WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ለቅንጅት ውህደት ማህተም እንዲመቱ እነ ልደቱ አያሌው 48 ሰዓት ተሰጣቸው

This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ENH

መንገደኛ

Joined: 03 Oct 2003
Posts: 0
Location: Addis Abeba, Ethiopia

PostPosted: Tue Oct 25, 2005 8:15 pm    Post subject: ለቅንጅት ውህደት ማህተም እንዲመቱ እነ ልደቱ አያሌው 48 ሰዓት ተሰጣቸው Reply with quote

አስኳል - 25-10-2005

የቅንጅቱ ህጋዊ ህልውና በምርጫ ቦርድ ጥያቄ ውስጥ ከገባ በኋላ፣ ውህደታቸውን በሊቀመንበሮቻቸው ፊርማ ያፀደቁት መኢአድ፣ ኢዴአፓ /መድህን፣ ኢዴሊና ቀስተደመና ሰሞኑን አንድ ትንሽ እንቅፋት እንዳጋጠማቸው የአደባባይ ሚስጥር ሆኖ ቆይቷል።

ይቀጥላል...

News provided by Ethiopian News Headlines
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Report post
ላሊበላ 4

ኮትኳች

Joined: 24 Dec 2004
Posts: 288
Location: united states

PostPosted: Tue Oct 25, 2005 8:53 pm    Post subject: Re: ለቅንጅት ውህደት ማህተም እንዲመቱ እነ ልደቱ አያሌው 48 ሰዓት ተሰጣቸው Reply with quote

48 ሰዓት መሰጠቱ በዛ :: 3 ሰዓት ብቻ መሆን ነበረበት ::

አዎ በተለይ በዚህ ወቅት ማህተሜን አላስቀምጥም ማለት መባሉ :: ለወደፊቱ ለሚመጣው ከፍተኛ አመራር በህዝቡ ዘንድ ቅንጅቱን እምነት ለማሳጣት ነው ::

ከዚያም አልፎ የሚፈጥረውን ሁኔታ ያለመገንዘብ ይመስለኛል :: በተለይ ደግሞ ያዲስ አበባን ከተማ ለመረከብ የቱን ያህል አብሮ መስራት ይላል ::

የአገርን ጉዳይ የልጆች ጨዋታ አይደረግ ነው የምለው :: ልዩነት አይኑር አላልኩም ነገር ግን የዚህ የህልውና ጉዳይ ላይ ያመዘነን ትግል አብሮ ተቻቺሎና መክሮ መሥራቱ ነው የሚመረጠው ::

አብዛኛው ያመነበትን ደግሞ መቀበል ዴሞክራሲ ምን እንደምትመስል ያመለክታል :: ይልቅስ ባስቸኳይ ማንኛውንም ለማድረግ ይሞከር ::

ለሼሁ አል አሙዲ ሁሤን የምትሆን መልክት ቀጥሎ ![/
ሌላው የማሳስበው ነገር ቢኖ 2000 ሺህ ሰዎችን አሁንም አቶ : አርከበት ካደጉበት ከተወለዱበት አያት ቅድማያታቸው ከቅርባቸው ካረፉበት አካባቢ ለማባረር ትዛዝ ሰቷል ይባላል ?

ይህ አሳዛኝ እድምታ ነው :: አቶ መሐመድ አላሙዲ ይህን ስህተታቸውን እንዴት አድርገው እንደሚያርሙት አይረዳኝም :: ኅኣብት ማፍራት ከህዝብ ፍላጎት ጋራ እንጂ (ከንቦዎቹ ) ጋር ብቻ ያለመሆኑንና ንቧም ዝንብ እንደምትመስል ባለመገመታቸው አዝንላቸዋለሁ ::

ይህ አድራጎታቸው ሲታይ የሣውዲ ሮያል ሼኮች በህዝባቸው ላይ የሚያደርሱትን የአርብ ዓርቡን ሰይፍ ይመስላል :: ህዝብ መናቅ አይኖርበትም መከበር ይኖርበታል እንጂ ::

ሰዎቹ ለመባረር ቢፈረድባቸው እንኳን ከቤተሰቡ የህጻናት መዋያ ጀምሮ እስከ 2 ደረጃና የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን አጠቃሎ ከዚያም ሆስፒታሎቺና እንዲሁም የጤና ጣቢያዎችንም የያዘ ከመሆኑ አንስቶ አካባቢው ለኑሮ ሁኔታ ተስማሚና አውቶቡሶች መኪኖች የሚገቡበትና የገበያ አቅርቦት ከዚያም የውኃና የባንክ እንዲሁም የአሰፋፈር የቤቶቹ ያሰራር ሁኔታ ተፈናቃዮቹ የሚፈልጉት አይነት መሆን ይኖርበታል :: ከዚያ ያንን ቤት ለማስገንባት ተፈናቃዮቹ ቢያንስ 3 ሚሊዮን ብር ለያንዳንዱ ተፈራሽ ቤታቸው ካሣ ማግኘት ይኖርባቸዋል ? ይህን ያሟላሉ ወይ ::

ቀጥሎም የሥራቸው ሁኔታ ከሚገፉበት ሠፈር ተነስተው የቀድሞ ሥራቸውን እንደምን ይሰራሉ ብለው የአቶ : አላሙዲ የህግ አማካሪዎችና እንዲሁም ጠበቆች ጋዜጠኞቺና ህዝባዊ ፍላጎቶቺን የሚከታተሉን ጠበብቶቺን ማስገምገም ይኖርባቸዋል ::

የኢትዮጵያ ህዝብ ነግሮ ነው የሚጣላ ወይም የሚጠላው አሁንም ህዝቡ የሚፈልገውን የሚመኘውን ከማድረግ እንዳይቆጠቡ ለአቶ : አላሙዲ መንገድ ይገባል በሚል ያለ ርዕሱ ያሰፈርኩትን ኃሣብ ተመልክታቺሁ አንባቢዎች ኃሣባቺሁን ብጸጡበት ለመጪው ጊዜ ጥያቄ መልሱን ያገኝለታል በሚል አምናለሁ ::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው *

ከሠላምታ ጋር

ላሊበላ 4

ENH እንደጻፈ(ች)ው:
አስኳል - 25-10-2005

የቅንጅቱ ህጋዊ ህልውና በምርጫ ቦርድ ጥያቄ ውስጥ ከገባ በኋላ፣ ውህደታቸውን በሊቀመንበሮቻቸው ፊርማ ያፀደቁት መኢአድ፣ ኢዴአፓ /መድህን፣ ኢዴሊና ቀስተደመና ሰሞኑን አንድ ትንሽ እንቅፋት እንዳጋጠማቸው የአደባባይ ሚስጥር ሆኖ ቆይቷል።

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
mrmuluwork

ኮትኳች

Joined: 20 May 2005
Posts: 210
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Oct 25, 2005 10:47 pm    Post subject: Re: ለቅንጅት ውህደት ማህተም እንዲመቱ እነ ልደቱ አያሌው 48 ሰዓት ተሰጣቸው Reply with quote

We all oppositions have one Evil Enemy that is Nazism Meles Zenawi.First thing is first, we must kick off this idiot Meles Zenawi and his members,they are devil not human.we have to recover our freedom from death and humiliations of Ethiopian People. Unity is power!! Unity is power!! Unity is power!!

ላሊበላ 4 እንደጻፈ(ች)ው:
48 ሰዓት መሰጠቱ በዛ :: 3 ሰዓት ብቻ መሆን ነበረበት ::

አዎ በተለይ በዚህ ወቅት ማህተሜን አላስቀምጥም ማለት መባሉ :: ለወደፊቱ ለሚመጣው ከፍተኛ አመራር በህዝቡ ዘንድ ቅንጅቱን እምነት ለማሳጣት ነው ::

ከዚያም አልፎ የሚፈጥረውን ሁኔታ ያለመገንዘብ ይመስለኛል :: በተለይ ደግሞ ያዲስ አበባን ከተማ ለመረከብ የቱን ያህል አብሮ መስራት ይላል ::

የአገርን ጉዳይ የልጆች ጨዋታ አይደረግ ነው የምለው :: ልዩነት አይኑር አላልኩም ነገር ግን የዚህ የህልውና ጉዳይ ላይ ያመዘነን ትግል አብሮ ተቻቺሎና መክሮ መሥራቱ ነው የሚመረጠው ::

አብዛኛው ያመነበትን ደግሞ መቀበል ዴሞክራሲ ምን እንደምትመስል ያመለክታል :: ይልቅስ ባስቸኳይ ማንኛውንም ለማድረግ ይሞከር ::

ለሼሁ አል አሙዲ ሁሤን የምትሆን መልክት ቀጥሎ ![/
ሌላው የማሳስበው ነገር ቢኖ 2000 ሺህ ሰዎችን አሁንም አቶ : አርከበት ካደጉበት ከተወለዱበት አያት ቅድማያታቸው ከቅርባቸው ካረፉበት አካባቢ ለማባረር ትዛዝ ሰቷል ይባላል ?

ይህ አሳዛኝ እድምታ ነው :: አቶ መሐመድ አላሙዲ ይህን ስህተታቸውን እንዴት አድርገው እንደሚያርሙት አይረዳኝም :: ኅኣብት ማፍራት ከህዝብ ፍላጎት ጋራ እንጂ (ከንቦዎቹ ) ጋር ብቻ ያለመሆኑንና ንቧም ዝንብ እንደምትመስል ባለመገመታቸው አዝንላቸዋለሁ ::

ይህ አድራጎታቸው ሲታይ የሣውዲ ሮያል ሼኮች በህዝባቸው ላይ የሚያደርሱትን የአርብ ዓርቡን ሰይፍ ይመስላል :: ህዝብ መናቅ አይኖርበትም መከበር ይኖርበታል እንጂ ::

ሰዎቹ ለመባረር ቢፈረድባቸው እንኳን ከቤተሰቡ የህጻናት መዋያ ጀምሮ እስከ 2 ደረጃና የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን አጠቃሎ ከዚያም ሆስፒታሎቺና እንዲሁም የጤና ጣቢያዎችንም የያዘ ከመሆኑ አንስቶ አካባቢው ለኑሮ ሁኔታ ተስማሚና አውቶቡሶች መኪኖች የሚገቡበትና የገበያ አቅርቦት ከዚያም የውኃና የባንክ እንዲሁም የአሰፋፈር የቤቶቹ ያሰራር ሁኔታ ተፈናቃዮቹ የሚፈልጉት አይነት መሆን ይኖርበታል :: ከዚያ ያንን ቤት ለማስገንባት ተፈናቃዮቹ ቢያንስ 3 ሚሊዮን ብር ለያንዳንዱ ተፈራሽ ቤታቸው ካሣ ማግኘት ይኖርባቸዋል ? ይህን ያሟላሉ ወይ ::

ቀጥሎም የሥራቸው ሁኔታ ከሚገፉበት ሠፈር ተነስተው የቀድሞ ሥራቸውን እንደምን ይሰራሉ ብለው የአቶ : አላሙዲ የህግ አማካሪዎችና እንዲሁም ጠበቆች ጋዜጠኞቺና ህዝባዊ ፍላጎቶቺን የሚከታተሉን ጠበብቶቺን ማስገምገም ይኖርባቸዋል ::

የኢትዮጵያ ህዝብ ነግሮ ነው የሚጣላ ወይም የሚጠላው አሁንም ህዝቡ የሚፈልገውን የሚመኘውን ከማድረግ እንዳይቆጠቡ ለአቶ : አላሙዲ መንገድ ይገባል በሚል ያለ ርዕሱ ያሰፈርኩትን ኃሣብ ተመልክታቺሁ አንባቢዎች ኃሣባቺሁን ብጸጡበት ለመጪው ጊዜ ጥያቄ መልሱን ያገኝለታል በሚል አምናለሁ ::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው *

ከሠላምታ ጋር

ላሊበላ 4

ENH እንደጻፈ(ች)ው:
አስኳል - 25-10-2005

የቅንጅቱ ህጋዊ ህልውና በምርጫ ቦርድ ጥያቄ ውስጥ ከገባ በኋላ፣ ውህደታቸውን በሊቀመንበሮቻቸው ፊርማ ያፀደቁት መኢአድ፣ ኢዴአፓ /መድህን፣ ኢዴሊና ቀስተደመና ሰሞኑን አንድ ትንሽ እንቅፋት እንዳጋጠማቸው የአደባባይ ሚስጥር ሆኖ ቆይቷል።

Last edited by mrmuluwork on Sat Oct 29, 2005 8:26 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Report post
ARADA

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 14 Sep 2003
Posts: 65

PostPosted: Wed Oct 26, 2005 8:22 pm    Post subject: Reply with quote

Mamo

Please write in Amharic. The thread was about unification of CUDP.

Twisted Evil
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አገሩ

አዲስ

Joined: 05 Dec 2004
Posts: 23
Location: united states

PostPosted: Thu Oct 27, 2005 2:37 am    Post subject: ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል :: Reply with quote

ትግሉን "ሲሮጡ የታጠቁት ባታደርጉት ጥሩ ነው ::
ይህ በሕዝብ ላይ እቃ እቃ ጨዋታ ነው ::
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ::
አቶ ልደቱ ቢያስቡበት መልካም ነው !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አቡዬ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 548
Location: united states

PostPosted: Thu Oct 27, 2005 5:24 pm    Post subject: Reply with quote

እንዴ ምን እየተደረገ ነው ያለው በጣም ተስፋ አስቆራጭና የሚያሳስብ ነው ኢዴፓ -መድሕን ከፊቱ የተደቀነውን ሰው በላየሆነውን ወያኔን ማየት አቅቶታል ማለት ነው አሁን በአንድነት የመታገያ ጊዜእንጂ ጥቃቅን ነገሮችን እያነሱ ለመከፋፈል መንገድ መክፈቻ ጊዜአይደለም ካለፈው ትምህርት መውሰድ እንዴት ያቅታል በማበራችሁ ወያኔን አንቀጠቀጣችሁት አሁን ግን በዚች ትንሽ ቀዳዳ ፋሽስቱ ወያኔ ገብቶ ልዩነታችሁን እንዲያሰፋው እየጋበዛችሁት ነው የሚያለያይ ነጥብ እንኳን ቢኖር ለጊዜው አንድ በሚያደርጓችሁ ነገሮች ላይ ፎከስ አድርጋችሁ በይደር ልዩነቱን ፍቱ እባካችሁ ስለፈሰሰው ንፁሀን ዜጎቻችን በየእስር ቤቱ ስለሚማቅቁት ወገኖቻችን ስትሉ በጥቃቅን ነገር ራሳችሁን እየለያያችሁ በትግሉ ላይ ቀዝቃዛ ዉሀ አትቸልሱበት
ህዝባችን እናንተን እንደመሪው እያየ እናንተን እየጠበቀ ነው የምጸጡት አመራር ታዲያ የእናንተን መከፋፈል ነው ? ይህ ህዝብ ፋሽስቱ ወያኔ ኢህአዴግን አንቅሮ እንደተፋው አይቶ አይቶ እናንተንስ የማይተፋችሁ ይመስላችሗል ኢዴፓዎች ሳይመሽ አሁኑኑ በብርሀኑ ማስተካካያ ነጥባችሁን ያዙ
ለጠላት መሳቂያና መሳለቂያ አትሁኑ ወይም በጊዜ ቦታ ልቀቁ በዕውነት ነገራችሁ በጣም አንጀትን የሚያሳርርና በተዘዋዋሪ ለማንሻውና ለማንፈልገው ለቀን ጅብ አሳልፋችሁ እንዳትሰጡን እፈራለሁ
በአሁኑ ሰዓት ልዩነትን መስማት አንሻም አንድነትና ህብረትን እንጂ
ወንድም ልደቱ ወዴት እየተጓዝክ ነው የወገኖችህን ደም እየረገጥክ እንደሆን አይታይህም ?
ዓላማህስ ምንድነው ? ለወያኔ ማጎብደድ ? <ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ >የሚለው ምሳሌ ይታወስሀል ድንቅ ወጣት ታጋይ እንዳልተባልክ ሁሉ ዛሬ መውደቂያህ ተቃረበ ኢዴአፓ -መድህን ካንተ ውጭራሱን አስተካክሎከቅንጅቱ ጋር መራማድ መቻል አለበት
ተስፋችንን የሚያጨልም በጀርባችን ቀዝቃዛ ላብ እንዲወርድ በብሽቀት ኩምትር ብለን !እንድንል አደረከን እኔ የማንኛውም ፓርቲ አባል ባልሆንም ለቅንጅቱ ትግል ደጋፊ ነኝ ታዲያ አሁን ማንን እንጠብቅ ደግሞ ማን በህብረት ታግሎ ያታግለን እንደ አንተ ያሉትን ወንድሞች ስናምናችሁና ስናዳምጣችሁ አሁን አፍንጫችሁን ላሱ አይነት አደረከን
ልዩነቱ ይወገድ አንድነት ይለምልም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia