WARKA Forum Index
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 
Become a supporting member
CyberEthiopia Home | About us | Contact us
ኢትዮጵያዊነትና አማራነት አማራነትና ኢትዮጵያዊነት ..
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 957

PostPosted: Mon Jan 25, 2010 4:16 am    Post subject: ኢትዮጵያዊነትና አማራነት አማራነትና ኢትዮጵያዊነት .. Reply with quote

ብአዴን ( ብሄረ አማራ ዲሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ ) ማነው ? ምን ነበር ? ከየትስ መጣ ? እንዴት ተመሰረተ ? አሁን የያዘውን ስምና ቅርጽ ከማግኘቱ በፊት ብአዴን እኮ ኢህዲን ይባል ነበር :: ኢህዲን ደሞ በውስጡ አማሮችን ብቻ ሳይሆን የትግሬ , የኤርትሬ , የኦሮሞ , የጊሚራ , .. ብሄረሰብ አባላትን ይዞ ነበር :: እንዴት ሆኖ ነው ታዲያ ኢህዲኖች ወደ ብአዴን ሊለወጡ የቻሉትና የአማራው ድርጅት መስራቾች የሆኑት ? ኢትዮጵያዊነትንና አማራነት አማራነትንና ኢትዮጵያውነትን ብአዴን እንደት ያያቸዋል ? ቡዙዎች ነፍጠኛነትን ካማራነት ጋር እያያዙ ይጠቀሙበታል ብአዴንስ ስለ ነፍጠኛነት ምን ይላል ? ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ ነውና አስከፊውን የደርግ ስራት ለመፋለም በኢሀፓነት በረሀ የገባውና የመጀመሪያዎቹ የኢህዲን መስራቾች ከነበሩት አንዱ የሆነው ባሁኑ ሰአት ደግሞ የአልማ የልማት ማህበር የቦርድ /መንበር የሆነው አቶ ህላዊ ዮሴፍ ካንድ ኢትዮጵያ የሬድዮ አዘጋጅ ዮሴፍ ግዛቸው ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርጎአል :: ለመከታተል እቺን ይጫኑ :: በጣም ኢንፎርማቲቭ ነው ::
http://www.wust1120.com/Audio/Aend%20Ethiopia.mp3
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post

ክቡራን

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 957

PostPosted: Mon Feb 08, 2010 5:17 am    Post subject: Reply with quote

ክፍል ሁለት ውይይት ::
ጠያቂ አቶ ዮሴፍ ግዛቸው ( የአንድ ኢትዮጵያ ሬድዮ ዋና አዘጋጅ )

ተጠያቂ ( መላሽ ) አቶ ህላዊ ዮሴፍ የአማራ ልማት ማህበር የቦርድ /መንበር ::

http://www.wust1120.com/Audio/Aend%20Ethiopia.mp3
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post

menzewu

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2009
Posts: 166

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 2:18 am    Post subject: Reply with quote

ሰምና ወርቅ ........ሰሙ ለመሃይም .....ወርቁ ለአዋቂ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 2:45 am    Post subject: Reply with quote

ታዲያ ይሄ ውስጠ ወይራ የሆነ ሰው ምን ሰርቶ ይብላ Question አፉ ሲሻምድ ይኑር -- እድሜ ልኩን Question

menzewu እንደጻፈ(ች)ው:
ሰምና ወርቅ ........ሰሙ ለመሃይም .....ወርቁ ለአዋቂ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ተድላ ሀይሉ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 1705

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 3:14 am    Post subject: Re: ኢትዮጵያዊነትና አማራነት አማራነትና ኢትዮጵያዊነት .. Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ብአዴን ( ብሄረ አማራ ዲሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ ) ማነው ? ምን ነበር ? ከየትስ መጣ ? እንዴት ተመሰረተ ? አሁን የያዘውን ስምና ቅርጽ ከማግኘቱ በፊት ብአዴን እኮ ኢህዲን ይባል ነበር :: ኢህዲን ደሞ በውስጡ አማሮችን ብቻ ሳይሆን የትግሬ , የኤርትሬ , የኦሮሞ , የጊሚራ , .. ብሄረሰብ አባላትን ይዞ ነበር :: እንዴት ሆኖ ነው ታዲያ ኢህዲኖች ወደ ብአዴን ሊለወጡ የቻሉትና የአማራው ድርጅት መስራቾች የሆኑት ? ኢትዮጵያዊነትንና አማራነት አማራነትንና ኢትዮጵያውነትን ብአዴን እንደት ያያቸዋል ? ቡዙዎች ነፍጠኛነትን ካማራነት ጋር እያያዙ ይጠቀሙበታል ብአዴንስ ስለ ነፍጠኛነት ምን ይላል ? ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ ነውና አስከፊውን የደርግ ስራት ለመፋለም በኢሀፓነት በረሀ የገባውና የመጀመሪያዎቹ የኢህዲን መስራቾች ከነበሩት አንዱ የሆነው ባሁኑ ሰአት ደግሞ የአልማ የልማት ማህበር የቦርድ /መንበር የሆነው አቶ ህላዊ ዮሴፍ ካንድ ኢትዮጵያ የሬድዮ አዘጋጅ ዮሴፍ ግዛቸው ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርጎአል :: ለመከታተል እቺን ይጫኑ :: በጣም ኢንፎርማቲቭ ነው ::
http://www.wust1120.com/Audio/Aend%20Ethiopia.mp3

በእናንተ በወያኔዎች ስሌት መሠረት ህላዌ ዮሴፍ እና መብራቱ ገብረሕይወት (በረከት ስምዖን ) አማራ ያለመሆን ብቻ ሣይሆን ኢትዮጵያዊም አይደሉም :: መቼ ነው እኒህን ጸጉረ -ልውጥ 'ኤርትሬ -አማራዎች ' ከአማራ ገዢነት የምታስወግዷቸው ? Razz Razz Razz Razz Razz Razz

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

dannyboy

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 25 Jul 2007
Posts: 50

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 5:56 am    Post subject: Reply with quote

ዘር የሚለይ የሚቆጥር ገበሬ ብቻ ነው ከኢትዮጵያውነት ይልቅ ዘር የምትጠሩ ሁሉ አማራ :ትግሬ ኦሮሞ ወዘተ አያላችሁ ወደ ዘመነ መሳፍንቲ 400 አመት ወደ ታች ለትመልሱን ማስባችሁ አይሳካም ይልቅኑ ድንቁርናችሁን አጉልቶ ያሳያል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ክቡራን

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 957

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 6:52 pm    Post subject: Re: ኢትዮጵያዊነትና አማራነት አማራነትና ኢትዮጵያዊነት .. Reply with quote

ስማ የመኢሶን ዘመኑ የቀይ ሽብር ተዋናይ !! ህላዌ ዮሴፍና በረከት ስምኦን አማሮች አይደሉም ያለው ማነው ?? ዘር የምርጫ ጉዳይ ነው :: ሰው ተወልዶ ባደገበት እንጂ አያቶቹ በመጡበት አይደለም የሚጠራው :: እርትሬነት አለብኝ ብለህ ኤርትራን ከመረጥክ ወደ ኤርትራ መሄድ ትችላለህ :: አንተ የምትላቸው ታጋዮች የኢትዮጵያን እፈር እያሸተቱ በኢትዮጵያ ተራሮችና ኮረብቶች ላይ እየወደቁና እየተነሱ ህይወታቸውን ቤዛ አድርገው እዚህ ደርሰዋል :: ኤርታራዊነት ቢስባቸው ኖሮ ዛሬ ሳይሆን ያኔ ትግሉን በጀመሩ ጊዜና (ሻቢያ ታላቅ ሀይል በነበረበት ሰአት ) ገና ዳዴ የሚለውን ድርጅታቸውን ተሰናብተው በሄዱ ነበር :: እነሱ ግን እትብታችን የተቀበረባት ኢትዮጵያ ናት ኢትዮጵያዊነታችንን ማንም አይቀማንም ብለው ይሀው አሉ :: ዛሬም አልተኙም ቀን ከሌት ይለፋሉ :: አንተ ደሞ በስተርጅና እንደ ጋኔል ሳቢ ስዬ አብርሀ ( ሳህሌ አበራ ) በረከት ስምኦን (መብራቱ /ህይወት ) አባዱላ ገመዳ ( ሚናሴ አታክልቲ ) መለስ ዜናዊ ( ለገሰ ገስግስቲ ) እያልክ ጥቁር ምንጣፍ አንጥፈህ እንደ አሮጌ ጅብ አላዝን ::
ክቡራን :: ኢትዮጵያ ወይካአ ሞት ከሚሉ ወገኖች ጎራ !!

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ብአዴን ( ብሄረ አማራ ዲሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ ) ማነው ? ምን ነበር ? ከየትስ መጣ ? እንዴት ተመሰረተ ? አሁን የያዘውን ስምና ቅርጽ ከማግኘቱ በፊት ብአዴን እኮ ኢህዲን ይባል ነበር :: ኢህዲን ደሞ በውስጡ አማሮችን ብቻ ሳይሆን የትግሬ , የኤርትሬ , የኦሮሞ , የጊሚራ , .. ብሄረሰብ አባላትን ይዞ ነበር :: እንዴት ሆኖ ነው ታዲያ ኢህዲኖች ወደ ብአዴን ሊለወጡ የቻሉትና የአማራው ድርጅት መስራቾች የሆኑት ? ኢትዮጵያዊነትንና አማራነት አማራነትንና ኢትዮጵያውነትን ብአዴን እንደት ያያቸዋል ? ቡዙዎች ነፍጠኛነትን ካማራነት ጋር እያያዙ ይጠቀሙበታል ብአዴንስ ስለ ነፍጠኛነት ምን ይላል ? ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ ነውና አስከፊውን የደርግ ስራት ለመፋለም በኢሀፓነት በረሀ የገባውና የመጀመሪያዎቹ የኢህዲን መስራቾች ከነበሩት አንዱ የሆነው ባሁኑ ሰአት ደግሞ የአልማ የልማት ማህበር የቦርድ /መንበር የሆነው አቶ ህላዊ ዮሴፍ ካንድ ኢትዮጵያ የሬድዮ አዘጋጅ ዮሴፍ ግዛቸው ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርጎአል :: ለመከታተል እቺን ይጫኑ :: በጣም ኢንፎርማቲቭ ነው ::
http://www.wust1120.com/Audio/Aend%20Ethiopia.mp3

በእናንተ በወያኔዎች ስሌት መሠረት ህላዌ ዮሴፍ እና መብራቱ ገብረሕይወት (በረከት ስምዖን ) አማራ ያለመሆን ብቻ ሣይሆን ኢትዮጵያዊም አይደሉም :: መቼ ነው እኒህን ጸጉረ -ልውጥ 'ኤርትሬ -አማራዎች ' ከአማራ ገዢነት የምታስወግዷቸው ? Razz Razz Razz Razz Razz Razz

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post

ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 306

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 7:28 pm    Post subject: Re: ኢትዮጵያዊነትና አማራነት አማራነትና ኢትዮጵያዊነት .. Reply with quote

የሳምንቱ አስደናቂ አባባል በአቶ ክቡራን !! Shocked
Quote:
ዘር የምርጫ ጉዳይ ነው

ክቡራን ሆይ ! ዘር በምርጫ የሚሆን ከሆን ትግሬ መሆን ስለምፈልግ እንዴት መቀየር እንደምችል እንዲነግሩኝ እለምንዎታለሁ !! Laughing Laughing Laughing

----
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ተድላ ሀይሉ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 1705

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 8:14 pm    Post subject: Re: ኢትዮጵያዊነትና አማራነት አማራነትና ኢትዮጵያዊነት .. Reply with quote

ታዲያ አንተም በምርጫህ "ኤርትሬዊ -ወያኔ ነኝ ::" ብትለን እኮ ይበቃል :: ይህን ሁሉ ዘለፋ ምን አመጣው Shocked "ምን ያለበት ዝላይ አይችልም ::" አሉ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ጅብገደል

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Jan 2009
Posts: 924
Location: BULGA ENBUR GEBYAW GA

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 10:22 pm    Post subject: Re: ኢትዮጵያዊነትና አማራነት አማራነትና ኢትዮጵያዊነት .. Reply with quote

ብርቄነህ እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ስማ የመኢሶን ዘመኑ የቀይ ሽብር ተዋናይ !! ህላዌ ዮሴፍና በረከት ስምኦን አማሮች አይደሉም ያለው ማነው ?? ዘር የምርጫ ጉዳይ ነው :: ሰው ተወልዶ ባደገበት እንጂ አያቶቹ በመጡበት አይደለም የሚጠራው :: እርትሬነት አለብኝ ብለህ ኤርትራን ከመረጥክ ወደ ኤርትራ መሄድ ትችላለህ :: አንተ የምትላቸው ታጋዮች የኢትዮጵያን እፈር እያሸተቱ በኢትዮጵያ ተራሮችና ኮረብቶች ላይ እየወደቁና እየተነሱ ህይወታቸውን ቤዛ አድርገው እዚህ ደርሰዋል :: ኤርታራዊነት ቢስባቸው ኖሮ ዛሬ ሳይሆን ያኔ ትግሉን በጀመሩ ጊዜና (ሻቢያ ታላቅ ሀይል በነበረበት ሰአት ) ገና ዳዴ የሚለውን ድርጅታቸውን ተሰናብተው በሄዱ ነበር :: እነሱ ግን እትብታችን የተቀበረባት ኢትዮጵያ ናት ኢትዮጵያዊነታችንን ማንም አይቀማንም ብለው ይሀው አሉ :: ዛሬም አልተኙም ቀን ከሌት ይለፋሉ :: አንተ ደሞ በስተርጅና እንደ ጋኔል ሳቢ ስዬ አብርሀ ( ሳህሌ አበራ ) በረከት ስምኦን (መብራቱ /ህይወት ) አባዱላ ገመዳ ( ሚናሴ አታክልቲ ) መለስ ዜናዊ ( ለገሰ ገስግስቲ ) እያልክ ጥቁር ምንጣፍ አንጥፈህ እንደ አሮጌ ጅብ አላዝን ::
ክቡራን :: ኢትዮጵያ ወይካአ ሞት ከሚሉ ወገኖች ጎራ !!

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ብአዴን ( ብሄረ አማራ ዲሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ ) ማነው ? ምን ነበር ? ከየትስ መጣ ? እንዴት ተመሰረተ ? አሁን የያዘውን ስምና ቅርጽ ከማግኘቱ በፊት ብአዴን እኮ ኢህዲን ይባል ነበር :: ኢህዲን ደሞ በውስጡ አማሮችን ብቻ ሳይሆን የትግሬ , የኤርትሬ , የኦሮሞ , የጊሚራ , .. ብሄረሰብ አባላትን ይዞ ነበር :: እንዴት ሆኖ ነው ታዲያ ኢህዲኖች ወደ ብአዴን ሊለወጡ የቻሉትና የአማራው ድርጅት መስራቾች የሆኑት ? ኢትዮጵያዊነትንና አማራነት አማራነትንና ኢትዮጵያውነትን ብአዴን እንደት ያያቸዋል ? ቡዙዎች ነፍጠኛነትን ካማራነት ጋር እያያዙ ይጠቀሙበታል ብአዴንስ ስለ ነፍጠኛነት ምን ይላል ? ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ ነውና አስከፊውን የደርግ ስራት ለመፋለም በኢሀፓነት በረሀ የገባውና የመጀመሪያዎቹ የኢህዲን መስራቾች ከነበሩት አንዱ የሆነው ባሁኑ ሰአት ደግሞ የአልማ የልማት ማህበር የቦርድ /መንበር የሆነው አቶ ህላዊ ዮሴፍ ካንድ ኢትዮጵያ የሬድዮ አዘጋጅ ዮሴፍ ግዛቸው ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርጎአል :: ለመከታተል እቺን ይጫኑ :: በጣም ኢንፎርማቲቭ ነው ::
http://www.wust1120.com/Audio/Aend%20Ethiopia.mp3

በእናንተ በወያኔዎች ስሌት መሠረት ህላዌ ዮሴፍ እና መብራቱ ገብረሕይወት (በረከት ስምዖን ) አማራ ያለመሆን ብቻ ሣይሆን ኢትዮጵያዊም አይደሉም :: መቼ ነው እኒህን ጸጉረ -ልውጥ 'ኤርትሬ -አማራዎች ' ከአማራ ገዢነት የምታስወግዷቸው ? Razz Razz Razz Razz Razz Razz

ተድላ

የሳምንቱ አስደናቂ አባባል በአቶ ክቡራን !! Shocked
Quote:
ዘር የምርጫ ጉዳይ ነው

ክቡራን ሆይ ! ዘር በምርጫ የሚሆን ከሆን ትግሬ መሆን ስለምፈልግ እንዴት መቀየር እንደምችል እንዲነግሩኝ እለምንዎታለሁ !! Laughing Laughing Laughing

----

ትግሬ ለመሆን ከፈለግክ
ለምን ታዲያ ኢሳያስ አፈወርቅን አግባውና ከሱ ልጅ ውለድ አት ሊስት ልጅህ የትግሬ ደም ይኖረዋል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website MSN Messenger Report post

ክቡራን

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 957

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 10:32 pm    Post subject: Reply with quote

አቶ ተደላ ( ግብጦ ) :: ላንተ ይህን የመሰለ የዘር ቆጥራ ውይይት መንፈስህን ያረከዋል :: በዘረኝነት ለተመረዘው ደምህ እንደ ኦክሲጅን እንክብል እየሆነ የማትፈልግህን ህይወት እንድትገፋው ይረዳሓል :: ኢትዮጵያውያን ባንድነት እጅ ለጅ ስንያያዝ እንጊሊዝ ጨው በባዶ ሆዱ እንደጠጣ ሽንት ቤት ያመላልስሀል :: አቶ ተድላ ( ግሽጣው ) ጸረ -ኢትዮጵያዊ እንደሆንክ ታውቀዋለህ ? ለዚህ ነው በእያንዳንዱ ሰው ስም ተቀጽላ እየለጠፍክ ልትበታትነን የምትሞክረው !! የሚገርመው የአንድነት ፓርቲ ደጋፊ ነኝ ብለህ ስትንቀሳቀስ መታየትህ ነው :: ፓርቲው እነማንን እንደያዘ አንተ በቂ ማስረጃ ነህ :: ( Exclude ብርቱካን ) ::[u] አንዳንዼ እኛ ኢትዮጵያውያን ስትል ማንን ማለቱ ነው እያልኩ እገረማለሁ :: ለነገሩ አንተን ከመሰለ ከፋፋይ ዘረኛ እባብ ማር አይጠበቅም :: ስማ ( ግንቦት ዛሩ ) ኤርትራዊነት ወንጀል አይደለም :: ሻቢያነት ነው ወንጀል :: ባንተ አእምሮ ውስጥ ይሄ የለም :: ግድግዳ እያስደገፉ ምርጦቹን የኢትዮጵያ ልጆች በዲሞትፎር አናታቸውን ሲበረቀሱ ለነበሩ ላንተ አይነቱ ነፍሰ ገዳይ ይሄ አባባሌ ምንኛ ይገባህ እንደሆነ እኔ አላውቅም :: እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ዘር ሁሉ በደሜ ውስጥ አለ :: ጊሚራ ነኝ አማራ ነኝ ትግሬ ነኝ ቆቱ ነኝ ቤሻንጉል ነኝ ሌላም ልጨምርልህ ነበር ግና ላንተ ስለ ማይመጥን ተውኩት :: አቶ ተድላ ንስሀ ግባ :: ከዘረኝነት ተላቀቅ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post

ተድላ ሀይሉ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 1705

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 10:57 pm    Post subject: Reply with quote

ወያኔው ክቡራን :-

አሁንም ታረም :: ኤርትራ የምትባል አገር እና ኤርትራዊ የሚባል ዜግነት ፈቅዳችሁ የፈጠራችሁት ራሣችሁ እናንተው ወያኔዎች :: በመሪያችሁ በለገሠ (መለስ ) ዜናዊ አማካይነት ለተባበሩት መንግሥታት እና ለአፍሪቃ አንድነት ድርጅት እወቁልኝ ብላችሁ የልመና እና የተማፅኖ ደብዳቤ የጻፋችሁ እናንተው :: አሁን የምን ወደ ኢትዮጵያዊነት ጠጋ ጠጋ ነው Rolling Eyes ንገሩኝ ባይ Razz Razz Razz Razz

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ክቡራን

ዋና ኮትኳች

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 957

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 11:27 pm    Post subject: Reply with quote

አቶ ተድላ የያዘህ መንፈስ ተነቅሎ አልወጣም ግን እያስጔራህ ነው :: ድፍድፍ ጠላ እናልሰው ይሆን ? ወይ ከሱዳን ሀገር የመጣ ሽቶ ?? ጣቢያ ሳታደበላልቅ ተወያይ :: ኤርትራ የተገነጠለችው ኤርትራ እንደ ሀገር ተገንጥላ እንድትሄድ በፈለጉ ኤርትራውያን አማካኝነት ነው :: እንደምናውቀው አብዛኛው ኤርትራዊ ኤርትራ ከኢትዮጵያ መገንጠሏን አጥብቆ ይፈልግ ነበር :: ቡዙዎቹ የመሰላቸው በተገነጠሉ ማግስት ወርቅ በወርቅ አልማዝ ባልማዝ የሚሆኑ መስሏቸው ነበር :: እንደዚህ አይነት ትልቅ ግፊት ከኤርትራ በኩል ሲመጣና ገፍቶ ሲታይ ደሞ የኢትዮጵያ መንግስት ያደረገው ነገር ( ወይም የወሰደው እርምጃ ) መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ነው :: ተዋግተህ በግድ አታስቀራቸውም :: 30 እመት አገራችን ያለማወቅ ዋጋ ከፍላለች :: እኔን ብትጠይቀኝ እኔ በመገንጠል ሳይሆን በመቻቻልና በፍቅር እንዲሁም በመተባበር ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን including ኤርትራን ማየት ነበር ፍላጎቴ ካሰብ ወደባችን ጭምር :: የሻቢያና የመሪያቸው ፍላጎት ደሞ ሌሎች ኢትዮጵያኖች እንደምናስበው አልነበረም :: የሆነው ነው :: አቶ ተድላ ሳታጎራና ዛርህ ሳይነሳብህ ተረጋግተህ መልስ ስጥ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post

ተድላ ሀይሉ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 1705

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 12:57 am    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ኤርትራ የተገነጠለችው ኤርትራ እንደ ሀገር ተገንጥላ እንድትሄድ በፈለጉ ኤርትራውያን አማካኝነት ነው ::
ይህ እኮ አንተን እና መሠል ወያኔዎችን ይጨምራል :: አለቃህ አቦይ ሥብሃት "ለኤርትራ መገንጠል ሕወሃት ከፍተኛ መሥዋዕትነት ከፍሏል :: ለወደፊትም የኤርትራን ነጻ አገርነት የሚቃወም ካለ ደማችን ይፈሣል እንጂ አናስነካም ::" ብለውናል ::

Quote:
እንደምናውቀው አብዛኛው ኤርትራዊ ኤርትራ ከኢትዮጵያ መገንጠሏን አጥብቆ ይፈልግ ነበር ::

በምን አወቅህ ? ወይስ 'ናጽነት ወይስ ባርነት ' ተብሎ ሥለተሠራው ድራማ ነው የምታወራው ?

Quote:
ቡዙዎቹ የመሰላቸው በተገነጠሉ ማግስት ወርቅ በወርቅ አልማዝ ባልማዝ የሚሆኑ መስሏቸው ነበር ::

እናንተ አራዶቹ ወያኔዎች እንደዚያ ቂል ልታደርጓቸው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
Quote:
እንደዚህ አይነት ትልቅ ግፊት ከኤርትራ በኩል ሲመጣና ገፍቶ ሲታይ ደሞ የኢትዮጵያ መንግስት ያደረገው ነገር ( ወይም የወሰደው እርምጃ ) መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ነው ::

እንኳን ያንጊዜ አሁንም መንግሥት አይደላችሁም : የማፍያ ቡድን እንጂ Razz Razz Razz Razz
Quote:
ተዋግተህ በግድ አታስቀራቸውም :: 30 እመት አገራችን ያለማወቅ ዋጋ ከፍላለች ::

ወያኔዎች የተዋጋችሁት ቀዳሚ ዓላማችሁ ኤርትራን ማስገንጠል : የረዥም ጊዜ ግባችሁ ደግሞ ኢትዮጵያን ድምጥማጧን በማጥፋት የትግራይ ሪፑብሊክን መገንባት ነው :: ስለዚህ 30 ዓመትም በለው 50 ዓመታት ውጊያ ያው የእናንተ ግብ እስኪሣካ ድረስ ውጊያ ይቀጥላል ::
Quote:
እኔን ብትጠይቀኝ እኔ በመገንጠል ሳይሆን በመቻቻልና በፍቅር እንዲሁም በመተባበር ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን including ኤርትራን ማየት ነበር ፍላጎቴ ካሰብ ወደባችን ጭምር :: የሻቢያና የመሪያቸው ፍላጎት ደሞ ሌሎች ኢትዮጵያኖች እንደምናስበው አልነበረም :: የሆነው ነው ::

ወያኔ ዛሬ ላይ ሆኖ ሲያየው ምንም ሊል ይችላል : ጥጋብ ክፉ ነውና :: ያን ጊዜ ግን እንኳን የኤርትራን መገንጠል ይቅርና ኢትዮጵያ የሚባለው ሥም ሲጠራ እንኳን ዛራችሁ ይነሣ ነበር ::

በል እንግዲህ "ደህና ሁኚ ልበልሽ በእንባ እየታጠብኩኝ ::" የሚለውን የተፈራ ነጋሽን ዜማ እያዳመጥክ ሐዘንህን ተወጣው Razz Razz Razz

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 5:36 pm    Post subject: Reply with quote

እንዲህ ያለ ቅጥፈት ሰምቼም አላውቅም Exclamation
ኤርትራ የተገነጠለችው ኤርትራውያን ስለፈለጉ ነው Question
ቢፈለግ ኖሮ ኤርትራ አትገነጠልም ነበረ Exclamation
እንዲያውም ራሳቸው ኤርትራውያኑ አዝማሚያውን አይተው ላለመገንጠልም እያሉ እያቅማሙ ነበር ይባላል ምክንያቱም ባለቀ ሰዓት ከኢትዮጵያ ውጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ስለገባቸው Exclamation
ማነ ለኤርትራ መገንጠል ስንተ ዓመት ሙሉ የተዋጋ Question -- አንተና መሪህ ተብዬው መለስ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation
የኤርትራ ጥያቄ የምን ጥያቄ ነው ተብሎ መለስ ዜናዊ ኤርትራ ከመገንጠሏ በፊት ተጠይቆ ምን እንዳለ ትዝ ይልሃል Question ኢትዮጵያን ማነው የሚያስተዳድራት Question የሚለውና እኔ የከፈትኩት ቤት ሄደህ ምን እንዳለ አንብበው Exclamation ከዛማ ምናልባትም ትንሽ አደብ ትገዛ ይሆናል Exclamation

አቤት መልስ Exclamation ጥቁሩን ነጭ ነጩን ጥቁር እንደማለት አይነት ክህደት Exclamation Exclamation Exclamation

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አቶ ተድላ የያዘህ መንፈስ ተነቅሎ አልወጣም ግን እያስጔራህ ነው :: ድፍድፍ ጠላ እናልሰው ይሆን ? ወይ ከሱዳን ሀገር የመጣ ሽቶ ?? ጣቢያ ሳታደበላልቅ ተወያይ :: ኤርትራ የተገነጠለችው ኤርትራ እንደ ሀገር ተገንጥላ እንድትሄድ በፈለጉ ኤርትራውያን አማካኝነት ነው :: እንደምናውቀው አብዛኛው ኤርትራዊ ኤርትራ ከኢትዮጵያ መገንጠሏን አጥብቆ ይፈልግ ነበር :: ቡዙዎቹ የመሰላቸው በተገነጠሉ ማግስት ወርቅ በወርቅ አልማዝ ባልማዝ የሚሆኑ መስሏቸው ነበር :: እንደዚህ አይነት ትልቅ ግፊት ከኤርትራ በኩል ሲመጣና ገፍቶ ሲታይ ደሞ የኢትዮጵያ መንግስት ያደረገው ነገር ( ወይም የወሰደው እርምጃ ) መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ነው :: ተዋግተህ በግድ አታስቀራቸውም :: 30 እመት አገራችን ያለማወቅ ዋጋ ከፍላለች :: እኔን ብትጠይቀኝ እኔ በመገንጠል ሳይሆን በመቻቻልና በፍቅር እንዲሁም በመተባበር ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን including ኤርትራን ማየት ነበር ፍላጎቴ ካሰብ ወደባችን ጭምር :: የሻቢያና የመሪያቸው ፍላጎት ደሞ ሌሎች ኢትዮጵያኖች እንደምናስበው አልነበረም :: የሆነው ነው :: አቶ ተድላ ሳታጎራና ዛርህ ሳይነሳብህ ተረጋግተህ መልስ ስጥ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia