WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የኦርቶዶክስ አማኞች የሚያመልኩትን ለይተው አያዉቁም !
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 16, 17, 18, 19  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4204
Location: united states

PostPosted: Sat May 24, 2008 7:50 am    Post subject: Reply with quote

"ሁሉ ሀጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሄር ክብር ጎድሏቸዋል የሀጢያት ዋጋ ሞት ነው ነገር ግን በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሄር ስጦታ የዘላለም ህይወት ነው ሮሜ 3:23 6:23
የክርስቶስ ሰላም ለሁላችን ይሁን !
ውድ ዘለቃሽ ሰሞኑን ብቅ ብለሽ ነበርና እባክሽ ለከፈትሽው አምድ ተጨማሪ ማብራሪያ ስጭበት :: እዚህ የከፈትሽው ጤናማዎቹን ኦርቶዶክሶች ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው መሆኑንና ጸሎት እራሱ እንዳስተማረው በስሙ መደረግ እንደሚገባ የሚያምኑትን እንደማይመለከት ሞኖፊሳይቶቹን በስጋ የተገለጠ አምላክ እንደሰው መኖሩ የካዱ ሁለት ባህርያቱን ሁለት ፈቃድ ራሱ እንደተናገረ የማያምኑትን እንዳምትተቺ በይፋ አሳውቂን ያለበለዚያ ትክክለኛውን ኦርቶዶክስም አብረሽ ከጨፈለቅሽ ከአንቺም ጋር በቃሉ ፍልሚያው ይቀጥላል ::
እኒህ ኦርቶዶክስ ነን ባይ መናፍቃን በሰዶሙ የተካኑበት ገጽ
http://www.eskimo.com/~nickz/axios-html

ዲጎኔ ሞረቴው ከአንዲት ሐዋርያዊት ክርስቶሳዊት ኦርቶዶክሳዊት ማህበር

እንደጻፈ(ች)ው:

ይነገር ከተባለ እኮ የፕሮተስታንቱ ጉድ ለጆሮ ይቀፋል !! ግብረ -ሰዶሙ : መልክ እያነሱ ከመወያየት በቀር ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርኃናዊት

አለቃ

Joined: 27 Oct 2007
Posts: 2182

PostPosted: Sat May 24, 2008 8:00 am    Post subject: Reply with quote

ወንድም ዲጎኔ :

በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ በኩል የሚለየን ትልቁ ትልቁ ጉዳይ እኮ ፕሮቴስታንት ይፈቀድ በሚል ግፊት እያደረገ ሲሆን የምስራቅ አብያተ ክርስቲያናት ግን እንቢ ማለታቸው ነው :: ድህረ -ገጹ የቤተክርስቲያን አባላት ነን የሚሉ ግለሰቦች አብያተክርስቲያናቱ ግብረ -ሰዶማዊነትን እንዲፈቅዱ ግፊት ለማድረግ የተሰራ ነው :: በኢትዮጵያ እንኳ ግብረ -ሶዶማውያን አሉ ይባላል !! ቤተክርስቲያን ግን እስካሁን በአለም አብያተክርስቲያናት ስብሰባ ፕሮቴስታንቶችን ከሚቃወሙት መሀል አንዷ ናት ::

አሁን ገባህ ለምን ፕሮቴስታንቲዝም ግብረ -ሶዶማዊ እንደሚባል ? ምክንያቱም ሀይማኖታቸው ስለሚፈቅድ ነው ::

በል ደህና እደር !
ብርኃናዊት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4204
Location: united states

PostPosted: Sat May 24, 2008 9:07 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ብርሀናዊት
ውድ እህቴ እረ እየተስተዋለ ! እንዳለፈው ጊዜ አውቀሽ እናዳላየ ካላለፍሽው በቀር እኒህ ኦርቶዶክስ ነን ባዮች ልክ እንደነዚያ ተሀድሶ /ፕሮቴስታንት ነን ባዮቹ በጉባኤያቸው ያወጡት statement በድህረገጹ ፍንትው ብሎ የሚነበበውን መካድ አይቻልም ::እኔ እስከማውቅ ድረስ አሳች ሊብራል ፕሮቴስታንትና አንግሊካን እንጂ ወግአጥባቂ conservative ፕሮቴስታንት ካቶሊኮቹና ጰንጤቆስጤዎቹ ሰዶማዊነትን የሚደግፍ መግለጫ የላቸውም ካላቸው እዚህ የኦርቶዶክስ ነን ባዮቹን እንዳሳየሁት አምጭውና አሳይን :: በአጠቃላይ ቅዱስ ቃሉ እንደሚል ሁሉም ሀጢያት ሰርቷል በክርስቶስ ጸጋ ግን ከሰዶማዊነትም ሆነ ከሌላ ሀጢያት ይፈወስ ነው የምለው ::
ለአንችም እንዲሁ መልካም ሌሊት ከበጎ ህልም ጋር ይሁንልሽ !

///====////====////=====/////=====//////====
አንቺ ዘለቃሽ የከፈትሽውን አምድ ርእስ ቀይሪ ወይም ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ ብለሽ አስተካክይ እባክሽ !
እስከዘለቄታው የሚያጸናው ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን
ዲጎኔ ሞረቴው

ብርኃናዊት እንደጻፈ(ች)ው:
ወንድም ዲጎኔ :

በተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ በኩል የሚለየን ትልቁ ትልቁ ጉዳይ እኮ ፕሮቴስታንት ይፈቀድ በሚል ግፊት እያደረገ ሲሆን የምስራቅ አብያተ ክርስቲያናት ግን እንቢ ማለታቸው ነው :: ድህረ -ገጹ የቤተክርስቲያን አባላት ነን የሚሉ ግለሰቦች አብያተክርስቲያናቱ ግብረ -ሰዶማዊነትን እንዲፈቅዱ ግፊት ለማድረግ የተሰራ ነው :: በኢትዮጵያ እንኳ ግብረ -ሶዶማውያን አሉ ይባላል !! ቤተክርስቲያን ግን እስካሁን በአለም አብያተክርስቲያናት ስብሰባ ፕሮቴስታንቶችን ከሚቃወሙት መሀል አንዷ ናት ::

አሁን ገባህ ለምን ፕሮቴስታንቲዝም ግብረ -ሶዶማዊ እንደሚባል ? ምክንያቱም ሀይማኖታቸው ስለሚፈቅድ ነው ::

በል ደህና እደር !
ብርኃናዊት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርኃናዊት

አለቃ

Joined: 27 Oct 2007
Posts: 2182

PostPosted: Sat May 24, 2008 5:32 pm    Post subject: Reply with quote

ይህችን አንብበሀታል ብዬ አስባለሁ :

Quote:
The bishops' latest statement (along with similar statements made on behalf of other religions) constitutes ignoring our mandate to love God and neighbor in favor of a secular homophobic ideology. Rather than this being an upholding of Christian morality, one sees that in fact fundamentalists of all the major religions - Christian, Jewish, Muslim, Hindu - all are homophobic, as are many secular ideologues as well. It is a cultural, secular and ideological manifestation of fundamentalism rather than a pastoral, truly religious or theological response..

ስለዚህ እነዚህ ሰዎች በኦርቶዶክስ አብያተ -ክርስቲያናትም ሆነ በመላው አለም ይሄ ነገር እንዲፈቀድ ግፊት የሚያደርጉ ኦርቶዶክሳውያን ግለሰቦች ናቸው እንጂ የቤተክርስቲያኗን አቋም መግለጫ የያዙ ሰዎች አይደሉም እያልኩህ ነው :: በአለም አብያተ -ክርስቲያናት ስብሰባ ላይ ግብረ -ሶዶማዊነት እንዲፈቀድ ግፊት የሚያደርጉ ፕሮቴስታንቶች መሆናቸውን እንኳን በራድዮ ነው የሰማሁት : ያውም አሁን ሳይሆን ገና ዱሮ ኢትዮጵያ እያለሁ :: አሁንማ ስንት ደረጃ ላይ ደርሰዋል ይሄኔ ???!!!!

ብርኃናዊት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Sat May 24, 2008 7:03 pm    Post subject: Re: የኦርቶዶክስ አማኞች የሚያመልኩትን ለይተው አያዉቁም ! Reply with quote

[quote="ጥልቁ 1"]Laughing Laughing Laughing

ዝቃጭ ትውልድ

የዝቃጩ ትውልድ ፍልስፍና
እምነት ታቅፎ ሀይማኖተ -መና ::

በመንፈስ ቅዱስ ልሳን ሰባኪ
ያለን ሸኝቶ መጤን አምላኪ ::

አፉ መአዛማ የመርዝ ቅልቅል
ነካ ሲያደርጉት የሚጮህ ከቅል ::

በትኩስ ትንፋሽ ውስጡ ተለክፎ
የአባቴን ማለት ፋሽኖም አልፎ
በይሁዳኛ ፈጣሪን ስሞ
በአፉ አመርቂ ልቡን አጣምሞ ::

ከመድረክ ጀርባ አፉ ቅልጥፍጥፍ
ፊትለፊት ሲያዝ መቀነት ጥልፍ ::

መጾም ሲጠየፍ ጿሚን አንቋሾ
ለአገር ጥፋት የሚምስ ሙሾ ::
ጌታ አምላካችን የጾመው መጾም
ቁጠባ ይሆን ወይ ስጋ ማድከም ?

የክብር ስግደት ከአምልኮ ስግደት
እንደሚለያይ ልቦናው ጋርዶት
ፌዝን ይፈትላል እንደጥጥ ባዝቶ
ሸማ ላይሰራ እንጅ ቡትቶ ::

እንደ በቅሎዋ አባት ለመካድ
እየሱስ ብሎ ማሪያም ማሳደድ ;
ቅድስና ነው የሰይጣን ቅዱስ
እስከሚቃጠል እርኩሱ መንፈስ ::

ተዋህዶ እንደሁ ሁሌም ተፈታኝ
ዛሬም በልጇ ትላንት በግራኝ ::
ዳሩ ይመስገን የሚመሰገን
አይኑ አይለያት እንደ እናት ሰጎን
ሁሌም ታያለች መጭና ሂያጅ
ኢትይጵያዊነት አውራሽ ከልጅ ልጅ ::

አጼ ቴወድሮስ አይንበረከክ
ጣሊያን ሲላቸው "እግዜርን ልስበክ ?" ...

"መጸሀፍ ቅዱስ የሚተረጉም
መቀደስ የሚያውቅ ሙት እና እርጉም
አገሬም አላት ምንም አልሻ
ጦር አስተምሩኝ ጠላት ማመሻ "
ነበር ያሏቸው ለእናንተ አፍላቂ
ለሰይጣን ልኡክ ለሞት ናፋቂ ::

እንጅ
ወንጌል ለሰማ ልቡን በርግዶ
ሰይጣን ጠይቆ መልስ ምን ገዶ
ይልቅስ ...
ፋሽፍኑ አልፎበት የመልከስከሱ
ከቅዱሱ ቃል እስክትቀምሱ
በሉ ይቅናችሁ መጥባት መንከሱ ::

ቸር ይግጠመን ::

ሰላም አቶ ጥልቁ ያስነበብከን ግጥም ከጥልቁ የተላከ ደብዳቤ ነው ወይ ??
እኔ የሚገርመኝ ሰው አንድ ቋንቋ እየተናገረ የማይግባባበት ምስጢሩን የሚነግረኝ ባገኝ ደስ ባለኝ ነበር :: ሳስብ ፕሮቴስታንትና ኦርቶዶክስ ልዩነታቸው ብዙም አይደለም በአለም አብያተ -ክርስቲያናት መድረክ አብሮ የሚሰሩ አካላት ናቸው :: እናንተ እዚሂ መጨፋጨፋችሁ ምንም ዋጋ ለለለው ይመስለኛል :: ለምን ትጨቃጨቃላችሁ በመሰረቱ ማንም ሰው በእምነት ተከራክሮ አይሸናነፍም ነገራችሁን በፍቅር ብታደርጉት ይሻላል :: ሁላችሁም ከአንድ ፍርድ አናመልጥ "" እርስ በእርሳችን ተጠላልተን ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት አንችልም "" ስለዚህ አንዳንዶቻችን ከእርስ በእርስ መጠላላት አልፈን በእግዚአብሔር ቃል ላይ አላስፈላጊ ንትርክ ውስጥ ገብተናል ስለዚህ እንጠንቀቅ
ሌላው የየሀይማኖት ክፍላችሁን ጠንካራ ጎን እየጻፋችሁ ብታስተምሩን ብዙ እንጠቀማለን በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ / ከቆይታዋም ብዙ ጥንታዊና ታሪካዊ ገጽታዎች ስላልዋት ብታስተምሩን ምን አለ እኔ በግሌ ማወቅ የምፈልጋቸው ነገሮች አሉኝ
ለምሳሌ ስለ ላሊበላ / ህንጻ : ስለ ታሪካዊ ገዳማት እና ስለመሳሰሉት ነገሮች የምታውቁትን ብትነግሩን ምናለ ?

በሉ እንግዲህ ቸር ይግጠማችሁ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Sat May 24, 2008 7:31 pm    Post subject: Reply with quote

ብርኃናዊት እንደጻፈ(ች)ው:
ይህችን አንብበሀታል ብዬ አስባለሁ :

Quote:
The bishops' latest statement (along with similar statements made on behalf of other religions) constitutes ignoring our mandate to love God and neighbor in favor of a secular homophobic ideology. Rather than this being an upholding of Christian morality, one sees that in fact fundamentalists of all the major religions - Christian, Jewish, Muslim, Hindu - all are homophobic, as are many secular ideologues as well. It is a cultural, secular and ideological manifestation of fundamentalism rather than a pastoral, truly religious or theological response..

ስለዚህ እነዚህ ሰዎች በኦርቶዶክስ አብያተ -ክርስቲያናትም ሆነ በመላው አለም ይሄ ነገር እንዲፈቀድ ግፊት የሚያደርጉ ኦርቶዶክሳውያን ግለሰቦች ናቸው እንጂ የቤተክርስቲያኗን አቋም መግለጫ የያዙ ሰዎች አይደሉም እያልኩህ ነው :: በአለም አብያተ -ክርስቲያናት ስብሰባ ላይ ግብረ -ሶዶማዊነት እንዲፈቀድ ግፊት የሚያደርጉ ፕሮቴስታንቶች መሆናቸውን እንኳን በራድዮ ነው የሰማሁት : ያውም አሁን ሳይሆን ገና ዱሮ ኢትዮጵያ እያለሁ :: አሁንማ ስንት ደረጃ ላይ ደርሰዋል ይሄኔ ???!!!!

ብርኃናዊት

ሰላም ብርህናዊት እንዴት ነሽ መቸም ዋርካ ለመግባት በጣም ጊዜ ያጥረኛል ያኔ በፖለቲካ ሩም ከፍተሽው የነበረውን ክፍል እጽፋለሁ እያልኩ የኑሮ ነገር ሆኖ ስርዋሩዋጥ ብዙ ሔደሽ ስላገኘሁት ወደ ኋላ እንዳልመልስሽ ሰግቸ ተውኩት ዛሬ ግን ኮት ያደረኩት በአለም አቢያተ ክርስቲያናት በጣም ፑሽ የሚያደርጉት ጴንጤዎቹ ሳይሆኑ አንግሊካን የሚባሉ ድርጅቶች ናቸው
መቸም አንግሊካኖችን ከጴንጤዎች መለየት አያቅትሽም ብዬ እገምታለሁ በአንግሎካኖችና በካቶሊኮች መካከል ያለው ልዩነት የስምና የሀገር ካልሆነ ምንም ልዩነት የላቸውም ስለዚህ እዚህ ሩም ውስጥ የሰማውን ሁሉ ሳያገናዝብ የሚሮጥ ህዝብ ስለሚበዛ ለእርምት ነው የጻፍኩት

የሁል ጊዜ አድናቂሽ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርኃናዊት

አለቃ

Joined: 27 Oct 2007
Posts: 2182

PostPosted: Sat May 24, 2008 7:58 pm    Post subject: Reply with quote

እንደምነህ ስሙ ይናገር :

አዲስ አርእስት ከፍቶ የራስን ትምህርት መጻፍ እዚህ ዋርካ ላይ አስቸጋሪ ነው :: ከዚህ በፊት ብዙ ሞክሬ አልተሳካልኝም :: ያው በመሀል ብቅ እያለ አድካሚ ንትርክ የሚፈጥር ባንዳ አይጠፋም :: ስለዚህ ጠና ያለ ሆድ ያለው ከክርክሩ ይማር ይሆናል እንጂ እነዚህ የተለከፉ ባንዳዎች ብቅ እያሉ ውይይትን አቅጣጫ ለማስቀየር ያልሞከሩበት ንጹህ አምድ አታገኝም ::

ስለአንግሊካኖችና ስለፕሮቴስታንቶች ልዩነት በሚገባ ባላውቅም እንደሚለያዩ አውቃለሁ :: ቢሆንም ሁሉም የመገንጠል ውጤቶች ስለሆኑ ፕሮቴስታንት የሚለው ስም እንደኔ እንደኔ ይስማማቸዋል :: እነርሱም ቢሆኑ የልዩነት በአንድነት መፈክር አንጋቢዎች አይደሉ ? በኢትዮጵያ ውስጥ አላማቸው ተዋህዶን ማጥፋት ስለሆነ የነርሱ ሀይማኖት ቢለያይ ግድ የላቸውም :: ራሳቸውንና እምነታቸውን በሚመለከት በአንዳንድ ጉዳዮች ባይስማሙም ተዋህዶን በሚመለከት ግን የአንድ አባት ልጆች ናቸው :: ስለዚህ ከኛ እይታ ሁሉም ያው መናፍቅ ናቸው ::

ፖለቲካ ስር ባለው አምድ ላይ ወደ ኍላ ይመልስ ይሆናል በሚል ከመሳተፍ ወደኍላ አትበል :: ስለፖሊሲ የማወራውን እያገባደድኩ ስለሆነ እኔም ወደኍላ ተመልሼ አንዳንድ ነገሮች ላይ በይበልጥ መጻፌ አይቀርም ::

ሰላም !
ብርኃናዊት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወንዴ _85

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2004
Posts: 338
Location: DownTown

PostPosted: Sun May 25, 2008 1:07 am    Post subject: Reply with quote

ዘለቃሽ እንደጻፈች /:-
Quote:
ልብ ብለው ካስተዋሉ በጣም የሚያስቅ ነው :: አብዛኛው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይጾማሉ ለምን እንደሚጾሙ አያቁም : ወደ ቤተክርስቲያን ሄደው ደጅ ላይ ይሰግዳሉ ለምንና ለማን እንደሚሰግዱ ምክንያቱን አያቁትም : ስለሀይማኖታቸው ሲጠየቁ ከአባት ከቅመአያት ሲወርስ ሲዋረድ የመጣ <የጥንቷ ሀይማኖታችን ኦርቶዶክስ > ናት :: ከማለት ሌላ የተጨበጠ ነገር አይናገሩም :: የሀይማኖት ሁሉ መሰረት ከሆነው መጽሀፍ ቅዱስ አንዲት ጥቅስ ስለኦርቶዶክስ ጥንታዊነትና ቀዳሚነት እንዲያሳዩ ቢጠየቁ በራሳቸው ተጻፈ የተባለውን የተለየ የተሸፈነ <መጻሀፈ ሰማኒያ > ምናምን የሚባል ነገር ያወራሉ :: ይህን መጽሀፍ ማን ጻፈው ? ለመሆኑ / በመጨረሻ ማሳረጊያው ላይ ምን እንዳለ ያስታዋለ አለ ? <በተጻፈው ላይ ላይ አንዳች የሚጨምር ወይም የሚቀንስ በዚህ መጻሀፍ ላይ የተጻፈ እርግማኔ ሁሉ ይጨመርበታል > ይላል ::

ባለመጽሀፈ ሰማኒያ ኦርቶዶክሶችና በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ተቀጽላ ልቦለድ የቀጠሉ ሞርሞኖች በፍርድ ቀን ምን መልስ ይኖራቸው ይሆን ??

ኦርቶዶክሶች ስለእምነታቸው አጥብቀው ከተጠየቁ ጣታቸውን ወደ ሀይማኖት አባቶች ይጠነቁላሉ :: አሊያም ለዱላ ይገባበዛሉ የስድብ ናዳ ያወርዳሉ :: ብዙ ርቀን ሳንሄድ ከሰሞኑ አንዱ እዚ ዋርካ ላይ <የጴንጤን አፍ የሚዘጋ የሀይማኖት አዋቂ ይፈለጋል !> ብሎ ባደባባይ ፖስት ያድረገው ምን ያህል በባዶ ዕምነት በባዶ ተስፋ እንደተሞሉ ያሳያል :: ነገሩ ያስቃል : ስለነፍሳችን በምናስበበት ጊዜ ግን የሚጠፋ ነፍስ ያሳዝናል :: እንደእውነቱ ከሆነ ግን ይህ ሕዝብ የሚለቀስለት ነው ::

ተነጋግረው ካልተማመኑና አፍ የሚያዘጋ <ፕሮፌሺናል ሰዳቢ > ተጋብዞ ከመጣ ምን ይጠበቃል ? እንዲህ ከሆነ አክራሪ ኢስላሞች <ጂሀዲስት > ሆኑ ማለት ነው ::

ለነገሩ <የሀይማኖትአባቶች > ተብዬዎቹ ሲጠየቁ የሚጠየቁትና የሚናገሩት አራምባና ቆቦ ነው :: ድሮ ጥንት የተማሯትን የተወሰነች ግዕዝኛ ጥቅስ ይጠቃቅሱና ሸፋፍነው ለማለፍ ይጣደፋሉ :: ትርጉሙን ሲጠየቁ የተባሉትና የሚናገሩት ነገር አይገናኝም :: የሚከራከራቸው አዋቂ አጋጥሟቸው ስለማያቅ አዲስ ተሟጋች ሲገጥማቸው በንዴት የከዘራቸውን አያያዝ ያስተካክላሉ ::

የሚገርመውና የሚያስቀው ግን ተራው ምዕመን ከሱ ሌላ <ክርስቲያን > እንደለለ ይናገራል :; እንዲያውም ሌላውን <መናፍቃን ጴንጤ > ይላል :: ትርጉሙን ግን ከተጠየቀ ዐይን ታች ላይ ይዋትታል :: መጽሀፍ ቅዱስ አንብቦ እንደሚያቅ ሲጠየቅም <እሱማ ለቄሶች ነው እነሱ ምን ሰርተው ይብሉ > የሚል ቀልድ ይናገራል :: አንዳንዱም <ጥቃቁሮቹ እንዳያስደነግጡኝ ተንተርሼ እተኛለሁ > ይላል ::

ዛሬ በዐለማችን ላይ ያሉ የማንኛውም ሀይማኖት ተከታዮች ስለሚያመልኩበት ነገር ጠንቅቀው የሚያውቁ ሲሆን ኦርቶዶክሶች ግን ምንም ሳያውቁ በተለምዶ ማምለካቸው ልዩ ያረጋቸዋል :: ቁራን ለእስልምና ተከታዮች በአረብኛ እንደሚነበብ ሁሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሶች ደግሞ መጽሀፍ ቅዱስን በግዕዝ ይጠቅሱና መንግስተ ሰማይን የጨበጡ ያስመስላቸዋል ::

መጽሀፍ ቅዱስ በግዕዝ ስለተነበበ ብቻ ክርስቶስ ራሱ ተናገረ ማለት አይደለም :: ቁራንኛም ቢሆን እንዲሁ አረብኛ ስለሆነ ስፔሻል የሚያረገው የለም :: ቅዱስ መጽሀፍ በነገድ በቋንቋ ሳይከፋፈል ለሁሉም በሚገባው በቃሉ የተተረጎመው የነፍስ የድህንነት ጉዳይ ስለሆነ በሚገባ እንዲረዳው ነው ::

ባገራችንም ኦሮሚኛን ሲዳሚኛን ወላይትኛን በትግሪኛን ጨምሮ 18 ቋንቋዎች ቃል በቃል የተረጎሙት ዛሬ <ጴንጤ > እየተባሉ የሚወገዙ ናቸው :: ምክንያቱም በተስፋው ቃል መሰረት የምስራቹ ወንጌል እስትንፋስ ያለው ሁሉ በቋንቋው አምላኩን አውቆ እንዲያመልክ በማሰብ ነው ::

ለምንድ ነው ኦርቶዶክስ ባንድ በተወሰነ በሞተ ባፈጀና ጥቂቶቹ ብቻ የሚናገሩትን በግዕዝ ቋንቋ የሚያዋክቡት ? ይህን አባባሌን በትክክል የሚገልጸው <ማዋከብ > የሚል ቃል እንደሆነ አምንበታለሁ :: ምክንያቱም የማያውቀውን ሕዝብ በሚመቻቸው ቃል ለማጣመምና ለማሞኘት ስለሚቀል !

እዚህ ዋርካ ላይ እንክዋ አንዳንዶቹ ግዕዝኛ ጥቅስ ያመጡና ትርጉሙን ሲጠየቁ የሚነጋገሩበት አርዕስትና ፈጽሞ የማይመስል ምስራቅና መእራብ ዐይነት ሆኖ እንደሚገኝ ተሳታፊ ባልሆንም ብዙ ጊዜ አንባቢ በመሆን የተዛብኩት ነው ::

ሌላው የኦርቶዶክስ እምነት ትልቁ ባዶነት ክርስቲያን አማራ ብቻ እንደሆነና ኢትዮጵያ ማለት አማራ ብቻ እንደሆነ መስበካቸው ነው :: ቅዱስ መጽሀፍ የሰውን ልጅ በነገድ በብሄር ሳይከፋፍል ኦርቶዶክሶች ግን የአገርን ባንዲራ ከእምነት ጋር ያቆራኙታል :: የጠባብ ብሄረተኝነት ፖለቲካቸውን ከሀይማኖቱ ጋር ማዛመዳቸው ነው :: ሙስሊሙና ጴንጤው የኢትዮጵያን ባንዲራ ስላልያዙ ወይም በሀይማኖታቸው ስላላንጸባረቁ <ባንዳዎች : መጤ : ሰልባጅ ሀይማኖተኞች > ይሆናሉ ::

በነሱ ቤት ጥቁር ክር ባንገት ማንጠልጠል አርብና ሮብ ከጾሙ ጥዋትና ማታ በቀን ሁለቴ ካማተቡ በቤ /ቲያን ደጃፍ ከሰገዱ አለቀ ደቀቀ ! ግለሰብ አገር የመሰከረለት ክርስቲያን ነው :: አያሳዝንም ?????????
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርኃናዊት

አለቃ

Joined: 27 Oct 2007
Posts: 2182

PostPosted: Sun May 25, 2008 1:21 am    Post subject: Reply with quote

እነሆ ከዘገምተኞቹ መሀል አንዱ የሆነው ወንዴ መጣ !!

ይህን ጽሁፍ ዘለቃሽ የተባለችው የአምዱ መስራች ፖስት አድርጋው እነደብረ -ዲማ : እነግሸን ማርያም : እነ ቴዎድሮስ ... ሁሉ ምላሽ ሰጥተውበታል :: እንደገና መልሰህ ያንኑ ጥያቄ ታመጣለህ :: ሌላ ውይይት ተከፍቷል በቤቱ : ካላየህ መለስ ብለህ አንብብ ::

እና ባክህ እንደስምህ ወንድ ሁንና እንደመንደር ባለጌ ስድብ እየፈለግህ ከምትርመጠመጥ የምጠይቀውን ጥያቄ መልስ በሌላኛው ቤት ::

ብርኃናዊት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወንዴ _85

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2004
Posts: 338
Location: DownTown

PostPosted: Sun May 25, 2008 1:46 am    Post subject: Reply with quote

ብርኃናዊት እንደጻፈ(ች)ው:
እነሆ ከዘገምተኞቹ መሀል አንዱ የሆነው ወንዴ መጣ !!

ይህን ጽሁፍ ዘለቃሽ የተባለችው የአምዱ መስራች ፖስት አድርጋው እነደብረ -ዲማ : እነግሸን ማርያም : እነ ቴዎድሮስ ... ሁሉ ምላሽ ሰጥተውበታል :: እንደገና መልሰህ ያንኑ ጥያቄ ታመጣለህ :: ሌላ ውይይት ተከፍቷል በቤቱ : ካላየህ መለስ ብለህ አንብብ ::

እና ባክህ እንደስምህ ወንድ ሁንና እንደመንደር ባለጌ ስድብ እየፈለግህ ከምትርመጠመጥ የምጠይቀውን ጥያቄ መልስ በሌላኛው ቤት ::

ብርኃናዊት

አይይ ጠማማዊት
ዘለቃሽ በአርእስቱ ዙሪያ እንድናነብላት እንጂ ያንቺን ዘተቶ ድርቅና እንዲደለቅበት አይደለም :: ምነው አሜሪካኖች ብክሬዲት ተወልዶ በክሬዲት እንደሚሞቱ አንቺም በጥያቄ የተወለድሽ ትመስያለሽ :: አሟሟትሽም እንደዚያ እንዳይሆን ፈጥነሽ ንስሐ ግቢ ወደ እውነቱ አምላክ ጠጋ በይና ጥያቄሽ ሁሉ ይመለስልሻል ::

ለመሆኑ በየደቂቃው አርእስት እየፈጠርሽ ጥያቄ ቁጥር 14 ደርሰሽ አልነበረም እንዴ ጥያቄ በጥያቄ ስትሆኝ ሰው ሰለቸሽ እንዴ ምነው ካለቦታው መጥተሽ ትዘባርቅያለሽ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርኃናዊት

አለቃ

Joined: 27 Oct 2007
Posts: 2182

PostPosted: Sun May 25, 2008 1:58 am    Post subject: Reply with quote

ጥያቄ ቁጥር 15 ደርሻለሁ እኮ ? አዲስ ጥያቄ የሚለው አምድ ስር ሁለት ጥያቄ ነው ያለው ::

ቦታ ለመቆጠብ ነው Laughing Laughing Laughing Laughing

በነገራችን ላይ ዋርካ ስገባ 'እነዚህ ሰዎች ካለጥያቄ ሥራ የላቸውም እንዴ ?' ብዬ ነበር : ያው እነርሱም ትንሽ ይልፉ ብዬ ነበር : እንዲያው አልተሳካም እንጂ :: ምክንያቱም አብዛኛው ጥያቄ ላይ በፎርፌ እየወጣችሁ አስቸገራችሁ :: Laughing Laughing

በርቱ !
ብርኃናዊት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወንዴ _85

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2004
Posts: 338
Location: DownTown

PostPosted: Fri May 30, 2008 5:24 am    Post subject: Re: የኦርቶዶክስ አማኞች የሚያመልኩትን ለይተው አያዉቁም ! Reply with quote

ዘለቃሽ እንደጻፈ(ች)ው:
ልብ ብለው ካስተዋሉ በጣም የሚያስቅ ነው :: አብዛኛው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይጾማሉ ለምን እንደሚጾሙ አያቁም : ወደ ቤተክርስቲያን ሄደው ደጅ ላይ ይሰግዳሉ ለምንና ለማን እንደሚሰግዱ ምክንያቱን አያቁትም : ስለሀይማኖታቸው ሲጠየቁ ከአባት ከቅመአያት ሲወርስ ሲዋረድ የመጣ <የጥንቷ ሀይማኖታችን ኦርቶዶክስ > ናት :: ከማለት ሌላ የተጨበጠ ነገር አይናገሩም :: የሀይማኖት ሁሉ መሰረት ከሆነው መጽሀፍ ቅዱስ አንዲት ጥቅስ ስለኦርቶዶክስ ጥንታዊነትና ቀዳሚነት እንዲያሳዩ ቢጠየቁ በራሳቸው ተጻፈ የተባለውን የተለየ የተሸፈነ <መጻሀፈ ሰማኒያ > ምናምን የሚባል ነገር ያወራሉ :: ይህን መጽሀፍ ማን ጻፈው ? ለመሆኑ / በመጨረሻ ማሳረጊያው ላይ ምን እንዳለ ያስታዋለ አለ ? <በተጻፈው ላይ ላይ አንዳች የሚጨምር ወይም የሚቀንስ በዚህ መጻሀፍ ላይ የተጻፈ እርግማኔ ሁሉ ይጨመርበታል > ይላል ::

ባለመጽሀፈ ሰማኒያ ኦርቶዶክሶችና በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ተቀጽላ ልቦለድ የቀጠሉ ሞርሞኖች በፍርድ ቀን ምን መልስ ይኖራቸው ይሆን ??

ኦርቶዶክሶች ስለእምነታቸው አጥብቀው ከተጠየቁ ጣታቸውን ወደ ሀይማኖት አባቶች ይጠነቁላሉ :: አሊያም ለዱላ ይገባበዛሉ የስድብ ናዳ ያወርዳሉ :: ብዙ ርቀን ሳንሄድ ከሰሞኑ አንዱ እዚ ዋርካ ላይ <የጴንጤን አፍ የሚዘጋ የሀይማኖት አዋቂ ይፈለጋል !> ብሎ ባደባባይ ፖስት ያድረገው ምን ያህል በባዶ ዕምነት በባዶ ተስፋ እንደተሞሉ ያሳያል :: ነገሩ ያስቃል : ስለነፍሳችን በምናስበበት ጊዜ ግን የሚጠፋ ነፍስ ያሳዝናል :: እንደእውነቱ ከሆነ ግን ይህ ሕዝብ የሚለቀስለት ነው ::

ተነጋግረው ካልተማመኑና አፍ የሚያዘጋ <ፕሮፌሺናል ሰዳቢ > ተጋብዞ ከመጣ ምን ይጠበቃል ? እንዲህ ከሆነ አክራሪ ኢስላሞች <ጂሀዲስት > ሆኑ ማለት ነው ::

ለነገሩ <የሀይማኖትአባቶች > ተብዬዎቹ ሲጠየቁ የሚጠየቁትና የሚናገሩት አራምባና ቆቦ ነው :: ድሮ ጥንት የተማሯትን የተወሰነች ግዕዝኛ ጥቅስ ይጠቃቅሱና ሸፋፍነው ለማለፍ ይጣደፋሉ :: ትርጉሙን ሲጠየቁ የተባሉትና የሚናገሩት ነገር አይገናኝም :: የሚከራከራቸው አዋቂ አጋጥሟቸው ስለማያቅ አዲስ ተሟጋች ሲገጥማቸው በንዴት የከዘራቸውን አያያዝ ያስተካክላሉ ::

የሚገርመውና የሚያስቀው ግን ተራው ምዕመን ከሱ ሌላ <ክርስቲያን > እንደለለ ይናገራል :; እንዲያውም ሌላውን <መናፍቃን ጴንጤ > ይላል :: ትርጉሙን ግን ከተጠየቀ ዐይን ታች ላይ ይዋትታል :: መጽሀፍ ቅዱስ አንብቦ እንደሚያቅ ሲጠየቅም <እሱማ ለቄሶች ነው እነሱ ምን ሰርተው ይብሉ > የሚል ቀልድ ይናገራል :: አንዳንዱም <ጥቃቁሮቹ እንዳያስደነግጡኝ ተንተርሼ እተኛለሁ > ይላል ::

ዛሬ በዐለማችን ላይ ያሉ የማንኛውም ሀይማኖት ተከታዮች ስለሚያመልኩበት ነገር ጠንቅቀው የሚያውቁ ሲሆን ኦርቶዶክሶች ግን ምንም ሳያውቁ በተለምዶ ማምለካቸው ልዩ ያረጋቸዋል :: ቁራን ለእስልምና ተከታዮች በአረብኛ እንደሚነበብ ሁሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሶች ደግሞ መጽሀፍ ቅዱስን በግዕዝ ይጠቅሱና መንግስተ ሰማይን የጨበጡ ያስመስላቸዋል ::

መጽሀፍ ቅዱስ በግዕዝ ስለተነበበ ብቻ ክርስቶስ ራሱ ተናገረ ማለት አይደለም :: ቁራንኛም ቢሆን እንዲሁ አረብኛ ስለሆነ ስፔሻል የሚያረገው የለም :: ቅዱስ መጽሀፍ በነገድ በቋንቋ ሳይከፋፈል ለሁሉም በሚገባው በቃሉ የተተረጎመው የነፍስ የድህንነት ጉዳይ ስለሆነ በሚገባ እንዲረዳው ነው ::

ባገራችንም ኦሮሚኛን ሲዳሚኛን ወላይትኛን በትግሪኛን ጨምሮ 18 ቋንቋዎች ቃል በቃል የተረጎሙት ዛሬ <ጴንጤ > እየተባሉ የሚወገዙ ናቸው :: ምክንያቱም በተስፋው ቃል መሰረት የምስራቹ ወንጌል እስትንፋስ ያለው ሁሉ በቋንቋው አምላኩን አውቆ እንዲያመልክ በማሰብ ነው ::

ለምንድ ነው ኦርቶዶክስ ባንድ በተወሰነ በሞተ ባፈጀና ጥቂቶቹ ብቻ የሚናገሩትን በግዕዝ ቋንቋ የሚያዋክቡት ? ይህን አባባሌን በትክክል የሚገልጸው <ማዋከብ > የሚል ቃል እንደሆነ አምንበታለሁ :: ምክንያቱም የማያውቀውን ሕዝብ በሚመቻቸው ቃል ለማጣመምና ለማሞኘት ስለሚቀል !

እዚህ ዋርካ ላይ እንክዋ አንዳንዶቹ ግዕዝኛ ጥቅስ ያመጡና ትርጉሙን ሲጠየቁ የሚነጋገሩበት አርዕስትና ፈጽሞ የማይመስል ምስራቅና መእራብ ዐይነት ሆኖ እንደሚገኝ ተሳታፊ ባልሆንም ብዙ ጊዜ አንባቢ በመሆን የተዛብኩት ነው ::

ሌላው የኦርቶዶክስ እምነት ትልቁ ባዶነት ክርስቲያን አማራ ብቻ እንደሆነና ኢትዮጵያ ማለት አማራ ብቻ እንደሆነ መስበካቸው ነው :: ቅዱስ መጽሀፍ የሰውን ልጅ በነገድ በብሄር ሳይከፋፍል ኦርቶዶክሶች ግን የአገርን ባንዲራ ከእምነት ጋር ያቆራኙታል :: የጠባብ ብሄረተኝነት ፖለቲካቸውን ከሀይማኖቱ ጋር ማዛመዳቸው ነው :: ሙስሊሙና ጴንጤው የኢትዮጵያን ባንዲራ ስላልያዙ ወይም በሀይማኖታቸው ስላላንጸባረቁ <ባንዳዎች : መጤ : ሰልባጅ ሀይማኖተኞች > ይሆናሉ ::

በነሱ ቤት ጥቁር ክር ባንገት ማንጠልጠል አርብና ሮብ ከጾሙ ጥዋትና ማታ በቀን ሁለቴ ካማተቡ በቤ /ቲያን ደጃፍ ከሰገዱ አለቀ ደቀቀ ! ግለሰብ አገር የመሰከረለት ክርስቲያን ነው :: አያሳዝንም ?????????
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርኃናዊት

አለቃ

Joined: 27 Oct 2007
Posts: 2182

PostPosted: Fri May 30, 2008 6:36 am    Post subject: Re: የኦርቶዶክስ አማኞች የሚያመልኩትን ለይተው አያዉቁም ! Reply with quote

The Aviater እንደጻፈ(ች)ው:
WOW! በጣም አዋቂ ነሽ /ነህ ለመሆኑ ማን ከማን ሀይማኖት ተሻለና ነው ስለኦርቶዶክስ ወቀሳ የጀመርሽው እኒ እኮ ግራ የሚገባኝ , በቃን ብላችሁ ወደ ፒንጢ ከሂዳችሁ ወዲያ ለምን ኦርቶዶክስን ስድብና ማንቆሸሽ እንደምትፈልጉ ነው ግራ የሚገባኝ , ፒንጢም እንካን ሀይማኖት ተብሎ ተይዞል እባክሽ እውቀትሽን /ህን ሊላ ነገር ላይ ብታውሉት በጣምማ አዋቂ ሆናችሁ ነው የፒንጢ ቂስ , ሰው ከበሽታ ጰልዪ ፈወስኩ እያለ መድረክ ላይ ሲዋሽ , ሽባ በግሩ አስኪድኩ በጰሎት ሲል እንካን እራሳችሁን እንዲት ብላችሁ የማትጠይቁ , አሚን ብላችሁ ትቀበላላችሁ , ድንቂም ስለኦርቶዶክስ
ተመራመርሽ , አምታስቁስ እናንተ , የፒንጢ ቂስ private jet , እየዘነጠ , ምርጥ መኪና , ምርጥ እቢት , ምርጥ ልብስ እየለበሰ , እናንተን ዘፈን እንካን እንዳሰሙ ታግዳችሀል ከዘመድ ሁሉ ተለያይታችሀል , እሲኪ ትንሽ ስለፒንጢ ልበልሽ /ልበልህ , በተለይም ስለበሽታ ፍወሳ , ይሂ ነው የሚያስቀውስ ካልሽ , ደሞ እኒፈጥሪ አይደለም , ይሂ የተገኘው Dateline NBC , እና , CNN ነው , ውይ ለካ እረስቺው ደሞ TV አይፈቀድም መሰለኝ Smile
Lets go behind the stage at a faith healing service and expose what is really going on.

Mailing List Crusades - Believe it or not the primary purpose of a faith healing crusade is to obtain new names for the fake healer's mailing list. A major source of income for a faith healing ministry is derived from their mail order business such as books, tapes, and love gifts. The big fish are "love partners" that can be deceived into sending in monthly donations, revenue from tax returns, estate sales, and even Living Trusts.
The Anointing, Selling The Act - Watch a Benny Hinn faith healing service and you will hear over and over again, "God told me." Fake healers sell their act by giving the impression that they are speaking to God and hearing from Him personally. After all if God talks to them they must be legitimate. Kenneth Copeland goes so far as to stop right in the middle of his speech saying, "Yes, yes, okay, thank you Sir," to give the impression that God just told Kenny something. Kenny quickly follows this up by interjecting some revelation on planting "financial seeds," with his ministry of course.
Tongues - Faith healers want people to believe they can perform miracles. To build this false impression they imitate as often as possible the gifts of the Spirit given to the early church. Have you ever heard someone speak in tongues during a service? This is done to show that they are legiti
mate because they have the "anointing." I have listened to many people babbling like a one-year-old but I have never heard someone actually speak with the gift of tongues. Am I saying these people are putting on an act? You bet I am. The Biblical gift of tongues is the ability for people to hear the gospel in their language when someone else speaks in their language. This gift helped the Apostles spread the gospel around the world. I do not believe anyone has the gift of tongues today. To anyone that claims to speak in tongues I say lets put it to the Biblical test, put up or shut up!
Slaying, The Takedown - If you have seen a Benny Hinn faith healing service you will see Benny blow on people and tap them on the head and they will fall down to the ground. Sometimes Benny blows to the audience and whole sections fall over in their seats. Charismatics call this "slain in the spirit." Actually what you are witnessing is a trained emotional response that has nothing to do with the Holy Spirit. Charismatics are people that lack real faith so they seek an outward sign. God is not going to give them a sign so the charismatic movement has been forced to fake tongues, healing, laying on of hands, and slaying in the spirit. Slaying in the spirit is like doing the wave at a ball game. Charismatics practice this their whole lives and they accept it as normal. Sometimes a fake healer gets someone that won't go down because they have never played the
slaying game before. This is when attendants simply give them a little push on the back of the legs while the fake pushes on their forehead to force them to fall down backwards. In football this cheap shot is called a high low tackle.

Enablers - Unbeknownst to most is that several of the "miraculously healed" at faith healing services are actually supporting actors that travel along with the rest of the cast on the "faith-healing" circuit. These "enablers" help sell the act by presenting themselves as someone cured by Mr. or Mrs. Fake Healer. They are perfectly healthy individuals. But prior to a show they will take up positions on stage or in the audience with their props, typically crutches or a wheelchair. Many enablers put on disguises and die their hair from service to service to keep from being recognized.
Discernment - There is no miracle associated with how fake healers "discern" illnesses during a service. Information is gathered in several ways. Primarily data is collected on prayer requests prior to a service. This information is augmented by interviews by an assistant and someone pretending to be a doctor validating their condition and perhaps miracle. All the information collected by the faith healing team is passed on to the fake healer. The team is actually in control of the show. They provide the data required to pull off an illusion of miracles. When you see a group of people all sitting in the same brand of stripped down wheelchair it is because the wheelchairs are owned by the fake healer's ministry. Truly disabled persons spend much of their lives in a wheelchair so naturally they equip it for their specific needs. Assistants "suggest" to some people that they should sit down in the wheelchair so they can be wheeled up to the stage. A skilled faith healer will also use tricks like asking people to raise their arms in praise to help identify those with limited arm movement.
Crib Sheets - The most popular way to get discerning information to the fake healer is to put it in writing on crib sheets. Crib sheets are cheat sheets used by cheaters. Many times they will actually leave the crib sheets on the podium during the service. But you can bet they are destroyed like top secret documents after the service. W. V. Grant's was finally exposed when his crib sheets were handpicked out of some trash. You can bet crib sheets are put through a shredder today.
Hand Gestures - Fake healers frequently use hand gestures to signal assistants for a new set of crib sheets or data to be used to "discern" an illness of another victim. Following the hand gesture you will see assistants whispering information to the faith healer and bringing a new victim on stage.
Code Words - Code words like saying "Amen, Amen, Amen," are also used to signal assistants when a new "revelation" is required. Elizabeth Popoff electronically transmitted messages on cue from a database to a miniature receiver in Peter Popoff's ear during his faith healing services. This allowed Peter to miraculously "discern" health information. The Popoff ministry was expose one day when some of these electronic messages were recorded and made public on CNN.
The Shotgun Technique - Another method used to create an illusion of discernment is the shotgun technique. The fake healer simply announces that a certain number of people in the audience are being healed of a certain disease, without ever specifying who they are.
The Leg-Stretching Miracle - A favorite illusion of fake healers is the leg-stretching miracle. The fake announces that a subject has a "short leg" that needs to be adjusted. He brings the person on stage and seats him in a chair. Next the fake performs a simple carnival trick. As the subject sits the fake twists his hand so that one shoe or boot is slightly off the foot (the farther one) and the other shoe is pressed tightly against the sole. By reversing the twist the loose shoe is pushed on against that sole and the two feet are now seen to be the same length.
The Sight Miracle - Another favorite illusion of fake healers if the dramatic healing of the blind. The truth is none of these people are totally blind. This is the clever suggestion implied by the fake healer. These people suffer from limited sight, not total blindness. This type of useful information is recovered in the auditorium lobby before the program typically in miracle requests and questionnaires.
Cold Reading - A cold reading is the least preferred method of discernment for a fake healer because it can open the door for embarrassing moments. A cold reading is when the fake has not been supplied with any crib notes on the victim. They have no inside information and must wing it. Special techniques are used by the fake to pull off the illusion during a cold reading. These are the same techniques used by fortunetellers. General statements are thrown out and the victim is encouraged to make it fit.
A Way Out - Fake healers always leave a way out of a false statement. Putting the blame back on the victim covers up when a fake incorrectly discerns. "You do not have enough faith." How do you get enough faith? The fake healer defines "faith" as putting more money into their faith healing ministry.
I THINK YOU GET THE IDEA,

qote="ዘለቃሽ "]ልብ ብለው ካስተዋሉ በጣም የሚያስቅ ነው :: አብዛኛው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይጾማሉ ለምን እንደሚጾሙ አያቁም : ወደ ቤተክርስቲያን ሄደው ደጅ ላይ ይሰግዳሉ ለምንና ለማን እንደሚሰግዱ ምክንያቱን አያቁትም : ስለሀይማኖታቸው ሲጠየቁ ከአባት ከቅመአያት ሲወርስ ሲዋረድ የመጣ <

The Aviator "ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ " እንደሚባለው የፕሮቴስታንትን ጉዳይ በፕሮቴስታንቶቹ መስራቾች በሆኑት በነጭ ጸሀፊዎች የተጻፈውን ክሽን ያለ ጽሁፍ እንዲህ አድርጎ አቅርቦታል :: በቃ ፕሮቴስታንቲዝም አናቶሚውን በደንብ ማጥናት የፈለገ ሰው ሩቅ መሄድ የለበትም : ራሳቸው ፈጣሪዎቹ የጻፉትን ማገላበት ብቻ ነው :: ይገርማል ! ለራሳቸው የመረራቸው መጥተው እኛ ላይ ሲያራግፉ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ማይኮል _

ኮትኳች

Joined: 10 Dec 2004
Posts: 283
Location: 102 Gerjji ave Addis Ababa

PostPosted: Mon Nov 17, 2008 1:38 am    Post subject: Reply with quote

እነ ብርኃናዊት እዚህ ቆም በሉ እስቲ
_________________
ከትህትና ጋር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርኃናዊዳግም

አዲስ

Joined: 27 Jul 2008
Posts: 27
Location: Africa

PostPosted: Tue Nov 18, 2008 9:26 am    Post subject: Reply with quote

ማይኮል _ እንደጻፈ(ች)ው:
እነ ብርኃናዊት እዚህ ቆም በሉ እስቲ

የሚያመልኩትን ያውቃሉ ግን እግዚአብሔር እንደሚፈልገው
አልተመለከም : በስም እንጂ ክርስትናውን በተግባር አይኖሩትም : ስለዚህም ዕምነታቸው ቀንበር የሚፈታ ኃይል
የለውም : ስለሆነም ቆም ብሎ መፈተሹ አስፈላጊ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 16, 17, 18, 19  Next
Page 17 of 19

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia