WARKA Forum Index
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 
Become a supporting member
CyberEthiopia Home | About us | Contact us
ይሁን እስቲ እያለ አንገቱን የደፋ ነጻነቱን ሊያገኝ አይኖረውም ተስፋ
Goto page Previous  1, 2
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 4802
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 5:13 am    Post subject: Reply with quote

MIMI77 እንደጻፈ(ች)ው:
አሀሀሀሀህ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy

እሱ ራሱ ጅል ሆኖ ሌላውን ጅል ይላል ይሄ ቦሀቃ አፍ Exclamation Exclamation ምን ይመስላል እኮ ሀዳስየ Laughing ምነው እቴ Arrow Arrow Arrow Arrow

እንጃ በናትኽ ሀዳስ ....ሀዳስ የሚሚ አንድ አካል አንድ ሀምሳል ቢሆን ምን አገባን ባክሽ ?የማያልቀውን ኒክ አውጥቶ አንዴ ሀዳስ አንዴ ሚሚ ቢሆን የሚያገባን ነገር ያለ ይመስልሻል ?ደግሞ ጅል መሆኔን ያውቃል ...ዑኡቴ ....ሰው ሌላ ስም ሲኖረው ስታይሉ እንዳይመሳሰልበት ይጥራ ...እኛ ግን አልሸሹኽ እዛው ገገሙ ሆነ እንጂ ...ዑኡቴ ....ከዛ ሞሽን ሞሽን ሞሽን ....ወይም ሳቅ ሳቅ ፍጥጥ ...

ለማንኛውም ከረንት አፌርስ መክሰሩን እልፍ አእላፍ የኢትዮዽያ ህዝብ ያውቃል ...አዎቆትማል ...ተገንዝቦታል ...ቅቅቅቅ ....በርግጥ ከረንት አፌርስ የሚባል የሸረሪት አሮች ክምር መፈጠሩን የፓልቶክ ህዝብ እንጂ የኢትዮዽያ ህዝብ ያውቅ ይኖር ይሆን ?አይ ሰማንያ ሚልየን ህዝብ ነው የወከለን ሲሉ በተደጋጋሚ ስለሰማን እንጂ ለሌላም አይደለም

ለሽንት ተነስተን ነውና ድጋሚ እንተኛለት እሺ ሀዳስ ውይ ረስቼ ለካስ ሚሚ ነበር ማለት ያለብኝ ::አሁን አራዳ ሆነኽ መፎገርኽ ነው ?ውሾችኽ እዛኛው ክፍል የሰላም እንቅልፍ ቢተኙ እኛ የሚያገባን ይመስልኻል ?የሚበላው የለ ደግሞ ሶስት ውሻ ያሳድጋል ....የሚገርመው እኮ ለሶስት ውሾች የሚከፈለውን ቀረጥና የህክምና እንዲሁም የምግብ ከየት አግኝቶ ነው ?ይኼ ድሀ ....

ቅቅቅቅ

ሾተል ነን ....ወደመኝታ ክፍል ክፍል ...ያልተጨረሰ ህልማችንን እንጨርስ ...ህልማችን ነው የሚያዋጣን
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

MIMI77

ዋና ኮትኳች

Joined: 31 Jan 2010
Posts: 554

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 6:57 am    Post subject: Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
እንጃ በናትኽ ሀዳስ ....ሀዳስ የሚሚ አንድ አካል አንድ ሀምሳል ቢሆን ምን አገባን ባክሽ ?የማያልቀውን ኒክ አውጥቶ አንዴ ሀዳስ አንዴ ሚሚ ቢሆን የሚያገባን ነገር ያለ ይመስልሻል ?

አንተ አጋሰስ Laughing Laughing ለካስ መጠራጠርም ትችላለህ Very Happy እኔ ደግሞ እንደነዱህ የምትነዳ ከብት መስለኸኝ ሳር እየፈለኩልህ ነበር Laughing Laughing Laughing ጥርጣሬዋ ጥሩ ናት ..እንዴት ጥቅም እንዳላት ተከታተል Laughing Laughing

Quote:
ለማንኛውም ከረንት አፌርስ መክሰሩን እልፍ አእላፍ የኢትዮዽያ ህዝብ ያውቃል ...አዎቆትማል ...ተገንዝቦታል ...ቅቅቅቅ ....በርግጥ ከረንት አፌርስ የሚባል የሸረሪት አሮች ክምር መፈጠሩን የፓልቶክ ህዝብ እንጂ የኢትዮዽያ ህዝብ ያውቅ ይኖር ይሆን ?አይ ሰማንያ ሚልየን ህዝብ ነው የወከለን ሲሉ በተደጋጋሚ ስለሰማን እንጂ ለሌላም አይደለም

ስራህ ሁሉ የጅል ነው Laughing የሁሉ መጫወቻ ከመሆንህ በፊት እስቲ ላስረዳህ Arrow Arrow Arrow

አንተ መጋጃ Shocked ይኽውልኽ እኔና ሀዳስ ሁለት ሰወች ነን ግን ልብኽን በጥርጣሬ አውልቀህ የኛን አንድነትና ሁለትንነት ለማወቅ ትጥራለኽ . Arrow ..ይህ ባልከፋ ግን ከረንት አፌርስ ያሉት ወያኔወች ተቃዋሚ መስለው ገፀ ባህሪ ተላብሰው መጫወቻ ሲያረጉኽ እስኪ ልጠርጥራቸው ብለህ አላሰብክም Laughing Laughing ልብህን ሞልተህ ስለነሱ ተቃዋሚነት ቱሪና [/quote] ስትነፋ ወያኔወቹ በስተጓዳ ሆነው ያንተን ጅላ -ጅልነት እያዩ ሽንታቸውን ይጨርሳሉ ....ሂድ ሂድ ! ጅላጅል ,,,,,ክፍ ክፍ ...ብስ ብስ ....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

መራራ

ኮትኳች

Joined: 25 Sep 2004
Posts: 316
Location: united states

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 12:37 pm    Post subject: Reply with quote

Laughing Laughing Laughing Laughing ጠርጣሪው ተጠርጣሪውን ቢጠረጥረው : የተጠረጠረው መልሶ ጠርጣሪውን ጠረጠረው :: የሾተል ነገር እንዲህ ሆኖ ይቅር ? ምን አስነኩህ ይሆን እነኚህ ወያኔዎች ልጄ ? ድሮ እኮ ልቅ የሆነ ቃል ይጠቀም እንደሆነ ነው እንጂ በሀገሩስ ድርድር አያውቅም ነው :: ልቦና ይስጥህ ልጄ ::

የድሮ ወዳጅህ : እማሆይ መራራ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

MIMI77

ዋና ኮትኳች

Joined: 31 Jan 2010
Posts: 554

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 5:04 am    Post subject: Reply with quote

ጠርጣሪው የመጠርጠሩን ጥርጣሬ በጥርጥር ስለጠረጠረው የጥርጥሩ ጥርጣሬ የተጠርጣሪውን ጥርጠራ አስጠርጥሮታል Exclamation Exclamation Exclamation ዘራፍ Exclamation እኔ ሚሚቱ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

መራራ እንደጻፈ(ች)ው:
Laughing Laughing Laughing Laughing ጠርጣሪው ተጠርጣሪውን ቢጠረጥረው : የተጠረጠረው መልሶ ጠርጣሪውን ጠረጠረው :: የሾተል ነገር እንዲህ ሆኖ ይቅር ? ምን አስነኩህ ይሆን እነኚህ ወያኔዎች ልጄ ? ድሮ እኮ ልቅ የሆነ ቃል ይጠቀም እንደሆነ ነው እንጂ በሀገሩስ ድርድር አያውቅም ነው :: ልቦና ይስጥህ ልጄ ::

የድሮ ወዳጅህ : እማሆይ መራራ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

menzewu

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2009
Posts: 167

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 6:11 am    Post subject: Reply with quote

ሰውየው ደግሞ እያለቀሰ ንፍጡን በልብሱ እንዲጠርግ ነው እንዲህ ግስ የምትገስሱበት ? እሱ ባይገባው እኮ ውሻው ይታዘባችሁዋል ! lol.....
MIMI77 እንደጻፈ(ች)ው:
ጠርጣሪው የመጠርጠሩን ጥርጣሬ በጥርጥር ስለጠረጠረው የጥርጥሩ ጥርጣሬ የተጠርጣሪውን ጥርጠራ አስጠርጥሮታል Exclamation Exclamation Exclamation ዘራፍ Exclamation እኔ ሚሚቱ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

መራራ እንደጻፈ(ች)ው:
Laughing Laughing Laughing Laughing ጠርጣሪው ተጠርጣሪውን ቢጠረጥረው : የተጠረጠረው መልሶ ጠርጣሪውን ጠረጠረው :: የሾተል ነገር እንዲህ ሆኖ ይቅር ? ምን አስነኩህ ይሆን እነኚህ ወያኔዎች ልጄ ? ድሮ እኮ ልቅ የሆነ ቃል ይጠቀም እንደሆነ ነው እንጂ በሀገሩስ ድርድር አያውቅም ነው :: ልቦና ይስጥህ ልጄ ::

የድሮ ወዳጅህ : እማሆይ መራራ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 4802
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 3:22 pm    Post subject: Reply with quote

የቅድስና ስማችን እዚህ ቤት ተጽፎ ስለገኘነው ያዳም ዘር ያነበው ዘንዳ ወደፊት አምጥተነዋል ::

ስብ የተከመረባቸው የፓልቶክና የሎቢ ሰራዊት የከረንት አፌርሶቹ የክትፎ ለሊት ጅሎች መቼ ነው ሚስትና ባሎቻቸውን የሚቆጣጠሩት ?እንዴው ሳስበው ሚስትና ባሎቻቸውን ያውቁዋቸው ይሆን ?የሚያሳዝነኝ አባትና እናቶች እዛው አንድ ክፍል ሆነው አለመተዋወቃቸውና አውርተው አለማወቃቸው ነው ::አባትና እናት አልባ ልጆች ?እኛ የምናውቀው አባትና እናት አጠገባቸው የሌላቸው ልጆች ናቸው ወላጅ አልባ የሚባሉት ,.....ነገር ግን ፓልቶክ ላይ ሲለፍፉ የሚውሉ አባትና እናቶች እያሉዋቸው ወላጅ አልባ መሆናቸው ያሳዝናል .....

ይሁን እስቲ

በርግጥ ለእውነት ለስልጣን ሳይሆን ላገር ጉዳይ ተብሎ የሚሰራ ትግል ቢሆን ባልከፋ ....አይደለም እንጂ ::

ሾተል ነን ...........አሁንም የታዘብነውን ነው እንጂ ለለላም አይደል
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 4:38 pm    Post subject: Reply with quote

እልም ብዬ ጠፋሁ
ለካ ሰዉ ጦርነት ገጥሟል -- ከዚህ ከባንዳ ጋር Exclamation

ሚሚ እንደጻፈ(ች)ው:
አሀሀሀሀህ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy

እሱ ራሱ ጅል ሆኖ ሌላውን ጅል ይላል ይሄ ቦሀቃ አፍ Exclamation Exclamation ምን ይመስላል እኮ ሀዳስየ Laughing ምነው እቴ Arrow Arrow Arrow Arrow

ሰላም ሚሚ !!!!!!

እሱ ጅል አይደለም Exclamation ምናልባት ቀውስ ሊሆን ይችላል Laughing Laughing Laughing Laughing
እዚህ ዋርካ ላይ ብቻ ሳይሆን በጠቅላላው ዲአስፖራው በተሰበሰበበት ( በሚገኝበት ቦታ ሁላ ) ነጭ ሽብራቸውን የሚነዙ : የተደራጁ የወያኔ ሃይሎች አሉ Exclamation
ምናልባትም 2006 ላይ ዲአስፖራውን በተመለከተ ያወጣው መመሪያና : የመበታተኛ : ትግሉን የመኮላሻ ዘዴ (52 ገፅ ) ያለው አንብበሽ ሊሆን ይችላል Exclamation
በዚህ ህግ መሰረት የኢህአዴግን አገዛዝ የሚቃወሙትን እንዴት ካውንተርአታክ
እንደሚደረግ ተፅፏል Exclamation
እኔ በቅርቡ የሆነ ቦታ ለጥፌዋለሁኝ Exclamation ጊዜ ካለሽ ተመለከቺው Exclamation
በተቀረ ሸውጦል ዋርካን በተመለከተ ቀንደኛ አስተባባሪ ሆኖ የሚሰራ : በከፍተኛ የገንዘብ የማቴሪያልና የሰው ሃይል የሚታገዝ ሃይለኛ ባንዳ ነው Exclamation
በቅርቡ ስለሱ ለማወቅ (ስለቤተሰቡ : ወዳጅ ዘመዱ ) ፎቶውን ወደሃገር ቤት ልኬ ነበር Exclamation ታዲያ ያገኘሁት መልስ የሚያስገርም ነው Exclamation Exclamation
ለካ ባንዳነት በዘር ይተላለፋል ያልኩት ሁላ ልክ ነበር Exclamation
አያቱ በጣሊያን ጦርነት ጊዜ የወጣላቸው ባንዳ : አንገት ቆራጭ ነበሩ አሉ Exclamation በእሳቸው (እሳቸው ልበለው እንጂ ) እጅ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን አርበኞችና ንፁሃን ግለሰቦች ህይወት አልፏል Exclamation ለጣሊያን ያደሩ ሆዳም ሰውዬ ነበሩ ይባላል Exclamation
ጃንሆይ ጦርነቱን አሸንፈው ሲገቡ እንዳይታወቁ ከሁሮ ጉድሮ ለቀው ወደአዋሳ ወርደው ተደባብቀው ይኖሩ ጀመር Exclamation ያሰቡትም ተሳክቶላቸው ማዕረግ ሁላ አገኙ የሚባል ዜና አለ Exclamation እንዲ ሆኖ ነው እንግዲህ አባትየውም እዛ የተወለደው Exclamation
አባትየም እንዲሁ ሞድሟዳ ሰው ነበር Exclamation ደርግ ላይ እንደመዥገር ተለጥፎ እናት ሃገር ወይም ሞት ሲል የነበረ : ባዶ ሜዳ ብቻውን ራሱ መፈክር እያሰማ የሚሄድ ቅል እራስ በሊታ ነበር Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
እናትየውም ብትሆን የሆነ የሴቶች መሃበር ለፍላፊ : ዋሾ : አንቃራሪ ነበረች ይባላል Exclamation
በአጠቃላይ ከሰው መደዳ የማይመደቡ እውነተኛ ከብቶች ናቸው Exclamation
ታዲያ የሚገርመው አያትየው ባረጀ እድሜው ደርግ ሲመጣ ዱላውን ይዞ በጉንብሱ በየቀበሌው /ቤት እየዞረ እገሌ ይሄንን ያህል መሬት አለው : ከንጉሱ ያላግባብ ስጦታ ተቀብሏል : ትርፍ የከተማ ቤት አለው : ጭሰኛ ያሰቃይ ነበር : እያለ ብዙ ሰው ወህኒ አስገብቷል ይባላል Exclamation ከንጉሱ ስርዓት ጋር ሲሞዳሞድ ከርሞ ጊዜ ሸርተት ሲል በዛ ባረጀ አእምሮው እንኳ ነገሩ በደንብ ገብቶታል ይባላል Exclamation እና በዘር የሚተላለፍ ጅልነት ሳይሆን በሌነት ነው Exclamation ለዚህም ነው ምናልባትም እብደት ይሆናል ያልኩሽ Exclamation
አያትየው እስካሁንም በህይወት አለ ይባላል Exclamation ታዲያ የሚገርመው ኢህአዴግ ሲገባ እንደምንም ተሽመድምዶ እንደለመደው የሚላስ የሚቀመስ ሊሸቃቅል አስቦ መነሳትም አልቻለም Exclamation ግን አሁንም አልጋ ላይ ቁራኛ ሆኖ እኒህ ደርጎች እንዲህ አድርገውን : እንዲህ ሰርተውን ይላል አሉ
Exclamation ቢችልማ ኖሮ ያሰበው እንደለመደበት ሲንኮታኮት ሄዶ እገሌ የገሌን ልጅ አስገድሏል : አሳስሯል : እገሌ ኮሚኒስት ነበር ወዘተርፈ እያለ ሊበላ ነበር : ግን ምን ዋጋ አለው አቅሙ ጠፋ Exclamation እስካሁን ተኝቶ ወይኔ አመለጠኝ Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad እያለ ሲያለቅስ ይኖራል አሉ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ታዲያ አያትየው መብላት : ማስበላት ባይችልም አባትየው የወጣለት አልጋወራሽ ሆኗል ይባላል Exclamation
በሃይለስላሴ ጊዜ ካባቱ ጋር ሆኖ ንጉሱን እድሜልካቸውን ያኑራቸው : እድሜያቸውን የማቱሳላ ያድረገው እያለ በየወሩ እጅ እንዳልነሳ ሁላ ደርጉ ሲመጣ የጎረቤቱን ጎረምሳ ሁላ ነው ያስጨረሰው አሉ Exclamation ሳያስበው ሁሉንም አስጨርሶ ለካ ጓደኛም እንዳላስቀረ ያወቀውና የተገነዘበው ወደኃላ ነበር አሉኝ Exclamation
ደርጉን ወዳጄ : ፈጣሪዬ ሲልና ሲያቆላምጥ እንዳለበረና አግበስብሶ እንዳልበላ ሁላ : ኮሚኒስት ተብሎ በየመድረኩ መፈክሩን እንዳላናፋ ኢህአዴግ ሲመጣ ሽብልል ብሎ የወጣለት የወያኔ ደጋፊ ነው የሆነው ይላሉ : ታዲያ በወያኔዋም ጊዜ በዘር የሚተላለፈው በሽታው አልለቅ ብሎት -- እገሌ ኮሚኒስት ነበር : ይሄ እንዲህ አድርጓል ያኛው እንደዚያ በማለት ግማሽ የአዋሳን ነዋሪ ነው ያሳሰረውና ያስገደለው Exclamation ያኛው አቅም አጥቶ ቢተኛ እንኳ ይሄኛው ተተኪው ልጁ አመርቂ ውጤት አምጥቷል ይባላል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
አሁን ይሄው -- ያኛው እዛ ይሄኛው ዘመን አመጣሽ ልጁ ደግሞ እዚህ አውሮፓ ውስጥ ተባብረው ህዝቡን ይደቀድቁታል ያባላል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ይሄኛው ከሶስት ዔመት በፊት ወደ 1000 ካሬ ሜትር መሬት ወያኔ ከንሾ ሰጥቶት አልፎ አልፎ አባትየው እንዲሁም አያትየውም እዛ እየሄዱ ቁርበት አንጥፈው -- እድሜ ለልጃችን እያሉ ጨረቃዋን እያዩ ያመሻሉ ይባላል Exclamation ያው ገና ቤት አልሰሩበትም ለማለት ነው Exclamation Laughing Laughing Laughing ምን እንደሚያደርጉ እያሰቡ ነው -- መሬቱ ላይ Exclamation የቅርብ ምንጮች እንደሚጠቃቅሱት ግን ምናልባትም ትልቅ የውሻ እርባታ ሳይጀምሩበት አይቀሩም ይባላል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ባለፈው አሳንቴ ሄዳ ቅኝት አድርጋ መጥታለች አሉ Exclamation በሷ ሪፖርት መሰረት መሬቱ ለእኔ ይገባኛል ምክንያቱም የሚስትነት መብቴ መከበር አለበት ነው የምትለው ብላ ስታወራ ከወደዛው አካባቢ መሰማቱን የዜና ምንጮች ይተነትኑ ነበር Exclamation የውሻ እርባታ ስለመጀመሩ ሾውጠልም ተስማምቷል ይባላል Exclamation Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
እና ውድ እህቴ -- ወደሃገር ቤት የምትገቢ ከሆነና ቆንጆ ዝርያ ውሻ ከአሜሪካም ሆነ ከአውሮፓ ይዤ እሄዳለሁ የሚል እቅድ ካለሽ ሰርዢው -- እዛው ከነአሳንቴ መግዛት ትችያለሽ ቂቂቂቂቂቂቂ

እና ውዲት ሚሚ በሊታነት በዘር የሚተላለፍ ክፉኛ በሽታ ነውና ጠንቀቅ በይ -- ከበሌዎች

ሰላም ሁኚ

Quote:
ለሽንት ተነስተን ነውና ድጋሚ እንተኛለት እሺ ሀዳስ ውይ ረስቼ ለካስ ሚሚ ነበር ማለት ያለብኝ ::አሁን አራዳ ሆነኽ መፎገርኽ ነው ?ውሾችኽ እዛኛው ክፍል የሰላም እንቅልፍ ቢተኙ እኛ የሚያገባን ይመስልኻል ?የሚበላው የለ ደግሞ ሶስት ውሻ ያሳድጋል ....የሚገርመው እኮ ለሶስት ውሾች የሚከፈለውን ቀረጥና የህክምና እንዲሁም የምግብ ከየት አግኝቶ ነው ?ይኼ ድሀ ....

አሃሃሃሃሃሃሃ ለካ ሽንትም ይሸናሉ Laughing እኛማ እርስዎ ፐርፌክት የሆኑ ፍጡር ስለሆኑ የሚሸኑም የሚ .....ሩም አይመስለንም ነበር (ያው በአፎት ካልሆነ በስተቀር ) Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ግን ሲሸኑ የትኛው እግሮትን ነው ብድግ የሚያደርጉት Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing የግራዎን ወይስ የቀኝዎን Question Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ............ ሳቅቼ ሞትኩኝ አለች ቆንጂት ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

ምንድን ነበር በስተመጨረሻ ያሉት ---
Quote:
ወደመኝታ ቤታችን እንሂድ : ያልተጨረሰ ህልማችንን እንጨርስ ?
............... ህልምም ያያሉ እንዴ ጌታው Question እኔማ እነቦቢና ክፉንችላ ህልም ያያሉ ሲባል የተመዘገበ ዳታ እንዳለም አላውቅም ነበርና ትንሽም ግር አለኝ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ይቅናዎት ጌታው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ይታየዋል

ኮትኳች

Joined: 03 Aug 2007
Posts: 355

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 4:44 pm    Post subject: Reply with quote

MIMI77 እንደጻፈ(ች)ው:
አሀሀሀሀህ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy

እሱ ራሱ ጅል ሆኖ ሌላውን ጅል ይላል ይሄ ቦሀቃ አፍ Exclamation Exclamation ምን ይመስላል እኮ ሀዳስየ Laughing ምነው እቴ Arrow Arrow Arrow Arrow

ወይ ሚሚ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 4:54 pm    Post subject: Reply with quote

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 5:31 pm    Post subject: Reply with quote

ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው:

የአመቱ ምርጥ የስለላ ውጤት ...ዋው ....ኬጅቢ ,ሲአይ ሞሳድ ምን ይዋጣችሁ ?ስለላ ባሉ ተጀምሮ ባሉ ሲጠናቀቅ ::

ቅቅቅቅ ....ይመቻል ...ጥሩ ጸሀፊ ይወጣችሁዋልና ከብቴ ቀጥሉበት ::

ሾተል ነን ........ቅቅቅቅቅቅቅቅ ...ልብ ወለድ ደስ ይለናል
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 4802
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 5:39 pm    Post subject: Reply with quote

ከላይ ያለው የከብቴ ጽሁፍ ከረንት አፌርስን አስታወሰኝ ::አንድ የከረንት አፌርስ አዋቂና ተንታኝ መረረው ብሎ የሚገባ አንድ ሰሞን አዋቂ ነው ተብሎ ማይክ እየተሰጠው ራያና ቆቦ ያወራ ነበር ::ታድያ እግር እግር የሚለውን ወሬውን ሰምታችሁ ከሆነ መለስ ዜናዊ እንዲህ ነው አሉ ....አላሙዲን እንዲህ ነው አሉ ...ሀይሉ ሻወል እንዲህ አደረገ አሉ ....እንትና እንዲህ ነው አሉ ...አሉ ....አሉ ....አሉ ...አሉ እያለ ህጻን ልጅ የማይናገረውን ነገር ማይክ ለሰአታት ይዞ የህዝቡን ጆሮ ሲያሰለች ይውል ነበር ::ታድያ እያንዳንዱ ወሬው ላይ አሉ አይቀርም ነበር ....ሀሜት ሁሉ አሉ ....አውዲዮው መሳቅ ሲያምረኝ ለመሳቅ ስል አለኝና ተደብሬበት አውቃለሁ ::እርግጠኛ ነኝ ይኼ ጀንትል ማን ትምህርት ቤት ሄዶ ወይም ከትልልቅ ሰዎች ጋር ውሎ የማያውቅ ትልቅ ሰው ይመስለኛል ::እንዴው ስስለው ነው ::ላይሆንም ይችላል ነገር ግን አነጋገሩ ነው ::ለዛውም ሀሜተኛና ባልተጨበጠ ወሬ አሉ ወሬ ጀምሮ በአሉ የሚጨርስ ::

ይኼንንም የታዘብነው ነው ::

ሾተል ነን ....ታዛቢው
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 5:50 pm    Post subject: Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው:
እልም ብዬ ጠፋሁ
ለካ ሰዉ ጦርነት ገጥሟል -- ከዚህ ከባንዳ ጋር Exclamation

ሚሚ እንደጻፈ(ች)ው:
አሀሀሀሀህ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy

እሱ ራሱ ጅል ሆኖ ሌላውን ጅል ይላል ይሄ ቦሀቃ አፍ Exclamation Exclamation ምን ይመስላል እኮ ሀዳስየ Laughing ምነው እቴ Arrow Arrow Arrow Arrow

ሰላም ሚሚ !!!!!!

እሱ ጅል አይደለም Exclamation ምናልባት ቀውስ ሊሆን ይችላል Laughing Laughing Laughing Laughing
እዚህ ዋርካ ላይ ብቻ ሳይሆን በጠቅላላው ዲአስፖራው በተሰበሰበበት ( በሚገኝበት ቦታ ሁላ ) ነጭ ሽብራቸውን የሚነዙ : የተደራጁ የወያኔ ሃይሎች አሉ Exclamation
ምናልባትም 2006 ላይ ዲአስፖራውን በተመለከተ ያወጣው መመሪያና : የመበታተኛ : ትግሉን የመኮላሻ ዘዴ (52 ገፅ ) ያለው አንብበሽ ሊሆን ይችላል Exclamation
በዚህ ህግ መሰረት የኢህአዴግን አገዛዝ የሚቃወሙትን እንዴት ካውንተርአታክ
እንደሚደረግ ተፅፏል Exclamation
እኔ በቅርቡ የሆነ ቦታ ለጥፌዋለሁኝ Exclamation ጊዜ ካለሽ ተመለከቺው Exclamation
በተቀረ ሸውጦል ዋርካን በተመለከተ ቀንደኛ አስተባባሪ ሆኖ የሚሰራ : በከፍተኛ የገንዘብ የማቴሪያልና የሰው ሃይል የሚታገዝ ሃይለኛ ባንዳ ነው Exclamation
በቅርቡ ስለሱ ለማወቅ (ስለቤተሰቡ : ወዳጅ ዘመዱ ) ፎቶውን ወደሃገር ቤት ልኬ ነበር Exclamation ታዲያ ያገኘሁት መልስ የሚያስገርም ነው Exclamation Exclamation
ለካ ባንዳነት በዘር ይተላለፋል ያልኩት ሁላ ልክ ነበር Exclamation
አያቱ በጣሊያን ጦርነት ጊዜ የወጣላቸው ባንዳ : አንገት ቆራጭ ነበሩ አሉ Exclamation በእሳቸው (እሳቸው ልበለው እንጂ ) እጅ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን አርበኞችና ንፁሃን ግለሰቦች ህይወት አልፏል Exclamation ለጣሊያን ያደሩ ሆዳም ሰውዬ ነበሩ ይባላል Exclamation
ጃንሆይ ጦርነቱን አሸንፈው ሲገቡ እንዳይታወቁ ከሁሮ ጉድሮ ለቀው ወደአዋሳ ወርደው ተደባብቀው ይኖሩ ጀመር Exclamation ያሰቡትም ተሳክቶላቸው ማዕረግ ሁላ አገኙ የሚባል ዜና አለ Exclamation እንዲ ሆኖ ነው እንግዲህ አባትየውም እዛ የተወለደው Exclamation
አባትየም እንዲሁ ሞድሟዳ ሰው ነበር Exclamation ደርግ ላይ እንደመዥገር ተለጥፎ እናት ሃገር ወይም ሞት ሲል የነበረ : ባዶ ሜዳ ብቻውን ራሱ መፈክር እያሰማ የሚሄድ ቅል እራስ በሊታ ነበር Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
እናትየውም ብትሆን የሆነ የሴቶች መሃበር ለፍላፊ : ዋሾ : አንቃራሪ ነበረች ይባላል Exclamation
በአጠቃላይ ከሰው መደዳ የማይመደቡ እውነተኛ ከብቶች ናቸው Exclamation
ታዲያ የሚገርመው አያትየው ባረጀ እድሜው ደርግ ሲመጣ ዱላውን ይዞ በጉንብሱ በየቀበሌው /ቤት እየዞረ እገሌ ይሄንን ያህል መሬት አለው : ከንጉሱ ያላግባብ ስጦታ ተቀብሏል : ትርፍ የከተማ ቤት አለው : ጭሰኛ ያሰቃይ ነበር : እያለ ብዙ ሰው ወህኒ አስገብቷል ይባላል Exclamation ከንጉሱ ስርዓት ጋር ሲሞዳሞድ ከርሞ ጊዜ ሸርተት ሲል በዛ ባረጀ አእምሮው እንኳ ነገሩ በደንብ ገብቶታል ይባላል Exclamation እና በዘር የሚተላለፍ ጅልነት ሳይሆን በሌነት ነው Exclamation ለዚህም ነው ምናልባትም እብደት ይሆናል ያልኩሽ Exclamation
አያትየው እስካሁንም በህይወት አለ ይባላል Exclamation ታዲያ የሚገርመው ኢህአዴግ ሲገባ እንደምንም ተሽመድምዶ እንደለመደው የሚላስ የሚቀመስ ሊሸቃቅል አስቦ መነሳትም አልቻለም Exclamation ግን አሁንም አልጋ ላይ ቁራኛ ሆኖ እኒህ ደርጎች እንዲህ አድርገውን : እንዲህ ሰርተውን ይላል አሉ
Exclamation ቢችልማ ኖሮ ያሰበው እንደለመደበት ሲንኮታኮት ሄዶ እገሌ የገሌን ልጅ አስገድሏል : አሳስሯል : እገሌ ኮሚኒስት ነበር ወዘተርፈ እያለ ሊበላ ነበር : ግን ምን ዋጋ አለው አቅሙ ጠፋ Exclamation እስካሁን ተኝቶ ወይኔ አመለጠኝ Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad እያለ ሲያለቅስ ይኖራል አሉ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ታዲያ አያትየው መብላት : ማስበላት ባይችልም አባትየው የወጣለት አልጋወራሽ ሆኗል ይባላል Exclamation
በሃይለስላሴ ጊዜ ካባቱ ጋር ሆኖ ንጉሱን እድሜልካቸውን ያኑራቸው : እድሜያቸውን የማቱሳላ ያድረገው እያለ በየወሩ እጅ እንዳልነሳ ሁላ ደርጉ ሲመጣ የጎረቤቱን ጎረምሳ ሁላ ነው ያስጨረሰው አሉ Exclamation ሳያስበው ሁሉንም አስጨርሶ ለካ ጓደኛም እንዳላስቀረ ያወቀውና የተገነዘበው ወደኃላ ነበር አሉኝ Exclamation
ደርጉን ወዳጄ : ፈጣሪዬ ሲልና ሲያቆላምጥ እንዳለበረና አግበስብሶ እንዳልበላ ሁላ : ኮሚኒስት ተብሎ በየመድረኩ መፈክሩን እንዳላናፋ ኢህአዴግ ሲመጣ ሽብልል ብሎ የወጣለት የወያኔ ደጋፊ ነው የሆነው ይላሉ : ታዲያ በወያኔዋም ጊዜ በዘር የሚተላለፈው በሽታው አልለቅ ብሎት -- እገሌ ኮሚኒስት ነበር : ይሄ እንዲህ አድርጓል ያኛው እንደዚያ በማለት ግማሽ የአዋሳን ነዋሪ ነው ያሳሰረውና ያስገደለው Exclamation ያኛው አቅም አጥቶ ቢተኛ እንኳ ይሄኛው ተተኪው ልጁ አመርቂ ውጤት አምጥቷል ይባላል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
አሁን ይሄው -- ያኛው እዛ ይሄኛው ዘመን አመጣሽ ልጁ ደግሞ እዚህ አውሮፓ ውስጥ ተባብረው ህዝቡን ይደቀድቁታል ያባላል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ይሄኛው ከሶስት ዔመት በፊት ወደ 1000 ካሬ ሜትር መሬት ወያኔ ከንሾ ሰጥቶት አልፎ አልፎ አባትየው እንዲሁም አያትየውም እዛ እየሄዱ ቁርበት አንጥፈው -- እድሜ ለልጃችን እያሉ ጨረቃዋን እያዩ ያመሻሉ ይባላል Exclamation ያው ገና ቤት አልሰሩበትም ለማለት ነው Exclamation Laughing Laughing Laughing ምን እንደሚያደርጉ እያሰቡ ነው -- መሬቱ ላይ Exclamation የቅርብ ምንጮች እንደሚጠቃቅሱት ግን ምናልባትም ትልቅ የውሻ እርባታ ሳይጀምሩበት አይቀሩም ይባላል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ባለፈው አሳንቴ ሄዳ ቅኝት አድርጋ መጥታለች አሉ Exclamation በሷ ሪፖርት መሰረት መሬቱ ለእኔ ይገባኛል ምክንያቱም የሚስትነት መብቴ መከበር አለበት ነው የምትለው ብላ ስታወራ ከወደዛው አካባቢ መሰማቱን የዜና ምንጮች ይተነትኑ ነበር Exclamation የውሻ እርባታ ስለመጀመሩ ሾውጠልም ተስማምቷል ይባላል Exclamation Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
እና ውድ እህቴ -- ወደሃገር ቤት የምትገቢ ከሆነና ቆንጆ ዝርያ ውሻ ከአሜሪካም ሆነ ከአውሮፓ ይዤ እሄዳለሁ የሚል እቅድ ካለሽ ሰርዢው -- እዛው ከነአሳንቴ መግዛት ትችያለሽ ቂቂቂቂቂቂቂ

እና ውዲት ሚሚ በሊታነት በዘር የሚተላለፍ ክፉኛ በሽታ ነውና ጠንቀቅ በይ -- ከበሌዎች

ሰላም ሁኚ

Quote:
ለሽንት ተነስተን ነውና ድጋሚ እንተኛለት እሺ ሀዳስ ውይ ረስቼ ለካስ ሚሚ ነበር ማለት ያለብኝ ::አሁን አራዳ ሆነኽ መፎገርኽ ነው ?ውሾችኽ እዛኛው ክፍል የሰላም እንቅልፍ ቢተኙ እኛ የሚያገባን ይመስልኻል ?የሚበላው የለ ደግሞ ሶስት ውሻ ያሳድጋል ....የሚገርመው እኮ ለሶስት ውሾች የሚከፈለውን ቀረጥና የህክምና እንዲሁም የምግብ ከየት አግኝቶ ነው ?ይኼ ድሀ ....

አሃሃሃሃሃሃሃ ለካ ሽንትም ይሸናሉ Laughing እኛማ እርስዎ ፐርፌክት የሆኑ ፍጡር ስለሆኑ የሚሸኑም የሚ .....ሩም አይመስለንም ነበር (ያው በአፎት ካልሆነ በስተቀር ) Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ግን ሲሸኑ የትኛው እግሮትን ነው ብድግ የሚያደርጉት Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing የግራዎን ወይስ የቀኝዎን Question Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ............ ሳቅቼ ሞትኩኝ አለች ቆንጂት ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

ምንድን ነበር በስተመጨረሻ ያሉት ---
Quote:
ወደመኝታ ቤታችን እንሂድ : ያልተጨረሰ ህልማችንን እንጨርስ ?
............... ህልምም ያያሉ እንዴ ጌታው Question እኔማ እነቦቢና ክፉንችላ ህልም ያያሉ ሲባል የተመዘገበ ዳታ እንዳለም አላውቅም ነበርና ትንሽም ግር አለኝ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ይቅናዎት ጌታው

የአመቱ ምርጥ የስለላ ውጤት ...ዋው ....ኬጅቢ ,ሲአይ ሞሳድ ምን ይዋጣችሁ ?ስለላ ባሉ ተጀምሮ ባሉ ሲጠናቀቅ ::

ቅቅቅቅ ....ይመቻል ...ጥሩ ጸሀፊ ይወጣችሁዋልና ከብቴ ቀጥሉበት ::

ሾተል ነን ........ቅቅቅቅቅቅቅቅ ...ልብ ወለድ ደስ ይለናል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 5:52 pm    Post subject: Reply with quote

Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia