WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የሳይበር :መታሰቢያ :ለታላቁ :ወንድማችን :ሻምበል :ሳሙኤል !!
Goto page Previous  1, 2, 3, ... 17, 18, 19  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ቆንጂት 08

ዋና ኮትኳች

Joined: 19 Dec 2007
Posts: 735

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 9:11 pm    Post subject: Reply with quote

አንድ ወቅት ጽሁፍህን አነብ ነበር አንደማደንቅህም ጽፌልህ መልሰህልኛል ::ከጽሁፎችህ የማልረሳው

''ከሀገሬ ከተሰደድኩ ብዙ አመት ሆኖኛል ሀገሬ ግን ወዴት ደረስክ ብላ አልፈለገችኝም ''ወርቅሰው ከስሀሊን
ነብስ ይማር
በጣም አዝናለሁ እንደወጣህ በሰው ሀገር በመቅረትህ
ቆንጂት ....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1631

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 9:14 pm    Post subject: Reply with quote

የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ወንድማችን ሻምበል ሳሙኤል ጥሩነህ ምን ያህል ሀገሩን ብሎም ዋርካዋን ይወዳት እንደነበር ስገነዘበው ነው ::
ዋርካዋ ውስጥ ለመጨረሻ ጊዜ የተሳተፈው ማርች 26 ሲሆን ያረፈው ማርች 27 ነበር :: ይሄ የሚያሳየው ምን ያህል የሃገሩ ጉዳይ ይቆረቁረው : ያሰቃየው እንደነበር ነው :: ታሪኩን እንዳነበብኩት ከሆነ ያረፈው በበሽታ ነው :: ማለትም በጠና ታሞ : ባልጋ ተቆራኝቶ እያለ ሁላ ሃገሩን ያስብ ነበር ማለት ነው ::

ይሄ ነው እንግዲህ ሃገር ማፍቀር : መውደድ ማለት ::

ነፍስህን ፈጣሪ ይንከባከባት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3359
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 9:26 pm    Post subject: Reply with quote

ሾተል እንደጻፈ(ች)ው:
ምን ?ይኼ ነገር እውነት ነው ማለት ነው ?እኔ አላምንም .....በእውነት ደንግጫለሁ

እውነትም የሚያስደነግጥ ዜና ነው :: ወርቅሰው ነብስህን በገነት ያኑራት !!! Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!

Last edited by ጌታ on Fri Apr 23, 2010 9:39 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 9:27 pm    Post subject: Reply with quote

ሀዲስ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ወንድማችን ሻምበል ሳሙኤል ጥሩነህ ምን ያህል ሀገሩን ብሎም ዋርካዋን ይወዳት እንደነበር ስገነዘበው ነው ::
ዋርካዋ ውስጥ ለመጨረሻ ጊዜ የተሳተፈው ማርች 26 ሲሆን ያረፈው ማርች 27 ነበር :: ይሄ የሚያሳየው ምን ያህል የሃገሩ ጉዳይ ይቆረቁረው : ያሰቃየው እንደነበር ነው :: ታሪኩን እንዳነበብኩት ከሆነ ያረፈው በበሽታ ነው :: ማለትም በጠና ታሞ : ባልጋ ተቆራኝቶ እያለ ሁላ ሃገሩን ያስብ ነበር ማለት ነው ::

ይሄ ነው እንግዲህ ሃገር ማፍቀር : መውደድ ማለት ::

ነፍስህን ፈጣሪ ይንከባከባት

ይቅርታ አድርግልኝና በጠቀስከው ቀን የተፃፈው ነገር ፍሰቱና ጥንካሬው ሌላ ጊዜ ወርቅሰው ከሚፅፋቸው መጣጥፎች በጣም ጎላብኝ :: ከአልጋ ቁራኛ የሚጠበቅ ፍስትና ጥንካሬ አልመስልህ አለኝ ::

እውነት ከሆነ ግን በጣም ያሳዝናል :: በጣም ትልቅና አድማሰ ሰፊ ሰው ነው ያጣነው ::

እባካችሁን አጭር የህይወት ታሪኩን አስነብቡብ Exclamation

ሓየት
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 9:30 pm    Post subject: ሜዳ ላይ ቀረ ልቤ ! Reply with quote

Say No To Hatred! Exclamation
በጣም እጅግ በጣም የሚያሳዝን ዜና ነው የነገርሽን ! ዋርካ ያለ ወርቅሰው ? እንዴት ይቻላል ? ዳር ድንበራችን የት እንደሆነ አሁን ማን ሊያስታውሰን ነው ? የዋርካ ኮምፓስ ጠፋ ! ትእግስቱ እና የዋህነቱ ትህትናው የሚያተካው ንጹህ የኢትዮጵያዊነት ባህሪው አሁን ከየት እና ከማን ሊገኝ ይሆን ?? ለአገሩ ግዴታውን ተወጥቶ እስከመጨረሻው ድረስ በዋርካ ለኢትዮጵያ የቆመው ወርቅሰው እድሜ ሳይጠግብ እኛም ሳንጠግበው ነው ሂወቱ ያለፈው !! ወርቅሰው አረፈ ? Question ዋርካ ፕለቲካ ትልቅ መብራት እንደጠፋ ይሄ መድረክ እንደ ጨለመብን ነው የማውቀው ! በጣም አዝናለሁ !
ሳሙኤል ጥሩነህ አፈሩ ይቅለለው
ነፍሱን ይማር
ለቤተሰቡም ጽናቱን ይስጣቸው ! አሜን !
++++++++++++++++++++++++
Stop all the clocks, cut off the telephone,
Prevent the dog from barking with a juicy bone,
Silence the pianos and with muffled drum
Bring out the coffin, let the mourners come.

Let aeroplanes circle moaning overhead
Scribbling on the sky the message He Is Dead,
Put crepe bows round the white necks of the public doves,
Let the traffic policemen wear black cotton gloves.
He was my North, my South, my East and West,
My working week and my Sunday rest,
My noon, my midnight, my talk, my song;
I thought that love would last for ever: I was wrong.
The stars are not wanted now: put out every one;
Pack up the moon and dismantle the sun;
Pour away the ocean and sweep up the wood.
For nothing now can ever come to any good.
+++++++++++++++++++++
REST IN PEACE SOLIDER
WE WILL MISS YOU VERY MUCH! Sad
http://www.youtube.com/watch?v=p-zTDCd0BkU
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ብርቄነህ

ኮትኳች

Joined: 22 Jan 2009
Posts: 429

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 9:36 pm    Post subject: Reply with quote

የሰማነው ወሬ ; ወሬ ብቻ ሆኖ አለመቅረቱን ሳረጋግጥ ከልቤ አዘንኩኝ : እናም አለቀስኩኝ :: ወርቅሰው 1 :ቅንና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ለመረዳት አንዱን ጽሁፍ ብቻ ማንበብ በቂ ነበር :: ስለዚህ እግዚአብሄር አምላኬ ሆይ ! የዚህን ቅንና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊን ነፍስ ለገነት እንድታበቃት እለምንሀለሁ :: አሜን !! Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad-----

Last edited by ብርቄነህ on Wed Apr 28, 2010 8:37 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 10:42 pm    Post subject: Reply with quote

ወንድማችን ሻምበል : ሳሙኤል :ጥሩነህ (ወርቅሰው 1) እንደማንኛውም ሰብዓዊ ፍጡር የማይቀረውን የምድር ጉዞ ፈጽሞ አልፏል :: ከጽሑፎቹ እንደተረዳሁት ሕሊናውን የሚጸጽተው ሥራ የሚሠራ ዓይነት አልነበረም :: በኃይለ -ቃል ለተናገርነው እንኳን መልሶ እኛኑ አጥፊዎቹን ይቅርታ የሚጠይቅ ነበር :: እርሱ ያቀርባቸው በነበሩት ኃሣቦች መስማማት ያለመስማማቱ የየራሣችን ጉዳይ ነው : ከሁሉም ግን ወንድማችን ሰብዓዊ ባህርይው የጎላ ነበር :: ወንድሜ በሞትህ በጣምም አምርሬ አላዝንም : በሕይወት በኖርክባቸው ዘመናት ምን ያልህ የወገን ቁስል እየተሰማህ እንዳረርክ ከጽሑፎችህ መገንዘብ ችያለሁና ::

አክባሪ ወንድምህ

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1631

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 11:00 pm    Post subject: Reply with quote

የወንድማችን የወርቅሰው የመጨረሻ መጣጥፍ
PostPosted: Fri Mar 26, 2010 12:26 am Post subject: Re: ቪኦኤ እና የደርግ ጃም (ማርማላት ) ወዳጆቹ

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?p=385602&highlight=#385602

አውሎንፋስ !
የዛሬው መልዕክትህ አስደነቀኝ :: ለምን ብትለኝ :: የዶክተር በላይ ሀብተ ኢየሱስንና የኢንጂነር ካሣን ውይይት ያለ አንዳች ተቃዋሚ ሲተላለፍላቸው በመስማቴ ነው ::
ያም ትክክል አይደለም :: ህወኃት ወያኔ እኮ 400 ሺህ የኢትዮጵያን ሠራዊት እንዲፈርስ ያደረገው ቪኦኤን የመሰለ ዜና ምንጭ ነው ከቢቢሲም ሆነ ከሌሎቹ ጋር ተደራርቦ ::

ዛሬ ዶክተር ሀብተ ኢየሱስ ሊነግሩን የሚፈልጉት በሌላ አቅጣጫ ሄደው ነው :: አስገራሚ ለመሆኑ የኢትዮጵያ የዘውድ ምክር ቤት በኢትዮጵያ አገሩ ላይ የዘረኛ ስርኣአት እንዲነግስ ቅድሚያ ተጫዋች የሆነው የቀድሞ የአልባኒያ ኮሚኒስት አማኝ ከሆነውና ያንንም አስተሳሰብ በመርሳት ዛሬ የአሜሪካ መልክተኛ በመሆን የምስራቅ አፍሪቃ ዋናው ሆኖ እየተንቀሳቀሰ ነው :: ታዲያ ዶክተሩ የኢሕ አዴግ ህወሃት ወያኔው ተቋም ምንስ ያህል አገራችንን እያጠፋትና እየሸጣት እየቸረቸራት መሆኑን ባለመገንዘባቸውና ?

የጃንሆይን የልጅ ልጅ አግብቶ እየቀለደ የሚገኘው ዶክተር ሀብተ ኢየሱስ ያን የመሰለ ምንም የማያውቅ ወይም ያልተማረ ሰው የሚያወራውን መሰለኝ :: እንዴት ያን ማለት ትችላለህ ወይ ብትለኝ :: ኢንጂነሩም ተቃዋሚዎቹን ይኮንናሉ ዶክተሩም ተቃዋሚው ላይ ያነጣጥራሉ :: ለመሆኑ ለነዚህ ሰዎች ህወሃት ምን ያህል ቤቶችና መሬቶች የከተማ ቦታ ጭምር ሰጧቸው ወይስ ሀብታቸው ተመልሶላቸዋል :: የጥቅም ነገር የመሰሉ ይመስሉኛል :: ካልሆነ አገራችን ችግር ላይ ነች ?

አንድ መንግሥት እንበለው ወይስ ቂመኛ ወንበዴ ወራሪና አስቀያሚ ? ይህ እንደሆነ ማንም የሚያውቀው ነው :: ታዲያ ዕውቀት ሳይሆን እየተማረ ያለው 19 ዓመት ለሚያህል ጊዜ አንድ ፓርቲ ይህን ያህል ጊዜ ሲመራ ለመሆኑ በዚያ 85 ሚሊዮን የሚሆኑ ህዝብ ምን ያህል ሲደግፉአቸው ወይም የነሱ ፓርቲ አባሎች ሁሉም 85 ሚሊዮኑ ህዝብ ነበረ እንዴ _ አይኖርም :: ያገሪቷን መብቶች ያሳጧት ቀጥሎም ህዝብን በጎሳና በተለይም በዘርና ተወልጄ እና የወንዝ ያውራጃ ልጆች ግፊት ይህን ስልጣን ህወሃት በሻኢቢያ ተመልምሎና አድጎ ከዚያ ኢትዮጵያን እንዲያጠፋላቸው እንዲደመስስላቸው አሰልጥነው መክረው የላኩት ነው :: ያም ብዙ ጥፋቶችን ህወሃት ፈጽሟል :: 124 ሺህ ሠራዊት በባድሜ እንዲያልቁ አድርጓል :: ወደ መጨረሻው ልምጣና 1993 በአርሲ አርባጉጉና አሰቦት ወተርና ወለጋ ከዚያም
ብዙ ነገሮች መናገር ይቻላል ::

ዶክተር በላይ ሀብተኢየሱንም ሆነ ኢንጂነሩን እንድጠይቃቸው ፍቀድልኝ :: ለምሳሌ ያህል እነማንን ነው እነዚህ 2 ምሁሮች የሚነጅሷቸው ? አስደናቂ ጉዳይ ነው :: ግን ለማንኛውም የአንተን አውሎንፋስን መልስ ከሰማሁ በኃላ በራሴ የማስበውን እጽፍልሃለሁ :: እንግዲህ አገራችን ከቅዠታም መሪዎች እንደምን አድርጋ ልትገላገል ትቺላለች ? እነኛ ያሳስቡኛል :: መለሰ ዜናዊ ምን ያህል ዲክታተር እንደሆነ የምትረዳው ? 10ሺህ ብር የማያገኙ ጋዜጠኞችን ይከሳቸውና ከዚያ 150 000 ብር ፍርድ ቤት አቅርቦ ያስቀጣችወው ነበር ለዚያውም 2 ዓመትና እስከ 6 ወር ካሰራቸው በኃላ ነበር ይህን የሚያደርገው :: ታዲያ እነኛ ሁሉ ጋዜጠኞች ዛሬ በአገራቸው የሉም ስደተኛ ሆነዋል ሁሉም :: ያሁሉ የማንስህተት ነው :: የመለስ ዜናዊ ዲክታተራዊ ማንነትን ይገልጻል በሚል አምናለሁ :: ብቻ አስቸጋሪ ሰው ነው ::

ቪኦኤን ጃም ማድረግ ጥቅሙ ለህወሃት ወያኔ ነው :: ነገር ግን ተቃዋሚው አንድም ነገር ጥቅም አያገኝበትም ጃም ያደረገው መንግሥታዊ አካል ስለሆነ ምርችቭሀም ቦርዱም የራሱ ነው አንድም ንቃት የማያውቅ ሰው ሕወሀትን ያዳምጣል ማለት ነው :: ቪኦኤን 11% የኢትዮጵያ ህዝብ ያዳምጠዋል :: ለምን 11 ሚሊዮን ህዝብ ቪኦኤን የሚያዳምጥ ከሆነ ፈንቅሎ ተቃዋሚውን ሊመርጥ ይችላል :: ያን ነው እንደሎጂክ መለሰ ዜናዊ ያሰበው ያአስተሳሰብ ግን ስህተት ነው ብሎ አላሰበም :: ምንጊዜም ቢሆን ተሳዳቢና ተንኮለኛ ነው :: ታዲያ ዶክተር ሀብተየሱስ ምን ይላሉ :: ህዝባችንን አፋርና ግዛቱንም ቀይባህር ምሥራቁን አሳልፎ የሰጠው ማነው ? ዶክተር ሀይለየሱስን ልጠይቃቸውና ! ሎጅካቸው በፍጹም ከሽፍታው ወያኔ ጋራ ሊጣመር አይገባውም ነው የምለው :: ምክንያቱም ልጁ ሌላ መታወቂያው ሌላ ነውና :: የልዑላን ቤተሰብ ተሆኖ ይህን ዓትይነት ሁኔታዎች ውስጥ መገኘታቸው ያሳዝናል :: በትክክል በወቅቱ ጥሩ አገራዊ ጹሑፎችን በዒ ዒዴ ኤን ውስጥ እንተዋወቅ ነበር ከዛሬ 12 ዓመት ገደማ አካባቢ ::
ባጠቃላይ ቪኦኤን አፍናለሁ እያለ መፎከሩ ምን ያህል ስልጣኑም ሆነ ጥጋቡ ስለአጎመረበት እንጂ አገራችን በተለያዩ ነገሮች በመርዳት አሜሪካ የምታደርገውን ድጎማ እሰይ ብሎ መጠቅም ነበረበት :: አሁንም ይቅርታ መጠየቅ ይኖርበታል :: ካለበለዚያ ልክ እንደቻይናና ኢራን ዓይነት ተጋፊዎች ብለው ያሳድሙበታል የነቃ የነቁ አማካሪዎች ያሻቸዋል ?
ቀይባህር ዳርድንበራችን ነው :: ከአፋር ሕዝባችን ጋር !!!

ምንጊዜም አመስጋኝህ

ወርቅሰው 1
(ሰሐሊን )

ነፍስህ ትባረክ

ሀዲስ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሺውሺው

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 27 Dec 2007
Posts: 52

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 11:05 pm    Post subject: Reply with quote

ነብስ ይማር ወንድማችን
ቤተሰብ ደግሞ ጥናቱን ይስጥ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1631

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 11:10 pm    Post subject: Reply with quote

የወንድማችን የወርቅሰው የመጨረሻ መጣጥፍ

PostPosted: Fri Mar 26, 2010 8:18 pm Post subject: Re: የኢትዮጵያን ዝናዋና ቅንነቷን የሚያነሳ ሁሉ የመለስ ጠላት ሆኖ

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=39382

ጅብገድል !
እስቲ ጸባይህን ለማሳመር ሞክርር ? ምን ዓይህእት ፍጡር መሆንክን ሳስብ ከሰው መፈጠሬ ያስጠላኛል :: እንዲያው አጋስስ ነህ :: ካልሆነ የወርካዋ ባለቤቶች የምትጽፋቸውን በታታኝ ምክንያቶችንና ስድቦቺህን ተመልክተው ወዲያ ቢያስወግዱህ ይመረጥ ነበር :: እኔ እነሱን ብሆን ኑሮ :: ታረም እስቲ በሣይበር ኢትዮጵያ ውስጥ አንተ ያልሰደብካቸው ኢትዮጵያዊያኖች ይገኛሉ በሚል ታስብ ይሆን :: ዋርካ ስፖርትም ሆነ ፍቅር እና ስነጹሑፎች ውስጥ እመለከትሃለሁ ዝም ብለህ ሰውን ስጻደብ ብቻ አስተውልሃለሁ እንጂ ካንተ የሻገተ ጭንቅላት አንድም አስተማሪም ሆነ አገር መውደድን አያንጸባርቅም :: አገራችን ላይ ሻቢያዊያን መለሰ ዜናዊና ጋንጉ እያስቸገሯት አገራችን ውጥረት ላይ ሆና ትገኛለች :: ያን የማትረዳና የማታውቀው የማይገባህ ስለሆንክ ስድብህን ታወርድብናለህ ???

ቀይ ባህርዳርድንበራችን ነው :: ከአፋር ሕዝብ ጋር !!!
ልጁነኝ 1
(ሰሐሊን )
ጅብገደል እንደጻፈ ():
Quote:
ልጁነኝ 1 እንደጻፈ ():
የህወሃት መሪ መለሰ ዜናዊ ኢትዮጵያ የምትባልን አገር በጥሩ ሁኔታ የሚከራከሩላትና የሚወዷትን ሲመለከታቸው ደሙ ይፈላና እንዲገደሉ ያዛል :: በቃ ያስራቸዋል :: ከዚያም ጠርሙሶችን ከስክሶ ምግብ ነው እያለ ያቀርብላቸውና ከዚያ አንጀታቸው ተበጣፆ ይሞታሉ :: መለሰን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ጠላት አንድም ጊዜ አጋጥሟት አልነበረም :: ይሄ ጥሎሽን አገራችን በርትታ መገላገል ይኖርበታል ቂመኛና ተንኮለኛ አትፊና እናቱን ገላቢ ሰው ቢወገድላት ታላቅ ግልግል ይመስለኛል ::

ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው :: ከአፋር ሕዝባችን ጋር !!!

ልጁነኝ 1
(ሰሐሊን )ቮድካህ አለቀብህ ወይ ?
እናንተ ሀገር ዱቤ የሚባል ነገር የለም ወይ ?

ይሄ የመጨረሻው የወንድማችን እትም ነበር ::
እንደምታዩት እንዲህ እየተዘለፈ ራሱ መጥፎ አይመልስም ነበር ::

ፈጣሪ ነፍስህን ከፍ ከፍ ያድርጋት

ሀዲስ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ የት ገባ

ኮትኳች

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 427
Location: usa

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 11:42 pm    Post subject: Reply with quote

በእውነት በጣም የሚያሳዝን ዜና ነው :: በተለይ ሁሌ የሚሟገትላትን ሀገሩን ለማየት ሳይታደል በመቅረቱ እንዲሁም ለአፈሯ አለመብቃቱ ባጣም አንጀት ይበላል ::
ፈጣሪ ነፍሱን ይማር ለወዳጅ ዘመዶቹም ብርታትን ይስጥ !!!
እኛም ከወድማችን ወርቅሰው ብዙ መማር ያለብን ይመስለኛል ::
ደጎቹ የት ገቡ እያልኩ ስፈልግ ሳስፈልግ ዋርካ ውስጥ የቀሩትም ተመልሰው ላይመጡ መለየታቸው በጣም ያሳዝናል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቤንዚን

ዋና ኮትኳች

Joined: 30 Jun 2008
Posts: 835

PostPosted: Fri Apr 23, 2010 11:44 pm    Post subject: Reply with quote

ወንድማችን ወርቅሰው እጅግ ሀገር ወዳድና የሀገራችንን መልክአምድር የመግለጽ ችሎታውን አደንቃለሁ :: እግዚአብሄር ነፍሱን ይማር :: ውድ ሀገሩን ተመልሶ ሳያይ በመቅረቱ ልቤ በጣም ነው የተሰበረው :: ለቅርብ ጉዋደኞቹና ቤተሰብ ዘመዶች ብርታቱን ይስጣቸው ::

ከአንድ ወር በፊት ለጻፍኩት ተጨማሪ ሀሳብ ሲያካፍል ነበር :: ዛሬ ግን በሕይወት የለም :: ለማመን ያስቸግራል :: ከዚህ ሁላችንም መማር ያለብን ቢኖር ለዚህች አጭር ሕይወት የከፋ ልዩነታችን ብቻ ላይ ማትኮር እንደሌለብን በጎ በጎ ጎናችንን ብናጎለብት መልካም መሆኑን ነው ::

አንድ አባባል አለ (ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም
ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም

ለማመን ያስቸግራል : የወንድማችንን ነፍስ ፈጣሪ ይማር ::

Last edited by ቤንዚን on Fri Apr 23, 2010 11:47 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጋጋ ጢሞ

ዋና ኮትኳች

Joined: 11 Feb 2010
Posts: 554

PostPosted: Sat Apr 24, 2010 12:23 am    Post subject: Reply with quote

በጣም የምያሳዘን ነገር ነው ...ነፍስህን በገነት ያኑራት ወርቅ ሰው ..
_________________
ያለ ሴቶች ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን አይመታም !!!

KNOWLEDGE IS POWER !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1202
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Sat Apr 24, 2010 1:07 am    Post subject: Reply with quote

ወርቅሰው / ሻምበል ሳሙኤል በጣም ትጉህና አስተዋይ ምራቅ የዋጠ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነበር :: እጅግ ከማደንቃቸውና ጊዜ ውስጄ ከማነብላቸው ሰዎች አንዱ ነበር :: ወያኔን ሲያመሰግን የተረጋገጠና አሳማኝ ማስረጃ አቅርቦ ነው ሲጠላና ሲወቅስም እንደዚያው ተቃዋሚዎቹን ሁሉንም ደግሞ በራሱ መመዘኛ ይተነትናቸዋል :: ፖለቲካን በቅጡ የማያውቁ ሰዎች ጭፍን ጋላቢዎች ጹሁፎቹን በጭረፍታ ይይዙና ወያኔ እያሉ ይሳደቡት ነበር :: ወርቅ ሰው በእውነት ግሩም ሰው ነበር ::
R.I.P ወንድማችን >
_________________
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መላ -ምት

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Apr 2009
Posts: 874

PostPosted: Sat Apr 24, 2010 1:46 am    Post subject: Reply with quote

አንተ ጅብ -ገደል ምን አይነት ድብልቡል ወይም ሁሉም ነገርህ ግራ የሆንክ ሰው ንህ ባክህ ? ባንድ ወቅት ስልኪ አይደለሁም ስትል እኔ አራዳ ነኝ ስልኪ ግን ባላገር ነው ብለህ ነበረ እኔም አንዳንድ ነገራችሁን አውዳድሬ አምኜህ ነበረ አሁን ግን ግራ የገባህና አቴንሽን ለምሳብ የምትሮጥ ፋርጣ መስልህ ነው የታየኸው በተለይ በወርቅሰው ሞት መቀለድህ :: Whatever he stands for (whether it goes with you or not) if you really Love our country and had respect to your fellow Ethiopian, you should pay unreserved respect to this great man, who really dedicated numerous amount of time to share what he knows and feels about our country.
You need to apologise for your nonsense jokes
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, ... 17, 18, 19  Next
Page 2 of 19

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia