WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home | About us | Advertise with us | Contact us
ንጉሥ አርማህ ክርስቲያን እንደነበረ ማስረጃ ተገኘ !!
Goto page Previous  1, 2, 3, 4  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዘኑባ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2008
Posts: 206

PostPosted: Wed Jan 21, 2009 7:45 pm    Post subject: Reply with quote

ግልጽ ለማድረግ ያህል እኔ እያልኩ ያለሁት ነብያቱ አደረጉ የተባለውን ነገር አላደረጉም ባለጌዎቹ አይሁዶች ናቸው ነው አይ አድርገዋል ቃሉም የእግዛቤር ነው የማለት ያልተገደበ መብት አለሽ ጓደኛሽ መሀመድን ኮንፉሺየስ ቻይንኛ እና ቡዲዝም አስተምሮታል ብሎ ቢጨምርበትም አይገርምም
ለእውቀትሽ ያህል የማርያምን እና የእየሱስን ደረጃ በቁርአን ልግለጽልሽ
1 ማርያም ከእለማት ሴቶች ሁሉ በላጭ እንደሆነችና የሚስተካከላት እንደሌለ
2 ሰይጣን ሁላችንንም ሲፈታተን እስዋን ግን እንደማይጠጋት
3 ከልጅነትዋ ጀምሮ በመላእክት መስተንግዶ ያደገች መሆንዋ አሳዳጊዋ ዘካርያስ ምኩራብዋ ውስጥ በገባ ቁጥር የተለያየ አይነት ሲሳይ ሞልቶ ያገኝ እንደነበርና ይህ ከየት መጣ ሲላት ከአለማት ጌታ እንደምትለው
4 መላኩ ገብርኤል ቤጌታዋ ቃል ብቻ እንደምትወልድ እንዳበሰራትና (እጅጌዋ ላይ እንደተነፈሰባት ) እየሱስን እንዳረገዘች
5ሰዎች በዝሙት ሊወነጅልዋት ሲርዋራጡ በአንቀልባ የነበረው አዲስ ህጻን አፍ አውጥቶ እንደመሰከረላትና ነብይነቱን የተናገረው ከናቱ ሆድ እንደወጣ እንደሆነ
6.እየሱስም እውር እንዳበራ የሞተን እንዳስነሳ ለምጣም እንዳዳነ ከሰማይ ማእድ እንዳወረደ .....እንዲሁም መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የሌለ በጭቃ የአእዋፋት ቅርጽ ሰርቶ ሲተነፍስባቸው ነፍስ ዘርተው ይበሩ እንደነበር
7መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ይሰጥ እንደነበር
8በመጨረሻ ባንስማማበትም ሞት እንዳልነካውና ከነሙሉ አካላቱ ወደ ሰማይ እንዳረገ ቁርአን ገልጾልናል

ሶርያዊ ቄስ ነው ያስተማራሁ እንደምትዪ አውቃለው ያንቺ እውቀት የሚፈቅድልሽ እስከዛ ድረስ እንድታስቢ ስለሆነ አይፈረድብሽም የሚፈረድብሽ በየቦታው እየገባሽ መተናኮስሽ ነው ሁሉም ሰው አቼቶ ተነስንሶበት የሚበላ ሰላጣ አይደለም እየሱስ ብዙ ልብ የሚመስጡ ትምህርቶችን አስተምርዋል የሀይማኖት ዋናው አላማ ፈጣሪን መገዛት የሚወደውን መስራት ከሚጠላው መከልከል ነው አንቺም ይህን የነገር ፍለጋ ሙድሽን ትተሽ ይህን ለማድረግ ሞክሪ
ሁሌ የምትይው ነገር አለ የነጃሺ ነገር ሲወራ መጽሀፍ ቅዱስ ምን አመጣው ?.... የኛ እጣ አንቺ የምትወረውሪውን ድንጋይ መከላከል ብቻ ነው ብለሽ ማስብ ልክ አይመስለሽም
_________________
[59:24] He is Allah, and there is no God beside Him, the Sovereign, the Holy One, the Source of Peace, the Bestower of Security, the Protector, the Mighty, the Subduer, the Exalted. Holy is Allah far above that which they associate with Him.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናጁ

ዋና ኮትኳች

Joined: 21 Mar 2005
Posts: 646
Location: united states

PostPosted: Wed Jan 21, 2009 8:21 pm    Post subject: Reply with quote

ለዘኑባ በጌታ ኢየሱስ ስም ሰላም እልሻለሁ ዘኑባ እህቴ ከቀረበው ሀሳብ ጋር መልሱ አይያያዝም በመጀመሪያ ደረጃ አጋር የአብርሀም ሚስት እንደሆነች መፅሀፍ ቅዱስ አይናገረም ሚስትም ሆና አታውቅም በእናንተ ሀይማኖት ለአንድ ቀን ከሴት ጋር ከተተኛ እንደ ሚስት ነው የምትቆጠረው ? በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ እንኳን አብርሀም አጋርን ልጇን አስይዞ እንዳባረራት ነው የሚነግረን ሚስቱ ብትሆን ኖሮ እንደ ዳዊት ሚስቶች አብራው በቤቱ ትኖር ነበር :: እንግዲህ ከዚህ የተነሳ አጋር የአብርሀም ሚስት እንዳልሆነች ማውቅ እንችላለን :: በሁለተኛ ደረጃ ያቀረብኩልሽ ደግሞ ቢያንስ ራስሽ ከምታምኚበት ቁራን ላይ አያይዘሽ አብርሀም እስማኤልን ሊሳዋ እንደሄደ እንድታሳዪኝ ነበር የጠየኩሽ :: አንቺ ግን የራስሽን ግምት ነው ያቀረብሽልኝ ምክንያቱም በቁራን ላይ በአንድም ቦታ ላይ አብርሀም እስማኤልን ሊሰዋ እንደሄደ አይናገርም :: ስለዚህ ቁራኑ ያላለሽን እንኳን ከምን ተነስተሽ ልታምኚ ቻልሽ ?
  እስቲ ደግሜ ልጠይቅሽ በየት ቦታ ላይ ማለትም በቁራን ላይ እስማኤል ሊሰዋ እንደነበር ልታሳዪኝ ትችያለሽ ? አለ የምትዪ ከሆነ ቦታውን አያይዘሽ አቅርቢልኝ :: ከዚህ በተረፈ ግን ሌላ የፃፍሻቸውን ከመልካም አንደበት የወጣ ስላልሆነ ላልፈው ተገድጃለሁ :: ያቀረብሽው ሁሉ የሎጥን በደል ሳይሆን የልጆቹን በደል ነው ይሄ ደግሞ የሎጥን መልካምነት ሊያጎድፈው አይችልም :: ነገር ግን በእናንተ መፅሀፍ ቅዱስ ነብያቹህ መሀመድ ራሱ ሰይጣን በውስጡ እንደሚኖር ተናግሯል በውስጡ ሰይጣን የሚኖርበት ነብይ እንዴት የሁሉን ቻይ የእግዚአብሄር ነብይ ሊሆን ይችላል ? እንደዚህ ያሉት ነገሮች ናቸው የአንድን ነብይ ትክክለኛ አለመሆንና በደለኛ መሆኑን የሚያሳዪት እንጂ የሎጥ ልጆች በደለኝነት የሎጥን ፃድቅነት አይለውጠውም :: እንግዲህ ከላይ ያቀረብኩልሽን እንደ ቁራን ማስረጃነት መሰረት መልስሽን እንዳትነፍጊኝ ማለትም እስማኤል እንደነበር ሊሰዋ የነበረው ቁራናዊ በሆነ ማስረጃ :: የመሀመድን ለጊዜው አቆዪው ማስረጃ ከፈለግሽ ከመፅሀፋችሁ ላይ አቀርብልሻለሁ አሁን ግን ለጊዜው የእስማኤልን ከቁራን ላይ አቅርቢልኝ
ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክሽ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1087
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Jan 21, 2009 8:29 pm    Post subject: Reply with quote

ወደ ርዕሱ ለመመለስ ያህል :-

የመሀመድ ተከታዮችን (asylum seekers) ተቀብሎ ያስተናገደው ኢትዮጵያዊ ንጉሥ ክርስትያን እንደነበር ማንም ሊክደው የማይችል ሐቅ ነው ::አንዳንድ ሙስሊሞች እንደሚሉት ሰልሞ ነው የሞተው :Sadበነገራችን ላይ ኢየሱስ ክርስቶስም ሙስሊም ነበር የሚሉ ሙስሊሞች አጋጥመውኛል ??!!)::በገሐዱ ዓለም ካነጋገርኳቸው የተለያየ አገር ዜጋ ከሆኑ ሙስሊሞች መካከል ግን አሳማኝ ማስረጃ ያቀረበልኝ የለም ::በነገራችን ላይ አንድ ሱማሌ ንጉሡ በመስለሙ ምክንያት ሚስቱ በመርዝ ገድላዋለች ያለኝን ሳልጠቅስ አላልፍም ::

የዋርካው ሱልጣን :-
ስለ ንጉሡ ቁርዓን ላይ ተፅፏል ያልከውን የትኛው ሱራን አያ ላይ እንደሆነ ብትጠቁመኝ በቅድሚያ አመሰግናለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ዘርዐይ ደረስ

ውሃ አጠጪ

Joined: 23 Oct 2004
Posts: 1087
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Jan 21, 2009 8:44 pm    Post subject: Reply with quote

ወደ ዋናው ርዕስ ለመመለስ ያህል :-
እኔ ያገጠሙኝ ሙስሊሞች ንጉሡ መሐመድ የላካቸውን ሰዎች (religious asylum seekers) ያስተናገደው ሙስሊም ሰለነበረ ነው አይሉም ::እነ ሡልጣን እንዳሉት ሙስሊም ሆኗል ነው የሚሉት ::ለነገሩ አብርሃም ይስሐቅ ያዕቆብ ....ወዘተ ሙስሊሞች ነበሩ የሚሉም አጋጥመውኛል ::በነገራችን ላይ ሡልጣን ስለዚህ ንጉሥ ቍርዓን ላይ ተፅፏል ላልከው ሱረውንና አያውን ብትጠቅስልኝ በቅድሚያ አመሰግናለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ብርኃናዊት

አለቃ

Joined: 27 Oct 2007
Posts: 2182

PostPosted: Wed Jan 21, 2009 9:03 pm    Post subject: Reply with quote

ማነሽ ....ዘኑባ ..?

እስቲ ስለማርያም ምናምን ሀተታሽን ተይ ? አሁን የአብርሃም ሲዘጋብሽ ደግሞ የማርያምን ታሪክ ይዘሽ መጣሽ ?

በበፊቱ ርዕስ የምትዪው ግራ ሲገባሽ ሌላ ርዕስ ይዘሽ መጣሽ ?

አንቺ ላይ የተሳፈረው ሰይጣን (ጂኒ ) በብዛቱ ስንት ሺህ እንደሆነ ባላውቅም በአይነቱ ግን ሁለት አይነት ነው :-

1. መልስ መመለስ ሲያቅተው አንድ ርዕስ ጥሎ ወደ ሌላ የመጽሐፍ ቅዱስ ርዕስ በመዝለል የሚተጣጠፈው የመናፍቅ ጋንጩር

2. እና የመሐመዴ ጋንጩር

ሁለተኛው ጂኒ እንዴት እንደሚወጣ ለጊዜው እንጃ :: በመጀመሪያው ግን ልረዳሽ እችላለሁ ::

ለመጀመር ያህል ጸባይሽ ከመናፍቁ ጋንጩር ጋር አንድ አይነት እንደሆነ ለራስሽ አይተሽ እንድትገመግሚ ብሩክ ነህ ጌታ የከፈተው "ፕሮቴስታንቶች የሚያምኑትን አያውቁም " የሚለው ቤት በመግባት የበሽታሽ ምልክቶች አንድ መሆን አለመሆናቸውን ማረጋገጫ በመስጠት ተባበሪኝ :: ከዚያ ወደሚቀጥለው ደረጃ እንገባለን :: ጸበል ከሆነ ጸበል : አቡነ ዘበሰማያት ከሆነ አቡነ ዘበሰማያት እናደርጋለን ::

__________

እስከዚያው ለዘርዐይ ደረሰ መልስ የሚኖርሽ ከሆነ ጀባ በይው ?

___________

ዘርዐይ :

አል ነጃሺ ሙስሊም ነበረ የሚሉ ገጥመውኛል :: እንግዲህ እነርሱ ተሳስተው ነው ማለት ነው :: እኔ ግን አልነጃሺ መጨረሻ ላይ ሰለመ ማለትና አልነጃሺ ፊትም (ከሂጅራ በፊት ) ሰልሞ ነበር የሚለው ትልቅ ልዩነት ስላለው እንደዚያ ሲሉ በአግራሞት ሰምቼያቸው ነበር ::

የሆነ ሆነ አልነጃሺ ቢሰልም እንዴት አንዲት ምልክት እንኳ ይጠፋል ? ንጉሥ ነውና ወይ ከቤተክህነት ጋር ባለመግባባት በመጣላት : ወይ የተወሰኑትን በማሳመን : ወይ በዚያ ምክንያት በመሰደድ : ወይ ቢያንስ ቢያንስ በታሪክ ላይ ንጉሡ ሰለመ የሚል ጽሑፍ በመጻፍ እንዴት ምልክት ይጠፋል ??? አይጠፋም ! ክርስቲያኖች ጸሐፊዎች ያንን አይደብቁም :: እንዲያውም እንደትልቅ ዜና ነው የሚወራው :: ያውም "መቅሰፍት መጣ " ተብሎ :: ከግብጽ ሙስሊም ጳፓስ ሲመጣ ምን ምን እንደሰራና መስጊድ እንዴት እንዳስገነባ ሳይቀር ጸፈዋል - የራሳቸውን የጳጳሳቸውን ሥራ - እንኳንስ የንጉሣቸውን ቀርቶ ::

አንድ ሎጂካል ጥያቄ ልጠይቅ ::

አንድ ሰው ሃይማኖቱን የሚቀይረው የመጀመሪያው ሃይማኖቱ ላይ ህጸጽ (ጉድለት /እንከን /ስህተት ) ሲያገኝበት ነው :: እዚህ ቤት የተሳተፉት ሙስሊሞች እንደሚሉት ከሆነ ንጉሥ አርማህ የሰለመው ስደተኞቹ ስለኢሳ (ኢየሱስ ) ከማርያም በድንግልና መወለድ ሲነግሩት ነው :: ይሄ ለንጉሥ አርማህ "እናንተም እንደኛ ናችሁ " የሚያስብል ነው እንጂ እንዴት "ክርስትና ስህተት ነው : ስለዚህ እኔ እሰልማለሁ " የሚያስብል ዜና ሊሆን ይችላል ??? በክርስትና ድንግል በድንግልና ኢየሱስን መውለዷን ስለሚያምን አይደለም እንዴ ይህችን ታሪክ ሲነግሩት ደስ ብሎት ያስተናገዳቸው ? የሚያምንበትን ታሪክ መልሰው ነገሩት :: ደስ ይለዋል እንጂ : "ለካ ክርስትና ውሸት ነው " ብሎ እንዴት ይለወጣል ???

ልብ ብሎ ለመረመረው እኮ ይሄ ፈጽሞ የማይመስል ነገር ነው ?

"ኢየሱስ አምላክ ነው " ብሎ አንድ የሌላ ሃይማኖት ሰው ለብርኃናዊት ቢነግራት : ብርኃናዊት "እኔም እንደዚያ አምናለሁ :' ትላለች እንጂ : ልክ ነህ : ክርስትና ትክክል አይደለም : ስለዚህ ያንተን ሃይማኖት እቀበላለሁ እንዴት ትላለች ??????????

ይህን እንኳ መጠየቅ ያቃተው ፍሩሽካ እኮ ነው የተሰበሰበው ! ፍሩሽካ አለ ስብሐት ! እውነትም ፍሩሽካ !!

ብርኃናዊት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስብሐት

ኮትኳች

Joined: 12 Jan 2007
Posts: 352

PostPosted: Wed Jan 21, 2009 11:26 pm    Post subject: Reply with quote

ብርኃናዊት እንደጻፈ(ች)ው:ስብሐት :

ያንን "ኢትዮጵያውያን ቁርአንን እንዴት ያዩታል ?" የሚለውን ቤት እያነበብኩ ብዙ ቁም ነገር እየተማርኩበት ነው ::

ከዚህ ቀደም ስለዚህ ጉዳይ ከጻፍኩት የተቀነጨበ ለማስታወስ ይህል ተመልከቺው :-

የጥንቱ መናፍቅ የቁስጥንጥንያ /ጼደንያ (Constantinople) ከተማ ጳጳስ የነበረው የንስጥሮስ : የኢየሱስ ማንነት ግንዛቤ እና የእስላሞች ነብይ መሐመድ በኢየሱስና በማርያም ላይ የነበራቸው አመለካከት : በጣሙን የተቀራረበ ነበር ::

ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ ?

መሐመድ : በመካከለኛው ምሥራቅ እየተዘዋወረ የንግድ ስራ በሚሰራበት ዘመን : በግዜው የንስጥሮስ ደቀመዛሙርት የነበሩ በርካታ ሰዎች በኢየሩሳሌምና በሶርያ ተንሰራፍተው ነበር :: ከነዚህ ሰዎች ጋር ግንኚነት እንደነበረው : ሊመለከተው ለሚፈልግ :በቂ መረጃ አለ ::

መጀመርያ የንስጥሮስን ሃሳብ እንመልከት :-

የንስጥሮስ ዋናው ሃሳብ አተኩሮ የነበረው :- ቃል ሥጋ ሆነ - የሚለውን የዮሐንስን ወንጌል ጽሑፍ መቃወም ነበር ::
በሱ አስተያየት : እግዚአብሔር ቃልና እወነተኛው የክርስቶስ ባሕሪይ በምንም መልኩ ሊቀላቀሉ /ሊዋሐዱ እይችሉም ነበር :: ስለዚህም የኢየሱስ እናት ማርያም : የክርስቶስ [መሲሕ ] እናት ናት እንጂ የአምላክ እናት ልትሆን አትችልም የሚል ነበር ::
በራሱ ቃል በግርክ በጻፈው እንዲህ ብሏል [ትርጉም ]:-

  God the Word and the human nature of Christ were never mixed. These two were "alien to one another". Therefore, Mary is Christotokos [Messiah Bearer] as opposed to Theotokos [God Bearer]

ይህንን የንስጥሮስ ትንታኔ ከመሓመድ ቁርዓን የኢየሱስን አወላለድና ባጠቃላይ ስለ ኢየሱስ የተጻፉትን ሱራዎች ብናስተያየው : የመሐመድ ግንዛቤ ከዚህው ሰውዬ ትምሕርት እንደመነጨ መረዳት አያዳግትም ::
መሓመድ እንደ ንስጥሮስ : ኢየሱስ መሲሕ ክርስቶስ መሆኑን አልካደም ::
አልኢምራን ሱራም : ኢየሱስ ከድንግል በተአምር መወለዱን እንደ ንስጥሮስ መዝግቧል ::
ልዩነት ያለው : ንስጥሮስ ሙሉ በሙሉ እንደ መሓመድ : የኢየሱስን አምላክነት ባይክድም ; በሌላ መልኩ ማርያም መሲሕን እንጂ አምላክን አልወለደችም በማለቱ : የእግዚአብሔር ቃል ሥጋ ሆነ የሚለውን የመጽሐፍን ቃል ክዷል :: አልሸሹም ዞር አሉ ነው ::
መሓመድ : አምላክ አይወልድም አይወለድም የሚለውን የራሱን አመክሮ ከንስጥሮስ ደቀመዘምርት ከነበሩ በዓረቢያ በዘመኑ ተንስራፍተው ከነበሩት "ክርስቲያኖች " መቅስሙ አጠያያቂ አይደለም የምንለው ለዚህ ነው ::
ከነዚህም መካከል "አባ ብሔራህ " የሚባል የንስጥሮስ ደቀመዝሙር የስነ መለኮት ትምሕርት ማስተማሩ : መጽሐፍም እንደሰጠው ; ትንቢትም እንደተናገረለት : የመሓመድ ታሪክ ዋና ጸሐፊ የነበረው : ኢብን ኢሻቅ - ከሺህ በላይ ገጽ ባለው - SIRAT BY IBN ISHAQ - በተባለው መጽሕፉ ስለ ብሕራህና ስለ መሓመድ ግንኙነት ዘግቧል :: ከዚህ በታች ያለውን በመጠኑ ያቀረብኩትን ተመልከቱ :-

  Now, at Busra, in Syria, there was a monk named Bahira who was of the Christian faith. He had always lived in the same hermitage, which possessed a book for the instruction of the monks which was passed down and was always kept by the oldest among them. When the caravan encamped in the vicinity of Bahira?s hermitage and they had previously often passed by without his speaking or presenting himself to them he prepared a great deal of food for them, reputedly because of something he had seen whilst in his cell. It was said that, from his hermitage, he had seen the apostle of Allah in the caravan, and that as the caravan approached a cloud hung over the apostle of Allah. When the caravan arrived the people halted under a tree near the cell of the hermit, and he saw the cloud overshadow the tree, and the branches bent themselves over the apostle of Allah so protect him. When Bahira saw this he came down from his cell and ordered food to be prepared. When it was ready he sent the following message to the people of the caravan, ?I have made a dinner for you, o ye Quraysh people. I should like you all to come, the small and the big, the bondmen and the free! One man among them replied, ?By Allah, Bahira! There is something the matter with you today, because you have not acted thus with us before, though we passed often near you! What is the matter with you now? Bahira replied, ?You have spoken the truth. But you are guests and I should like to honour you, and give a dinner to all of you.? Accordingly they all assembled, but the apostle of Allah remained under the tree, because of his extreme youth, with the baggage of the people. When Bahira looked around and missed him, he said, ?O, ye Quraysh people! Leave no one of you behind, deprived of my food.? They replied, ?No one who ought to come has remained behind, except a boy, and he is the youngest of the people and therefore has been left with our baggage.? Bahira said, ?Do not treat him in this way, but call him to dine with you,? and one of the Quraysh exclaimed, ?I swear by al-.Lat and by al Uzza that we are at fault for excluding the son of Abdullah from partaking with us of this dinner!? Then he went to him, brought him in his arms, and seated him among the people. When Bahira saw him he scrutinized him closely and examined him to find the signs lie sought.

  When the people had finished eating and dispersed Bahira addressed the apostle of Allah as follows, ?I adjure you by al Lat at Uzza; answer the questions I shall ask.? (Bahira used these words because he had heard the Quraysh swearing by these two idols.) It is said that the apostle of Allah replied, ?Do not ask me by a] Lat and by al Uzza; for, by Allah, I have never hated anything more intensely than these two.? Bahira continued, I adjure you by Allah to answer what I shall ask?, and the apostle of Allah said, ?Ask me what thou wilt.? Accordingly he put to him various questions about his state during sleep, and his condition ?and circumstances, to which the apostle of Allah gave replies which agreed with what Bahira expected of him. Then Bahira looked on his back and discovered the seal of prophecy between his shoulders.

  After he had examined the boy, Bahira went to Abu Talib and asked, ?What is this boy to you?? He replied, ?My son! Bahira rejoined, ?He is not your son, nor is there any need for this boy to have a father living.? Abu Talib said, ?He is the son of my brother?, and Bahira asked, ?What has become of his father?? When Abu Talib replied, ?He died whilst the boy?s mother was pregnant with him?, Bahira said, ?You have spoken the truth. Return with your nephew to his country, and guard him from the Jews; for, by Allah, if they see him and know about him what I know, they will try to injure him, because something very great will happen to this nephew of yours. Therefore make haste to return with him to his country.? Accordingly his uncle departed quickly with the apostle of Allah and took him to Mecca as soon as he had finished his trading in Syria.አንድም 12ተኛ ምዕት ዓመት በተጻፈ የክርስቲያንና የእስላም የሃይማኖት ክርክር
Medival Source Book : A Christian/Moslem debate of the 12th Century. በሚለው ሰነድም ይኸው የመሓመድ አስተማሪ : አባ ብሔራህ - ቡሔርያ : በሚል ስም ተጠቅሷል :: እነሆ :-  The Monk-- You should know, Abu-Salamah, that Mohammed was from the tribe of Koreish, and descendant of Ishmail, son of Hagar the Egyptian, slave of Sarah, spouse of Abraham. He was an Arab nomad and camel driver. In his trips, he came to Jerusalem where he had been welcomed by a Christian Nestorian, called Buheira. When he asked Mohammed about his religion, he found him to be one of the pagans. Those were the sons of Ishmail. They worshipped an idol called AL-AKBAR (the greatest). They used to put around him poems containing desire and love written on tablets which they suspended over that idol. They served for prayers and had been called the seven "usudallakat" (suspended). When he (Buheira) knew that he (Mohammed) was from that tribe, he got sympathy for him, due to the similarity of languages, the friendship, and the desire of knowledge. Then he read to him some chapters from the Gospels, the Bible and the Psalms. When he returned home, he said to his friends, " Woe unto you! You are in flagrant error and your worship is null and unprofitable". They told him, " What is your problem, Mohammed?" He answered, " I found the true God." They asked, " What is his name?" He replied, " His name is ALLAH. He created the heaven and the earth and all creatures in it. He sent me to you as a light and a sign of his compassion." They said, " Could you show him to us to know where he is?" He said, " He resides in the heaven and sees all, but he is invisible." They told him, " We have a deity which we worship and honor. We inherited this worship from our ancestors who gave us the liberty to satisfy our desires with everything we own." Then Mohammed told them, " That one who sent me to you told me that he grants you what is better and greater than what you say." They asked, " What is it?" He said, " It is a paradise where he transfers you after your death. It contains food, drinks, and women." They asked, " What is the form of the food, drink, and women" He replied, " Rivers of honey, milk and wine, with beautiful women; there you will be not thirsty nor full of tears." they said, " Are you the Messenger of God?" He replied, " Yes." They said, " We fear our god AL-AKBAR." He said, " worship God and honor AL-AKBAR." Some of them said, " We believe in God, you said the truth," Then he passed through another group from koreish, Muhammed's tribe. He, later met another group. Those people allowed their members to marry their daughters and sisters. Those were their customs, before they knew God. Mohammed wrote to Buheira all what happened to him. Buheira prohibited those customs and with big efforts, he succeeded to draw them to the first cousins. When he got enough adherents from Arabs and their aristocracy, some remained reticent. Then he desired the monarchy (sovereignty) for himself and formed an armed detachment to fight his contradictors and said, " Those who enter the Islam, will be safe;" and said, " The inhabitants of the heaven and the earth entered the Islam by their will and (some) by force." Then, he attacked a group convinced another group with adorned words and arguments. His target was to rule them and rush them in order to reach the rest of women, because he was very avid of them. He desired them at a high degree. In confirmation of that, he was not satisfied with his numerous women, but desired Zeid's wife when he saw her and took her from him by force, pretending that God gave her to him as a wife, instead of Zeid. He spoke to his followers in this concern saying, " After Zeid had accomplished his desires from her, We (God) gave her to you as a wife, Mohammed." He pretended that God inspired him to do so. But his followers said, " Messenger of God, what God granted you is not permitted to anyone else."ታሪክና የሃይማኖትን አወራረድ በስነ ስርአቱ ለመመልከት የቻልን እንደሆነ : ስለ ኢስልምና እምነት - ተረቱን ትተን - ብዙ ብዙ እውነቶችን መረዳትና መታርም የምንችል አእምሮ ያለን ሰዎች ስለሆነን እንጠቀምበት ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘኑባ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2008
Posts: 206

PostPosted: Thu Jan 22, 2009 5:27 am    Post subject: Reply with quote

በሰማይ ያለውን የፈጣሪን ፈቃድ የሚፈጽም እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ ወደገነት የሚገባ አይደለም
በዚያን ቀን ብዙዎች ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ አጋንንትን አላወጣንም በስምህ ብዙ ድንቅን አልፈጸምንምን ? ትሉኛላችሁ እናንተ አመጸኞች አላውቃችሁም ከኔ ራቁ እላቸዋለው
...........የሰው ስርአት (የጳውሎስ ) የሆነ ትምህርት እያስተማሩም በከንቱ ያመልኩኛል .....

A comprhensive reply from Jesus!
_________________
[59:24] He is Allah, and there is no God beside Him, the Sovereign, the Holy One, the Source of Peace, the Bestower of Security, the Protector, the Mighty, the Subduer, the Exalted. Holy is Allah far above that which they associate with Him.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርኃናዊት

አለቃ

Joined: 27 Oct 2007
Posts: 2182

PostPosted: Thu Jan 22, 2009 4:11 pm    Post subject: Reply with quote

ዘኑባ :

ለመሆኑ : ጥያቄ አለኝ ? ዲዳት የሰጡሽን ጥቅሶች ብቻ ነው ያነበብሽው ወይስ ሌሎቹንም የክርስቶስ ንግግሮች አንብበሻል ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርኃናዊት

አለቃ

Joined: 27 Oct 2007
Posts: 2182

PostPosted: Thu Jan 22, 2009 4:19 pm    Post subject: Reply with quote

ስብሐት :

በጣም አስተማሪ የሆነ ጽሑፍ ነው ያመጣኸው ::

ትናንት እያነበብኩ ስገረም ነበር :: በእውነቱ ጥልቅ ምርምር አድርገሃል ::

ልቦና ያለው አንብቦ ይረዳዋል :: ልቦና የሌለው ደግሞ ዕድሜ ልኩን ሲያስተባብል ይኖራል :: እርስ በርሱ የተገጫጨ የተጣረሰ ትምህርት ይዞ መዞር አይደክማቸውም ::

ተባረክ !

ብርኃናዊት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Thu Jan 22, 2009 7:52 pm    Post subject: Reply with quote

አስቃኝ ነው ኮት ማድረጌ Laughing Laughing Laughing Laughing
ስጋን ቁጠር ሲሉት ጣፊያን አንድ አለ አሉ

ቢሆንም አይሁድና ዐረብ ሲጋጩ : መሃል ላይ ምሥክር ሆና የተቀመጠች ኢትዮጵያ አለች :: በሃይማኖት ከአይሁድ በሕገ -ልቦና ስለምትቀድም : በመጽሐፈ ኩፋሌም አማካኝነት የነአብርሃምን ታሪክ በራሷ ሰዎች የዘገበች ስለሆነች : ዐረቡንም አይሁዱንም ለመታዘብና ከጊዜ በኋላ የተጨመሩ ስህተትቶችን ለመንቀስ ትችላለች ::
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 695

PostPosted: Thu Jan 22, 2009 7:56 pm    Post subject: Reply with quote

አስቃኝ ነው ኮት ማድረጌ
ስጋን ቁጠር ሲሉት ጣፊያን አንድ አለ አሉ

ቢሆንም አይሁድና ዐረብ ሲጋጩ : መሃል ላይ ምሥክር ሆና የተቀመጠች ኢትዮጵያ አለች :: በሃይማኖት ከአይሁድ በሕገ -ልቦና ስለምትቀድም : በመጽሐፈ ኩፋሌም አማካኝነት የነአብርሃምን ታሪክ በራሷ ሰዎች የዘገበች ስለሆነች : ዐረቡንም አይሁዱንም ለመታዘብና ከጊዜ በኋላ የተጨመሩ ስህተትቶችን ለመንቀስ ትችላለች ::

አይሁዶች መጽሐፈ ኩፋሌን አያውቁትም ! በዓለም ላይ መጽሐፈ ኩፋሌን በመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖናዋ ያስገባች ኢትዮጵያ ብቻ ነች :: አይሁዶች እንኳ በማያብራሩት ጥልቀት መጠን መጽሐፈ ኩፋሌ ላይ ከፍጥረት ጀምሮ የአብርሀምንም ታሪክ ጨምሮ ብዙ ታሪኮች ተጽፈዋል :: ስለሆነም ከኦሪት ዘፍጥረት በኋላ ላይ ቀጥታ የተቀዳ እንዳልሆነ በዚህ ይታወቃል :: አይሁዶች አልጻፉትም :: እናም መጽሐፈ ኩፋሌም - አብርሃም ከባርያው እስማኤልን : ከሚስቱ ደግሞ ይስኃቅን ወለደ :: የተሰዋውም ይስኃቅ ነው : እስማኤል ከቤት ወጥቷል ብሎ ይመሰክርብሻል ::

ኦሪት ዘፍጥረትን አይሁዶች ደለዙት አልሽ :: መጽሐፈ ኩፋሌን ማን ደለዘው ልትዪ ነው ?

ነው ወይስ ኢትዮጵያውያን ገና በሩቁ ብቻ ለሚያውቋቸው ለአይሁድ ሲሉ : አሁን እነዘኑባን ለማናደድ ሲሉ ያኔ ደለዙት ልትዪ ነው ?
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርኃናዊት

አለቃ

Joined: 27 Oct 2007
Posts: 2182

PostPosted: Thu Jan 22, 2009 8:42 pm    Post subject: Reply with quote

ዱሮስ ከኦነግ ስለማያውቀው ነገር መገልፈጥ እንጂ ሌላ ምን ቁምነገር ይጠበቃል ብለህ ነው ስሙ ይናገር ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘኑባ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2008
Posts: 206

PostPosted: Fri Jan 23, 2009 9:06 am    Post subject: Reply with quote

ከኔ ጋር ምን የሚያጋጭ ነገር አለ አላውቃችሁም እናንተ እጭበርባሪ ናችሁ አላውቃችሁም ከፊቴ ጥፉል ------! ያልክዋችሁ እኔ አይደለሁም በከንቱ ነው የምታመልኩኝ ያላችሁ ሂሳብ አወራርዶልናል ያላችሁት ነብይ ነው በጣም የሚገርመው ደግሞ አላውቃችሁም ያለው ቁንጮዎችን ሰውን ገደል እየከተቱ ያሉትን መሆኑ ነው !እነሱ የገቡበት ቦታ ተከትላችሁ መግባታችሁን እናንተም ታውቁታላችሁ እስከዛው በስሙ ጋኔን ባታወጡም በስሙ መቀባጠራችሁን ቀጥሉ !
_________________
[59:24] He is Allah, and there is no God beside Him, the Sovereign, the Holy One, the Source of Peace, the Bestower of Security, the Protector, the Mighty, the Subduer, the Exalted. Holy is Allah far above that which they associate with Him.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርኃናዊት

አለቃ

Joined: 27 Oct 2007
Posts: 2182

PostPosted: Fri Jan 23, 2009 2:58 pm    Post subject: Reply with quote

...

ዘኑባ : እኛን እንዳለን በምን አወቅሽ ?

"ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ " እያልነው : የአባቱን ትዛዝ ግን ባንፈጽም (የአባቱ ትእዛዝ ምን ይላል መሰለሽ ? 'የምወደው ልጄ ይህ ነው : እርሱን ስሙት : ይላል እንጂ የምወደው መልእክተኛዬ ይህ ነው አይልም ) እናም የአባቱን ትዛዝ ባንፈጽም ከፊቱ ዘወር ማለታችን አይቀርም :

በዚህ መሰረት ጌታ ሆይ : ነቢይ ሆይ : የአላህ ሰላም ባንተ ላይ ይሁን : (pbuh)እያሉ : የእግዚአብሔር ልጅነቱን የካዱ እስላሞች መሄጃቸውን ቢያስቡበት ይሻላቸዋል ::

ቦታ እያዘጋጀሽ ነው ? Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘኑባ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2008
Posts: 206

PostPosted: Sat Jan 24, 2009 5:48 am    Post subject: Reply with quote

አይኔን አታስቂው ጥርሴስ ልማዱ ነው አለ
መቸም እምቅ የሆነ የኮሜዲ ተሰጥኦ እንዳለሽ ተረድቻለው ክበበው ገዳ ምን አለ መሰለሽ 'ወየውልሽ አንቺ አህዛብ ኮመዲ ሆይ በህዝቤ ላይ ማላገጥ ካላቆምሽ ኮመዲኖ ውስጥ አስገብቼ እቆልፍብሻለው " ደግሞ አንዳንድ sense of humour የሌላቸው ሰዎች የምር መስልዋቸው የት ነው ያነበብሽው እንዳይሉኝ ለማንኛውም አንድ ግዜ አንድ አስማተኛ ጋኔን ሲያወጡ የሚያሳይ ድራማ አቅርበሽ ነበር እየሱስ ያወራው ስለሳቸው መስሎኝ ነው
_________________
[59:24] He is Allah, and there is no God beside Him, the Sovereign, the Holy One, the Source of Peace, the Bestower of Security, the Protector, the Mighty, the Subduer, the Exalted. Holy is Allah far above that which they associate with Him.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4  Next
Page 3 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia