: ተፋ ::የተረፈኝን ቢራ ጨለጠና ተከል ...ዉይ ! መብዳት የማይሰለቸዉ እሱን አይሁ ..." ገድሉ ቀጠለ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Thu Jul 20, 2006 4:38 pm    Post subject: Reply with quote

ሌላዋ :-
"አቦ አስተቃቀፉ ..አቦ አሳሳሙ ...--" አይኗን እያስለመለመች
"ደህና አድርጎ ጎረጎረልሽ መሰለኝ ?" -እጇን ጨብጣ ወደ ታች እያወዛወዘች
"አይ እዛስ ላይ ዶሮ ነዉ ...በቃ አለ አይደል ...በቃ ኡእሰዉነቱ ጠረን -አስተቃቀፉ -ልስላሴዉ ...እንክብካቤዉ ...ትህትናዉ ...አሳሳሙ ..በቃ አለ አይደል ... እንደ ህጻን ነዉ እንክብክብ ያደረገኝ ..."
"ታድለሽ !..." ገድሉ ቀጠለ

አንዷ :-
"ሲያለቅስ አያድር መሰለሽ !?" -ጥርሰ ፍንጭትዎአ እንባዉን በትዝታ እያየች
"እናቱን አግኝቶ ነዋ !" መላስዋ እና 4 ሳቁ
"ደህና ብር ስለሰጠኝ ... ገና አስገብቶ ሁለቴ እንደመታ መንሰፍሰፍ ጀመረ ...የዛኔ ትንሽ ስርገበገብለት ..." አቆአረጠችዉ እና እንባዋ እስከሚወርድ ስትስቅ ...ሁሉም አብረዋት አስካኩ
" ከዛስ ወሬ አታቆርፍጂ .."
"ከዛማ ..." አሁንም ሳቀችፈገግ አሉ ...
"...ከዛማ አንገቴን አንቆ እየየ .." እግሯን ሰቅላ ሳቀች ... አብረዉ ሳቁ
"ስንቴ አለቀሰ ?" ጸጉዎአን ፓንክ የተቆረጠችዉ
"ስንቴ በዳሽ አትይም ?" ሌላዋ ደቃቃ ፊት በሚስቅ አይኗ እያየች
" በዳም አለቀሰም ያዉ ነዉ "
....
ሰባቴ !
ሰባቴ ?" ሁሉም በመገረም
"ምን ?..በዛ ?..አነሰ ?"ገርሟት ታያቸዋለች ::
"አዋ ..ደሂና ቢዙ ነዉ የበጠሰዉ ?" አንዷ ትተይቃለች
"እኔ ቢዝነሱ ሳይሆን ...እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኝ አያዉቅም ..." ከት ብላ ጽቃለች ... አብርዋት ይስቃሉ ..እነሱም ገድሉ ቀተለ ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Sun Jul 23, 2006 12:39 pm    Post subject: Reply with quote

ሌላዋ :-
"በባዶ እግሩ ልንፋሽ ሲለኝ ብሩን አፍንጫዉ ላይ ጥየለት ሄድኩ " - በተቀመጠችበት የምትናጠዉ
"ጉረኛ ሁሌ አይደል በባዶ እግር የምትነፊዉ ..." - እኩለሌሊት የመሰለችዉ ግን መልከ መልካም ወጣት
"ለባሎቼ ነዋ ..." ቅብርር ብላ አንገቷን እየነቀነቀች
"አቦ ተይና ባሌ የምትይዉ አይደል ያስጨበጠሽ ...አንቺን አስጨብጦ ሁሉንም ባሎችሽን በወር ዉስጥ ያስጨበጣቸዉ .." ፊቷን ከስክሳ ትጠይቃለች
" አንዴ የተሰራ ስህተት ነዉ ... ደሞ እኔ ልጅት በራሳቸዉ ላይ ... ምን እንደማታቂ ትሆኛለሽ .." ቀይ ፊቷ እንደ መቅላት ይላል
"ለማንኛዉም ሂዎት ነፍሴ ትሻልሻለች .."
" አቦ ባክሽ ተኖረም .. ተሞተም ..ያዉ ነዉ ... አንቺ ከባልሽ ጋር ..."
'ለቀቅ ...እኔ እኮ አንድ ባል ነዉ ያለኝ ...ከሌላዉ ጋር ግን በኮንዶም ነዉ የምወጣዉ ...'
............................................................

ሌላዋ :-
'ዉይ ሳልነግርች ጠዋት 30 ብር ጨመረልኝ ' ጮሌ አይን ያላት ...
'እንዴት ብትሰጭዉ ነዉ ?' ታይሰንን የምትመስለዋ
'ባክሽ ነገሩ ሌላ ነዉ ..'

"ወረደ እንዴ ?' አዎንታዋን በአይኗ ከፍታ እና በምላሷ እንቅስቃሴ እያሳየቻት ...
.....................................................................................

ሌላዋ :-
" ትናንት እስከመጨረሻዉ ለቅቄ ስለነበረ ስንቴ እንደበዳ ያወኩት የተጠቀመበትን ኮንዶም መዋት ቆጥሬ ነዉ ..." እድሜ የገዘገዛት

" አንቺ እስከምትለቂ ለምን ትጠጫለሽ ?"

" በቃ እኔ እንጃ ቀላቀልኩ በዛ ላይ ራት አልበላሁም ነበር - በዛ ላይ ደብሮኝ ነበር ..."

"በጎአሮ በር ቢገባስ ?'

"እንጃ ገብሬል አለልኝ '
' ደሞ ገብሬልን የሸርሙጣ እምስ እና ቂጥ ጠባቂ አድርዋ !' ታማትባለች

' ኤጭ በገብሬል ቀልድ የለም ! ይህንንም ያገኘሁት እሱን ለምኜ ነዉ ..' አማትባ እጇን ትስማለች ... ገድሉ ቀጠለ ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
adulis

መንገደኛ

Joined: 05 Apr 2006
Posts: 3
Location: usa

PostPosted: Mon Jul 24, 2006 3:53 am    Post subject: መሀልዬ መሀልዬ Reply with quote

ብልግና
እናመሰግናለን የተድባበን መጽሀፍ በማስተዋውቅህ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብልግና ?

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Feb 2006
Posts: 643

PostPosted: Thu Jul 27, 2006 3:37 pm    Post subject: Reply with quote

.................................................................................
የወሲብ እርካታዉ ሁሉ ይለያያል ...አንዳንዴ የአንዳንድ ተሸራሟጮች ገድል ከልምድህ እና ከአካባቢህ የወጣ ይሆናል ::... በተለያየ መንገድ ስለሚረካዉ ጀግኔ ትሰማለህ ::

ያቺን :-

'... እሺ ከዛስ ...'
"በጣም ይገርምሀል ዉስጥ እግሬን ሲስም ገረመኝ ...በሆአላ ግጥም አድርጎ የእግርጣቶቼን መጥባት ጀመረ ...'
'እና ዝም አልሽዉ ?'
'ምን ላድርግ ...እስከ ጉልበቴ ሲመጣ ብየ እዛዉ መለስኩት ...'
'ከፍ ቢልስ ምን አለበት ?'
'ኤጭ በኮንዶምም ጋዝ ጋዝ ብሎኛል '
'ምኑ '
'ኤጭ አንተ ደሞ !..'
'ገንዘብ ከፍሎ የለ ?' ምን አለበት '
'ቢከፍልስ ? የእኔ እምስ አሞሌ ጨዉ መሰለዉ ?'
'እሽ የሱን እንትን አድርጊ ቢልሽስ ?'
'ምን ..?'
'በቃ ላሽ /ጥቢ ቢልሽስ ?..'
ምራቆአን ወደ መሬት ትተፋለች ..........ፊቷን ትከሰክሳለች ...'ሂድ ባለጌ ' .....ትቆጣለች
'በቃ ተይዉ እሽ ከዚያስ በሆአላ '
'በቃ እግሬን ልሶ ሲጨርስ ...' ድራፍቱን በረዥሙ ሰርግባ '..ኮንዶም ሰጠሁት ትንሽ ተንደፋድፎ አፈሰሰ ....'
'እንዴ ቅድም በእግርሽ ጨርሶ የለ ?'
'ኤጭ አንተ ደግሞ ...እሱማ ሱስ ነዉ ...እግሬ እምስ አይደለ ...'
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፕሪንስ

አዲስ

Joined: 17 Jul 2006
Posts: 39

PostPosted: Wed Aug 02, 2006 7:31 pm    Post subject: Reply with quote

እንዲህ ነው እንጂ ወንዳታ !
ታላቁን መጽሀፍ እየቀነጨብክ ልታስነብበን በማድረግህ እደግ ተመንደግ
ገዝተው ለማንበብ ላልቻሉ ትልቅ ውለታ ሰርተሀል ይመችህ ፍሬንድ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
eri-drimer

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 03 Aug 2005
Posts: 51

PostPosted: Tue May 29, 2012 7:15 am    Post subject: Reply with quote

መሀልየ መሀልየ ......ብልጌ እና ቅንጭብጫቢዎቹ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia