WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኢስላምን እንዲያውቁት (አርካኑል ኢማን /የእምነት ማዕዘናት )
Goto page Previous  1, 2, 3, ... 37, 38, 39  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
እንታደስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 24 Jan 2005
Posts: 900
Location: Europe

PostPosted: Tue Nov 13, 2007 4:24 pm    Post subject: ስይጣኒያዊ ድርጊትን የመቃወም አቋም Reply with quote

ስላም ለእናንተ ይሁን ::
Humaid እንደጻፈው :-
Quote:

ሰላም ላንተ ይሁን እንታደስ ያገር ሰው :: ዘንድሮ ንቃትህ ተሻሽሎ ስላምን ተመኘህልን ? ያገር ስዎችም ሆንን ? በጣም እናመስግናለን :: ሽብርተኞች ብለህ መሳደብና መዝለፍ ተውክ ማለት ነው ? መቼም ሰው ሆኖ ዘግይቶም ቢሆን ጥፋቱን ማረሙ አይቀርም :: ግን ሀሳብህና አቖምህን የቀየርው ምንድነው ?
[/quote]

የአገር ስዎች ከሆነንና አብረን ስንኖር በአንድ ቋንቋ በአንድ ባሕል በእምዮ ኢትዮጵያ ጥላ ስር ስንኖር ዘመናት አስቆጥረናል : እንግዳ ተቀባይ የሆንችው አገራችን በክርስቲያኑ ንጉሥ አርምሐ ጋባዥነት የነቢዮን መሐመድን ስደተኛ ዘመዶቹን መጠለያ ከስጠችበት ጊዜ ጀምሮ አገራችን
ሙስሊምን ተዋውቃለች ::

ዘንድሮ ንቃትህ ተሻሽሎ ስላምን ተመኘህልን የአገር ስዎችም
ሆንን የሚለው በውስጥህ ያለው ግምት እንጂ የእኔ አይደለም : ኢትዮጵያዊነትን ማንም አይስጠንም ማንም አይወስድብንም እራሳችን ፈልገን አገርን ካልካድናት በስተቀር : አገርን ወደ መካድ ስንደርስ አከረርን ማለት ነው .

እዚያ ላይ የአገር ልጅነት ሳይሆን የአቋም ጉዳይ ነው ::

ሽብርተኛ ናችሁ ወይም ነህ የሚል ጽሁፍ አላስፈርኩም ወገን ሽብርተኝነት የሚለው ወይይት ያደረግነው በግልህ ስሜቱ አንተን ነክቶህ ከሆነ መጥፎ ድርጊት ነውና የስላሙን መንገድ እንመኝ እላለሁ ::

አሁን ስለ ሽብርተኛ ምን አቋም አለህ ብለህ ከጠየቀኽኝ ዛሪም የጠፍቶ ማጥፋትን ሽብርተኝነት አወግዛለሁ ::
ማንኛውንም ዓይነት ሲቪልን ያነጣጠረ የጠፍቶ ማጥፋት ኢላምን ስይጣናዊ ድርጊትና ተግባር ነው የምለው

እንግዲህ የተረፈውን ሽብርተኝነት በሚለው ርዕስ
ላይ ገብተህ አንብብ የግል ሃሳቤን አስቀምጫለሁ እገሌ ችብርተኛ ነው እገሌ አይደልም አላልኩም በመጨረሻም የስላም አለቃ የተባለለትን የስውን ልጅ ሁሉ ሊያድን የመጣውን ኢየሱስ ክርስቶስን ብንቀበል አምላክ ባምሳሉ የፈጠረውን ሕይወት አጥፍተንም ሌላውንም ንጹሐን ባላጠፋን ነበር :: አሁንም እንዲስመርበት የምፈልገው በአላህ ስም ቦንብ ታጥቀው ሕጻናት አሮጊት ሴት ወንድ ሳይሉ ከርስቲያን ሙስሊም ሳይሉ በጭፉን ንጹሀንን ይዘው የሚጠፉትን ነው :: እንግዲህ ይሄ የእኔ አቋም ስለሆነ የአገርህ ስዎችን ስድበሃል ማለትህ ተሳስተሃል ያአገሪ ሙስሊሞች ቦንብ ታጥቀው ስላማዊ ሰው ለማጥፋት የሚያደርስ አክራሪነት ደረጃ ላይ የደረሱ አይመስለኝም ::

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=23486&postdays=0&postorder=asc&start=0

ቸርይግጥመን ::

Last edited by እንታደስ on Tue Nov 13, 2007 5:07 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እህምም

አለቃ

Joined: 19 Dec 2005
Posts: 2400
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

PostPosted: Wed Nov 14, 2007 1:16 am    Post subject: Re: ሥልጣኔ Reply with quote

Quote:
ሌላው የዘነጋኽው 7ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ አካባቢ
በገቡት ስደተኞች የመሐመድ ቤተስቦች አማካኝነት ኢትዮጵያ ከሌላው ዓለም ቀድማ እስልምናን ተዋውቃለች
ማለትም ከሳዑዲ ቀጥሎ : ይህም በራያና በሐረር የሚገኙት ታሪካዊ መዛግብት ይገልጻሉ : ስለሆነም ከሕንድና ከሌላው አፍሪካ የሚቀድም ይመስለኛል ::ምክንያቱም ነቢዮ ከመሞቱ በፊት መሆኑ ይነገራልና ::

I'm not trying to be mean but how this a disclaimer for the equality in Islam?

Quote:
የጎሳና ዘር ሳይለይ በወንድማማችነት ብለህ የጠቀስከው
ሙስሊም ላልሆነ ስው ለማመን ይችግረዋል : ዛሪ በኢራቅ በአፍጋንስታን : በፓኪስታን : . . የምንየው በአላህ ሥም ጠፍቶ መጥፋት የፍቅር ምልክትና የሥልጣኔ ውጤት አይመስለኝም :: እርግጥ የምዕራቡ እጂ አለበት ቢሆንም በሺያት ሙስሊም እና በሱኒቱ መሀልም ድሮውንም ፍቅር አልነበረም ::

Please understand that ppl's actions does not dictate the laws of the religion. It's the other way around!!!!!

Quote:
Religious practice: Only Islam will be allowed to practice freely and all other religions will be strongly persecuted, discouraged or allowed with very limited privilege. Because Islam does not recognize or respect any other religion on earth (Quran-3:85).
Non-Muslims will lead the life of second class citizens and will reside in the country as Dhimmis.
Islam divides human race into three main groups:
1. The believers (Muslims);
2. The dhimmis (Christians, Jews, Buddhists, Zoroastrians);
3. The kaffirs (all polytheists such as Hindus, animists and atheists).

Just so you know, because it was written by some one it doesn't mean it's a fact. I do know that Islam doesn't recognise other religions as being legit, but it doesn't mean it's racist. The social classes you described didn't come up untill the caliphate of Muawiya at the begining of the Umayyad Dynasty from 661-750. During the prophet's time, Islam was actually the religion of the disenfranchised. During the the Rightly Guided Caliphs, specially during Umar's Caliphate the Islamic empire was under great expansion and the people in the newly conquered states didn't mind being rulled by the Muslims because they let them own land and practice their religions, unlike the Bezyntine Christian Empire they were under (but I'm too decent to put there actions on all christians Rolling Eyes .) Again, PEOPLE'S ACTIONS DON'T DICTATE RELIGIOUS LAWS!!! just because there was separation of class during the umayyad, does that mean Islam suddenly encourages segregation? (please use logical reasoning) hint: it doesn't!!

Quote:
በቅርቡ በሳዑዲ ዐረብያ ለመጀመሪያ ጊዜ 500 በላይ የሚሆኑ ሴቶች ፕቲሽን ፈርመው ለንጉሡ አቀረቡ ጥያቄውም መኪና መንዳት ይፈቀድልን የሚል ነበር ::
በትምህርትም መስክ ለሴቶች የተከለከሉ ፋክልቲዎች አሉ
ይህንንስ ከዓለማችን ሥልጣኔ ጋር እንዼት ታየዋልህ ??

How does one country's constitution dictate how the rest of muslims believe again?
__________________________________

Your suggestions/questions seem a bit too stiff. And please don't take my commets for being harsh. It seems like you've already made your mind about the issues you talked about so i really don't understand the point of you posting here. I mean, we're supposed to learn from eachother but you've already made your mind so why bother? አይደል . You're kinda ruining it for us that want to get something out of this thread.

btw, sorry for sidetracking here Flame. Continue your presentations.
_________________
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09/homage-to-darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Amigos

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 28 Aug 2006
Posts: 71

PostPosted: Wed Nov 14, 2007 5:47 am    Post subject: Reply with quote

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

ማሽአሏህ በጣም ደስ የሚል ጅምርና የሚያረካ እንደ ማር የሚጣፍጥ

እንደ ጅረት የሚተም የኢስላሙን ስልጣኔ የእውቀትና የብልፅግና አድማስን
የሚዳስስና የሚያሰፋ መድረክ ነው ......::

አላህ ይጨምርላችሁ

ስለ ኦትማን ኢምፓየር ስለኪስራ ስለ እስፔን ኢስላም ታሪኮች ለመስማት ጆሮዬን አቁሜያለሁኝ ::
_________________
No one is perfect...!
---------------------------
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Wed Nov 14, 2007 6:25 am    Post subject: Reply with quote

Quote:
ነጻ ፎርም ላይ እየጻፍን መጠየቅ አይቀሪ ነው : በምክንያት ተደርጎ መድረኩ እስተአልተከለከለ ድረስ ::

ስላም እንታድስ ,

ምነው ነጻ ፎርም , ጥያቄና ከመድረክ መባረር ሲንሳ ዘግነን , ዘግነን ይለሀል ? ኢትዮጰያ በቤት ክርስቲያን ስትተድደር በነበርበት የአፄው ዘመን ትንፋሽን አፍኖ ሲገሉ ትዝ እያለህ ነው ? አይዞህ ወንድሜ ሳይበርና ዋርካም የናንተው ነች እኮ , መች የኛ .......? ወንድሜ ትልቅ የተማርክ ሰው አይደለህም ? ወይስ ነፃነት ብርቅዮ ሆኖብህ መንገድህን ስተህ , በውሽት ክርክር መዘርጠጥ ሆኗል ?

ትንሽም ቢሆን ታሪክን እናውቃለን ::

ስላም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንታደስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 24 Jan 2005
Posts: 900
Location: Europe

PostPosted: Wed Nov 14, 2007 4:48 pm    Post subject: Reply with quote

ስላም humaidi
Quote:
[quote="humaidi"]
Quote:
ነጻ ፎርም ላይ እየጻፍን መጠየቅ አይቀሪ ነው : በምክንያት ተደርጎ መድረኩ እስተአልተከለከለ ድረስ ::

ስላም እንታድስ ,

ምነው ነጻ ፎርም , ጥያቄና ከመድረክ መባረር ሲንሳ ዘግነን , ዘግነን ይለሀል ? ኢትዮጰያ በቤት ክርስቲያን ስትተድደር በነበርበት የአፄው ዘመን ትንፋሽን አፍኖ ሲገሉ ትዝ እያለህ ነው ? አይዞህ ወንድሜ ሳይበርና ዋርካም የናንተው ነች እኮ , መች የኛ .......? ወንድሜ ትልቅ የተማርክ ሰው አይደለህም ? ወይስ ነፃነት ብርቅዮ ሆኖብህ መንገድህን ስተህ , በውሽት ክርክር መዘርጠጥ ሆኗል ?

ትንሽም ቢሆን ታሪክን እናውቃለን ::

humadi የተረዳኽኝ አይመስለኝም : የአገር ስዎች አልከን
ስትስድበን ነበር ስላልከኝ አለመሳደቤንና እወያይበት የነበረውን ሊንክ እንደማስረጃ አቀረብኩ :: ይሄ ግልጽ ከሆነልህ ::
የዋርካ ፎርም ነጻ ፎሮም ነው ርዕሱን የከፈተው ግለስብ መድረኩን ለተወስኑ ስዎች ብቻ እንደሆነ ከገለጸ ብዙሃኑን
ማሳተፍ አልተፈለገምና ገለል እንላለን :: ስለዚህም ነው ነጻ መድረክ ላይ ከለ ገደብ ከተጻፈ አንባቢ የመጠየቅ መብቱን ይጠቀማል :ስለሆነም ነጻ መድረክ ላይ ጽፎ መጠየቅን መፍራት የለብንም ያልኩት ዝግ ከሆነም በሩቅ እንታዘባለን ማለት ነው ::

ለምሳሌ በረመዳን አካባቢ አንድ መድረክ ከፍታችሁ ነበር
መድረኩ ለሙስሊሞች ብቻ ስለሆነ ለሌላው አይፈቀድም ስለተባለ በአክብሮት ተቀብለናል ::

እንግዲህ እንደ ግለስብ የፎሮሙ ተሳታፊ ነው የምናገረው
የዋርካን አስተዳደር ችግር ካለ ለሚመለከተው ክፍል ብሶትን
መግለጽ ነው ::
እንግዲህ ወገን ብሶትህ አልገባኝም እኔ ከሙስሊሞች ጋር ችግር የለብኝም እንደአጋጣሚም በብዛት ለስራ ጉዳይ የምመላለስው በአገር ውስጥም ውጪም ሙስሊም የበዛበት አገር ነው ::
የቀድሞ ታሪክ እናውራ ካልክም ጠቃሚ ከሆነ መወያየት እንችላለን ነገር ግን የአሁኑ ትውልድና ሥርዓት ከዘመነመሳፍንትና ከአጼዎች በብዙ የተለየና የሕብረተስብን
እኩልነት የሚፈልግ ዘመን ውስጥ ነው ያለነው ብዮ እገምታለሁ ::
ስላሙን ሁሉ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AhadulAhad

አዲስ

Joined: 30 Jan 2007
Posts: 12

PostPosted: Thu Nov 15, 2007 6:45 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም እንታደስ !
Quote:
እኔ ከሙስሊሞች ጋር ችግር የለብኝም

ወገን በርግጥ ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ጋር ችግር ያለብህ መሆኑን ነው የሚያመለክተው በተለያየ አጋጣሚዎች ኢስላምን በተመለከተ የምይጽፋቸው ሁሉ

Quote:
ሽብርተኝነት በአንድ የሃይማኖት ክልል መሆኑ በጣም ይገርማል ለሽብርተኝነት መነሻ ጅሃድ አድርጎ ከተወሰደ
ነገሩ አስከፊ ይሆናል :: ቁራአን ለመብት ይሁን ለነጻነት በጅሀድ ወይም ቅዱስ ጦርነት እያለ እንዲገድሉና እንዲሞቱ የሚያደፋፍር ቃል አስተማረ ::
አላህ አምላክም ፈጣሪ ከሆነ ስወን በመግደል እንዴት ደስ ይለዋል

ይህም ሃይማኖቱን እና በሃይማኖቱ ተከታዮች ላይ ያለህን ጭፍን ጥላቻ ያንጸባርቃል

Quote:
እህምም ስምሽን እዚህ ስላየሁትና ትላንትና ጠንከር ያለ ምላሽ እስላም እና ስልጣኔዋ በሚለው ርዕስ ላይ ስጥተሽኝ ነበር ሆኖም ዛሪ ገጹን ላገኘው አልቻልኩም ተስርዞም ሊሆን ይችላል : ያም ሆነ ይህ ጉዳዮ ሙስሊም ሴቶችንም የሚመለከት ስለሆነ :: በዚሁ መድረክ ልመልስልሽ ብዮነው ::

Islam as the religion of social eqality,democracy,civilizatin and fairness ! በዚህ ርዕስ እስላም የእኩልነትና የዲሞክራሲ ጭላንጭል የማይታይበት
እንደሆነ ልገልጽልሽ እፈልጋለሁ ::

እዚህም ላይ ሙስሊም እህታችንን ለመወረፍ ተንደርድረህ መምጣትህን ይገልጻል

Quote:
21ኛው ክፍለዘመን በአንድ የኅብረተሰብ ክፍል ላይ ይህን ዓይነት ጭቆና ሲካሄድ ማየት ይሰቀጥጣል :: ወንድ ፊቱን ሳይሸፈን መሄድ ከቻለ ሴት የማትችልበትን ምክንያት ነግሮ ማንም ሊያሳምነኝ አይችልም :: ፈጣሪም ቢሆን !!!

ሴቶቹ ለመመገብ እንደዛ ሲቸገሩ ሳይ በጣም ነው ያዘንኩት ::
_________________

እነዚህም ያንተው ጃንደረባዎች ናቼው

Quote:
I am sorry but I stopped reading your garbage after this!

For American Muslims the word for democracy is DEMOCRACY!!! እምትጽፈውን አታነበውም እንዴ ምን ሆነሀል !! ከምር ስልችት ነው ያልከኝ :: ኤጭ , ሰዉ ማሰብ አቁሙዋል ልበል .
_________________

በውነት ነው የምልህ እህታችን ከላይ እንዳለችው በጣም ነው ስልችት ያልከን እና እባክህ ጥላቻህን ማስታወክ ከፈለግክ በዛ ሽብርተኞች ምናምን በሚለው መድረክህ ላይ አቀርሽ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Thu Nov 15, 2007 6:50 am    Post subject: Reply with quote

ስላም እንታደስ , እኔ አልቾክልም ::

እንታደስ እንደጻፈው :-
Quote:
ዛሪ ወደ ቤታችሁ ጎራ ያልኩት ወገን ፍሊም በጻፈው ላይ ተመርኩዤ ነው : በዘመናችን የሥልጣኔ ውጤትም ይሁን መቅስፍት በአንድም ሆነ በሌላም መንገድ በእስልምና ሃይማኖት ዙሪያ ያለው ውዝግብ ሽብርተኝነት ወይም ራስን መከላከል በሉት : ቆዳችን ጠየም ያለ ሁሉ በነጻነት የማንጓጓዝበት ወቅት ደርስናል : በተለይ የሙስሊም ሥም የያዙ ወገኖች የፈለገውን መጓጓዣ ዶኪመንት ቢይዝም በዓይነቁራኛ መታየቱ አይቀሪ ነው ::

ዓይነቁራኛ ፈርተህ , ሃገርህን , ወገንህንና ሀይማኖትህን በዶኪመንት የቀየርክም ትመስላላህ :: ቀርቶ በዓይነቁራኛ በቡዳ አይናቸው ቢያገላምጡን ጫማችን እንኳን አንቀይርም :: ሃገራቸውን በዶኪመንትና በብጥሌ እንጀራ እንደቀይሩት ፋላሻዎች ሆንክብኝ :: ዘመዶቻችን , የባሪያ ነጋዴዎቹ , ቆዳህ ጠየም ካለ አንተንም መሽጥ አይቀሪ ነው :: ተጠንቀቅ :: ክርስቲያን ነህ ብለው የሚምሩህ አይምስልህ :: አድዋ ሳይሆን ባድሜ የቅርቡ ትዝብት ነው ::

እኔን የማታምን ከሆነ እግዚአብሄር ካርተርን ስያሞት ቶሎ ብለህ ይዘህ ጠይቀው :: በተለይ አሶሳ ላይ ሆኖ ምን የስራ እንደነበር ::

አንተም ያገሬ ልጅ ነህ እኔም ያገርህ ልጅ ነኝ
እኔ ላንተ ነገር ነው የሚቆርቁረኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Thu Nov 15, 2007 9:43 am    Post subject: Reply with quote

አሰላም አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
ለዚህ ጥናታዊ ፕሮግራም ተከታታዮች እና ተሳታፊዎች በሙሉ :-

የዚህ ሳምንት ጽሁፍ ከቁጥር አንድ (1) እስከ አራት (4) ያለውን እና ብዙዎቻችን የምናውቀውን ከነብዩ ሙሐመድ (..) ልደት ጀምሮ ህይወታቸው እስካለፈበት ድረስ (570-632) ያለውን ለመቃኘት እሞክራለሁ . ከዚህ ጽሁፍ አስቀድሜ የስልጣኔን ፍቺ እና መመዘኛዎቹን የሚያብራራ አጭር ገለጻ ይዤ እቀርባለሁ ::

እስካሁን ፕረዘንቴሽን ለማቅረብ የተሳትፎ ጥሪ የተቀበሉት የሚከተሉት ናቸው :-

-እህታችን እህምም
The Rightly Guided-Caliphs/Rashdin /ቁጥር - 5/

-ወንድም ሁሜዲ
The Spanish Umayyads /ቁጥር -8/

-ወንድም ሀዲስ
The Ottomans /ቁጥር - 14/

አመሰግናለሁ ::

በእያንዳንዱ ትምህርታዊ እና ጥናታዊ ጽሁፍ መጨረሻ ላይ የጥያቄና መልስ ውይይት እንዳስፈላጊነቱ ማቅረብ ይቻላል :: ነገር ግን ይህ የክርክር መድረክ እንዳልሆነ አሁንም በድጋሚ በትህትና ማሳወቅ እወዳለሁ . ትምህርታዊ ጽሁፎች አላማቸው እውቀትን ለማጎልበት እና ለማሳወቅ መሆኑ እየተስተዋለ የዲቤት መልክ እንዳይወስዱ አደራ እላለሁ . ከየትኛውም ሀይማኖት ወይም ከየትኛውም አለም ስልጣኔ ጋር ኮንትራስት (ንጽጽር ) ለማድረግ አላማዬ እንዳልሆነ በአማርኛ ተናግሬአለሁ :: ማብራሪያና አስተያየቶች እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን በደስታ እናስተናግዳለን :: ይህ ትምህርታዊ ዝግጅት እንዳይንዛዛ የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ . በጣም ሰፊና ጠለቅ ያለ ስለሆነ በአርስት እና በካታጎሪ ለሪፈረንስ እንዲመች አድርገን ማቀናበር ይኖርብናል ::

አተውፊቅ ምን አላህ ::

.......ይቀጥላል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ

ኮትኳች

Joined: 18 Dec 2004
Posts: 216
Location: united states

PostPosted: Thu Nov 15, 2007 3:32 pm    Post subject: ዱዐ Reply with quote

እውነተኛ እምነትና ከልብ የተያዘ ሀይማኖት መድሀኒት ነው .
ሠላትና ዱዐ ጥንካሬና ብርታት ይሠጣል .
ስግደትና ጸሎትህ ሀይል ነው . ይህ አንተ የተላበስከው ሀይል ባላንጣህ የለውም -ስለዚህ ሠላትህን እና ዱዐህን አታቋርጥ .

ጊዜው የፍትና ነው . DF የሚሉት (ዱአተል ፍትና ) የበዛበት ጊዜ ነውና በሰላትና በዱዐ መከላከል አለብን .

Flame
ለተሰጠኝ ሌክቸር እየተዘጋጀሁ ነው . ቀኑ ከመድረሱ በፊት በሳምንት አድቨርታይዝ እንዲደረግልኝ ዘንድ የቤቱን ባለቤት በአክብሮት እጠይቃለሁ .

መዐ አልፍ ሠላማ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Fri Nov 16, 2007 7:32 am    Post subject: Reply with quote

ስላም ለሁሉም ,

ፍሌም ላንተ ስላም , እንዲሁም ለእህምም , ደግሞ ለሀዲስ , AhadulAhad ስላም ይድረስ , እንዲሁም ለአሚጎስ , ለጠፋውም ሱልጣን , ላሉትም ለቀሩትም , ለጠቅውኩትም ላልጠቀስኩትም ይድረስ ስላም ለሁሉም ስላም ::

ወንድም እንታስድ :-

ብትጠራኝ ብለህ ወንድም ወይም ሴትም
አሸባሪ ብልህ ብትጨምርም
ወንድሜ እንታደስ ከማለት አልቆጠብም
ወንድሜ እንታደስ አንተን ብዮ ብስይም
ተቀይምህ አትበልኝ የናት ያባቴ ልጅ አይደለህም
እንታድስ ገባህ አይደለም ?

ፍሌም , ወንድም ሀዲስ F ይዞ ምጥቷልና እኔ ደግሞ MF (ሙዳድ ፊትና ) ይዤ ቀርብያለሁ :: ለስጠህኝ አረእስት በእስፓንኛ ሳይሆን ባማርኛ የጊዜውን ሁኔታ አይቼ ለማቅረብ እሞክራለሁ :: ኢን ሻአ አላህ ::

መዓ አልፍ ሳላማህ , ወቢላህ አልተውፊቅ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Sat Nov 17, 2007 4:15 pm    Post subject: Reply with quote

ስልጣኔ ምንድነው ? ፍቺውና መለ 'ያውስ ?

ስልጣኔ የአንድን ሀገረሰብ ቀደምት ባህል -ቋንቋ -ሀይማኖት -ስነ ጽሁፍ እና ስነ ጥበብ ባለቤትነት መስካሪ ህያው ቅርስ ነው ::
ይህ በአንድ ወቅት የተከሰተ ህብረተሰብ ኑሮውን ተቋቁሞ ለእድገቱ መሻሻልና ብልጽግና ያሳየው ዘዴና የፈጠራ ችሎታ በዘመኑ የነበረው የአኗኗር ዘይቤ ብርቅና ድንቅ መሆኑን ታሪክ ይዘክረዋል :: እናም ስልጣኔ ራሱ በራሱ ገላጭ ነው ::

ፍልስፍና ስልጣኔ ነው :: ስነ ጥበብ -ስነ ህንጻ የስልጣኔ አንጸባራቂ ገጽታዎች ናቸው :: ስልጣኔ የሰው ልጅ የላቀ አዕምሮ ንቃተ ህሊና ነጸብራቅ ነው :: መመዘኛዎች ስንመለከት የሚከተሉትን እናጤናለን :-

-5000 በላይ ነዋሪዎች የሰፈሩበት ከተማ /አገር
የዚህ አሀዝ አይነተኛ ጠቀሜታው ስልጡን ህዝብ በሚኖርበት ቦታ ሳይወሰን በአካባቢው ከሚያዋስኑት እና በርቀት ከሚገኙት የአለም ህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በንግድ ልውውጥ መተሳሰር መቻሉን ይጠቁመናል :: በሌላ አነጋገር ለራሳቸው ህይወት ማቆያ ብቻ የሚሆን ምርት በማምረት ጊዜያቸው የሚሰዉ መሆን የለባቸውም ::

-የሙያና የስራ መስክ እንቅስቃሴ የሚታይበት ህብረተሰብ
በእንክብካቤ የተያዘ የግብርና ዘዴ ተጠቃሚ :- በእንሰሳት ሀይል የሚታገዝና ወቅቱን እያፈራረቀ የሚመረት ሰብል እንዲሁም በመስኖ ውሀ አጠቃቀም የተካነ ግብርና ::

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ሁለት መመዘኛዎች ብልጫ ወይም ትርፍ በሚያስገኝ የንግድና የእርሻ ዘርፍ ላይ እንዲያተኩሩ የሚያደርጋቸው በአካባቢያቸው ሳይወሰኑ የሩቅ ንግድ ሲያካሂዱ ይሆናል :: ይህንንም ተከትሎ የሚመጣ የባህልና የልምድ ልውውጥ ለማህበራዊው ኑሮ እድገት እና መሻሻል ትልቅ ሚና ይጫወታል :: የግል ንብረት ይዞታንም ያስተዋውቃል ::

-በጎሳ እና / ወይም በሀይማኖት ስረዐት የተዋቀረ አስተዳደር

የስነ ህንጻና የረቀቀ ስነ ጥበብ ባለቤት

ፊደል -ስነ ጽሁፍ እና ቅኔ ያረቀቀ

ትንታናዊ ሳይንስ ምርምርና የሂሳብ ስሌትን ያፈለቅው

እነዚህን መመዘኛዎች ሙሉ በሙሉ ያላሟሉ የአለማችን ስልጡን ህብረተሰቦች እንዳሉም ይታመናል ::

የስልጣኔ ምንጭ ህብረተሰብ ነው :: ይህ ህብረተሰብ የምንለው ለሰው ልጅ ህይወት ከፍ ያለ ዋጋ የሰጠ ሰብአዊ ህልውናውን እና ሞራሉን ጠብቆ በግብረ ገብ የታነጸ መሆን ይኖርበታል :: ምክንያቱም የህብረተሰብ መሰረት ቤተሰብ ነውና :: የቤተሰብ ዋናው መሰረትና ምሰሶው ደግሞ በባልና ሚስት መሀከል ያለው የስራ ክፍፍል ነው :: ይህም ትውልድን ኮትኩቶ ተንከባክቦ ማሳደግና ለሀላፊነት ብቁ ማድረገን ይጠይቃል :: የኢስላም እምነት መመሪያና አደረጃጀቱ ለቤተሰብ ምስረታ ከፍተኛ የሞራል እገዛ ያደርጋል : በግብረገብ ላይ ተመርኩዞ ህገ ወጥ እና ፍትሀዊ የሆነውን ለይቶ ያሳያል :: የስልጣኔ ስረ መሰረቱ ትውልድ ነውና ::
ይህን ጥንታዊ መስጊድ ያመልክቱ ?

Tip of the day

የሰሜን አፍሪካ አረብ /ኢስላም /አገሮች ስፔንን 711 እስከ 1492 ድረስ ገዝተዋል :: በዚህ የአገዛዝ ዘመን ስነ ጥበብ -ባህሉን እና ምርጣ ምርጥ ምግባቸውን ብቻ ሳይሆን የአገሪቱ ቋንቋ ላይም ተጽዕኖ አሳድሯል :: በአሁኑ ጊዜ ሁለት ያህል የሚደርሱ የስፔን ቃላቶች በቀጥታ ከአረብኛ እንደተወሰዱ ተረጋግጧል :: ከነዚህ በጥቂቱ እንተዋወቅ :-

accite ________(oil)
albacora_______(albacore (tuna)
arrecife________(arrecife (roof)
arroz__________(ruz (rice)
fulano__________(so and so)
jirafa__________(girafee)
lima___________(lime)
balde__________(bucket)
quiosco_________(kiosk)
tarifa___________(tariff,rate)
bano___________(bath room)
bentalon________(bentalon (trousers)

ሠላም ቆዩን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንታደስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 24 Jan 2005
Posts: 900
Location: Europe

PostPosted: Sun Nov 18, 2007 6:25 pm    Post subject: ሽብርተኛ Reply with quote

Quote:

ይህም ሃይማኖቱን እና በሃይማኖቱ ተከታዮች ላይ ያለህን ጭፍን ጥላቻ ያንጸባርቃል

ጠፍቶ ማጥፋትን ማውገዝ ሃይማኖትን መጥላት አይደለም
ሙስሊምም ሆኖ አክራሪ ያልሆነው የስላማዊ ስው ሕይወት
ሲጠፋ ያሳዝነዋል :: አሁንም ይህንን ስይጣናዊ ድርጊት አወግዛለሁ :: ይህ ማለት እስላም የሆነ ሁሉ ቦብ ታጥቆ ስላማዊ ስዎችን ይፈጃል ማለት አይደለም :.

Quote:
Islam as the religion of social eqality,democracy,civilizatin and fairness ! በዚህ ርዕስ እስላም የእኩልነትና የዲሞክራሲ ጭላንጭል የማይታይበት
እንደሆነ ልገልጽልሽ እፈልጋለሁ ::

Quote:
እዚህም ላይ ሙስሊም እህታችንን ለመወረፍ ተንደርድረህ መምጣትህን ይገልጻል
Quote:

እንዴት ነው እስላም ተቃራኒውን የሚያደርግ ከሆነ በማስረጃ ማቅረብ ነው : ከተነሳው ርእስ ውጭ አልጻፍኩም

Quote:
21ኛው ክፍለዘመን በአንድ የኅብረተሰብ ክፍል ላይ ይህን ዓይነት ጭቆና ሲካሄድ ማየት ይሰቀጥጣል :: ወንድ ፊቱን ሳይሸፈን መሄድ ከቻለ ሴት የማትችልበትን ምክንያት ነግሮ ማንም ሊያሳምነኝ አይችልም :: ፈጣሪም ቢሆን !!!

ሴቶቹ ለመመገብ እንደዛ ሲቸገሩ ሳይ በጣም ነው ያዘንኩት ::
_________________

ይህ ጽሁፍ እንኳን የእኔ አይደለም ሆኖም ሁላችንም የሚያሳዝነን ጉዳይ ነው : ወደ አገራችንም እንዳይ ደርስ እንጸልያለን ::

ጥላቻ የሚለው ላይ ከማተኮር አይደለም የእኛ ሰቶች ተሽፋፍነው መመገባቸው ለስፓገቲ ባይመች ምናልባት ለኩስኩስና እንጀራ ለመስለው ነገር ያመች ይሆናል : ሌላውንም ጉዳይ በጥሞና ብታስረዱ ይቀላል ብየእገምታለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንታደስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 24 Jan 2005
Posts: 900
Location: Europe

PostPosted: Sun Nov 18, 2007 6:25 pm    Post subject: Reply with quote

AhadulAhad እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም እንታደስ !
Quote:
እኔ ከሙስሊሞች ጋር ችግር የለብኝም

ወገን በርግጥ ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ጋር ችግር ያለብህ መሆኑን ነው የሚያመለክተው በተለያየ አጋጣሚዎች ኢስላምን በተመለከተ የምይጽፋቸው ሁሉ

Quote:
ሽብርተኝነት በአንድ የሃይማኖት ክልል መሆኑ በጣም ይገርማል ለሽብርተኝነት መነሻ ጅሃድ አድርጎ ከተወሰደ
ነገሩ አስከፊ ይሆናል :: ቁራአን ለመብት ይሁን ለነጻነት በጅሀድ ወይም ቅዱስ ጦርነት እያለ እንዲገድሉና እንዲሞቱ የሚያደፋፍር ቃል አስተማረ ::
አላህ አምላክም ፈጣሪ ከሆነ ስወን በመግደል እንዴት ደስ ይለዋል

ይህም ሃይማኖቱን እና በሃይማኖቱ ተከታዮች ላይ ያለህን ጭፍን ጥላቻ ያንጸባርቃል

Quote:
እህምም ስምሽን እዚህ ስላየሁትና ትላንትና ጠንከር ያለ ምላሽ እስላም እና ስልጣኔዋ በሚለው ርዕስ ላይ ስጥተሽኝ ነበር ሆኖም ዛሪ ገጹን ላገኘው አልቻልኩም ተስርዞም ሊሆን ይችላል : ያም ሆነ ይህ ጉዳዮ ሙስሊም ሴቶችንም የሚመለከት ስለሆነ :: በዚሁ መድረክ ልመልስልሽ ብዮነው ::

Islam as the religion of social eqality,democracy,civilizatin and fairness ! በዚህ ርዕስ እስላም የእኩልነትና የዲሞክራሲ ጭላንጭል የማይታይበት
እንደሆነ ልገልጽልሽ እፈልጋለሁ ::

እዚህም ላይ ሙስሊም እህታችንን ለመወረፍ ተንደርድረህ መምጣትህን ይገልጻል

Quote:
21ኛው ክፍለዘመን በአንድ የኅብረተሰብ ክፍል ላይ ይህን ዓይነት ጭቆና ሲካሄድ ማየት ይሰቀጥጣል :: ወንድ ፊቱን ሳይሸፈን መሄድ ከቻለ ሴት የማትችልበትን ምክንያት ነግሮ ማንም ሊያሳምነኝ አይችልም :: ፈጣሪም ቢሆን !!!

ሴቶቹ ለመመገብ እንደዛ ሲቸገሩ ሳይ በጣም ነው ያዘንኩት ::
_________________

እነዚህም ያንተው ጃንደረባዎች ናቼው

Quote:
I am sorry but I stopped reading your garbage after this!

For American Muslims the word for democracy is DEMOCRACY!!! እምትጽፈውን አታነበውም እንዴ ምን ሆነሀል !! ከምር ስልችት ነው ያልከኝ :: ኤጭ , ሰዉ ማሰብ አቁሙዋል ልበል .
_________________

በውነት ነው የምልህ እህታችን ከላይ እንዳለችው በጣም ነው ስልችት ያልከን እና እባክህ ጥላቻህን ማስታወክ ከፈለግክ በዛ ሽብርተኞች ምናምን በሚለው መድረክህ ላይ አቀርሽ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንታደስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 24 Jan 2005
Posts: 900
Location: Europe

PostPosted: Sun Nov 18, 2007 6:44 pm    Post subject: Reply with quote

humaidi እንደጻፈ(ች)ው:
ስላም እንታደስ , እኔ አልቾክልም ::

እንታደስ እንደጻፈው :-
Quote:
ዛሪ ወደ ቤታችሁ ጎራ ያልኩት ወገን ፍሊም በጻፈው ላይ ተመርኩዤ ነው : በዘመናችን የሥልጣኔ ውጤትም ይሁን መቅስፍት በአንድም ሆነ በሌላም መንገድ በእስልምና ሃይማኖት ዙሪያ ያለው ውዝግብ ሽብርተኝነት ወይም ራስን መከላከል በሉት : ቆዳችን ጠየም ያለ ሁሉ በነጻነት የማንጓጓዝበት ወቅት ደርስናል : በተለይ የሙስሊም ሥም የያዙ ወገኖች የፈለገውን መጓጓዣ ዶኪመንት ቢይዝም በዓይነቁራኛ መታየቱ አይቀሪ ነው ::

ዓይነቁራኛ ፈርተህ , ሃገርህን , ወገንህንና ሀይማኖትህን በዶኪመንት የቀየርክም ትመስላላህ :: ቀርቶ በዓይነቁራኛ በቡዳ አይናቸው ቢያገላምጡን ጫማችን እንኳን አንቀይርም :: ሃገራቸውን በዶኪመንትና በብጥሌ እንጀራ እንደቀይሩት ፋላሻዎች ሆንክብኝ :: ዘመዶቻችን , የባሪያ ነጋዴዎቹ , ቆዳህ ጠየም ካለ አንተንም መሽጥ አይቀሪ ነው :: ተጠንቀቅ :: ክርስቲያን ነህ ብለው የሚምሩህ አይምስልህ :: አድዋ ሳይሆን ባድሜ የቅርቡ ትዝብት ነው ::

እኔን የማታምን ከሆነ እግዚአብሄር ካርተርን ስያሞት ቶሎ ብለህ ይዘህ ጠይቀው :: በተለይ አሶሳ ላይ ሆኖ ምን የስራ እንደነበር ::

አንተም ያገሬ ልጅ ነህ እኔም ያገርህ ልጅ ነኝ
እኔ ላንተ ነገር ነው የሚቆርቁረኝ

አንተ ደግሞ የባስብህ ነህ ትዘባርቃለህ መስመር ይዘህ ተወያይ ጥያቄውን በደንብ አብላላው አቅምህ ደከም ያለ ስለሆነ በቂ መልስ ከመስጠት ይልቅ ክብሪት ለመጫር ትሞክራለህ : ነጋዴው ማነው ተቀባዮስ ማነው : ወደ ሀቁ መሄዱ ያዋጣል : ሁማዲ ተብለህ በነጻ የመነቃነቅህ መብትህ የገደበ እንደሆነ ሕሊናህ ያውቀዋል ስለሆነም ሁላችንም የዚህ ችግር ስለባ መሆናችን ግልጽ ነው ::
የአድዋ ባድሜውን ለመለስ ዜናዊ ጻፍላቸው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንታደስ

ዋና ኮትኳች

Joined: 24 Jan 2005
Posts: 900
Location: Europe

PostPosted: Mon Nov 19, 2007 12:03 am    Post subject: Reply with quote

humaidi እንደጻፈ(ች)ው:
ስላም እንታደስ , እኔ አልቾክልም ::

እንታደስ እንደጻፈው :-
Quote:
ዛሪ ወደ ቤታችሁ ጎራ ያልኩት ወገን ፍሊም በጻፈው ላይ ተመርኩዤ ነው : በዘመናችን የሥልጣኔ ውጤትም ይሁን መቅስፍት በአንድም ሆነ በሌላም መንገድ በእስልምና ሃይማኖት ዙሪያ ያለው ውዝግብ ሽብርተኝነት ወይም ራስን መከላከል በሉት : ቆዳችን ጠየም ያለ ሁሉ በነጻነት የማንጓጓዝበት ወቅት ደርስናል : በተለይ የሙስሊም ሥም የያዙ ወገኖች የፈለገውን መጓጓዣ ዶኪመንት ቢይዝም በዓይነቁራኛ መታየቱ አይቀሪ ነው ::

ዓይነቁራኛ ፈርተህ , ሃገርህን , ወገንህንና ሀይማኖትህን በዶኪመንት የቀየርክም ትመስላላህ :: ቀርቶ በዓይነቁራኛ በቡዳ አይናቸው ቢያገላምጡን ጫማችን እንኳን አንቀይርም :: ሃገራቸውን በዶኪመንትና በብጥሌ እንጀራ እንደቀይሩት ፋላሻዎች ሆንክብኝ :: ዘመዶቻችን , የባሪያ ነጋዴዎቹ , ቆዳህ ጠየም ካለ አንተንም መሽጥ አይቀሪ ነው :: ተጠንቀቅ :: ክርስቲያን ነህ ብለው የሚምሩህ አይምስልህ :: አድዋ ሳይሆን ባድሜ የቅርቡ ትዝብት ነው ::

እኔን የማታምን ከሆነ እግዚአብሄር ካርተርን ስያሞት ቶሎ ብለህ ይዘህ ጠይቀው :: በተለይ አሶሳ ላይ ሆኖ ምን የስራ እንደነበር ::

አንተም ያገሬ ልጅ ነህ እኔም ያገርህ ልጅ ነኝ
እኔ ላንተ ነገር ነው የሚቆርቁረኝ

ወገን የምጽፈውን የምታገናዝብ አይመስለኝም ምላሽህ ሁሉ ጥራዝ ነጠቅ የሆነ ባዶ መልስ ነው የተጻፈውና አንተ የምታወራው ፈጽሞ አይገናኝም ::

ጥያቄው ኢትዮጵያዊነት ላይ አይደለም ኢትዮጵያዊ ክርስቲያንም ይሁን ሙስሊም ወይም የማያምን የዜግነት መብቱን ማንም አይጋፋውም :: ርዕሳችን ያተኮረው አንተ ፈልፍለህ ባመጣኽው ሽብርተኝነት ጉዳይ ላይ ነው ይህም
ሽብርተኝነት በዓለማችን ክፉኛ አነጣጥሮ ያለው በመጀመሪያ
ሙስሊሙ ሕብረተስብ ከዚያም ምዕራባውይን ያልሆኑት ላይ
እንደሚያተኩርና በጉዞ ላይም ከሌላው የበለጠ ትኩረት የሚስጡት በእኛአካባቢ ሕዝብ ላይ እንደሆነ ይስተዋላል ::

ታዲያ ለዚህ ግልጽ ያለ ጥያቄ ብዙሀኑ ሊገነዘበው የሚችለውን ጉዳይ ቀጥታ መልስ መስጠት ሲገባህ :
ስለባሪያ ሽያጭ : ስለ ፈላሻ : አልፈህ ተርፈህ ተጠንቀቁ ብታስተውል በዓለም ላይ አሁንም ከባሪያ ንግድ ያልተላቀቁ ኃላ ቀር ሕዝቦች ሙስሊሞች እንደሆኑ ታውቃለህን :ይህንን ብታውቅ ኖሮ ባልዘባርቅህ ነበር ::

ፈላሻዎች ከሙስሊም ስደተኞች ቀድመው ወደ ምድራችን የገቡ ወገኖቻችን ናቸው እንደማንኛው የአይሁድ ዘር የፈለገ ኢትዮጵያዊ ሆኖ በምድሪቱ ይኖራል :
ወደ ቃልኪዳን አገሪም እሄዳልሁ ያለውም መብቱ ነው ::

አብዛኛው ወገን ግን ኢየሱስ ስን ተቀብሎ ክርስቲያን ሆኖ የሚኖረውም በአንድም በሌላም መንገድ የዘር ሀረግ የሚቆጥሩ አሉ ::
ስለዚህም በክርስቶስ አይሁዳዊውም የግሪኩም ስው ባሪያውም ጨዋውም እኩል ናቸው ሁልም በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ናቸው ::

ስለሆነም ነገር እየተነኮስክ ወይ በቅጡ የመመለስ አቅሙ የልህ ዝም ብለህ ክብሪት ጫር ታደርጋለህ ::
ለመሆኑ ቁርዓንህን አንብበሃል ስለ ባሪያ ምንያስተምራል ::

ነቢዮ መሐመድ ባሪያ ይሽጥ እንደነበረ ታውቃለህን Question
ሱራ :33:50: ይነበብ .

በችግርና በድርቅ ምክንያት የአይሁድ ዘር ያላቸውን ፈላሻዎችን እስራኤላውያን መጥተው መውስዳቸው እንደባርነት ቆጠርከው እነሱ ደግሞ ወደ ቃልኪዳን አገራችን ተመለስን ነው የሚሉት ::

ወገን ያንተ ነቢይና ታላቁ መምሕር የአምላክን ፍጡር ሲቸበችብ ሴቶችን እንደ እቃ ሲያድል የጨዋ የባሪያ ንግድ ነውን ? አይደለም የባሪያ ንግድ ማለት ይሄነው ::

እውነተኛው መምሕርማ ሁላችሁም በመስቀሉ ስር እኩል ናችሁ አባጣ ጎርባጣ የለም ይለናል ወገን : ኃሌሉያ ::

አሳ ጎርጕሪ ዘንዶ ያወጣል :የስው የሚያንቋሽሽ የራሱ ጉድ ይወጣል ::

ቸርስንብቱ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, ... 37, 38, 39  Next
Page 2 of 39

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia