WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ
Goto page 1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Tue Jun 15, 2010 9:44 pm    Post subject: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

ሰላም እውነት ወዳድ ወገኖች !!!
መደገፍ መቃወም የየራስ መብት ነው :: ነገር ግን ቅጥፈትና ውሸት ሌላ ጉዳይ ነው :: ሰው የራሱን አስተያየት ሊኖረው ይችላል :: የራሱን "እውነት " ግን መስራት አይችልም :: ሓያት ዋርካ ውስጥ የመጨረሻ ውሸታም ሰው ነው :: ብዙ ጊዜ የአንዱ ከትግሉ የተወረወረ ብልሹ ግለሰብ ዘመድ ይሆን እንደሆነ ነው እንጂ በፍፁም ትግላችንን እንደማያውቀው ስጠቅስ ቆይቻለሁ :: በትግል የነበርን ሰዎች አሁን ተቃራኒ አላማ እንኮአ ብንይዝ የነገሮች አተናተናችን ፍፁም ስለማይለይ -ሓያት ባጠገባችን አልፎ እንደማያውቅ ለኔ ግልፅ ነበር -ከመጀመርያው :: አሁን ግን እውነተኛው "ውሸታም " እየሆነ ውሸታሙ ደግሞ በድምፅ ብልጫ "እውነተኛ " እየሆነ ስለሄደ ለግንዛቤ ይረዳችሁ ዘንድ የሚከተሉትን ማነፃፀርያዎች የገዛ ራሱ ፅሁፎች አይታችሁ ፍረዱ ::

ስልኪ
ወዲ መስመር ወዲ ሓቂሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

ቤንዚን ወንድሜ ... እኔም ሆንኩ በየሜዳው ትተናቸው የመጣን ወጣቶች የታገልንለት ዓላማ ምን እንደሆን በዚህ ሰዓት አገር ያወቀው ጸሃይ የሞቀው ነው ::

ልክ ኤርትራን ለማስገንጠል ... ወይም ኢትዮጵያን ወደብ ኣልባ ለማድረግ የታገልን ያክል ...ስልኪ ሲያወራና የፓርቲው ዓላማና ውሳኔ አድርጎ ሲያቀርብ : አንድ አመራር የነበረ ሰው ይቅርታ መጠየቅ ካለበትም ለነዚህ ታጋዮች እንጂ ለእከሌና እከሌ አይደለም እያለ በሞቱትና እንደኮንዶም ተጠቅመው በየብራንዳው በወረወሯቸው ታጋዮች ስም ሲነግድ እንዴት አያስቆጣም ::

እነዚህ ሰዎች እኮ አሁን ታንክና ምናምኑን አሰልፎ ታጋዩ በተገኘበት ነው ይቅርታ መጠየቅ ሲሉን በተለይ የኔ ዓይነቱ ነባር ታጋዮችን በነፍሳችን እየተጫወቱብትን ነው ወያኔ ድል ባደርገ ማግስት በህይወት የነበሩ 35 ታጋዮች በዲሞቢላይዜሽን ስም ካሰናበቷቸው ወዲህ በርካታ ጉዳዮች ይሄንን የአሰብ ጉዳይ ጨምሮ የፓርቲውን ዓላማ ገልብጠው ከላይ ያሉ ባንዳዎች ዓላማ አስቀመጡ :: እርግጠኛ ነኝ ታጋይ በዛ ሰራዊት ውስጥ ቢኖር ይቺን ነገር ፈጽመው ፈጽሞ አይውሉም አያድሩም ነበር :: በኢትዮጵያዊነት ደረጃ ላያስቡ ይችሉ ነበር ቢባል እንኳን በትግራዋይነታቸው ቢያስቡ አንተም እንዳልከው ለመቀሌ ቅርብ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም የሚገባ ስለ ነበር ያገር ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ ቡድን ይዘው ዝም የሚሉበት ሁኔታ አይታየኝም :: ያበሳጨኝም ይኸው ነው :: እንደኔ የስልኪን ንቀት የተሞላበት ጽሁፍ ያነበበ ታጋይ ካለ በቂ ቁጣ እንደሚፈጥርበት አንድና ሁለት የለውም :: ደግሞ በዚህ ሰዓት በጣም አስፈላጊ ነው :: በጣም !!!

ሳጠቃልል : ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን ምንህን እንደማልፋት ስለሆነብኝ ነበር :: አሁንም ቢሆን ከውይይቱ ፍሬ ነገር ለማግኘት ሳይሆን ያንን ንቀት የተሞላበትን ፕሮፖጋንዳቸውን በምትመራቸው መንገድ ለመመከት እዚሁ እቆያለሁ ::ሲለን ዛሬ ከብዙ ወራት በፊት እቺን የሚነግድባት የእውቅ ታጋይ ስም ይዤ ሳፋጥጠው የሚከተለውን ፅፎ ነበር ::

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?p=336444&highlight=#336444

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

ስልኪ እንደጻፈ ():
Sorry ሓየት ,
ይቅርታዬን ብትቀበል መልካም ካልተቀበልክም ከዚህ በላይ ምን ማድረግ እችላለሁ -ቢያንስ ግን ህሊናየን አፅድቻለሁ ::
ስልኪ

እጄን ባፌ ላይ አስጫንከው ልበል ሆዴን በላኸው ? የቱ ይሻላል ?? ግሩም ነው :: ይቅርታውን ተቀብያለሁ ነገር ግን አንድ ነገር ለማለት ወደድኩ :: ይኸውም በረባ ባልረባ የጸረ ዲምክራሲና ጸረ ሰላም ታግ ሰዎች ላይ መለጠፍ ይቅርባችሁ :: ከናንተ በላይ ጸረ ሰላምና ጸረ ዲሞክራሲ እንዲህውም ዘረኛ የለምና
ምንም እንኳን በይቅርታ ነገሩን ብታስረው , ለጥያቄዎችህ መልስ መስጠት እንዳለብኝ ይሰማኛል ::
Quote:
እውን ሓየት ማን እንደሆነ የምታውቅ ከሆነ አሁን ቁጭ አድርገው እስቲ ? ሓየት በረሀ ሳይወጣ ስሙ ማን ነበር ? ከየት አካባቢስ ወጥቶ ታገለ ? ቁመናውስ ምን ይመስላል ? ይሄን መልስና የትግሉ ሰው ከነበርክ ትታወቃለህ !

የትግሉ ሰው ነበርኩ አልወጣኝም :: ካኮረፈ ወይም 'ተረፈተ ' ታጋይ ውጭ ሌላ የሚቃወመን የለም ይመስላል መንፈሱ :: እኔ ደግሞ የበይ ተመልካች ሆንኩ ብሎ ካኮረፉት መካከል አይደለሁም :: እንደዛ ከምሆን ይልቅ አስር ግዜ እንደ ስልኪ ባልሁበት ድርቅ ብል ይሻለኛል ምክንያቱም አላማቸው ከራስ ጥቅም ጋር የተያያዘ እንጂ ከህዝብ ህልውና አይደለምና ::
Quote:
ያለውን አመራር የምትቃወም ትመስላለህ

1000% አትጠራጠር :: ለዚህም ነው ጽሁፎቼ እንደመሰክሩልህ የዘረኝነት ነገር የማይዋጥልኝ ::

በተረፈ 'ምክንያታዊ ተቃዋሚ ' መሆን እንዳለብን እንጂ 'ምክንያታዊ ደጋፊ ' እንድትሆኑ አንጠብቅም :: እንደ ስልክ እንጨት ባለበት ድርቅ ብሎ ያልምክንያት የሚሞግት እንደ ፍልስፍናችሁ ራሱን እያጠፋ ነውና ልትበረታቱ ይገባል ::

ወጣም ወረደ ይቅርታህን አፈፍ !

ሓየት ኢትዮጵያን አስቀዳሚው !
አንገተ -ሰልካካዋን እናት አገር ማየት የናፈቀው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጀኔራልሐጎስ

አዲስ

Joined: 27 Jan 2007
Posts: 19
Location: Karamara

PostPosted: Tue Jun 15, 2010 10:42 pm    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

ብጻይ ስልኪ
ከነዚህ ጉላል ጉርዲ ንፋዮች ጋር ጊዜህን አታባክን ተዋቸው ይዋሹ :: አብዙይ ሓሲዩም ለውጢ ከምጽኡ አይክእሉን :: ንሕና ምስ አግማልና ንልምዓትና አኽላባት ንውሕ !ውሕ !ውሕ !ውሕ !
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:

Last edited by ጀኔራልሐጎስ on Tue Jun 15, 2010 10:50 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1153

PostPosted: Tue Jun 15, 2010 10:48 pm    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

በአማርኛ ተርጎምልንና ምልልሱን እንከታተል !
ጀኔራልሐጎስ እንደጻፈ(ች)ው:
ብጻይ ስልኪ
ከነዚህ ጉላል ንፋዮች ጋር ጊዜህን አታባክን ተዋቸው ይዋሹ :: አብዙይ ሓሲዩም ለውጢ ከምጽኡ አይክእሉን :: ንሕና ምስ አግማልና ንልምዓትና አኽላባት ንውሕ !ውሕ !ውሕ !ውሕ !

PostPosted: Tue Jun 15, 2010 11:04 pm    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

በጣም አመሰግናለሁ የተከበሩ ጀኔራል !

ኮኮቴ ጄኔራሉ ያሉት እነዚህ እንደ ሓያት አይነት ግርዶች ተዋቸው እኛ ልማታችን እናፋጥን እንደ ግመሉ እንጓዝ እነሱ (እንደ ሓያት አይነት ውሸታሞች ) እንደ ውሾቹ ይጩሁ ነው ያለው ::

ነገር ግን አስተያየት ለመስጠትኮ በግልፅ ቁልጭ ብለው ከታች የሰፈሩ የውሸታሙ ልጅ ፅሁፎች እኮ በቂ ነበሩ -የጀኔራሉ አባባል መተርጎም ሳያስፈልግ ::

ስልኪ

ኮኮቴ እንደጻፈ(ች)ው:

PostPosted: Tue Jun 15, 2010 11:08 pm    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

አመሰግናለሁ ስልኪ
አስተያይት ከመስጠቴ በፊት የሐያትን መልስ ልስማ ብዬ ነው :: እስከዚያ ውይይቱን መከታተል ይቻላል አይደል ????

PostPosted: Tue Jun 15, 2010 11:11 pm    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

ይመችህ ወንድሜ !

ባሻ ብሩ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 12 Feb 2005
Posts: 1548
Location: ዋርካ ቦተሊካ

PostPosted: Tue Jun 15, 2010 11:13 pm    Post subject: Reply with quote

ይህን ማስረጃ ሀያት እንዴት ሊያስረዳው እንደሚችል አላውቅም Laughing ስልኪ የምትገርም ሰው ነህ Cool Cool
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1153

PostPosted: Tue Jun 15, 2010 11:21 pm    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

ስልኪ
በትግል የነበርን ሰዎች በተቃራኒ ጎራ ብንሰለፈም በነገሮች አተናተን ላይ አንለያይም ባልካት ነገር ላይ ትንሽ ለበል ብዬ ነው :: ባለፈው ግዜ አረጋዊ በርሄ እና ገብረመድግን አንስተውት የነበረውን የእርዳታ እህል ጉዳይ በተመለከተ ግን ሁለቱ ግሩፖች (አረጋዊና ገብረ መድህን ባንድ ነኩል ; አረጋሽ እና ስዬ በሌላ በኩል ) ሆነው የሰጡት ትንታኔ ግን በጣም የተለያየ ነበር ; ሁለቱም ግሩፖች ከናንተ በተቃራኒ ተሰለፍን ቢሉም !
ይሄንንስ ጉዳይ እንዴት ታየዋለህ ????

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
በትግል የነበርን ሰዎች አሁን ተቃራኒ አላማ እንኮአ ብንይዝ የነገሮች አተናተናችን ፍፁም ስለማይለይ - ፍረዱ ::

ስልኪ
ወዲ መስመር ወዲ ሓቂሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

ቤንዚን ወንድሜ ... እኔም ሆንኩ በየሜዳው ትተናቸው የመጣን ወጣቶች የታገልንለት ዓላማ ምን እንደሆን በዚህ ሰዓት አገር ያወቀው ጸሃይ የሞቀው ነው ::

ልክ ኤርትራን ለማስገንጠል ... ወይም ኢትዮጵያን ወደብ ኣልባ ለማድረግ የታገልን ያክል ...ስልኪ ሲያወራና የፓርቲው ዓላማና ውሳኔ አድርጎ ሲያቀርብ : አንድ አመራር የነበረ ሰው ይቅርታ መጠየቅ ካለበትም ለነዚህ ታጋዮች እንጂ ለእከሌና እከሌ አይደለም እያለ በሞቱትና እንደኮንዶም ተጠቅመው በየብራንዳው በወረወሯቸው ታጋዮች ስም ሲነግድ እንዴት አያስቆጣም ::

እነዚህ ሰዎች እኮ አሁን ታንክና ምናምኑን አሰልፎ ታጋዩ በተገኘበት ነው ይቅርታ መጠየቅ ሲሉን በተለይ የኔ ዓይነቱ ነባር ታጋዮችን በነፍሳችን እየተጫወቱብትን ነው ወያኔ ድል ባደርገ ማግስት በህይወት የነበሩ 35 ታጋዮች በዲሞቢላይዜሽን ስም ካሰናበቷቸው ወዲህ በርካታ ጉዳዮች ይሄንን የአሰብ ጉዳይ ጨምሮ የፓርቲውን ዓላማ ገልብጠው ከላይ ያሉ ባንዳዎች ዓላማ አስቀመጡ :: እርግጠኛ ነኝ ታጋይ በዛ ሰራዊት ውስጥ ቢኖር ይቺን ነገር ፈጽመው ፈጽሞ አይውሉም አያድሩም ነበር :: በኢትዮጵያዊነት ደረጃ ላያስቡ ይችሉ ነበር ቢባል እንኳን በትግራዋይነታቸው ቢያስቡ አንተም እንዳልከው ለመቀሌ ቅርብ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም የሚገባ ስለ ነበር ያገር ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ ቡድን ይዘው ዝም የሚሉበት ሁኔታ አይታየኝም :: ያበሳጨኝም ይኸው ነው :: እንደኔ የስልኪን ንቀት የተሞላበት ጽሁፍ ያነበበ ታጋይ ካለ በቂ ቁጣ እንደሚፈጥርበት አንድና ሁለት የለውም :: ደግሞ በዚህ ሰዓት በጣም አስፈላጊ ነው :: በጣም !!!

ሳጠቃልል : ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን ምንህን እንደማልፋት ስለሆነብኝ ነበር :: አሁንም ቢሆን ከውይይቱ ፍሬ ነገር ለማግኘት ሳይሆን ያንን ንቀት የተሞላበትን ፕሮፖጋንዳቸውን በምትመራቸው መንገድ ለመመከት እዚሁ እቆያለሁ ::ሲለን ዛሬ ከብዙ ወራት በፊት እቺን የሚነግድባት የእውቅ ታጋይ ስም ይዤ ሳፋጥጠው የሚከተለውን ፅፎ ነበር ::

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?p=336444&highlight=#336444

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

ስልኪ እንደጻፈ ():
Sorry ሓየት ,
ይቅርታዬን ብትቀበል መልካም ካልተቀበልክም ከዚህ በላይ ምን ማድረግ እችላለሁ -ቢያንስ ግን ህሊናየን አፅድቻለሁ ::
ስልኪ

እጄን ባፌ ላይ አስጫንከው ልበል ሆዴን በላኸው ? የቱ ይሻላል ?? ግሩም ነው :: ይቅርታውን ተቀብያለሁ ነገር ግን አንድ ነገር ለማለት ወደድኩ :: ይኸውም በረባ ባልረባ የጸረ ዲምክራሲና ጸረ ሰላም ታግ ሰዎች ላይ መለጠፍ ይቅርባችሁ :: ከናንተ በላይ ጸረ ሰላምና ጸረ ዲሞክራሲ እንዲህውም ዘረኛ የለምና
ምንም እንኳን በይቅርታ ነገሩን ብታስረው , ለጥያቄዎችህ መልስ መስጠት እንዳለብኝ ይሰማኛል ::
Quote:
እውን ሓየት ማን እንደሆነ የምታውቅ ከሆነ አሁን ቁጭ አድርገው እስቲ ? ሓየት በረሀ ሳይወጣ ስሙ ማን ነበር ? ከየት አካባቢስ ወጥቶ ታገለ ? ቁመናውስ ምን ይመስላል ? ይሄን መልስና የትግሉ ሰው ከነበርክ ትታወቃለህ !

የትግሉ ሰው ነበርኩ አልወጣኝም :: ካኮረፈ ወይም 'ተረፈተ ' ታጋይ ውጭ ሌላ የሚቃወመን የለም ይመስላል መንፈሱ :: እኔ ደግሞ የበይ ተመልካች ሆንኩ ብሎ ካኮረፉት መካከል አይደለሁም :: እንደዛ ከምሆን ይልቅ አስር ግዜ እንደ ስልኪ ባልሁበት ድርቅ ብል ይሻለኛል ምክንያቱም አላማቸው ከራስ ጥቅም ጋር የተያያዘ እንጂ ከህዝብ ህልውና አይደለምና ::
Quote:
ያለውን አመራር የምትቃወም ትመስላለህ

1000% አትጠራጠር :: ለዚህም ነው ጽሁፎቼ እንደመሰክሩልህ የዘረኝነት ነገር የማይዋጥልኝ ::

በተረፈ 'ምክንያታዊ ተቃዋሚ ' መሆን እንዳለብን እንጂ 'ምክንያታዊ ደጋፊ ' እንድትሆኑ አንጠብቅም :: እንደ ስልክ እንጨት ባለበት ድርቅ ብሎ ያልምክንያት የሚሞግት እንደ ፍልስፍናችሁ ራሱን እያጠፋ ነውና ልትበረታቱ ይገባል ::

ወጣም ወረደ ይቅርታህን አፈፍ !

ሓየት ኢትዮጵያን አስቀዳሚው !
አንገተ -ሰልካካዋን እናት አገር ማየት የናፈቀው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ትነት

ኮትኳች

Joined: 03 Jan 2010
Posts: 216

PostPosted: Tue Jun 15, 2010 11:59 pm    Post subject: Reply with quote

ሓየት :- እስኪ የጻፍከውን የተመለሰልክን ደግመህ አንብበው ::ስልኪ አንተ ግን አንዱ እንዳለው ዋርካውስጥ ይቅርታ ሲጠየቅ አላየኩም እንዳለው እኔም ይህ እንግዳዬ ነው :: ይህ ጽሁፍ እራሱ ካሁን በፊት አላየሁትም ነበረ ዛሬ ነው ሁሉንም ያነበብኩት ::

መልካምነትህን አረጋግጠካል ብራቮ ይቀጥልብህ ከጥሩ አንደበት ::

ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኖራለች !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Wed Jun 16, 2010 12:31 am    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

ማይ ጋድ ... ተጋለጥኩ Laughing ታሪኬ ጠፋ ...

እባካችሁን ዋርካውያን ታጋይ መሆኔን እወቁልኝ Laughing Laughing Laughing

ወይም በግድ የታጋይ ማዕርግ ስጡኝ .....

ተማጽኖ Laughing Laughing Laughing

ስማ ... የበይ ተመልካች አለመሆኔን በራሴ ጊዜ የለቀቅኩ መሆኔን ... ስራዬን ሰርቼ እንደምተዳደር .. ራሴን እያስተማርኩ ቤተሰቤን እንደማስተዳድር .... ለትምህርት መጥቼ በዚሁ መቅረቴን .... አንድ ጊዜ ሳይሆን በተደጋጋሚ ስገልጽ ቆይቻለሁ ::

በርግጥ ከላይ የጠቀስካትን ተጋይ ነበርኩ አላወጣኝም ያልኩ ጊዜ ስለታጋይነቴ መናገር አልፈለኩም ነበር :: ከጅብገደል ጋር ሳወራ ድንገት ካፌ ብትወጣ በዛው ጸናሁ ::

አሁን ስለታጋይነታችን እውቅና እንድትሰጠን አይደለም እዚህ ያለነው :: የህይወት ታሪኬን ማንም እንደማይቀይር አውቃለሁና ... እንዲህ ነበርኩ እወቅልኝ አትወቅልኝ እያልኩ ጉንጬን አላለፋም ::

ጥያቄዬ የኛ ዓላማ ኤርትራን ነጻ ለማውጣት አልነበረም :: የኤርትራውያን ትግል ነበር :: አገራችንን ባህር አልባ የሚያደርግ የመገንጠል ዓላም ህውሓት እንዳልነበረው በአስር ጣቴ እፈርማለሁ :: እነዛ ድል ባደረጉ ማግስት የሸኛችኋቸው ታጋዮች ቢኖር ኖር ይቺ የአሰብን ጉዳይ ተግባራዊ አድርጋችሁ ስልጣን ላይ መቀመጥ እንደማትችሉ አሳምሬ አውቃለሁ :: በክፍፍሉ ጊዜ እንኳን የእነ ስዬ ቡድን እነዛ በየበረንዳው የተጣሉትን ታጋዬች መልሰው እንዳያቆቁሟቸው በመፍራት ስትሰሩት የነበረውን አገር ያውቀዋል :: ለምን ያንን ግፍ መረጣችሁ ግልጽ ነው :: የመለስና ስብሃት ቡድን በግልጽ ለኤርትራ የቆመ ቡድን እንደሆነ እነዛ ታጋዮች ስለደረሱበትና ያንተ ዓይነቱ ሆዳም ደግሞ በውሸት ፕሮፖጋንዳ ተሞልቶ ሆዱን ማስቀደም ስለመረጠ ነው ::

እኔ ራሴ በነበርኩበት አካባቢ የእነ ስዬ ቡድን ከሀዲ አንጃ እንደነበር ሰብስቤ ሳሳምን እንደነበር ከጅብገደል ጋር ተጫውተናል :: ጉድሽ ሁሉ የገባኝ የማታ ማታ ነበር :: ብዙ ጓደኞቼ አሁን ሲያሾፉብኝ ዘገዬ ይሉኛል ::

ኤኒወይ አሁን ቢከዱንም እንዲህ አይሉም የምትለው ውሸት ወዲያ ጣለው :: በመጀመርያ ደረጃ ታጋዩን ብቻ ሳይሆን ለትግራይ ህዝብ የገባችሁለት ቃልም አገሪቷንም የካዳችሁት እናንተ ናችሁ :: አንተ እንኳን ሆድ አምላኩ መካድና መታመን ላይ የለህበትም :: እምነትህ ከሆድህ ጋር ክህደትህ ከህሊና ጋር ነው :: የራስህ የሆነ አንዳች ነገር የማይወጣህ ገረወይና Wink
በመቀጠል ብዙዎች ከወጡም ብኋላ የማይናገሩት አንደኛ የአማራ ጠላትነት : በሌላው ብሄር ትግራይ ዓይን ውስጥ መግባቷ ሲሰበክን ስለኖረ እውነት መስሏቸው ሲፈሩ የሚኖር ቤት ይቁጠራቸው :: ሁለተኛ ደፍሮ ሊናገር የሚሞክር ካለም በቤተሰቡም ይሁን በራሱ የሚደርስበትን እርምጃ ስለሚያውቅ ሁለቴ መቀጣትን ስለሚፈራ ነው :: ሶስተኛ ቢያወራውም ባያወራውም ለውጥ እንደማያመጣ ስለሚያምንና ገና ድሮ ቀድሞ እንደተሸነፈ ስለሚያውቅ ነው ::

ከዛ ባሻገር ግን ብዙዎች የሚናገሩት አጥንት ሰርስሮ የሚገባ ነገር ጭራሽ እንደሌለ ለምቁጠር የሚከጅልህ ምንኛ ነው ? Question በኢትዮሚድያ ብቻ ባለፈው ዓመት ስንት ታጋይ ታሪኩንና የእነ መለስና ስብሃት ጉድ አጫወተን Question Question

እኔማ ገና ምንም እኮ አልተናገርኩም :: ዓላማችንን ሽጣችሁ በላችሁት ብቻ ነው እያልኩ ያለሁት ቀንና ሌሊት :: ቀስ በቀስ ስተነትንልህ ታያለህ ወደፊት :: እስከቅርብ ጊዜ የኢትዮኤርትራ ጦርነት ጊዜ በትግራይ ወጣትና ገበሬ ላይ የሰራችሁትን በደል እተነትልንሃለሁ :: ዛሬ ተገልብጠው እነሱ አባልና ወታደር ሆነው ሰው አላስቀምጥም ሊሉ ስንት ታሪክ አለ :: ያውም ጀምሬው ነበር እጄን ምን እንደያዘኝ እንጃ ...

በል አሁንም ትንሽ አሽካካ

ሓየት ... በዓል ብሬን Wink
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
እዮባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Jun 2009
Posts: 784
Location: In the state of peace

PostPosted: Wed Jun 16, 2010 12:55 am    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
በርግጥ ከላይ የጠቀስካትን ተጋይ ነበርኩ አላወጣኝም ያልኩ ጊዜ ስለታጋይነቴ መናገር አልፈለኩም ነበር :: ከጅብገደል ጋር ሳወራ ድንገት ካፌ ብትወጣ በዛው ጸናሁ ::
እኔ ራሴ በነበርኩበት አካባቢ የእነ ስዬ ቡድን ከሀዲ አንጃ እንደነበር ሰብስቤ ሳሳምን እንደነበር ከጅብገደል ጋር ተጫውተናል :: ጉድሽ ሁሉ የገባኝ የማታ ማታ ነበር :: ብዙ ጓደኞቼ አሁን ሲያሾፉብኝ ዘገዬ ይሉኛል ::

I knew it Wink Wink
_________________
A+T ርኛ

MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Wed Jun 16, 2010 2:06 am    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
[color=blue][size=18][b]ሰላም እውነት ወዳድ ወገኖች !!!
መደገፍ መቃወም የየራስ መብት ነው :: ነገር ግን ቅጥፈትና ውሸት ሌላ ጉዳይ ነው :: ሰው የራሱን አስተያየት ሊኖረው ይችላል :: የራሱን "እውነት " ግን መስራት አይችልም :: ሓያት ዋርካ ውስጥ የመጨረሻ ውሸታም ሰው ነው :: ብዙ ጊዜ የአንዱ ከትግሉ የተወረወረ ብልሹ ግለሰብ ዘመድ ይሆን እንደሆነ ነው እንጂ በፍፁም ትግላችንን እንደማያውቀው ስጠቅስ ቆይቻለሁ :: በትግል የነበርን ሰዎች አሁን ተቃራኒ አላማ እንኮአ ብንይዝ የነገሮች አተናተናችን ፍፁም ስለማይለይ -ሓያት ባጠገባችን አልፎ እንደማያውቅ ለኔ ግልፅ ነበር -ከመጀመርያው :: አሁን ግን እውነተኛው "ውሸታም " እየሆነ ውሸታሙ ደግሞ በድምፅ ብልጫ "እውነተኛ " እየሆነ ስለሄደ ለግንዛቤ ይረዳችሁ ዘንድ የሚከተሉትን ማነፃፀርያዎች የገዛ ራሱ ፅሁፎች አይታችሁ ፍረዱ ::

ስልኪስልኪ

መቼም ሀያት እዚህ እዚህ ቦታ በዚህ በዚህ ማንነቱን የሚናገር አይመስለኝም :: እንደዛ ከሆነ ለምን የብዕር ስም አስፈለገው ?

ለእውነት ፈላጊወች ግን የበለጠ የሚጠቅመው በህዋሀት ላይ እያሰላ ያለው ትችት እውነት ነው እውነት አይደለም የሚለው ነገር ነው :: እውነት አይደለም የምትል ከሆነ ማስረጃህን እየደረደርክ መሞገት ነው ::

በግሌ አንተ ካቀረብከው ነገር ያየሁት ስህተት ስየ በስነ ምግባር ስህተት ከህዋሀት እንደወጣ አድርገህ ነው :: እውነትነት የሚጎለው ይመስለኛል :: ምክንያት የብርቱካን ሚዴቅሳን ሰውየውን ነጻ ያሰናበተችበትን የፍርድ ቤት ውሳኔ ለጊዜው ወደ ጎን ላድርገው ከህዋሀት 2001 በውስጣችሁ በነበረው ፍጥጫ አንጃ ተብለው ሌሎችም ሰዎች ታግደው እንደነበር በየዜና ማሰራጫው ሰምተናል :: ከገብሩ እና ከአረጋሽ እንኳን ሌላ ሀሰን ሺፋ ነበረበት ; ራሱ አባይ ጸሀየ ነበረበት ካልተሳሳትኩ አለም ስገድ ገብረ አምላክ የሚባልም ሰው ነበረበት ይመስለኛል :: ( በዚህ ጉዳይ ላይ ማስተካከያ ይቻላል :Smile

በዛው ግን በቦናፓርቲዝም እና በሙስና ተለብዶ የነበረውን የህዋሀት የርስ በርስ አምባጓሮ የወያኔውን ሳይድ ታሪክ እስኪ ቦርቀቅ አርገህ ንገረን ::

ታምራት ላይኔም አሁን ከወጣ በኍላ የታሰርኩት በፖለቲካ ልዩነት ነው ሲል ላንድ ፈረንጂ ተናግሯል :: ስለዛም የምታውቀውን ነገር ንገረን :: የወያኔ መንግስት ውስጥ ያለው ችግር ግልጸነት ስለሌለ ሕዝቡ ምን እንደተፈጠረ እንኳን አያውቅም ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Wed Jun 16, 2010 2:27 am    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

ዛሬ ስልኪን አስጨንቄያት 815 ፋይሎቼን ስታገላብጥ እንደዋለች ...የዛሬው ጄነራልሀጎስ ትላንት አዲስኒክ ፈጥሮ በፕራይቬት ምን አለን መሰላችሁ :

Hagoss

To: ሓየት 11
Posted: Sat Apr 17, 2010 8:47 am
Subject: አመሰግናለሁ

ሰላም ሓየት 11

የሰጠኸኝን መርጃዎች ( አታክልቲ ወይኒ አሰፋ እና ቅዱሳን ነጋን ) በመጀምርያው ረድፍ አስገብቻለሁ :Smile ያንተን እውነትኛ ስም ሰለማላውቅ በግል ከጻፍክልኝ በሁለተኛው ረድፍ አስገበዋለሁ ማለትም በነ መለስ ቡድን ከሕወሓት ተወግደህ ከሆነ ::
ሌላው የዘነጋሁት ከባድሜ ጦርነት በሁዋላ ከነ ስዬ ጋር 12 የፖሊት ቢሮ አባላት እንደተባረሩ ባውቅም የተወሰኑትን ትግራውያንን ስማቸውን ዘንግቻለሁ :: በትጠቁመኝ አመሰግናለሁ ::
እንበርታ

ሀጎስ

ጀኔራልሐጎስ እንደጻፈ(ች)ው:
ብጻይ ስልኪ
ከነዚህ ጉላል ጉርዲ ንፋዮች ጋር ጊዜህን አታባክን ተዋቸው ይዋሹ :: አብዙይ ሓሲዩም ለውጢ ከምጽኡ አይክእሉን :: ንሕና ምስ አግማልና ንልምዓትና አኽላባት ንውሕ !ውሕ !ውሕ !ውሕ !
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም እውነት ወዳድ ወገኖች !!!
መደገፍ መቃወም የየራስ መብት ነው :: ነገር ግን ቅጥፈትና ውሸት ሌላ ጉዳይ ነው :: ሰው የራሱን አስተያየት ሊኖረው ይችላል :: የራሱን "እውነት " ግን መስራት አይችልም :: ሓያት ዋርካ ውስጥ የመጨረሻ ውሸታም ሰው ነው :: ብዙ ጊዜ የአንዱ ከትግሉ የተወረወረ ብልሹ ግለሰብ ዘመድ ይሆን እንደሆነ ነው እንጂ በፍፁም ትግላችንን እንደማያውቀው ስጠቅስ ቆይቻለሁ :: በትግል የነበርን ሰዎች አሁን ተቃራኒ አላማ እንኮአ ብንይዝ የነገሮች አተናተናችን ፍፁም ስለማይለይ -ሓያት ባጠገባችን አልፎ እንደማያውቅ ለኔ ግልፅ ነበር -ከመጀመርያው :: አሁን ግን እውነተኛው "ውሸታም " እየሆነ ውሸታሙ ደግሞ በድምፅ ብልጫ "እውነተኛ " እየሆነ ስለሄደ ለግንዛቤ ይረዳችሁ ዘንድ የሚከተሉትን ማነፃፀርያዎች የገዛ ራሱ ፅሁፎች አይታችሁ ፍረዱ ::

ስልኪ
ወዲ መስመር ወዲ ሓቂሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

ቤንዚን ወንድሜ ... እኔም ሆንኩ በየሜዳው ትተናቸው የመጣን ወጣቶች የታገልንለት ዓላማ ምን እንደሆን በዚህ ሰዓት አገር ያወቀው ጸሃይ የሞቀው ነው ::

ልክ ኤርትራን ለማስገንጠል ... ወይም ኢትዮጵያን ወደብ ኣልባ ለማድረግ የታገልን ያክል ...ስልኪ ሲያወራና የፓርቲው ዓላማና ውሳኔ አድርጎ ሲያቀርብ : አንድ አመራር የነበረ ሰው ይቅርታ መጠየቅ ካለበትም ለነዚህ ታጋዮች እንጂ ለእከሌና እከሌ አይደለም እያለ በሞቱትና እንደኮንዶም ተጠቅመው በየብራንዳው በወረወሯቸው ታጋዮች ስም ሲነግድ እንዴት አያስቆጣም ::

እነዚህ ሰዎች እኮ አሁን ታንክና ምናምኑን አሰልፎ ታጋዩ በተገኘበት ነው ይቅርታ መጠየቅ ሲሉን በተለይ የኔ ዓይነቱ ነባር ታጋዮችን በነፍሳችን እየተጫወቱብትን ነው ወያኔ ድል ባደርገ ማግስት በህይወት የነበሩ 35 ታጋዮች በዲሞቢላይዜሽን ስም ካሰናበቷቸው ወዲህ በርካታ ጉዳዮች ይሄንን የአሰብ ጉዳይ ጨምሮ የፓርቲውን ዓላማ ገልብጠው ከላይ ያሉ ባንዳዎች ዓላማ አስቀመጡ :: እርግጠኛ ነኝ ታጋይ በዛ ሰራዊት ውስጥ ቢኖር ይቺን ነገር ፈጽመው ፈጽሞ አይውሉም አያድሩም ነበር :: በኢትዮጵያዊነት ደረጃ ላያስቡ ይችሉ ነበር ቢባል እንኳን በትግራዋይነታቸው ቢያስቡ አንተም እንዳልከው ለመቀሌ ቅርብ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም የሚገባ ስለ ነበር ያገር ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ ቡድን ይዘው ዝም የሚሉበት ሁኔታ አይታየኝም :: ያበሳጨኝም ይኸው ነው :: እንደኔ የስልኪን ንቀት የተሞላበት ጽሁፍ ያነበበ ታጋይ ካለ በቂ ቁጣ እንደሚፈጥርበት አንድና ሁለት የለውም :: ደግሞ በዚህ ሰዓት በጣም አስፈላጊ ነው :: በጣም !!!

ሳጠቃልል : ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን ምንህን እንደማልፋት ስለሆነብኝ ነበር :: አሁንም ቢሆን ከውይይቱ ፍሬ ነገር ለማግኘት ሳይሆን ያንን ንቀት የተሞላበትን ፕሮፖጋንዳቸውን በምትመራቸው መንገድ ለመመከት እዚሁ እቆያለሁ ::ሲለን ዛሬ ከብዙ ወራት በፊት እቺን የሚነግድባት የእውቅ ታጋይ ስም ይዤ ሳፋጥጠው የሚከተለውን ፅፎ ነበር ::

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?p=336444&highlight=#336444

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

ስልኪ እንደጻፈ ():
Sorry ሓየት ,
ይቅርታዬን ብትቀበል መልካም ካልተቀበልክም ከዚህ በላይ ምን ማድረግ እችላለሁ -ቢያንስ ግን ህሊናየን አፅድቻለሁ ::
ስልኪ

እጄን ባፌ ላይ አስጫንከው ልበል ሆዴን በላኸው ? የቱ ይሻላል ?? ግሩም ነው :: ይቅርታውን ተቀብያለሁ ነገር ግን አንድ ነገር ለማለት ወደድኩ :: ይኸውም በረባ ባልረባ የጸረ ዲምክራሲና ጸረ ሰላም ታግ ሰዎች ላይ መለጠፍ ይቅርባችሁ :: ከናንተ በላይ ጸረ ሰላምና ጸረ ዲሞክራሲ እንዲህውም ዘረኛ የለምና
ምንም እንኳን በይቅርታ ነገሩን ብታስረው , ለጥያቄዎችህ መልስ መስጠት እንዳለብኝ ይሰማኛል ::
Quote:
እውን ሓየት ማን እንደሆነ የምታውቅ ከሆነ አሁን ቁጭ አድርገው እስቲ ? ሓየት በረሀ ሳይወጣ ስሙ ማን ነበር ? ከየት አካባቢስ ወጥቶ ታገለ ? ቁመናውስ ምን ይመስላል ? ይሄን መልስና የትግሉ ሰው ከነበርክ ትታወቃለህ !

የትግሉ ሰው ነበርኩ አልወጣኝም :: ካኮረፈ ወይም 'ተረፈተ ' ታጋይ ውጭ ሌላ የሚቃወመን የለም ይመስላል መንፈሱ :: እኔ ደግሞ የበይ ተመልካች ሆንኩ ብሎ ካኮረፉት መካከል አይደለሁም :: እንደዛ ከምሆን ይልቅ አስር ግዜ እንደ ስልኪ ባልሁበት ድርቅ ብል ይሻለኛል ምክንያቱም አላማቸው ከራስ ጥቅም ጋር የተያያዘ እንጂ ከህዝብ ህልውና አይደለምና ::
Quote:
ያለውን አመራር የምትቃወም ትመስላለህ

1000% አትጠራጠር :: ለዚህም ነው ጽሁፎቼ እንደመሰክሩልህ የዘረኝነት ነገር የማይዋጥልኝ ::

በተረፈ 'ምክንያታዊ ተቃዋሚ ' መሆን እንዳለብን እንጂ 'ምክንያታዊ ደጋፊ ' እንድትሆኑ አንጠብቅም :: እንደ ስልክ እንጨት ባለበት ድርቅ ብሎ ያልምክንያት የሚሞግት እንደ ፍልስፍናችሁ ራሱን እያጠፋ ነውና ልትበረታቱ ይገባል ::

ወጣም ወረደ ይቅርታህን አፈፍ !

ሓየት ኢትዮጵያን አስቀዳሚው !
አንገተ -ሰልካካዋን እናት አገር ማየት የናፈቀው

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1153

PostPosted: Wed Jun 16, 2010 10:34 pm    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

በእኔ እምነት ; ከውጪ ሆነነ ስለወያኔ ባህሪ ከምናወራው የበለጠ ; በአንድ ወቅት ከወያኔ ጎን ተሰልፈው የነበሩ አሁን ገን አካሄዱ ስላልተመቻቸው በቃህን ብለውት ከወጡት ሰዎች የምናገኛው መረጃ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው :: በዚህ ረገድ ደግሞ የሐያትን አማለካከት እና አስተያየት ከሚያደንቁ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነኝ ::

የቀደሞ ታጋይ ነበርኩ አልነበርኩም የሚለውን ነገር ወደ ጎን እንተወውና : እስቲ ሐያት እስከዛሬ ሲያነሳቸው በነበሩት ጉዳዮች ላይ ማስረጃ እያቀራባችሁ ስህተቱን ልታሳዩን ሞክሩ :: እንደዚያ ካልሆነ ግን ሐያት የሚያቀርባቸውን ሀሳቦች ሁሉ እንደ ትክክለኛ አድርገን እንቀበላለን ::

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ዛሬ ስልኪን አስጨንቄያት 815 ፋይሎቼን ስታገላብጥ እንደዋለች ...የዛሬው ጄነራልሀጎስ ትላንት አዲስኒክ ፈጥሮ በፕራይቬት ምን አለን መሰላችሁ :

Hagoss

To: ሓየት 11
Posted: Sat Apr 17, 2010 8:47 am
Subject: አመሰግናለሁ

ሰላም ሓየት 11

የሰጠኸኝን መርጃዎች ( አታክልቲ ወይኒ አሰፋ እና ቅዱሳን ነጋን ) በመጀምርያው ረድፍ አስገብቻለሁ :Smile ያንተን እውነትኛ ስም ሰለማላውቅ በግል ከጻፍክልኝ በሁለተኛው ረድፍ አስገበዋለሁ ማለትም በነ መለስ ቡድን ከሕወሓት ተወግደህ ከሆነ ::
ሌላው የዘነጋሁት ከባድሜ ጦርነት በሁዋላ ከነ ስዬ ጋር 12 የፖሊት ቢሮ አባላት እንደተባረሩ ባውቅም የተወሰኑትን ትግራውያንን ስማቸውን ዘንግቻለሁ :: በትጠቁመኝ አመሰግናለሁ ::
እንበርታ

ሀጎስ

ጀኔራልሐጎስ እንደጻፈ(ች)ው:
ብጻይ ስልኪ
ከነዚህ ጉላል ጉርዲ ንፋዮች ጋር ጊዜህን አታባክን ተዋቸው ይዋሹ :: አብዙይ ሓሲዩም ለውጢ ከምጽኡ አይክእሉን :: ንሕና ምስ አግማልና ንልምዓትና አኽላባት ንውሕ !ውሕ !ውሕ !ውሕ !
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም እውነት ወዳድ ወገኖች !!!
መደገፍ መቃወም የየራስ መብት ነው :: ነገር ግን ቅጥፈትና ውሸት ሌላ ጉዳይ ነው :: ሰው የራሱን አስተያየት ሊኖረው ይችላል :: የራሱን "እውነት " ግን መስራት አይችልም :: ሓያት ዋርካ ውስጥ የመጨረሻ ውሸታም ሰው ነው :: ብዙ ጊዜ የአንዱ ከትግሉ የተወረወረ ብልሹ ግለሰብ ዘመድ ይሆን እንደሆነ ነው እንጂ በፍፁም ትግላችንን እንደማያውቀው ስጠቅስ ቆይቻለሁ :: በትግል የነበርን ሰዎች አሁን ተቃራኒ አላማ እንኮአ ብንይዝ የነገሮች አተናተናችን ፍፁም ስለማይለይ -ሓያት ባጠገባችን አልፎ እንደማያውቅ ለኔ ግልፅ ነበር -ከመጀመርያው :: አሁን ግን እውነተኛው "ውሸታም " እየሆነ ውሸታሙ ደግሞ በድምፅ ብልጫ "እውነተኛ " እየሆነ ስለሄደ ለግንዛቤ ይረዳችሁ ዘንድ የሚከተሉትን ማነፃፀርያዎች የገዛ ራሱ ፅሁፎች አይታችሁ ፍረዱ ::

ስልኪ
ወዲ መስመር ወዲ ሓቂሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

ቤንዚን ወንድሜ ... እኔም ሆንኩ በየሜዳው ትተናቸው የመጣን ወጣቶች የታገልንለት ዓላማ ምን እንደሆን በዚህ ሰዓት አገር ያወቀው ጸሃይ የሞቀው ነው ::

ልክ ኤርትራን ለማስገንጠል ... ወይም ኢትዮጵያን ወደብ ኣልባ ለማድረግ የታገልን ያክል ...ስልኪ ሲያወራና የፓርቲው ዓላማና ውሳኔ አድርጎ ሲያቀርብ : አንድ አመራር የነበረ ሰው ይቅርታ መጠየቅ ካለበትም ለነዚህ ታጋዮች እንጂ ለእከሌና እከሌ አይደለም እያለ በሞቱትና እንደኮንዶም ተጠቅመው በየብራንዳው በወረወሯቸው ታጋዮች ስም ሲነግድ እንዴት አያስቆጣም ::

እነዚህ ሰዎች እኮ አሁን ታንክና ምናምኑን አሰልፎ ታጋዩ በተገኘበት ነው ይቅርታ መጠየቅ ሲሉን በተለይ የኔ ዓይነቱ ነባር ታጋዮችን በነፍሳችን እየተጫወቱብትን ነው ወያኔ ድል ባደርገ ማግስት በህይወት የነበሩ 35 ታጋዮች በዲሞቢላይዜሽን ስም ካሰናበቷቸው ወዲህ በርካታ ጉዳዮች ይሄንን የአሰብ ጉዳይ ጨምሮ የፓርቲውን ዓላማ ገልብጠው ከላይ ያሉ ባንዳዎች ዓላማ አስቀመጡ :: እርግጠኛ ነኝ ታጋይ በዛ ሰራዊት ውስጥ ቢኖር ይቺን ነገር ፈጽመው ፈጽሞ አይውሉም አያድሩም ነበር :: በኢትዮጵያዊነት ደረጃ ላያስቡ ይችሉ ነበር ቢባል እንኳን በትግራዋይነታቸው ቢያስቡ አንተም እንዳልከው ለመቀሌ ቅርብ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም የሚገባ ስለ ነበር ያገር ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ ቡድን ይዘው ዝም የሚሉበት ሁኔታ አይታየኝም :: ያበሳጨኝም ይኸው ነው :: እንደኔ የስልኪን ንቀት የተሞላበት ጽሁፍ ያነበበ ታጋይ ካለ በቂ ቁጣ እንደሚፈጥርበት አንድና ሁለት የለውም :: ደግሞ በዚህ ሰዓት በጣም አስፈላጊ ነው :: በጣም !!!

ሳጠቃልል : ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን ምንህን እንደማልፋት ስለሆነብኝ ነበር :: አሁንም ቢሆን ከውይይቱ ፍሬ ነገር ለማግኘት ሳይሆን ያንን ንቀት የተሞላበትን ፕሮፖጋንዳቸውን በምትመራቸው መንገድ ለመመከት እዚሁ እቆያለሁ ::ሲለን ዛሬ ከብዙ ወራት በፊት እቺን የሚነግድባት የእውቅ ታጋይ ስም ይዤ ሳፋጥጠው የሚከተለውን ፅፎ ነበር ::

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?p=336444&highlight=#336444

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

ስልኪ እንደጻፈ ():
Sorry ሓየት ,
ይቅርታዬን ብትቀበል መልካም ካልተቀበልክም ከዚህ በላይ ምን ማድረግ እችላለሁ -ቢያንስ ግን ህሊናየን አፅድቻለሁ ::
ስልኪ

እጄን ባፌ ላይ አስጫንከው ልበል ሆዴን በላኸው ? የቱ ይሻላል ?? ግሩም ነው :: ይቅርታውን ተቀብያለሁ ነገር ግን አንድ ነገር ለማለት ወደድኩ :: ይኸውም በረባ ባልረባ የጸረ ዲምክራሲና ጸረ ሰላም ታግ ሰዎች ላይ መለጠፍ ይቅርባችሁ :: ከናንተ በላይ ጸረ ሰላምና ጸረ ዲሞክራሲ እንዲህውም ዘረኛ የለምና
ምንም እንኳን በይቅርታ ነገሩን ብታስረው , ለጥያቄዎችህ መልስ መስጠት እንዳለብኝ ይሰማኛል ::
Quote:
እውን ሓየት ማን እንደሆነ የምታውቅ ከሆነ አሁን ቁጭ አድርገው እስቲ ? ሓየት በረሀ ሳይወጣ ስሙ ማን ነበር ? ከየት አካባቢስ ወጥቶ ታገለ ? ቁመናውስ ምን ይመስላል ? ይሄን መልስና የትግሉ ሰው ከነበርክ ትታወቃለህ !

የትግሉ ሰው ነበርኩ አልወጣኝም :: ካኮረፈ ወይም 'ተረፈተ ' ታጋይ ውጭ ሌላ የሚቃወመን የለም ይመስላል መንፈሱ :: እኔ ደግሞ የበይ ተመልካች ሆንኩ ብሎ ካኮረፉት መካከል አይደለሁም :: እንደዛ ከምሆን ይልቅ አስር ግዜ እንደ ስልኪ ባልሁበት ድርቅ ብል ይሻለኛል ምክንያቱም አላማቸው ከራስ ጥቅም ጋር የተያያዘ እንጂ ከህዝብ ህልውና አይደለምና ::
Quote:
ያለውን አመራር የምትቃወም ትመስላለህ

1000% አትጠራጠር :: ለዚህም ነው ጽሁፎቼ እንደመሰክሩልህ የዘረኝነት ነገር የማይዋጥልኝ ::

በተረፈ 'ምክንያታዊ ተቃዋሚ ' መሆን እንዳለብን እንጂ 'ምክንያታዊ ደጋፊ ' እንድትሆኑ አንጠብቅም :: እንደ ስልክ እንጨት ባለበት ድርቅ ብሎ ያልምክንያት የሚሞግት እንደ ፍልስፍናችሁ ራሱን እያጠፋ ነውና ልትበረታቱ ይገባል ::

ወጣም ወረደ ይቅርታህን አፈፍ !

ሓየት ኢትዮጵያን አስቀዳሚው !
አንገተ -ሰልካካዋን እናት አገር ማየት የናፈቀው

_________________
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መንኮራኩር

ዋና ኮትኳች

Joined: 28 Mar 2006
Posts: 528

PostPosted: Thu Jun 17, 2010 2:58 am    Post subject: Re: ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ Reply with quote

አቤት የኛ ታጋይ !!! አንተን እንደ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንመልከትህ ቢባል ከሻዕብያ ጋር ሆነህ ምፅዋ ላይ የወገሃቸውና ለሀገራቸውና ለድንበራቸው ሲሉ ክቡር መስዋዕትነት የከፈሉትን ጀግኖቻችንን ምን ልንላቸው ነው :: የምትፈልገው ስልጣን ሲጎድልብህ ጥለህ ሄደህ ትወጣና ተቃዋሚ ቡድን ለመምሰል ትሞክራለህ :: የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ከሻዕብያ ጋር ተመሳጥራችሁ የቆረሳችሁ ሁሉ ከፀረ ኢትዮጵያዊነት የምታደርጉት መፍጨርጨር ህሊናችሁን ሲደቁሰው ይኖራል ::

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ማይ ጋድ ... ተጋለጥኩ Laughing ታሪኬ ጠፋ ...

እባካችሁን ዋርካውያን ታጋይ መሆኔን እወቁልኝ Laughing Laughing Laughing

ወይም በግድ የታጋይ ማዕርግ ስጡኝ .....

ተማጽኖ Laughing Laughing Laughing

ስማ ... የበይ ተመልካች አለመሆኔን በራሴ ጊዜ የለቀቅኩ መሆኔን ... ስራዬን ሰርቼ እንደምተዳደር .. ራሴን እያስተማርኩ ቤተሰቤን እንደማስተዳድር .... ለትምህርት መጥቼ በዚሁ መቅረቴን .... አንድ ጊዜ ሳይሆን በተደጋጋሚ ስገልጽ ቆይቻለሁ ::

በርግጥ ከላይ የጠቀስካትን ተጋይ ነበርኩ አላወጣኝም ያልኩ ጊዜ ስለታጋይነቴ መናገር አልፈለኩም ነበር :: ከጅብገደል ጋር ሳወራ ድንገት ካፌ ብትወጣ በዛው ጸናሁ ::

አሁን ስለታጋይነታችን እውቅና እንድትሰጠን አይደለም እዚህ ያለነው :: የህይወት ታሪኬን ማንም እንደማይቀይር አውቃለሁና ... እንዲህ ነበርኩ እወቅልኝ አትወቅልኝ እያልኩ ጉንጬን አላለፋም ::

ጥያቄዬ የኛ ዓላማ ኤርትራን ነጻ ለማውጣት አልነበረም :: የኤርትራውያን ትግል ነበር :: አገራችንን ባህር አልባ የሚያደርግ የመገንጠል ዓላም ህውሓት እንዳልነበረው በአስር ጣቴ እፈርማለሁ :: እነዛ ድል ባደረጉ ማግስት የሸኛችኋቸው ታጋዮች ቢኖር ኖር ይቺ የአሰብን ጉዳይ ተግባራዊ አድርጋችሁ ስልጣን ላይ መቀመጥ እንደማትችሉ አሳምሬ አውቃለሁ :: በክፍፍሉ ጊዜ እንኳን የእነ ስዬ ቡድን እነዛ በየበረንዳው የተጣሉትን ታጋዬች መልሰው እንዳያቆቁሟቸው በመፍራት ስትሰሩት የነበረውን አገር ያውቀዋል :: ለምን ያንን ግፍ መረጣችሁ ግልጽ ነው :: የመለስና ስብሃት ቡድን በግልጽ ለኤርትራ የቆመ ቡድን እንደሆነ እነዛ ታጋዮች ስለደረሱበትና ያንተ ዓይነቱ ሆዳም ደግሞ በውሸት ፕሮፖጋንዳ ተሞልቶ ሆዱን ማስቀደም ስለመረጠ ነው ::

እኔ ራሴ በነበርኩበት አካባቢ የእነ ስዬ ቡድን ከሀዲ አንጃ እንደነበር ሰብስቤ ሳሳምን እንደነበር ከጅብገደል ጋር ተጫውተናል :: ጉድሽ ሁሉ የገባኝ የማታ ማታ ነበር :: ብዙ ጓደኞቼ አሁን ሲያሾፉብኝ ዘገዬ ይሉኛል ::

ኤኒወይ አሁን ቢከዱንም እንዲህ አይሉም የምትለው ውሸት ወዲያ ጣለው :: በመጀመርያ ደረጃ ታጋዩን ብቻ ሳይሆን ለትግራይ ህዝብ የገባችሁለት ቃልም አገሪቷንም የካዳችሁት እናንተ ናችሁ :: አንተ እንኳን ሆድ አምላኩ መካድና መታመን ላይ የለህበትም :: እምነትህ ከሆድህ ጋር ክህደትህ ከህሊና ጋር ነው :: የራስህ የሆነ አንዳች ነገር የማይወጣህ ገረወይና Wink
በመቀጠል ብዙዎች ከወጡም ብኋላ የማይናገሩት አንደኛ የአማራ ጠላትነት : በሌላው ብሄር ትግራይ ዓይን ውስጥ መግባቷ ሲሰበክን ስለኖረ እውነት መስሏቸው ሲፈሩ የሚኖር ቤት ይቁጠራቸው :: ሁለተኛ ደፍሮ ሊናገር የሚሞክር ካለም በቤተሰቡም ይሁን በራሱ የሚደርስበትን እርምጃ ስለሚያውቅ ሁለቴ መቀጣትን ስለሚፈራ ነው :: ሶስተኛ ቢያወራውም ባያወራውም ለውጥ እንደማያመጣ ስለሚያምንና ገና ድሮ ቀድሞ እንደተሸነፈ ስለሚያውቅ ነው ::

ከዛ ባሻገር ግን ብዙዎች የሚናገሩት አጥንት ሰርስሮ የሚገባ ነገር ጭራሽ እንደሌለ ለምቁጠር የሚከጅልህ ምንኛ ነው ? Question በኢትዮሚድያ ብቻ ባለፈው ዓመት ስንት ታጋይ ታሪኩንና የእነ መለስና ስብሃት ጉድ አጫወተን Question Question

እኔማ ገና ምንም እኮ አልተናገርኩም :: ዓላማችንን ሽጣችሁ በላችሁት ብቻ ነው እያልኩ ያለሁት ቀንና ሌሊት :: ቀስ በቀስ ስተነትንልህ ታያለህ ወደፊት :: እስከቅርብ ጊዜ የኢትዮኤርትራ ጦርነት ጊዜ በትግራይ ወጣትና ገበሬ ላይ የሰራችሁትን በደል እተነትልንሃለሁ :: ዛሬ ተገልብጠው እነሱ አባልና ወታደር ሆነው ሰው አላስቀምጥም ሊሉ ስንት ታሪክ አለ :: ያውም ጀምሬው ነበር እጄን ምን እንደያዘኝ እንጃ ...

በል አሁንም ትንሽ አሽካካ

ሓየት ... በዓል ብሬን Wink

_________________
Peace has to be created, in order to be maintained. It is the product of Faith, Strength, Energy, Will, Sympathy, Justice, Imagination, and the triumph of principle. It will never be achieved by passivity and quietism.

Dorothy Thompson:
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
Page 1 of 7

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia