WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
7 ደቂቃ ሽብር ... curiosity Mars landing

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዘጌ _ዘጋንባው

ኮትኳች

Joined: 18 Aug 2010
Posts: 166

PostPosted: Fri Aug 03, 2012 6:14 am    Post subject: 7 ደቂቃ ሽብር ... curiosity Mars landing Reply with quote

ፒፕላችን አድፍጦ የሚጠብቀው ትራክ ኤንድ ፊልድ እስኪጀመርለት ነው ...ነገ ያው በሴቶች 10 እነጥሩነሽ አያሳፍሩንም ....ከዛ ደሞ እያለ ይቀጥላል .....

ወደአንኳሩ ጉዳይ ስገባ ....የፈለጋቹትን ፐርቨርት በሉኝ ኮንቨርት አይዶንኬር ... እኔ ግን የሴቶች ጅምናስቲክ በጣም ተስማምቶኛል ...እንዴዴ ምንድነው ነገሩ ጎበዝ ....ሳንፈልግ ስራ ሁሉ እያረፈድን ማየት ጀመርን ..... ግን ጥያቄ አለኝ ...ድንግል ናቸው ? ድንግልና ፈረስ በመጋለብ ይገረሰሳል ሲሉኝ ሰምቼ ነበር ...ታድያ ይሄ የሚከረባበቱበት ነገር ከፈረስ ኮርቻ ቢብስ ነው እንጂ ያንሳል ? .... የችኮች ቮሊቦል ብትልስ ...ፍንድድድድድ ብለው ሰርብ ሲጠባበቁ .....ቅቅቅቅ ...ብቻ ምን ብትል ምን የቀረኝ የለውም በጣም ፍጥጥ ብዬ እያየሁ እገኛለሁ ...ላይቭ !
ገና ደሞ አለልኛ ..ትራክ ኤንድ ፊልድ ሲጀመር ..... ብጫቂ ምታክል ጥብቅ ያለች ሙታንቲ ለብሰው ....ጉዳዩ ፍንክቱ ራሱ እንደ አሳ ጊልስ ክፍት ዝግት ሲል ሁሉ ታያለክ እኮ ....እድሜ ለዘመኑ ሀይዴፊኒሽን ቴክኖሎጂ !!....ከላይ የሚለብሱትስ ብትል በመደበኛ ቲቪ ከሆነ ግማሽ ደንገጎ ያስመነጥርካል ...ስሪዲ ቲቪ ካለክ ኒፕል ይመረቅልካል ...

ቅድም ስለደራርቱ የሆነ አርቲክል ሳነብ ...ባርሴሎና ኦሊምፒክ ጎልድ ካሥገኘች 20 አመት ሞላው ምናምን ሲሉ ደነገጥኩ ...ማርጀቴ ታወቀኛ ..... ግን እዛ ዌብ ሳይት ላይ ከአርቲክሉ አብሮ የተለጠፈው ፎቶዋ ብዙ ትዝታዎችን ነው የቀሰቀሰብኝ ....በተለይ ያቺ የሳውዛፍሪካዋ ኤሌና ሜየር ደሩነትን ሸፈፍ ሸፈፍ እያለች ስትከተላት ምናምን .....( ሸፋፋ ሴት ግን ወሲባም ናት ይባላል ይህ ነገር ግን እውነት ነው ? እንደዛ ከሆነ መላው አበሻዊ ችኮች ውልፋም ናቸ ማለት ነው ... kikikikikikikikikiki) .....

....እና ደሞ ...የደራርቱ ነገር ካነሳሁ አይቀር ....እንዴ በዛ ኢሮፕ የሚያቃጥል ሰመር ከማልያዋ ስር ሀጫ በረዶ የመሰለ አደይ አበባ ቲሸርት ግጥም አርጋ ...ቀላልጣ ....ጀላቲ መስላ ስትሮጥ ሳያት ሆዴ ባባ ...ተናነቀኝ እምባ !! ... ቁምጣዋም ጎን ቅዱ ግብዳ ስለነበር ስፔኪዮዋ እንዳይከለምባት ከስር ጀምስ ባለሰአቱን ነው የገደገደችው የሚል ነገር አለ ...ለዋርካ ኢንተለጀንስ ዩኒት በደረሰው መረጃ ደሞ አይ ማልያዋን እስከታች ድረስ ስባው ነው እንጂ ጀምስ ቢሆን ኖሮ ቆራርጦ ያደማት ነበር ሲሉ አለማቀፉ ቲንክ ታንክ ICG ውስጥ ያሉ ሚስጥር አዋቂዎች ሹክ ብለውናል ... ጉዳዩን እንግዲ አጣርተን ከሰሞኑ በኮሚኒኬሽን ሚንስትራችን በኩል እናሳውቃቹሀለን .....

ያኔት ዋናተኛዋ ግን እንዴት ሆነች ጃል ?..... ይቺ ቆንጆ ልጅ አየሩ ከብዶዋት አትስመጥብኝ እንጂ ...ሜዳልያው ቀስ ብሎ ይመጣል ....
ሶከር ቲማችንማ ያስቁሀል እኮ .... የሆነ አገር ተገርዘው ከች ሲሉልክ ..ገና ጠያቂ ተብዬው እንዴት ልትሸነፉ በቃቹ ሲል .... መልሳቸው .አየሩ ከብዶን ነው ... ደሞ እኮ እስታ ብለው ሌላ ሪዝን ቢፈለስፉ ምናለበት ... ሴም እርፍና መቶ ምናምን አመት ? በጣም ይሸምማል ከምር !!

ሰማቹ ግን ኦባማ ኤርፎርስ ዋን ላይ ሆኖ ለጅምናስቲክ ቲሙ እናንተ ሰዎች በጣም እያስገረማቹን ነው ብሎ የንኳን ደስ ያላቹ ስልክ ምናምን ደወለላቸው .... አይ ሆፕ ሰሞኑን ዳጎስ ያሉ ሜዳልያዎችን ካግበሰበስን ..ጠቅላያችን ለነቀኔ እና ጥሩዬ ጭርርር አርገውላቸው ሰርፕራይዝ እንደሚያረጓቸው ....እግረመንገዳቸውንም አለሁ ...ከናተ እኔም አለሁ ...አለሁ ..... እሱን ይሞዝቁልናል ... Laughing

መልካም እድል ለአትሌቶቻችን ..ከነገ ጀምሮ ...ማግበስበስ ነው ይልካል ....

ባይ ባይ ...ዘጌው ነኝ .... ከዛንዚባር ራዝ ገዝ ክልል

P.S. ሀሪከን 2 የሆነ ቦታ ውልብ ሲል አየሁት ልበል ? ....ቅቅቅቅ ... ሞሳድ የሆነ ልጅ ...ስንት ፓስፖርት ነው ያለው ጃል ?

Last edited by ዘጌ_ዘጋንባው on Mon Aug 06, 2012 6:33 am; edited 2 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1333

PostPosted: Fri Aug 03, 2012 1:23 pm    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅቅቅ ..በቃ አንተ እነሱ ሲጋልቡ ያንተ ትኩረት ያለው ግን ቅዱ ቦታ ላይ ነው Laughing Laughing Laughing Laughing እኔ የምለው አጠገብህ ምን አስቀምጠህ ነው እንዲህ የምትሾረው
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3350
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Fri Aug 03, 2012 2:09 pm    Post subject: Reply with quote

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ዘጌው

ይህን የመሰለ አዝናኝ ጽሁፍ በነጻ ስላስኮመኮምከን እናመሰግንሃለን :: ያደረከው የእሙሙ ቅኝት በጭራሽ 'ኮንቨርት ' አያስብልህም :: አይናገረው እንጂ ሁሉም በቤቱ የሚያስበው ነው :: ለዛም አይደል እንዴ የቢች ቮሊቦል ሴቶች እንዲህ መልበስ የለባቸውም እየተባለ ውዝግብ የሚነሳው ::

ሰሞኑን የሆኑ አሜሪካዊ ባልና ሚስት ከዚሁ ጋር በተያያዘ እንደተጨቃጨቁ ጋዜጣ ላይ አንብቤያለሁ :: ሚስት የወንድ ጂምናስቶች አሪፍ ሰውነት አላቸው እያለች ምራቋን ስትውጥ ባል ደግሞ በተራው የሴቶች ቢች ቮሊቦል ሲመጣ እንዳንተው ቀዳዳውን እየፈለገ ሚስቱን አበሳጭቷል ብለው ነበር ::
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2669

PostPosted: Fri Aug 03, 2012 2:14 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
አለማቀፉ ቲንክ ታንክ ICG

ቂቂቂ ከፓንቱ ምናምን ቀደዳ ይህቺ ምችት ብላኛለች .... ሌላኛዉ ቤት ሰሞኑን የሰሞኑ ጀግና የጻፋትን አንብቤ ነበረና በሳቅ ሞትኩ ቂቂቂ ... ይመችሽ አባ !
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ShyBoy

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Apr 2006
Posts: 904
Location: Gojjam

PostPosted: Fri Aug 03, 2012 5:30 pm    Post subject: Reply with quote

ዘጌው : እዚሁ ቁጭ ብየ በሳቅ ገደልኸኝ እኮ ! እባክህን አትጥፋ ::

እኔም በበኩሌት አትሌቲክሱ (በዚህ ሀገር አጠራር ትራክ ኤንድ ፊልድ ) እስኪጀመር እየጠበቅሁ ነበር .........እስካሁን የነበረውን ውድድር ብዙም አልተከታተልሁትም :: በስተርጅና ተከታታይ TV ፊልሞች ማየት ጀምሬ ኦሎምፒኩ አልስብህ ብሎኛል (ሰሞኑን Grey's Anatomy የሚባል ፊልም ሙጭጭ አድርጎ ይዞኛል ):: በዛ ላይ ፌንሲንግ : ተኩስ ምናምን እያሉ ለኦሎምፒክ የማይመጥኑ (በኔ አስተያየት ) ውድድሮች ላይ ጊዜውን ፈጁት :: የመክፈቻውን ስነስራት በተወሰነ መልኩ አይቸዋለሁ : ለኔ ከቻይናዎች የመክፈቻ ስነስራት ጋር ለውድድር የሚቀር አይደለም (የቻይናዎች በጣም ይበልጣል )::

ለአትሌቶቻችን መልካም ውጤት ይግጠማቸው !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዘጌ _ዘጋንባው

ኮትኳች

Joined: 18 Aug 2010
Posts: 166

PostPosted: Mon Aug 06, 2012 6:25 am    Post subject: Reply with quote

እንዴ ....ክብዱ ሻይቦይ ....
በአማን ነው የጠፋከው ?.... ብቻ እንክዋን በደህና ተመለስክ ..እኔም ያው ላስት ታይም ከምታቀኝ የተለወጥኩት ...ወደደርዘን የሚጠጉ ሽበቶች ጆሮግንዶቼ ስር አብቅያለሁ ... አዘርዋይስ እንዳለሁ አለሁ ..... እስኪ ጨዋታውን አመጣጣው ....

የኦሊምፒክ ነገር ..አትሌቲክሱ እያነቡእስክስታ ሆኖብኛል ...ግን ምንም አይደል የባሰም አለና ....

በተረፈ አሁን ናሳዋ ኪዩሮሲቲ ሮቨር ማርስ ላይ ዱቅ ሲሲያረጓት ያለውን አንጃ ግራንጃ አየሁልክ ...እስኪ ተከትሎ የሚሰጠውን የናሳ መግለጫ ላይቭ በበርጫ ምርቅን ብዬ እየተጠባበኩ ነው ...ወይ አጃይብ የሰው ጭንቄ ስንት ተአምር ይሰራል ጎበዝ ?.... ሰስፔንሱስ ብትል ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ShyBoy

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Apr 2006
Posts: 904
Location: Gojjam

PostPosted: Mon Aug 06, 2012 4:40 pm    Post subject: Reply with quote

ዘጌ : ዘገደው አማን ነው ? እኔም ጸጉሬ ከመሸበቱ በቀር እንዳለሁ አለሁ ::

የአትሌቶቻችን ውጤት እስካሁን አሪፍ ነው .......ምንም እንኳን ቅዳሜ ጨጓራችን ቢላጥም :: ሁለት ወርቅ እና አንድ ነሀስ ቀላል አይደለም :: ሲሆን ትንሽ ይጨምሩልናል :: ቀነኒሳ በአራተኝነት ቢጨርስም አንበሳነቱን አይቀይረውም :: ከቤጂንግ ኦሎምፒክ በኋላ በጉዳት እና በተለያዩ ምክንያቶች ብቃቱ በመውረዱ ነው እንጅ ብትንትናቸውን ያወጣቸው ነበር ! የትናንቱ ማራቶን ግን እጅግ አስገራሚ ነው :: እኔ በጭራሽ አልጠበቅሁም ነበር ........ውድድሩ ትናንት እንደሚደረግ ራሱ አላወቅሁም :: ጢካ እግዜር ይስጣት አንጀታችንን አራሰችው !!!

ማርስ ላይ ስላረፈችው ሮቨር ዓርስተ -ዜናውን ነው ገና ያነበብሁት እስኪ ዝርዝሩን ቀስ ብየ አነበዋለሁ /አየዋለሁ :: ሌላው አሳዛኝ ነገር ደሞ አንተ ዕርሱ ላይ የጠቀስኸው ነው .......ሰዉ ምነው ጨከነ ! ሌላውን መግደል እንደ ሆቢ መቆጠር ተጀመረ እንዴ ? በጣም ያሳዝናል :: አንዳንዴ ህጉ ራሱ ግራ ያጋባል :: አሜሪካኖች ስንት ነገር መፍጠር የቻሉ ሁነው ሳለ ምነው የዲፕረሽን መፍትሄ ማምጣት እና የጠመንጃ ህጋቸውን ማስተካከል ተሳናቸው :: የሪፐብሊካኖች ድድብና እና የዲሞክራቶች ቦቅቧቃነት ያስተዛዝባል :: አንዳንዴ እንደነ ፑቲን አፍንጫችሁን ላሱ ብሎ የሚወስን ቆራጥ እና ያንን የሚደግፍ ህግ በስሱ ሳያስፈልግ አይቀርም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ShyBoy

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Apr 2006
Posts: 904
Location: Gojjam

PostPosted: Mon Aug 06, 2012 5:40 pm    Post subject: Reply with quote

ዘጌው : ዕርሱ ላይ "7 ደቂቃ ቴረር " ብለህ የጨመርኸው ነገር ትናንት ዊስኮንሲን ስለደረሰው ግድያ መስሎኝ ነበር :: አሁን ማርስ ላይ ስላረፈችው ሮቨር ሳነብ 7 Minutes of Terror ያልኸው ነገር ከዛው ከሮቨሯ ጋር የተገናኘ ዕርስ መሆኑ ገባኝ :: ስቸኩል ባልተጻፈ ዕርስ ላይ ዘላበድሁ :: ሶሪ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ጁሀር 2012

ኮትኳች

Joined: 27 May 2012
Posts: 113

PostPosted: Wed Aug 08, 2012 3:08 pm    Post subject: Reply with quote

ግን ናሳ ማርስ ላይ ካሳረፈው ሮቦትና ራሽያ ድሮ ቪነስ ላይ ካሳረፈችው ሮቦት ከባዱ የቱ ነው ? 800 ዲግሪ በላይ በሆነ የቪነስ ምድር ሮቦት ቢያሳርፉም ሳሽያዎች ሮቦቱን መልሰው ወደ መሬት መመለስ ሳይችሉ ቀርተዋል . ቮልካኖው እስካሁን እቅልጦት ይሆናል . እስቲ ናሳን ማርስ ላይ ሮቦት ማሳረፍ ሳሆን እንዴት ከማርስ አትሞስፌር እንደገና ለመውጣት እና ወደ ምድር ለመመለስ ሌላ 7 ሚኒት ቴረር ስላለ ነገሩ ኮምፕሌክስ ነው .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘጌ _ዘጋንባው

ኮትኳች

Joined: 18 Aug 2010
Posts: 166

PostPosted: Thu Aug 09, 2012 3:48 am    Post subject: Reply with quote

ጁሀር ሰላም ሰላም ...
ስለራሽያኖቹ ቬነስ ፕላኔት ላይ ስለላኩት ነገር በእውነቱ የማቀው ነገር የለም :: ግን የኪውሪዮሲቲ አላማ ደርሳ መለለሷ ሳይሆን ( የምትመለስ አይመስለኝም ) ማርስ ላይ ሆና ታከናውናዋለች ተብሎ ስለሚጠበቀው ነገሮች ነው ትኩረት እንድትስብ ያረጋት :: የበፊቶቹ ውስን ለሆነ ውሀ ማርስ ላይ አለ የለም ( ውሀ የህይወት መሰረት ነው በሚል )ኤክስፕሎር ለማረግ ነበር የሚላኩት ይቺኛዋ ግን መለሥተኛ ላብርቶሪ ሆና በርካታ የማርስን ሰርፌስ እያካለለች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ናሙናዎችን በመመርመር ( አለት የሚበረቃቅስ ጨረር ሁሉ አላት ) ስለ ፕላኔቱ ዘርፈብዙ እንቆቅልሾችን መልስ ሊሆኑ የሚችሉ መረጃዎች ወደ ምድር ትልካለች ተብሎ ነው የሚጠበቀው እንግዲ ::

ለክፉም ለደጉም እንካ ከምንጩ እፍ እፍ እያልክ ጠጣ

http://www.nasa.gov/mission_pages/msl/index.html

መንፌው ነኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ShyBoy

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Apr 2006
Posts: 904
Location: Gojjam

PostPosted: Thu Aug 16, 2012 8:33 pm    Post subject: Reply with quote

ዘጌ _ዘጋንባው እንደጻፈ(ች)ው:
መንፌው ነኝ

አለቃ መንፌው : እንዴት ነህ ጓድ ?

እኔን ጨምሮ ብዙ ዋርካዊያን ዜገው =መንፌው ብለው ያስቡ ነበር :: አሁን በይፋ ስላሳወቅኸን እግዜር ይስጥልን ! ያው አንተ ሁሌም ኒክ ስትቀይር ቅድመ -ማስታወቂያ በማስነገር ነበር :: ዘጌ _ዘጋንባው ግን መንፌው አይደለም ብለህ ብዙ ጊዜ ስለጻፍህ በጥርጣሬ ብቻ ነበር የያዝነው :: ለማንኛውም ኒክ በቀየርህ ቁጥር ይፋ ማስታወቂያውም ይቀጥል ብለናል .......መደባበቅ በአንተ አያምርማ ::

ቺርስ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1333

PostPosted: Thu Aug 16, 2012 8:49 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
ዘጌ _ዘጋንባው ግን መንፌው አይደለም ብለህ ብዙ ጊዜ ስለጻፍህ በጥርጣሬ ብቻ ነበር የያዝነው

ቅቅቅ ክብዱ ..ዘጌ መንፌው አይደለሁም ያለው የት ነው Question እኔ መንፌው መሆኑን አላጣውም ነበር ...መንፌውም ሆነ ዘጌው ኒክ ኔም ሲያወጣ ልክ እንደ ከተማ ባላገር ነው
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ShyBoy

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Apr 2006
Posts: 904
Location: Gojjam

PostPosted: Thu Aug 16, 2012 8:58 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
ዘጌ _ዘጋንባው ግን መንፌው አይደለም ብለህ ብዙ ጊዜ ስለጻፍህ በጥርጣሬ ብቻ ነበር የያዝነው

ቅቅቅ ክብዱ ..ዘጌ መንፌው አይደለሁም ያለው የት ነው Question እኔ መንፌው መሆኑን አላጣውም ነበር ...መንፌውም ሆነ ዘጌው ኒክ ኔም ሲያወጣ ልክ እንደ ከተማ ባላገር ነው

ገልቤክስ : ገና ኒኩን መጠቀም እንደጀመረ ሰሞን ዘጌ _ዘጋምባው መንፌው አይደለሁም ብሏል :: የጻፈውን ነገር አሁን ቆፍሬ ማምጣት አልችልም ........ለምስክርነት እራሱ መንፌውን ጠርቻለሁ ::

"ክብዱ " ምን ማለት ይሆን ? HD አጠራር "ሸዋዬ " ስለሆንሁ ብዙ የአራዶች ቃላት ይከብዱኛል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1333

PostPosted: Thu Aug 16, 2012 9:02 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
"ክብዱ " ምን ማለት ይሆን ? HD አጠራር "ሸዋዬ " ስለሆንሁ ብዙ የአራዶች ቃላት ይከብዱኛል ::

Laughing Laughing Laughing ዘጌው መቶ አስተያየት እስኪያደርግበት እንጠብቃ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ShyBoy

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Apr 2006
Posts: 904
Location: Gojjam

PostPosted: Thu Aug 16, 2012 9:16 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
"ክብዱ " ምን ማለት ይሆን ? HD አጠራር "ሸዋዬ " ስለሆንሁ ብዙ የአራዶች ቃላት ይከብዱኛል ::

Laughing Laughing Laughing ዘጌው መቶ አስተያየት እስኪያደርግበት እንጠብቃ

እስከዚያ ግን "ክብዱ " ትርጉም ይነገረኝ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia