WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የኦርቶዶክስ አማኞች የሚያመልኩትን ለይተው አያዉቁም !
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 17, 18, 19
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General


 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዘእግዚነ

ዋና ኮትኳች


Joined: 28 Oct 2009
Posts: 588
Location: I am here

PostPosted: Fri Oct 30, 2009 8:38 pm    Post subject: ለሚያምን ሁሉ ይቻላል Reply with quote

ሐስተኞችን ማጋለጥም የመምህራን ስራ ነው ቅዱስ ጴጥሮስ ውሽታሙን መምህር እንደ ገሰጠው :: ለማነኛውም በህይወታችሁ ለእውነት አንድ እድል ስጡ ::ለግሸን ማርያም ብቻ የሚለውን ብታነቡ እውነቱን ልትረዱ ትችላላችሁ :: ግን ይህን ያክል ጨክናችሁ ማንበብ አትችሉም :: ማንበብ ከቻላችሁ ግን በእርግጠኝነት ስህተታችሁ ይገባችሕል :: አስተዋይ ልቦና ያድላችሁ ::


ባለከዘራ እንደጻፈ(ች)ው:
ዘለቃሽ ካንቺ አስተያየት ጋር እስማማለሁ : ቂሱ እያደረጉ ያሉት መጻህፍ ቅዱሳዊ አይደለም :: አጋንንትን በስሙ አስውጡ እንጂ ድራማ አሰሩ አይልም : ሰውየው ተእግዚአብህእር መሆኑን ያጠራጥራል :: ሰይጣን Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil እግዚአብህር ይገስጽህ !!!

_________________
በህይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ
ለእኔ በወንጌል ማመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ማንፈልጎት

ጀማሪ ኮትኳች


Joined: 17 Jul 2009
Posts: 62

PostPosted: Sat Oct 31, 2009 6:51 am    Post subject: Reply with quote

ዘለቃሽ እንደጻፈ(ች)ው:
''...እህታችን ብርኃናዊት ያቀረብሻቸው ቪዲዮች ላይ ያሉ ሰዎች ሰት አፕ የተድረጉ የድራማ ሰዎች ...''


አይ ዘለቀብሽ ደግሞ እንደው ዝም ብለሽ ነው አሁን ማን ይሙት ድራማ እና ቴያትር ጠፍቶች ነው ጨዋታ አሳመርኩ እያልሽ ትዘባርቂያልሽ በይ ሳትውይ ሳታድሪ ከዚህ በታች ያሉትን የአመቱ የምርጦች ምርጥ ድራማ እና ቲያትር ተመልከቺ

http://www.youtube.com/watch?v=ZIykNrI2CVU&feature=related
http://www.youtube.com/watch?v=VZqA471jJTE&feature=related
http://www.youtube.com/watch?v=rxQ_y9fy1QI&feature=related
http://www.youtube.com/watch?v=Rgic4EmE7DU&feature=related
http://www.youtube.com/watch?v=Rk17aumME6U&feature=related
http://www.youtube.com/watch?v=XOozR3y4wCk&feature=related
http://www.youtube.com/watch?v=9xsGFt0GCio&feature=related
http://www.youtube.com/watch?v=QWBp1mCYTa8&feature=related


ዘለቃሽ እንደጻፈ(ች)ው:
''...ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ የያዘ ሰው ቆሞ ያን ያህል ጊዜ ፍቅር የሆነውን ጌታን ይሰብካል እንጂ በመገረፉ ቁስል በደሙ የሰውን ልጅ ያነጻውን ክርስቶስን ይሰብካል ሽብርና ማስፈራሪያ አያወራም ...''


ሽብር እና ማስፈራሪያ ወዴት ወዴት ዘለቀብሽ እንደው የእውር ድንብር የምትለጥፊያችው ነገሮች ያስቃሉ ተይ እንጂ አናንተ አንድ ፍሬ ምንም የማያውቁ ህጻናትን በሽብር እና በማስፈራራት ለዛውም ሰይፍ ታዞባችኃል እያላቹ መግቢያ ቀዳዳ ስታሳጡ ምነው የዛሬን ቀን ብቻ አውጣኝ እያሉ የሚቁለጨለጩ አይኖቻቸውን እያየሽ ምን አሸበሩ አስፈራሩ ብለሽ ለመወንጀል ተጣደፍሽ

http://www.youtube.com/watch?v=GlNC26g4IMw&feature=PlayList&p=06F38C150F92154E&playnext=1&playnext_from=PL&index=2



....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ


Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1081
Location: ethiopia

PostPosted: Sun Jan 15, 2012 12:27 pm    Post subject: Reply with quote

''አንዳንዶች ከቅንዓትና ከክርክር እንኳ ሌሎች ግን ከበጎ ፈቃድ የተነሳ ክርስቶስን ይሰብኩታል እነዚህ ወንጌልን መመከቻ ለማድረግ እንደተሾምሁ አውቀው በፍቅር ይሰብካሉ :.እነዚያ ግን በእስራቴ ላይ መከራን ሊያመጡብኝ መስሎአቸው ለወገናቸው የሚጠቅም ፈልገው በቅን አሳብ ሳይሆኑ ስለ ክርስቶስ ያወራሉ ::ምን አለ ?ቢሆንም በሁሉ ጎዳና በማመካኘት ቢሆን ወይም በቅንዓት ቢሆን ክርስቶስ ይሰበካል ስለዚህም ደስ ብሎኛል ::''

ፊሊጵስዮስ .1 15-18


ይህ የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት እዚህ ዋርካ ላይስ አይሰራ ይሆን ?ማን ከየትኛው ወገን ይሆን ?እራሳችንን እንመርምር !!
_________________
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 17, 18, 19
Page 19 of 19

 
Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum


Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia