|
|
|
| View previous topic :: View next topic |
| Author |
Message |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4792 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 11:05 am Post subject: መሰረት አልባ ክስና ቅዋሜ |
|
|
ሰሞኑን ክብርነታችንን ቁጭ ለማድረግ ታስቦ የተፈጠረው ርካሽ ውርደት በይለፍላት ኢትዮ ብሎ በገባው ህሊና አልባ ቦዘኔ እንደተከሰተና የሆኑ የደነዝ ክምር አጫፋሪዎች ቤዝለስ በሆነ መንገድ ሆይ ሆይ ሲሉ እንደነበርና ክብርነታችን ደግሞ ያንን ሁሉ ድንጋይ እራስ ለማሳፈር እውነቱን ጎልጉለን እያወጣን እንደነበርና ሊደርስብን ባለው ጥቃት የምከታ ሀይላችንን ሲንሰጥ ለምን እራሳችሁን ተከላከላችሁ ተብሎ ጽሁፋችን እንደተሰረዘብን ያየ አይቷል ::
እንዳጋጣሚ ሆኖ የዋርካ አስተዳደሮች ስራ ውስጥ በመግባትና እነሱን በመድፈር ሳይሆን እውነት እውነት ስለሆነችና ምንም ጽሁፋችን ሊሰረዝበት የሚችል ስድብም ሆነ ግለሰቦችን አታክ ያደረግንበት ነገር ስላልታየን እዚህ በተሰጠን ዲሞክራሲ አማካኝነት ያንን ዲሞክራሲ በመጠቀም የተሰረዙትን ጽሁፎች መልሰን ለጥፈናቸዋል ::ያ የሚያሰርዘን ከሆነ እሰይ እኛም ተገላገልን ከብቶቼም አረፉ ::ስለዚህ ምንም የተሰረዘው ነገር ባይገባንም ሀይል ያለውን ህሊና እስኪገዛው ድረስ ሀይል በተንሰራፋባት አለም ውስጥ መኖራችን እያበሳጨን ጊዜ እስኪያልፍ ያባቴ ገበሬ ይግዛን የሚለውን ያገሬን አባባል ደግሜ እያልኩ እውነት ውስጥ እንደምንም እየኖርን በሀይለኞች ስር ለመኖር እንገደዳለን ::
ይኽ በእንዲህ እንዳለ ይኽን ክፍል እንድከፍት ያነሳሳኝ ነገር ቢኖር መለስ ዜናዊ ቤዝለስ አኩዜሽን እንደሚለው ቤዝለስ ቅዋሜ ወይም አኩዜሽን በክብርነታችን ላይ ሰዎችን ለማደናገር ከብቶቼ የተጠቀሙትን የጅል ክርክር አጋልጬ በማውጣት ለፈራጅ ፍርዱን ለመተው ነው ::
እንግዲህ እንደተራራ ገዝፈን ሳለ ክብርነታችን ጋር ንፍጣቸውን እያዝረከረኩ መቀመጫ መቆምያ ስላሳጣናቸው እኛን የሞገቱ መስሎዋቸው እራሳቸውን ምን ያኽል እያስገመቱ እንደሆነ ላሳያችሁ ነውና ተከታተሉኝ ::
መጣን
ሾተል ነን ......እራስን ለመከላከል ደግሞ ማን ብሎን _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቢጥቅ

Joined: 12 Sep 2009 Posts: 294
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 11:13 am Post subject: |
|
|
በል እስቲ ሁላችንም እንይ .....እዚህ ዋርካ ላይ እኮ ከብት በርከት ...እንዴ ....ሰዎች ለምን ሀሳብን አይቃወሙም ካልቻሉ ደግሞ ዝም ማለት ነው እንጂ ......
ሾተል መልካም ቀን
ቢጥቆ ከሾባዳቢንግ ግን ባሻ ምነው ጠፋ  |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4792 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 11:15 am Post subject: |
|
|
ይለፍላት ኢትዮዽያ
ጥቀስ :
| Quote: | | ሾተል ወዶ እንዳይመስላችሁ በተለያየ ኒክ ወያኔን የሚደግፈው ምን አልባት ከውሾቹ ጋር የሚጋራው አጥንት አግኝ ብሎ ነው :: ልጁ በአእምሮውም በሆዱም እየተራበ ስለሆነ እንድረሰለት ቪዲዮውን አይቶ የማያዝንለት ያለ አይመሰለኝም http://www.youtube.com/watch?v=LZ3mvf0CMvk |
ከላይ ያለውን የቪድዮ ክሊፕ ይዩትና ከታች ያለውን አይተው ያመሳክሩት ::
http://shottel.webs.com/shotteliscryinnomore.htm
ለምን ተቆረጠ ?ሚሽኑ ምንድነው ?ማን ያንን ቪድዮ ስራዬ ብሎ ከቴሌቪዥን ቀረጸው ?ቅቅቅቅቅቅ ....
ከይለፍላት ኢትዮ ጋር ጨረስን ::ከቁርጥ ቀን የሳይበር ጅሎች ጋርም እንደዚሁ ::አደራ አንድ ነገር እንድታውቁ የምፈልገው ያልገባችሁ በድብቅ ካሜራ ቀርጸው ቆርጠው ያወጡት ሳይሆን ኦስትሪያና ጀርመን አገር የታየ ብዙ ሚልየን ህዝብ ካየው ፕሮግራም ላይ ነው ::ያ ፕሮግራም ለምን እንዴት በማን ተሰራ ቪዱን አይታችሁ እራሳችሁ መስክሩ ::
መጣን
ሾተል ነን ......ከሻዎሊን የዲፌንስ ቴምፕል
_________________ _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4792 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 11:26 am Post subject: |
|
|
ከሀዳስ
| Quote: | አባ ሾቀል
እንዲህ እውነቱን ስናወራ ጥሩ ነው ራስህ አፕሎድ ማድረግህን ማለቴ ነው
ራስህን ለማሳወቅ እንደምትጋጋጥ ሁላችንም እናውቃለን ግን ታዲያ ሁሌ ግልፅ ነኝ ስትል እየሰማንህ በጓሮ በር ዩቲዩብ ላይ ለመውጣትና ራስህን ለማሳወቅ ምን አስፈለገህ ነው ትልቁ ጥያቄ
ሁሌ ነቄስ ያልኩኝ : አራዶች የሚሞዳሞዱብኝ ነፍስ ነገር ነኝ ትላለህ : ታዲያ ኦኬ በፈለከው መንገድ ራስህን አሳውቅ እንበል ግን ታዲያ ምናለ እንዲህ ራስህን ባትሸውድ ቪድዮው አፕሎድ የተደረገው በፌብሪዋሪ 2 , 2010 ይሄንን ክሊፕ ከኢንተርኔት አግኝቶ ዋርካ ያመጣው ሰውዬ ዋርካዋ ውስጥ ሬጂስተር የተደረገው ፌብሪዋሪ 2 , 2010 -- ገና አፕሎድ ከመደረጉ ቀለበው ነው የሚባለው እኔ ያንን ክሊፕ ሳይ 25-ኛ ሰው ነበርኩ , ማለት ገና በትኩስነቱ ነው ያየሁት |
ከላይ የተቀለመውንና የተሰመረበትን ይመለከቷል ::
እንደከብቴ ሀዳስ አባባል እኔ እወቁልኝ ብዬ የት እንዳለ እንኩዋን እረስቼው የነበረውን ቪድዮ ስለጥፍ ይለፍላት ኢትዮ ቀድሞ ቀልቦ ቆርጦ እንዳቀረበው ነው ::እሺ ይሁን እንበል ::እንዴው ይለፍላት ኢትዮ ቀድሞ የለጠፈበትን ሰአት እኔ ከለጠፍኩት ጋር ለጊዜው አመሳክረን እውነቱን ከማረጋገጥ በፊት ::በቃ ክብርነታችን ዩ ትዩብ ላይ ሲለጥፍ ይለፍላት ኢትዮ አገኘውና ቀልቦ ለጠፈው በሚለው ለእውሸት ብለን እንስማማ ::
ታድያ ክብርነታችን የለጠፈው ቪድዮ የትግርኛ ዘፈን የድምጻዊ አብርኻም ባክ ግራውንዱ ላይ ሆኖ ሾተል ለጥፎት ሳለ እንዴት ሆኖ ነው የይላፍላት ኢትዮ ቪድ የአብርኻም ዘፈን የሌለበት ?እውነት የማይክሮሶፍቱ ጌታ ቢልጌት እኛ ሳናውቀው አዲስ የትግርኛ ዘፈን የተቀላቀለበትን ቪድዮ ባክግራውንዱን መጦ መዝምዞ ስቦ ጎትቶ የሚያወጣ ሶፍት ዌር ሰራ እንዴ ?ወይስ ይለፍላት ኢትዮ በአበሻ መድሀኒት ቪድዮውን ቀብቶ የትግርኛ ዘፈኑን መጥምጦ አወጣው ?እንዴው የይለፍላት ኢትዮና የክብርነታችን የቪድዮ ኩዋሊቲውን ማነጻጸር ይቅርና ::ምን አልባት በሞባይሉም ቀርጾት ስለሚሆን ያ አያነጋግረንም ::
እስቲ ድንጋዩ ሀዳስ ቪዱ ላይ ተመዞ የወጣውን የአብርኻምን የትግርኛ የምግበይን ዘፍነ ሚስጥር ንገረን ....ወይም ሶፍትዌር ካለ አመላክተንና እኛም በዛ ኒው ጄኔሬሽን ሶፍትዌር ተጠቃሚ እንሁን ::
እንግዲህ እንደዚህ ካለ የአህያ አር ጋር ነው አዳሜ እዚህ ዋርካ የምትውይው ::እስቲ ይሄ ሀሳብን በሀሳብ መቃወም ነው ?ወይስ ምን የሚሉት ርካሽ አኩዜሽን ነው ?እውነት ይኼንን ሀዳስን ጽሁፍ አይቶ የሚደናገር ይኖር ይሆን ?ካለም ያሳዝናል ......
መጣን እስቲ
ሾተል ነን _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4792 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 11:42 am Post subject: |
|
|
ሀዳስ
| Quote: | ታዲያስ ትቢያው Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation
እንደፈረደብህ እንግዲህ ጨፍር Exclamation
ሀዳስ ፃፈችልህ ዋው በል Exclamation Exclamation
ተዝናና Exclamation ግም Exclamation
አንተ አሁን አራዳ መሆንህ ነው Question
በረባርሶ ፊት Exclamation ጭላዳ ዝንጀሮ Exclamation
ቢሊጮ ቂጥ Laughing Laughing Laughing Laughing ውይ ክፉ ተናገርኩ መሰለኝ ይቅርታ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ተባይ Exclamation ቅንቅን Exclamation መዥገር Exclamation እልቂት
ጀዝባ ነገር ነህ Exclamation
ዋርካዎችን እድሜ ልኬን አታልዬ መኖር እችላልለሁኝ በለህ ነው ያሰብከው Question
አይሆንም Exclamation ከብቶች አያታልሉንም Exclamation
የኢትዮጵያ ልጆች ደጎች : የዋሆች : ቅን ልብ ያላቸው ቢሆኑም በተደጋጋሚው
መታለል ደግሞ አይሆንላቸውም Exclamation
አንተ አሁን ዋርካዎች ሰረዙብኝ ነው የምትለው Question አትግማማ Exclamation
ዋርካዎች እንዲህ ያለ ምንም ለህብረተሰቡ ጥቅምም ሆነ ጉዳት የማያመጣ ነገር አይሰርዙም Exclamation --- ምን ለማግኘት Question
የፃፍከውን ወይም ፐብሊሽ ያደረከውን ነገር እኮ ራስህ ዲሌት ማድረግ ትችላለህ Exclamation
አንተ አሁን አራዳ መሆንህ ነው Question ባልጩት እራስ ገጣባ Exclamation
እንኳን ይህቺን የዝንብ ጠንጋራ እናውቃለን Exclamation
እናትክን እንዳልልህ ሴት መስደብ ነው ግን አንተ ግም የተግማማህ ለመታወቅ ብለህ ጠዋት ማታ የምትተጋ : የምትፈጋ : የምትጋጋጥ ከብት ነህና ሂድና እንደፈረደብህ ያልታሰበ ግኝትህን እንደገና ተፈላሰፍ
ኢትዮጵያችንን እንታደጋታለን
ሀዳስ -- ኢትዮጵያን እግዚአብሄር እንዲታደጋት ከሚለምኑት ሰዎች ውስጥ |
አሁንም የተሰመረበትንና ያቀለምነውን ይመለከቷል ::
ዋርካን ዋርካውያን ያውቃሉ ::ታድያ እንደሚታወቀው አንድ ጽሁፍ ለጥፈን ከታቹ ሌላ ሰው ካልለጠፈ ያንን ጽሁፍ የመሰረዝ ውስን መብት አለን ::አዲስ ሩም ከፍተን ሰው እዛ ሩም ላይ ፖስት ሳያደርግ ቀድመን ያንን ሩም የማጥፋት መብት አለን ::ነገር ግን አዲስ ሩም ከፍተን የሆነ ነገር ጽፈን ወድያው ሰው ፖስት ካደረገበት ጽሁፋችንን ማስተካከል ወይም መሰረዝ እንችላለን እንጂ ቤቱን መሰረዝ አንችልም ::ልክ ሌላ ሰው ፖስት ሲያደርግ ነው ያንን ሩም የመሰረዝ መብታችን አብሮ የሚሰረዘው ::
ታድያ ከላይ እንደሀዳስ አባባል ልክ ነው እንበልና እንዴት ሰው በከፈተው ሩም ላይ እኛ መብት ሊኖረን ይችላል ?የራሳችንን ሩም መሰረዝ እንችላለን ብለን በእውሸት እንስማማና ::
ክብርነታችን ተሰረዘ ያልነው ይለፍላት ኢትዮ የከፈተው ሩም ላይ የመመከቻ ጽሁፎችን ነው ....እንዲሁም እራሳችን ከፍተን ሰዎች የተሳተፉበትንም ሩም ጭምር ::እንደሀዳስ አባባል ይለፍላት ኢትዮ የከፈተውንም ሩም ክብርነታችን ዋርካዎችን ለማታለል ሰረዝነው ?የዝንብ ጠንጋራ የሚያውቁትን ዋርካዊያንና ከብቶቼን ለማታለል ሰረዝነው ?
ድንጋዬ ሀዳስ ታድያ የታለ ይለፍላት ኢትዮ ከፍቶት የነበረው ሩም ?እሱ ሰረዘው ?አዎ ከሆነ መልሱ ለምን ?እንዴት ?
እንግዲህ ዋርካውያን እንደዚህ ካሉ ድንጋዮች ጋር ነው ክብርነታችንም እናንተም የጨዋዎቹ ልጆች እየዋላችሁ ያላችሁት ....እኔ የሚገርመኝ እውነት እነዚህ ከብቶቼ ሰው ናቸው ?ወይስ አለት ድንጋይ ?አሁን ይኼም ፖለቲካ ነው ?
እውነት እነዚህን እንደ ይለፍላት ኢትዮ ,ሀዳስ መሀል ሰፋሪ ዩ ኔም ኢት ያሉትን አህዮች የሆነ የፖለቲካ ቡድን ለፖለቲካ ስራ መጠቀሙ በጣም ያሳዝነኛል ....እውነት የኢትዮዽያ ትግልና ፖለቲካ እስከዚህ ድረስ ወርዶ ዛቅጦ ጠነባ ማለት ነው ?እውነት ያሩትን አር ማሳመን የማይችሉ የአር ትሎች ፖለቲካን የሚያኽል ነገር ውስጥ አዋቂ መስለው ተመርጠው የፕሮፓጋንዳ ስራ ሲሰሩ አያሳዝንም ?እኔ የሚገርመኝ የከብቶቹ ሳይሆን ከብቶቹን የላካቸው ቡድን ነው ....እነሱ እንደዚህ አዋቂ ናቸው ተብለው ከተላኩ የላካቸው ምን ይሆን ?ከነሱ የባሰ ባልጩት ድንጋይ ሳይሆን አይቀርም ::
ብቻ ፖለቲካ የሚሉት ነገር በጣሙን አሳዘነኝ ::ሰውን እንኩዋን ማሳመን የማይችሉ የህጻን ጭንቅላት ጥርቅም ::
ቱፍ ...አፈርኩብሽ ቂጤ አለች ደህና አድርጎ ሲወጥራት ፈሷን ለቃው
መጣን
ሾተል ነን ....እውነትም አአሳፈርሽኝ ፈሴ _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4792 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 12:25 pm Post subject: |
|
|
መሀል ሰፋሪ
ጥቀስ :
| Quote: | ወይጉድ
ሾተል ምነው ጃል ባለፈዉ የነጭ ጋርዶች አሉጘ በቀን እናንተ በሳምንት የምታገጙትን ብረ አፍሳለሁ ስትለን እንዳልነበር ሁሉ ዛሬ በዘረጘነት ምክንያት በልመና ነዉ የምኖረዉ ስትል በጣም ገርመጘ :: ዱሮም እኮ መሰረቱ አሸዋ የሆነ ቤት እድሜ የለዉም ይባል ነበር :: ጀርመንጛው ከገባህ ሰውየዉ ያለህ እኮ አንተ የስራ ፍቃድ ማጣት እንጂ ችግርህ ዘርጘነት አይደለም ነዉ :: |
ወይ ጉድ ::እንግዲህ ጀርመንኛ የምትችሉ ሰዎች ኢንተርቪውን አዳምጡና ተርጉሙልን ::ጀርመንኛ እንደ አስራምናምነኛ ቋንቋችን እንውሰደውና እንደምንም እየታገልኩ ቪዱ ላይ ያለውን ልተርጉምላችሁ ::ጀርመንኛ የምትችሉ ኦስትሪያ ጀርመንና ስዊዝ ያላችሁ ክብርነታችሁ ትክክል አልተረጎመውም ብላችሁ አሳፍሩኝ ::
ከማለቅስበት ፓርት ልጀምር ::
"ህይወቴን በሙሉ ለማኝ ነኝ ::አንቱ የሚያሰኝ ታለንት እያለኝ ::ውስጤ በጣም ተጎድቷል ...ቆስሏል ::...." አብርኻም ከጀርባ ምግበይ ነይ ምግበይ ነይ ምግበይ ነይ ....ይላል በሚያምር መረዋ ልብን በሚሰቅልና ሲያዳምጡት ቢውሉ በማይሰለቸው ድምጹ ::ሾተልነታቸው እንባ ተናንቋቸው ለዛውም እያለቀሱ በንፍጥ መዝረክረክ ጀመሩ ::ያ ሁሉ የደረሰባቸው በደል ባይናቸው መጣ ...አይምሯቸው ውስጥ ተመላለሰ ...ይ .እሰዎችን የመንግስታትን ክፋት አስታወሱ ....ከዛ ንፍጣቸውን ካሜራው ፊት ለፊት አዝረከረኩት ...በልብሳቸው እንዳገራቸው ገበሬ ንፍጣቸውን መጥረግ ጀመሩ ::
"Sie durfen nicht auch arbeiten,net?" "ስራ መስራት አይፈቀድልዎትም እንዴ ?" ወይም "የስራ ፈቃድ የለዎትም እንዴ ?" ሲል ጋዜጠኛው ሚስተር ኩርት
አምባቸው አባተ ደጀኔ እንዲህ ብሎ ይመልሳል ::
"የስራ ችግርማ የለብኝም ::በዛ ኦኬ ነኝ ::ነገር ግን ስንት የለፋሁበት ማራቶን ከእጄ እየወጣ ስላለ ነው " ስል ክብርነታችን እዚህ አገር ያሸነፈውን ሜዳልና ዋንጫ ካሜራው ማሳየት ጀመረ ::
"Wenn alles ist ok bei ihnen,wollen sie grosse marathon laufen?" በግልቡ ሲተረጎም "ሁሉም ነገር ቢስተካከልልዎ አለም አቀፍ ትላልቅ ማራቶኖች መሮጥ (መሳተፍ ) ይፈልጋሉ ወይም የመሮጥ እግድ አለዎት ?"
ክብርነታቸው ሲመልስ ደግሞ
"በሚገባ እንጂ ...መጠርጠሩስ .....ለዛ የሚሆን ኢነርጂ አለን ::እንዲሁም የሚያስፈልገውን ነገር መስጠት የሚችል ጥንካሬና ትእግስት ::እንደብረት የጠነከርኩ ነኝ ::" አለ አምባቸአ አባተ ደጀኔ ስንት ቺኮች ዋይ ዋይ በሚሉለት ፈገግታቸው ......በጠነከረ መንፈስ ታጅበውና ማንም እንደማያቆማቸው እያሰላሰሉ ::ካሜራው በድጋሚ ክብርነታችን ያሸነፈውን ሽልማት ማሳየት ጀመረ ::አንደኛ አንደኛ ይላል ...የወርቅ ሜዳልያውንም አሳየ ....እጅ ላይ የሚታሰረውን በእምዬ ኢትዮዽያ ባንዲራ የተሰራውንና ሁለዜም ስንሮጥ እጃችን ላይ የምናስረውን የኢትዮዽያዊነታችንን ምልክት ከኬንያዋ እህቴ ከባሪች የተሰጠኝን ማስታወሻ አረንጉዋዴ ቢጫ ቀዩን አብሮ አሳይቶ ደስ አሰኘን ::
አብርኻም አሁንም ምግበይ ነይ እያለ ይዘፍናል ...ፕሮግራሙ አበቃ ::
እንግዲኽ እውነታው ይኼ ነው ...አይደለም የሚለኝ ይምጣና ይሞግተኝ ::
በዚህ አጋጣሚ ለሌላውም ትምህርት ይሆን ዘንድ ዩ ትዩብ ላይ የተጠየቅነውን ጥያቄ ስላሳለፍነው ህይወታችንና ስለቪድዮው አላማ ባጭሩ ሰዎች ይገባቸው ዘንድ በሚቀጥለው ገጽ እጽፋለሁ ::ሾላ በድፍኑ እንዳይሆን ነው ::ለምከራከርበት መልስ ይሆነኛል ሳይሆን ሾተል ለምን አለቀሰ ሾተል ማነው የሚለውን በትንሹ እጠቃቅሳለሁ ::ለምን ከሁለት ያላነሱ መጽሀፎች ታሪኩን አካተው ተጻፉለት ?ለምን ብዙ የጋዜጣ አርቲክሎች ተጻፉለት ?ለምን ፓርላመንት ድረስ ከኦስትሪያው ኢንትሪም ሚኒስቴር ጋር በላይፍ ቲቪ ስለላይፉ ተከራከረ ወዘተ የሚሉትን ማለት ነው ...
ታድያ ወደበሁዋላ ነው ....አሁን ስነጽሁፍ ሩም ልግባና አንድ የጣመን ጽሁፍ አሉ ስለሱ ትንሽ ትችት ልስጥ ::እመለሳለሁ
መልካም ቅዳሜ
ሾተል ነን ......ስራ ፈተን የማናውቀው
" _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እኔውነኝኝ

Joined: 20 Jan 2007 Posts: 526
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 5:08 pm Post subject: |
|
|
ወይ ዋርካ ! የ እውቀት መገበያያ እንዳልነበርሽ ! ዛሬ የሰው ዝንባም እና የ እብድ ቺምባዚ አየር ማረፊያ ትሆኚ ?  |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ካሳ ኃይሉ

Joined: 08 Dec 2006 Posts: 79
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 6:19 pm Post subject: Re: መሰረት አልባ ክስና ቅዋሜ |
|
|
| ሾተል እንደጻፈ(ች)ው: | ሰሞኑን ክብርነታችንን ቁጭ ለማድረግ ታስቦ የተፈጠረው ርካሽ ውርደት በይለፍላት ኢትዮ ብሎ በገባው ህሊና አልባ ቦዘኔ እንደተከሰተና የሆኑ የደነዝ ክምር አጫፋሪዎች ቤዝለስ በሆነ መንገድ ሆይ ሆይ ሲሉ እንደነበርና ክብርነታችን ደግሞ ያንን ሁሉ ድንጋይ እራስ ለማሳፈር እውነቱን ጎልጉለን እያወጣን እንደነበርና ሊደርስብን ባለው ጥቃት የምከታ ሀይላችንን ሲንሰጥ ለምን እራሳችሁን ተከላከላችሁ ተብሎ ጽሁፋችን እንደተሰረዘብን ያየ አይቷል ::
እንዳጋጣሚ ሆኖ የዋርካ አስተዳደሮች ስራ ውስጥ በመግባትና እነሱን በመድፈር ሳይሆን እውነት እውነት ስለሆነችና ምንም ጽሁፋችን ሊሰረዝበት የሚችል ስድብም ሆነ ግለሰቦችን አታክ ያደረግንበት ነገር ስላልታየን እዚህ በተሰጠን ዲሞክራሲ አማካኝነት ያንን ዲሞክራሲ በመጠቀም የተሰረዙትን ጽሁፎች መልሰን ለጥፈናቸዋል ::ያ የሚያሰርዘን ከሆነ እሰይ እኛም ተገላገልን ከብቶቼም አረፉ ::ስለዚህ ምንም የተሰረዘው ነገር ባይገባንም ሀይል ያለውን ህሊና እስኪገዛው ድረስ ሀይል በተንሰራፋባት አለም ውስጥ መኖራችን እያበሳጨን ጊዜ እስኪያልፍ ያባቴ ገበሬ ይግዛን የሚለውን ያገሬን አባባል ደግሜ እያልኩ እውነት ውስጥ እንደምንም እየኖርን በሀይለኞች ስር ለመኖር እንገደዳለን ::
ይኽ በእንዲህ እንዳለ ይኽን ክፍል እንድከፍት ያነሳሳኝ ነገር ቢኖር መለስ ዜናዊ ቤዝለስ አኩዜሽን እንደሚለው ቤዝለስ ቅዋሜ ወይም አኩዜሽን በክብርነታችን ላይ ሰዎችን ለማደናገር ከብቶቼ የተጠቀሙትን የጅል ክርክር አጋልጬ በማውጣት ለፈራጅ ፍርዱን ለመተው ነው ::
እንግዲህ እንደተራራ ገዝፈን ሳለ ክብርነታችን ጋር ንፍጣቸውን እያዝረከረኩ መቀመጫ መቆምያ ስላሳጣናቸው እኛን የሞገቱ መስሎዋቸው እራሳቸውን ምን ያኽል እያስገመቱ እንደሆነ ላሳያችሁ ነውና ተከታተሉኝ ::
መጣን
ሾተል ነን ......እራስን ለመከላከል ደግሞ ማን ብሎን |
ጂል ነህ ... እዚህ ዋርካ እየመጡ ክቡርነታችን እያሉ ራስን ማቆላመጥ ሳይሆን በጊዜህ ቁምነገር ስራበት ... ጂላጂል .. በቃ ስራህ ዋርካ እና ፓልቶክ መዋል ነው ? ጥገኝነት የሰጠህ አገር ሆድህን የምትሞላበት ትንሽ ሳንቲም ስለሰጠህ በቃ ስራ መስራት አትፈልግም ........ ከብት ... ደግሞ አንተም ሰውን ከብት ትላለህ .... |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
መሀል ሰፋሪ

Joined: 13 Nov 2009 Posts: 63
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 6:31 pm Post subject: |
|
|
ሾተል የዋርካ ታሪክህን በተለይ ስድብ ለምን እንደጀመርክ የፃፈከዉን አንብቤዋለሁ ነገር ግን አሁንም የዘረዘርከዉን ምክንያት አጥጋቢ ሆኖ አላገኘሁትም ሰድብን በተመለከተ ማለቴ ነዉ። ሰዉ ከገደል ላይ ዘለለ ብለህ አንተም ከገደል ላይ አትዘልም አይደል እንዴ ታድያ ባለጌዎች ተሳደቡ ብለህ አነተ ጨዋዉ እንደነሱ ራስህን ማሳነሱ አጥጋቢ ምክንያት ነዉ ብየ አላምንም። አየህ ጠንካራ ሰዉ ሰዎች አደረጉ ብሎ ማንነቱን አይለዉጥም ለኔ ጨዋነት አንድ የማንነታችን መግለጫ ስለሆነ በይሉኝታ ወይም በከማን አንሼ ያንን ባህሪ ማሰወገዱ ድክመት ነዉ። ትልቅ ድክመት። ሌላዉ ከማይሰማማኝ ፀባይህ አንዱ ሰዎች ገንቢ ምክር ሲለግሱህ ያጎረሰህን እጅ ትነክሳለህ። ለምሳሌ እኔ የለጠፍካቸዉን ፎቶዎች አሰመልክቼ የፃፍኩትን ፅሁፍ በጥላቻ ነዉ የፃፍከዉ ትለኛለህ ሲስማማህ ደሞ ኮት ታረጋቸዋለህ ሁለት እግር አለ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ መዉጣት እንደማይቻል ሁሉ ሲመችህ መደገፍ ሰይመችህ ደሞ ጥላቻ ነዉ ማለቱ አገባብ አይመሰለኝም። እኔ አነተን የምጠላበት ምንም ምክንያት የለኝም አላቅህ አታቀኝ በምን ምክንያት እጠላሀለዉ።
በእርግጥ የምጠላቸዉ ባህሪዎች አሉህ ለምሳሌ ራሰህን ከሚገባዉ በላይ መካብ ትወዳለህ ያልሆነከዉን ሆንኩ ያላረከዉን አረኩ ትላለህ ያ ኢትዮጵያዊ ባህሪ አይደለም። እኛ ሙያ በልብ ብለን ምግባራችንን ሌሎች እንዲያደንቁልን እንጂ ራሳችንን የምንኮፍስ ሰዎች አይደለንም። ስለጥላቻ እቆረቆራለሁ ዘረኝነተን እጠላለሁ ባይ ነህ ዘወትር ይምታወራዉ ግን ጥላቻ ነዉ ከረነት አፌሮች ግንባት ሰባቶች እያለክ በጅምላ ጥቂትች በሰሩት ሰህተት ስትኮንናቸዉ ትዉላለህ ባንፃሩ ግን በጥላቻና በዘረኝነት ላይ የተገነባዉን ገዳይ ምንግስት ታሞግሳለህ። ታዲያ የቱላይ ነዉ ያነተ ለሰብአዊነት መቆም በጥቁርነቴ በነጮች ተበደለኩ እያልክ በሌላ በኩል ደሞ የጥቁር ናዚን የምትደግፍ ከሆነ። ምናልባት የኦሰተርያዉ የወረቀት ማግኘት ነገር ካልተሳካ ካሁን ልዘጋጅ በሚል ግምት እግሬን ሁለት ቦታ ባረግ ይሻላል ከሆነ አካሄድህ መልካም እድል እላለሁ እኔ ግን አገርህ ተመልሰህ ለመግባት ያን ያህል ማዘጥዘጥ የሚያሰፈለግ አይመስለኝም።
እሄን ካልኩ እሰኪ ተሰጥኦን (talent) በተመለከተ ስለፃፈከዉ አንድ ሁለት ልበል። ባለፈዉ ፅሁፌ ላይ የኪነጥበብ ተሰጥኦ ብዙም የለህም ምናልባት ያንን ድክመት ማጎልበቱ ዘረኝነት ብሌ ከመጮህ የተሻለ ዉጤት ያመጣል የሚል አሰተሳሰብ አፍልቄ ነበር። አሁን ሾተል ወንድሜ አነተ ተሰጥኦን በጣም ወስን በሆነ መንገድ ነዉ የምታያዉ ዉሻም ማሰለጠን እኮ ታለነት ነዉ ይላል። እዉነት ዉሻን ማሰልጠን ታለንት ነዉ እኔ ግን የፃፍኩት ኪነጥበብን በተመለከተ ብቻ ነዉ ሙግትህ ዉሻን ማሰልጠን የኪነጥበብ ስራ ነዉ ከሆነ እኔ የተለየ ግንዛቤ አለኝ። ዉሻን ማሰልጠን ልምድንና ትግስትን የሚጠይቅ ስራ መሆኑን አመናለሁ ነገርግን ኪነጥበብ አይደለም ባይ ነኝ ሆኖም ግን ነዉ ካልክ አልጋፋህም። ከመጀመርያዉ የውሻ ማሰልጠን ነዉ ታለንቴ ብትል እኮ ነገሩንም ባላነሳሁት ነበር እኔ ብዙ ስራ ይቀረሃል ያለኩት ተዋናይ ነኝ ስላልክ ነዉ። እሱንም ቆርጠህ ከገፋህበት አንድ ቀን ስኬታማ እንደምትሆን አልጠራጠረም አሁን ግን ገና ጥሬ ነህ ነዉ ገንቢዉ ትችቴ።
በተረፈ አዙሮ የመመልከት ነገርን የማመዛዘን ባህሪ የሰጥህ እላለሁ። ራስህን በትንሹ አታስደስት አርቀህ ተመልከት ከሁሉም በላይ ግን ራስሀን አክብር። ያለማወቅን ማወቅ የትምህርት መጀመርያ ነዉ ግብዝነትና ራስን መካብ አቆልቁሎ የሚሰድህ ድንቁርና መንደር ስለሆነ።
ከላይ የጫረኳትን ነገር ከጨረሰኩ በሃላ ሾተል ምክንያቱ ባይገባኝም ሌላ ሀረግ ጅምሮ እዚህ እየቸከቸከ መሆኑን ሳይ እስኪ ስለፃፈዉ ምላሽ ልስጥ በሚል ከበታች ያሉትን አረፍተነገሮች አክያለሁ። ሾትል ከላየ የሰጠሀዉ ትርጉም በሞላ ጎደል ጥሩ ነዉ ነገር ግን ያለኩትን ቁምነገር የረሳሀዉ ወይም አወቀህ ወደጎን ገፋ ያረከዉ መሰለኝ። እኔ ጀርመንኛ ከቻልክ እንዴት እንደዚህ ያለ እርስ በርሱ የመጣላ ነገር ትላለህ ነዉ መልክቴ። ለኢትዬፕያኖች እንደጠቀሰኩት ብዙ ብር እንደምትሰራ ታወራለህ በሌላ በኩል ደሞ ለነጮች የለማኝ ነሮ እንደምትኖር ትናገራለህ ስለዚህ እነዚህ የተቃረኑ ነገሮች አብረዉ መሄድ አይችሉም። ሰዉየዉም አነተ ወረቀት እነደሌለህና ስራ መስራትም እንደማይፈቀድለህ ነዉ የተናገረዉ ስራ እየሰራሁ ነኝ የምትልም ከሆነ ህጋዊ በሆነ መንገድ አይደለም ማለት ነዉ። |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 7:39 pm Post subject: Re: መሰረት አልባ ክስና ቅዋሜ |
|
|
ማን ካሳው ልበለው ይሄንን
ራቅ ብሎ እውነቱ የሚከታተል ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
እኔም ሆንኩ ሌሎች የምንለው ይሄንኑ ነው
እኔ የሚለው ቃል እኛ : እሳቸው : ክብርነታቸው በሚለው መተካቱ ጤንነትን ያሳያል የሚለኝ ካለ ..... እንግዲያውስ እኔ ጨርቄን ጥዬ እየተንገላጀሁ ነው ማለት ነው : እኔ ብቻ ሳልሆን እናንተም
ካሳው መይሳው ጥሩ ብለሃል :
ይባርክህ
| ካሳ ኃይሉ እንደጻፈ(ች)ው: | | ሾተል እንደጻፈ(ች)ው: | ሰሞኑን ክብርነታችንን ቁጭ ለማድረግ ታስቦ የተፈጠረው ርካሽ ውርደት በይለፍላት ኢትዮ ብሎ በገባው ህሊና አልባ ቦዘኔ እንደተከሰተና የሆኑ የደነዝ ክምር አጫፋሪዎች ቤዝለስ በሆነ መንገድ ሆይ ሆይ ሲሉ እንደነበርና ክብርነታችን ደግሞ ያንን ሁሉ ድንጋይ እራስ ለማሳፈር እውነቱን ጎልጉለን እያወጣን እንደነበርና ሊደርስብን ባለው ጥቃት የምከታ ሀይላችንን ሲንሰጥ ለምን እራሳችሁን ተከላከላችሁ ተብሎ ጽሁፋችን እንደተሰረዘብን ያየ አይቷል ::
እንዳጋጣሚ ሆኖ የዋርካ አስተዳደሮች ስራ ውስጥ በመግባትና እነሱን በመድፈር ሳይሆን እውነት እውነት ስለሆነችና ምንም ጽሁፋችን ሊሰረዝበት የሚችል ስድብም ሆነ ግለሰቦችን አታክ ያደረግንበት ነገር ስላልታየን እዚህ በተሰጠን ዲሞክራሲ አማካኝነት ያንን ዲሞክራሲ በመጠቀም የተሰረዙትን ጽሁፎች መልሰን ለጥፈናቸዋል ::ያ የሚያሰርዘን ከሆነ እሰይ እኛም ተገላገልን ከብቶቼም አረፉ ::ስለዚህ ምንም የተሰረዘው ነገር ባይገባንም ሀይል ያለውን ህሊና እስኪገዛው ድረስ ሀይል በተንሰራፋባት አለም ውስጥ መኖራችን እያበሳጨን ጊዜ እስኪያልፍ ያባቴ ገበሬ ይግዛን የሚለውን ያገሬን አባባል ደግሜ እያልኩ እውነት ውስጥ እንደምንም እየኖርን በሀይለኞች ስር ለመኖር እንገደዳለን ::
ይኽ በእንዲህ እንዳለ ይኽን ክፍል እንድከፍት ያነሳሳኝ ነገር ቢኖር መለስ ዜናዊ ቤዝለስ አኩዜሽን እንደሚለው ቤዝለስ ቅዋሜ ወይም አኩዜሽን በክብርነታችን ላይ ሰዎችን ለማደናገር ከብቶቼ የተጠቀሙትን የጅል ክርክር አጋልጬ በማውጣት ለፈራጅ ፍርዱን ለመተው ነው ::
እንግዲህ እንደተራራ ገዝፈን ሳለ ክብርነታችን ጋር ንፍጣቸውን እያዝረከረኩ መቀመጫ መቆምያ ስላሳጣናቸው እኛን የሞገቱ መስሎዋቸው እራሳቸውን ምን ያኽል እያስገመቱ እንደሆነ ላሳያችሁ ነውና ተከታተሉኝ ::
መጣን
ሾተል ነን ......እራስን ለመከላከል ደግሞ ማን ብሎን |
ጂል ነህ ... እዚህ ዋርካ እየመጡ ክቡርነታችን እያሉ ራስን ማቆላመጥ ሳይሆን በጊዜህ ቁምነገር ስራበት ... ጂላጂል .. በቃ ስራህ ዋርካ እና ፓልቶክ መዋል ነው ? ጥገኝነት የሰጠህ አገር ሆድህን የምትሞላበት ትንሽ ሳንቲም ስለሰጠህ በቃ ስራ መስራት አትፈልግም ........ ከብት ... ደግሞ አንተም ሰውን ከብት ትላለህ .... |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Sat Feb 06, 2010 7:53 pm Post subject: |
|
|
ሾጠል የፃፈውን ነገር ራሱ አልሰረዘውም እንበል
ታዲያ ማን ሰረዘው
ዋርካዎች
ለምን
ሾጠል ምንም አይነት መጥፎ ነገር እንዳልፃፈ ሁላችንም አይተናል : አፕሎድ ያደረገውም ነገር ምናልባትም እነ አሳንቴ (ቢጢቆ ) : ኦባማ (ባሻው ) አትመውት ሊሆን ይችላል ግን እንደድሮው እኮ ምንም ክፋት የለውም ታዲያ ማን ዲሌት አደረገው ያንን ሁላ ባፉ ሲያራ ዝም ተብሎ አሁን የሆነ ሰላማዊ ነገር ሲያትም ዋርካዎች ለምን ነገር ጀመሩት
የሚገርመው ታዲያ ይሄ ሁላ ዲሌት የተደረገ ነገር (ህትመት ) ለምን እንደሆነ በማይታወቅ ምክንያት እሱ ጋር ሴቭ ተደርጎ ነበር ለካ ............. ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ........ አሁን ታዲያ ዋርካዎች ላይ ሊጫወትባቸው ብቅ አደረገው እነሱም ዝም አለት ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
አንተ ቅል እራስ አፍህን ዝጋታ ወይስ እኛ ሌላ ነገር እንዳንወያይ እንዲህ አድርገህ ያዛቸው ተባልክ
| ሾተል እንደጻፈ(ች)ው: | ከሀዳስ
| Quote: | አባ ሾቀል
እንዲህ እውነቱን ስናወራ ጥሩ ነው ራስህ አፕሎድ ማድረግህን ማለቴ ነው
ራስህን ለማሳወቅ እንደምትጋጋጥ ሁላችንም እናውቃለን ግን ታዲያ ሁሌ ግልፅ ነኝ ስትል እየሰማንህ በጓሮ በር ዩቲዩብ ላይ ለመውጣትና ራስህን ለማሳወቅ ምን አስፈለገህ ነው ትልቁ ጥያቄ
ሁሌ ነቄስ ያልኩኝ : አራዶች የሚሞዳሞዱብኝ ነፍስ ነገር ነኝ ትላለህ : ታዲያ ኦኬ በፈለከው መንገድ ራስህን አሳውቅ እንበል ግን ታዲያ ምናለ እንዲህ ራስህን ባትሸውድ ቪድዮው አፕሎድ የተደረገው በፌብሪዋሪ 2 , 2010 ይሄንን ክሊፕ ከኢንተርኔት አግኝቶ ዋርካ ያመጣው ሰውዬ ዋርካዋ ውስጥ ሬጂስተር የተደረገው ፌብሪዋሪ 2 , 2010 -- ገና አፕሎድ ከመደረጉ ቀለበው ነው የሚባለው እኔ ያንን ክሊፕ ሳይ 25-ኛ ሰው ነበርኩ , ማለት ገና በትኩስነቱ ነው ያየሁት |
ከላይ የተቀለመውንና የተሰመረበትን ይመለከቷል ::
እንደከብቴ ሀዳስ አባባል እኔ እወቁልኝ ብዬ የት እንዳለ እንኩዋን እረስቼው የነበረውን ቪድዮ ስለጥፍ ይለፍላት ኢትዮ ቀድሞ ቀልቦ ቆርጦ እንዳቀረበው ነው ::እሺ ይሁን እንበል ::እንዴው ይለፍላት ኢትዮ ቀድሞ የለጠፈበትን ሰአት እኔ ከለጠፍኩት ጋር ለጊዜው አመሳክረን እውነቱን ከማረጋገጥ በፊት ::በቃ ክብርነታችን ዩ ትዩብ ላይ ሲለጥፍ ይለፍላት ኢትዮ አገኘውና ቀልቦ ለጠፈው በሚለው ለእውሸት ብለን እንስማማ ::
ታድያ ክብርነታችን የለጠፈው ቪድዮ የትግርኛ ዘፈን የድምጻዊ አብርኻም ባክ ግራውንዱ ላይ ሆኖ ሾተል ለጥፎት ሳለ እንዴት ሆኖ ነው የይላፍላት ኢትዮ ቪድ የአብርኻም ዘፈን የሌለበት ?እውነት የማይክሮሶፍቱ ጌታ ቢልጌት እኛ ሳናውቀው አዲስ የትግርኛ ዘፈን የተቀላቀለበትን ቪድዮ ባክግራውንዱን መጦ መዝምዞ ስቦ ጎትቶ የሚያወጣ ሶፍት ዌር ሰራ እንዴ ?ወይስ ይለፍላት ኢትዮ በአበሻ መድሀኒት ቪድዮውን ቀብቶ የትግርኛ ዘፈኑን መጥምጦ አወጣው ?እንዴው የይለፍላት ኢትዮና የክብርነታችን የቪድዮ ኩዋሊቲውን ማነጻጸር ይቅርና ::ምን አልባት በሞባይሉም ቀርጾት ስለሚሆን ያ አያነጋግረንም ::
እስቲ ድንጋዩ ሀዳስ ቪዱ ላይ ተመዞ የወጣውን የአብርኻምን የትግርኛ የምግበይን ዘፍነ ሚስጥር ንገረን ....ወይም ሶፍትዌር ካለ አመላክተንና እኛም በዛ ኒው ጄኔሬሽን ሶፍትዌር ተጠቃሚ እንሁን ::
እንግዲህ እንደዚህ ካለ የአህያ አር ጋር ነው አዳሜ እዚህ ዋርካ የምትውይው ::እስቲ ይሄ ሀሳብን በሀሳብ መቃወም ነው ?ወይስ ምን የሚሉት ርካሽ አኩዜሽን ነው ?እውነት ይኼንን ሀዳስን ጽሁፍ አይቶ የሚደናገር ይኖር ይሆን ?ካለም ያሳዝናል ......
መጣን እስቲ
ሾተል ነን |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4792 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Mon Feb 08, 2010 9:58 pm Post subject: |
|
|
የቁርጥ ቀን ጅሎች ጉዴን ሊያወጡት ነው ::ቪድዮውን አቀናብሬ ስላቀረብኩ ሰሞኑን ሙሉውን ቪደኦ ሊያወቱብኝ ነው ::ወይኔ የት ልደበቅ ::
እስቲ jakamakilo:ብሎ ቅንጅት ስዊዝ የገባ ከብቴ በ ዊስፐር የጻፈልኝን ላሳያችሁ ::
***** Start Whisper..lelaow power.......adrgeh aqenabrehe yaqerebkew film muluwen ke finland tebqew **** End whisper
ይላልና ቪደኦው ከወጣ እኔ የዋርካ እንደገና የ ሳይበር አለም አክትሞልኝ መደበቂያዬን እጠብቃለሁና በሉ እስኪወጣ ድረስ በደንብ አጫውቱኝ ::
ልለያችሁ ስል ሆዴ ባባ ....ናፍቆቱ ካሁኑ አንዘፈዘፈኝ ::እንዲህ እንዲህ አደረገኝ ::አይኔ በእንባዬ ካልታጠብኩ እያለ ተናነቀኝ ::ጉሮሮዬን ሳግ አነቀው ::
ቅቅቅቅቅ
ሾተል ነን ....አደራ በጉጉት ቪድዮውን እንጠብቃለን _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4792 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Mon Feb 08, 2010 10:05 pm Post subject: |
|
|
ወይኔ ሆዴን ባሮ ባሮ ወንዝ አለው ::እንደ አባይ ፉዋፉዋቴ ይለብቀኝ ጀመር ::እንደ ጥቁር ውሀ ወንዝ ሽንት ይነዳኝ ተያያዘ ::ምን ይሻለኛል ጃማኪሎ ...እባኵ አውጣውና ገላግለኝ ::ቅቅቅቅቅቅቅ ..
አባመላ እየቀደደ ነው ::
ሾተል ነን .....ለምን ሰሞኑን ሆነ ዛሬውኑ አውጡና ጉዳችንን አለም ይወቅልን እንጂ ....የምን ማጉዋጉዋት ነው ከብቶቼ _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4792 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 9:56 am Post subject: |
|
|
እኔውነኝኝ ሰነፍ ነኽ .....ባንተ ቤት ያልታወቅክ ::ጥሩ ጨዋታ ይዘኻል ::ለካስ ይለፍላት ኢትዮዽያ ነኽ ?የፊንላንዱ ገበሬ ::
ምን ቸገረኝ በእኔውነኝኝ ስምኽ በኒክ ብቻ ስለሆነ እየተጫወትክ ያለኸው ማንነትኽን ልንገርኽ ብዬ እንጂ ችግር የለውም ....ነገር ግን ይለፍላት ኢትዮን ፐርሰናሊ አንድ ቀን አጫውተዋለሁ ምን አልባት በዛ ስንጫወት አንተኑ ያገኝም ከሆነ ጥሩ ::አይ ይሄ ቴክኖሎጂና በያገሩ ያሉን ኤጀንቶች ?!ገለታ ይግባቸው :Pertti Oksanen
City of Helsinkiን በአካል ሄደው ይለፍላት ኢትዮ ማን እንደሆነ አውቀውልኝ ይመጣሉ ::ወይም እራሳችን እመር ብለን ሄደን ጠይቀናቸው ካንተ ጋር አስተዋውቀውን ቢመጡስ ?
ቅቅቅቅቅ ....እሳቱ ሾተል .......ማንም የማያመልጠው
ሾተል ነን .........ይለፍላት ኢትዮ እኔውነኝኝ ሆኖ ያገኘው ::
_________________ _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ጌዴዎን

Joined: 26 Sep 2004 Posts: 94 Location: united states