WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኢስላምን እንዲያውቁት (አርካኑል ኢማን /የእምነት ማዕዘናት )
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 37, 38, 39  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Mon Nov 19, 2007 6:25 am    Post subject: Reply with quote

እንታደስ እንደጻፈው :-
Quote:
የአገር ስዎች ከሆነንና አብረን ስንኖር በአንድ ቋንቋ በአንድ ባሕል በእምዮ ኢትዮጵያ ጥላ ስር ስንኖር ዘመናት አስቆጥረናል :

እንታደስ ታጥቦ ጭቃ ሆንክብኝ :: አንድ ቍንቍ , አንድ ባህልና አንድ ሀይማኖት ብቻ ብላችሁ ስትፎክሩ ኤርትራን አስረከባቹህ :: አሁን ደግሞ የሚቀጥለው ሴራችሁ ምን ይሆን ::

እሚዮ ኢትዮጵያ ስንቱን ችላለች
ሞኝ ነሽ ተላላም ተብላላች ::

እንታደስ ስለገዛ ሃገረህ የምታውቅ አትመስልም :: በያይበቱ ባህል ያላት , ታላልቅ ሀይማኖቶች ያዘላትና ብዝሁ ቍንቍ እንዳላት የዘነጋህ ብቻ ሳይሆን ለማመንና ለመቀብልም ያቃተህ ትመስላላህ :: መች ይሆን የሚዋጥለህ ?

ከባህሉ አንዱን ሁለቱን ልጥቀስላህ :-

1- ሆይ ሆይ አሽቃሩ , አሽቃሩ ....

2- እህህ እህህ , ያገሬ ልጅ ቆንጆ ነች
ጽጉሯን በሹካ ትበጠራለች
ፊትዋን በጭቃ ትለቀለቃለች ::

ከቋንቍም አንድ ሁለቱን ጀባ ልበልህ :-

1-እንደምነህ እንታደስ ? ደሀና ነህ ?

2-ከሜለኻ እንታደስ ? ጹቡቅ አለኻ ?

ከሀይማኖት ደግሞ :- አላሁ አክበር አላሁ አክበር

በል ተዝናና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሱልጣን

ኮትኳች

Joined: 03 Sep 2003
Posts: 465

PostPosted: Mon Nov 19, 2007 6:55 am    Post subject: አላስፈላጊ መልስ ይቅር Reply with quote

ለሙስሊሞችالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እንደምን አላችሁ ?
መቸም የጊዜን ወርቅነት ሳይሆን የህይወት እስትንፋስነት ጠንቅቃችሁ ሳትረዱ አልቀራችሁም
ታዲያ ርእሱ እንደታለመለት እንዲሄድ ከተፈለገ እኮ አንዳንዴ { ወኢዛ ኻጠበሁሙል ጃሂሉ ቃሉ ሰላማ }የሚለውን ቁርአን ማስታወስ ያለብን ይመስለኛል
ስለዚህ አላስፈላጊ መነታረክ ውስጥ ላለመግባት እናንተ የጀመራችሁትን ነገር ቀጥሉ ::አላስፈላጊ ነገሮች በራሳቸው ጊዜ ይከስማሉ ::ነገርን የሚያባብሰው መመላለስ :ምግብን የሚጨርሰው መጎራረስ አይደለምን ?
ስለዚህ ልብ ያለው ልብ ይበል ::
_________________
HONESTY~TRUSTWORTHINESS~SINCERITY
''Whoever is carless with in small matters....
Cannot be trusted in important affairs''
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Tue Nov 20, 2007 5:09 am    Post subject: Reply with quote

ክፍል አንድ (1-4)
ይህን ሠው ሊያውቁት ይገባል

በአለማችን ካሉት ክፍልፋይ ሀይማኖት የአንደኛው ተከታይ ልትሆን ትችላለህ :: ወይም ጭራሽ በሀይማኖት የማታምን ከሀዲ ትሆን ይሆናል :: ምናልባትም የኮምዩኒስት ወይም የዲሞክራሲ ደቀ መዝሙር በሰው ልጆች መብት የምታምን የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ትሆናለህ :: የመደብ ጀርባህ ወይም የእምነትህ ጉዳይ ምንም ይሁን ይህን ሠው ታውቀዋለህ :: በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ትርጉምና ተጽዕኖ ያለው ድንቅ እና ቅዱስ ፍጡር ነው :: የሀይማኖት መምህር ነበር :: የነጻ ህዝብ አስተዳደር መስራች : ብልህ የጦር ሰራዊት አደራጅና መሪ ነበር :: አረቢያንን ከጃህሊያ : ከባርነት እና ከአረመኒያዊ ኑሮ ያላቀቀ የኢስላምን ስረ -መሰረት የጠነሰሰ የእምነቱን ስርዐት ህግ የደነገገ የስነ መንግስቱን መተዳደሪያ ደንብ የመሰረተ ጠንካራ ህብረተሰብ አንጾ ወደ እርሱ የሀይማኖት ተልዕኮ በማሰባሰብ ኢስላምን ተቀብለው እንዲማሩና በእለት ተእለት ኑሯቸው ገቢራዊ እንዲሆን ያደረገ ታላቅ ሠው ነበር :: ስሙ ሙሀመድ (..) ይባላል ::

አረቢያንን ከርስ በርስ የጎሳ ጦርነት ወደ ብሔራዊ አንድነት ያሸጋገረው ነብዩ ሙሀመድ (..) ነው :: ከብዙ መላዕክት ማምለክ በአንደ አላህ ወደሚያምነው ኢስላም ተለውጠው ከብልሹነት : ከስካር : ከሀጢያት ተላቀው ኢስላምን ተቀበሉ :: በሀይማኖታቸውም እየታገዙ ወደ በጎው የግብረ ገብ በላይነት ዘለቁ :: በወቅቱ በጣም ውስብስብ የሆነ በውዝግብና በጦርነት የጦፈ በጎሳና በአመለካከት የተለያየ ቅይጥ ኅብረተሰብን በኢስላም ጥላ ስር አስባስቦ አዋኸደ :: እነዚህን ድንቅ ታሪካዊ ክንውኖች በማይታመን ሁኔታ በሀያ ሶስት አመታት ጊዜ ውስጥ አጠናቀቀ :: የሰው ልጅ የሽግግር ታሪክ እንዲህ አይነቱን ምሉዕ እና ስር ነቀል ለውጥ እስከ አሁን ድረስ መስክሮም ዘክሮም አያውቅም ::

ሙሀመድ (..) በመካ ከተማ ዳርቻ የዝሆን ዘመን ተብሎ በሚታወቅበት ጊዜ 570 ተወለዱ ::

Timeline of 6th Century Muslim History

(501-600)

545:---Birth of Abdullah, Muhammad's Father
570:---Birth of Muhammed (PBU): Year of the Elephant
576:---Death of Amina, Mohammed's Mother
578:---Death of Abdul Mutalib, Muhammed's Grandfather.
583:---Muhammad's Journey to Syria with his Uncle Abu Talib
594:---Muhammed Works for Khadija
595:---Muhammed Marries Khadija
599:---Birth of Ali Ibn Abi Talib (The Cousin of Muhammed)

ገና በልጅነት ዕድሜው የሙት ልጅ ነበርና በአጎቱ አቡ ጣልብ ካደገ በሗላ ወደ ንግድ ስራ ተሰማራ :: ከዚያም በመካ ከተማ በጣም ሀብታም የሁኑትን ወይዘሮ ከድጃ አገባ :: በማህበራዊ ኑሮ ረገድ በመካ ነዋሪዎች መሀከል አቻ ያልተገኘለት ታማኝ እና ሀቀኛ ሰው ነበር :: በበጎ ምግባሩ እጅግ በጣም ይታወቅና ይወደድ ነበር :: ነቢዩ ሙሀመድ (..) አርባ አመት ሲሞላቸው የመጀመሪያውን ራዕይ ከአላህ በጅብሪል (.) በኩል ተቀበሉ ::The Mountain of Light where Gabriel came to Prophet Muhammed.በቅድሚያ የሀይማኖት ተልዕኮውን በምስጢር ለቅርብ ወዳጆቹ ማስተማርና መስበክ ጀመረ :: ከዚያም ለሚከተለው ጎሳ ክፍል በመቀጠለም በከተማው በግልጽ ኢስላምን ማስተዋወቅ ቀጠለ :: በአንድ ፈጣሪ (አላህ ) ብቻ ማመን በሚለው እምነት ጽኑ አቋም ወሰደ :: የአካባቢውን ነዋሪ ለበጎ አድራጎትና ተራድኦ እንዲሰለፉ ጥሪ አቀረበ :: የተቀበለውንም ራዕይ በጽሁፍ እንዲጠበቅና ሁሉም በልቦናው እንዲያጠና አስፈላጊውን ሁሉ አደራጀ :: ይህም ምግባር እስከ ህይወቱ ፍጻሜ ድረስ ቀጠለ ::The Prohphet's Mosque in MEDINA

Tip of the day

Example of the Prophet's Sayings:

-God has no mercy on one who has no mercy for others.

-None of you truly believes ntil he wishes for his brother what he wishes for himself.

-He who eats his fill while his neighbor goes without food is not a believer.

-Powerful is not he who knocks other down, indeed powerful is he who controls himself in a fit of anger.Muslims praying in Jerusalem outside the Dome of the Rock

......ይቀጥላል

ሠላም ቆዩን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ

ኮትኳች

Joined: 18 Dec 2004
Posts: 216
Location: united states

PostPosted: Thu Nov 22, 2007 9:54 am    Post subject: Reply with quote

Flame እንደጻፈ(ች)ው:
ክፍል አንድ (1-4)
ይህን ሠው ሊያውቁት ይገባል

በአለማችን ካሉት ክፍልፋይ ሀይማኖት የአንደኛው ተከታይ ልትሆን ትችላለህ :: ወይም ጭራሽ በሀይማኖት የማታምን ከሀዲ ትሆን ይሆናል :: ምናልባትም የኮምዩኒስት ወይም የዲሞክራሲ ደቀ መዝሙር በሰው ልጆች መብት የምታምን የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ትሆናለህ :: የመደብ ጀርባህ ወይም የእምነትህ ጉዳይ ምንም ይሁን ይህን ሠው ታውቀዋለህ :: በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ትርጉምና ተጽዕኖ ያለው ድንቅ እና ቅዱስ ፍጡር ነው :: የሀይማኖት መምህር ነበር :: የነጻ ህዝብ አስተዳደር መስራች : ብልህ የጦር ሰራዊት አደራጅና መሪ ነበር :: አረቢያንን ከጃህሊያ : ከባርነት እና ከአረመኒያዊ ኑሮ ያላቀቀ የኢስላምን ስረ -መሰረት የጠነሰሰ የእምነቱን ስርዐት ህግ የደነገገ የስነ መንግስቱን መተዳደሪያ ደንብ የመሰረተ ጠንካራ ህብረተሰብ አንጾ ወደ እርሱ የሀይማኖት ተልዕኮ በማሰባሰብ ኢስላምን ተቀብለው እንዲማሩና በእለት ተእለት ኑሯቸው ገቢራዊ እንዲሆን ያደረገ ታላቅ ሠው ነበር :: ስሙ ሙሀመድ (..) ይባላል ::

አረቢያንን ከርስ በርስ የጎሳ ጦርነት ወደ ብሔራዊ አንድነት ያሸጋገረው ነብዩ ሙሀመድ (..) ነው :: ከብዙ መላዕክት ማምለክ በአንደ አላህ ወደሚያምነው ኢስላም ተለውጠው ከብልሹነት : ከስካር : ከሀጢያት ተላቀው ኢስላምን ተቀበሉ :: በሀይማኖታቸውም እየታገዙ ወደ በጎው የግብረ ገብ በላይነት ዘለቁ :: በወቅቱ በጣም ውስብስብ የሆነ በውዝግብና በጦርነት የጦፈ በጎሳና በአመለካከት የተለያየ ቅይጥ ኅብረተሰብን በኢስላም ጥላ ስር አስባስቦ አዋኸደ :: እነዚህን ድንቅ ታሪካዊ ክንውኖች በማይታመን ሁኔታ በሀያ ሶስት አመታት ጊዜ ውስጥ አጠናቀቀ :: የሰው ልጅ የሽግግር ታሪክ እንዲህ አይነቱን ምሉዕ እና ስር ነቀል ለውጥ እስከ አሁን ድረስ መስክሮም ዘክሮም አያውቅም ::

ሙሀመድ (..) በመካ ከተማ ዳርቻ የዝሆን ዘመን ተብሎ በሚታወቅበት ጊዜ 570 ተወለዱ ::ይህ ዘመነ ዝሆን ለምን እንደተባለ የሚያስረዳኝ ካለ ከወዲሁ ይመሰገናል .
የጥያቄና መልስ መድረክ በስተመጨረሻ ከሆነም ከይቅርታ ጋር ይታለፍ .
በተረፈ ማሻ አላህ ወተባረከ አላህ ብያለሁ .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Sat Nov 24, 2007 2:26 pm    Post subject: Reply with quote

ስላም ሀዲስ ,

ይመስለኛል ዘመነ ዝሆን (ዓም አል ፊል ) የተባለው ከሂጅራ በፊት የነበረ ነው :: ነብያችን ሙሐመድ (...) የተወለዱት ( 571) በዓም አል ፊል ይታወቅ ነበር :: ይህ ዘመን በዚህ ስያሜ የታወቀው አብረሐ አል ሐበሺ (አብረሐ አል አሽራም ) ከዓባን ለማፈረስ ዝሆን (ፊል ) አስልፎ መካን የወረረበት ዘመን ነው :: ወላሁ አዓለም ::

የበለጠና የተሻለ ማብሪያ ካለ ፍሌምና ሌሎቹም ቢያሳውቁን አይከፋም ::ሀዲስ እንደጻፈ(ች)ው:

PostPosted: Mon Nov 26, 2007 4:32 am    Post subject: Reply with quote

ክፍል አንድ መጨረሻ ምንባብ

የመካ ከተማ በነበራት የተቀደሰ የጉድጓድ ውሀ (ዘምዘም ) እና በካእባ ቤተ መቅደስ ምክንያት የኢስላም ሀይማኖት ማዕከል በመሆን ስታገለግል ቆይታለች ::በኢስላም ታሪክ የመጀመሪያው ተከታይ ሰው ከድጃ ነበረች :: ለነብዩ ሙሀመድ (..) የእርሷ የቅርብ ድጋፍ ጥንካሬና ብርታት እነደሰጠው አይካድም :: የመጀመሪያው መልዕክት ርዕሰ መሰረቱ በአንድ አላህ ብቻ ማመን የሚለውን እንዲቀበሉትና በብዙ አማልክት የማመንን ክንቱነት በማስረዳት የኢስላምን ጥቅምና አስፈላጊነት : ፍትሀዊ ህግን የማስከበር ግዴታ ሙሀመድ (..) ደንቡን እና ስረዐቱን በግልጽ ማስተማር ጀመረ ::በመካ የሚገኙ ሙስሊሞች እጅግ በጣም ከፍ ያለ ሰቆቃ ይደርስባቸው ነበር :: የዚህም ሰቆቃ መንስኤ ነብዩ ሙሀመድ (..) የሚያስተምሩት የእስልምና ሀይማኖት መስፋፋትና ተቀባይነት ማግኘት መካን ለሚያስተዳድሩ የቁሬሽ መሪዎች ትልቅ ስጋት መፍጠሩ ነበር : ስለዚህም የቁሬሽ መሪዎች ነብዩ ሙሀመድን (..) እና ተከታዩቹን በማጥፋት ኢስላምን ለመግታት በተነሱበት ጊዜ ነበር (615) ነብዩ ሙሀመድ (..) ጥቂት ተከታዮቻቸውን ወደ ሀበሻ አገር በልጃቸው ባል ኡስማን ኢብኑ አፋን እና በጃእፋር ኢብኑ ጣልብ መሪነት ለመጀመሪያ ጊዜ የላኩት :: ነብዩ ሙሀመድ (..) ተከታዮቻቸውን ወደ ሀበሻ ሲልኩ እንዲህ ነበር ያሉት :- ወደ ሀበሻ ምድር ሂዱ ከዚያ ሀቀኛ ንጉስ አለ ከርሱ ዘንድ ማንም አይበደል :: ይህን የተስፋ ንግግር የሰነቁ ሰሀባዎችም ወደ ኢትዮጵያ ምድር ሲዘልቁ ያጋጠማቸው አስደሳች እንደነበር የታሪክ መጻህፍት ያስረዳሉ ::

የሰሀባዎቹ ወደ ኢትዮጵያ ምድር መሄድ ዋና አላማ በሀገራቸው የተነፈጋቸውን የእምነት ነጻነት በአክሱም ምድር ለማግኘት ነበር :: ይህን በነብዩ ሙሀመድ (..) አንድ አምላክ አላህን ብቻ አምልኩ በሚለው የኢስላም አስተምሮት የተበሳጩት የቁሬሽ ሹማምንቶች አማልክቶቻቸውን የሚያወግዘውን ኢስልምና እና ተከታዮቻቸውን ለማጥፋት የተቻላቸውን ሁሉ ከማድረገ አልተቆጠቡም :: ይህንንም ጸረ ኢስላም አቋማቸውን ለማሳካት ወደ ኢትዮጵያ የሄዱትን ሰሀባዎች የአክሱም መንግስት አሳልፎ እንዲሰጣቸው ከመካ ታላላቅ ልዑካንን ያቀፈ ቡድን እጅግ ወድ ከሆነ በርካታ ስጦታዎች ጋር ወደ ኢትዮጵያ ልከው ነበር : ንጉሱ ከመካ ልዑካን የቀረበላቸው ጥያቄ ሰሀባዎቹን እንዲያስረክቡና ወደ መጡበት መካ እንዲመልሷቸው ነበር ምክንያቱም እነዚህ ግለሰቦች በነበሩበት መካ ከተማ ነዋሪው የሚያምንበትን ሀይማኖት የሚቃወሙ ከመሆናቸውም በላይ በክርስትና ላይ ያላቸው አቋም አደገኛ እንደሆነ አድርገው ነበር ለንጉሱ ለማሳመን የሞከሩት :: ሆኖም ንጉሱ ሰሀባዎቹ ለተሰነዘረባቸው ክስ ምላሽ እንዲሰጡ ጠየቁ :: ጃእፋር ኢብኑ ጣልብ መልሱን ከቅዱስ ቁራአን ከሱረት መርየም አንቀጾች በማንበብ ግልጽ በሆነ መልኩ አብራራ :: በዚህ ጊዜ ነበር በሰሀባው መልስ ውስጥ ፍንትው ያለውን መልስ ያዩት ንጉስ ጥገኝነት ለጠየቁት ሰሀባዎቹ አስተማማኝ የሆነ ጥበቃ በማድረግ በአክሱም አካባቢ እስከፈለጉበት ጊዜ ድረስ እንዲቆዩና ሀይማኖታቸውን ያለምንም ችግር እንዲተገበሩ የፈቀዱላቸው ::

ቁሬሾች የሙሀመድን (..) ተከታዮች ማሰቃየት በቀጠሉት (622) ማለትም የመጀመሪያውን ራዕይ ከተቀበለበት ከአስራ ሶስት አመታት በሗላ የመካ ሞስሊሞች ወደ መዲና የፈለሱበት አመት ሂጅራ ተብሎ ሲታወቅ ይህም የአዲስ ዘመን መክፈቻ ሆኖ የመጀመሪያው የኢስላም ካሌንደር መቁጠሪያ እንዲሆን ተወሰነ :: የቁሬሽ መሪዎች እስልምና እንዳይስፋፋ ጥረታቸውን ስለቀጠሉ ሙስሊሞችም ብዙ ጦርነት እንዲገጥሟቸው ተገደዱ :: በመጨረሻም ጦርነቱ እንዲቆምና ሰላም እንዲነግስ ሁለቱም ወገኖች ተስማሙ :: መካውያን ቁሬሾች ከሁለት አመታት በሗላ ስምምነቱን ጣሱ :: ሙስሊሞች እጅግ በጣም ተጠናክረው ነበርና ጦርነት ሊገጥሟቸው ተነሱ :: ቁሬሾች የሙስሊሙን ጦር ብዛት እና ብቃት ሲያዩ ወድያውኑ እጃቸውን በመስጠት ተማረኩ :: ነብዩ ሙሀመድ (..) ለጦር ምርኮኞቹ ምህረት በመስጠት በሰላም ከህብረተስቡ ጋር እንዲኖሩ ፈቀዱ :: ኢስላምም በርግጠኛነት መሰረቱን አጠነከረ ::ይህ በየመን የተገነባው እጅግ በጣም ጥንታዊ ከሚባሉ ታሪካዊ መስጊዶች አንዱ ::

ሙሀመድ (..) 63 አመታቸው ሲሞቱ የአረብያን አብዛኛው ክፍል ኢስላምን አቅፏል :: ከሞተ አንድ ክፍለ ዘመን በሗላም ኢስላም በምስራቅ እስከ ቻይና በምእራብ እስከ ስፔን ድረስ ተሰራጨ :: ይህ በግልጽ የሚያስረዳው ኢስላም ያዘለው መልዕክት ለአረቦች ብቻ እንዳልሆነ ነው ::Hui Shen Mosque, ChinaTaj Mahal, India

Tip of the day

What do Muslims think about Jesus?

Muslims respect and revere Jesus, and await his Second Coming. They consider him one of the greatest of God's messengers to mankind. A Muslim never refers to him simply as 'Jesus', but always adds the phrase 'upon him be peace'. The Quran confirms his virgin birth (a chapter of the Quran is entitled 'Mary'), and Mary is considered the purest woman in all creation. The Quran describes the Annunciation as follows:

'Behold!' the Angel said, 'God has chosen you, and purified you, and chosen you above the women of all nations. O Mary, God gives you good news of a word from Him, whose name shall be the Messiah, Jesus son of Mary, honored in this world and the Hereafter, and one of those brought near to God. He shall speak to the people from his cradle and in maturity, and shall be of the righteous.'

She said: 'O my Lord! How shall I have a son when no man has touched me?' He said: 'Even so; God creates what He will. When He decrees a thing, He says to it, "Be!" and it is.' (Quran, 3:42-7)

Jesus was born miraculously through the same power which had brought Adam into being without a father:

Truly, the likeness of Jesus with God is as the likeness of Adam. He created him of dust, and then said to him, 'Be!' and he was. (Quran, 3:59)

During his prophetic mission Jesus performed many miracles. The Quran tells us that he said:

I have come to you with a sign from your Lord: I make for you out of clay, as it were, the figure of a bird, and breathe into it and it becomes a bird by God's leave. And I heal the blind, and the lepers and I raise the dead by God's leave. (Quran, 3:49)

Neither Muhammad nor Jesus came to change the basic doctrine of the belief in One God, brought by earlier prophets, but to confirm and renew it. In the Quran Jesus is reported as saying that he came:

To attest the law which was before me. And to make lawful to you part of what was forbidden you; I have come to you with a sign from your Lord, so fear God and obey Me. (Quran, 3:5O)

ምንም እንኳን ሙስሊሞች ለነብዩ ሙሀመድ (..) ከልብ የመነጨ ፍቅርና አክብሮት ቢኖራቸውም በምንም መልኩ እንደ አምላክ ስለዉት እንዲያመልኩበት ኢስላም አያስተምርም ::

የነብዩ ሙሀመድ ተልዕኮ እና የህይወት ታሪኩ ጠለቅ ባለ መልኩ ወደፊት በሌላ መድረክ ለማቅረብ ይሞከራል ::

ቀጣዩ ዝግጅት የእህት እህምም ፕረዘንቴሽን The Righly Guided, Caliphs (ቁጥር 5) ይሆናል !

ሠላም ቆዩን !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Sat Dec 01, 2007 10:17 am    Post subject: Reply with quote

632 ከሙሀመድ (..) ሞት ጋር በሰሀባዎች ላይ የመደናገር ሁናቴ ይታይ ነበር . ከዚያ በሗላ የተከሰተው ምን ይመስላል ? የመጀመሪያውን ኸሊፋ Al-Rashidun (succeesor) በሚል ስያሜ የኢስላሙን ኮምዩኒቲ ማን እንዲመራ ተወሰነ ?
ይህን ርዕስ በሚቀጥለው አብረን የምናየው ይሆናል :: እስከዚያው ድረስ የኢስላምን 7 ክፍለ ዘመን አበይት እና ዋና ድርጊቶችን የሚያመለከት የጊዜ ሠሌዳ እንመልከት ::

Timeline of 7th Century Muslim History

እንደምናየው Al-Rashidun እስከ 661 ድረስ በመምራት ታሪክ መዝግበዋል

605: Birth of Fatimah the daughter of Muhammad. She was the wife of Ali ibn Abu Talib and all of Muhammad's offspring are through her. Persecution of the Muslims by the Quraish. A party of Muslims [[Migration to Abyssinia
migrates to Abyssinia*
610: The first revelation of the QURAN in the cave at Hira.
613: Declaration at Mount Safa inviting the general public to Islam.
616: Second migration to Abysinia.
617: Boycott of the Hashemites and Muhammad by the Quraish.
619: Lifting of the boycott. Deaths of Abu Talib and Khadija, Year of Sorrow.
620: Visit to Taif. "Ascension to the heavens"
622: Hijra -- migration to Medina. First year of Islamic calendar.
624: Battle of Badr. Expulsion of the Bani Qainuqa Jews from Medina.
625: Battle of Uhud. Expulsion of Banu Nadir Jews from Medina.
627: Battle of the Trench. Killing and enslavement of Banu Quraiza.
628: Treaty of Hudaybiyyah. Battle of Khaybar. Muhammad sends letters to various heads of states.
629: Muhammad pilgrimage to Mecca. Expedition to Mu'ta.
630: Conquest of Mecca. Battle of Hunayn. Battle of Auras. Siege of al-Ta'if.
631: Battle of Tabouk, Ghassanids
631 or 632, tribe of Thaqif adopts Islam
632: Farewell pilgrimage at Mecca.
632: Death of Muhammad. Death of Fatima, his daughter. Abu Bakr assumes power as caliph. Battles of Zu Qissa.Battles of Zu Abraq. Battle of Buzakha. Battle of Zafar. Battle of Naqra. Campaigns against Bani Tamim and Mosailima.
633: Campaigns in Bahrain, Oman, Yemen, and Hadramaut. Raids in Iraq.Battle of Kazima, Battle of Mazar, Battle of Walaja, Battle of Ulleis, Battle of Hirah, Battle of Anbar, Battle of Ein, Battle of Daumatul Jandal, Battle of Firaz.
634: Battle of Basra, Battle of Damascus, Battle of Ajnadin. Death of Abu Bakr. Umar ibn al-Khattab assumes power as the second caliph. Battle of Namaraq, Battle of Saqatia.
635: Battle of Bridge, Battle of Buwaib, Conquest of Damascus, Battle of Fahl.
636: Battle of Yarmuk, Battle of al-Qā disiyyah, Conquest of Madain.
637: Conquest of Syria, Conquest of Jerusalem, Battle of Jalula.
638: Conquest of Jazirah.
639: Conquest of Khuzistan. Advance into Egypt. Plague of Emmaus.
640: Battle of Babylon in Egypt.
641: Battle of Nihawand; Conquest of Alexandria in Egypt.
642: Conquest of Egypt.
643: Conquest of Azarbaijan and Tabaristan (Mazandaran).
644: Conquest of Fars, Kerman, Sistan, Mekran and Kharan. Death of Umar. Uthman ibn Affan becomes the caliph.
646: Campaigns in Khurasan, Armenia and Asia Minor.
647: Campaigns in North Africa. Conquest of the island of Cyprus.
648: Campaigns against the Byzantines.
651: Naval battle of the Masts against the Byzantines.
652: Disaffection against the rule of Uthman.
656: Uthman is killed. Ali ibn Abi Talib is forced to become the fourth caliph. Battle of the Camel.
657: Ali shifts the capital from Medina to Kufa. Battle of Siffin.
658: Battle of Nahrawan.
659: Conquest of Egypt by Muawiyah I.
660: Ali recaptures Hijaz and Yemen from Muawiyah. Muawiyah I declares himself as the caliph at Damascus.
661: Ali was assassinated by Kharijites.
662: Kharijites revolts.
666: Raid of Sicily.
669: Hasan ibn Ali, the second imam of the Shiites is poisoned and martyred. Husayn ibn Ali becomes Imam.
670: Advance in North Africa. Uqba bin Nafe founds the town of Kairouan in Tunisia. Conquest of Kabul.
672: Capture of the island of Rhodes. Campaigns in Khurasan.
674: The Muslims cross the Oxus. Bukhara becomes a vassal state.
676: Muhammad al-Baqir , the fifth imam of the Shiites is born.
677: Occupation of Samarkand and Tirmiz. Siege of Constantinople.
680: Death of Muawiyah. Yazid I becomes caliph. Battle of Karbala and Husayn bin Ali is martyred along with his companions. Ali ibn Husayn becomes Imam.
682: North Africa Uqba bin Nafe marches to the Atlantic, is ambushed and killed at Biskra. The Muslims evacuate Kairouan and withdraw to Burqa.
683: Death of Yazid. Muawiya II becomes caliph.
684: Abd Allah ibn Zubayr declares himself as the caliph at Mecca. Marwan I becomes the caliph at Damascus. Battle of Marj Rahat.
685: Death of Marwan I. Abd al-Malik becomes the caliph at Damascus. Battle of Ain ul Wada.
686: Al-Mukhtar declares himself as the caliph at Kufa.
687: Battle of Kufa between the forces of Mukhtar and Abd Allah ibn Zubayr. Mukhtar killed.
691: Battle of Dayr al-Jaliq. Kufa falls to Abdul Malik.
692: The fall of Mecca. Death of ibn Zubayr. Abdul Malik becomes the sole caliph.
695: Kharijites revolts in Jazira and Ahwaz. Battle of the Karun. Campaigns against Kahina in North Africa. The Muslims once again withdraw to Barqa. The Muslims advance in Transoxiana and occupy Kish.
700: Campaigns against the Berbers in North Africa.

ራጀዑን በኢዝንላህ !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Sat Dec 01, 2007 10:18 am    Post subject: Reply with quote

632 ከሙሀመድ (..) ሞት ጋር በሰሀባዎች ላይ የመደናገር ሁናቴ ይታይ ነበር . ከዚያ በሗላ የተከሰተው ምን ይመስላል ? የመጀመሪያውን ኸሊፋ Al-Rashidun (succeesor) በሚል ስያሜ የኢስላሙን ኮምዩኒቲ ማን እንዲመራ ተወሰነ ?
ይህን ርዕስ በሚቀጥለው አብረን የምናየው ይሆናል :: እስከዚያው ድረስ የኢስላምን 7 ክፍለ ዘመን አበይት እና ዋና ድርጊቶችን የሚያመለክት የጊዜ ሠሌዳ እንመልከት ::

PostPosted: Sun Dec 02, 2007 9:03 am    Post subject: Reply with quote

[quote="humaidi"]ስላም ሀዲስ ,

ይመስለኛል ዘመነ ዝሆን (ዓም አል ፊል ) የተባለው ከሂጅራ በፊት የነበረ ነው :: ነብያችን ሙሐመድ (...) የተወለዱት ( 571) በዓም አል ፊል ይታወቅ ነበር :: ይህ ዘመን በዚህ ስያሜ የታወቀው አብረሐ አል ሐበሺ (አብረሐ አል አሽራም ) ከዓባን ለማፈረስ ዝሆን (ፊል ) አስልፎ መካን የወረረበት ዘመን ነው :: ወላሁ አዓለም ::

የበለጠና የተሻለ ማብሪያ ካለ ፍሌምና ሌሎቹም ቢያሳውቁን አይከፋም ::

[quote="ሀዲስ "]

ተመልሷል . ሹክረን ሁሜዲ .
ይህ አምድ አቴንሽኔን ወስዶታልና ቀጥሉበት እባክችሁ .
እዚህ መሰባሰብና መወያየቱ ነው የሚጠቅመን .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አዲሳባ

መንገደኛ

Joined: 23 Jan 2005
Posts: 7
Location: germany

PostPosted: Sun Dec 02, 2007 8:21 pm    Post subject: Re: ስይጣኒያዊ ድርጊትን የመቃወም አቋም Reply with quote

[quote="እንታደስ "]ስላም ለእናንተ ይሁን ::
Humaid እንደጻፈው :-
Quote:

የአገር ስዎች ከሆነንና አብረን ስንኖር በአንድ ቋንቋ በአንድ ባሕል በእምዮ ኢትዮጵያ ጥላ ስር ስንኖር ዘመናት አስቆጥረናል : እንግዳ ተቀባይ የሆንችው አገራችን በክርስቲያኑ ንጉሥ አርምሐ ጋባዥነት የነቢዮን መሐመድን ስደተኛ ዘመዶቹን መጠለያ ከስጠችበት ጊዜ ጀምሮ አገራችን
ሙስ

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=23486&postdays=0&postorder=asc&start=0

ቸርይግጥመን ::እትዮጵያ አንድ ቋንቋና አንድ ባህል ብቻ የላትም ለሚሉት መልስህ ምን ይሆን ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Wed Dec 05, 2007 3:21 pm    Post subject: Reply with quote

ስላም ለቤቱና ለባለቤቱ ,

ፍሌም የኔ ተራ መች ነው የሚደርሰው ? ይመስላእኛል በዓረፋ አካባቢ ሳይሆን አይቀርም :: ታዲያ አያቴን ለሐጅ ይዣቸው እሄዳለሁ :: ኢንሻአልላህ :: በዚያ አካባቢ አይመቸኝም :: ሪእስኬጅዋል ይደረግልኝ ::

ስላም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኢስላም

አዲስ

Joined: 18 Nov 2007
Posts: 23

PostPosted: Sat Dec 08, 2007 2:36 pm    Post subject: Reply with quote

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏህ !!
አሰላሙ ሊመኒተባአል ሁዳ

ወንድም ፍሌም ጄዛከሏሁ ኽይር

አዩሃል ሙስሊሙን ----- በአላህ መልካም ፈቃድ ዘንድሮ ሃጅ ልታደርጉ የተነሳችሁ ወሃጄን መብሩር ወሳይእን መሽኩር ወዘንበን መግፊር ያደርግላችሁ ለሌሎቻችን ደግሞ ኢንሻአላህ ለከርሞ ያመቻችልን ዘንድ አላህን እለምናለሁ አሚን ::

ኢለይከ ኢላሂ ቀድ አተይቱ ሙለቢ ፈባሪክ ሃጄቱ ወዱአኢ ::
ወሰልቱከ ሙጠረን ወጂእቱከ ባኪአን ወሃሻከ ረቢ አን ተሩድ ቡካኢ ::
ወፈኒየ ፈክረ አነኒ ለከ አብደን ፈርሃቲ ኢን ስርቱ አብደን ::
ሙዋኒያ አእተይቱ ቢላ ዛደን ወጁዱክ ሙጥመኢን ኢለይከ ኢላሂ ቀድ ሙለቢ ::
ሃደርቱ ሙአሚደን ከላሰት ፉአዲ ሚን ዙኑቢ ::

ወጃኡ ሚን ዲያሪሂም በኢድ ቀጣኡ ሚን ፊያፊያ ወልቲፋፍ ሚን ሃዋዲሪል ኢስላም ሚን ዲያሪል ኩፍር ሚን ዋሽንግቶን ሚንሃይሱ ተቅራኡ አጅራሲ ከናኢሱን ቃኢለተን ኢነሏሁ ታሊቱ ተላታ ሚን ሙጃሂለል ወጠኒየቲ አፍሪቂያ ሚነል ሂንድ ሃይቱ ተክዳኡ ሪቃብ በቀሪን አው ሃጄሪን አው ሼጄሪን ሚነል ሳሃተል ሃድራ ፊሞስኮ ቢተዕቲል አጅላ ወላ ከበረ ሙከቢሩን ቀድ ሃታ ወሰሉ ኢላ በይተል ሃረም ኩሎሆም ይጉሉ ""ለበይክ አሏሁመ ለበይክ ለበይክ ላሼሪከለከ ለበይክ ኢነል ሃምደ ወኒእመተ ለከ ወልሙልክ ላሼሪከለክ ""
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኢስላም

አዲስ

Joined: 18 Nov 2007
Posts: 23

PostPosted: Sat Dec 08, 2007 5:16 pm    Post subject: Reply with quote

አልሃምዱሊላህ ነህሙዱሁ ወነስተኢንሁ ወነስተግፊሩ ወኑእሚኑ ወነተወከሉ አለይሂ አሽሃዱ አላኢላህ አኢለሏሁ ላሼሪከለሁ ወአሽሃዱ አነ ሙሐመደ አብዱሑ ወሰፍይሁ ወሙክታሩሁ ሚን ኽልቂ ወኽሊሉሁ አሽሀዱ አነሁ ወበለገ ሪሳለተ ወአደል አማናተ ወነሳሀ ሊል ኡመተ ወኽሼፈሏሁ ጄለ ወአላ ቢሂል ኡማ ተረከና አለል ማሃጄተል በይዳ ለይሉሀ ከነሀሩሀ ላየዚዱ አንሃ ኢላ ሃሊክ ሰለዋቱሏሂ ወተስሊማቱሁ አለይሂ ወአላ አህለል በይቲ ::

አዩሐለዚነ አመኑ ተቁሏሁ ሐቀ ቱቃቲሂ ወላ ተሙቱነ ኢላ ወአንቱም ሙስሊሙን -----ያአዩሐናሱ ኢተቁ ኽለቀኩም ሚን ነፍሲን ዋሂዳ ወኽለቀ ሚንሃ ዘውጀሀ ወበሰ ሚንሁማ ሪጃለን ኽቲረን ወኒሳእ ወተቁሏሁለዚ ተሳአሉነ ቢሂ ወል አርሀም ኢነሏሁ ካነ አለይኩም ረቂባ ---ያአዩሐለዚነ አመኑ ኢተቁሏሁ ወቁሉ ቀውለን ሰዲደን ዩስሊህለኩም አእማለኩም ወይግፊርለኩም ዙኑበኩም ወመንዩጢኢላሀ ወረሱለሁም ፈቀድ ፋዘ ፈውዘን አዚማ አማ ባዕድ ............

መን ካነ የዙኑ አን ሃዚሂል ኹጥባ ፊታእዚየቲ ፊኡላኢከ ሙለቢነለዚነ አራደሏሁ አዘ ወጄል ለሁ ነህሰቡ ከዛሊከ ካቲመተን ሃሰና ፊሰቀጠት አላ ሩኡሲሂም ቲልከ ለቢናት ሊዩብአሱ የውመል ቂያመቲ ሙለቢን ፈሀዳ ሼይኡን ሚንሃ ::

አዩሃል ኢክዋ ኢስማሁሊ አን አህሚለሁም ጄምአን ወል መቃሙን የተሲእ ሊነርከበ አላ ዳህረል ቀሰዋ ኢፍረከቢል ሙሐመድ ሰለሏህ ዋአለይሂ ወሰለም ፊሀምለቲን ወልሁዳ ፊመውኪቢል ኢማን ማአ ዛሊከል መናሪል አዚም አለዚ ተንጠሊቁ ሚን ፊሂ ሰለሏህ ዋአለይሂ ወሰለም ለአለሁ ሁክመቲ ወጁማኑል ኢልሚ ሀታ ተሲለከል አንሃር ዳኡና ነርከቡ ማአሁ አለይሁ ሰላቱ ወሰለም ፊናቀቲሂል ቀሰዋ ለአለና አን ኑብአስ ፊረኪብሂ ሰለሏህ ዋአለይሂ ወሰለም ተህተ ሊዋኢሂ ፈየስቂየና ሚን ሃውዲሂ ማላ ነጥመኡ ባዕደሁ አበዳ አዕዘመ ሪህላ አሽረፈል መቃም ወነቢዩ አለይሁ ሰላቱ ወሰለም እንተሰለ አምረላሂ ጄለ ወአላ አለዚ አመረ ቢሂ አቢሂ ኢብራሂም ቀዲመን ፈቃለ አዚን ናሲ ቢልሃጅ አጥለቀ ኢብራሂሙል አዛን ፈሰሚአሁ ነቢዩ ሰለሏህ ዋአለይሂ ወሰለም አላ ተባኡደል ቁሩን ወአላ ኢምቲታደል አዝማን ቢል ሰሚአሁ መን ባዕደ ነቢዩ ሰለሏህ ዋአለይሂ ዋአላ አሊሂ ወሰለም ቢተርጅአኒ ኢትነይን አዛኑ ኢብራሂም ወተርጀኡ ሙሐመደን ሰለሏሁ ዋአለይሂ ወሰለም ፊማ አእዘበሁ ቢኒዳእ ወማ አህላሁ ሚን አምር ያኢብራሂም አዚን ቢናስ ፊልሃጅ የእቲኩም ሪጃላ ያኢብራሂም ናዲሂም ሊየህሱሉ ነፍኡሁም ፊማአዲሂም ወአዚጅሂም ቢኒዳኢከ ሚን ቢላዲሂም ወአክሪጅሂም አን አህሊሂም ወል አውላዲሂም ፈልየቅሱድ ባቢ ሙስሪኢነ ኡጃላ ወአዚን ቢናሲ ፊልሀጅ የእቱከ ሪጃላ ያጋፊለ አነ ዳኢ ያሙተኽሊፊን አን ዚያረቲ አነ አልቀሳኢ ያመሽቁሉን አን ቀስዲ ለው አረፍተ ጢላኢ አን አቀምቱ ኽሊሊ የድኡከ አላ ሰቢሊ ወአቅበልቱ ቢተንዊሊ አላ ሙሂቢ ኢቅባላ ወአዚን ቢናሲ ፊል ሃጅ የእቲኩ ሪጃላ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Sun Dec 09, 2007 2:57 pm    Post subject: Reply with quote

ኢኺ ፊል ኢስላም , ኢኽወቲ ወአኻዋቲ ኢስላም ወሊማን , የሲዓኒ ኢላ አን አሽኩረክ ወአተማና ለክ አልተውፊቅ , ወጀዛካልላሁ አልፍ ኸይር ::

ወስላሙ አለይኩም ወረህማቱላሂ ወበረካቱህ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Sat Dec 15, 2007 11:45 am    Post subject: Reply with quoteከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሙስሊሞች በያመቱ ለሀጅ ይሰባሰባሉ . ብዙዎች ድንኳን በመትከል ጊዚያዊ ቤት ያበጃሉ .

ወደ ቀጣዩ ትምህርታዊ ዝግጅት Caliphs እስክወስዳችሁ ድረስ አንድ ማቅረብ የምፈለገው ጉዳይ ነበር ::

ከኢስላም በፊት ሴቶች ከእንሰሳት በባሰ ሁኔታ በውርደት ይስተናገዱ ነበር :: ኢስላም ሲነግስ ነብዩ ሙሀመድ (..) በሴቶች ላይ የሚካሄደውን ጭካኔነት አገዱ :: በጎ ስነ -ምግባራዊ የሆኑ ስረአቶችንም ማስተማር ጀመሩ :: ሙስሊሞችንም እንዲሁ አሉ :-

-ሴቶችን በተመለከተ አላህን ፍሩ :: የጥሩዎች ሁሉ ጥሩ ሰው ማለት ሚስቱን በአክብሮት የያዘ ነው ::
-ሙስሊም ሚስቱን መጥላት የለበትም :: በደካማ ጎኗ ያልተደሰተ በሌላው መልካም ባህሪዋ ይደሰት ::
-ለሚስቱ ሥልጡን እና መልካም የሆነ ሙስሊም ለእምነቱ ሁሌም ትሁትና ታዛዥ ነው ::ምዕራባውያን ለምን ሙስሊም ሴቶች በሀይማኖታቸው የተጨቆኑ አይነት አድርገው ያምናሉ ? ሙስሊም ሴቶች አንደማንኛውም የአለም ክፍል ህብረተሰብ በጾታቸው የሚደርስባቸውን በደል ለመቋቋም ይታገላሉ . ሙስሊም ሴቶች የአለም ሴቶች ህብረተሰብ አካል አይደሉምን ? በጾታቸው ምክንያት በስራ በትምህርትና በመሳሰሉት መስክ ላይ ለመሳተፍ የሚደረግባቸው እገዳ እና ልዩነት ህብረተሰብ የፈጠረው ባህል እክል እንጂ ኢስላም ምኑም አይደል :: ask yourself if the high rate of domestic violence in the United States is related to Christianity, the predominant religion.)
በርግጥ ኢስላም ለሴቶች ተገቢውን መብትና ስፍራ ይሰጣል :: ቅዱስ ቁራአንም ሲያስተምር :

-forbids female infanticide (practiced in pre-Islamic Arabia and other parts of the world)
-instructs Muslims to educate daughters as well as sons
-insists that women have the right to refuse a prospective husband
-gives women rights if they are divorced by their husbandየነብዩ ሙሀመድ
(ሰላምና ሶላት በሳቸው ላይ ይውረድ )ይህ መልዕክት ከሂጅራ በሗላ 10ኛው አመት በዙልሂጃ ወር በዘጠነኛው ዕለት በአረፋ ተራራ ነብዩ ሙሀመድ (..) ካደረጉት ህዝባዊ ንግግር (ኹጥባ ) የተወሰደ ነው ::

! ከዚህ አመት በሗላ ከመካከላችሁ ለመገኘት መብቃቴን አላውቅም :: ልብ ብሎ የሚያዳምጥ ጆሮአችሁን አውሱኝ :: ዛሬ የምነግራችሁን ቁም ነገር በጥሞና አድምጡ :: በዕለቱ ከመካከላችን ለመገኘት እድል ላልገጠማቸው መልዕክቴን አድርሱ ::

! የዛሬውን ወር ቀንና ይህን ከተማ የተቀደሱና የተከበሩ መሆናቸውን የምታውቁትን ያህል የእያንዳንዱ ሙስሊም ህይወትና ንብረትም በክብር እንድትይዙ አደራ ተጥሎባችሗል :: በእጃችሁ የሚገኙትን የአደራ እቃዎች ለባለቤቶቻቸው መልሱ :: ማንም ሰው እንዳያጠቃችሁ በማንም ሰው ላይ ጥቃት አታድርሱ :: ያለምንም ጥርጥር ፈጣሪያችሁ ፊት በግምባር እንደምትቀርቡ አስታውሱ :: እርሱም ተግባራችሁን ይመዝናል :: አራጣ እንዳትበሉ አላህ ከልክሎአችሗል :: ስለዚህ ለመክፈል የገባችሁትን የብድር ወለድ ለመክፈል ከእንግዲህ ወዲያ እርም ተደርጎባችሗል :: ሀይማኖታችሁን ለመንከባከብ ከሰይጣን ተጠንቀቁ :: በትልልቅ ጉዳዮች እናንተን አሳስቶ በዚች ምድር ላይ አዘቅት ውስጥ ለመጣል በሚያደርገው ሙከራ ተስፋ ስለቆረጠ በጥቃቅን ጉዳዮች ተከታዮቹ እንዳትሆኑ ነቅታችሁ ጠብቁ ::

! በሴቶቻችሁ ላይ የተወሰነ መብት ያላችሁ መሆኑ እርግጥ ነው :: ነገር ግን እነሱም በእናንተ ላይ መብት አላቸው :: በእናንተ ቁጥጥር ስር እስካሉ ድረስ እነሱን የመመገብ የማልበስና በርህራሄ የመያዝ ግዴታ ይኖርባችሗል :: ሴቶቻችሁ የኑሮ ጓደኞቻችሁና የቅርብ ደጋፊዎቻችሁ በመሆናቸው በርህራሄና አግባብ ባለው መልክ ተንከባከቧቸው :: እናንተ ከማትፈልጉት ሰው ጋር ጓደኝነት እንዳይመሰርቱና ቤታችሁ በጭራሽ እንዳይደፈር ማድረግ የናንተ መብት ነው ::

! በሚገባ አድምጡ :: አላህን ተገዙ :: በቀን አምስት ጊዜ ሶላታችሁን ስገዱ :: የሮመዳንን ወር ጹሙ :: ከሀብታችሁ ዘካት አውጡ :: እንዲሁም ከታቻላችሁ ሀጅ አድርጉ :: እያንዳንዱ ሙስሊም ለሌላው ሙስሊም ወንድም መሆኑን ታውቃላችሁ :: ሁላችሁም እኩል ናችሁ :: ማንም ሰው ከሌላው የሚበልጥበት መንገድ የለም - አላህን በመፍራት በጥሩ ተግባሩ እንጂ ::

!! አንድ ቀን በአላህ ፊት ቀርባችሁ ስለ ስራችሁት ሥራ ትጠየቃላችሁ :: ስለዚህ ተጠንቀቁ :: እኔ ካለፍኩ በሗላ አላህን ከመፍራት ጎዳና እንዳታፈነግጡ ::

! ከእኔ በሗላ ነብይ ወይም መልዕክተኛ አይመጣም :: አዲስ እምነትም አይወለድም :: በሚገባ ተመራመሩ ::

! የማስተላልፍላችሁን መልዕክት በትክክል ተረዱ :: ከሗላየ ሁለት ነገሮችን -ቁራአንን እና የእኔን ምሳሌነት (ሱና ) ትቼላችሁ አልፋለሁ :: እንሱን ከተከተላችሁ ስህተት ላይ ከመውደቅ ትድናላችሁ ::

ያዳመጡኝ ሁሉ መልዕክቴን ላልሰሙት ያስተላልፉ :: እነሱ ደግሞ በተራቸው ለሌሎች ያድርሱ :: የመጨረሻዎች አድማጮች ከእኔ አንደበት ከሰሙት ይበልጥ በጥልቀት የሚገባቸው ይሁን ::

!! ለህዝቦች መልዕክቴን ማድረሴ ::

ይህን መልዕክት ካስተላለፉ በሗላ የሚከተለው የሀጅ ወቅት ከመድረሱ በፊት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ::
_____________________

እኛም የመጨረሻዎች አድማጮች መልዕክቱ በርግጥም በጥልቅ ደርሶናል ::

አላሁማ ሰሊ ወሰልም አላ ሰይድና ሀቢበና ኢማመና ሙሀመድ !!!!

Tip of the day

Why is family so important to Muslims??

The Family is the foundation of Islami Society. The peace and security offered by a stable family unit is greatly valued and seen as essential for the spiritual growth of its members. A harmonious social order is created by the existence of extended families. Children are treasured and rarely leave until the time they marry.

ቤተሰብ የኢስላም ህብረተሰብ መሰረት ነው . በስምምነት ተዋህዶ በሰላም የሚኖር ቤተሰብ ብቻ ነው የዛሬዎችን አበባዎች ኮትኩቶ ብቁ እና ንቁ ዜጋ አፍርቶ ከትውልድ ወድ ትውልድ ማስተላለፍ የሚችለው :: ህጻናት ብርቅዬ ናቸው :: ለአቅመ አዳም እስኪደርሱ እምብዛም ከወላጆቻቸው ጫንቅ አይወርዱም ::

ሠላም ቆዩን .
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 37, 38, 39  Next
Page 3 of 39

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia