View previous topic :: View next topic
Author
Message
ናፖሊዮን ዳኘ Joined: 18 Apr 2008 Posts: 1874
Posted: Sat Jul 02, 2011 7:46 pm Post subject: መሆን እየተቻለ ማስመሰል ለምን ያስፈልጋል ?
የሚል ጥያቄ ከመጣብኝ በኍላ ምናልባት መሆን የማይችል ሰው ነው ወደ ማስመሰል የሚሄደው የሚልም ነገር መጣብኝ ወደዚህ ጉዳይ ያስገባኝ ከታች በክሊፕ ላይ የምታዮት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች የማስመሰል ሙከራ ነው ::
http://www.ethiotube.net/video/14612/Abenezer-Worship-Team--Yaredawi-Zema

መጀመሪያ ይሄንን ክሊብ በበጎ አይን ለማይት ነው የሞከትኩት :: ምክንያት ስለነበረኝ :: ኢትዮጵያ እያሉ የፕሮቴስታንትነት እምነት ይከተሉ የነበሩ በስደት ፕሮቴስታንት የሚባለውን ዓለም ካዮ በኍላ ---በማህበራዊ እና መሰል ጎዳዮች ፈረንጆች ያደረሱባቸውን እና ሲያደርሱ የሚያዮአቸውን ክርስቲያናዊ መሰረት የሌለው የንቀት እና የክፋት ባህሪ ካጤኑ በኍላ ኢትዮጵያዊ ማንነታቸው መፈለግ እና የሙጥኝ የጀመሩ እንዳሉ አውቃለሁ :: ሁለት የቅርብ ጓደኞች አሉች :: አንዱ ጭራሽ ከነቤተሰቡ ማርያም ቤተክርስቲያም መሄድ የጀመረ ሁሉ አለ ::
ያንን ግምት ውስጥ በማስገባ ክሊፑን ካየሁ በኍላ ታዲያ ምናልባት የፕሮቴስታንት እምነታቸውን ኢትዮጵያዊ መልክ ለመስጠት አምነውበት የወደሱት ነገር ሊሆን ይችላል የሚል በጎ መልኩ አየሁት ::
በሌላ በኩል ደሞ ተመሳስሎ ለማጥመድ (ይኽኛው እንደ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን እንደ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ አማኝ የተሰማኝ ነገር ነው ) የተጀመረ ሌላ ሴራ ሊሆን ይችላል የሚል ነገርም መጣብኝ :: ይሔ የፈረንጆቹ አካሄድም ነው :: ፈረንጂ ነጠላ ለበሰ ቤተክርስቲያን ታየ ብሎ የሚዘናጋ እንደማይጠፋው ሁሉ ፕሮቴስታንት የያሬድን ዜማ እየዘመረ ነው ይባልና ከዚያም ደኦም ብዙ ልዮነት እኮ የለውም የሚል ኢምፕረሽን እንዲፈጠር የታሰበ ይመስላል :: አሁን አሁን የተነሳነው ትውልዶች ደሞ ወደ ፈን ስለምናደላ ---"" ምናለበት "" እናበዛለን ::
በእምነት ነፃነት በጣም የማምን ቢሆንም የሰውን እምነት ግን ለማምታታት የሚሞክር ትክክል አይመስለኝም :: ከሆኑ መሆን ነው :: መሆንም ይቻላል :: ያለበለዚያ አስመስሎ በመሄድ ለማተራመስ እና ለማወናበድ መሞከር ትክክል አይደለም ባይ ነኝ ::
ናፖሊዮን ዳኘ :: _________________ ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስሙ ይናገር Joined: 14 Mar 2008 Posts: 686
Posted: Tue Jul 05, 2011 11:51 pm Post subject:
በመሰረቱ ያሬዳዊ ዜማን ለኦርቶዶክስ ቅዱስ ያሬድ ፈርሞ አልሰጣትም በባህሉና በቋንቋው ውስጥ የሚኖር ማህበረሰብ ወስዶ ቢዘምረው ምንም ችግር የለውም እነርሱም ቢጠየቁ ሊሉህ የሚችሉት ያንን ነው
ሬጌ የጀማይካዎች ነው እንበልና በአሁኑ ሰአት ግን በአለም ላይ ተወዳጁ የሙዚቃ ርትም ሬጌ ነው ታዲያ የሬጌው ንጉስ ቦብማርሊ ና ጉሩፖቹ የእኛ ነውና አትንኩት ቢሉ ምን ሊባል እንደምችል አስብ :: ቅላጼው እንኳ ባይመጣላቸው የአበሻ ልጆች የአበሻን ሙዚቃ በመጫወታቸው ቅር ሊያሰኛህ አይገባውም
ፕሮቴስታንቶች ከኦርቶዶክስ የመኮብለላችን ዋናው ምክንያት ያሬዳዊው ሙዚቃ ሳይሆን ትምህርተ -መለኮቷ ነው ስለዚህ ወደዛ የሚያስመኘን ነገር አይኖርም
ልክ አንድ ኦርቶዶክስ የፔንጤን መዝሙር ሰምቶ እንደሚያንጎራጉር እንዲሁ እየው
ወዳጄ ሉተራን ቸርች ብትሔድ ምን ትል ይሆን ቅዳሴያቸው ኮ ልክ እንደ ኦርቶዶክስ ነው ልዩነቱ የኦርቶዶክሱ ግዕዝ ለሚሰሙ ቄሶች ሲሆን የእነዚህ ግን ሁሉም ሰው በሚሰማው ቋንቋ መሆኑ ነው ሌላው ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ መሆኑ ነው ያረዳዊ ሙዚቃውም ቢሆን ልዩነቱ ከላይ ያልኩት ነው _________________ God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ቢጥቅ Joined: 12 Sep 2009 Posts: 443
Posted: Wed Jul 06, 2011 1:45 pm Post subject:
በፊት ጴንጤ እየተስፋፋ ሲሄድ ኢትዮጵያ ያሉ ጴንጠዎች ቤ /ክርስቲያን አይሉም ቸርች ነው የሚሉት አንድ ጊዜ የማስታውሰው እኛ ሰፈር ቤ /ክርስቲያን ልትሄጂ ነው ሲላት አይ አይደለም ቸርች ነው የምሄደው ብላ ስቀናል አይደለም ያሬዳዊ ዜማን ሊቀበሉ ቀርቶ ያን ጊዜ ለጴንጤናዊን ያሬዳዊ ዜማን ማዳመጥ አይታሰብም ነበር መዝሙራቸው የግድ በኪቦርድ ነው መሆን ያለበት የሚያስደስታቸው ሪትሙ ነው እንጂ የግጥሙ መልእክት አይደለም ግን አሁን ቀስ እያሉ እየተጠጉ ነው ዝም ብሎ ፈረንጂ በመዝሙር ዘለለ ተብሎ የነበረውን ማጣጣል ቀስ እያሉ እየተቀበሉት ነው
ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው : በመሰረቱ ያሬዳዊ ዜማን ለኦርቶዶክስ ቅዱስ ያሬድ ፈርሞ አልሰጣትም በባህሉና በቋንቋው ውስጥ የሚኖር ማህበረሰብ ወስዶ ቢዘምረው ምንም ችግር የለውም እነርሱም ቢጠየቁ ሊሉህ የሚችሉት ያንን ነው
ሬጌ የጀማይካዎች ነው እንበልና በአሁኑ ሰአት ግን በአለም ላይ ተወዳጁ የሙዚቃ ርትም ሬጌ ነው ታዲያ የሬጌው ንጉስ ቦብማርሊ ና ጉሩፖቹ የእኛ ነውና አትንኩት ቢሉ ምን ሊባል እንደምችል አስብ :: ቅላጼው እንኳ ባይመጣላቸው የአበሻ ልጆች የአበሻን ሙዚቃ በመጫወታቸው ቅር ሊያሰኛህ አይገባውም
ፕሮቴስታንቶች ከኦርቶዶክስ የመኮብለላችን ዋናው ምክንያት ያሬዳዊው ሙዚቃ ሳይሆን ትምህርተ -መለኮቷ ነው ስለዚህ ወደዛ የሚያስመኘን ነገር አይኖርም
ልክ አንድ ኦርቶዶክስ የፔንጤን መዝሙር ሰምቶ እንደሚያንጎራጉር እንዲሁ እየው
ወዳጄ ሉተራን ቸርች ብትሔድ ምን ትል ይሆን ቅዳሴያቸው ኮ ልክ እንደ ኦርቶዶክስ ነው ልዩነቱ የኦርቶዶክሱ ግዕዝ ለሚሰሙ ቄሶች ሲሆን የእነዚህ ግን ሁሉም ሰው በሚሰማው ቋንቋ መሆኑ ነው ሌላው ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ መሆኑ ነው ያረዳዊ ሙዚቃውም ቢሆን ልዩነቱ ከላይ ያልኩት ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ውጋቱ Joined: 07 Jul 2011 Posts: 30
Posted: Thu Jul 07, 2011 2:03 pm Post subject:
ጋሼ "ስሙ ይናገር " ችግርህ ከግእዝ ቋንቋ ነው , ወይስ ከሀይማኖቱ ? የኦርቶዶክስን ሀይማኖትን ለማጣጣል ወይም ላለማመን የግእዝን ቋንቋ ምክንያት ማድረግህ ማፈሪያ ያደርግሀል :: የድሮ ዘፈን ይዘህ አታላዝን !!!!
ግእዝን ማወቅ /መማር ደግሞ እንደ ሓጢያት አትቁጠረው ::
ሰሀን እና ሽንትቤት ለማጠብ የነጮችን ቋንቋ እንማር የለ እንዴ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ውልጮ Joined: 04 Feb 2004 Posts: 376
Posted: Thu Jul 07, 2011 4:34 pm Post subject: Re: መሆን እየተቻለ ማስመሰል ለምን ያስፈልጋል ?
ሁለቱም ያስኬዳል
ታዲያ አይሆንምን ትተሽ የሚለውን አባባል ተገንዝቦ
በሁለተኛው ግምትህ ላይ ጥንቃቄ እንዲታከልበት ህዝቡ
እንዲያውቅ የሚያስፈልገውን መረጃ እያሰባሰቡ ማስረዳት
ለምሳሌ በተመሳሳይ ጉዳይ ጆሆባ ተብሎ ስለሚጠራው
እምነት በ 1960 ግልጽ ወጥቶ ወታደር ምን ያደርጋል
ሰንደቅ አላማ ምን ያደርጋል በማለት ይሰብክ እንደነበር
አስተያየት ስንዝሬ ወዲያው ቢሰረዝም አሁንም አሰመስለው
እስክስ እያሰኙ ዘርፋው እንዳያጧጧፍ ማሰቡም ማወቁና ማሳወቁ
አይከፋም ባይ ነኝ ::
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው : የሚል ጥያቄ ከመጣብኝ በኍላ ምናልባት መሆን የማይችል ሰው ነው ወደ ማስመሰል የሚሄደው የሚልም ነገር መጣብኝ ወደዚህ ጉዳይ ያስገባኝ ከታች በክሊፕ ላይ የምታዮት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች የማስመሰል ሙከራ ነው ::
http://www.ethiotube.net/video/14612/Abenezer-Worship-Team--Yaredawi-Zema
የሚል ጥያቄ ከመጣብኝ በኍላ ምናልባት መሆን የማይችል ሰው ነው ወደ ማስመሰል የሚሄደው የሚልም ነገር መጣብኝ ወደዚህ ጉዳይ ያስገባኝ ከታች በክሊፕ ላይ የምታዮት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች የማስመሰል ሙከራ ነው ::
መጀመሪያ ይሄንን ክሊብ በበጎ አይን ለማይት ነው የሞከትኩት :: ምክንያት ስለነበረኝ :: ኢትዮጵያ እያሉ የፕሮቴስታንትነት እምነት ይከተሉ የነበሩ በስደት ፕሮቴስታንት የሚባለውን ዓለም ካዮ በኍላ ---በማህበራዊ እና መሰል ጎዳዮች ፈረንጆች ያደረሱባቸውን እና ሲያደርሱ የሚያዮአቸውን ክርስቲያናዊ መሰረት የሌለው የንቀት እና የክፋት ባህሪ ካጤኑ በኍላ ኢትዮጵያዊ ማንነታቸው መፈለግ እና የሙጥኝ የጀመሩ እንዳሉ አውቃለሁ :: ሁለት የቅርብ ጓደኞች አሉች :: አንዱ ጭራሽ ከነቤተሰቡ ማርያም ቤተክርስቲያም መሄድ የጀመረ ሁሉ አለ ::
ያንን ግምት ውስጥ በማስገባ ክሊፑን ካየሁ በኍላ ታዲያ ምናልባት የፕሮቴስታንት እምነታቸውን ኢትዮጵያዊ መልክ ለመስጠት አምነውበት የወደሱት ነገር ሊሆን ይችላል የሚል በጎ መልኩ አየሁት ::
በሌላ በኩል ደሞ ተመሳስሎ ለማጥመድ (ይኽኛው እንደ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን እንደ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ አማኝ የተሰማኝ ነገር ነው ) የተጀመረ ሌላ ሴራ ሊሆን ይችላል የሚል ነገርም መጣብኝ :: ይሔ የፈረንጆቹ አካሄድም ነው :: ፈረንጂ ነጠላ ለበሰ ቤተክርስቲያን ታየ ብሎ የሚዘናጋ እንደማይጠፋው ሁሉ ፕሮቴስታንት የያሬድን ዜማ እየዘመረ ነው ይባልና ከዚያም ደኦም ብዙ ልዮነት እኮ የለውም የሚል ኢምፕረሽን እንዲፈጠር የታሰበ ይመስላል :: አሁን አሁን የተነሳነው ትውልዶች ደሞ ወደ ፈን ስለምናደላ ---"" ምናለበት "" እናበዛለን ::
በእምነት ነፃነት በጣም የማምን ቢሆንም የሰውን እምነት ግን ለማምታታት የሚሞክር ትክክል አይመስለኝም :: ከሆኑ መሆን ነው :: መሆንም ይቻላል :: ያለበለዚያ አስመስሎ በመሄድ ለማተራመስ እና ለማወናበድ መሞከር ትክክል አይደለም ባይ ነኝ ::
ናፖሊዮን ዳኘ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3838 Location: united states
Posted: Fri Jul 08, 2011 2:26 am Post subject:
ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወገን ስሙይናገር በአንተ ሚዛናዊ አስተያየት እስማማለሁ ::በተመሳሳይ ርእስ ዋርካ ጄነራል ላይ የሰጠሁት አስተያየትን ለመድገም ያሬዳዊ ዜማ ትልቅ የምስራቅ አፍሪካ ቅርስ ሲሆን በዚህ ክርስቶስን ማወደስ ማስመሰል ተብሎ መወገዝ የለበትም ::ዘፋኞቹ እጅግ ነውር ሲዘፍኑበት ምነው ተቃውሞ አልበረም ::ጴንጠቆስጠውም ሆነ ካቶሊኩ አሁን ሲጠቀሙበት መታየቱ ሊበረታታ የሚገባው ነው ::ክርስቶስ አንድ ሲሆን በሰ ሀሳብ ካቶሊክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁለት ልደት ቅባት ካራ ሉተራና መጥምቃዊ የሚል ልዩነት ስጋዊ ነው :: ማስመሰልን በተመለከተ ግብዝነት የሆነውን ከየሁሉም ጎራ ለተግሳጽ መጥቀስ ይሻላል ::
ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው : በመሰረቱ ያሬዳዊ ዜማን ለኦርቶዶክስ ቅዱስ ያሬድ ፈርሞ አልሰጣትም ባህሉና በቋንቋው ውስጥ የሚኖር ማህበረሰብ ወስዶ ቢዘምረው ምንም ችግር የለውም እነርሱም ቢጠየቁ ሊሉህ የሚችሉት ያንን ነው
ሬጌ የጀማይካዎች ነው እንበልና በአሁኑ ሰአት ግን በአለም ላይ ተወዳጁ የሙዚቃ ርትም ሬጌ ነው ታዲያ የሬጌው ንጉስ ቦብማርሊ ና ጉሩፖቹ የእኛ ነውና አትንኩት ቢሉ ምን ሊባል እንደምችል አስብ :: ቅላጼው እንኳ ባይመጣላቸው የአበሻ ልጆች የአበሻን ሙዚቃ በመጫወታቸው ቅር ሊያሰኛህ አይገባውም
ፕሮቴስታንቶች ከኦርቶዶክስ የመኮብለላችን ዋናው ምክንያት ያሬዳዊው ሙዚቃ ሳይሆን ትምህርተ -መለኮቷ ነው ስለዚህ ወደዛ የሚያስመኘን ነገር አይኖርም
ልክ አንድ ኦርቶዶክስ የፔንጤን መዝሙር ሰምቶ እንደሚያንጎራጉር እንዲሁ እየው
ወዳጄ ሉተራን ቸርች ብትሔድ ምን ትል ይሆን ቅዳሴያቸው ኮ ልክ እንደ ኦርቶዶክስ ነው ልዩነቱ የኦርቶዶክሱ ግዕዝ ለሚሰሙ ቄሶች ሲሆን የእነዚህ ግን ሁሉም ሰው በሚሰማው ቋንቋ መሆኑ ነው ሌላው ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ መሆኑ ነው ያረዳዊ ሙዚቃውም ቢሆን ልዩነቱ ከላይ ያልኩት ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ናፖሊዮን ዳኘ Joined: 18 Apr 2008 Posts: 1874
Posted: Mon Jul 11, 2011 12:51 am Post subject:
ዲጎኔ እና ማንትሴ ይናገር የምሰጣችሁ መልስ የለኝም ::
አንድ ሌላ የማላገጥ ሙከራ የሚያሳይ አሸሸ ገዳሜ ግን እንድታዮ እጋብዛለሁ
http://youtu.be/R9Om7Frcxfk
የኢትዮጵያን ባህል ኢትዮጵያዊ በሆነ መንገድ ማጥፋት ይቻላል ብለው ያሰቡ ይመስላል ::
ታጋይ ጳውሎስ ቢያያቸው እጂጋየሁ እስቲ ባክሽ ርጃቸው ይላት ይሆናል ምን ይታወቃል
እዚህ ላይ የሚዘሉት ልጆች ግን የኢትዮጵያዊነትን ክብር አይደለም የቀነሱት የራሳቸውን እንጂ ! አንድም የሚያረጉትን የማያውቁ እንዳረጎአቸው የሚሆኑ ናቸው :: እያሰበ የሚያደርገው እነሱን እንደዚያ የሚያደርጋቸው ነው :: ፈንድ የሚባል ነገር እኮ የህሊና ፈንጂ ነው የሆነው :: ስንቱ ህሊናውን አጣ :: ዛሬ ደሞ ጁባ ለሴተኛ አዳሪነት የሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን አሉ የሚል ወሬ ሰምቸ ሌላ ነገር ነው የተሰማኝ :: በቸስ ህወሀት እንዴት እንደሚደሰት ነው የምገምተው
ናፖሊዮን ዳኘ :: _________________ ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ልብነድንግል Joined: 28 Jun 2009 Posts: 117 Location: usa
Posted: Mon Jul 11, 2011 2:17 am Post subject:
ቢጥቅ እንደጻፈ(ች)ው : በፊት ጴንጤ እየተስፋፋ ሲሄድ ኢትዮጵያ ያሉ ጴንጠዎች ቤ /ክርስቲያን አይሉም ቸርች ነው የሚሉት አንድ ጊዜ የማስታውሰው እኛ ሰፈር ቤ /ክርስቲያን ልትሄጂ ነው ሲላት አይ አይደለም ቸርች ነው የምሄደው ብላ ስቀናል አይደለም ያሬዳዊ ዜማን ሊቀበሉ ቀርቶ ያን ጊዜ ለጴንጤናዊን ያሬዳዊ ዜማን ማዳመጥ አይታሰብም ነበር መዝሙራቸው የግድ በኪቦርድ ነው መሆን ያለበት የሚያስደስታቸው ሪትሙ ነው እንጂ የግጥሙ መልእክት አይደለም ግን አሁን ቀስ እያሉ እየተጠጉ ነው ዝም ብሎ ፈረንጂ በመዝሙር ዘለለ ተብሎ የነበረውን ማጣጣል ቀስ እያሉ እየተቀበሉት ነው
አሁን ገና ገባኝ የፌስ ቡክ ግዋደኛዬ ለምን የቅዱስ ጊዮርጊስን ቤ /ክርስቲያን St. George Monastrey ብሎ የተረጎመው ,,,,,,ሁሉም እንዳቅሚቲ ማክረሩ ነው እንዳይመሳሰ
ለመረጃ እንዲሆን :ኪቦርድ በቅርቡ ነው የመጣው እኔ በነበርኩበት ቦታ አሁን ከምድረገጽ የጠፋው አኮርዲዮን እና ጊታር እንዲሁም ሞቅ ያለ ጭብጨባ ነበር የነበረው
አመሰግናለሁ