WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሻለቃ መላኩ ተፈራ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5  Next
 
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና

View previous topic :: View next topic  
Author Message
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Fri Feb 03, 2006 3:27 pm    Post subject: Reply with quote

እንግዳ አንድ ሳምንት አስበህም ይህን እጅ እጅ የሚል ተራ ዝባዝንኬ ለቅልቀህ ትሄዳለህ ? ስንት ጊዜና በምን ቋንቋ ልንገርህ ሰውየው ? በአለፈው አመት ያለአቅምህ ጥልቅ እያልክ ቂጡ እንደተቀደደ ጀሪካን አትዝረከረክ ብየህ ነበር ... ግን ቆረቆንዳው ጭንቅላትህ ማሰብና ማስታወስ ስለተሳነው ነጋጠባ መቃዠት ሆነ ያንተ ነገር :: ከእንግዲህ ከበግ ጋር የምዳረቅበት ምንም ምክንያት የለም ኦኬ !!
እንዳንተ ቻርቲ በሚያሰባስበው ራሸን አይደለም የምኖረው እና ከአንተ ጋር ለመጃጃል ጊዜም የለኝም ::
መላኩ ተፈራ ልጃቸውን ከገደለባቸው እናቶች እንዷ የእኔ የራሴ አያት ስለሆነች በእርግጠኝነት ልነገርህ እችላለሁ ..... እንደአንተ አይነት ምኞትም ሆነ የተዛባ ፍርድ ለመስጠት የሚደፍር ልብ የላትም :: መላኩ በሰራው ወንጀል ወላጆቹ በዱላ ይገደሉ ልጆቹ በእሳት ይቃጠሉ የሚል አቋም ልኖራት አይችልም ...አውቀዋለሁ ::
በነገራችን ላይ አንተ "እኔስ ከማን አንሳለሁ " የሚል የድንቁርና ፈሊጥ አንግበህ እዚህ እንደውሻ ታላዝናለህ እንጂ ስለመላኩ ተፈራ እንደማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረ ሰው በወሬ ወሬ ከሰማኸው ያለፈ የምታውቀው ምንም ነገር የለም :: በዛን ዘመን አንተ ውሻህን አስከትለህ ዝንጀሮ በገደል አፋፍና በየሸንተረሩ ስታሳድድ የነበርክ እረኛ እንደነበርክ እርግጠኛ ነኝ ::
እንከፍ አልከኝ ? ያሰኝሀል አንተ ሙጀሊያም ቅቅቅቅቅቅENGEDA1967 እንደጻፈ(ች)ው:
እንዳንተ አይነቱ ደደብ ነው ለሀገሩ እነ መላኩን የሚመኘው ላንተ ሰላምህ መላኩ ነው ሀገርህ መላኩ እንከፍፍፍፍፍፍፍፍ
ደግሞ ልጅዋ የተገደለባት እናት እንደናንተ አትናገርም ትላለህ እውነት ብለሀል የሚያናግር የለማ ያንተ መላኩ ለእስብዐዊ መብት ተጋዳይ አልነበር ተከራካሪ .... በሱ ጊዜ የተናገሩት ይበቃል ማለትህ ነው ....
ያንተ ጀግና መላኩ የሰው ሚስት የቀማ የመንደር አውደልዳይ ነው በሺህ ወታደር ይጠበቅ የነበር ፈሪ ነው በነጻ እርንጃ የጎንደር ወጣቶችን መንገድ ላይ እንደቕጠል ያረገፈ ተወዳዳሪ የሌለው አረመኔ ነው
አንተም ከመላኩ አጋፋሪዎች አንዱ ሳትሆን አትቀርም ቀን የከብት ማታ የሰው ስጋ ስያቀርቡ ከነበሩት አንዱ ነህ አሁንማ አለቀኮ የወጣት ደም በሌላ ሰው እጅ ሆነ የወጣቶች ስጋ ሌላ ሰው እጅ ሆነ አሁን የቀረህ ድሮ ከመላኩ ጋር ስታርዱብርት ከነበረው ቦታ ሄደህ ፈርስ ብታገኝ ያን እያሸተትክ ተዝናና
በኢትዮ ምድር ዐመት ቢፈለግ እንዳንተ አይነት አተላ አይገኝም የሰው አተላ
ባንድ በኩል ግን አደንቅሀለሁ ጥሩ ቡችላ ኖረሀል ታማኝ ቡቹ የሰው ደም ያቃመሰህን ጌታህ ዘላለም ስታስታውሰው ትኖራለህ ደምና ስጋ ያገናኘው
በል ሰላም አልፈልግም ብለህ የለ ? ሰይጣን ያፈራግጥህ የሙታን ደም ዢረት ሆኖ ይውሰድህ ሌላማ ምን ይባላል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፎንቃው

ኮትኳች

Joined: 20 Oct 2005
Posts: 220
Location: jamaica

PostPosted: Fri Feb 03, 2006 6:53 pm    Post subject: Re: ሀገር ሲጠፋ ጃርት ያበቅላል !! Reply with quote

ይገርማል እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችሁም :
ባለፈው እንዳልኩት ወደ ድሀዋ ሀገሬ ብቅ ብየ የሚገደለውን ባላድንም ወይም ለተገደሉት ባልሞትም የሞቱትን አልቅሶ ለመቅበር በከፊሉም ተሳትፌ ተመልሻላሁ

ምነው በሄድክበት መንደር መላኩን አስፈታችሁት እንዴ ?

Quote:
አሁንም ክበሩ ሻለቃ መላኩን እዚህ ላይ ስታነሱ ስትጥሉት ሳይ በወደቀ ምን ምን ይበዛበታል የሚሉት ትዝ አለኝ ::
በእውነት እላችሁ አለሁ ሌላው ቀርቶ ከእጇ ተነጥቆ ልጇ የተገደለባት የጎንደር እናት በክቡር ሻለቃ መላኩ ላይ እነደዚህ ያለ እናንተ እንደምተዘባርቁት አይነት መዘባረቅ አትዘባርቅም : መላኩ ለጎድንደር ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ታላቅ የክፉ ቀን ልጅ ነው ::

ያልተነካ ግልግል ያውቃል እንዳልልህ አንተስ ምን ሆነህ ?

Quote:
ለመሆኑ ታላቁ ቴወድሮስ መላኩን ቢያገኝ ምን ያህል ስልጣንና ክብር ይሰጠው ነበር ይሁን ??

ከፊቱ ለተሰለፉት ሁሉ ድንጋይ እያመላለሰ በጆንያ ሞልቶ በላያቸው እንዲያስርና እራሱንም በጠፍር ከነሱ አቆራኝቶ ሲጨርስ በፊት አውራሪነት ማእረግ ወደ ገደል ይሰደው ነበር ::

Quote:
[color=blue]በክቡር ሻለቃ መላኩ ላይ ማንም የመፍርድ መብት የለውም ይባስ ብሎ ሻቢያ - ወያኔ ::
]

እዚህ ላይ ... በዚህ ሰው ላይ ፍርድ እየሰጠ ያለው የሐገሪቱ ሕግ ነው :: ከሳሽ ተበዳይ ቤተሰብ :- በርግጥ ከያሉበት አድኖ አንዳቸውም ሳያመልጡ (መንግስቱም ገና ይመጣል ) ለፍርድ ያቀረባቸው ጀግናው የኢህአዴግ መንግስት ነው !!

[quote]ሰላሙን ላገራችንና ለድሀ ህዝባችን እመኛለሁ !!/quote]

ውሸታም !!!!!!!!!
_________________
Don't let yesterday use up too much of today.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Fri Feb 03, 2006 7:35 pm    Post subject: Reply with quote

ውይ ውይ እንድሪያስዬ
ምነው ??????????????????????????
ዋርካ ውስጥ ከማከብራችው ስዎች መሀል አንዱ እኮ ነህ !!!
እንደዚህ አይነት ስድብማ ይቅር ......ትርፉ አፍ መከፋፈት ነው !
በዛ ላይ በእውነት ነው የምልህ Engeda 1967 ላንተ ሳይሆን በቀጥታ ይገርማል ነው የመለስው !!!
ተው ያገር ልጅ እንዲህማ አታምርር ስክሪኑን ስናጠፋ እኮ እነዚህ ስዎች they are a distant memory!!
በአንድ ስውማ እንዲህ አናምርር ስንት የጋራ ጠላት ሞልቶ !
አክባሪህ
ሞኒካ
እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
እንግዳ አንድ ሳምንት አስበህም ይህን እጅ እጅ የሚል ተራ ዝባዝንኬ ለቅልቀህ ትሄዳለህ ? ስንት ጊዜና በምን ቋንቋ ልንገርህ ሰውየው ? በአለፈው አመት ያለአቅምህ ጥልቅ እያልክ ቂጡ እንደተቀደደ ጀሪካን አትዝረከረክ ብየህ ነበር ... ግን ቆረቆንዳው ጭንቅላትህ ማሰብና ማስታወስ ስለተሳነው ነጋጠባ መቃዠት ሆነ ያንተ ነገር :: ከእንግዲህ ከበግ ጋር የምዳረቅበት ምንም ምክንያት የለም ኦኬ !!
እንዳንተ ቻርቲ በሚያሰባስበው ራሸን አይደለም የምኖረው እና ከአንተ ጋር ለመጃጃል ጊዜም የለኝም ::
መላኩ ተፈራ ልጃቸውን ከገደለባቸው እናቶች እንዷ የእኔ የራሴ አያት ስለሆነች በእርግጠኝነት ልነገርህ እችላለሁ ..... እንደአንተ አይነት ምኞትም ሆነ የተዛባ ፍርድ ለመስጠት የሚደፍር ልብ የላትም :: መላኩ በሰራው ወንጀል ወላጆቹ በዱላ ይገደሉ ልጆቹ በእሳት ይቃጠሉ የሚል አቋም ልኖራት አይችልም ...አውቀዋለሁ ::
በነገራችን ላይ አንተ "እኔስ ከማን አንሳለሁ " የሚል የድንቁርና ፈሊጥ አንግበህ እዚህ እንደውሻ ታላዝናለህ እንጂ ስለመላኩ ተፈራ እንደማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረ ሰው በወሬ ወሬ ከሰማኸው ያለፈ የምታውቀው ምንም ነገር የለም :: በዛን ዘመን አንተ ውሻህን አስከትለህ ዝንጀሮ በገደል አፋፍና በየሸንተረሩ ስታሳድድ የነበርክ እረኛ እንደነበርክ እርግጠኛ ነኝ ::
እንከፍ አልከኝ ? ያሰኝሀል አንተ ሙጀሊያም ቅቅቅቅቅቅENGEDA1967 እንደጻፈ(ች)ው:
እንዳንተ አይነቱ ደደብ ነው ለሀገሩ እነ መላኩን የሚመኘው ላንተ ሰላምህ መላኩ ነው ሀገርህ መላኩ እንከፍፍፍፍፍፍፍፍ
ደግሞ ልጅዋ የተገደለባት እናት እንደናንተ አትናገርም ትላለህ እውነት ብለሀል የሚያናግር የለማ ያንተ መላኩ ለእስብዐዊ መብት ተጋዳይ አልነበር ተከራካሪ .... በሱ ጊዜ የተናገሩት ይበቃል ማለትህ ነው ....
ያንተ ጀግና መላኩ የሰው ሚስት የቀማ የመንደር አውደልዳይ ነው በሺህ ወታደር ይጠበቅ የነበር ፈሪ ነው በነጻ እርንጃ የጎንደር ወጣቶችን መንገድ ላይ እንደቕጠል ያረገፈ ተወዳዳሪ የሌለው አረመኔ ነው
አንተም ከመላኩ አጋፋሪዎች አንዱ ሳትሆን አትቀርም ቀን የከብት ማታ የሰው ስጋ ስያቀርቡ ከነበሩት አንዱ ነህ አሁንማ አለቀኮ የወጣት ደም በሌላ ሰው እጅ ሆነ የወጣቶች ስጋ ሌላ ሰው እጅ ሆነ አሁን የቀረህ ድሮ ከመላኩ ጋር ስታርዱብርት ከነበረው ቦታ ሄደህ ፈርስ ብታገኝ ያን እያሸተትክ ተዝናና
በኢትዮ ምድር ዐመት ቢፈለግ እንዳንተ አይነት አተላ አይገኝም የሰው አተላ
ባንድ በኩል ግን አደንቅሀለሁ ጥሩ ቡችላ ኖረሀል ታማኝ ቡቹ የሰው ደም ያቃመሰህን ጌታህ ዘላለም ስታስታውሰው ትኖራለህ ደምና ስጋ ያገናኘው
በል ሰላም አልፈልግም ብለህ የለ ? ሰይጣን ያፈራግጥህ የሙታን ደም ዢረት ሆኖ ይውሰድህ ሌላማ ምን ይባላል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ENGEDA1967

ዋና ኮትኳች

Joined: 27 Aug 2004
Posts: 509
Location: united states

PostPosted: Fri Feb 03, 2006 10:24 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ብያለሁ ሞኒካችን ሰላም ፈላጊ ነሽና ዘወትር ሰላሙ አንች ጋር ይሁን
አየሽ ሞኒካ ሰውየው በሁለት ስም ይነግዳል ማለት ነው አሁን ተጋለጠ እንድርያስም ይገርማልም እሱው መሆኑ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅ የመላኩ ጠበቃ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ብዙ ሰው ለመምሰል ስሙን እየቀያየረ ይጽፋል ደግሞ አለማፈሩ ቴድሮስ ምናምን ሲል የሱ ቴድሮስ መላኩ መሆኑን ሊጠቁመን መሞከሩ አይደል ወገኛ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቤላ

አዲስ

Joined: 04 Feb 2006
Posts: 10

PostPosted: Sat Feb 04, 2006 1:22 pm    Post subject: Reply with quote

ነገ ፈራጅ ላይ ተመሳሳይ እድል በፍጥነት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መረብ

አዲስ

Joined: 23 Mar 2005
Posts: 27
Location: united states

PostPosted: Sat Feb 04, 2006 3:42 pm    Post subject: ጎንደሬዋ እናት - የምህረት እናት Reply with quote

ሰላም ለሁላችሁ እስከ

የመላኩን ጉዳይ አንስታችሁ : ውይይታችሁ መልካም ነው :: ብዙዎቻቹ 'መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ የነገን አልወልድም " ተብሎ ይነገርለት እንደነበረ ስታወሩ : እኔ ደግሞ በአንድ ወቅት "ጀግና እንደገብርህይወት መሪ እንደ መላኩ " እየተባለ ሲቀነቀን ሰምቸ እንደነበር ላውጋችሁ :: ታድያ ነፍሱን ይማረውና ገብርህይወት : በሂሊኮፕተር አደጋ ሞተ ተባለ : መቸም ጀግና መች ይኖራል !!!??? አንዳንዶች መላኩ በገብርህይወት ቀንቶ አስገደለው ቢሉም : አሞሞቱን ግን እግዚአብሔርና መላኩ ብቻ ነው የሚያውቁት !!!

እርግጥ ነው በመላኩ ዘመን ስንትና ስንት ግፍ ተሰርቷል ... ግፍ ይፈጸምባቸው ከነበሩት ቦታዎች መካከል ደብረሰላም ቅድስት ማርያም ካቶሊካዊት ትምህርት ቤት አንዷ እንደነበረች ይታወቃል :: ታድያ ማለዳ መላኩ ወደ ስራው ከመግባቱ በፊት ወደ ደብረሰላም ይሄድና መምህራን ቄሶችን ማስፈራራት ነበር አንዱ ስራው :: ያኔ ደግሞ መምህራኖቹን እጅግ አድርጎ ያከብር የነበረው ተማሪ : የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርን ተሰልፎ ግጥም አድርጎ ይዘምርና : ወደየ ክፍሉ ገብቶ ደግሞ ጸሎት ያደርግ ነበር : በህብረት ጮክ ብሎ ደግሞ ተማሪው እንዲህ ይል ነበር ...

በሰማይ የምትኖር አባታችን ሆይ : ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ : ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን : የእለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን : እኛ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በልልን : ከክፉ ሁሉ ሰውረን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን : መንግስት ሀይልና ምስጋና የአንተ ነውና አሜን :: ጸጋ የሞላሽ ማርያም ሆይ : ሰላም ለአንቺ ይሁን : እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው : ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ : የሆድሽም ፍሬ እየሱስ የተባረከ ነው : ቅድስት ማርያም የአምላክ እናት ለኛ ለሀጥያተኞች አሁንም ዘወትርም ለዘለአለም ለምኝልን :: ለአብና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይሁን አሁንም ዘወትርም ለዘለአለም አሜን :: ይል ነበር ሁሉ ቅንና የዋህ ተማሪ : አቤት እንዴት ደስ ይላል !!!

ታድያ ቅንና የዋህ ጎንደሬዋ እናት በአሁኑ ወቅት :
የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በልልን ... እንደምትል ሳይታለም የተፈታ ሀቅ ይመስለኛል :: ለምን ቢባል : አርባ አራቱን ታቦት እየሔደች የምትሳለመውና የምትጸልየው : ቂምና በቀልን በልቧ ውስጥ ይዛ አይደለምና : ምንም ቢሆን ደግሞ ጎንደሬዋ እናት : የቂምና የበቀል እናት ሳትሆን የምህረት እናት ነችና : መላኩስ ቢሆን ልጇም እማይደል : የናት ሆድ ዝጉርጉር ሆኖባት እንጂ ::....

ሁላችን በዚህ የምንስማማ ይመስለኛል : ቂም ምንም ፋይዳ የለውም : አይመስላችሁም ??? ቂመኛን አርቅልን !!!

መረብ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Sat Feb 04, 2006 6:43 pm    Post subject: Re: ጎንደሬዋ እናት - የምህረት እናት Reply with quote

ደስ የሚል አስተያየት ነው መረብ ::
ለቀናው አንተነትህ ምስጋና ይገባሀል ::
መረብ እንደጻፈ(ች)ው:[~~~~~ እየሱስ የተባረከ ነው : ቅድስት ማርያም የአምላክ እናት ለኛ ለሀጥያተኞች አሁንም ዘወትርም ለዘለአለም ለምኝልን :: ለአብና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይሁን አሁንም ዘወትርም ለዘለአለም አሜን :: ይል ነበር ሁሉ ቅንና የዋህ ተማሪ : አቤት እንዴት ደስ ይላል !!!]

Quote:
ታድያ ቅንና የዋህ ጎንደሬዋ እናት በአሁኑ ወቅት :
የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በልልን ... እንደምትል ሳይታለም የተፈታ ሀቅ ይመስለኛል :: ለምን ቢባል : አርባ አራቱን ታቦት እየሔደች የምትሳለመውና የምትጸልየው : ቂምና በቀልን በልቧ ውስጥ ይዛ አይደለምና : ምንም ቢሆን ደግሞ ጎንደሬዋ እናት : የቂምና የበቀል እናት ሳትሆን የምህረት እናት ነችና : መላኩስ ቢሆን ልጇም እማይደል : የናት ሆድ ዝጉርጉር ሆኖባት እንጂ ::....

መረብ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ታጠቁ

ኮትኳች

Joined: 29 Nov 2004
Posts: 327
Location: united states

PostPosted: Sat Feb 04, 2006 10:05 pm    Post subject: Reply with quote

በተገፋና በተበደለ ህዝብ መቀለዳችሁ ነውን ? ይገርማል እንዲርያስ የሚሉህ ? ለገዳይ አልቅሱ : ባርኩ ማለትህን እንድታቆም ትጠየቃለህ ::

መላኩ የስራአቱ ተላላኪ እንጂ አራማጅ እንዳልነበር መገንዘብ ይቻላል :: በመጀመርያ የደርግን የቀይ ሽብር በአመራር ደረጃ ያካሄዱትን መገደል አለባቸው :: ስለሆነም አሁን በእስር ላይ ያሉትን እንደ እነ ፍስሐ ደስታ : ለገሰ አስፋው ወዘተ የሞት ፅዋቸውን እንዲጠጡ መደረግ አለበት :: መላኩም ይሁን ሌሎች ንፁሃንን የገደሉ እንዲገደሉ መደርግ አለበት ::

እባካች ሁን በተገድሉት ማፌዛችሁን አቁሙ :: ለገዳዮችም አታልቅሱ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Sat Feb 04, 2006 11:08 pm    Post subject: Reply with quote

ሞኒካ የከበረ ሰላምታየ ከአለሽበት ይድረስሽ !!
ለሰጠሽኝ አስተያየት ከልብ አመሰግንሻለሁ ::
እኔም ለአንቺ ያለኝ አክብሮት አንቺ ለእኔ ከአለሽ ይበልጣል እንጂ አያንስም ::
ሞኒክ እኔ እንዲሁ ከመሬት ተነስቼ የሰዎችን መብት አልጋፋም :: ስድብና ንትርክም ቢሆን ደካማነትንና ድንቁርናን ለመሸፋፈን ሲሉ የሚጠቀሙበት መሳሪያ እንጂ በውይይት ላይ ለሚፈጠር አለመግባባት ሁሉ እልባትና መፍትሄ ያስገኛል የሚል እምነት የለኝም ::
ውድ ሞንካ ከሰውዬው ጋር ያደረግነውን ምልልስ ወደኋላ ተመልሰሽ ሁሉንም በጥሞና ብታይው ኖሮ ለይገርማል ሳይሆን ለእኔ መሆኑ ግልጽ ይሆንልሽ ነበር :: "ENGDA 1967" የማውቀው አሁን በዚህ አርስት ላይ አይደለም :: ከአሁን በፊትም የኢትዮጵያን ባህልና ታሪክ አስመልክቶ ፈጽሞ አስፈላጊ ያልሆነና የማንኛውንም ኢትዮጵያዊ ስሜት የሚጎዳ ዝባዝንኬ ሲለቀልቅ የነበረ ሰው ነው ::ማረጋገጥ ከአስፈለገ ዋርካ አርካይቭ ላይ ማየት ይቻላል ::

Monica**** እንደጻፈ(ች)ው:
ውይ ውይ እንድሪያስዬ
ምነው ??????????????????????????
ዋርካ ውስጥ ከማከብራችው ስዎች መሀል አንዱ እኮ ነህ !!!
እንደዚህ አይነት ስድብማ ይቅር ......ትርፉ አፍ መከፋፈት ነው !
በዛ ላይ በእውነት ነው የምልህ Engeda 1967 ላንተ ሳይሆን በቀጥታ ይገርማል ነው የመለስው !!!
ተው ያገር ልጅ እንዲህማ አታምርር ስክሪኑን ስናጠፋ እኮ እነዚህ ስዎች they are a distant memory!!
በአንድ ስውማ እንዲህ አናምርር ስንት የጋራ ጠላት ሞልቶ !
አክባሪህ
ሞኒካ
እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
እንግዳ አንድ ሳምንት አስበህም ይህን እጅ እጅ የሚል ተራ ዝባዝንኬ ለቅልቀህ ትሄዳለህ ? ስንት ጊዜና በምን ቋንቋ ልንገርህ ሰውየው ? በአለፈው አመት ያለአቅምህ ጥልቅ እያልክ ቂጡ እንደተቀደደ ጀሪካን አትዝረከረክ ብየህ ነበር ... ግን ቆረቆንዳው ጭንቅላትህ ማሰብና ማስታወስ ስለተሳነው ነጋጠባ መቃዠት ሆነ ያንተ ነገር :: ከእንግዲህ ከበግ ጋር የምዳረቅበት ምንም ምክንያት የለም ኦኬ !!
እንዳንተ ቻርቲ በሚያሰባስበው ራሸን አይደለም የምኖረው እና ከአንተ ጋር ለመጃጃል ጊዜም የለኝም ::
መላኩ ተፈራ ልጃቸውን ከገደለባቸው እናቶች እንዷ የእኔ የራሴ አያት ስለሆነች በእርግጠኝነት ልነገርህ እችላለሁ ..... እንደአንተ አይነት ምኞትም ሆነ የተዛባ ፍርድ ለመስጠት የሚደፍር ልብ የላትም :: መላኩ በሰራው ወንጀል ወላጆቹ በዱላ ይገደሉ ልጆቹ በእሳት ይቃጠሉ የሚል አቋም ልኖራት አይችልም ...አውቀዋለሁ ::
በነገራችን ላይ አንተ "እኔስ ከማን አንሳለሁ " የሚል የድንቁርና ፈሊጥ አንግበህ እዚህ እንደውሻ ታላዝናለህ እንጂ ስለመላኩ ተፈራ እንደማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረ ሰው በወሬ ወሬ ከሰማኸው ያለፈ የምታውቀው ምንም ነገር የለም :: በዛን ዘመን አንተ ውሻህን አስከትለህ ዝንጀሮ በገደል አፋፍና በየሸንተረሩ ስታሳድድ የነበርክ እረኛ እንደነበርክ እርግጠኛ ነኝ ::
እንከፍ አልከኝ ? ያሰኝሀል አንተ ሙጀሊያም ቅቅቅቅቅቅENGEDA1967 እንደጻፈ(ች)ው:
እንዳንተ አይነቱ ደደብ ነው ለሀገሩ እነ መላኩን የሚመኘው ላንተ ሰላምህ መላኩ ነው ሀገርህ መላኩ እንከፍፍፍፍፍፍፍፍ
ደግሞ ልጅዋ የተገደለባት እናት እንደናንተ አትናገርም ትላለህ እውነት ብለሀል የሚያናግር የለማ ያንተ መላኩ ለእስብዐዊ መብት ተጋዳይ አልነበር ተከራካሪ .... በሱ ጊዜ የተናገሩት ይበቃል ማለትህ ነው ....
ያንተ ጀግና መላኩ የሰው ሚስት የቀማ የመንደር አውደልዳይ ነው በሺህ ወታደር ይጠበቅ የነበር ፈሪ ነው በነጻ እርንጃ የጎንደር ወጣቶችን መንገድ ላይ እንደቕጠል ያረገፈ ተወዳዳሪ የሌለው አረመኔ ነው
አንተም ከመላኩ አጋፋሪዎች አንዱ ሳትሆን አትቀርም ቀን የከብት ማታ የሰው ስጋ ስያቀርቡ ከነበሩት አንዱ ነህ አሁንማ አለቀኮ የወጣት ደም በሌላ ሰው እጅ ሆነ የወጣቶች ስጋ ሌላ ሰው እጅ ሆነ አሁን የቀረህ ድሮ ከመላኩ ጋር ስታርዱብርት ከነበረው ቦታ ሄደህ ፈርስ ብታገኝ ያን እያሸተትክ ተዝናና
በኢትዮ ምድር ዐመት ቢፈለግ እንዳንተ አይነት አተላ አይገኝም የሰው አተላ
ባንድ በኩል ግን አደንቅሀለሁ ጥሩ ቡችላ ኖረሀል ታማኝ ቡቹ የሰው ደም ያቃመሰህን ጌታህ ዘላለም ስታስታውሰው ትኖራለህ ደምና ስጋ ያገናኘው
በል ሰላም አልፈልግም ብለህ የለ ? ሰይጣን ያፈራግጥህ የሙታን ደም ዢረት ሆኖ ይውሰድህ ሌላማ ምን ይባላል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Sat Feb 04, 2006 11:38 pm    Post subject: Reply with quote

ሞኒካ ለግንዛቤ ቢሆንሽ ብየ ያደረግነውን ምልልስ እየቀነጨብኩ አቅርቤልሻለሁ ::
ENGDA 1967 እንደጻፈ(ች)ው:
...እንደኔ እንደኔ እሱን መግደል አያስፈልግም መጀመሪያ ሚስቱን መግደል ከፊቱ ላይ /ከአክሊሉ ስዩም በጉልበት የቀማትን ሚስቱን / በኋላ ጠቅላላ ልጆቹን በኋላ አባትና እናቱን በዱላ ቀጥቅጦ መግደል .....

ENGDA 1967 እንደጻፈ(ች)ው:
አቶ እንድሪያስ ሰላም ብያለሁ
ፎከታም አልክ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ በጣም አሳቅህኝ ለመሆኑ አንተ ባፍህ ነው እንዴ የምታራ ይሆናል ግን እኔ ከአንተ ነገር የለኝም ...............
ሰላም ሁን ወንድም
እንግዳ

እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም የሚመኝ የሰላምን ትርጉም የሚያውቅ ....ለሰው ልጅ ፍቅርና ልዩ አክብሮት ያለው እንጂ እንደአንተ አይነቱ የበከተ አህያ አይደለም
..........
ENGEDA1967 እንደጻፈ(ች)ው:
እንዳንተ አይነቱ ደደብ ነው ለሀገሩ እነ መላኩን የሚመኘው ላንተ ሰላምህ መላኩ ነው ሀገርህ መላኩ እንከፍፍፍፍፍፍፍፍ
ደግሞ ልጅዋ የተገደለባት እናት እንደናንተ አትናገርም ትላለህ እውነት ብለሀል የሚያናግር የለማ ያንተ መላኩ ለእስብዐዊ መብት ተጋዳይ አልነበር ተከራካሪ .... በሱ ጊዜ የተናገሩት ይበቃል ማለትህ ነው ....
ያንተ ጀግና መላኩ የሰው ሚስት የቀማ የመንደር አውደልዳይ ነው በሺህ ወታደር ይጠበቅ የነበር ፈሪ ነው በነጻ እርንጃ የጎንደር ወጣቶችን መንገድ ላይ እንደቕጠል ያረገፈ ተወዳዳሪ የሌለው አረመኔ ነው
አንተም ከመላኩ አጋፋሪዎች አንዱ ሳትሆን አትቀርም ቀን የከብት ማታ የሰው ስጋ ስያቀርቡ ከነበሩት አንዱ ነህ አሁንማ አለቀኮ የወጣት ደም በሌላ ሰው እጅ ሆነ የወጣቶች ስጋ ሌላ ሰው እጅ ሆነ አሁን የቀረህ ድሮ ከመላኩ ጋር ስታርዱብርት ከነበረው ቦታ ሄደህ ፈርስ ብታገኝ ያን እያሸተትክ ተዝናና
በኢትዮ ምድር ዐመት ቢፈለግ እንዳንተ አይነት አተላ አይገኝም የሰው አተላ
ባንድ በኩል ግን አደንቅሀለሁ ጥሩ ቡችላ ኖረሀል ታማኝ ቡቹ የሰው ደም ያቃመሰህን ጌታህ ዘላለም ስታስታውሰው ትኖራለህ ደምና ስጋ ያገናኘው
በል ሰላም አልፈልግም ብለህ የለ ? ሰይጣን ያፈራግጥህ የሙታን ደም ዢረት ሆኖ ይውሰድህ ሌላማ ምን ይባላል [
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Sat Feb 04, 2006 11:57 pm    Post subject: Reply with quote

ስማ አንተ ነፈዝ መጀመሪያ አማርኛ ቋንቋ በደንብ ተማርና ሀሳብህን እንደሰው በወጉ ለመግለጽ ብቃት ይኑርህ :: ያለዛ እዛው "የትግራይ ልብ " ከሚባለው የሀሜትና የጥላቻ መናሀሪያ አይጋ ፎረም ሂድና ከጺላ ወገኖችህ ጋር በሚገባህ ቋንቋ የአማራን ስጋ ቦጭቅ ::
አንተ መላኩ በሰራው ወንጀል ሳይሆን አማራ ስለሆነ ብቻ መሞት አለበት የሚል አቋምና አጋጣሚን ተጠቅሞ ማጥፋት ያስፈልጋል የምትል ፍጡር ነህ :: አንድ ጎሳ ሌላውን አጥፍቶ መንገስ አለበት ነው የምትለው ::
በተረፈ እኔ ይገርማል ልሆን ከተውንም አልችልም ::
መላኩ ተፈራን " ክቡር " የሚል ማዕረግ ለመስጠት ራሱ ህሊናየም አይቀበለውም ::
መላኩ ለፍርድ አይቅረብ .... ወንጀለኛ አይደለም አላልኩም ብየም አላውቅም :: እኔ ያልኩት ህግ መንግስት በሌለበት አገር .....አገርና ህዝብን በሞግዚትነት በሚያስተዳድር ሀይል መገደል የለበትም ነው
ታጠቁ እንደጻፈ(ች)ው:
በተገፋና በተበደለ ህዝብ መቀለዳችሁ ነውን ? ይገርማል እንዲርያስ የሚሉህ ? ለገዳይ አልቅሱ : ባርኩ ማለትህን እንድታቆም ትጠየቃለህ ::

መላኩ የስራአቱ ተላላኪ እንጂ አራማጅ እንዳልነበር መገንዘብ ይቻላል :: በመጀመርያ የደርግን የቀይ ሽብር በአመራር ደረጃ ያካሄዱትን መገደል አለባቸው :: ስለሆነም አሁን በእስር ላይ ያሉትን እንደ እነ ፍስሐ ደስታ : ለገሰ አስፋው ወዘተ የሞት ፅዋቸውን እንዲጠጡ መደረግ አለበት :: መላኩም ይሁን ሌሎች ንፁሃንን የገደሉ እንዲገደሉ መደርግ አለበት ::

እባካች ሁን በተገድሉት ማፌዛችሁን አቁሙ :: ለገዳዮችም አታልቅሱ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Sun Feb 05, 2006 12:11 am    Post subject: Reply with quote

ስላም እንድርያስዬ
እኔ እንክዋን ያላችሁን ረጅም ጭቅጭቅ አልተገነዘብኩም ነበር .......! ጥልቅ አልኩኝ እገላግላለሁ ብዬ ይቅርታ !
መቼም ፖለቲካ ማለት በሽታ ነው ......ስንታችንን ከማናውቀው ስው ጋር አጋጨን ?
እንድርያስዬ በቃ መተው ነው .......እንግዳም እርግጠኛ ነኝ እንደሚተወው !
ለመሆኑ ጄኔራሉ እስካሁን አልተገደለም ? Laughing እኛ በሱ እዚህ ስንት ጦርነት እንደከፈትን ያውቅ ይሆን ? Laughing Laughing ( ስቀልድ ነው ይሄን ያልኩት )
እኔ መቼም በፊትም ከላይ እንዳልኩት an eye for an eye የሚባል ነገር አላምንበትም !!! ግን ምናልባት አቶ መላኩ የኔን አባት ገሎ ቢሆን ኖሮ ፍርዴ የተለየ እንደሚሆን አልጠራጠርም !! ለተቀማጭ ስማይ ቅርቡ ነው እንደሚባለው ማለት ነው !
በል እንድርያስዬ ከእንግዳ 1967 ጋር ያላችሁን ቅራኔ የእርቅ ድርድርም ባትከፍቱ በስላም እንደሚያልቅ ተስፋ አለኝ ! Wink
ስላምና ፍቅር ለኢትዮጵያችን
አክባሪህ
ሞኒካ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ታጠቁ

ኮትኳች

Joined: 29 Nov 2004
Posts: 327
Location: united states

PostPosted: Sun Feb 05, 2006 2:40 am    Post subject: Reply with quote

እንድሪያስ የሚትባለው እንስሳ ነህ ሰው ? ከብት ! ብስብስ ! ለገዳይ እንዴት ታለቅሳለህ ??? ኢትዮጲያውነትህን እጠራጠራሎህ :: አማርኛ ብዙ አልችልም :: መለክቴ እንደደረስህ ተሰፋ አደርጋሎህ :: አለዝያም በሚቀጥለው በትግርኛ እጽፋሎህ :: ወይስ ባንዳ ነገር ነህ ? በእንግሊዘኛ ለመጻፍ እሞክራሎህ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Sun Feb 05, 2006 4:25 pm    Post subject: Reply with quote

ታጠቁ የሚሉህ ሬሳ !! እንደአንተ አይነቱን በቁሙ የሞተ ሰው ንቆ ከመተው ሌላ የሚያዋጣ ነገር የለም :: መላኩ በህግ ፊት ቀርቦ ፍርድ ማግኘት አለበት ሆኖም በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያለው መንግስትና የህግ የበላይነት ሳይሆን የትግሬዎችን ጥቅም "ብቻ " የሚያስጠብቅ ...የትግሬዎችን የበላይነት የሚያረጋግጥ .....በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ አማራ የሚለውን ዘር አጥፍቶ ከአልተቻለም አዳክሞ ሲያበቃ ያለተቀናቃኝ ለመግዛት ቆርጦ የተነሳ ዘረኛ ኃይል ነው ብየ ከአንድም ሁለት ጊዜ ከዛም በላይ ነግሬህ ነበር :: ሆኖም ይሄ የቅማል ምሽግ የነበረ ጭንቅላትህ አንብቦና ሰምቶ የመቀበል አቅም ስለአጣ ሁሌም የምታወራው ከእኔ ሀሳብ ጋር ሊጣጣም አልቻለም :: የሆንክ ተውሳካም !!
ታጠቁ እንደጻፈ(ች)ው:
እንድሪያስ የሚትባለው እንስሳ ነህ ሰው ? ከብት ! ብስብስ ! ለገዳይ እንዴት ታለቅሳለህ ??? ኢትዮጲያውነትህን እጠራጠራሎህ :: አማርኛ ብዙ አልችልም :: መለክቴ እንደደረስህ ተሰፋ አደርጋሎህ :: አለዝያም በሚቀጥለው በትግርኛ እጽፋሎህ :: ወይስ ባንዳ ነገር ነህ ? በእንግሊዘኛ ለመጻፍ እሞክራሎህ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ENGEDA1967

ዋና ኮትኳች

Joined: 27 Aug 2004
Posts: 509
Location: united states

PostPosted: Sun Feb 05, 2006 5:52 pm    Post subject: Reply with quote

.... ነው መቸም የአሁኖቹን ባለስልጣኖች ዩኒቨርስቲ እየገቡ ወጣት የሚጨፈጭፉትን እንዴት ፍርድ እናቁም ያንተአጎት መላኩ ያን ወንበዴ በወገኑ ላይ አሰቃቂ እልቂት ያደረሰውን ከሞት ቅጣት ለማዳን አንዴ እንድርያስ ሌላ ጊዜ ደግሞ ይገርማልን እየሆንክ ስታላዝን መስማቱ ያሳዝናል የህዝብ ጠላት ፍርድ ማግኘት እንዳለበት እስካሁን እንዴት ሊገባህ እንዳልቻለ ሳስብ ምን ያህል የቱን ያህል የጎንደር ወጣቶች ደምና ስጋ እንደናፍቀህ እገነዘባለሁ
አንተ አለቅላቂ ለመሆኑ አጎትህ /ጌታህ ያን ሁሉ ህዝብ ሲጨፈጭፍ ፍርድ እያቆመ ኑርዋል እንዴ አንተ ስታጸዳው ከነበረው ማድ ቤት ነበር እንዴ ፍርድ ቤቱ አለማፈርህ
አንተን የወለደች እናት ይሄን ብጸማ እንዴት እንደምታዝን ባላውቅም ደስተኛ እንደማትሆን እርግጠኛ ነኝ
ደግሞ መላኩ የሞት ቅጣት የተፈረደበት አማራ ስለሆነ ነው ትላለህ እንደልማድህ መቀባጠር ታበዛለህ እንጂ ፍርድ ማለት ይሄ ነው ከወጣቶች ላንቅ ይገፋ የነበረውን አለሎ ብረት አግየ ነበር እሱው ጉሮሮ የምቀረቅርለት ምን ያህል ይሰቃዩ እንደነበር እንዲገባው
ሌላው ደግሞ እናንተን የሚቃወም ሁሉ ትግሬ አይምሰልህ ትግሬ ደግሞ ኢትዮፒያዊ ነው ወንድሞቻችን ናቸው ካንተ ያላነሰ /ቢበሌ እንጂ / ለሀገራቸው ተቆርቅዋሪ ናቸው ይሄ ትግሬ አማራ ማለት የምታበዛው ደካማነትህ እስካሁንም ስላለቀቀህ ነው እኔ ግን አማራው ጎንደሬ ነኝ
በል እስኪ ለጊዜው ይበቃሀል ሰላም አትበለኝ ብለህ የለ የነዝያ ንጹሀን ደም ወንዝ ሆኖ ጥርግ ያድርግህ አጽማቸው የሌሊት እንግዳ ይሁኑህ
... ሌላም እልህ ነበር ግን ልጆች እንዳሉህ አሳዘኑኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5  Next
Page 4 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia