WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የእለቱ ሙዚቃ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6 ... 61, 62, 63  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ብሌን

ኮትኳች

Joined: 04 Jan 2004
Posts: 242

PostPosted: Wed Oct 07, 2009 7:46 am    Post subject: Reply with quote

ስጥ እንግዲህ እንደጻፈ(ች)ው:
ብሌን እንደጻፈ(ች)ው:
ስላም ስጥ
እንዴት ነህልን መቼም ያንተን ስም ሳይ ጎራ ብዬ የመይከፈልበትን ሙዚቃ ከስክሼ እወጣልሁ አቦ ተባረክ ሌላ አንድ የድሬ ልጅ 2000 ይሁን 2001 ያመቱ የተደነቀ ዘፋኝ ተብሎ የተሽለም መኮንን ለማ የሚባል ዘፋኝ ""አሳያቸው "" የሚለው በጣም ደስ የሚል ዘፈን አለው እስኪ ለጥፈውና ልደሳሰት አሳየን ... ስጥዬ Laughing

ማን እንደሸለመው ባላውቅም ዘፈኑ ይሄ መሰለኝ ብሌንም ሌሎችም ክስክሱ ጥሩ ወቅታዊ ሙዚቃ ነው ::
http://www.youtube.com/watch?v=EcHuZpxJ7gg

ስላም ስጥ
የሸለመውን ባውቅ እደብቅሀለሁ Laughing ተሸለመ ሲባል ነው የሰማሁት ምናልባት ያአመቱ ዘፋኝ ተብሎ መሸለም ይኖር ይሆን ? አመሰግናለሁ ለነገሩ መላጣም ነጥፎት ነበር ሌላም የሚለጥፍ ሰው ካለ እቀበላለሁ ::
አክባሪህ
ብሌን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብሌን

ኮትኳች

Joined: 04 Jan 2004
Posts: 242

PostPosted: Wed Oct 07, 2009 8:08 am    Post subject: Reply with quote

ስላም ጎረ
ምነ ጥፍት አለሽ በይ ? ጎረዬ የፈርንሳይ ተማሪ ሳልሆን አሊያንስ እማር ነበር አንድ ዘመን ከፈርንሳይኛውም ቀሪ ንብረቴ አድርጌ የቀረችልኝ ቦንዡር ብቻ በመሆኑ ምናልባት በደንብ አላስተማሩኝ ይሆን ብዬ ለመክሰስም እያሰብኩ ነበረና የምታውቂውን አስተማሪ ስሙን ከናድራሻው ብትልኪልኝና ብትተባበሪኝ ምን የመስልሻል ::
አክባሪሽ
ብሌን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጎረ

ኮትኳች

Joined: 17 Sep 2009
Posts: 103

PostPosted: Wed Oct 07, 2009 4:15 pm    Post subject: የእለቱ መዚቃ Reply with quote

ብሌን እንደጻፈ(ች)ው:
ቆንጂት 08 እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም መላጥሽ ሰላም ስጥሽ እንዲሁም ለሙዚቃ አፍቃሪዎች
ሌላኛው ይሰራኤል የዳስ በአል ላይ ስለምግኝ አብራችሁኝ ዝፈኑ የዳሱ በአል 7 ቀን ነው የሚከበረው ...እስክስ ያዙ እንግዲ
http://www.youtube.com/watch?v=A4DozMF7taI&feature=related

ስላም ቆንጂዬ
አዬ አዬ የማይሞት ሰው ሞተ ሞተ አሉ ? ሚሽ ሙሽ እንደዚህ የሚል የአዲስ አመት ዘፈኑን በጣም እወድእዋለሁ ለማንኛውም አመሰግናለሁ
አክባሪሽ
ብሌን

ሰላም ብሌንዬ :: ምንድን ነው ? የሞተ ዘፋኝ አለ እንዴ ? አንቺ መቸም የማትሰሚው ነገር የለም ልበል ????
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መላጣ

ዋና ኮትኳች

Joined: 27 Feb 2004
Posts: 567

PostPosted: Wed Oct 07, 2009 8:37 pm    Post subject: Reply with quote

ለዳንስ አፍቃሪዎች በሙሉ የተመረጠ Cool Cool Cool

http://www.youtube.com/watch?v=5Exp9cgtazU
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስጥ እንግዲህ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Sep 2006
Posts: 905

PostPosted: Fri Oct 09, 2009 1:36 pm    Post subject: Reply with quote

የጥላሁንን 69 የልደት ቀን ለማስታወስ ያህል ::
http://www.ethiotube.net/video/2709/Young-Talent--Singing-Ere-Min-Yishalegnal

አንድ ጊዜ የሆነውን ላጫውታችሁ :: አንድ ቀን አዲስ አበባ ከሰአት በሁዋላ ወደ 11 ሰአት ግድም ከአንድ ጉዋደኛዬ ጋር ከፒያሳ ወደ ራስ መኮንን ድልድይ በእግራችን እየሄድን ጥላሁን ከአንድ ሌላ ሰው ጋር በተቃራኒ አቅጣጫ ማለት ወደ መሀል ፒያሳ ሲሄድ አየነው :: እኔና ጉዋደኛዬም ተደንቀን አቅጣጫችንን ቀይረን መንገድ ተሻግረን ጥላሁንን ከሁዋላ ከሁዋላ እየተከተልን እንደ ጉድ ማየት ጀመርን ::አንድ አንዴም በጣም እየተጠጋን ሲናገርም ድምጹን ለመስማት ሙከራ እናደርግ ነበር ::በዚያ ሁኔታ እንደጥላ ሁነን ስንከተለው ቆይተን : ወደ ጊዮሪስ ቤተክርስቲያን መውጫ ላይ አንድ ጽጉር አስተካካይ ቤት አብሮት የነበረው ሰውዬ ተሰናብቶ ገባ :: እኔና ጉዋደኛዬ እንደ ውሻ ጽጉር ማስተካከያው ቤት በረንዳ ላይ ቆመን ማየታችንን ቀጠልን :: ወረፋ ነበርና ጥላሁን ቁጭ ብሎ እየጠበቀ : እውስጥ ካሉት ሰዎች ጋር ያወራል :: እኔና ጉዋደኛዬም የፒያሳ ብርድ እየነጨን በርንዳችን ላይ ተገትርን መሾፋችንን ቀጠለን ::ከአንድ ሰአት ግድም በሁዋላ ተራው ደርሶ ተስተካክሎ ሲጨርስ እዚያው ቤት ሥልክ ደወለና ይወጣል ብለን ስንጠብቅ ተመልሶ ቁጭ አለ :: ከሌላ 45 ደቂቃ ግድም በሁዋላ አንድ ፔጆ መኪና መጥታ ፊትለፊት ቆማ ክላክስ ስታደርግ ጥላሁን ብቅ አለና ጽጉር አስተካካዮቹን : "የከርሞ ሰው ይበለን " የራሱ ቃል ነው :: ብሎ ፔጆዋ ወስጥ ገብቶ ሄደ :: ፔጆዋን የያዘቺውን ሴትዮ በድምብ አላየናትም እንጂ ጥላሁን በሩን ሲከፍት "ቆየሁብህ እንዴ " ስትለው እኔና ጉዋደኛዬ ሰምተናል :: እሱ የመለሰውን ሳንሰማ በሩን ጥርቅም አደረገውና ተያይዘው ነጎዱ :: አሁን እንግዲህ ከምሽቱ ወደ 2 ሰአት ተኩል አልፎዋል : ጉዋደኛዬ ሰፈሩ አራትኪሎ ሲሆን የእኔ ደሞ ፈረናሳይ ለጋሲዎን ነው ::በአውቶቡስ አልሄድ አውቶቡስ ሰአቱ አልፎ አቁሞዋል : በታክሲ አልሄድ ችስታ ነኝ : የፈረንሳይን ዳገት በእግሬ ተያያዝኩታ :: እቤቴ ስደርስ ከምሽቱ 4 ሰአት ግድም ነበር :: እቤቴ ያን ሀል አምሽቼ በመግባቴ የደረሰብኝን አታንሱት :: ምን ታደርጉታላችሁ ለጥላሁን ነው :: በነገራችን ላይ እኔና ጉዋደኛዬ ከብዙ አመታት በሁዋላ ጥላሁንን አሜሪካ ለሰሜን አሜሪካ ኩዋስ ጨዋታ ላይ አግኝተነው ይህንን ታሪክ አጫውተነው : በጣም ተደነቆ ነበር :: እንደውም ረዘም ላለ ጊዜ ቁጭ ብለን ብዙ አወራን :: ባለ ፔጆዋንና ጸጉር አስተካክዩን ሲያስታውስ ሌላውን አላስታወሰም :: አልፈርድበትም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆንጂት 08

ዋና ኮትኳች

Joined: 19 Dec 2007
Posts: 735

PostPosted: Fri Oct 09, 2009 6:51 pm    Post subject: Reply with quote

እኔ ደግሞ አንዴ ጥላሁን ሰፈራችን ንፋስልክ በነበረ ጊዜ የሚያልፈው በኛ ቤት ነበር እና ከቤት ወጥቼ ወድ አስፋልቱ ስሄድ እሱ ወደመንደሩ ሲመለሥ በጠባብዋ የመንደር መንገድ ከሩቅ አየሁት ለዛች ደቂቃ የተሰማኝ ደስታ በቃ ጥላሁንን የማናግርበት ዘዴ ስፈለግ ያለኝ አማራጭ መንገዱን ዘግቼበት
ቀጥ ብየ ወደፊት መሄድ ነበር ያኔ በልጅነት አስተሳሰብ በቃ መላ መሆኑ ነው ልክ አጠገቡ ስደርስ ጥልሽ አውቄ እንደዝጋሁበት ቢገባውም እንዳሰብኩት አንቺ ልጅ አሳልፊኝ ሳይል ያን ረጅም እግሩን በድግ አርጎ ቢራመድ እኔ ልክ እንዳይጥ ካጠገቡ እልፍ ያኔ ነው ቁመቱ ምንያህል ረጅም መሆኑን የተረዳሁት ቆሜ አየሁት ርቆ እስኪሄድ ድረስ .ከርዝመቱ የተነሳ የዛንለት ስቀርበው ከፊቱ ይልቅ ጉልበቱን ነበር ያያሁት http://www.youtube.com/watch?v=eqCDJaRPWjQ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መላጣ

ዋና ኮትኳች

Joined: 27 Feb 2004
Posts: 567

PostPosted: Sat Oct 10, 2009 11:42 am    Post subject: Reply with quote

ባቲን ለምትወዱ የተመረጠ ::

http://www.youtube.com/watch?v=hKFeq7vcx3k&feature=related
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ከርታታው 88

ኮትኳች

Joined: 10 Jan 2006
Posts: 480

PostPosted: Sat Oct 10, 2009 6:15 pm    Post subject: Reply with quote

ይቺስ ለዕለቱ ሙዚቃነት አትበቃም እንዴ ? የድሬ ልጆች ብድግ ነው ታድያ
http://www.youtube.com/watch?v=gWM61jXa2hU&feature=related
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆንጂት 08

ዋና ኮትኳች

Joined: 19 Dec 2007
Posts: 735

PostPosted: Sat Oct 10, 2009 6:40 pm    Post subject: Reply with quote

ይችስ አታስጨፍርም
http://www.youtube.com/watch?v=Tz8wTafwcnA&feature=related
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆንጂት 08

ዋና ኮትኳች

Joined: 19 Dec 2007
Posts: 735

PostPosted: Mon Oct 12, 2009 10:03 pm    Post subject: Reply with quote

http://www.youtube.com/watch?v=rpULd4hHOQ4
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ልብነድንግል

ኮትኳች

Joined: 28 Jun 2009
Posts: 117
Location: usa

PostPosted: Tue Oct 13, 2009 10:09 am    Post subject: Reply with quote

ትዝታ በማንዲንጎ እንካችሁ

http://www.youtube.com/watch?v=V1mG7H75coU
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መላጣ

ዋና ኮትኳች

Joined: 27 Feb 2004
Posts: 567

PostPosted: Tue Oct 13, 2009 12:38 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ልብነድንግል ምርጫህ በጣም ደስ ቆንጆ ትዝታ ነው :: እስቲ ያራዳን ትዝታ እንመልከት ::

http://www.youtube.com/watch?v=UV12EMkyr0Y&feature=related
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስጥ እንግዲህ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Sep 2006
Posts: 905

PostPosted: Fri Oct 16, 2009 3:41 am    Post subject: Reply with quote

እንኩዋን አርብ አደራሳችሁ :: እንደ እኔ እንደእኔ ዛሬ ጨስ ማለት ነው :: አመት አይኖር !!!!

የዛሬ ምርጫዬ መሀሙድ ነው :: ቆንጂት አንቺን እፊቱ ቁጭ አድርጎ የሚዘፍንልሽ ነው የሚመስለው :: በይ እንግዲህ አንቺም ሌሎቻችሁም ተደሰቱ :: አንድ አንዴ ከዘንድሮ ሆይ ሆይታ ለየት ብሎ የቀድሞ ለስላሳ ጣእመ ዜማዎችን ማዳመጥ አይከፋም ::
ሳምንት ያገናኘን ::

ቆንጅትዬ የወንዝ ዳር ለምለም
የፈለገው ቢሆን የሚበልጥሽ የለም

http://www.youtube.com/watch?v=csgTx-hU0wY&feature=related
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ከርታታው 88

ኮትኳች

Joined: 10 Jan 2006
Posts: 480

PostPosted: Fri Oct 16, 2009 1:08 pm    Post subject: Reply with quote

ከየት አገኝከው ጃል ?

ስጥ እንግዲህ እንደጻፈ(ች)ው:
እንኩዋን አርብ አደራሳችሁ :: እንደ እኔ እንደእኔ ዛሬ ጨስ ማለት ነው :: አመት አይኖር !!!!

የዛሬ ምርጫዬ መሀሙድ ነው :: ቆንጂት አንቺን እፊቱ ቁጭ አድርጎ የሚዘፍንልሽ ነው የሚመስለው :: በይ እንግዲህ አንቺም ሌሎቻችሁም ተደሰቱ :: አንድ አንዴ ከዘንድሮ ሆይ ሆይታ ለየት ብሎ የቀድሞ ለስላሳ ጣእመ ዜማዎችን ማዳመጥ አይከፋም ::
ሳምንት ያገናኘን ::

ቆንጅትዬ የወንዝ ዳር ለምለም
የፈለገው ቢሆን የሚበልጥሽ የለም

http://www.youtube.com/watch?v=csgTx-hU0wY&feature=related
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆንጂት 08

ዋና ኮትኳች

Joined: 19 Dec 2007
Posts: 735

PostPosted: Fri Oct 16, 2009 7:58 pm    Post subject: Reply with quote

-----

Last edited by ቆንጂት08 on Sat Apr 17, 2010 2:25 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6 ... 61, 62, 63  Next
Page 5 of 63

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia