WARKA Forum Index
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 
Become a supporting member
CyberEthiopia Home | About us | Contact us
FIGHT!! FIGHT!! LOL! መድረኮች በቡጢ ተቡዋቀሱ ...
Goto page Previous  1, 2, 3, 4
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
እኔውነኝኝ

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Jan 2007
Posts: 526

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 12:01 pm    Post subject: Reply with quote

እኔውነኝኝ <<<<<< እንደነ ሾተል --ባሻብሩ አይነት የወያኔ ሆድ አደሮች እና የጭን ገረዶችን እንቅልፍ ያሳጣ :: Laughing Laughing Laughing የጨጓራ : የደምግፊት : የስንፈተ ወሲብ : አልማዝባለጭራ በሽተኛ ያደረጋቸው :: Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

መራራ

ኮትኳች

Joined: 25 Sep 2004
Posts: 315
Location: united states

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 12:41 pm    Post subject: Reply with quote

አይይይይይይ ልጆቼ ምነው ነገር ብታበርዱ :: ይሄም አለም ሆኖ ትንቅንቁ ምነው ? ለምንስ ? ለዛች ደሀ አገራችንስ አንተ እከሌ ነህ : አንተ እከሌ ነህ ምን ሊበጃት ? ሚያስማማን ተስማማተን : በሚያለያየን ነገር ደግሞ ተከባብረን : አንድነታችንን ብናጠነክር አይሻልም ? እረ ልቦና ይስጣችሁ ::

እናታችሁ : እማሆይ መራራ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ባሻ ብሩ

ውሃ አጠጪ

Joined: 12 Feb 2005
Posts: 1368
Location: ዋርካ ቦተሊካ

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 12:53 pm    Post subject: Reply with quote

____________

"
_________________
May God have mercy up on my enemies because I won't.
General George S. Patton
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 12:22 am    Post subject: Reply with quote

ጤና ይስጥልኝ እማማ መራራ

ችግሩ እኮ አንዳንዶች እኛ ብቻ ካልበላን በለው ዝንት ዓለማቸውን ትግል ሲገጥሙ -- የተቀሩት ደግሞ ቅድሚያ ስንት ዓመት ይራብ የነበረው : ምስኪን የሆነ ህዝብ አትሊስት ሆዱን ዛሬ እንኳን እናስታውስለት : እርሱ ቅድሚያ ይብላ በሚሉት መሐል ያለ ትንቅንቅ ነው Exclamation
ምን መሰሎት እኒሁ ሆዳሞች ናቸው ጥንት እድሜ ለጃንሆይ እያሉ እየደገደጉ
ግብሩንም ምኑንም ሲቀጣቀጡ የነበሩት Exclamation በመንጌ ጊዜ ወዲያው ተገልብጠው ኮሞኒስት ሆኑና የስንቱን ደሃ ልጅ አስፈጁ : ለዘመናት ከደርግ ጋር ቂጣና ፓንት ሆነው ሲሞዳሞዱና ወፍራም እንጀራ ሲገመድሉ ከረሙ Exclamation ኢህአዴግ ሲመጣ ደግሞ ወዲያው ተቀልብሰው የኢህአዴግ አባል ሆኑና ያለ ኢህአዴግ ማን አለ እያሉን ይገኛሉ : ማዕዱንም ጥንት ተገንጣይ እየሉ ከመንግስቱ ጋራ እንዳላወገዟቸው ከኒሁ ከወያኔዎች ጋር አደረጉትና እርፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
አሁን ነገር ሌላ አዲስ መንግስት ቢመጣ ወዲያው ተገልብጠው ወያኔ አይንህ ላፈር : የስራህን ይስጥህ እያሉ እንዲሁ ካዲሶቹም ጋር ሽንፍላቸውን ሲሞሉ ያስተውሏቸዋል Exclamation
ብልጥ መንግስት ቢኖረን ወይም እኔ መሪ ብሆን እኒሁን ሰዎች ግንባራቸውን በእሳት ተኩሶ ምልክት ማድረግና ወዲያ ወዲያ እንዳይቀባዥሩ ማስደረግ ነበረ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ሰላም ሁኑ

መራራ እንደጻፈ(ች)ው:
አይይይይይይ ልጆቼ ምነው ነገር ብታበርዱ :: ይሄም አለም ሆኖ ትንቅንቁ ምነው ? ለምንስ ? ለዛች ደሀ አገራችንስ አንተ እከሌ ነህ : አንተ እከሌ ነህ ምን ሊበጃት ? ሚያስማማን ተስማማተን : በሚያለያየን ነገር ደግሞ ተከባብረን : አንድነታችንን ብናጠነክር አይሻልም ? እረ ልቦና ይስጣችሁ ::

እናታችሁ : እማሆይ መራራ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ወርቅሰው 1

ዋና አለቃ

Joined: 05 Nov 2003
Posts: 3350
Location: Sehalin

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 1:25 am    Post subject: Reply with quote

ሠላምታዬን አቀርባለሁ :: ያኔ 2003 ሳይበሯ ስትቋቋም ይህን ከታች የሚገኘውን ያነሳሻቸውን ጽፌ ነበር በወርቅሰው 1 መዝገብ ውስጥ ገብተሽ ብታዪው ታገኘዋለሽ :: ደነቀኝ :: አዎ የጣሊያን ባንዶች :: የጣሊያን አስከሪያን :: የጣሊያን ዕንቁላል አቅራቢዎች እነኛ ነበሩ ያርበኛውን ተጋድሎ ቀምተው ጃንሆይንም አሳስተው ኢትዮጵያን ያለታሪክ ያስቀሯት :: በተለዋወጡ መንግሥታትም እነኛው የጣሊያን ምንደኞች የነሱ ልጆች አማካሪ በመሆን እየሰሩ ይገኛሉ :: ማአንም አይቀድማቸውም :: ታክቲካቸውን ሲሰሩ :: የየወቅቶቹን አስተሳሰቦችንንና ግምቶችን ያውቋቸዋል ::

ወያኔ ህወኃትንም ኢህ አዴጎችንም ልክ እንደአለፉት መንግሥታት አንገታቸው ላይ ከባድ ሚዛን ካቦ በማድረግ ላይ ሆነው ይገኛሉ :: ዲሞክራሲን ያለማክበር :: የሰውን ምርጫ ባለማክበር :: ሰዎችን በፌዴራል ፖሊስ በማስገደል በማሰርና ብሎም በመግደል :: እነኛ ሁሉ የነኛ የባንዶቹ ምክሮች ይመስሉኛል :: አንድ ድርጅት 16 ዓመት ታግሎ ገብቶ እንዴት ነጻ ጋዜጠኞችን ይጠላል ? የሚያስገርም :: የህጻን እናቶፕችንም ያስራል ? አስታውሳለሁ አንድ ጋዜጠኛ ቃሊቲ ታስራ ነበር :. እርጉዝ እንደአለች :: እዚያው ልጅ ወለደች ይባላል :: ከዚያ በውጭ የምንገኝ ወገኖቿ ትንሽ ገንዘብ በማዋጣት እንደላክንላት አስታውሳለሁ :: ይህ አስራር ባጠቃላይ ፋሽስትነት ወይም የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ዲክታተርነት ነው ይሆናልም :: ወያኔ ህወኃት እየሰራም ያለው ያንኑ የመስል ይመስለኛል :: ብርጣሊያን ጊዜ የነበሩ ባንዶች የነሱ የልጅ ልጆች ናቸው እስካሁን ኢትዮጵያን ጉሮሮዋን አንቀዋት ያሉት :: በአቀራረብሽና በጠቀስሻቸው ሁኔታዎች እንዳደንቅሽ የግድ ስላለኝ ነው የጻፍኩልሽ ::

ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው :: ከአፋር ሕዝባችን ጋር !!!

አክባሪ
ወርቅቅሰው 1
(ሰሐሊን )

ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው:
ጤና ይስጥልኝ እማማ መራራ

ችግሩ እኮ አንዳንዶች እኛ ብቻ ካልበላን በለው ዝንት ዓለማቸውን ትግል ሲገጥሙ -- የተቀሩት ደግሞ ቅድሚያ ስንት ዓመት ይራብ የነበረው : ምስኪን የሆነ ህዝብ አትሊስት ሆዱን ዛሬ እንኳን እናስታውስለት : እርሱ ቅድሚያ ይብላ በሚሉት መሐል ያለ ትንቅንቅ ነው Exclamation
ምን መሰሎት እኒሁ ሆዳሞች ናቸው ጥንት እድሜ ለጃንሆይ እያሉ እየደገደጉ
ግብሩንም ምኑንም ሲቀጣቀጡ የነበሩት Exclamation በመንጌ ጊዜ ወዲያው ተገልብጠው ኮሞኒስት ሆኑና የስንቱን ደሃ ልጅ አስፈጁ : ለዘመናት ከደርግ ጋር ቂጣና ፓንት ሆነው ሲሞዳሞዱና ወፍራም እንጀራ ሲገመድሉ ከረሙ Exclamation ኢህአዴግ ሲመጣ ደግሞ ወዲያው ተቀልብሰው የኢህአዴግ አባል ሆኑና ያለ ኢህአዴግ ማን አለ እያሉን ይገኛሉ : ማዕዱንም ጥንት ተገንጣይ እየሉ ከመንግስቱ ጋራ እንዳላወገዟቸው ከኒሁ ከወያኔዎች ጋር አደረጉትና እርፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
አሁን ነገር ሌላ አዲስ መንግስት ቢመጣ ወዲያው ተገልብጠው ወያኔ አይንህ ላፈር : የስራህን ይስጥህ እያሉ እንዲሁ ካዲሶቹም ጋር ሽንፍላቸውን ሲሞሉ ያስተውሏቸዋል Exclamation
ብልጥ መንግስት ቢኖረን ወይም እኔ መሪ ብሆን እኒሁን ሰዎች ግንባራቸውን በእሳት ተኩሶ ምልክት ማድረግና ወዲያ ወዲያ እንዳይቀባዥሩ ማስደረግ ነበረ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ሰላም ሁኑ

መራራ እንደጻፈ(ች)ው:
አይይይይይይ ልጆቼ ምነው ነገር ብታበርዱ :: ይሄም አለም ሆኖ ትንቅንቁ ምነው ? ለምንስ ? ለዛች ደሀ አገራችንስ አንተ እከሌ ነህ : አንተ እከሌ ነህ ምን ሊበጃት ? ሚያስማማን ተስማማተን : በሚያለያየን ነገር ደግሞ ተከባብረን : አንድነታችንን ብናጠነክር አይሻልም ? እረ ልቦና ይስጣችሁ ::

እናታችሁ : እማሆይ መራራ

_________________
ለሁሉም ጊዜ አለው:: ለደስታም ሆነ ለሃዘን የሰውልጅ ሆይ አንተ ማነህ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Yahoo Messenger MSN Messenger Report post

ሀዳስ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2009
Posts: 375
Location: everywhere

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 11:13 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወንድሜ ወርቅሰው Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation
ጥንት ድሮ የገንዘብ ጡንቻና ሃይል ያንንም ያህል ባልታወቀ ሰዓት ራሱ እኒህ ሆድ አደሮች በእርቦ ተሰፍሮ ለሚሰጥ እህል ሲሉ የገዛ ወገናቸውን : ስጋቸውን : ስጋ ዘመዳቸውን ሳይቀር ይሸጡ ነበር Exclamation በእርግጥ ይህ ነገር ያንንም ያህል ተጋኖ የሚነገርለት አልነበረም Exclamation
አሁን ዶላር የሚባል ሰይጣን መሬት ላይ ነግሶ ጥሩ ለመኖር : ከሌላ በልጦ ለመገኘት : ሃያልነትን ለማሳየት : ሌላውን ረግጦ ለመግዛት የማይደረግ ርብርቦሽ የለም Exclamation
ዘመን ባለፈና አዲስ ዘመን በመጣ ቁጥር እኒሁ ከርሳሞች ፊታቸውን እየቀየሩ : እንደእባብ ቆዳቸውን እየገለፈፉ : (ከለሯን እንደምትቀያይረው አውሬ ) ቀለማቸውን እየቀያየሩ እያሳሳቱን ይሄውና ለዘመናት ቁም ስቅላችንን አሳዩን Exclamation

አሁንም ቀደም እንዳልኩት እነዚህን ተለዋዋጭ በሌዎች ወደፊት ለመቆጣጠር እንዲመች ወይ አንገታቸው ላይ ሊበጥሱት የማይችሉት ነገር ማንጠልጠል ያለዛ ደግሞ ግንባራቸው ላይ የሆነ ምልክት ማድረግና ሰው ሁላ እንዲያውቃቸው ማድረግ ነበር Exclamation

እኔ መሪ ብሆን መጀመሪያ የምሰራው ይሄንን ነበር -- እውነቴን ነው Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

ከሰላምታ ጋር

ወርቅሰው 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላምታዬን አቀርባለሁ :: ያኔ 2003 ሳይበሯ ስትቋቋም ይህን ከታች የሚገኘውን ያነሳሻቸውን ጽፌ ነበር በወርቅሰው 1 መዝገብ ውስጥ ገብተሽ ብታዪው ታገኘዋለሽ :: ደነቀኝ :: አዎ የጣሊያን ባንዶች :: የጣሊያን አስከሪያን :: የጣሊያን ዕንቁላል አቅራቢዎች እነኛ ነበሩ ያርበኛውን ተጋድሎ ቀምተው ጃንሆይንም አሳስተው ኢትዮጵያን ያለታሪክ ያስቀሯት :: በተለዋወጡ መንግሥታትም እነኛው የጣሊያን ምንደኞች የነሱ ልጆች አማካሪ በመሆን እየሰሩ ይገኛሉ :: ማአንም አይቀድማቸውም :: ታክቲካቸውን ሲሰሩ :: የየወቅቶቹን አስተሳሰቦችንንና ግምቶችን ያውቋቸዋል ::

ወያኔ ህወኃትንም ኢህ አዴጎችንም ልክ እንደአለፉት መንግሥታት አንገታቸው ላይ ከባድ ሚዛን ካቦ በማድረግ ላይ ሆነው ይገኛሉ :: ዲሞክራሲን ያለማክበር :: የሰውን ምርጫ ባለማክበር :: ሰዎችን በፌዴራል ፖሊስ በማስገደል በማሰርና ብሎም በመግደል :: እነኛ ሁሉ የነኛ የባንዶቹ ምክሮች ይመስሉኛል :: አንድ ድርጅት 16 ዓመት ታግሎ ገብቶ እንዴት ነጻ ጋዜጠኞችን ይጠላል ? የሚያስገርም :: የህጻን እናቶፕችንም ያስራል ? አስታውሳለሁ አንድ ጋዜጠኛ ቃሊቲ ታስራ ነበር :. እርጉዝ እንደአለች :: እዚያው ልጅ ወለደች ይባላል :: ከዚያ በውጭ የምንገኝ ወገኖቿ ትንሽ ገንዘብ በማዋጣት እንደላክንላት አስታውሳለሁ :: ይህ አስራር ባጠቃላይ ፋሽስትነት ወይም የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ዲክታተርነት ነው ይሆናልም :: ወያኔ ህወኃት እየሰራም ያለው ያንኑ የመስል ይመስለኛል :: ብርጣሊያን ጊዜ የነበሩ ባንዶች የነሱ የልጅ ልጆች ናቸው እስካሁን ኢትዮጵያን ጉሮሮዋን አንቀዋት ያሉት :: በአቀራረብሽና በጠቀስሻቸው ሁኔታዎች እንዳደንቅሽ የግድ ስላለኝ ነው የጻፍኩልሽ ::

ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው :: ከአፋር ሕዝባችን ጋር !!!

አክባሪ
ወርቅቅሰው 1
(ሰሐሊን )

ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው:
ጤና ይስጥልኝ እማማ መራራ

ችግሩ እኮ አንዳንዶች እኛ ብቻ ካልበላን በለው ዝንት ዓለማቸውን ትግል ሲገጥሙ -- የተቀሩት ደግሞ ቅድሚያ ስንት ዓመት ይራብ የነበረው : ምስኪን የሆነ ህዝብ አትሊስት ሆዱን ዛሬ እንኳን እናስታውስለት : እርሱ ቅድሚያ ይብላ በሚሉት መሐል ያለ ትንቅንቅ ነው Exclamation
ምን መሰሎት እኒሁ ሆዳሞች ናቸው ጥንት እድሜ ለጃንሆይ እያሉ እየደገደጉ
ግብሩንም ምኑንም ሲቀጣቀጡ የነበሩት Exclamation በመንጌ ጊዜ ወዲያው ተገልብጠው ኮሞኒስት ሆኑና የስንቱን ደሃ ልጅ አስፈጁ : ለዘመናት ከደርግ ጋር ቂጣና ፓንት ሆነው ሲሞዳሞዱና ወፍራም እንጀራ ሲገመድሉ ከረሙ Exclamation ኢህአዴግ ሲመጣ ደግሞ ወዲያው ተቀልብሰው የኢህአዴግ አባል ሆኑና ያለ ኢህአዴግ ማን አለ እያሉን ይገኛሉ : ማዕዱንም ጥንት ተገንጣይ እየሉ ከመንግስቱ ጋራ እንዳላወገዟቸው ከኒሁ ከወያኔዎች ጋር አደረጉትና እርፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
አሁን ነገር ሌላ አዲስ መንግስት ቢመጣ ወዲያው ተገልብጠው ወያኔ አይንህ ላፈር : የስራህን ይስጥህ እያሉ እንዲሁ ካዲሶቹም ጋር ሽንፍላቸውን ሲሞሉ ያስተውሏቸዋል Exclamation
ብልጥ መንግስት ቢኖረን ወይም እኔ መሪ ብሆን እኒሁን ሰዎች ግንባራቸውን በእሳት ተኩሶ ምልክት ማድረግና ወዲያ ወዲያ እንዳይቀባዥሩ ማስደረግ ነበረ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ሰላም ሁኑ

መራራ እንደጻፈ(ች)ው:
አይይይይይይ ልጆቼ ምነው ነገር ብታበርዱ :: ይሄም አለም ሆኖ ትንቅንቁ ምነው ? ለምንስ ? ለዛች ደሀ አገራችንስ አንተ እከሌ ነህ : አንተ እከሌ ነህ ምን ሊበጃት ? ሚያስማማን ተስማማተን : በሚያለያየን ነገር ደግሞ ተከባብረን : አንድነታችንን ብናጠነክር አይሻልም ? እረ ልቦና ይስጣችሁ ::

እናታችሁ : እማሆይ መራራ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4
Page 4 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia