WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የኦርቶዶክስ አማኞች የሚያመልኩትን ለይተው አያዉቁም !
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 17, 18, 19  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ቤንይሁዳ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 23 Apr 2005
Posts: 93
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Apr 28, 2005 12:40 am    Post subject: ኦርቶዶክስ ኮፕት (ተዋህዶ ) Reply with quote

"" 1959 . የመጀመሪያው ፓትርያርክ አቡነ ፓስልዮስን ስናገኝ . . መጠሪያዋን ያዘች ""

የተጻፈውን ማንበብ ተስኖሀል አቡነ ባስልዮስ ኮፕት ነበሩ የሚል አልጻፍኩም ተዋህዶ መሆናቸውንና ኮፕት እንዳልሆኑ የተናገሩትን አቡነ ቴፍሎስ በተለያዮ ኢትዮጵያውያን የታሪክና የቤተክህነት ጸሀፊውች ዘግበውታል ለዚህም ሩቅ ሳትሄድ ወደ ቅድስት ማርያም ቤተመጽሀፍት . ጎራ ብትል አፍህ
ፈውስ ሊያገኝና ከስድብ ልትቆጠብ ትችላለህ ::

ሌላው 110 የግብጽ ፓትርያርኮች "ኮፕት " እንደሆኑ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ግንዛቤ አለው ከእንዳንተ አይነቱ ግብዝ በስተቀር :: እንዳንተ አስተሳስብ የኮፕቱ ፓትርያርክ የኢትዮጵያን / ሊያስተዳድር
ሲመጣ "ተዋህዶ " ይሆናል ማለትህ ነውን ??

አባቶች ያልተናገሩትን ባትዘባርቅ ጥሩ ነው

""Ethiopian orthodox church before 1950 was COPTIC church of Egypt. uk/encyclopedia"

3000 ዓመት ከኦርቶዶክስ ጋር ምን አገናኘው ወይስ
3 ዓመታት ኦርቶዶክስ ነበርን ማለትህ ይሆን ?

በሪ ወለደ ማለት የአንተ አባባል ነው ::

NATHRATHE እንደጻፈ(ች)ው:
በስመ እግዚያብሔር አሜን ::

ለቤንይሁዳ
'ውሸተኛ ከንፈር በእግዚያብሔር ዘንድ አጸያፊ ነው ::"ምሣ 12:22
በመጀመርያ እንዲህ አይነት ቅጥፈት ከመናገርህ በፊት ስለምትናገረው ነገር ማስረጃ መኖሩን እርግጠኛ ሁን ::እናንተ ጴንጤዎች ወሬያችሁሉ ሁሉ የመንደር ወረኞች እንደሚያወሩት ሆነሳ :እባካችሁ እንዲህ በሰው ፊት አትቀለሉ ::
Oriental orthodoxy church ከሚባሉት ውስጥ የግብፅና (Coptic Orthodox church )እና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን ይገኙበታል ::እነዚህ አቢያተ ክርስትያናትዶክትሪናቸው አንድ ነው :: በዚህም ምክንያት ለብዙ ዘመናት የግብፅ ቤተ ክርስትያን ለጳጳሳት እኛ ጋር መተው የጵጵስና አገልግሎትን ይፈጽሙ ነበር ከጊዜ በኃላ ግን በእግዚያብሔር ፈቃድ በእኛው አባቶች የኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን መመራት ጀመረች :: Oriental Orthodox Churchs የግብፅ የአርመን የህንድ የሶርያ የኢትዮጵያ ወዘተ ሲባል ቤተ ክርስቲያኖቹ የሚገኙበትን Geographical area ያመለክታል እንጂ ሌላ አያሳይም (የሐይማኖት ልዩነት የላቸውም ):ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ በራእይ ላይ " በኤፌስዮን :በጴርጋሞንም :በሰርዴስም ...ወዳለው ቤተ ክርስትያናት እንዲል ::

ጸሐፊው በጽሁፉ የኢ ..ተዋህዶ ያሉት ብጹእ ወቅዱስ አብነ ቲዮፍሎስ ናቸው ብላል (እዚህ ላይ የት እንዳሉ ? መቼና ለምን አንዳሉ ? የተነገረ ነገር የለም ልክ እንደመንደር ወሬ ማስረጃ የለውም ) ታዲያ ብጹኡ ወቅዱስ አብነ ባስሊዮስ የኮፕት ፓትርያርክ ተብለው ነው በፓትርያሪክ ላይ ፓትርያርክ የተሾመው ?እንደው በሬ ወለደ ብለን ከምናወራ ሌላነገር ብንሰራበት ጊዜያችንን እንጠቀምበት ነበር ::
ይህ ምን አስታወሰኝ አንድ ሰሞን ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር የተጀመረችው ከመቶ አመት ወዲህ ነው የሚሉ ነበሩ አሁንም የኢትዮጵያ ጠላቶች በየቀኑ የማያወሩት ወሬ የለም ::ጠላት እንዲህ አለና 3 ታሪክ አይፋቅ አንጀታቸው እርር ድብን ይላል እንጂ ::
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
NATHRATHE

ኮትኳች

Joined: 18 Apr 2005
Posts: 298
Location: united states

PostPosted: Thu Apr 28, 2005 10:45 am    Post subject: Re: ኦርቶዶክስ ኮፕት (ተዋህዶ ) Reply with quote

በስመ እግዜያብሔር አሜን ::
የዛሬው ደግሞ አይን ያውጣ ነው ::እራሱን የቤተ ክርስትያን ልጅ ለማስመሰል የማያደርገው ጥረት የለም ::የቤተ ክርስትያንን ቋንቋ እና አነጋገር ዘይቤ ስለተጠቀሙ ብቻ የግል አጀንዳቸውን ማስፈጸም ያሚችሉ ይመስላቸዋል የዘመኑ መናፍቃን ::
Quote:
ሌላው 110 የግብጽ ፓትርያርኮች "ኮፕት " እንደሆኑ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ግንዛቤ አለው ከእንዳንተ አይነቱ ግብዝ በስተቀር :: እንዳንተ አስተሳስብ የኮፕቱ ፓትርያርክ የኢትዮጵያን / ሊያስተዳድር
ሲመጣ "ተዋህዶ " ይሆናል ማለትህ ነውን ??

አባቶች ያልተናገሩትን ባትዘባርቅ ጥሩ ነው

ዛሬ ደግሞ የኢትዮጵያ ..ቤተ ክርስትያንና የግብፅ ኮፕት ቤተ ክርስትያን የተለያዩ ይመስል አንዱ ወዳንዱ ይለወጣል አለ ::በለው ! መናፍቅ የሚያወራው አጣ መሰለኝ ::የግብፅ ጳጳሳት ወደ ኢትዮጵያ መተው ማገልገላቸው አሁን አባቶቻችን ካህናት እዚህ አሜሪካ መተው እንደሚያገለግሉት ነው ::ልዩነቱ የኛ አባቶች የሚያገለግሉት የሀገራቸውን ምመን ሲሆን የግብጽ ጳጳሳት ግን ከባህላቸውና ከሀገራቸው የተለየ የራሱ የሆነ ባህል ያለውን ህዝብ መሆኑ ብቻ ነው :: የግብጽ ቤተ ክርስትያንና የኢ ..ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የሚለያይ ዶክትሪን (የሐይማኖት ህግ ) አላቸው የምትል ከሆነ እስከመረጃህ አቅርብልን ?በነገራችን ላይ ትላንት ስላወራህው ውሬ ትክክለኛ ምንጭ አልጠቀስክም የቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስትያን ላይብረሪ መጽሐፍት ሊኖሩት ይችላሉና የትኛው ላይ እንደሆነ ብትጠቅስልን ?
ሌላው ለማመሳከር ሁኔታዎች ለጊዜው አላመቹኝም አሉም አላሉም ከምህራቡ አለም ስለኢትዮጵያ እውነት ያወራሉ ብሎ መጠበቅ የዋህነት ነው :: አክሱም አውልትን :የላሊበላ ቤተ መቅደሳትን :የጎንደር ግንብን እን ሌሎችንም የኢትዮጵያ ቅርሶች ኢትዮጵያውያን አልሰሩትም ለማለት ያልፈነቀሉት ድንጋይ ያልፈጠሩት የፈጠራ ታሪክ የለም ::የባሰባቸውም ኢትዮጵያ የሚለውን በመጽሐፍ ቅዱስ የሚገኘውን መጠሪያ በአብዛኛው ሱዳን በማለት ተክትው አሳትመዋል ::ታዲያ የነዚህን ጽሁፍ ነው እንደ ትልቅ ነገር ቆጥረን የምንወናበደው ::ደግም አባቶች ያላሉትን ይልልኛላ :;በል አንስማህ የአንተን የፈጠራ ተረት ያስተማረ አባት ::የአባቶችን ትምህርት ከሆን የምትፈልገው ብጽኅ አብነ ጎርጎርዮስ የጻፉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በተ ክርስትያን ታሪክ መጽሐፍ አንብብ ::የኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን 3 ታሪክ የላትም ለምትለው ይህ እንዲገባህ የግድ አያስፈልግገህም የማየመለከተው ሰው ገባው አልገባው ምን ያደርግለታል !
ይቆየን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቤንይሁዳ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 23 Apr 2005
Posts: 93
Location: ethiopia

PostPosted: Thu Apr 28, 2005 2:54 pm    Post subject: Re: ኦርቶዶክስ ኮፕት (ተዋህዶ ) Reply with quote

የኢትዮጵያ / ታሪክ በአባ ጎርጎርዮስ የሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ : ገጽ 9 መቅድም :

ይህቺን ትንሽ መጽሐፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት የሚከተለው ነው ::
1962 . ለትምሕርት ወደ ውጭ አገር በሄድሁበት ጊዜ ብዙ ፈረንጆች እኔንም ሆነ ጕደኛዮን የሚጠይቁን ""የቅብጥ "" የኮፕት ቤተ ክርስቲያን መነኮሳት ናቸሁ ወይ ? እያሉ ነበር . በትምህርት ገበታችንም ላይ እንዳለን የኢትዮጵያን /ክን የቅብጥ
/ክን እያሉ ሲጠሯት በመስማቴ ሀዘን አደረብኝ ::
(የዛሪ ጀሌውች ግን በግብጽ ሥም መጠራቱና ለዘመናት በስማበለው መተዳደር ወግና ክብር መስሏችሁ ወገባች ሁን ይዛችሁ ለመንፈሳዊ መቀጨጭ ላድረሱን ግብጾች ትሟገታላችሁ )

በመሰረቱ ""ኮፕትቅብጥ ""ግብጽ ወይም ምስር ማለት ሲሆን ""ሂኩፕታህ ""በጥንት የግብጽ ቋንቋ "ቤት "ማለት ነው ::

የኢትዮጵያ /ክን ከቅብጥ /ክን ጳጳስትን ብዙ ወርቅ እየከፈለች እያስመጣች 1600 ዓመታት መቆየቷን አንክድም :: በእነዚህ ዓመታት ውስጥ 111
ጳጳሳት መጥተዋል ::

በሀገረ ስብከት የየራሳቸው ድርሻ ስላላቸው ባንዱ ስም ሌላው አይጠራበትም ::

ክርስትናን ከእስክንድርያ መንበር ስለ ተቀበሉ ለመሪያቸው ለእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ እንዲታዘዙ ሕግ ሰርተዋል ቀነኖ ወስነዋል :: በዚህ ሳቢያ ኢትዮጵያም ከእስክንድርያ ሀገረ ስብከት ክፍል ስለ ነበረች ለእስክንድርያ /ክን መታዘዝ ነበረባት የሚል የኮፕቶች እምነት ብዙ ጊዜ ሲሰራበት ኖረ ::
ቀሪውን መራፍ 93 እና መራፍ 99 (1974 መጀመሪያው እትምና 1986 ሁለተኛው እትም )የኢትዮጵያ / መሰረተ እምነት (ዶግማ )
ማንበብ ትችላለህ ::
በነገራችን ላይ ትንሽ ብታስተውል ጥሩ ይመስለኛል
ከክርስቶስ በፊት ኦርቶዶክስ ነበር የሚል አሕዛብ ገጥሞኝ አያውቅም
ሰላም እንሰንብት

NATHRATHE እንደጻፈ(ች)ው:
በስመ እግዜያብሔር አሜን ::
የዛሬው ደግሞ አይን ያውጣ ነው ::እራሱን የቤተ ክርስትያን ልጅ ለማስመሰል የማያደርገው ጥረት የለም ::የቤተ ክርስትያንን ቋንቋ እና አነጋገር ዘይቤ ስለተጠቀሙ ብቻ የግል አጀንዳቸውን ማስፈጸም ያሚችሉ ይመስላቸዋል የዘመኑ መናፍቃን ::
Quote:
ሌላው 110 የግብጽ ፓትርያርኮች "ኮፕት " እንደሆኑ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ግንዛቤ አለው ከእንዳንተ አይነቱ ግብዝ በስተቀር :: እንዳንተ አስተሳስብ የኮፕቱ ፓትርያርክ የኢትዮጵያን / ሊያስተዳድር
ሲመጣ "ተዋህዶ " ይሆናል ማለትህ ነውን ??

አባቶች ያልተናገሩትን ባትዘባርቅ ጥሩ ነው

ዛሬ ደግሞ የኢትዮጵያ ..ቤተ ክርስትያንና የግብፅ ኮፕት ቤተ ክርስትያን የተለያዩ ይመስል አንዱ ወዳንዱ ይለወጣል አለ ::በለው ! መናፍቅ የሚያወራው አጣ መሰለኝ ::የግብፅ ጳጳሳት ወደ ኢትዮጵያ መተው ማገልገላቸው አሁን አባቶቻችን ካህናት እዚህ አሜሪካ መተው እንደሚያገለግሉት ነው ::ልዩነቱ የኛ አባቶች የሚያገለግሉት የሀገራቸውን ምመን ሲሆን የግብጽ ጳጳሳት ግን ከባህላቸውና ከሀገራቸው የተለየ የራሱ የሆነ ባህል ያለውን ህዝብ መሆኑ ብቻ ነው :: የግብጽ ቤተ ክርስትያንና የኢ ..ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የሚለያይ ዶክትሪን (የሐይማኖት ህግ ) አላቸው የምትል ከሆነ እስከመረጃህ አቅርብልን ?በነገራችን ላይ ትላንት ስላወራህው ውሬ ትክክለኛ ምንጭ አልጠቀስክም የቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስትያን ላይብረሪ መጽሐፍት ሊኖሩት ይችላሉና የትኛው ላይ እንደሆነ ብትጠቅስልን ?
ሌላው ለማመሳከር ሁኔታዎች ለጊዜው አላመቹኝም አሉም አላሉም ከምህራቡ አለም ስለኢትዮጵያ እውነት ያወራሉ ብሎ መጠበቅ የዋህነት ነው :: አክሱም አውልትን :የላሊበላ ቤተ መቅደሳትን :የጎንደር ግንብን እን ሌሎችንም የኢትዮጵያ ቅርሶች ኢትዮጵያውያን አልሰሩትም ለማለት ያልፈነቀሉት ድንጋይ ያልፈጠሩት የፈጠራ ታሪክ የለም ::የባሰባቸውም ኢትዮጵያ የሚለውን በመጽሐፍ ቅዱስ የሚገኘውን መጠሪያ በአብዛኛው ሱዳን በማለት ተክትው አሳትመዋል ::ታዲያ የነዚህን ጽሁፍ ነው እንደ ትልቅ ነገር ቆጥረን የምንወናበደው ::ደግም አባቶች ያላሉትን ይልልኛላ :;በል አንስማህ የአንተን የፈጠራ ተረት ያስተማረ አባት ::የአባቶችን ትምህርት ከሆን የምትፈልገው ብጽኅ አብነ ጎርጎርዮስ የጻፉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በተ ክርስትያን ታሪክ መጽሐፍ አንብብ ::የኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን 3 ታሪክ የላትም ለምትለው ይህ እንዲገባህ የግድ አያስፈልግገህም የማየመለከተው ሰው ገባው አልገባው ምን ያደርግለታል !
ይቆየን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
NATHRATHE

ኮትኳች

Joined: 18 Apr 2005
Posts: 298
Location: united states

PostPosted: Thu Apr 28, 2005 5:36 pm    Post subject: Reply with quote

በስመ እግዚያብሔር አሜን ::
ለቤን ይሁዳ
የዛሬው ጽሁፍህ ከሰሞኑ በጣም ለየት ያለ እና እኛ ከምንለው ጋር አብዛኛው ተመሳሳይ ሆኖ በማየቴ ስተትህን አውቀህ በማረምህ በጣም የምትመሰገን ነህ :: ዛሬ እንኳን ለማጠቃለል ያህል እስከ አሁን የተነጋገርነውን ባጭሩ እነሆ ::
ባለፈው መጀምርያ ቀን በዚህ ርዕስ ላይ ስትጽፍ ያላግባባን የሚከተለው አባባልህ ነበር ::
ቤንይሁዳ እንደጻፈ(ች)ው:
ከዚያ በፊት ግን በኮፕት ስር እንደነበርንና ብጹ አቡነ ቴዎፍሎስ እንደገለጹት ከኮፕትነት ወደ ተዋህዶነት እንደመጣን እና ራሳችንን እንደቻልን ያስረዱናል የዘሪውች መምህሮች ግን በግብጽ ኮፕት ፓትርያርክ እየተመራንና እየተማርን ተዋህዶ ነበርን የሚል አዲስ ታሪክ እናያለን መንፈሳዊውና ታሪክን ባናጋጨው ጥሩ ይመስለኛል ::

እኛ ደግሞቤተ ክርስትያን ስታስተምር የምናውቀው ልክ ዛሬ በጠቀስከው የብፅህ አብነ ጎርጎርዮስ (በረከታቸው ይደርብን )መጽሐፍ ላይ በአጭሩ በግልጽ እንዳስቀመጡት ነው ::
ቤንይሁዳ እንደጻፈ(ች)ው:
የኢትዮጵያ /ክን ከቅብጥ /ክን ጳጳስትን ብዙ ወርቅ እየከፈለች እያስመጣች 1 600 ዓመታት መቆየቷን አንክድም :: በእነዚህ ዓመታት ውስጥ 111
ጳጳሳት መጥተዋል ::

በሀገረ ስብከት የየራሳቸው ድርሻ ስላላቸው ባንዱ ስም ሌላው አይጠራበትም ::

ሌላው በጣም የሚገርመው ደግሞ እንዲህ ማለትህ ነው ::
ቤንይሁዳ እንደጻፈ(ች)ው:
የዛሪ ጀሌውች ግን በግብጽ ሥም መጠራቱና ለዘመናት በስማበለው መተዳደር ወግና ክብር መስሏችሁ ወገባች ሁን ይዛችሁ ለመንፈሳዊ መቀጨጭ ላድረሱን ግብጾች ትሟገታላችሁ

እዚጋ ብዙ ጥያቄ አለኝ :: በመጀመርያ ብፅህ ወቅዱስ አብነ ባስልዮስ ከመሾማቸው በፊት የኮፕት part ነን እንጂ የኢ ...ቤተክርስትያን የሚባል የለም ስትል የነበርከው አንተ መሰልከን እኛኑ ለግብፅ ትማገታላችሁ ትለናለህ ይቅር ይበልህ :: እስቲ ንግግርህን ላስታውስህ ::
ቤንይሁዳ እንደጻፈ(ች)ው:
1959 . የመጀመሪያው ፓትርያርክ አቡነ ፓስልዮስን ስናገኝ . . መጠሪያዋን ያዘች

በመጨረሻም የኢ ...ቤተ ክርስትያን 3 አመት ታሪክ አላት ማለት ትንሽ ግር ሳይልህ አልቀረም የጀመርከውን የአባታችንን መጽሐፍ ስትጨርስ ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ ይሁንልአል :: ካሎነልህ ደግሞ ሌላ የታሪክ መጽሐፍ የሚያውቁትን የዚህ Forum እድምተኞች እንደሚጠቁሙህ ተስፋ አደርጋለሁ ::
እግዚያብሔር ሀገራችንንና ሐይማኖታችንን ይጠብቅ ::በዚህ አጋጣሚ እንኳን ለብርሀነ ስቅለቱ አደረሳችሁ አላላሁ ::
ሰላመ እግዚያብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረ ዲማ

ኮትኳች

Joined: 17 Mar 2005
Posts: 275
Location: united states

PostPosted: Thu Apr 28, 2005 7:55 pm    Post subject: ሰሙነ ሕማማት ከደብረ ዲማ Reply with quote

እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
ሥርአት ከሆሣእና እስከ ትንሣኤ ያሉት ቀኖች ሰሙነ
ሕማማት { የህማማት ሳምንት } ይባላሉ ::
የዚህ ምክነያት አንድም እለታቱ የአመተ ፍዳ የአመተ ኩነኔ መታሰቢያ እንደ መሆናቸው ወደ መቃብር በመውረድ ላይ ወደ ሲኦል መውረድ የነበረባቸው የሰው ልጅ ስቃይ የሚታሰብበት በመሆኑ ዳግመኛም መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ለእያንዳንዱ ጎስቋላ ምስኪን እዳ ከፋይ ሆኖ በእኛ
ፋንታ እርሱ የተንገላታበት መከራ የተቀበለበት በሰዎች የተጎሳቆለበት ሳምንት በመሆኑ የሕማማት ሰሞን ይባላል ::

በነዚህ እለታት ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ ተቀብሎባእዋል እና የተቀደሰ ሳምንት
ይባላል በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 15--595 ቁጥር
እንዲህ ተብሎ ተጽፉዋል +
ሴቶችም ጌጣቸውን ይተው ሁሉም ለእያንዳንዱ 40
ጾምና በሰሙነ ሕማማት መጠበቅ ይገባዋል ደሕንነታችን የሐጢያታችን ሥርየት በእርሱ ነው እና
ክብርት በምትሆን በሕማማት ሳምንት አንዱስ እንኳ
በምንጣፍ ፈጽሞ እንዳይገናኝ ከጋብቻ ህግ የወጣ ነው
ይህችን ሐጢያት የሚሰራት ሰው ወዮለት ይላል :;

በአጠቃላ በሰሙነ ሕማማት {በገላ 3 1}
እንደተገለጠው ጌታችንን አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ይበልጥ በአይናችን ፊት እንደ ተሰቀለ ሆኖ
እናየዋለን ;; የእግዚአብሔር ሰዎች በጆሯቸው የሰሙትን ሁሉ በእምነት በአይነ ልቡናቸው ያዩታል :
እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ በፊቴ አየዋለሁ ወንዳለ
ቅዱስ ዳዊት {መዝ 15 10} በመሆኑም እንደ ውሻ
ወደተፋነው ሐጢያት ቀድሞ ወደገዛን ጠላት በመመለሳችን ራሳችንን እየወቀስን !
/ መከራ መስቀሉን
/ ቅዱሳን በከሐዲያን ፊት የተቀበሉትን መከራ !
/ እንደ ዳዊትና እንደ ጴጥሮስ ሐጢያታችን እያሰብን ልናለቅስ ይገባል ":
ፈያታዊ ዘየማንን በመስቀል ላይ ሳለ ያሰበውን አምላክ እኛንም በመንግስቱ በመጣ ጊዜ ያስበን ዘንድ :
ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን :: አሜን

ደብረ ዲማ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ ::
እኛ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረ ዲማ

ኮትኳች

Joined: 17 Mar 2005
Posts: 275
Location: united states

PostPosted: Thu Apr 28, 2005 8:18 pm    Post subject: ከደብረ ዲማ ለቢን ይሁዳ አንተ ማነህ ከእኛወግነህ ወይስ ከነዚያ ? Reply with quote

ውንድማችን ጥያቄዎ ምን እንደሆነ ስላልግባን
ጥያቄ ለመጠየቅ ተገደናል ::

ጥያቄዎ ምን ነበር በተብራራ ሁኔታ ቢጠይቁ መልስ
ሊያገኙ ይችላሉ ነገር ግን እንደ አይነስውር
መጽሐፍ አምጡልኝ አንባለሁ ቢሉ ሊሆን አይችልም እንዴት ተደርጎ ማንበብ የሚቻለው
ማየት የሚችል አይን ሲኖር ነው ተግባባን :;

በተረፈ ግን ያላግባብ ሲዘሉ ወድቀው እንዳይሰበሩ
አደራ :; ደብረ ዲማ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ ;;

{ ጉባኤ ቃና ቅኔ } ሆሣእና }

ተውላጥ ዘምንት ለሆሣዕና ተውላጡ
ዲበ ማእምራን አይሁድ እስመ ኢማእምራን ሠለጡ

ጸገየት ጾም በአመኮነ መብልአ ሥጋ ጎንደየ
ኢተቀብአት ቅብአ ወይረከበት ሲሳየ ;;

መላክም የስቅለት በአል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወንዴ _85

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2004
Posts: 338
Location: DownTown

PostPosted: Fri Apr 29, 2005 2:43 am    Post subject: Re: ከደብረ ዲማ ለቢን ይሁዳ አንተ ማነህ ከእኛወግነህ ወይስ ከነዚያ ? Reply with quote

ደብረ ዲማ እንደጻፈ(ች)ው:
አንተ ማነህ ከእኛ ወገን ነህ ወይስ ከነዚያ ?

ቄሲስ ደብረ ዲማ እናንተ እነማን ናችሁ ? ቅቅቅቅቅ ለተጠየከው ጥያቄ ሳታምታታ ከመጽሀፍ ቅዱስ ማስረጃ እያቀረብክ መልስ በቀጥታ ስጥ እንጂ የሰውዬው ማንነት ምን ያረግልሀል ?? አንድ ግዕዝ : ሰማኒያ : ዘጠና መጻህፍ ገለመሌ የለም ታሪክ የለም የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አመሰራረት ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር ያለውን ግኑኝነት አስረዳ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
The Aviater

ኮትኳች

Joined: 19 Feb 2005
Posts: 439
Location: united states

PostPosted: Fri Apr 29, 2005 3:29 am    Post subject: Re: የኦርቶዶክስ አማኞች የሚያመልኩትን ለይተው አያዉቁም ! Reply with quote

WOW! በጣም አዋቂ ነሽ /ነህ ለመሆኑ ማን ከማን ሀይማኖት ተሻለና ነው ስለኦርቶዶክስ ወቀሳ የጀመርሽው እኒ እኮ ግራ የሚገባኝ , በቃን ብላችሁ ወደ ፒንጢ ከሂዳችሁ ወዲያ ለምን ኦርቶዶክስን ስድብና ማንቆሸሽ እንደምትፈልጉ ነው ግራ የሚገባኝ , ፒንጢም እንካን ሀይማኖት ተብሎ ተይዞል እባክሽ እውቀትሽን /ህን ሊላ ነገር ላይ ብታውሉት በጣምማ አዋቂ ሆናችሁ ነው የፒንጢ ቂስ , ሰው ከበሽታ ጰልዪ ፈወስኩ እያለ መድረክ ላይ ሲዋሽ , ሽባ በግሩ አስኪድኩ በጰሎት ሲል እንካን እራሳችሁን እንዲት ብላችሁ የማትጠይቁ , አሚን ብላችሁ ትቀበላላችሁ , ድንቂም ስለኦርቶዶክስ
ተመራመርሽ , አምታስቁስ እናንተ , የፒንጢ ቂስ private jet , እየዘነጠ , ምርጥ መኪና , ምርጥ እቢት , ምርጥ ልብስ እየለበሰ , እናንተን ዘፈን እንካን እንዳሰሙ ታግዳችሀል ከዘመድ ሁሉ ተለያይታችሀል , እሲኪ ትንሽ ስለፒንጢ ልበልሽ /ልበልህ , በተለይም ስለበሽታ ፍወሳ , ይሂ ነው የሚያስቀውስ ካልሽ , ደሞ እኒፈጥሪ አይደለም , ይሂ የተገኘው Dateline NBC , እና , CNN ነው , ውይ ለካ እረስቺው ደሞ TV አይፈቀድም መሰለኝ Smile
Lets go behind the stage at a faith healing service and expose what is really going on.

Mailing List Crusades - Believe it or not the primary purpose of a faith healing crusade is to obtain new names for the fake healer's mailing list. A major source of income for a faith healing ministry is derived from their mail order business such as books, tapes, and love gifts. The big fish are "love partners" that can be deceived into sending in monthly donations, revenue from tax returns, estate sales, and even Living Trusts.
The Anointing, Selling The Act - Watch a Benny Hinn faith healing service and you will hear over and over again, "God told me." Fake healers sell their act by giving the impression that they are speaking to God and hearing from Him personally. After all if God talks to them they must be legitimate. Kenneth Copeland goes so far as to stop right in the middle of his speech saying, "Yes, yes, okay, thank you Sir," to give the impression that God just told Kenny something. Kenny quickly follows this up by interjecting some revelation on planting "financial seeds," with his ministry of course.
Tongues - Faith healers want people to believe they can perform miracles. To build this false impression they imitate as often as possible the gifts of the Spirit given to the early church. Have you ever heard someone speak in tongues during a service? This is done to show that they are legiti
mate because they have the "anointing." I have listened to many people babbling like a one-year-old but I have never heard someone actually speak with the gift of tongues. Am I saying these people are putting on an act? You bet I am. The Biblical gift of tongues is the ability for people to hear the gospel in their language when someone else speaks in their language. This gift helped the Apostles spread the gospel around the world. I do not believe anyone has the gift of tongues today. To anyone that claims to speak in tongues I say lets put it to the Biblical test, put up or shut up!
Slaying, The Takedown - If you have seen a Benny Hinn faith healing service you will see Benny blow on people and tap them on the head and they will fall down to the ground. Sometimes Benny blows to the audience and whole sections fall over in their seats. Charismatics call this "slain in the spirit." Actually what you are witnessing is a trained emotional response that has nothing to do with the Holy Spirit. Charismatics are people that lack real faith so they seek an outward sign. God is not going to give them a sign so the charismatic movement has been forced to fake tongues, healing, laying on of hands, and slaying in the spirit. Slaying in the spirit is like doing the wave at a ball game. Charismatics practice this their whole lives and they accept it as normal. Sometimes a fake healer gets someone that won't go down because they have never played the
slaying game before. This is when attendants simply give them a little push on the back of the legs while the fake pushes on their forehead to force them to fall down backwards. In football this cheap shot is called a high low tackle.

Enablers - Unbeknownst to most is that several of the "miraculously healed" at faith healing services are actually supporting actors that travel along with the rest of the cast on the "faith-healing" circuit. These "enablers" help sell the act by presenting themselves as someone cured by Mr. or Mrs. Fake Healer. They are perfectly healthy individuals. But prior to a show they will take up positions on stage or in the audience with their props, typically crutches or a wheelchair. Many enablers put on disguises and die their hair from service to service to keep from being recognized.
Discernment - There is no miracle associated with how fake healers "discern" illnesses during a service. Information is gathered in several ways. Primarily data is collected on prayer requests prior to a service. This information is augmented by interviews by an assistant and someone pretending to be a doctor validating their condition and perhaps miracle. All the information collected by the faith healing team is passed on to the fake healer. The team is actually in control of the show. They provide the data required to pull off an illusion of miracles. When you see a group of people all sitting in the same brand of stripped down wheelchair it is because the wheelchairs are owned by the fake healer's ministry. Truly disabled persons spend much of their lives in a wheelchair so naturally they equip it for their specific needs. Assistants "suggest" to some people that they should sit down in the wheelchair so they can be wheeled up to the stage. A skilled faith healer will also use tricks like asking people to raise their arms in praise to help identify those with limited arm movement.
Crib Sheets - The most popular way to get discerning information to the fake healer is to put it in writing on crib sheets. Crib sheets are cheat sheets used by cheaters. Many times they will actually leave the crib sheets on the podium during the service. But you can bet they are destroyed like top secret documents after the service. W. V. Grant's was finally exposed when his crib sheets were handpicked out of some trash. You can bet crib sheets are put through a shredder today.
Hand Gestures - Fake healers frequently use hand gestures to signal assistants for a new set of crib sheets or data to be used to "discern" an illness of another victim. Following the hand gesture you will see assistants whispering information to the faith healer and bringing a new victim on stage.
Code Words - Code words like saying "Amen, Amen, Amen," are also used to signal assistants when a new "revelation" is required. Elizabeth Popoff electronically transmitted messages on cue from a database to a miniature receiver in Peter Popoff's ear during his faith healing services. This allowed Peter to miraculously "discern" health information. The Popoff ministry was expose one day when some of these electronic messages were recorded and made public on CNN.
The Shotgun Technique - Another method used to create an illusion of discernment is the shotgun technique. The fake healer simply announces that a certain number of people in the audience are being healed of a certain disease, without ever specifying who they are.
The Leg-Stretching Miracle - A favorite illusion of fake healers is the leg-stretching miracle. The fake announces that a subject has a "short leg" that needs to be adjusted. He brings the person on stage and seats him in a chair. Next the fake performs a simple carnival trick. As the subject sits the fake twists his hand so that one shoe or boot is slightly off the foot (the farther one) and the other shoe is pressed tightly against the sole. By reversing the twist the loose shoe is pushed on against that sole and the two feet are now seen to be the same length.
The Sight Miracle - Another favorite illusion of fake healers if the dramatic healing of the blind. The truth is none of these people are totally blind. This is the clever suggestion implied by the fake healer. These people suffer from limited sight, not total blindness. This type of useful information is recovered in the auditorium lobby before the program typically in miracle requests and questionnaires.
Cold Reading - A cold reading is the least preferred method of discernment for a fake healer because it can open the door for embarrassing moments. A cold reading is when the fake has not been supplied with any crib notes on the victim. They have no inside information and must wing it. Special techniques are used by the fake to pull off the illusion during a cold reading. These are the same techniques used by fortunetellers. General statements are thrown out and the victim is encouraged to make it fit.
A Way Out - Fake healers always leave a way out of a false statement. Putting the blame back on the victim covers up when a fake incorrectly discerns. "You do not have enough faith." How do you get enough faith? The fake healer defines "faith" as putting more money into their faith healing ministry.
I THINK YOU GET THE IDEA,

qote="ዘለቃሽ "]ልብ ብለው ካስተዋሉ በጣም የሚያስቅ ነው :: አብዛኛው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይጾማሉ ለምን እንደሚጾሙ አያቁም : ወደ ቤተክርስቲያን ሄደው ደጅ ላይ ይሰግዳሉ ለምንና ለማን እንደሚሰግዱ ምክንያቱን አያቁትም : ስለሀይማኖታቸው ሲጠየቁ ከአባት ከቅመአያት ሲወርስ ሲዋረድ የመጣ <
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረ ዲማ

ኮትኳች

Joined: 17 Mar 2005
Posts: 275
Location: united states

PostPosted: Fri Apr 29, 2005 7:29 am    Post subject: ደብረ ዲማ እንኳን በሰላም ደረስን ለጌታችን ስቅለተ በአል :; Reply with quote

{ ጥብጣቤ :}

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስራት
መሰረት በእየአመቱ የስቅለት እለት ከስግደት ብሁዋላ ' ምእመናን ወደካህናት እየቀሩ ንስሐ ይቀበላሉ በዚህ ሰአት ካህኑ ንስሐ እየሰጡ የምእመኑን ጀርባ በእርጥብ ቅጠል ቸብ ቸብ ያድርጋሉ ጥብጣቤወም አንድም የተግሣጽ ዳግመኛም የጌታ ግርፋት ምሣሌ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረ ዲማ

ኮትኳች

Joined: 17 Mar 2005
Posts: 275
Location: united states

PostPosted: Fri Apr 29, 2005 7:48 am    Post subject: አክፍሎት ከደብረ ዲማ Reply with quote

በእለተ ስቅለት የተጀመረ የጾም መጀምርያ ነው
ይኽውም ጜታችን { በማቴ 9- 14-17 ]
ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል ""
በዚያን ጊዜም ይጦማሉ ሲል በተናገርው አንድም
ከጌታ ስቅለት በሁዋላ እመቤታችን ያዕቆብ ወልደ
ዘብዴዎስና ዮሐንስ የጌታን ትንሣኤ ሳናይ እህል ውሐ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሣኤ ቆይተዋል
ይኽንንም አብነት አድርገው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ተዋህዶ ምእመናን ከአርብ እስከ እሁድ ሌሊት የሚያክፍሉ በርካታዎች ናቸው ;; ይህ የማይቻለው
አርብ ማታ ቀምሶ እስከ ትንሣኤ ይቆያል ::
ሁለት ቀን ማክፈል ቢከብድ እንኳን ቅዳሜን
ማክፈል ተገቢ ነው { . , }
{ 15 579}:;

ደብረ ዲማ መልካም የስቅለት በአል አሜን ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረ ዲማ

ኮትኳች

Joined: 17 Mar 2005
Posts: 275
Location: united states

PostPosted: Sat Apr 30, 2005 8:10 am    Post subject: እግዚአብሔር የሁሉ ሁሉም የእግዚአብሔር ነው :: Reply with quote

እግዚአብሔር ፋሲካ ነው ለሁሉ ታርዱዋል እና :

እግዚአብሔር ሐኪም ነው ሁሉኑ በጥበቡ አድኑዋል እና :
እግዚአብሔር ምስጉን ነው ፀሐይና ጨረቃን ፈጥሮዋል አና :

እግዚአብሔር ክቡር ነው ሰማይና ምድር የእርሱ ናቸው እና :

እግዚአብሔር ዳኛ ነው ቶሎ ይፈርዳል እና :

እግዚአብሔር እረቂቅ ነው ከአእምሯችን በላይ ነው እና :
እግዚአብሔር ብሩህ ነው ጨለማ በእርሱ ዘንድ የለምና :

እግዚአብሔር ግዙፍ ነው በአለሙ ሁሉ ሞልቱዋል እና :
እግዚአብሔር መካር ነው መጽሐፍትን ሰጥቱዋል እና

እግዚአብሔር አባት ነው አሳድጎናል እና :

እግዚአብሔር ዘመዳችን ነው የእኛን ሥጋ ተዋህዱዋል እና :

እግዚአብሔር ወዳጅ ነው የሆዱን ነግሮናል እና :

እግዚአብሔር ሐገር ነው እንኖርበታለን እና :

እግዚአብሔር ገናና ነው የሚያህለው የለምና

እግዚአብሔር አይጠረጠርም በቃሉ የታመነ ነው እና

እኛ ኢትዮጵያዊያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች

ሁሉ አለን ሁሉንም እግዚአብሔር ለእኛ ሰጠ :

ስለአለንም ተጨመረልን :;

ሌሎች ደግሞ ስለሌላቸው በእኛ ይቀናሉ !

ዘወትርም ይሰድቡናል እንደሰይጣንም ይፈትኑናል

ስላለን ነው ቤታችን የሞላ ነው ስለዚህም ዘወትር

አምላካችንን እግዚአብሔርን ሁሉን ስለሰጠን

እስከ አለም ፍጻሜ አናመሰግነዋለን አሜን :;

{ ጥንታዊ ቅኔ }

በዘኮነ ቀራንዮ ማዕከለ ትርብዕት ስቅለት ሀማ
ስቁለ መርዶክዮስ አስቴር ወስቅለተ ስቅለት ዘሙሴ ;
አርዌ ብርት አርዌ አምደ ብርት ምናሴ ;
እቅብተ እቅብቱ ለኖህ ሐመረ ተርሴስ ብናሴ ;
እንዘ በአይህ ዕብነ ቅዳሴ ! ጸሐየ ምልክና
ባቢሎን ገጸ ሥላሴ እመ ከነ በመስቀል ድምሳሴ ::

ደብረ ዲማ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀዳማዊት

እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየስይስ ክርስቶስ
የትንሣኤ በአል አደረስን አደረሳችሑ ለኦርቶዶክስ
አማኝች በሙሉ :;መልካም ፋሲካ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንታደስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 24 Jan 2005
Posts: 900
Location: Europe

PostPosted: Sat Apr 30, 2005 6:54 pm    Post subject: ፋሲካ ( የቂጣ በዓል ) Reply with quote

ፋሲካ : በዕብራይስጥ (ፓሳሕ )ማለት አለፈ ማለት ነው ::

የእስራኤል ልጆች በግብጽ አገር በግ አርደው ደሙን በደጃፋቸው በመርጨት እግዚአብሔር ቁጣ ዳኑ ::

የእግዚአብሔር መላክ በዚያች ሌሊት ግብጻውያንን ሲቀስፍ ደም በነበረበት ቤት አልፎ ስላልገደለ ውይምደም የተረጨበትን ቤት ስለአለፈ ቀኑ ፋሲካ ተባለ ::

ለፋሲካ የሚታረደውም በግ ፋሲክ ይባላል ::
ዘጸ :12:1-13; (ከዚያ ምሽት እስከ አንድ ሳምንት ድረስ የቦካውን ነገር ለመብላት ስላልተፈቀደላቸው የሙሉ ሳምንት በዓል የቂጣ በዓል ተባለ ::

የቂጣ እንጀራ መብላት የእስራኤል ልጆች በችኮላ ከግብጽ መውጣታቸውን የሚያስታውስ የመታሰቢያ ምልክት ነው :: ዘጽ :12:18-29;33:34; ዘዳ :16:1-3::

ኢየሱስ ርስቶስ የተሰቀለበት ሳምንት የፋሲካ ሳምንት ነበረ ::ሉቃ :22:14-16;ዮሐ :18:38-40;::
እርሱም ንጹህ የእግዚአብሔር በግ ሆኖ ደሙን ስላፈሰእልን ""ፋሲካችን ክርስቶስ "" ተባለ : 1ቆሮ :5:7;
1ጴጥ :1:18-19::

ስለዚህ የክርስቶስ ትንሳኤ በዓል ፋሲካ ተብሎ ይጠራል ::

ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሳቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ : እድፈትም ለሌለበት : ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ :: አሜን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረ ዲማ

ኮትኳች

Joined: 17 Mar 2005
Posts: 275
Location: united states

PostPosted: Mon May 02, 2005 6:29 am    Post subject: ጥንታዊ መወድስ ቅኔ ለሚያዚያ ጊዮርጊስ ;;መልካም የፋሲካ ሳምንት Reply with quote

ገሞራ ወሰዶም አፍራሰ እሳት ;;

ኦሪተ ሙሴ ፍኖተ በምሕዋረ አንስት ኢያፍጠኑ

በበሊዓ ጊጋር ሣዕር እስመ ግዙፋነ ኩኑ

ጊዮርጊስ ፈረስ ግፍዕ :

ዘነገሥት ስባ ላዕሌሁ ተጽዕኑ

በክነፈ ነፋስ የሐውር

ልጛመ ገሞራ እሳት ኢይመይጦ አኩኑ :;

2 አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አዳም ወአቤል

ወምሳሌ ሔዋን እም !

እስመ እመ ወልዱ ለአብ ወልደ እንበረም

አበ ወልድ አሐዱ አቡሁ ሳሌም ;

ወመንፈስ ቅዱስ ወላዴ ካም ;

እንዘ ጥበቡ ሐመር ምዕላደ አርዌ ወላህም ;;

ደብረ ዲማ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ ;;ቀዳ ማዊት ;;
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘላለማዊ

ዋና ኮትኳች

Joined: 16 Aug 2004
Posts: 680
Location: ethiopia

PostPosted: Mon May 02, 2005 10:48 pm    Post subject: ይድረስ ለአቪያተር Reply with quote

ወገኔ በስፋት ያቀረብከውን ድግስ ኮሞኮምኩልህ :: አንድ ነገር ልብ በል ይህን የእምነት እንቅስቃሴ ክፉ ተንኮል አስቀድመው ያጋለጡት ራሳቸው ፕሮቴስታንቶች ናቸው ::

በተለይ ሀንክ አንግራፍ የተባሉ ጸሐፉ የእምነት እንቅስቅሴ ድርጅቶችንና መሪዎችን እየተከታተሉ ብዙ መጻሕፍት አቅርበዋል ::

ለሕዝባቸው በጎ አሳቢ አሜሪካኖች ያንን ከሰሩ እኛ ደግሞ ለሕዝባችን ግድ የሚለን ኢትዮጵያውያኖች በምናውቀው ሕዝባችንን ንቃ ጨለማ ውስጥ ታስረህ ነህ ያለህው እንለዋለን :: የእግዚአብሔርን መንግስት ብርሀን እንዳያይ በወግ , በባህልና በተሳሳተ ትምህርት ጥፍሮ የያዘውን የኃይማኖት ድርጅት ትምህርት በመጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛ ብርሀን እንዲያይ የአቅማችንን እንፍጨረጨራለን ::

አስቴር እንዳለች : ሕይወቴ በልመናዬ ሕዝቤም በመሻቴ ይሰጠኝ እያልን ወደታላቁ አምላክ እንለምናለን ::

ቸር እንሰንብት
_________________
በነፍስህ ለቍጣ ችኩል አትሁን ቍጣ በሰነፍ ብብት ያርፋልና
መጽሐፈ መክብብ 7፡9
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ጉርባ

ኮትኳች

Joined: 13 Mar 2005
Posts: 117
Location: united states

PostPosted: Tue May 03, 2005 12:26 am    Post subject: Reply with quote

ጴንጤ ዓይማኖት ; በጨርቅና : በስንደ በዘይት የተገኜ : ዓይማኖት ; መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን ????? ::;
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 17, 18, 19  Next
Page 3 of 19

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia