WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ይቅርታ
Goto page 1, 2, 3, 4  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ትኩስ ወሬ

አዲስ

Joined: 24 May 2012
Posts: 44

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 10:08 pm    Post subject: ይቅርታ Reply with quote

ይህው ቀልዱ

ለማየት ይህን ይጫኑ

Last edited by ትኩስ ወሬ on Mon Jun 11, 2012 5:22 pm; edited 3 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5066

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 12:04 am    Post subject: Reply with quote

ስማ ወንድም ሳይህ ጀማሪ ብሎገር ትመስለኛለህ ...ምናልባት ብሎግ የመስራት know -how ይኖርህ ይሆናል ...ጥሩ ነው .ብሎግ ላይ የምታሰፍራቸው ነገሮች ግን የተገሩ አይደሉም :: ዝም ብለህ እንደመጣልህ ትለጥፈዋለህ :: ስርአት ይኑርህ እንጂ !! ታርጌት አዊዲያንሴ ማነው በለህ ጠይቀሀል ?? እነማን ናቸው ገብተው የሚያነቡት ብለህ አስበሀል ? የቦሌ ልጅ ስለሆንክ ብቻ እኮ ፍንዳታዊ አጻጻፍ መከተል የለብህም :: የምትጽፈው ለድሜ ጔደኞችህ እኮ አይደለም ላንባቢዎችህ ነው ;; እነዚህ ደሞ በድሜም በትምህርትም ካነተ የላቁ ሊሆኑ ይችላሉ :: ያነሱም ሊሆኑም ይችላሉ :: ባንተ ክልል ብቻ ያለ ሰው ሳይሆን ሄትሮጂኒየስ "" "አንባቢ ይኖርሀል :: ብሎግህ ተወዳጅ እንዲሆንልህ ተስማሚ ቃላት ምረጥ ;; ተስማሚ ቀልድ ምረጥ :: የባለፈዋ እለት ቀልድህ አስቃኛለች :: የዛሬዎቹ ሁለቱ ቀልዶችህ አያስቁም እንደውም ይደብራሉ :: አስተያየቴ ከጠቀመህ ውሰደው :: በርታ :: Cool
ክቡራን ነን ባንድ ወቅት እኛም ሲጀምረን እንዲህ ያደርገን ነበር ..አሁን ግን ጋቢ ደርበን ሀያሲ ሆነናል :: Very Happy

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5066

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 12:35 am    Post subject: Reply with quote

እስኪ እኔም ቤትህን ደመቅ እንድታደርግልህ እቺን ያራዳ ሙዚቃ ልጋብዝህ ...ስለ ቦሌ ..ስለ ፒያሳ .. ስለ ካሳንቺስ የተዘፈነ ነው ትወዳታለህ .. Very Happy http://etwmarketplace.yolasite.com/
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ትኩስ ወሬ

አዲስ

Joined: 24 May 2012
Posts: 44

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 4:29 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
እስኪ እኔም ቤትህን ደመቅ እንድታደርግልህ እቺን ያራዳ ሙዚቃ ልጋብዝህ ...ስለ ቦሌ ..ስለ ፒያሳ .. ስለ ካሳንቺስ የተዘፈነ ነው ትወዳታለህ .. Very Happy http://etwmarketplace.yolasite.com/

አስተያየትክን ከልብ ተቀብያለው : አኔም ጋቢዬን ለመልበስ እሞክራለሁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ዋና ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 533

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 6:54 pm    Post subject: Reply with quote

Beletu ( Bole park)

ምነው በብርሀን ፍጥነት አነሳኸው ሁለተኛው joke ያስቅ ነበር :: አሁንም ጥሬነትህን ያሳየኸው ስህተቶችህን ደብቀህ ለመማር ትሞክራለህ :: Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 7:05 pm    Post subject: Reply with quote

ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው:
Beletu ( Bole park)

ምነው በብርሀን ፍጥነት አነሳኸው ሁለተኛው joke ያስቅ ነበር :: አሁንም ጥሬነትህን ያሳየኸው ስህተቶችህን ደብቀህ ለመማር ትሞክራለህ :: Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes
የቦሌው / አንድ ሰው አስተያየት ብቻ ተቀብለህ የጻፍከውን ከምደለዝህ ከመሰረዝህ ይቅርታ መጠየቅህ .. ክቡርነታቸው አለመሳቅ መብታቸው ነው ግን ቢያንስ ሌላው ሰው ምን እንዳለ መጠበቅ ብልህነት ነው ! 190 ሰው ጎብኝቶት አንድ ሰው ተቃውሞ አሰምትዋል .. ጆኩ ያስቃል ወይ ካልክ አዎ ያስቃል .. ወጣ ያለ ቀልድ ነው ትክክል ነው ... ግን ዋርካ ላይ ከዛ በላይ ተቀልድዋል .. መቀለድ ሳይሆን ፎቶም ተለጥፎልናል ... ያኔ እንጭጭነትህ ታየ ምናምን አልተባለም ... በኔ መነጥር ጆኩ ባለጌ ነው ግን ያንተን ብሎክን ወይንም አንተን ማቹር አለመሆንህን አያሳይም .. ይልቅ የወሰድከው እርምጃ በራስ የመተማመን እጥረትን ያሳየኛል .. እኔ አንተን ብሆን ( አይደለሁም እንጂ ) ያነሳሁትንም ይቅርታየንም አንስቼ በራሴ መንገድ የራሴን ብሎግ እመራ ነበር ... የኔን መንገድ ተከተል አልልህም ግን ይቅርታህ አላስፈላጊ ነው ብዬ በእጅጉ አምናለሁ ... ጋቢ መደረብህንም ያሳይም Smile
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1336

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 7:13 pm    Post subject: Reply with quote

ሪቾ ትክክል ብለሻል እኔም ቅድም አይቼው አሁን ስገባ ይቅርታ ምናምን ይላል ይቅርታባቱ ይጥፋና ....

ስማ በለጡ በራስህ የማትተማመን ጉፋያ ነገር ነህ ..ቅንቡርስ ( ክቡራን ) እንዲህ ስላለህ ብቻ የጻፍከውን አጥፍተህ ይቅርታ ትላለህ ....የራሱ የክቡራን አለ አይደል እንዴ የምጽዋት መለመኛ ብሎግ የሚመስለው
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 7:16 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ሪቾ ትክክል ብለሻል እኔም ቅድም አይቼው አሁን ስገባ ይቅርታ ምናምን ይላል ይቅርታባቱ ይጥፋና ....

ስማ በለጡ በራስህ የማትተማመን ጉፋያ ነገር ነህ ..ቅንቡርስ ( ክቡራን ) እንዲህ ስላለህ ብቻ የጻፍከውን አጥፍተህ ይቅርታ ትላለህ ....የራሱ የክቡራን አለ አይደል እንዴ የምጽዋት መለመኛ ብሎግ የሚመስለው
Laughing Laughing Laughing Laughing @ ምጽዋት መለመኛ ... ይድፋህ አንተ አመዳም ሰው ፊት አሳቅከኝ Laughing Laughing ክብነሽ ተቀናቃኝ ስለመጣባት ፈርታ ይሆናላ ... በለጡ ታምብስ አፕ ቦሌ ፓርክ ነው ማንም ብሎግ .. ቢያንስ ዘና የሚያረጉ ነገሮች አሉት ...
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1336

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 7:25 pm    Post subject: Reply with quote

ዘና የሚያደርግማ ነበረው ...ከአጁዛው ይሻል ነበር ግን ምን ዋጋ አለው በራስ መተማመን ጠፋ እንጂ ... Rolling Eyes ብሎግ ከፍቶ ሰውን ማዝናናት አይቻልም እንዴ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 7:31 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ዘና የሚያደርግማ ነበረው ...ከአጁዛው ይሻል ነበር ግን ምን ዋጋ አለው በራስ መተማመን ጠፋ እንጂ ... Rolling Eyes ብሎግ ከፍቶ ሰውን ማዝናናት አይቻልም እንዴ
ችግሩ የቱጋር እንዳለ ሳስብ ብሎጉን እንድንወድለት በጣም ፈልጎዋል ያንን ደግሞ ከማስታወቂያዎቹ ብዛት መረዳት ትችላለህ እና በጣም ከመጣሩ የተነሳ ማናችንም ለተቃውሞ ብንነሳ ይቅርታ ይለናል .. ቦሌ መባሉ ይደብራል በቃ ቡልቡላ ነበር መባል ያለብት ብትልም ያው ይቅርታ ሊመጣ ነው .. ይሄ አካሄድ ትክክል አይመስለኝም ... ከዛ ይልቅ እርግጠኛ መሆን ካስፈለገ ምን ልጨምር እንዴት ላስተካክል ብሎ መጠየቅ አንድ ነገር ነው ... ሁሉንም ማስደሰት እና ሳይበር ኢቲዩዺያን መብለጥ ብቻ ሁለቱ የማይቻሉ ነገሮች ናቸው .. ለመቀራረብም ግን ኔጌቲቭ አስተያየት ሲሰጥ መደንገጡ መፍትሄ አይደለም .. በለጡ የግል አስተያየቴ ነው ..
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5066

PostPosted: Thu Jun 07, 2012 1:12 am    Post subject: Reply with quote

ቦሌ ቦሌ ..ቦሌ ነፍሴ እንዴት ነው አባ ! አስተያየቴ ተቀብለህ የራስህን ውሳኔ መውሰድህ ምን ያህል በራስህ የምተምማንን ሰልፍ ኮንፊደንስ እንዳለህ ያሳያል :: ብሎጎ ያንተ ነው የምትፈልገውን መለጠፍ የማትፈልገውን ማንሳት ሙሉ መብት አለህ :: ሂስ ተቀብለህ ለምን ቀልዱን አነሳህ ለሚሉ ኩሊዎች ቡዙ አትጭነቅ :: አይደለም ዌብ ሳይት ውቤ የሚባል ጔደኛ ኖሯቸው አያቅም :: አንተ ትክክለኛ መስሎ የታየህንና የሚጠቅምህን ነገር ብቻ አድርግ :: ቡዙ ሰው አየው ማለት ቡዙ ሰው ወዷታል ማለት አይደለም :: አንዱ - ገረድ ሊነግርህ የፈለገው ይሄ ነው :: ባንተ ኪሳራ እነሱ ሊላጡብህ ይፈልጋሉ :: ቀልደኞች በላቸው :: በተረፈ ትንሽ የወንድምነት ምክሬን ልስጥህ የሴት ስም ያለው ሁሉ ሴት እንዳይመስልህ ተጠንቀቅ .. Laughing አሁን አንተ የጻፍከው ቀልድ ላይ ""እቃዋ አሳ አሳ ሸተተኝ .."" በሚል ሴትነትን በሚያሳንስና በሚያሸማቅቅ ቀልድ ሴት ልጅ ሀሪፍ ቀልድ ነው የምትል ይመስልሀል ?? ነፍስዬ ቦሌ ጠንቀቅ በይ ..ስንት የባቡር ጣቢያ ሀማል ..ተመሳስሎ ገብቷል መሰለሽ ..? ሴትማ ድሮ ቀረ እኛ ዋርካ ሳንመጣ ..አንባቢዎች እያለን !! ወይ ነዶ !! በተረፈ አለሁ በሚያስፈልገው እረዳለሁ ..ተጋግዘን አልጃዚራ እንሆናለን :: አብሽሪ :: አክባሪ ወንድምህ ክቡራን እንኬሮ ነኝ :: ከዚሁ :: Very Happy
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዳጨው

ኮትኳች

Joined: 19 Apr 2004
Posts: 212

PostPosted: Thu Jun 07, 2012 1:35 am    Post subject: Reply with quote

አይ አቶ ቦሌ ክቡራንን አምነህ አንሳ ያለህን ታነሳለህ ? ክቡራን በጣም አደገኛ ሰው ነው :: የራሱን ዌብ ሳይት እንዳትቀናቀንበት በማሰብ ነው ይሄን አንሳ ይሄን ተውው የሚልህ :: አይ ሞኙ አንተ እውነት መስሎሃል ::
_________________
http://ayyaantuu.com/wp-content/uploads/2012/04/OromoPoliticalPrisoners2012.jpg
http://gadaa.com/KabadaJagama2009.JPG
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
መራራ

ውሃ አጠጪ

Joined: 25 Sep 2004
Posts: 1027
Location: united states

PostPosted: Thu Jun 07, 2012 10:09 am    Post subject: Reply with quote

አር ላይ ቁጭ ብላ : ፈስ ገማኝ ትላለች :: ይላሉ አበው Laughing Laughing Laughing አንተ የሰው ስራ ስትተች እና አቃቂር ስታወጣ እኔ ማን ነኝ ብለህ ይሆን ? ብዙ ብዙ እልህ ነበር ግን ጉማሬ ነህና አይገባህም :: Rolling Eyes Rolling Eyes

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ስማ ወንድም ሳይህ ጀማሪ ብሎገር ትመስለኛለህ ...ምናልባት ብሎግ የመስራት know -how ይኖርህ ይሆናል ...ጥሩ ነው .ብሎግ ላይ የምታሰፍራቸው ነገሮች ግን የተገሩ አይደሉም :: ዝም ብለህ እንደመጣልህ ትለጥፈዋለህ :: ስርአት ይኑርህ እንጂ !! ታርጌት አዊዲያንሴ ማነው በለህ ጠይቀሀል ?? እነማን ናቸው ገብተው የሚያነቡት ብለህ አስበሀል ? የቦሌ ልጅ ስለሆንክ ብቻ እኮ ፍንዳታዊ አጻጻፍ መከተል የለብህም :: የምትጽፈው ለድሜ ጔደኞችህ እኮ አይደለም ላንባቢዎችህ ነው ;; እነዚህ ደሞ በድሜም በትምህርትም ካነተ የላቁ ሊሆኑ ይችላሉ :: ያነሱም ሊሆኑም ይችላሉ :: ባንተ ክልል ብቻ ያለ ሰው ሳይሆን ሄትሮጂኒየስ "" "አንባቢ ይኖርሀል :: ብሎግህ ተወዳጅ እንዲሆንልህ ተስማሚ ቃላት ምረጥ ;; ተስማሚ ቀልድ ምረጥ :: የባለፈዋ እለት ቀልድህ አስቃኛለች :: የዛሬዎቹ ሁለቱ ቀልዶችህ አያስቁም እንደውም ይደብራሉ :: አስተያየቴ ከጠቀመህ ውሰደው :: በርታ :: Cool
ክቡራን ነን ባንድ ወቅት እኛም ሲጀምረን እንዲህ ያደርገን ነበር ..አሁን ግን ጋቢ ደርበን ሀያሲ ሆነናል :: Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Thu Jun 07, 2012 2:02 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ቦሌ ቦሌ ..ቦሌ ነፍሴ እንዴት ነው አባ ! አስተያየቴ ተቀብለህ የራስህን ውሳኔ መውሰድህ ምን ያህል በራስህ የምተምማንን ሰልፍ ኮንፊደንስ እንዳለህ ያሳያል ::
ቂቂቂ አለ ሙዝራስ ! ያዘዝከውን ስላደረገ በራሱ ይተማመናል .. በቂጥህ ነው እንዴ የምታስበው አንተ ?

Quote:
ሂስ ተቀብለህ ለምን ቀልዱን አነሳህ ለሚሉ ኩሊዎች ቡዙ አትጭነቅ ::

ሶሪ ብሮ በደረጃ በጣም ብዙ እንለያያለን .. ኩሊ ሆኖ የሚያቅ ነው ኩሊ እንዴት እንደሚያስብ የሚያቀው .. እኔ ኩሊ እቃ አሸክሜ አክብሬ አመስግኜ ገንዘቡን ሰጥቼ ከማሰናበት ሌላ እንዴት እንደሚያስቡ አላቅም .. ስላሳየህን ግን ልትመሰገን ይገባሀል Laughing

Quote:
አይደለም ዌብ ሳይት ውቤ የሚባል ጔደኛ ኖሯቸው አያቅም ::

ዋው ላምበርጊኒህን መቼ ነው የምታስጎበኘን ? ጣሳ ... እንዴት አውቀህ ልብህ ወልቅዋል በናትህ

Quote:
በተረፈ ትንሽ የወንድምነት ምክሬን ልስጥህ የሴት ስም ያለው ሁሉ ሴት እንዳይመስልህ ተጠንቀቅ .. Laughing

ቂቂቂቅ እንደ ስራፈት አሮጊት ለምን በአሽሙር ትናገራለህ ? ቀጥታ ... ሪቾ ወንድ ነው ! ዋው ተሳካልህ ገና ዛሬ ትክክል ነህ !!! ዊውውውውውው ትልቅ ዲስከቨሪ ነው !! ኖቤል ፕራይዝ ይገባሀል ! ጣሳ ነህ አሁንም .. ትንሽ ማሰብ ብትችል ኖሮ የሴት እና የወንድ እጅ ጽፈት ይገባህ ነበር !

Quote:
ነፍስዬ ቦሌ ጠንቀቅ በይ ..ስንት የባቡር ጣቢያ ሀማል ..ተመሳስሎ ገብቷል መሰለሽ ..? ሴትማ ድሮ ቀረ እኛ ዋርካ ሳንመጣ ..አንባቢዎች እያለን !! ወይ ነዶ !! በተረፈ አለሁ በሚያስፈልገው እረዳለሁ ..ተጋግዘን አልጃዚራ እንሆናለን :: አብሽሪ :: አክባሪ ወንድምህ ክቡራን እንኬሮ ነኝ :: ከዚሁ :: Very Happy
ትክክል ! አንተና መሰሎችህ ከመጡ ቡሀላ ነው ዋርካ ቅጥዋን ያታችው .. እንዴት እንደመጣቹብን አናቅም ማባረሪያውንም አናቅም ሆኖ ነው ያላቹት እንጂ ከዋርካ ዜግነት መነጠቅ ቢጀምር የመጀመሪያው ሰው እንደምትሆን አትጠራጠር .. ! ቦለቲከኛው አርፈህ እዛው እግር እግር ያለውን ፖለቲከኝነትህን ቀጥል ... ! በትርፍ ጊዜህ ደግሞ በለመና የሄድክበትን ሪዞርት አስጎብኘን .. ብርቃም ! ደሀ አይለፍለት አሉ ... ሁሉ ብርቅህ ድንቅ በሶብላ ወጥህ Laughing Laughing [/quote]
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1336

PostPosted: Thu Jun 07, 2012 3:49 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ቦሌ ቦሌ ..ቦሌ ነፍሴ እንዴት ነው አባ ! አስተያየቴ ተቀብለህ የራስህን ውሳኔ መውሰድህ ምን ያህል በራስህ የምተምማንን ሰልፍ ኮንፊደንስ እንዳለህ ያሳያል :: ብሎጎ ያንተ ነው የምትፈልገውን መለጠፍ የማትፈልገውን ማንሳት ሙሉ መብት አለህ :: ሂስ ተቀብለህ ለምን ቀልዱን አነሳህ ለሚሉ ኩሊዎች ቡዙ አትጭነቅ :: አይደለም ዌብ ሳይት ውቤ የሚባል ጔደኛ ኖሯቸው አያቅም :: አንተ ትክክለኛ መስሎ የታየህንና የሚጠቅምህን ነገር ብቻ አድርግ :: ቡዙ ሰው አየው ማለት ቡዙ ሰው ወዷታል ማለት አይደለም :: አንዱ - ገረድ ሊነግርህ የፈለገው ይሄ ነው :: ባንተ ኪሳራ እነሱ ሊላጡብህ ይፈልጋሉ :: ቀልደኞች በላቸው :: በተረፈ ትንሽ የወንድምነት ምክሬን ልስጥህ የሴት ስም ያለው ሁሉ ሴት እንዳይመስልህ ተጠንቀቅ .. Laughing አሁን አንተ የጻፍከው ቀልድ ላይ ""እቃዋ አሳ አሳ ሸተተኝ .."" በሚል ሴትነትን በሚያሳንስና በሚያሸማቅቅ ቀልድ ሴት ልጅ ሀሪፍ ቀልድ ነው የምትል ይመስልሀል ?? ነፍስዬ ቦሌ ጠንቀቅ በይ ..ስንት የባቡር ጣቢያ ሀማል ..ተመሳስሎ ገብቷል መሰለሽ ..? ሴትማ ድሮ ቀረ እኛ ዋርካ ሳንመጣ ..አንባቢዎች እያለን !! ወይ ነዶ !! በተረፈ አለሁ በሚያስፈልገው እረዳለሁ ..ተጋግዘን አልጃዚራ እንሆናለን :: አብሽሪ :: አክባሪ ወንድምህ ክቡራን እንኬሮ ነኝ :: ከዚሁ :: Very Happy

አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሀፍ አጠበች እንደተባለችው አንተም ኢንተርቪው ስታደርግ የወጣልህ ጌይ ..እንትን ብትሆን አመሰግናለሁ ምናምን እያልክ እንደ ጌይ ስትቆላ ለሰማህ ያሳፍራል ...ቡዳ ሹጣም ነገር ነህ
እንኳን ሰውን ልትተች ለወሬ የማትመች እጣቢ ሼባ ነገር ነህ ከብት ..ደግሞ ኩሊ እኮ ሰርቶ የሚበላ እንጂ እንዳንተ ቂጡን አስገልቦ ከርሱን የሚሞላ አይደለም ..አንተን ከመሆን ኩሊ መሆን ይሻላል ..ደደብ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4  Next
Page 1 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia