|
|
|
| View previous topic :: View next topic |
| Author |
Message |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 3:04 am Post subject: |
|
|
ግም ሌባ
ስላንተ ለማወቅ እኮ አንዲት እርምጃ ወደኃላ ፎቀቅ ብሎ ፕሮፋይልህን ማየት ብቻ ይበቃላ
ግንዲላ ወያኔ
| የአውራጃው _ሌባ እንደጻፈ(ች)ው: | | ኢትዮጵያ ማደጓን በቅርብ ካዩት አንዱ ነኝ :: ሚሚ እውነ ትሽን ነው :: ሶፋ ላይ ቁጭ ብዬ አፍራሽ ዜና እየቀያየርኩና እየፈለኩ ከሚያዩት እንዲሁም ወያኔ ዘረኛ ነው ከሚሉትን አንዱ ነበርኩ አሁን ግን ወያኔ ማረኝ ብያለሁ እስከሠራ ድረስ አገርን ኢኮኖሚዋን እስከቀየረ ደረስ ሕዝቡ እስከተስማማው ድረስ ወሬ ብቻ ምን ያረጋል ??? ከምባታው ወላይታው ሲዳማው ትግሬው በክልሉ ሀላፊና በሙያው አለቃ በመሆኑ ክልሉን በዕልህና በቅናት በፍጥነት ያሳድጋል :: ወያኔ ሺ ዘመን ይግዛ አንዳቸውም ዘመዶቼ ኮምፕሌን ሲያደርጉ አላየሁም ተመችቷቸዋል :: የአገራችንን ለውጥ ለማየት እስቲ ሄዳችሁ መስክሩ :: |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 3:12 am Post subject: |
|
|
አንተ ግም ወያኔ
በ GDP መበላለት እኮ አንድን ሃገር ካንዱ እንደበለጠች አያሳይም ብለው አዋቂዎች የለጠፉትን ከላይ ለጠፍኩልህ
ኢትዮጵያ እኮ በደርጉ ጊዜ ከኬንያ በጂዲፒ ትበልጥ ነበር -- በሊንኩ ሄደህ ግራፉን ተመልከት
ሳውዝ ኮርያም የመንግስት አርማዋ ላይ የሃድሮ ኤሌክትሪክ ግድብ አርማ ተስሏላ ግን ጂዲፒን በተመለከተ በጣም ኃላ የቀረች ሃገር ናት
እስኪ ሌላውንም ሄደህ ተመለከት
አትቀርና
| ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው: | ንፁህ ህሊና ይሏል ይህ ነው :: ለተቃውሞም ለድጋፍም የእድሜ ልክ ብሎ ኮንትራት የለም :: ጥሩ ስናይ ጥሩ - ክፉ ስናይ ክፉ - ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያግባባል :: ጠላት አይደርስብን -አንድነታችን አይላላ ::
ሰላም ሁን ወንድማለም ::
| የአውራጃው _ሌባ እንደጻፈ(ች)ው: | | ኢትዮጵያ ማደጓን በቅርብ ካዩት አንዱ ነኝ :: ሚሚ እውነ ትሽን ነው :: ሶፋ ላይ ቁጭ ብዬ አፍራሽ ዜና እየቀያየርኩና እየፈለኩ ከሚያዩት እንዲሁም ወያኔ ዘረኛ ነው ከሚሉትን አንዱ ነበርኩ አሁን ግን ወያኔ ማረኝ ብያለሁ እስከሠራ ድረስ አገርን ኢኮኖሚዋን እስከቀየረ ደረስ ሕዝቡ እስከተስማማው ድረስ ወሬ ብቻ ምን ያረጋል ??? ከምባታው ወላይታው ሲዳማው ትግሬው በክልሉ ሀላፊና በሙያው አለቃ በመሆኑ ክልሉን በዕልህና በቅናት በፍጥነት ያሳድጋል :: ወያኔ ሺ ዘመን ይግዛ አንዳቸውም ዘመዶቼ ኮምፕሌን ሲያደርጉ አላየሁም ተመችቷቸዋል :: የአገራችንን ለውጥ ለማየት እስቲ ሄዳችሁ መስክሩ :: |
|
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 3:19 am Post subject: |
|
|
እስኪ የት ቦታ ነው እኔ ኢህአዴግን ስደግፍ ያያችሁት
በምንስ ተዓምር ነው ወያኔ ልባል የምበቃው
እስኪ የት ቦታ ነው ሳይድ ይዤ የተዋጋሁት
ማነው እኔን ሆድ አዳሪ በሊታ የሚለኝ
ብበላስ ምናለ
አንሳቴስ ትበላ የለ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቅቂቂቂቂቅቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂኢቂቂ
እናታችሁን ልጠርጥርላችሁ
| ሾተል እንደጻፈ(ች)ው: | ግስላው በለነጥቡ ::
ሰላም ብያለሁ ::ትላንት የሆነ ሩም የሆነ ዘፈን ጽፈኽ ነበር ::የሆነ ጊዜ ቡክማርኬ ላይ አድርጌው መልሶ ጠፋኝ ::አገኘኸው ?ድሮ ድሮ አዳምጬዋለሁ
"እንደማያልፍ የለም
ያሁሉ ታለፈ
ታጋይ የህዝብ ልጅ
በደሙ በላቡ
ጀግናው ታሪክ ጻፈ "
ቀጥሎ ያለው ግጥም ጠፋኝ ::
ቦንብ ይዝነብብን ወዘተ አይደል ?ጉደኛ የቁርጠኞች ዘፈን ነው ::ምን ዋጋ አለው ...እንደዛ ተዋግተው ሳለ ዛሬ ሰው ሰላማዊ ሰልፍ ወጣ ብለው በአጋዚ ጥይት ወገንን ፈጁ እንጂ ::ያ ሁሌም ምሬት ውስጥ ይከተኛል ::የሞቱት ያሳዝኑኛል ::
"እንደማያልፍ የለም ያ ሁሉ ታለፈ
ጀግና የህዝብ ልጅ በደሙ በላቡ ጀግናው ታሪክ ጻፈ "
ሾተል ነን .....አሁን ይኼንን ዘፈነ ብለው ወያኔ ወያኔ ሲሉኝ ...ቅቅቅቅ |
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሀዳስ

Joined: 14 Dec 2009 Posts: 375 Location: everywhere
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 3:29 am Post subject: |
|
|
ከብት ሁላ
ቂጥህ ላይ ያለው እባጭ በፈጣሪ ትዕዛዝ እንደጉድ ተነፋፍቶ ይበጥ !!!
አንድ ሃገር ለማደጓ ምልክቱ ፎቅ መገንባቱ እንድ ምልክቱ ቢሆንም ካንተ ሆድ መነተር : መቆፍጠን ሌላ የሌላው ህዝብም ሆድ በመጠኑ ከችጋር መላቀቅ መቻል አለበት
ዛሬ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳለ ጦሙን እያደረ ሃገር አደገች ብትለኝ ምንናምንህ ይደግ ከማለት በስተቀር ምንም የምለው የለኝም
የእናንተ ዘመዶች በልተው ቢያድሩ እንኳ የእኛዎቹ ችጋር ላይ መሆናቸውን በየጊዜው ስንደውል ኢንፎርም ያደጉናል የቆመ ግንድ እየበላችሁ ሆዳች ማበጡን እንደሃገር እድገት አንቆጥረውም
ህዲስ |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
የአውራጃው _ሌባ

Joined: 19 Feb 2005 Posts: 387 Location: united states
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 5:29 am Post subject: |
|
|
| ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው: | ግም ሌባ :!
ስላንተ ለማወቅ እኮ አንዲት እርምጃ ወደኃላ ፎቀቅ ብሎ ፕሮፋይልህን ማየት ብቻ ይበቃላ
ግንዲላ ወያኔ
|
ወ /ሮ /ት ሐዳስ እስቲ ከፕሮፋይሌ ላይ አንዲት ነገር መዝዘው ያውጡና እንተዛዘብ ::
ምንም ሥራሳይኖር አፋችሁን አሹላችሁ ወሬያችሁን ብቻ ስታቀባብሉ መሽቶባችኋል :: እኔ በማየውና በሚጨበጠው አምናለሁ :: ኢሕአዴግን ትናንት ደም መጣጩ ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጭ አሸባሪ ከፋፋይ ገንጣይ ወያኔ ስላልኩኝ ይቆጨኛል :: ምክንያቱም ሳላገናዝብ በጭፍን ነበር አፌን የከፈትኩት :: አሁን ግን በአገር ቤት ቆይታዬ በቅርቡ ሁሉንም ለመታዘብና ደጉን ከክፉ ለመየት የሚያስችለኝን ግንዛቤ አግኝቻለሁ ::
ኢትዮጵያ አሁን ሁሉም ሠርቶ ጥሮ እንደፈለገ የሚኖርባት አገር ስትሆን ምስክር ልሆን በቅቻለሁ :: ከዘመዶቼና ከቤተሰቦቼ ድኃም ሀብታሙም አሉባቸው :: ነገርግን ድኃውን ድኃ ያረገው ለኃብታሙ ኃብት የሰጠው ወይም ገዢው መንግሥት አይደለም :: የሠራ ክትፎ በቅቤ ሲውጥ የፈዘዘ ዝንብ ሲያባርር ይውላል :: ምንም ልረዳቸው አልችልም ::
እንደ እናንተ ሄንከን ቡድዋይዘር እያወራረድኩ በየፓልቶኩና በየብሎጎቹ በስመ ተቃዋሚ ስም የቀባጠርኳቸው ጊዜዎች ሳስብ ይገርመኛል :: አፍ ከምታሾሉ አካፋና ዶማ አሹላችሁ ወደ አገራችሁ ግቡ ወሬ ከምትቆፍሩ እንደ ወያኔ ኢሪጌሺን ቆፍሩ :: |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ትነት

Joined: 03 Jan 2010 Posts: 193
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 6:58 am Post subject: |
|
|
ሰላም ላንተ ይሁን የአውራጃው በቅርቡ ሀገር ቤት ታዝበህ የመጣከውን ስላካፈልከን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው :: እኔም ኦገስት ና ሴፕተንበር እዛ ነበርኩኝ ያየሁትን አለመጻፌ እንዳዝን አድርጎኛል ግን በቅርቡ ፊልከር ላይ ፎቶ መለጠፌ አይቀርም :: ያም ሆኖ እዚህ ከላይ የመለስክላቸው አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ናቸው :: ምን ይታወቃል የሻዓቢያ እንባ አባሾችም ይሆናሉ ስለዚህ ለእነሱ ያለውን ተጨባጭ ሆኔታ ለአንባቢያን በቀረበ ግዜ ማንበባቸው ስለማይቀር እንደተመለሰላቸው በመቁጠር እያነበቡ ይረሩ : እውንን መሻር አይቻል ;: የኛዎቹ ከሆኑ ደግሞ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀል አይነት አውደልዳዮች የፒሲ አርበኞች : ያቺ ስልቻ ሆዳቸውን እያሻሹ የወደፊቷ የሀገራችን ተመጽዋች ሲሆኑ ማየት ነው ::
አንተ ግን እንግን እንኳን በሰላም ደርሰህ ተመለስክ : |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቢተወደድ

Joined: 21 Jul 2009 Posts: 641 Location: Dabra Za`Yet
|
Posted: Tue Feb 09, 2010 1:37 pm Post subject: |
|
|
ልብ መግዛት ላቃታቹህ ከአውራጃው ተማሩ :: በተለይ ሀዱሽ በቃ ወሬ አለቅላቂ ሆነህ ትቀር ? ስታሳዝን ግን አታሳዝንም ደደብነትህ ነው ለዚህ ያባቃህ ::
| የአውራጃው _ሌባ እንደጻፈ(ች)ው: | | ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው: | ግም ሌባ :!
ስላንተ ለማወቅ እኮ አንዲት እርምጃ ወደኃላ ፎቀቅ ብሎ ፕሮፋይልህን ማየት ብቻ ይበቃላ
ግንዲላ ወያኔ
|
ወ /ሮ /ት ሐዳስ እስቲ ከፕሮፋይሌ ላይ አንዲት ነገር መዝዘው ያውጡና እንተዛዘብ ::
ምንም ሥራሳይኖር አፋችሁን አሹላችሁ ወሬያችሁን ብቻ ስታቀባብሉ መሽቶባችኋል :: እኔ በማየውና በሚጨበጠው አምናለሁ :: ኢሕአዴግን ትናንት ደም መጣጩ ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጭ አሸባሪ ከፋፋይ ገንጣይ ወያኔ ስላልኩኝ ይቆጨኛል :: ምክንያቱም ሳላገናዝብ በጭፍን ነበር አፌን የከፈትኩት :: አሁን ግን በአገር ቤት ቆይታዬ በቅርቡ ሁሉንም ለመታዘብና ደጉን ከክፉ ለመየት የሚያስችለኝን ግንዛቤ አግኝቻለሁ ::
ኢትዮጵያ አሁን ሁሉም ሠርቶ ጥሮ እንደፈለገ የሚኖርባት አገር ስትሆን ምስክር ልሆን በቅቻለሁ :: ከዘመዶቼና ከቤተሰቦቼ ድኃም ሀብታሙም አሉባቸው :: ነገርግን ድኃውን ድኃ ያረገው ለኃብታሙ ኃብት የሰጠው ወይም ገዢው መንግሥት አይደለም :: የሠራ ክትፎ በቅቤ ሲውጥ የፈዘዘ ዝንብ ሲያባርር ይውላል :: ምንም ልረዳቸው አልችልም ::
እንደ እናንተ ሄንከን ቡድዋይዘር እያወራረድኩ በየፓልቶኩና በየብሎጎቹ በስመ ተቃዋሚ ስም የቀባጠርኳቸው ጊዜዎች ሳስብ ይገርመኛል :: አፍ ከምታሾሉ አካፋና ዶማ አሹላችሁ ወደ አገራችሁ ግቡ ወሬ ከምትቆፍሩ እንደ ወያኔ ኢሪጌሺን ቆፍሩ :: |
_________________ When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets. |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሚሚ _ካናዳ

Joined: 15 Dec 2004 Posts: 109 Location: canada
|
Posted: Tue Feb 16, 2010 6:13 pm Post subject: Re: ኢትዮጵያ እያደገች ነው |
|
|
| ሀዳስ እንደጻፈ(ች)ው: | ሰላም ሚሚት
አንድ የሆነ ወቅት የሆነ የሶሻል ግምገማ አድርገሽ ነበር
ማነው ኖውን (ጥሩ ) መሪ የሚል ነገር
በዛ መሰረት ያሸነፈው (ባንቺ ቤት ) መለስ ነበር
አሁንም እያሸነፈ ነው ታዲያ
ኤኮኖሚ አስገስግሷል : እንደተቅማጥ አሩጧል
እውን ሴት ነሽ ብዙ ጊዜ ሴቶች ሃቅ ይወዳሉ
|
አዎን ያን ሪሰርች ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉት ኮሌጆችና ከፍተኛ ተቋማት እንዲሁም በሀይስኩሎች በሚስጢር አብዛኛው ተማሪ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን እንደመረጠ ጥናቴ አሳይቷል :: ምክንያቱም ያለው መንግሥት ከልቡ እየሰራ ስለሆነና ይህን የመሰለ ለውጥ እያመጣ እንደሆነ በሚገባ ስለተረዱት ይመስለኛል ::
አንተ ግን ሚሚን ከዚያ ሪሰርች ጋር ምን የሚያቃርናት ውይም የሚያገናኛት ነገር አገኘህና ነው ጥርሶችህን በሙሉ ያገጠጥክብን ???  |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
መሀል ሰፋሪ

Joined: 13 Nov 2009 Posts: 63
|
Posted: Tue Feb 16, 2010 6:28 pm Post subject: |
|
|
| ሚሚ ካናዳ , ታዲያ አንቺ እንደምትይን ኢኮነሚዉ እያደገ ከሆነ ለምን ከ 7 ሚሊየን በላይ ቁጥር ያለዉ ህዝብ ለረሀብ ተጋለጠ ? ለምንስ ያገራችን ህዝብ ኑሮ ከጅ ወዳፍ ሆነ ? እርግጥ ነዉ መንገዶች እየተሰሩ ነዉ ኮንስትራክሽኑም እየተጦጦፈ ነዉ ነገር ግን አንድ አገር ለማደገ ምርት ማምረት አለባተ አገራችን ዛሬም ከ አግሪካልቸራል ፕሮዳክት ዉጭ ኤክስፖርት የምታደርገዉ ነገር የለም ያ ደሞ ባለፉት 20 አመታት ወያኔ ምንም እድገት እንዳላመጣ ያሳያል :: |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሚሚ _ካናዳ

Joined: 15 Dec 2004 Posts: 109 Location: canada
|
Posted: Tue Feb 16, 2010 6:29 pm Post subject: |
|
|
| ሾተል እንደጻፈ(ች)ው: | ሚሚዬ እኔና አንቺ መቼ ነው ተጋብተን የምንጨቃጨቀው ?እነን ትተሽ ባል ፍለጋ አገር ቤት ሂደሽልኝ ነበር ለካ ?
|
ጨቅጫቃ ባል ተመኝቼም ፈልጌም አላውቅ እባክህን አትድረስብኝ ::
| Quote: | | ኢትዮዽያ አገራችን ካደገች እሰየው ነው የሚባለው ....የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ነው ..... |
እህህ !!
| Quote: | | በዚህ አጋጣሚ ሚሚ ካናዳ ባይንሽ በብረቱ አይተሽ ምስክር ሆነች ስለነገርሽን እናመሰግንሻለን :: |
ስለ ምስጋናው ላእርሶውም ምስጋና
| Quote: | | ሾተል ነን ......እምዬ ኢትዮዽያ ይመርልሽ ሰብሉ ....አውድማው ጎተራው ይሁንልሽ ሙሉ ....በቸር ውሎ ይደር ጋራሽ ሸንተረርሽ ...ወንዛወንዝሽ ሁሉ |
አሚን አሚን ! ! [/quote] |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ሚሚ _ካናዳ

Joined: 15 Dec 2004 Posts: 109 Location: canada
|
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቃኘው

Joined: 23 Oct 2003 Posts: 749 Location: Man
|
Posted: Tue Feb 16, 2010 10:16 pm Post subject: ሚሚ ካናዳ ! |
|
|
ለሚሚ ካናዳ !
ምርጫውን ተመለከትሁ :: 46% አቶ : መለሰ እየመራ ነው :: እንዴት በዚህ ሁሉ ዕርቀት ሊመራ ቻለ እሱ ? <የተቃዋሚው ጎራ እስካሁንም ድረስ የርስ በርስስ ሽኩቻና ጥላቻዎች ሃሚታዎችንና ሹክሹክታዎች ራስን ብቻ ወዳድነቶችንና ሌሎችንም .
እያካሄዱ ይገኛሉ :: ያየተፈጥሮ ምቀኝነት የሚባል ? መተባበር መቀራረብ የሚባለው የት አለስቲ ? ያባይሆን ከተቃዋሚዎቹ ውስጥ ነበር 46% ማግኘት የነበረበት ? ህዝቡ ለአገሩ ስለሚሳሳ የወያኔውን መሪ ብዛት እንዲያገኝ አድርጎታል :: የሶማሌ ተገንጣዩን የሌሎችንም ተገንጣይ ፕሮግራም ያዘሉን :: ሻዕቢያም ጋሄደው አስተናግደን የሚሉትንም ::
በመሃከሉ እነዚያ እንደዚያ ሲጋጋኑ አገሪቱ በአናርኪዎች ትያዝና ያለችን አገር ከማጣት ይሊቅ ቅዋሜው እስኪጠናቀርና ተቃዋሚውም እስኪገባው ድረስ እንደዚሁ ትቀጥል የሚል ይመስላል :: ይህ የግሌ አስተሳሰብ ነው :: ማንም ተቃዋሚ የራሱ የሆነን
ፕሮግራም ለማስፈጸም ሳይሆን እንደድንገተኛ አደጋ ራሱን አስተባብሮ በመነሳት 2ኛውን ቅንጅታዊ ፎርሞች በመቅረጽ ለኢትዮጵያ አንድነት አስቦ ሲነሳ ብቻ ነው ወደ ብሔራዊ አስተሳሰብ ገባቷል ሊሰኝ የሚቻለው :: ይህን የህዝብ አስተያየት በየወሩ እያጣራሽ ልታቀርቢልን ይገባል ምርጫው እስኪጠናቀቅ ድረስ ?
በአቀራረብሽ ልትመሰገኚ ይገባል ::
አክባሪሽ
ቃኘው _________________ tank you |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቮየጀር

Joined: 14 Feb 2010 Posts: 49 Location: kvazar
|
Posted: Wed Feb 17, 2010 12:37 am Post subject: Re: ሚሚ ካናዳ ! |
|
|
ምነው ልጄ ቃኘው
እውን ይሄንን ነገር አምነህ ነው
ሰው የበላበትን ወጪት ያመሰግናል እኮ
| ቃኘው እንደጻፈ(ች)ው: | ለሚሚ ካናዳ !
ምርጫውን ተመለከትሁ :: 46% አቶ : መለሰ እየመራ ነው :: እንዴት በዚህ ሁሉ ዕርቀት ሊመራ ቻለ እሱ ? <የተቃዋሚው ጎራ እስካሁንም ድረስ የርስ በርስስ ሽኩቻና ጥላቻዎች ሃሚታዎችንና ሹክሹክታዎች ራስን ብቻ ወዳድነቶችንና ሌሎችንም .
እያካሄዱ ይገኛሉ :: ያየተፈጥሮ ምቀኝነት የሚባል ? መተባበር መቀራረብ የሚባለው የት አለስቲ ? ያባይሆን ከተቃዋሚዎቹ ውስጥ ነበር 46% ማግኘት የነበረበት ? ህዝቡ ለአገሩ ስለሚሳሳ የወያኔውን መሪ ብዛት እንዲያገኝ አድርጎታል :: የሶማሌ ተገንጣዩን የሌሎችንም ተገንጣይ ፕሮግራም ያዘሉን :: ሻዕቢያም ጋሄደው አስተናግደን የሚሉትንም ::
በመሃከሉ እነዚያ እንደዚያ ሲጋጋኑ አገሪቱ በአናርኪዎች ትያዝና ያለችን አገር ከማጣት ይሊቅ ቅዋሜው እስኪጠናቀርና ተቃዋሚውም እስኪገባው ድረስ እንደዚሁ ትቀጥል የሚል ይመስላል :: ይህ የግሌ አስተሳሰብ ነው :: ማንም ተቃዋሚ የራሱ የሆነን
ፕሮግራም ለማስፈጸም ሳይሆን እንደድንገተኛ አደጋ ራሱን አስተባብሮ በመነሳት 2ኛውን ቅንጅታዊ ፎርሞች በመቅረጽ ለኢትዮጵያ አንድነት አስቦ ሲነሳ ብቻ ነው ወደ ብሔራዊ አስተሳሰብ ገባቷል ሊሰኝ የሚቻለው :: ይህን የህዝብ አስተያየት በየወሩ እያጣራሽ ልታቀርቢልን ይገባል ምርጫው እስኪጠናቀቅ ድረስ ?
በአቀራረብሽ ልትመሰገኚ ይገባል ::
አክባሪሽ
ቃኘው |
_________________ This is the outer space , a space in which people can't reach forever, because we aren't supposed to do this. |
|
|
|
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
|
| Back to top |
|
|
|
|
 |
ቃኘው

Joined: 23 Oct 2003 Posts: 749 Location: Man
|
Posted: Wed Feb 17, 2010 7:18 pm Post subject: Re: ሚሚ ካናዳ ! |
|
|
ቮየጀር !
እርግጥ ንረ አንዱምጋ ያመንኩበት አንድም ነገር የለኝ ,:: ነግር ግን ተቃዋሚው ነበር
አቶ : መለስን በልጦ መገኘት የነበረበት ? ያንንም የግል አስተያየቴ ነው በሚል ደፍኘዋለሁ :: ስምምነት ይኑረው ተቃዋሚው ይረዳዳ ከዚያም ሳይታሰብ ያሸንፍ የሕዝቡንም ልብ ይስረቁት :: በዚያን ወቅት ሁሉም እንደሚሳካ እምነት አለኝ :.
ቃኘው
| ቮየጀር እንደጻፈ(ች)ው: | ምነው ልጄ ቃኘው
እውን ይሄንን ነገር አምነህ ነው
ሰው የበላበትን ወጪት ያመሰግናል እኮ
| ቃኘው እንደጻፈ(ች)ው: | ለሚሚ ካናዳ !
ምርጫውን ተመለከትሁ :: 46% አቶ : መለሰ እየመራ ነው :: እንዴት በዚህ ሁሉ ዕርቀት ሊመራ ቻለ እሱ ? <የተቃዋሚው ጎራ እስካሁንም ድረስ የርስ በርስስ ሽኩቻና ጥላቻዎች ሃሚታዎችንና ሹክሹክታዎች ራስን ብቻ ወዳድነቶችንና ሌሎችንም .
እያካሄዱ ይገኛሉ :: ያየተፈጥሮ ምቀኝነት የሚባል ? መተባበር መቀራረብ የሚባለው የት አለስቲ ? ያባይሆን ከተቃዋሚዎቹ ውስጥ ነበር 46% ማግኘት የነበረበት ? ህዝቡ ለአገሩ ስለሚሳሳ የወያኔውን መሪ ብዛት እንዲያገኝ አድርጎታል :: የሶማሌ ተገንጣዩን የሌሎችንም ተገንጣይ ፕሮግራም ያዘሉን :: ሻዕቢያም ጋሄደው አስተናግደን የሚሉትንም ::
በመሃከሉ እነዚያ እንደዚያ ሲጋጋኑ አገሪቱ በአናርኪዎች ትያዝና ያለችን አገር ከማጣት ይሊቅ ቅዋሜው እስኪጠናቀርና ተቃዋሚውም እስኪገባው ድረስ እንደዚሁ ትቀጥል የሚል ይመስላል :: ይህ የግሌ አስተሳሰብ ነው :: ማንም ተቃዋሚ የራሱ የሆነን
ፕሮግራም ለማስፈጸም ሳይሆን እንደድንገተኛ አደጋ ራሱን አስተባብሮ በመነሳት 2ኛውን ቅንጅታዊ ፎርሞች በመቅረጽ ለኢትዮጵያ አንድነት አስቦ ሲነሳ ብቻ ነው ወደ ብሔራዊ አስተሳሰብ ገባቷል ሊሰኝ የሚቻለው :: ይህን የህዝብ አስተያየት በየወሩ እያጣራሽ ልታቀርቢልን ይገባል ምርጫው እስኪጠናቀቅ ድረስ ?
በአቀራረብሽ ልትመሰገኚ ይገባል ::
አክባሪሽ
ቃኘው |
|
_________________ tank you |