|
|
|
| View previous topic :: View next topic |
| Author |
Message |
ግስላው .

Joined: 16 Oct 2009 Posts: 202 Location: ደደቢት
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 12:23 am Post subject: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
ለምንድነው የግንቦት ሰባት ሰልፈኞች ሰልፍ ሲወጡ እንዳይታውቁ ግድንግድግ ብላክ መነጽር ቅንድብ ድረስ ኮፍያ ከዛ ደግሞ ክረምት ሆነ በጋ ስከርፍ ....ጠምጠመው ጨርሶ እንዳይታውቁ ሆነው የሚወጡት ???? እነሱ በሰለጠነው አለምና በነጻነት በሚኖርበት ሀገር እየኖሩ እና እየፈሩ ....ምን የሚሉት ትግል ነው ......ላለመታውቅ ከፈሩ ምነው ሌላዉን ባይገፉ .....በተለይ በተለይ በዚህ ባለንበት አለም ግብረ ሰዶማውያን እንኩዋን ሰልፍ ሲወጡ የግንቦት 7 ሰልፈኞች አይነት ራስን ድበቃ እና ፍርሀት የለባቸውም ......ኢቭን ኢፍ መቸም ከ ናዚ ፓርቲ በላይ የተጠላ ፓርቲ ባለማችን የለም .....ግን እነሱም ቢሆን ......ሰልፍም ሲወጡ ላመኑበት ነገር ኖ ክንብንብ እና ፍርሀትና _________________ " መሄድ ቢሉህ መሄድ ነው ወይ አር እየረገጡ " |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
MIMI77

Joined: 31 Jan 2010 Posts: 554
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 3:41 am Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
ደርግ እንኳ አድርጎት የማያውቀን ወንጀል በወላጆች እና በቤተሰቦች እየፈፀማችሁ ኑ ታዩን ትላላችኡ የናንተ አራድነት ደግሞ ከሾተልሻም በዛ
የ 81 አመት አዛውንት እስር ቤት የሚከት መጥፎ መንግስት ቱፍ ! ቱፍ !! ምነው እቴ  |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቢተወደድ

Joined: 21 Jul 2009 Posts: 641 Location: Dabra Za`Yet
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 8:48 am Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
መልሱ የአላማ ጽናትና በራስ መተማመን ስለሌለ ::
| ግስላው . እንደጻፈ(ች)ው: | ለምንድነው የግንቦት ሰባት ሰልፈኞች ሰልፍ ሲወጡ እንዳይታውቁ ግድንግድግ ብላክ መነጽር ቅንድብ ድረስ ኮፍያ ከዛ ደግሞ ክረምት ሆነ በጋ ስከርፍ ....ጠምጠመው ጨርሶ እንዳይታውቁ ሆነው የሚወጡት ???? እነሱ በሰለጠነው አለምና በነጻነት በሚኖርበት ሀገር እየኖሩ እና እየፈሩ ....ምን የሚሉት ትግል ነው ......ላለመታውቅ ከፈሩ ምነው ሌላዉን ባይገፉ .....በተለይ በተለይ በዚህ ባለንበት አለም ግብረ ሰዶማውያን እንኩዋን ሰልፍ ሲወጡ የግንቦት 7 ሰልፈኞች አይነት ራስን ድበቃ እና ፍርሀት የለባቸውም ......ኢቭን ኢፍ መቸም ከ ናዚ ፓርቲ በላይ የተጠላ ፓርቲ ባለማችን የለም .....ግን እነሱም ቢሆን ......ሰልፍም ሲወጡ ላመኑበት ነገር ኖ ክንብንብ እና ፍርሀትና |
_________________ When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets. |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
እኔውነኝኝ

Joined: 20 Jan 2007 Posts: 526
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 9:13 am Post subject: |
|
|
የመሀይማን ወያኔዎች ጥያቄ ሁሌም ያዝናናኛል ግንቦት 7 ዎች እንዳላችሁት እናንተ ነፍሰ በላዎች እንዳታውቋቸው እራሳቸውን ሸፈኑ :: አይደንቅምም :: እናንተ ግን መቼ ነው በጂንስ መጣበቅ የምታቆሙት ? በዛች መጣጣ ሰውነታችሁ 18 አመት ሙሉ ከላይ እስከ ታች የቻይና ጂንስ መለያችሁ ሆነ እኮ :: ሰው ሆናችሁ ሰው ለመተቸት ብትሞክሩ እኮ ጥሩ ነበር :: ቋንጣ ሁላ !! |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ግዛቸው

Joined: 16 Jul 2004 Posts: 806 Location: {x}
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 10:00 am Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
ግንቦት 7 ሰልፍ ጠርቶ አያውቅም ::
| ግስላው . እንደጻፈ(ች)ው: | ለምንድነው የግንቦት ሰባት ሰልፈኞች ሰልፍ ሲወጡ እንዳይታውቁ ግድንግድግ ብላክ መነጽር ቅንድብ ድረስ ኮፍያ ከዛ ደግሞ ክረምት ሆነ በጋ ስከርፍ ....ጠምጠመው ጨርሶ እንዳይታውቁ ሆነው የሚወጡት ???? እነሱ በሰለጠነው አለምና በነጻነት በሚኖርበት ሀገር እየኖሩ እና እየፈሩ ....ምን የሚሉት ትግል ነው ......ላለመታውቅ ከፈሩ ምነው ሌላዉን ባይገፉ .....በተለይ በተለይ በዚህ ባለንበት አለም ግብረ ሰዶማውያን እንኩዋን ሰልፍ ሲወጡ የግንቦት 7 ሰልፈኞች አይነት ራስን ድበቃ እና ፍርሀት የለባቸውም ......ኢቭን ኢፍ መቸም ከ ናዚ ፓርቲ በላይ የተጠላ ፓርቲ ባለማችን የለም .....ግን እነሱም ቢሆን ......ሰልፍም ሲወጡ ላመኑበት ነገር ኖ ክንብንብ እና ፍርሀትና |
_________________ “Freedom is not free.”
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
EPRP Blog |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4802 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 10:35 am Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
| ግስላው . እንደጻፈ(ች)ው: | ለምንድነው የግንቦት ሰባት ሰልፈኞች ሰልፍ ሲወጡ እንዳይታውቁ ግድንግድግ ብላክ መነጽር ቅንድብ ድረስ ኮፍያ ከዛ ደግሞ ክረምት ሆነ በጋ ስከርፍ ....ጠምጠመው ጨርሶ እንዳይታውቁ ሆነው የሚወጡት ???? እነሱ በሰለጠነው አለምና በነጻነት በሚኖርበት ሀገር እየኖሩ እና እየፈሩ ....ምን የሚሉት ትግል ነው ......ላለመታውቅ ከፈሩ ምነው ሌላዉን ባይገፉ .....በተለይ በተለይ በዚህ ባለንበት አለም ግብረ ሰዶማውያን እንኩዋን ሰልፍ ሲወጡ የግንቦት 7 ሰልፈኞች አይነት ራስን ድበቃ እና ፍርሀት የለባቸውም ......ኢቭን ኢፍ መቸም ከ ናዚ ፓርቲ በላይ የተጠላ ፓርቲ ባለማችን የለም .....ግን እነሱም ቢሆን ......ሰልፍም ሲወጡ ላመኑበት ነገር ኖ ክንብንብ እና ፍርሀትና |
ግስላው ከእኔ ጀምሮ ዲያስፖራው ሰላማዊ ስለፍ ሲወጣ እንዴት እንደሆነ ሾተልውድ የሆሊውድ ቅርንጫፍ ዝንጣፊ የሰራውን ፊልም አላየኽም ማለት ነው ::ሾተልዉድ የፊልም ፕሮዳክሽን ስለዘመነኛ ፖለቲከኞች የሰራውን ፊልም ከታች ተጭነኽ እየው ::
http://www.youtube.com/watch?v=WFBNphcKgBk
ሾተል ነን ...ከሾተልዉድ ፊልም ፕሮዳክሽን ....እስቲ ቆይ ማስታወቅያ ልስራበት ::
"በይዘቱ አንደኛ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ....ድውውውውውው ....ሾተል የተጠበበበት ቢያዩት የማይሰለች ድውውውውውውው ...እውቀቱን እንደላብ ያፈሰሰበት ባለም አንደኛ ፊልም ...ድውውውውውው ...ይጫኑና ዩ ትዩብ ተሳፍረው ይመልከቱት ....ድውውውውውውውው ....ይማሩበታል ...እራራራስዎን እንዲያውቁ ይሆናሉ ...ድውውውውውው ....የሾተል ፊልም ፕሮዳክሽን ከሰራቸው ፊልሞች አንደኛውና በአለም አንደኛ ድውውውውውው _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
MIMI77

Joined: 31 Jan 2010 Posts: 554
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 11:17 am Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
| ሾተል እንደጻፈ(ች)ው: | ግስላው ከእኔ ጀምሮ ዲያስፖራው ሰላማዊ ስለፍ ሲወጣ እንዴት እንደሆነ ሾተልውድ የሆሊውድ ቅርንጫፍ ዝንጣፊ የሰራውን ፊልም አላየኽም ማለት ነው ::ሾተልዉድ የፊልም ፕሮዳክሽን ስለዘመነኛ ፖለቲከኞች የሰራውን ፊልም ከታች ተጭነኽ እየው ::
http://www.youtube.com/watch?v=WFBNphcKgBk
ሾተል ነን ...ከሾተልዉድ ፊልም ፕሮዳክሽን ....እስቲ ቆይ ማስታወቅያ ልስራበት ::
"በይዘቱ አንደኛ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ....ድውውውውውው ....ሾተል የተጠበበበት ቢያዩት የማይሰለች ድውውውውውውው ...እውቀቱን እንደላብ ያፈሰሰበት ባለም አንደኛ ፊልም ...ድውውውውውው ...ይጫኑና ዩ ትዩብ ተሳፍረው ይመልከቱት ....ድውውውውውውውው ....ይማሩበታል ...እራራራስዎን እንዲያውቁ ይሆናሉ ...ድውውውውውው ....የሾተል ፊልም ፕሮዳክሽን ከሰራቸው ፊልሞች አንደኛውና በአለም አንደኛ ድውውውውውው |
ጅሉ ተነሳበት ...እንግዲ ማን ይመልሰዋል
ሰማ አንተ ከብት ያንተ ጌቶች የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን የ 81 አመት አዛውንት አባት እስር ቤት የከተቷቸው ልጃቸውን ለመበቀል ብለው እንጂ የ 81 አመት አዛውንት አደጋ ያደርሳሉ ብለው አይደለም ደርግ እንኳ እንደዚህ አይነት ስራ ፈጽሞ አያውቅም
እርር ድብን ትላለህ እንጂ የማንንም ፊት አታገኝም  |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሾተል

Joined: 13 Jan 2005 Posts: 4802 Location: Vienna-Austria
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 11:30 am Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
| MIMI77 እንደጻፈ(ች)ው: | | ሾተል እንደጻፈ(ች)ው: | ግስላው ከእኔ ጀምሮ ዲያስፖራው ሰላማዊ ስለፍ ሲወጣ እንዴት እንደሆነ ሾተልውድ የሆሊውድ ቅርንጫፍ ዝንጣፊ የሰራውን ፊልም አላየኽም ማለት ነው ::ሾተልዉድ የፊልም ፕሮዳክሽን ስለዘመነኛ ፖለቲከኞች የሰራውን ፊልም ከታች ተጭነኽ እየው ::
http://www.youtube.com/watch?v=WFBNphcKgBk
ሾተል ነን ...ከሾተልዉድ ፊልም ፕሮዳክሽን ....እስቲ ቆይ ማስታወቅያ ልስራበት ::
"በይዘቱ አንደኛ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ....ድውውውውውው ....ሾተል የተጠበበበት ቢያዩት የማይሰለች ድውውውውውውው ...እውቀቱን እንደላብ ያፈሰሰበት ባለም አንደኛ ፊልም ...ድውውውውውው ...ይጫኑና ዩ ትዩብ ተሳፍረው ይመልከቱት ....ድውውውውውውውው ....ይማሩበታል ...እራራራስዎን እንዲያውቁ ይሆናሉ ...ድውውውውውው ....የሾተል ፊልም ፕሮዳክሽን ከሰራቸው ፊልሞች አንደኛውና በአለም አንደኛ ድውውውውውው |
ጅሉ ተነሳበት ...እንግዲ ማን ይመልሰዋል
ሰማ አንተ ከብት ያንተ ጌቶች የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን የ 81 አመት አዛውንት አባት እስር ቤት የከተቷቸው ልጃቸውን ለመበቀል ብለው እንጂ የ 81 አመት አዛውንት አደጋ ያደርሳሉ ብለው አይደለም ደርግ እንኳ እንደዚህ አይነት ስራ ፈጽሞ አያውቅም
እርር ድብን ትላለህ እንጂ የማንንም ፊት አታገኝም  |
ጎረቤት አገሮች እንዴት ነው ነገሩ ::አጉል አዛኝ ቅቤ አንጉዋች ይላል ያገሬ ሰዎች ::
የእናንተ እያረረ ስለሆነ ወጣችሁን ወጥውጡ ...የእኛን ጉዳይ ለእኛ ...
ሾተል ነን ......በማሰር በመግረፍ በማሰቃየት በመግደል የማያምነው _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቢተወደድ

Joined: 21 Jul 2009 Posts: 641 Location: Dabra Za`Yet
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 1:05 pm Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
ሴትዮ ትዝ ይልሽ ከሆነ ደርግ ሰው የገደለበትን ጥይት እኮ ያስከፍል ነበር :: አብዮት ልጅዋን ትበላለች እያለ የሰራውን ቤቱ ይቁጠረው :: ደሮም የደርግ ርዝራዥ ከመቀባጠር አያልፍም ::
| MIMI77 እንደጻፈ(ች)ው: | ደርግ እንኳ አድርጎት የማያውቀን ወንጀል በወላጆች እና በቤተሰቦች እየፈፀማችሁ ኑ ታዩን ትላላችኡ የናንተ አራድነት ደግሞ ከሾተልሻም በዛ
የ 81 አመት አዛውንት እስር ቤት የሚከት መጥፎ መንግስት ቱፍ ! ቱፍ !! ምነው እቴ  |
_________________ When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets. |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ስልኪ

Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1089
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 1:31 pm Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
ሰላም ሰላም ቢትወደድ ::
MIMI77:- የ 80 አመት ሰው ወንጀል ቢሰራም አይታሰርም በሚል ሂሳብ ነበረ እንዴ አንዳርጋቸው አቶ ፅጌን እሱ ሊሰራው ያልደፈረውን (ከውጭ ሆኖ ) አገር ቤት ውስጥ እንዲሰሩለት የላካቸው ?
የ 80 አመት ሰው ወንጀል ቢሰራም መታሰር የለበትም ከተባለስ ማናቸውም በአለም ላይ ያሉ አሸባሪዎች አዛውንቶችን እየከፈሉ ወይም እያግባቡ የሽብር አስፈፃሚ ቢያደርጉዋቸውስ ?
ለነገሩ እናንተ ጭፍን ተቃዋሚዎች "ታድላችኋል " እንዲህ አይነት precedences" ማሰብ አትችሉም ::
ስልኪ
ማሰብ ከሚችሉት ጎራ
| ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው: | ሴትዮ ትዝ ይልሽ ከሆነ ደርግ ሰው የገደለበትን ጥይት እኮ ያስከፍል ነበር :: አብዮት ልጅዋን ትበላለች እያለ የሰራውን ቤቱ ይቁጠረው :: ደሮም የደርግ ርዝራዥ ከመቀባጠር አያልፍም ::
| MIMI77 እንደጻፈ(ች)ው: | ደርግ እንኳ አድርጎት የማያውቀን ወንጀል በወላጆች እና በቤተሰቦች እየፈፀማችሁ ኑ ታዩን ትላላችኡ የናንተ አራድነት ደግሞ ከሾተልሻም በዛ
የ 81 አመት አዛውንት እስር ቤት የሚከት መጥፎ መንግስት ቱፍ ! ቱፍ !! ምነው እቴ  |
|
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ባሻ ብሩ

Joined: 12 Feb 2005 Posts: 1368 Location: ዋርካ ቦተሊካ
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 1:34 pm Post subject: |
|
|
ግስላው
ፓልቶክ ውስጥ ቁጭ ብለው አርጅተው ስለገረጀፉ ውጩን ብዙ አለመዱትም :: አያናፋሮች ናቸው  _________________ May God have mercy up on my enemies because I won't.
General George S. Patton |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቢተወደድ

Joined: 21 Jul 2009 Posts: 641 Location: Dabra Za`Yet
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 1:43 pm Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
ሰላም ስልኪ
MIMI77 ሴትዮ ነው ወይስ ሰውዬ ? ሁለቱም ይሆናል ምን አውቄ ::
| ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው: | ሰላም ሰላም ቢትወደድ ::
MIMI77:- የ 80 አመት ሰው ወንጀል ቢሰራም አይታሰርም በሚል ሂሳብ ነበረ እንዴ አንዳርጋቸው አቶ ፅጌን እሱ ሊሰራው ያልደፈረውን (ከውጭ ሆኖ ) አገር ቤት ውስጥ እንዲሰሩለት የላካቸው ?
የ 80 አመት ሰው ወንጀል ቢሰራም መታሰር የለበትም ከተባለስ ማናቸውም በአለም ላይ ያሉ አሸባሪዎች አዛውንቶችን እየከፈሉ ወይም እያግባቡ የሽብር አስፈፃሚ ቢያደርጉዋቸውስ ?
ለነገሩ እናንተ ጭፍን ተቃዋሚዎች "ታድላችኋል " እንዲህ አይነት precedences" ማሰብ አትችሉም ::
ስልኪ
ማሰብ ከሚችሉት ጎራ
| ቢተወደድ እንደጻፈ(ች)ው: | ሴትዮ ትዝ ይልሽ ከሆነ ደርግ ሰው የገደለበትን ጥይት እኮ ያስከፍል ነበር :: አብዮት ልጅዋን ትበላለች እያለ የሰራውን ቤቱ ይቁጠረው :: ደሮም የደርግ ርዝራዥ ከመቀባጠር አያልፍም ::
| MIMI77 እንደጻፈ(ች)ው: | ደርግ እንኳ አድርጎት የማያውቀን ወንጀል በወላጆች እና በቤተሰቦች እየፈፀማችሁ ኑ ታዩን ትላላችኡ የናንተ አራድነት ደግሞ ከሾተልሻም በዛ
የ 81 አመት አዛውንት እስር ቤት የሚከት መጥፎ መንግስት ቱፍ ! ቱፍ !! ምነው እቴ  |
|
|
_________________ When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets. |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ጅብገደል

Joined: 14 Jan 2009 Posts: 924 Location: BULGA ENBUR GEBYAW GA
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 9:44 pm Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
| MIMI77 እንደጻፈ(ች)ው: | ደርግ እንኳ አድርጎት የማያውቀን ወንጀል በወላጆች እና በቤተሰቦች እየፈፀማችሁ ኑ ታዩን ትላላችኡ የናንተ አራድነት ደግሞ ከሾተልሻም በዛ
የ 81 አመት አዛውንት እስር ቤት የሚከት መጥፎ መንግስት ቱፍ ! ቱፍ !! ምነው እቴ  |
የ 81 አመት ሽማግሌ ቆርቦ ቤተክስያን መሳም እንጂ ማን አባቱ ፖለቲካ ውሥጥ ግባ አለው ?? |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 11:17 pm Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
ባንዳው ሸውጦል
ምንም ብታረግ ምን ዋርካውያን እንደሆነ ምንነትህን ቁልጭ አድርገው አውቀውታል
አንተ ግን ለምን ይመስልኃል ሰዎቹ ፊታቸውን የሚሸፍኑት አሳንቴ አይታቸው እንዳትደነግጥ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ ለውሻዋ አዝነው
አንተ እኮ ይሄ ፈርሳም ሆድህን ማሰቢያ ካደረከው ወዲያ ግኝቶችህ ሁላ እየረቀቁ : ጨዋታህ እየበዛ : ክህደትህ እየየለ ሄዷል
ጥምብ በሆዱ የሚያብ ደንቆሮ
| ሾተል እንደጻፈ(ች)ው: | | MIMI77 እንደጻፈ(ች)ው: | | ሾተል እንደጻፈ(ች)ው: | ግስላው ከእኔ ጀምሮ ዲያስፖራው ሰላማዊ ስለፍ ሲወጣ እንዴት እንደሆነ ሾተልውድ የሆሊውድ ቅርንጫፍ ዝንጣፊ የሰራውን ፊልም አላየኽም ማለት ነው ::ሾተልዉድ የፊልም ፕሮዳክሽን ስለዘመነኛ ፖለቲከኞች የሰራውን ፊልም ከታች ተጭነኽ እየው ::
http://www.youtube.com/watch?v=WFBNphcKgBk
ሾተል ነን ...ከሾተልዉድ ፊልም ፕሮዳክሽን ....እስቲ ቆይ ማስታወቅያ ልስራበት ::
"በይዘቱ አንደኛ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ....ድውውውውውው ....ሾተል የተጠበበበት ቢያዩት የማይሰለች ድውውውውውውው ...እውቀቱን እንደላብ ያፈሰሰበት ባለም አንደኛ ፊልም ...ድውውውውውው ...ይጫኑና ዩ ትዩብ ተሳፍረው ይመልከቱት ....ድውውውውውውውው ....ይማሩበታል ...እራራራስዎን እንዲያውቁ ይሆናሉ ...ድውውውውውው ....የሾተል ፊልም ፕሮዳክሽን ከሰራቸው ፊልሞች አንደኛውና በአለም አንደኛ ድውውውውውው |
ጅሉ ተነሳበት ...እንግዲ ማን ይመልሰዋል
ሰማ አንተ ከብት ያንተ ጌቶች የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን የ 81 አመት አዛውንት አባት እስር ቤት የከተቷቸው ልጃቸውን ለመበቀል ብለው እንጂ የ 81 አመት አዛውንት አደጋ ያደርሳሉ ብለው አይደለም ደርግ እንኳ እንደዚህ አይነት ስራ ፈጽሞ አያውቅም
እርር ድብን ትላለህ እንጂ የማንንም ፊት አታገኝም  |
ጎረቤት አገሮች እንዴት ነው ነገሩ ::አጉል አዛኝ ቅቤ አንጉዋች ይላል ያገሬ ሰዎች ::
የእናንተ እያረረ ስለሆነ ወጣችሁን ወጥውጡ ...የእኛን ጉዳይ ለእኛ ...
ሾተል ነን ......በማሰር በመግረፍ በማሰቃየት በመግደል የማያምነው |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 11:30 pm Post subject: Re: የግንቦት 7 ሰልፈኞች በ USA እና EU |
|
|
አይ አንተ ስልኪ የምትባል አራሙቻ
አሁን ማን ይሙት ልጅ በውጪው አለም እየኖረ ኢ -መንግስታዊ የሆነ እንቅስቃሴ ቢያደርግ : በዚህም ባመነበት ዓላም ትግሉን ቢገፋ ከላይ እንደሚሉት የ -81 ዓመት አባቱ በልጅየው ጣጣ ሸቤ መግባት አለባቸው ነው የምትለው
እንዴት ባባት ( ለዛውም በሸመገለው ላይ ) ላይ ቂም ሊወጣ ፈቀደ (ወያኔ )
ይሄ ሰብዓዊ አካሄድ ነው ብለህ ታስባለህ ስልቁ
ፍጣሪ ስራ ብዙ ነው አንድ ቀን እንደሚያጠፋችሁ አይ አም ሹር