WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
Mo's coffee house!!!
Goto page Previous  1, 2, 3, ... 295, 296, 297  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
እአምሮ

ኮትኳች

Joined: 12 Apr 2004
Posts: 380

PostPosted: Mon Dec 26, 2005 8:03 pm    Post subject: Reply with quote

የዛሬን አይድርገውና እንድ ኮፊ ሀውስ እንዲት ሰትዮ ሰፍራችን ከፍታ ነበር :: ታድያ ግዋዳ የሚሸጠው አልኮል ነበር ::
ቴሌቭዝን ሰፍራችን የነበረው በቁጥር ስለነበር ...እስዋ በራፍ ላይ ተኮልኩለን ነበር የምናየው :: አስታውሳለሁ ..ለምሳሌ 1982 የስፔን የአላም ዋንጫ ...

ታድያ ባለቤትዋ ..ይምትቀመጠው ፊትልፊት በተዛጋጅ ትልቅ ያለ ሶፋ ሲሆን አብርዋት የሚቀመጡት ደግሞ ውሽሞጭዋ ነበሩ :: ብዙ ደንገቱሮች ቤትዋ ነበሩ ::

እንድ ቀን ታድያ ተሳስታ ነው መስለኝ ሁለት ወሽሞቾዋ በአንድ ቀን ይመጡና ኣተገቦዋ ይቀመጣሉ :: እንዱ ጂን ሲጋብዛት አንዱ ውስኪ እያለ ቆየና ...መጨርሻ አሸናፊው የሚለይበት ነበርና ማን ይዞት ነው ወድግዋድ የሚገባው እያልን በልጅ ልቦናችን አፌጠን ስንጠብቅ
ውሽሞቾዋ .....ሞቅ ሲላችው መደባደብ ጀመሩ ::

እንዱ የውረወርው የውስኪ ጥርሙስ እንዱ ግዋደኛዮን አናቱን በርግዶት አርፈው :: ከዚያን ቀን ጀምሮ እዛ ቤት ተገኝትንም አናውቅም ::

ሞኒካዬ ያንቺ ቤት እንዲህ እንደማይሆን ነው :: ደግሞ የቡና ቤት እንጂ ...ውስኪ ቤት እይደል :: ለመሆኑ የተለይ መቀመጫ አልችሽ ?...

ስካርሞች እንዳይመጡ SmileSmile
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Mon Dec 26, 2005 10:27 pm    Post subject: Reply with quote

ቀብራራው
ቀብራርሽዬ በቅድሚያ እንክዋን ለፈረንጅቹ ገና አዲስ አመት እና ለአበሻ ገና በስላም አደረስህ ::
ኮፊ ሀውሴን ወደድከው ? አይዞህ ዱቤ ይፈቀዳል Laughing Laughing Laughing ኮፊ ሀውስ ሲባል The Simpsons ላይ ያለው Mo bar አይነት እንዳይመስል ፈርቼ ነበር Laughing Laughing Laughing
ይልቅ ያቺ የጠየቅከኝ ነገ ስካርጂቡኒ ነው ያልከው ? የሚበላ ነው የሚጠጣ ??? Laughing Laughing ፋራ በለኝ ስምቼው አላውቅም

********************
አእምሮ
ፓንሪዝኮ ደስ ይበለው ብዬ ነው እንጂ ከምር አልኮል አይሽጥም ባይሆን ፕራይቤት ፓርቲ እናደርጋለን Laughing Laughing Laughing
ያቺ የስፈራችሁ ሴትዮ ሻሼ እንዳይሆን ስሟ ? ከሆነች እኔው ነኝ ተፈረንጆቹ አገር መጥቼ Wink ያቺ አሪፍ ወንበሬም ከኔ ጋር ተስዳለች Laughing Laughing Laughing
ይልቅ ምስኪን ጉዋደኛህ አሳዘነኝ
ኮፊ ሀውስ ለስካራም አጥብቆ የተከለከለ ነው Wink
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቀብራራው

ዋና ኮትኳች

Joined: 05 Dec 2004
Posts: 589

PostPosted: Mon Dec 26, 2005 10:47 pm    Post subject: Reply with quote

ሀይ ሞኑ :

አዎ በደንብ ነው ኮፊ ቤትሽን /ቤታችንን የወደድኩት :: ግን ማነው ቀብሬክስ ችስታ ነው ያለሽና ዱቤም ይፈቀዳል የምትይው ?! ቅቅቅ ባዶ ኪሱን ነው የሚንቀባረረው ብለው ሹክ አሉሽ እንዴ ?! ይሄስ የውስጥ አዋቂ መሆን አለበት Razz

ስኮራዝጆብኒ ነው ያልኩሽ :: ለነገሩ ምን እንደሆነ እኔም አላውቀውም :: እንደዛ ብለህ እዘዝ ተብዬ ነው :: ልክ አንዱ ገና ከገጠር መጥቶ ቡና ቤት መስራት ከመጀመሩ .... የቡና ቤቱ ሴቶች ገና ከመግባቱ ... "እዛ ሱቅ ሂድና አንድ ወሲብ ገዝተህ " ብለው አንድ ብር እንደሰጡት ሁሉ :: ቅቅቅ እሱም ሄዶልሽ ... ኮራ ጀነን ብሎ "አንድ ወሲብ ስጠኝ " አይለው መሰለሽ ባለሱቁን ...ቅቅቅ
_________________
peace for all
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
nebsie

ኮትኳች

Joined: 17 Sep 2003
Posts: 277

PostPosted: Tue Dec 27, 2005 3:46 am    Post subject: Reply with quote

ኮፊ ሀውስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የአንድ ሰው ኮፊ ሀውስ !!
አገልግሎታቸው ከፍተኛ ዋጋው ተመጣጣኝ ;; እንቅልፍ የሚያስቸግርዎት እንቅልፋም ከሆኑ ወደ ኮፊ ቤት ብቅ ይበሉ ;; አንድ ስኒ ቡና የቀመሱ እንደሆን ልክ እንቅልፍ ተኝቶ ጠግቦ እንደተነሳ ሰው ፍንድቅ ይላሉ !!!!!
monicayeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
አንቺ ልጅ ሀብት መጣ መሰለኝ ኮፊ ሀውስም ከፈትሽ ;; ያድርግልሽ አቦ ;; ገቢውን በአካፋ ወጪውን በጭልፋ ያድርግልሽ አቦ ;; እዚህ ኮፊ ሀውስ ውስጥ ለመግባት አንድ ጆክ አስከፍላለው ስላልሽ መቼስ ምን ይደረግ አንድ ብራንድ ጆክ ልጣል ;; እኔ ደግሞ በነጻ በዘመድ ታስገቢኛለሽ ብዬ ነበር
አንዱ ኦሮሞ ወንድማችን ፌዴራል ፖሊስ ሆነ አሉ ;; ከዛ አንድ እስረኛ በእግር ይዘህ ሂድ ተብሎ ይዞ እየሄደ እያለ እስረኛው በናትህ አንድ ጊዜ እራበኝ ፍቀድልኝ ዳቦ ልግዛ ከሱቅ ይለዋል ;; ፖሊሱም እሺ ቶሎ በል ሲለው ልጁ ያመልጣል በዛው ;; በህዋላ ፖሊሱም ይቀጣና ልጁም በድጋሚ ይያዝና እንደአጋጣሚ አሁንም ለዚሁ ፓሊስ ይዘኽው በእግር ሂድ ይባላል ;; እየሄዱ እያለ ልጅ አሁንም በናትህ ውሀ ጠማኝ አንድ ጊዜ ዉሀ ልግዛ ሲለው አዬ አሁንስ ታወቀብሽ አሄሄሄ ባለፈው ዳቦ እገዛለው ብለሽ አመለጥሽ አሁን ደግሞ በዚህ ልትሄጂ ;; ገባኝ ሲስተምሽ ;;አሁን አንቺ አትሄጂም ሳንቲሙን አምጪና እኔው እራሴ ገዝቼ እመጣለው አንቺ እዚሁ ጠብቂ ብሎ ሲሄድ አመለጠው በድጋሚ አሉ ;; ሲባል ነው የሰማሁት ;;
ይመችሽ ሞኒክዬዬ

በሱቅ ላይ ሱቅ ይጨምርልሽ ;;
ሼህ መንደፍራ የሚለውን የቴዲ አፍሮ ዘፈን በጣም ደስ ይላል ስለዚህ ..............................
happy new year!!!!!!!!!!!!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዩፎ

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2004
Posts: 259
Location: united states

PostPosted: Tue Dec 27, 2005 6:26 am    Post subject: Reply with quote

የኔ ነገር - በሀረር ቡና አልጨክንም :: ቡናዬን እያጣጣምኩ ወደ ጃፓን ልውሰዳችሁ :: ለጥቂት ቀናት ጃፓን ቆይቶ የተመለሰ የመ /ቤት ባልደረባዬ ነው ያወጋኝ :: እዚያ እንደደረሰ መጀመሪያ የተነገረው ነገር ቢኖር - መደበኛ ባቡሮችን ሳይሆን በጣም ፈጣን ባቡሮችን ብቻ እንዲጠቀም ነው :: መደበኛ ባቡሮች በጣም ይዘገያሉ ምክንያቱም ራሳቸውን የሚገድሉ ሰዎች ባቡሩ መምጣቱን ከሩቅ ሲያዩ ሀዲዱ ላይ ተኝተው ስለሚጠብቁት ነው :: በጣም ፈጣኑ ባቡር ግን ሲመጣ በደንብ ስለማይታይ ራሳቸውን ለሚገድሉ ሰዎች አያመችም :: የሚገርመው ነገር በየቀኑ ነው ሰዉ ራሱን የሚገድለው እዚያ - ለዚህም ነው ትልቅ ችግር የሆነው ::

የባለፈውን ጥናት አመንኩት - ናይጄሪያኖች በጣም ደስተኛ ናቸው ብሎ የፈረጀው :: ጃፓን አሜሪካ ምናምን ውራ መሆናቸው ነው እንግዲህ :: What a paradox!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Tue Dec 27, 2005 10:27 am    Post subject: Reply with quote

ቀብራራው
ቀብራርሽዬ እረ ማንም ቺስታ ነው ያለኝ የለም ......እነ እኮ የዛሬን አያድርገውና ያቺ ኩሩሩ ነገር ሳትመጣ የባንክህን ባላንስ በደንብ ነበር የማውቀ Wink አሁንም ትቼው ከሄድኩት እጥፍ እንደሆነ ተስፋ አለኝ :: Laughing Laughing Laughing ያገጠሬ ሱቅ ሄዶ ወሲብ ያዘዘው ያባቴ ዘመድ እንዳይሆን ? Laughing Laughing Laughing Laughing

**********************************

nebsieyeeeeeeee
አቤት አንተ ልጅ መጎዝጎዝ ስትችልበት እኮ አያድርስ ነው Laughing Laughing Laughing እንክዋንም ለሞ ኮፊ ሀውስ በነጻ አስተዋውቀህ ቀርቶ ባታደርገውም እንክዋን ላንተ ቡና በነጻ ነው Laughing የሀብቴን ነገርማ ዘንድሮ ፈርቻለሁ በላይ በላዩ ነው የሚጨምረው ....እስከዛሬ ብርን አላውቃትም ነበር ዘንድሮ ጠዋት ተነስቸ ቡናዬን አፍልቼ አምላክን ስለምነው ሻሼ ድህነት ይብቃሽ ብሎ ሲህ ብር አምላክ ቢስጠኝ አይደል ይሄን ቤት የከፈትኩት Razz Razz የፌድራሉን ቀልድ ወድጄዋለሁኝ Laughing Laughing ይልመድብህ

**********************
ዩፎ
ጎሽ የኔ ቆንጆ እንዲህ ይልመድብህ ብቅ ብቅ በልልኝ Wink Wink Wink ጃፓኖች እራሳችውን በመግደል እንደሚታወቁ አላውቅም ነበር .......ለነገሩ እንዲሁ ሳስበው ሁሉ ነገር ጥብብና ትርምስምስ ያለ ስሜት ነው ያለኝ ስለእዛ አገር ኑሮ ሳስብ claustrophobic ሆኖ ነው የሚታየኝ እና ስዎች ህይወታችውን ቢያጠፉ አይገርመኝም ........!!
ናይጄሪያዎች ደስተኞች ናችው አልክ ? እኛ አለን አይደል እንዴ ድህነትና በሽታ በሞትና በህትወት እየቀጣን ባለን ደስተኞች ሆነን የምንኖር !!!!
የዌስተርኑ አለምማ እዛው መተው ነው .....በሀብታችው ልክ ሀዘናችውም ተመጣጣኝ ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቶም አዋሳ

ኮትኳች

Joined: 24 Dec 2004
Posts: 304
Location: netherlands

PostPosted: Tue Dec 27, 2005 10:39 am    Post subject: Reply with quote

እረ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው !
ስታር ባክስ አስመሰልሽው አይደል እንዴ ?
እስቲ እንደአንዳዶች ስትራኮጆቪኒ ምናምን ለማንወስድ ምን አለሽ ?

ስሙ እማ 2006 ምን አቀዳችሁ ? እኔ ዋና ውሀ አጠጪ መሆን ነው ያሰብኩት :: ከዛ እነ ሞኒካና ደብዚ ማን ላይ እንደምትዘንጡ ይታያል !

ሞኒካ Happy second anniversary @ warka ብያለው ::

ለራሴ እና ለዩፎ አንድ አበራለው ቅቅቅ ማን ይሞታል

ደሞ አንድ አመት ብቻ ነው የምትቀድሚኝ :: ይደረሳል ቅቅቅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
4get.this

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Feb 2005
Posts: 1110
Location: escaped from nursing home

PostPosted: Tue Dec 27, 2005 12:49 pm    Post subject: Reply with quote

!
እኔንስ ታስገቢኛለሽ ? Rolling Eyes
_________________
ተመለስኩ ማለት ነው? Confused
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
mariee

ኮትኳች

Joined: 19 Jul 2004
Posts: 155
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Dec 27, 2005 1:21 pm    Post subject: እው ~~ Reply with quote

እረ የቡናው ሽታ ከዚያ ወዲያ ይጣራልና .... እስኪ አንድ እንደወረደ ልቅመስ : ደግሞ ምን እንደጨነቀኝ ታውቂያለሽ የኔ ውሃ አጠጪ ሞኒክ .... ጀማሪ ኮትኩዋች ልሁን አቀባይ መንገደኛ ልሁን አጫፋሪ አላወቅኩትም አረም ለቃሚ ብሆን እንዴት ደግ ነበር :: አቤት የምነቃቅለው ብዛቱ 3 2 1 እው ~~~ ይሄ "******" ሆንኩትና አረፍኩት ይሁና ! ምነው በምርጫ ቢሆን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጭምት

ኮትኳች

Joined: 31 Jul 2005
Posts: 401
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Dec 27, 2005 2:28 pm    Post subject: Reply with quote

Monica**** እንደጻፈ(ች)ው:
ህይወትንስ እኛ እንደፈለግናት መኖር እንችል ይሆን ?

The rich and the emotionally independent are those who can live their lives as they please. Which one do you lack?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
BRUKYIRGA

ኮትኳች

Joined: 26 Nov 2005
Posts: 217
Location: minnesota/usa

PostPosted: Tue Dec 27, 2005 8:15 pm    Post subject: Reply with quote

WI-FI አለመኖሩ ትንሽ ቅር ብሎኛል ቡናው ጥሩ ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
BRUKYIRGA

ኮትኳች

Joined: 26 Nov 2005
Posts: 217
Location: minnesota/usa

PostPosted: Tue Dec 27, 2005 9:21 pm    Post subject: Reply with quote

ሞኒካ !!!!!!!!!!
wi-fi ባለምኖሩ ስገረም ለቤቱ ምረቃ አንድ ገጠመኝ መልቀቅ እንደነበረብኝ ዘነጋሁት ይቅርታ ! ለነገሩ ገጠመኙስ ሲታወስ አይደል ላሁኑ ያለችኝ ብዙ ስዎች የሰሟት አንድ ቀልድ ነች ...
ገዳም ውስጥ ያለች ወጣት መነኩሲት አባ ገላቸውን ሲታጠቡ ታይና እጆን ልካ ብታይ እንደ አባ ትርፍ ስጋ የላትም በጣም ተገረማ በሌላ ቀን ስታገኛቸው ትጠይቃለች እሳቸውም ሲመልሱ አዬ ልጄ እሱማ ለጥቂት ጻድቃን ብቻ የሚሰጥ የገነት መክፈቻ ቁልፍ ነው ይሏታል አያይዘውም በሱ ቁልፍ ሰውነትሽን ሁሉ ብትዳስሽ ገነት የገባሽ ያህል ነው የምትደሰችው ይሏታል እሷም ያለጥርጣሬ እንዳሏት ስውነቷን ስትደባብስ ደስታ በደስታ ትሆናለች ሳታውቀውም የአባ የገነት ቁልፍ ሁሌ የሚፈታተናት የሰውነት ክፍሏ ውስጥ ይገባና የበለጠ ደስታ
ገነት በቁልፉ እንዲህ የጣፈጠ ሲገቡበትማ እንዴት ሊሆን ነው ብላ ትገረማለች አባም ድጋሚ ከፈለገች በማንኛውም ሰአት ለመርዳት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጠውላት በደስታ ተውጣ ሁኔታውን ለዋናዋ እማሆይ ትነግራልች እሳቸውም በንዴት ደሞ የገነት ቁልፍ አለሽ እኔን የመላእክት ጡሩንባ ነው ብሎ አመት ሙሉ በአፌ እየከተተ ያስነፋኝ አነሰና ........//////
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቀብራራው

ዋና ኮትኳች

Joined: 05 Dec 2004
Posts: 589

PostPosted: Wed Dec 28, 2005 2:05 am    Post subject: Reply with quote

[URL=http://www.thefreeimagehosting.com/][/URL]
_________________
peace for all
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳይሞቅ ፈላ

ኮትኳች

Joined: 05 Feb 2005
Posts: 120
Location: united states

PostPosted: Wed Dec 28, 2005 6:14 am    Post subject: Reply with quote

ሃይ ሞኒካ ,

የሌለብኝን የቡና ሱስ ከርቀት የሚጣራው የቤቱ የቡና ሽታ ብቻ ሱሰኛ ሊያደርገኝ ነው . ቤተ ሰሪ ደም የለውም ይባላል . እንዴት ይሄንን ቤት ብቻሽን ገንብተሽ ለዚህ እንዳበቃሽው ገርሞኛል . ለማንኛውም ግሩም ቤት ነው . ዋርካ ላይ የሚነበብ ነገር በጠፋበት ሰዐት የዚህ አይነት ቤት መከፈቱ . የጠፉትን የቀድሞ የዋርካ አባሎችን የማሰባሰብ እድል ይከፍታል ባይ ነኝ . በርግጥ ቤቱ ውስጥ ለመግባት ፓስ ወርዱ ቀልድ ወይም ገጠመኝ መናገር ቢሆንም አጭበርብሬ በመግባቴ ይቅርታ Winkቀብራራው , የኢትዮጵያ ብር እጄ ላይ እያለ ያላስተዋልኩትን ነገር አንተ በለጠፍከው ምስላ ላይ አስተዋልኩ . ብሩ ላይ ያለው የኢትዮጵያ ካርታ ሙሉ መሆኑን Confused

ሞኒካ ሰላም , ፍቅር , መተሳሰብና መዋደድ የሚታነፅበት ቤት ይሁን ብያለሁ

ቸር ይግጠመን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳይሞቅ ፈላ

ኮትኳች

Joined: 05 Feb 2005
Posts: 120
Location: united states

PostPosted: Wed Dec 28, 2005 6:17 am    Post subject: Reply with quote

ሳይሞቅ ፈላ እንደጻፈ(ች)ው:
ሃይ ሞኒካ ,

የሌለብኝን የቡና ሱስ ከርቀት የሚጣራው የቤቱ የቡና ሽታ ብቻ ሱሰኛ ሊያደርገኝ ነው . ቤተ ሰሪ ደም የለውም ይባላል . እንዴት ይሄንን ቤት ብቻሽን ገንብተሽ ለዚህ እንዳበቃሽው ገርሞኛል . ለማንኛውም ግሩም ቤት ነው . ዋርካ ላይ የሚነበብ ነገር በጠፋበት ሰዐት የዚህ አይነት ቤት መከፈቱ . የጠፉትን የቀድሞ የዋርካ አባሎችን የማሰባሰብ እድል ይከፍታል ባይ ነኝ . በርግጥ ቤቱ ውስጥ ለመግባት ፓስ ወርዱ ቀልድ ወይም ገጠመኝ መናገር ቢሆንም አጭበርብሬ በመግባቴ ይቅርታ Winkቀብራራው , የኢትዮጵያ ብር እጄ ላይ እያለ ያላስተዋልኩትን ነገር አንተ በለጠፍከው ምስል ላይ አስተዋልኩ . ብሩ ላይ ያለው የኢትዮጵያ ካርታ ሙሉ መሆኑን Confused

ሞኒካ ሰላም , ፍቅር , መተሳሰብና መዋደድ የሚታነፅበት ቤት ይሁን ብያለሁ

ቸር ይግጠመን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, ... 295, 296, 297  Next
Page 2 of 297

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia