WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና ፓርቲዎች ውይይት እንዲጀምሩ ጳጳሳት ጠየቁ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5
 
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4205
Location: united states

PostPosted: Fri May 05, 2006 8:22 am    Post subject: ኦርቶዶክስማ ርቱእ ነው Reply with quote

[quote="ፎንቃው "] ያልከው ግን አንዳችም ስለኦርቶዶክስ የሚገልጽ ነገር ስለሌለው

ትክክል ! ኦርቶዶክስማ ርቱእ ስለሆነ የሚገለጽ የሚጨመርበት አንዳች ህጸጽ ነገር የለውም የእኔ ፍልሚያ ግን ኦርቶዶክሳዊ ካልሆነው ግፈኛ መናፍቃዊ የደብተራ ሰራዊት እንጂ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሞልጨው

ኮትኳች

Joined: 11 Feb 2005
Posts: 184
Location: finland

PostPosted: Fri May 05, 2006 7:12 pm    Post subject: Reply with quote

""እንደ ጊጎኔ አይነቱ እምነቱን በስንዴ የቀየረ ከሀዲን እና እባብን መንገድ ላይ ብታገኛቸው እባቡ መንገድ ስጠው ዲጎኔን ግን አናቱን ቀጥቅጠህ ግደለው ""

ፎረፎራም የሆንክ ዜጋ ! ማንነትህ ለመሸፋፈን ያገር ፍቅር ያለው ሰው መስለህ በሞቀበት ጣዱኝ ብትልም ዋናው አላማህ ግን ምን እንደሆነ በርካቶች ጠንቅቀው ያውቃሉና አትድክመው !! አርፈው የካናዳ ስንዴህን ወጥቅ ! ጭባ !
_________________
selam le sew lijoch hulu
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4205
Location: united states

PostPosted: Fri May 05, 2006 7:46 pm    Post subject: እንደ እባብ ተናዳፊውን መርዘኛ ወያኔ መመንጠርህን ቀጥል Reply with quote

ህልም አለኝ I have a dream የወያኔው ምንደኛ እንዲህ እንደሚል :-
ሞልጨው እንደጻፈ(ች)ው:
"" ዲጎኔ የተባለ እምነትና ሀገራዊ ሀላፊነቱን የሚወጣውንና የእባቡን ወያኔ ተላላኪ ምንደኛ መንገድ ላይ ብታገኛቸው የወያኔውን ምንደኛ መንገድ አትስጠው ነገር ግን በሸርና በማጋጨት የሚሞላውን ጎሰኛ ከፋፋይ መንፈሱን በጾም በጸሎት አባርረው ""
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወሬኛዉ

ኮትኳች

Joined: 08 Mar 2006
Posts: 156
Location: usa

PostPosted: Sat May 06, 2006 9:57 am    Post subject: Reply with quote

ዉነት ይሆን ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛፍዋ

አዲስ

Joined: 05 May 2006
Posts: 10

PostPosted: Sat May 06, 2006 2:42 pm    Post subject: የሰፈር ልጅ Reply with quote

የፍል :ውሀ :ልጆች :እረ :መልሱልኝ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደባደቦ

ኮትኳች

Joined: 28 Feb 2005
Posts: 496
Location: ETHIOPIA

PostPosted: Thu Jun 08, 2006 9:21 am    Post subject: Reply with quote

ምንድን ነው ነገሩ ዜናው አይታደስም እንዴ ሁለ እንቅልፋም ሆነ እኮ
_________________
HTML
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደባደቦ

ኮትኳች

Joined: 28 Feb 2005
Posts: 496
Location: ETHIOPIA

PostPosted: Thu Jun 08, 2006 9:22 am    Post subject: Reply with quote

ራሄል

መንገደኛ

Joined: 25 May 2004
Posts: 7

PostPosted: Mon Jul 31, 2006 2:20 pm    Post subject: Reply with quote

ከየት ነው ተሰብስባችሁ የመጣችሁት Question የምትገርሙ የምታስደንቁና የምታሳፍሩ ትውልዶች ናችሁ :: አሁን እግዚአብሄር ስለሾመው ሰው እናንተ (ፓፓሱን ) ምን ስለሆናችሁ ነው እንዲህ የሚያጸይፍ ያላዋቂ ድፍረት የምታወሩት Question ባዶ ጭንቅላት ጥርቅም እንደሆናችሁ ካፋችሁ የሚወጣው ቃል ይመሰክራል እስኪ ትንሽ የሚያንጽ የሚያወያይና የሚገባ ሀሳብ ስጡ :: ካልሆነ ደሞ ይሄን አላዋቂነታችሁን ለራሳችሁ እዛው ጋዳችሁ ውስጥ አስቀሩት :: ማፈሪያወች !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቃኘው

ዋና ኮትኳች

Joined: 23 Oct 2003
Posts: 749
Location: Man

PostPosted: Thu Aug 10, 2006 10:28 pm    Post subject: ራሄል ! Reply with quote

በምትያቸው ቃላቶች እኔም እስማማለሁ !
ከኮሎኔል መንግሥቱ /ማርያም በስተቀር ሁሉ የኢትዮጵያ መሪዎች የሃይማኖት መሪዎቻቸውን ያከብራሉ የሚያከብሩም ነበሩ ::

አሁን ጥያቄው በተለይም የዓድዋ ልጆች በሃይማኖት አከባበር በኩል አይታሙም :: ፓአትርያርኩ (አቡኑ ) የሚጠይቁዋቸውን የሥረኞቹን መፈታት አስመልተው በግዚአብሔርና በአገሪቱ ስም እንዲፈቱላቸው የሚያቀርቡ ከሆነ እኔም ከዚያ ቀን ጀምሮ አማኛቸው ነኝ !!!

ይህም ነገር ነው እስከዛሬ ከቤቴ አርቆኝ የነበረውና :: አሁን በአገራቺን ላይ አደጋ እያንጃበበ ነው :: አንድ ተረት ልንገርሽ ራሄል !

"ከግር ነጣ ነጣ
ከእጅም ነጣ ነጣ
እንዲህ አይደለም ወይ
ቁምጥና ሲመጣ " ይባላል ::

ዛሬ ጀነራል :: 11 ኮሎኔሎቻቸውና 1000 ሺህ ወታደርቻቸው ጋራ ሆነው ኤርትራ ሄደው ኦነግን ተደባለቁ :: አበስኩ ገበርኩ ያሰኛል :: ራሄል :: ነገ ደግሞ አድሚራሎች ለጊዜው የሉንም እንጂ በአሰብ በኩል አቋርጠው ምጥዋ ደርሰው እጃቸውን ለሻዕቢያው ይሰጡ ነበር :: ግን እግዜር ከዚያ ሁሉ ጉድ አድኖናል ::

አሁን እንግዲህ የኢትዮያ ሁሉ መከላከያ ሠራዊት እጁን ለሶማሌ ኢስላሚክ ክለርኮች በተጨማሪም ለሻዕቢያ ሳይሰጥ / አዲስ አአሊቲ እስር ቤት የታሰሩትን ማንኛውን ፓርቲዎችና መርዎቺን ሁሉ

የበባ ቅአድዋው አቡን እንዲያስፈቱልን ይሁን ?
ያንንማ ካላደረጉ አገሪቱዋ እንደዲኒ መቀለጡዋ ይሆን ? ወቸጉድ ቅቅቅ ቅቅቅ ቅቅቅቅ .

እግዚአብሕእር እግዚአብሕእ የቄሣር ለቄሳር ብሏል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እና አሁንም አቡኑ የግዚአብሔርን ትዛዝ ብቻ እንዲያፍስጽሙለት ብንተዋቸውስ ለማለት ነው ::

ሞያ ያለው ሁሉ በሞያው ተሰልፎ ኢትዮጵያን ያድን ከጠላቱዋ ጋራ መወገን ከከይኣዲ ጋራ አብሮ ማመጸና የቀድሞ ጓዶቹ የመሸጉበትን ምሽግ በስንት ሚልስና ድግሪ ርቀት እንደሚገኙ የሚያወራ ባንዳ አይደጋግብብን ከመለት በስተቀር አልፎ ለመናገር ባይቻልም ::

እነኛ ደግሞ አዲስ አበባ የመሸጉት አመጸኞች አንፈታም ብለው ዓለም የሚያሸብሩት ደግሞ !! ያገሪቱን የቶር ዘዴዎች የቀየስሱበትን ማንኛውንም (ኮዶች ) ባስቸኩዋይ ምሽጎሹንም ባስቸኩዋይ መቀያየር አለባአቸው :: አውሮፕላን ሲጠራ የሚጠቀሙባቸውን ኮዶች ጭምር :: የራዲዮ መገናኝወንም ኮዶች ::

ከዝያ ደግሞ የይለፍ ቃልት አለወዋወጥ አጠቃቀሞችን :: ከዚያም የማታ የይለፍ አባባሎቺን በመላው መከላከያ ኃይል ሁሉ መቀየር ይገባል :: ሻዕቢያ ጉዱ ያገኛቸውን ሁሉ ትላንትና ጀኔራል ከማል ገልቱ ወያነን ጎዳሁ ብሎ ከሻዕቢያ ገላ ሄዶ ተኘቷል አሉ ::

ለዚያና 11 ኮሎኔሎች ደግሞ ብዙ የሰለጠኑበትና የሚያውቅት ሚስጢሮችና የአገር ጉዳዮች አሉ የአወጋግ ሁኔታዎች የማጥቃት የማፈግፈግ መሶም የማጥቃት እነኛ ሁሉ መለወጥ አለባቸው ::

አቡኑ ብቻ እንዲያስፈቱልን መለመን ሳይሆን አገሪቱ በአናሪኪስቶች እንዳትዋጥም አሌ የሚል ያለ አይመስለኝም ::

መላ የምታውቅ ሴት እቴጌ ጣይቱ ብጡልን ትመስላለቺ አሉ :: ራሄልም እኛን ትመስይኛለሽና በእማክበር ልሰናበትሽ :: የነገ ሰው ይበለን የኢትዮጵያ አምላክ ... አሜን !

አክባሪሽ የዘወትሩ

ቃኘው
(ባሕር ማዶ )
ራሄል እንደጻፈ(ች)ው:
ከየት ነው ተሰብስባችሁ የመጣችሁት Question የምትገርሙ የምታስደንቁና የምታሳፍሩ ትውልዶች ናችሁ :: አሁን እግዚአብሄር ስለሾመው ሰው እናንተ (ፓፓሱን ) ምን ስለሆናችሁ ነው እንዲህ የሚያጸይፍ ያላዋቂ ድፍረት የምታወሩት Question ባዶ ጭንቅላት ጥርቅም እንደሆናችሁ ካፋችሁ የሚወጣው ቃል ይመሰክራል እስኪ ትንሽ የሚያንጽ የሚያወያይና የሚገባ ሀሳብ ስጡ :: ካልሆነ ደሞ ይሄን አላዋቂነታችሁን ለራሳችሁ እዛው ጋዳችሁ ውስጥ አስቀሩት :: ማፈሪያወች !!!!

_________________
tank you
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
This forum is locked: you cannot post, reply to, or edit topics.   This topic is locked: you cannot edit posts or make replies.    WARKA Forum Index -> Warka News - ዋርካ ዜና All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5
Page 5 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia