WARKA Forum Index
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 
Become a supporting member
CyberEthiopia Home | About us | Contact us
ዝንቅ
Goto page Previous  1, 2
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ባሻ ብሩ

ውሃ አጠጪ

Joined: 12 Feb 2005
Posts: 1368
Location: ዋርካ ቦተሊካ

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 12:59 pm    Post subject: Reply with quote

ቻላቸው አሻንጉሊት Laughing የዋርካ እንከፍ Laughing ቢነግሩት ቢነግሩት የማይገባው "ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ " Laughing

አካባ ፊት :: Laughing
_________________
May God have mercy up on my enemies because I won't.
General George S. Patton
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post

ቻላቸው

ኮትኳች

Joined: 23 Nov 2009
Posts: 151
Location: politics

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 11:08 pm    Post subject: Reply with quote

ባሻ ብሩ እንደጻፈ(ች)ው:
ቻላቸው አሻንጉሊት Laughing የዋርካ እንከፍ Laughing ቢነግሩት ቢነግሩት የማይገባው "ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ " Laughing

አካባ ፊት :: Laughing
:"" የዋርካ እንከፍ """ አልከኝ ? እንከፍ ማለት ምን ማለት ነው ? ዝንቡ የት ውለህ መጣህ ባክህን ዛሬስ ብለህ ብለህ የረጨሁትን የዝንብ ማጥፊያ ሁሉ ተቋቁመህውና ጥሰኸው መጣህና ዋርካ ስር አረፍክ ? ምን አደርጋልሁ የጥንጂትና የኩበት ጢስ የተቋቋምክ ዝንብ የፈረንጆችን የዝንብ ማጥፊያማ ማስጠንቀቅያማ እቃ አትለውም አውቃለህ :: ያው ጠበቅ ያለውን ምሥህን ፈልጌ ከቀፎ እንደሚባረሩት ንቦቹ ካላጠንኩህ ቦታውን አትለቅልኝ አውቃለሁኝ ? ለጊዜው ከቅርብ ያገኘሁትን የወይራ ጭስ ልልቀቅብህና ልሞክርህ እንጂ ያለበለዝያማ ለመጻፍ አልቻልኩም Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed Embarassed
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post

ባሻ ብሩ

ውሃ አጠጪ

Joined: 12 Feb 2005
Posts: 1368
Location: ዋርካ ቦተሊካ

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 3:29 pm    Post subject: Reply with quote

ቻላቸው
እንኩዋን ደስ ያለህ :: ከዋርካ ታላላቅ ጅሎች መሀል አንዱ ሆነህ ተመርጠሀል :: ሰርተፊኬትህን ውሰድ :: Laughing

http://i768.photobucket.com/albums/xx330/bashabiru/fab3cdb5.jpg
_________________
May God have mercy up on my enemies because I won't.
General George S. Patton
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post

ቻላቸው

ኮትኳች

Joined: 23 Nov 2009
Posts: 151
Location: politics

PostPosted: Mon Feb 15, 2010 3:19 am    Post subject: Reply with quote

[quote="ቻላቸው "]አባይ ማደርያ የለውም ግንድ ይዞ ይዞራል ነው የሚባል :ዝናሽን እያስከተኩ ሳልወድ በግዴ በየቦታው እየሮጥኩ እዚህ የነበሩት ብዙ እንግዳ ሰዎች ወደየት ሄዱ ? በማለት ያገኘሁትን ሰው ሁሉ አጠያይቅ ጀመር : አንዳንዶቹ ስለምን እንደማወራ ስለማያውቁ እንደሞኝ አይተውኝ በዝምታ ሲያልፉ :አንዳንዶቹ ደግሞ ያዩትን እንዲህ ሲሉ ያስረዱኛል ; የጥበቃ ጓድ የከተማዋን ንጽህና አቆሸሻችሁ ብለው ከከተማዋ ውጭ አባረሯቸው እኮ የት ነበራችሁ ተቋርጣችሁ ቀራችሁ እንዴ ? ሲሉ ከንፈራቸውን በመምጠጥ ሀዘናቸውን ይገልጻሉ : እኔ ልቤ በጣም አዘነ እንዴት የከተማን ንጽህና ለመጠበቅ
ሰውን እንደእቃ አስጥሎ የሚያባርር ጥበቃ ጓድ ... አሉት አቤት ጉድ ድንቄም ትጠብቀው : የሰው ሽንትና እዳሪ መሬት እንዳይወድቅ ከሰብአዊ ደህንነት ጥበቃ የበለጠ ትኩረት የሰጠ ጥበቃ የጠበቃ ጓድ ;;
ይገርምሀል አለኝ አንዱ ሊስትሮ መሀል መንገድ ላይ ከዝናሽ ጋር ስንጓለል ያየኝ ነገሬ ገብቶት አንድ ሽማግሌ ኡኡኡኡኡ ያደራ ልጀን በርሀ በላት እያሉ በዱላ እየዘለጠ ነው ሳይወዱ በግድ ጭነቱ መኪና አስፍሮ የገፈተራቸው (ባራድኛ ቋንቛ ያባረራቸው ) ሊል እንደፈለገ ገባኝ ያኔ ልቤ ቆርጦ ሳልወድ በግድ ዝናን አስከትዬ ወደመኖርያ ዶርሜ ለመህድ ተገደድኩ
አምሽቸ ስገባ የማይወዱትን ቤት ያከራዩኝ / ሙጭቴ መግቢያው በር ላይ ቁመው ሲጠብቁኝ አገኘኻቸው ::
በሩቁ ገና ሲያዩን ከት ከት ብለው ስቀው እሰይ የኔ ጎረምሳ ለዚህ ደረስክ አይደል ዛሬስ ብለህ ብለህ ደግሞ ሴት ይዘህ ግቢያችን ብቅ አልክ እንዴ ሲሉ በለበጣ ጠቆም አደረጉኝ እራስ ሳይጠና ጉተና ሲሉ ከት ከት ብለው ደግመው ሳቁ >>>>>>>>>>>

2
ስአቱ ድግዝግዝ ብሎ ሙሉ ጨረቃ ደምቃ ሁሉንም ነገር ፍንትው አድርጋ ታሳያለች እኔና ዝናሽ የቆምነው
; እማማ ሙጭቴ ለወር 10 ብር ባከራዩኝ ከቤታቸው በሁዋላ ባለችው ጠባብ የሰርቪስ ቤት በራፍ አጠገብ ሲሆን ሁለታችንም በዝምታ ሰመመን ጎን ለጎን ቁመናል ከእማማ ሙጭቴ ጋር ከዋናው በር ላይ ተለይተውን ወደ ቤታቸው ገብተዋል ;: ትልቅዋን ልጃቸውን ስራነሽን " ቶሎ በይና የዝንቅን ኩራዝ ውሰጂለት እያሉ እየተበሳጩ ይወተውቷታል ሰራነሽም : እራሱ መጥቶ አይወስድም ::" እያለች ብትመልስላቸውም እማማ ሙጭቴ ግና ከውትወታቸው አላቋረጡም :: ከጥያቄአቸው በስተጀርባ ምን እንዳለ ስራነሽ አላወቀችም : እርሳቸው ግን ምክንያት አላቸው :: እኔም ከሰርቪሴ በራፉ አጠገብ ላይ ቆሜ መክፈቱ የከበደኝ ይመስል የዝናሽን
አይን አይንዋን ትክ ብዬ ስመለከታት እሷም ግራ የተጋባች ይመስል ድርቅ ብላ አይን አይኔን ተመለከተችኝ :: አይንዋ ባይኔ ላይ ተተክሎ ያይን ፍቅር የጀመርን እንመስላለን :: በዚህ ስአት መላ አከላቴን አንዳች ነገር ወረረው ልቤ ተርበተበተ :አቅሜ ተፍረከረከ :አንደበቴ ተሳሰረ
የአገልግሉን ጠፍር የያዘው እጄ የጨበጠውን ሲለቀው ሳይታወቀኝ መሬት ላይ ሲወድቅ ፍጹም ልብ አላልኩም ነበር :;
ዝናሽ የደነገጠች ይመስል ድርጭ ብላ አይን አይኔን እየተመለከተች በግንባርዋ ግራና ቀኝ በኩል ከለስላሳው ጸጉርዋ በታች ያሉት የግንባርዋ ጅማቶችዋ ተገታትረዋል : በቀን ያልተከሰተልኝ ውበትዋ በጨረቃ ብርሀን እየታገዙ የምሽቱን ጨለማ ሳይሸፍናቸው እምቢኝ አሻፈረኝ ብለው ጨለማወን ተጋፍተውት ወጥተው አንድ ባንድ ይታዩኝ ጀመር : ሞላ ሞላ ያሉት ለስላሳ ጉንጮችዋ : ባማሩት ቅንድቦችዋ የተከበቡት ጎላ ጎላ ያሉት አይኖችዋ : በደረትዋ ላይ ተተክልው የሚታዩት ያጎጠጎጡት ጡቶችዋ
ረዥሙ ሽንጥዋ : አስተውየ ሰመለከታት ፍጹም እንከን የማይወጣላት ውብ ቖንጆ ነሽ አሰኘችኝ በልቤ :: ወይ ጉድ አልኩት እራሴን ማመን እያቃተኝ ሳላስበው ለትምህርት የወጣሁ ሰው በድንገት መንገድ ላይ እንዲህ አይነት ያልጠበቅኩት አጋጣሚ ሲያጋጥመኝ ገርሞኝ : አይ አፈጣጠር ምን እናት ወለደችሽ ጃል ? ብየ ውበትዋን በልቤ አደነቅኩላት :: አንደቤቴን ከፍቸ ለማውራት ቃላቶች አጠሩኝ :: በውስጤ ያልታለምሽ ያልታሰብሽ የነጻ ሲሳይ ስል ሰየምኩዋት ;: ለካስ ለሰው ሎተሪ የሚደርሰው ገንዘብ ብቻ አይደለም ከገንዘብ የበለጠ እንዲህ አይነት ነገርም ይደርሰዋል ብየ በድሌ ተጽናንቸ ልቤ ከምን ጊዜውም በላይ በደስታ ፈነደቀ :: ሳምንታት ተርቦ የቆየ በብረት አጥር የተከበበ አንበሳ ስጋ ከብረት አጥሩ በስተሁዋላ ያየውን ያህል ጎመዥኻት ምራቄን ዋጥ አድርጌ ስሜቴ ከቆመችበት ቦታ -- ዛፍ ላይ እንደሚጠመጠም ሀረግ ጠጋ ብለህ ተጠምጠምባት ደረትዋን ከደረትህ ትንፋሸዋን ከትንፋሽህ ለግተህ በሽንጣሙ ወገብዋ በእጆችህን ጠበቅ አድረገ ያዛት ያዛት ይለኝ ጀመር :; ከቆምንበት ቦታ ከሰመጥኩበት የእይታ የሰሜት ባህር ተመለስኩና የወደቀውን አገልገሌን አንስቸ የበራፉን መሰገጫ ሣብ አድርጌ የቤቴን በራፍ ከፍቸ ግቢ ብላት ያለ ምንምን መግደርደር ጨለማውን ሳትፈራ ዘላ ጥልቅ አለችና ከትንሽዋ መደብ ላይ ሽብሽቦዋን ሽክፍክፍ አድርጋ በጉልበትና በጉልበትዋ መካከል አጣብቃ ቁጭ ስትል ልቤ በደስታ ዳንኪራ መታ ተዘጋጅ ወንዳታ አልኩት እራሴን
ልዩ ሌሊት ልዩ ጨለማ አልኩኝ በልቤ :
አባ አጥናፉን ያባረረልኝንን የጥበቃ ጓድ ቅድም የጠላሁትን ያሕል አሁን ግን አጥብቄ ወደድኩት በተፈጥሮየ እንደ ጨለማ የሚያስፈራኝ ነገር ባይኖርም ለመጀመርያ ጊዜ በኔና በዝናሽ መካከል ያለውን ጨለማ ግን በዝናሽ የተነሳ ወደድኩት ለዚህም ነው ልዩ ጨለማ ያልኩት ለካስ የጨለማም ተወደጂና ተጠይ ጨለማ አለ :: አገልግሌን በግድገዳው ባለው ትልቅ ባላ እንጨት ላይ ዳም ዳም እያልኩ አንጠልጠየ ወደ በራፉ ሳመራ ድንገት የክፍል ጓደኛየ ስራሽ የማማ ሙጭቴ
ትልቅዋ ልጃቸው የናትዋ ውትወታ አላስቀምጥ ብሏት 'ዝንቅ ምነው ዛሬስ ኩራዝህን ሳትይዘው በጨለማው ዶርምህ ገባህ ' እያለች ሰተት ብላ ኩራዝዋን ይዛ ጥልቅ ስትል ከወደድኩት ጨለማ በኩራዝዋ ብርሀን አለያየችኝ ::
ስራሽ ዝናሽን ስታያት : :'ወይኔ !!!! ውይ !!!!!!! ይቅርታ ' ብላ ኩራዝ ባልያዘው እጅዋ አፍዋን አፍና በፍጥነት ወጥታ ወደ መጣችበት ተመለሰች :: እሰይ አልኩ በልቤ ይቀጥላል ........................
3
ትንፋሼ ቁርጥ ቁርጥ አለ ;መላው አከላቴ ሞቀ አስተውዬው የማላውቀውን በዶርሜን ውስጥ ያሉትን ነገሮች ምንም ባይኖር አንዳች አደፋፋሪ ነገር የምፈልግ ይመስል : አስተዋልኩ ከጠፍር የተሰራችውን ድንክዬ አልጋዬን ወጉ እንዳይቀር ለውበት በግድግዳው ዙርያ የተለጠፉትን ያዲስ ዘመን ጋዜጦችና የተለያዩ ዘመናቸው ያለፈ ጋዜጦችን በግድግዳ ዙርያ እግርና እግሬን አጣምሬ ቆሜ በዝምታ አተኩሬ በዝምታ ተመለከትኩ : ከጣራው አቧራ እንዳይበን ካልጋው በላይ ኬሻ ተዘርግቷል የኩራዟ መብራትና እንግዳየ ዝናሽ ጋር ቤቴ አምራና ደምቃ ተውባ ታየችኝ :: አይኔ ግን አሁንም ከአልጋው ላይ ከገብስ ገለባ የተሰራው ፍርናሽ ወዝ የጠገበ ጀንዴ ከነጠፈበት ተሰክቷል : አንዳች ነገር አፈፍ አድርገህ አንስተህ አልጋው ላይ አንከባላት ይለኝ ጀመር ::
አልጋዬ ወደድንክዬ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post

Debzi

ዋና አለቃ

Joined: 02 May 2004
Posts: 2770
Location: Los Angeles, CA

PostPosted: Wed Feb 17, 2010 2:46 am    Post subject: Reply with quote

ቻላቸው ....ደስ የሚል ድርሰት ነው :: ቀጥልልን እያነበብን ነው ::
_________________
Ke akbrot selamta gar!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ቻላቸው

ኮትኳች

Joined: 23 Nov 2009
Posts: 151
Location: politics

PostPosted: Thu Feb 18, 2010 4:45 am    Post subject: Reply with quote

Debzi እንደጻፈ(ች)ው:
ቻላቸው ....ደስ የሚል ድርሰት ነው :: ቀጥልልን እያነበብን ነው ::
አመሰግናለሁ ደብዚ !!!
በቅርቡ እቀጥላለሁ ነዳጅ እየሞላሁ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post

ቻላቸው

ኮትኳች

Joined: 23 Nov 2009
Posts: 151
Location: politics

PostPosted: Fri Feb 19, 2010 2:07 pm    Post subject: Reply with quote

4
እኔን ባይርበኝም እሷን ይርባታል ብዬ የምናገራቸው ቃላቶች ጉሮሮየን እየተናነቁት እራት እንብላ ስል ለዝናሽየ ጥያቄየን አቀረብኩላት ዝናሽም በሀፍረት አንገትዋን ደፍታ መሬት መሬት እየተመለከተች እረ በቃኝ ሆዴ ሞልቷል አለች በተለምዷዊ አባባል :: ብትስማማም ባትስማማም አገልግሌን ፈትቸ እንጀራውን በባልዲው መክደኛ ሰፌድ አቀረብኩላት :: ከትንሽዋ ባልዲ በኩባያ ውሀውን ቀድቸ እጃችን ከታጠብን በኻላ እራታችን በላን ::አብሮ የበላን ቅዱስ ዩሀንስ አይሽረውም አይደል የሚባል እራት በልተን እንዳበቃን ልቤ ወደ ምኝታው ቸኩሏል :: አልጋየን እየደባበስኩ ልቤ ድርጭ ድርጭ እያለ ስሜቴ ግሏል በይ እንተኛ ብየ ወደ አልጋየ ሳመላክታት : ዝናሽ ልትግደረደር እየቃጣት ምንጣፍ ከጎረቤቶችህ ለምነህ አምጣልኝና መሬት ላይ ነው
የምተኛ ብላኝ እርፍ :: ያልጠበቅኩትን መልሥ ስለሠጠችኝ የምላት መላው ጠፋብኝ : ለጥያቄዋ አንድ መልስ ትዝ አለኝ : እማ ሙጭቴ ከተኙ በኻላ የሚቀሰቅሳቸው አይወዱም ; ይህንኑ ነገርኳት :: ያለምንም ማመንታት መልሴን ተቀበለችው :: እንዳው ለነገሩ ካልሆነ በቀር ወለል ላይ ተኛች ወይም አልጋ ላይ ተኛች የወንድ ልብ ከተነሳሳ ምን ያሥጥላታል ? ባንድ ቤት ውስጥ ሁለት ወጣት ተቃራኒ ጾታወች ባንድ ጣራ ስር አብረው ተኝተው ወለል ላይ ሆነ አልጋ ላይ መተኛት ለመገናኘት ያግዳል ብሎ ማሰብ የዋህነት መስሎ ታየኝ ::መቸም ትግደርደር እንጂ አማራጭ እንደለላት አውቃ ነው መሰለኝ ጊዜ ሳታባክን ውልቅልቅ አድርጋ መብራቱን አጥፍታ እኔ ቀድሜ ወደተጋደምኩበት አልጋ አብራኝ ልትጋደም እርቃንዋን በጨለማ ዳምዳም እያለች መጣች ; ማመን አቃተኝና ይህችስ ዝም ብላ ነው እንጂ ወንድ የለመደች ናት አልኩኝ :: ልቤ ግን ወደኔ መጥታ ከክንዴ እስክትደርስ ቸኩሏል : ድንገት ደርሳ አልጋው ላይ ወጣችና የለበስኩትን ኩታ ልትጋራ እግሮችዋን ከኩታው በታች እየሰደደች ኩታውን ወደጡቶችዋ በሁለቱ እጆችዋ እየሳበች እግሮችዋን ከእግሬ ጋር አጣመረች ያኔ ድንግል አይደለችም የሚለው ጥርጣሬ ጸና :: ሴት ገጥሞት የማያውቀው አካሌ እንደሚወረወር ጦር ተገትሮ ያምሰኝ ጀመር ልቤ ከላይ ከላይ ይደውላል :;
አካልዋና አካሌ ሲነካካ ስሜቴ ተለወጠ እንዲህ አድርጎኝ አያውቅም :: መላቅጡ ጠፋኝ :: አጋጣሚ ሲጋብዘኝ በቀር ለአቅመ አዳም ሲደርሱ ምን ምን እንደሚደረግ አላውቅም :: እሷም የምታውቀው ነገር ያለ አይመስለኝም :: ወደ አልጋው አመጣጥዋ ግን የሰላች ሆነችብኝ እኔ እንጃ ሁለመናው ተምታታብኝ :: ያልተዘጋጁበት የሁለት ጉብሎች ልዩ ፈተና ይመስላል :: ስሜቴ ሁሉ ተለውጧል ከኩታው በታች ስንንደፋደፍ ያለአንዳች ቅድመዝግጂትና ትምህርት ወይም ኮርስ አልባ በነጻ ለሙከራ የቀረብን ፍጡራን እንመስላላን አቅጣጫውን ብቻ አውቀናል እንደት እንደሚሆን ግን ገና ጀማሪዎች ነን ; ከሷም ከኔም የማንነት ጥያቄ ያልተጨመረበት ለተግባር ብቻ የቀረቡ ተፈታኞ እንመስላለን
ጉድ ነው አቤት ያንትያለህ !!
መላ አካላቷ እንደትኩስ ምጣድ ይግላል :ትንፋሽዋ እንደ አንዳች ልዩ ጠረን ስሜትን ያረካል : ጠረንዋ ዘመናዊ ሽቶ ያላበላሸው : ከሌላ ሰው በገንዘብ ተገዝቶ የማይገኝ ፍጹም የሷነትዋ የግል መለያዋ ; ላደለው ተጠግቶ ላሸተታት በልዩ ስሜት እስዋን ብቻ የሚያስታውስው ባለ ልዩ የተፈጥሮ ጠረን : እኔን እንዳልረሳት አድሎኝ ለትዝታ አወደኝና በህሊናየ ልዩ ቦታ ለዘላለም ይዞ ተቀመጠ :: ሁለንተናዋን ስዳስሰው ልቤ እንደበረዶ ቀለጠላት ወይ መታደ : መታደል ይሏል እንዲህ ነው : ሳላስበው ባንደቤቴ ቃል አውጥቸ አይ ተፈጥሮ አልኩና አደነቅኳት : ለመጋደም በክንዷ ተደግፋ ዘመም ብላ እግርዋን ከእግሬ ጋር አጠላልፋ ከኩታየ በታች ከገባችና ክንዴን ከተንተራሰችው ጀምሮ ቀልቤን አላውቀውም ; ብቻ ዐካልዋና አካሌ ተዋህደዋል : በጣት የማይቆነጠጠው ጥብቅ ያለው ገላዋ ከገላየ ጋር እንደ ሙጫ ተጣብቋል : ሁለታችን አንደ አንድ ሰው ገላ ተጣብቀናል ;አንደጦር የተቀሰረው ጡትዋ ከደረቴ ተለግቷል : እንደ ልዩ ቡቃያ አበባ የሚያውደው ልዩ ጠረንዋን በትንፋሼ ይሳባል አይኔና አይንዋ እየተስለመለሙ የሚሆነውን ሁሉ ከማየት ተቆጥበዋል ::አይኔን ጭፍን አድርጌ ወደውስጥ በሀይል ከወገቤ በታች ጠበቅ አድርጌ ብገፋም እየተቁነጠነጠች አልተመቸችኝም : ሳላስበው መግቢያው ቀዳዳ አንሶኝ ዳሩ ላይ ሲያመልጠኝ ድንግልና ድንግል መገናኘታችን ተረዳሁ :: የጋለው ገላዬ ግን ገና አልበረደም :: ትንሽ እንደማረፍ ብየ እንደገና አንዴ በጎን አንዴ በላይ አንዴ በታች እየተገላበጥን እንታገል ጀመር አቤት ብርታትዋ የጉድ ናት :: ታግላ ታግላ አሁን ትንሽ እንደመድከም ሲላት እኔም ትንሽ ከፈት አድረጌ ወግቸ በመያዝ መግቢያውን ቀዳዳ እንዳገኘሁ ስገነዘብ የሀይል ሙቀቴ ጨመረ : የተደፈነውን በር ሰርሰርኩና ወግቸ ከተከልኩባት ትንሿ መግቢያ በርግጀ ስገባ ምድር ቀውጢ ሆነች ዝናሽየ እሪታውን አደባለቀችው የተወለደችባትን እለት ረገመች :: ግድቡን በሀይል ደርምሶ እንደወጣ የግደብ ጎርፍ ; ሁለመናው ቢጥለቀለቅም ምንም መስሎ አልታየኝም :: እረባክሽን ሰዎች ይሰሙናል እረ ቻይው ብል ምንም አልረዳኝም ገደለኝ ያገር ያለህ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation እሪታውን አቀለጠችው እኔም የርህርሁነት መንፈስ የተገፈፈን ሰው ያህል ; እሪታዋ ጉዳይ አላልኩትም ከጭካኔ ሳይሆን መሆን ያለበት ጉዳይ ነው አይነት ውሳኔ ላይ የደረሰን ያህል ;ሁሉንም ተውኩና ስራየን ቀጠልኩ :: መላ አካላቴ ባዲስ የባትሪ ሀይል ሙቀት የተሞላውን ያህል ሀይሌ እንደገና እየበረታ አገረሸብኝ :: እሪታው እየበርደ ወደለቅሶነት እየተለወጠ መጣ ::ከጥቂት ጊዜ በኋላ ቶሎ ቶሎ በፍጥነት ስተነፍስ የሷም ትንፋሽ ይጣድፍ ጀመር
ሁለታችንም ላንዳፍታ ተቃቅፈን --- ----ኅኅኅኅ ስንል የሰማይ በሮች ተከፈቱ የክፍያው ነጥብጣብ ምድርዋን እያራሰው የምድሩን ግለት አበረደው : ከንፈርዋ ከከንፈሬ :አካልዋ ካካሌ እንደተጋጠሙ በስራው ድካም ሁለታችንም እንቅልፍ ሽልብ ቢያደርገንም እኔ ግን ወድያውኑ እንቅልፉ አለፈልኝና ነቃሁ :: ከወገቤ በታችና ከወገብዋ በታች እንደተቆላለፍን ነን :: አይገርምም ልክ እንደ ክምር ገለባ እሳት ትንሽ ከላይ የተጣለችው እሳት ላንዳፍታ ተቀጣጥሎ ባንዴ ቋያ የነበረ ወድያውኑ ጠፍቶ ወደ አመድነት የተለወጠ ይመስላል :: ያን ያህል ያሁሉ እሳት ድርግም ብሎ ጠፋ : በግብግብ ምድር ቀውጢ እንዳልሆነች ሁሉ አልጋው ከትግል በኋላ ያለን ባድማ መሰለ :: አለም ላንዳፍታም ቢሆን : ችግር :ሀሳብ :ጭንቀት ስቃይ መከራን ከኛ ላይ ሰውራ ምድራዊ ገነትን ያጎናፀፈችን ያህል እስይ !!! ዎህ !!!!!!!!!!!!! ነፍሳችን ገባች ብለናል !!!!!!!! እኔም ወይ ጸጋ አልኩኝ እርካታየ ተደስቸ !!!!!!!!!!! በልቤ ልጅነት ደግ ነው ይህንን ሁሉ ደስታ ሳላውቅ ነበር እንዴ እስከዛሬ የኖርኩት ? አልኩ ምን እኔ ብቻ ዝናሽየም እንጂ :; ሀሳቤ ባንዴ ተገልበጠ ትላንት ስለትምህርቴ እንጂ ሰለምንም ያላሰብኩ ሰው ዛሬ አዲስ ሀሳብ አገኘሁ ዝናሽየን አስብላት ጀመርኩ ከየት ? ወደየት ? ሰከክ ብየ ወደድኳት ለካስ እንደመጀመርያ ወንድም ሴትም የሚደርስ የለም የሚሉት አሁን ገና ገባኝ :: ሀሳቤ ነገር ሊጠነስስ ነው መሰለኝ :: ምን ይደረጋል የመጣውን ጸጋ በደስታ ተቀብሎ መግፋት ነው :: ያለፍኩትን ጦርነት በድል አድራጊነት ብወጣም ከሱ ያተረፍኩትን መጭውን የፍቅር ጫና ሚዛኑን አላውቅም :: ለአሁኑ ታጋይ ከትግል በኋላ የሚያርፈውን ያህል ልረፍ መጭውን ግን እሱ ያውቃል :: በዚህ ሀሳብ ላይ እያለሁ እኔም እሷም ጎን ለጎን ተዘርረናል :: ድል ይሉሀል እንዲህ ነው ::አላማው ያልታወቀ ድል ::የወንድነት ድል :;ጀንዴዪ እንዳልሆነ ሆኗል ::ነጩ ጋቢዪ ሁለት መልክ አወጥቷል ከወገብ በላይ ነጭ : ከወገብ በታች ቀልቷል :: ቅላቱ አለላ ቀለም የተነከረ አስመስሎታል :: የዝናሽዪን ራስ በቀኝ ክንዴ አንዳንተራስኳት እንባዋ በጀሮዋ እየጠለለ ከመውረድ አላቋረጠም :; ክንዴ በእንባዋ ርሷል :: ተምታለቅሰው ስለድንግልናዋ መገፈፍ ይሆን ወይንስ ከበስተጀርባው ሌላ ብሶት አለባት ? :: ሁለታችንም ተንጋለን ተኝተን እሷ እንደተኛች እንባዋ አላቋረጠም : እኔ ካጭሩ እንቅልፌ ነቅቸ የነገን አሰባለሁ ባልታሰበ ድንገተኛ ገጠመኝ ያገኘኻቸውን የዝናሽየን እንቆቅልሽ ዘላቂ መልስ ለማግኘት ቆርጨ ተነሳሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post

ቻላቸው

ኮትኳች

Joined: 23 Nov 2009
Posts: 151
Location: politics

PostPosted: Fri Feb 26, 2010 1:20 am    Post subject: Reply with quote

እንዲህ በቀላሉ ለሪዥም ጊዜ ሳይተዋወቁ ክብረ ንጽህናን ያህል ነገር በመንገድ ላልታወቀ መንገደኛ መስጠት ይገርማል :: ዝናሽየ ምን ታድርግና አጋጣሚው የዝንቅ ሳይታሰብ ከማያውቃቸው ሰዎች ጋር መሳፈሩ አይደል አንዴ ይህንን ሁሉ ያመጣ :: ቦታውም ቢሆን ዝናችሽን
አሳልፎ ሰጥቷታል : የማታውቀው ቦታና የማታውቀው ሰው ተባብረው አስደነገጥዋት አምራጭዋ ባጭር ጊዜ ትውውቅ በምንገድ ካገኘችው ከዝንቅ በቀር የት ትጠጋ ? ሁኔታው ሳታስበው ካባቷ ከመለየትዋ በላይ አደራ የተባሉት ሽማግሌም እንደ አሮጌ ሰባራ እቃ መንገድ ላይ ጉም አድርገዋት ሄዱ :: ታድያ ምን ታድርግ እድሜ ለዛ ጥበቃ ጓድ ሰዎችዋን አሰር ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ሰዎችዋን አጥረግርጎ የበለል አስቀርቶ ላንዲት ቀን ማደርያ ክብረ ንጽህናዋን ከፈለች ጥበቃይሏል እንዲህ ነው አገርን ወገንን መጠብቅ :: ዝናሽ በጥዋቱ ተነስታ የምታደርገው ጠፍቶባት ባልጋው ስር ኩርኩም ብላ ተቀምጣለች : አለም ሁሉ ክሀዲ መስሎ እየታያት ያባቷን ጨካኝነት ያባ አጥናፉን አድራ በይነት እያሰበሽ የጥበቃጓዱን ሽር በህሊና ወቅሳዋ አላስገባችውም አብረዋት የመጡት ሰዎች እንዴት እንደተባረሩ አላየችምና :: ከኔ ያላት እምነት መንምኖ እባክህን አባ አጥናፉን አፋልገኝ ወይም ወደ አባቴ አገር አድርሰኝ አለችኝ በሚያምረው አይንዋ በጥርጣሬ ለጎሪጥ እየተመለከተች ምርር ብላ ግራ ተጋብታ :: እባብ ያየ በልጥ ደነገጠ ሁኖባት እንጂ በኔ ልብ የቱን ያህል ቦታ እንዳላት ገና አልተረዳችም ::
የምን አጥናፉ ? የምን አባት ? አንች ከእንግዲህ የኔ ብቻ ነሽ ስላት ከዚህእው አስምጦ አስቀረኝ ብላ ነው መሰለኝ በጣም ደነገጥች :: ልቤ ሊታጽናናት በጣም ፈለገና እንደፈራች አይቸ : አባባሌን ግልጽ ላድርግልሽ ዝናሽየ ወደኔ ወላጆች ቤት ዛሬውኑ እወስድሻለሁ ትምህርቴን እስክጨርስ 12 ክፍል እስካጠናቅቅ ድረስ ወላጆቸ ዘንድ ትቆያለሽ ሁሌ አርብ አርብ ስመጣ አብረን እንሆናለን :: ስራ ስይዝ ተጋብተን ትዳር እንመሰርታለን አይዞሽ ! ስላት
በለበጣ ፈገግ ብላ አንተ ተምረህ ያልተማረች የምታገባ ምንህ ሞኝ ቢሆን ነው እባክህ ? አንች ምንም አልተማርሽም ? ጠየቅኳት መቸም ቢሆን መሰረተ ትምህርት ሳትማር አትቀርም ብየ ለማጽናናትና ሞራል ለመስጠት መንገድ አገኛለሁ ብዪ :
ዝናሽ : አይ ስሜን መጻፍ እቸላለሁ : እንዳው ለነገሩ ብየ ነው እንጂ እስከ 6 ክፍል ተምሬ ወደ 7 ክፍል እንዳለፍኩ ነው ያቋረጥኩ :: ሞራልዋን ከፍ ለማድረግ ያሰብኩት ተሳካልኝ ፈገግ ብየ 4 አመት ልዩነት ብቻ ነው ያለን አንችም እኔም የተማርን ነን አይደል ?
ብላትም ሆድ እንዳልሆናት አይንዋ ላይ ይነበባል ::
ይልቁንስ እንደምንም ብለህ አገሬን አግባኝ አለችኝ :
አገርሽ የት ነው ? ዳባት አካባቢ :
ከዳባትማ ፎገራ አይቀርብሽም ወይ ?
ፎገራ ምን አለኝ ?
አማትሽ !!!!!! የኔ እናት አለችልሽ ስላት
ከት ከት ብላ ከልብዋ ሳቀች :: አንተ ግን ከምርህ ነው እንዴ ? እንዴት አድርጌ በኔ ላይ ባንዴ እምነት እንዲኖራት ማድረግ እንደምቸል መላው ጠፍቶኛል አስረግጨ እንዲን አልኳት
አዎን እውነቴን ነው : እኔንና አንችን ከእንግዲህ የሚለየን ሞት ብቻ ነው : ስላት አይንዋ እንባ አቆረዘዘ :: ይልቁንስ እማ ሙጭቴ ሳይነሱ ጀንዴውና ኩታውን ቶሎ ቶሎ ከውጭ ባለው የበርሚል ውሀ እስካጠበው ገደም ብለሽ ቆይኝ አልኩና ኩታውንና ጀንዴየን ጠቅልየ ወጣሁ :: እማ ሙጭቴ በመስኮቱ ብቅ ብለው : ዝንቅ ያላዪሁህ እንዳይመስልህ !!!!!!!!! ምነው ያመጣሀት ቆንጆ የወር አበባዋን የደም ጨርቅ ማጠብ አታውቅበትም እንዴ ? አንት ወራዳ !! ሴት ቅጥ የወንድ አልጫ !!!!!!!!
ክብረቢስ !!!!! በጥዋቱ ወረዱብኝ ; የኔ አላስመሰልኩትም
በቃ ከዚህ ግቢ የመጨረሻ ቀኔ እንደሆነ ተረዳሁት ::
የወደደና ያበደ አንድ ነው : ጩኽታቸው ምንም አልመሰለኝም ጀንዴውንም ኩታውንም በባዶ ውሀ አጥቤ አጥራቸው ላይ እንዳሰጣሁት ዝናሽየን እያንኳተትኩ ወደ አውቶብስ መናኽርያው ፊትና ኋላ ሁነን አውቶብስ ፍለጋ አመራን :: ዝናሽየ ልቤ ተንቀጠቀጠ አለችኝ :; ካውቶብሱ መናኽርያ ሻሂ ቤት አንድ ብርጭቆ የፈላ ወተት ካንድ ባኒ ጋር ለሷም ለኔም በልተንና ጠጥተን ወደ ወረታ ባውቶብስ ተሳፍረን ወደወላጆቸ ቤት አመራን ::ከሁሉም በላይ ያስፈራኝ ያበቴ ጩህት ነው ከትምህርቴ ጭራሽ ፈቀቅ እንድል አይወድም :: ዛሬግን የሚመጣውን ልችለው ቆርጨ ተነስጫለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post

ቻላቸው

ኮትኳች

Joined: 23 Nov 2009
Posts: 151
Location: politics

PostPosted: Fri Feb 26, 2010 1:21 am    Post subject: Reply with quote

እንዲህ በቀላሉ ለሪዥም ጊዜ ሳይተዋወቁ ክብረ ንጽህናን ያህል ነገር በመንገድ ላልታወቀ መንገደኛ መስጠት ይገርማል :: ዝናሽየ ምን ታድርግና አጋጣሚው የዝንቅ ሳይታሰብ ከማያውቃቸው ሰዎች ጋር መሳፈሩ አይደል አንዴ ይህንን ሁሉ ጉድ ያመጣ :: ቦታውም ቢሆን ዝናችሽን
አሳልፎ ሰጥቷታል : የማታውቀው ቦታና የማታውቀው ሰው ተባብረው አስደነገጥዋት አምራጭዋ ባጭር ጊዜ ትውውቅ በምንገድ ካገኘችው ከዝንቅ መጥጋት ነው ? ሁኔታው ስታስበው ካባቷ ከመለየትዋ በላይ አደራ የተባሉት ሽማግሌም እንደ አሮጌ ሰባራ እቃ መንገድ ላይ ጉም አድርገዋት ሄዱ :: ታድያ ምን ታድርግ እድሜ ለዛ ጥበቃ ጓድ አሰር ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ሰዎችዋን አጥረግርጎ የበለል አስቀርቷታል : ሳትወድ በግድ ላንዲት ቀን ማደርያ ስትል ክብረ ንጽህናዋን ከፈለች :: ጥበቃ ይሏል እንዲህ ነው አገርን ወገንን መጠብቅ :: ዝናሽ በጥዋቱ ተነስታ የምታደርገው ጠፍቶባት ባልጋው ስር ኩርኩም ብላ ተቀምጣለች : አለም ሁሉ ክሀዲ መስሎ እየታያት ያባቷን ጨካኝነት ያባ አጥናፉን አድራ በይነት እያሰበች የጥበቃ ጓዱን ሽር በህሊና ወቀሳዋ አላስገባችውም ምክንያቱም አብረዋት የመጡት ሰዎች እንዴት እንዳባረራቸው አላየችምና :: ከኔ ያላት እምነት መንምኖ እንዲህ ስትል ተማጸነችኝ : እባክህን አባ አጥናፉን አፋልገኝ ወይም ወደ አባቴ አገር አድርሰኝ አለችኝ በሚያምረው አይንዋ በጥርጣሬ ለጎሪጥ እየተመለከተች ምርር ብላ ግራ ተጋብታ :: እባብ ያየ በልጥ ደነገጠ ሁኖባት እንጂ በኔ ልብ የቱን ያህል ቦታ እንዳላት ገና አልተረዳችም ::
የምን አጥናፉ ? የምን አባት ? አንች ከእንግዲህ የኔ ብቻ ነሽ ስላት ከዚኸው አስምጦ አስቀረኝ ብላ ነው መሰለኝ በጣም ደነገጥች :: ልቤ ሊታጽናናት በጣም ፈለገና እንደፈራች አይቸ : አባባሌን ግልጽ ላድርግልሽ ዝናሽየ ወደኔ ወላጆች ቤት ዛሬውኑ እወስድሻለሁ ትምህርቴን እስክጨርስ 12 ክፍል እስካጠናቅቅ ድረስ ወላጆቸ ዘንድ ትቆያለሽ ሁሌ አርብ አርብ ስመጣ አብረን እንሆናለን :: ስራ ስይዝ ተጋብተን ትዳር እንመሰርታለን አይዞሽ ! ስላት
በለበጣ ፈገግ ብላ አንተ ተምረህ ያልተማረች የምታገባ ምንህ ሞኝ ቢሆን ነው እባክህ ? አንች ምንም አልተማርሽም ? ጠየቅኳት መቸም ቢሆን መሰረተ ትምህርት ሳትማር አትቀርም ብየ ለማጽናናትና ሞራል ለመስጠት መንገድ አገኛለሁ ብዪ :
ዝናሽ : አይ ስሜን መጻፍ እቸላለሁ : እንዳው ለነገሩ ብየ ነው እንጂ እስከ 6 ክፍል ተምሬ ወደ 7 ክፍል እንዳለፍኩ ነው ያቋረጥኩ :: ሞራልዋን ከፍ ለማድረግ ያሰብኩት ተሳካልኝ ፈገግ ብየ 4 አመት ልዩነት ብቻ ነው ያለን አንችም እኔም የተማርን ነን አይደል ?
ብላትም ሆድ እንዳልሆናት አይንዋ ላይ ይነበባል ::
ይልቁንስ እንደምንም ብለህ አገሬን አግባኝ አለችኝ :
አገርሽ የት ነው ? ዳባት አካባቢ :
ከዳባትማ ፎገራ አይቀርብሽም ወይ ?
ፎገራ ምን አለኝ ?
አማትሽ !!!!!! የኔ እናት አለችልሽ ስላት
ከት ከት ብላ ከልብዋ ሳቀች :: አንተ ግን ከምርህ ነው እንዴ ? እንዴት አድርጌ በኔ ላይ ባንዴ እምነት እንዲኖራት ማድረግ እንደምቸል መላው ጠፍቶኛል አስረግጨ እንዲን አልኳት
አዎን እውነቴን ነው : እኔንና አንችን ከእንግዲህ የሚለየን ሞት ብቻ ነው : ስላት አይንዋ እንባ አቆረዘዘ :: ይልቁንስ እማ ሙጭቴ ሳይነሱ ጀንዴውና ኩታውን ቶሎ ቶሎ ከውጭ ባለው የበርሚል ውሀ እስካጥበው ገደም ብለሽ ቆይኝ አልኩና ኩታውንና ጀንዴየን ጠቅልየ ወጣሁ :: እማ ሙጭቴ በመስኮቱ ብቅ ብለው : ዝንቅ ያላዪሁህ እንዳይመስልህ !!!!!!!!! ምነው ያመጣሀት ቆንጆ የወር አበባዋን የደም ጨርቅ ለማጠብ ወሀ መቅዳትና ማጠብ አታውቅበትም እንዴ ? አንት ወራዳ !! ሴት ቅጥ የወንድ አልጫ !!!!!!!!
ክብረቢስ !!!!! በጥዋቱ ወረዱብኝ ; የኔ አላስመሰልኩትም
በቃ ከዚህ ግቢ የመጨረሻ ቀኔ እንደሆነ ተረዳሁት ::
የወደደና ያበደ አንድ ነው : ጩኽታቸው ምንም አልመሰለኝም ጀንዴውንም ኩታውንም በባዶ ውሀ አጥቤ አጥራቸው ላይ እንዳሰጣሁት ዝናሽየን እያንኳተትኩ ወደ አውቶብስ መናኽርያው ፊትና ኋላ ሁነን አውቶብስ ፍለጋ አመራን :: ዝናሽየ ልቤ ተንቀጠቀጠ አለችኝ :; ካውቶብሱ መናኽርያ ሻሂ ቤት አንድ ብርጭቆ የፈላ ወተት ካንድ ባኒ ጋር ለሷም ለኔም በልተንና ጠጥተን ወደ ወረታ ባውቶብስ ተሳፍረን ወደወላጆቸ ቤት በጥዋቱ አውቶብስ ገሰገስን በመንገድ ላት እያለን ሳስበው ::ከሁሉም በላይ ያስፈራኝ ያባቴ ጩህት ነው ከትምህርቴ ጭራሽ ፈቀቅ እንድል አይወድም :: ዛሬግን የሚመጣውን ልችለው ቆርጨ ተነስቻለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post

ቻላቸው

ኮትኳች

Joined: 23 Nov 2009
Posts: 151
Location: politics

PostPosted: Mon Mar 08, 2010 8:02 pm    Post subject: Reply with quote

ከዝናሽ ጋር የነበሩት መንገደኞች ሁሉ አባይን ተሻግረው ሸዋ ገቡ :: ጎጃም ላይ የቀረችውን ዝናሽየን ያስታወሳት አንድም ሰው አልነበረም ::
ጊዜው መሸትሸት ሲል የየካን ተራራ ጋቢያቸውን ተከናንበው እዳሪ በሚወጡ አዛውንቶችና ግርቡሀ በሚታጠቡ ሴቶች ተራራው ተሸፍኖ ማምሸት አዲስ ያልተለመደ እይንታ ሆነ :: የጭስ ቤቶች ;ሰርቪሶች : ዛኒጋባ ሳይቀር በክራይ ለመኖርያነት በውድ ዋጋ ተፈለጉ : በተለይም በላምበረት ;በሾላ ; በኮተቤ ;እስከ ፈረንሳይ ሰፈር ድረስ ቤት ያለው ሁሉ በውድ ዋጋ በማከራየት ጥሩ የገቢ ምንጭ ማግኘት እንደሚቻል በወሬ ያዲስ አበባ ህዝብ ባጭር ጊዜ ውስጥ ተረድቶታል :;
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post

ቻላቸው

ኮትኳች

Joined: 23 Nov 2009
Posts: 151
Location: politics

PostPosted: Mon Mar 15, 2010 3:10 pm    Post subject: Reply with quote

[quote="ቻላቸው "]ከዝናሽ ጋር የነበሩት መንገደኞች ሁሉ አባይን ተሻግረው ሸዋ ገቡ :: ጎጃም ላይ የቀረችውን ዝናሽየን ያስታወሳት አንድም ሰው አልነበረም ::
ጊዜው መሸትሸት ሲል የየካን ተራራ ጋቢያቸውን ተከናንበው እዳሪ በሚወጡ አዛውንቶችና ግርቡሀ በሚታጠቡ ሴቶች ተራራው ተሸፍኖ ማምሸት አዲስ ያልተለመደ እይንታ ሆነ :: የጭስ ቤቶች ;ሰርቪሶች : ዛኒጋባ ሳይቀር በክራይ ለመኖርያነት በውድ ዋጋ ተፈለጉ : በተለይም በላምበረት ;በሾላ ; በኮተቤ ;እስከ ፈረንሳይ ሰፈር ድረስ ቤት ያለው ሁሉ በውድ ዋጋ በማከራየት ጥሩ የገቢ ምንጭ ማግኘት እንደሚቻል በወሬ ያዲስ አበባ ህዝብ ባጭር ጊዜ ውስጥ ተረድቶታል :ዛሬ ደግሞ እግር ጥሏቸው አባ አጥናፉ መጠጥ ቤት ገብተው የካሳንኪስን የዳንስ ምሽት ስሪ ዶር ከሚባለው ጭፈራ እየተመለክቱ ጩኽቱን የሙዚቃውን ድምቀት የጀሮ ታንቡር ሰምተው ጉድ አሉ የድምጹን ጋጋታና ጩኽት እየሰሙ አረቂውን እንደውሀ እየጠጡ ይዘናከታሉ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post

Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia