WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 25, 26, 27  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Mon Jul 18, 2011 9:41 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም የተሞናሞነው

ክትክታው የፃፈውን እኮ ነው ደግመህ የፃፍከው Wink ለሱ ደግሞ ምላሽ ከሰጠሁ ቆየሁ Laughing Laughing ውይይቱ ሊያልቅ ሲል ብለህ ትጀምራለህ እንዴ Question ቅቅቅቅቅቅ

ባይሆን እኔ ለፃፍኩት የምትለው ካለህ ጣፍ ጣፍ አድርግ ....ይመችህ Very Happy

ሠላም ገነትናሰሎሞን

ክትክታው እና እናንተ የምትሉት አንድ አይነት ነገር ነው .....ያው እንዳትግባቡ የሚያደርጋቹ አባዜ ነው ቋንቋችሁን የሚደበላልቅባቹ Laughing Laughing Laughing

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Mon Jul 18, 2011 10:40 pm    Post subject: Reply with quote

Laughing Laughing Laughing
አውቃለሁ ... ሰሞኑን ጉንተላ አብዝተሀል :: ለክፉ የሚሰጥ ባለመሆኑ ግን ይታለፋል ::

ክትክታው በቅንፍ ውስጥ የአዝማሪ ታሪክ ብሎ ሲያስቀምጥ : በአንድ ወቅት መለስ የተናገረውን ለመጠቆም ነው :: ያንን ጥቅስ አያይዞ በስላቅ ልኩን አስገባለት :: በእርግጥ እኔ የማስታውሰው (ካልተሳሳትኩ ) መለስ ያለው "የደብተራ ታሪክ " ነበር :: ክትክታው የአዝማሪ ታሪክ ብሎ ሲጽፈው ግን ምን ለማለት እንደፈለገ ገብቶኛል :: ባንድ ወቅት የአዝማሪ ታሪክ ሲል ያጣጣለውን ታሪክ ዛሬ ራሱ አዝማሪ ሆኖ አዜመው (ወይም ራሱ ደብተራ ሆኖ አነበነበው ) ለማለት ነው የጻፈው ::

በተረፈ የምናውቀውን ከመጻፍ ወደ ኋላ አንልም :: እኛን ገብቶን እናንተን ያልገባችሁ ካለም እንረዳዳለን Wink ዋናው ነገር ስለምናውቀው ነገር መጻፋችን በራስ መተማመናችንን ቢያሳይ እንጂ : ሀጥያት ሊሆን አይችልም :: አመለካከት ድሮ ቀረ :: በነ ፊተአውራሪ ጫኔ ይርገዱ ዘመን Laughing Laughing ለነገሩ እነሱም ቢሆን "(የምታውቀውን ) ባለመናገር ደጅ -አዝማችነት ይቀራል " ይሉ ነበር Laughing Laughing

ሓየት

ገነትናሰሎሞን እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
በአጠቃላይ እኔ ለማለት የፈለኩት አቶ መለስ በድንገት ታጥፈው የኢትዮጵያን "የአዝማሪ ታሪክ " እርሳቸውም አዝማሪ ሁነው ሲያዜሙት መስማቴ ገርሞኝ እንጂ የእነአፄ ቴድሮስ ጅግነንትንና አላማን ለማውሳት አልነበርም :: ከተነሳ ዘንድ አንድ ነገር ልጨምር አፄ ቴዎድሮስ ስናር ላይ ከሱዳኖች ጋር ተዋግተው እንደቆሰሉ ሰምትሃልን ? አዎ ስናር ላይ :: ስናር ነበር የኢትዮጵያ ደንበር :: አሁን "በኢትዮጵያዊነቱ የሚንገበገበው " መለስ ዜናዊ ድንበራችንን የት እንዳሰመረው ጠይቀህ ለመረዳት ሞክር እስቲ። የአፄ ቴዎድሮስን ጉዳይ ተወውና :: አንተ ደግሞ ሁለት የማይጣጣሙ ሃሳቦችን ለመያዝ አትሞክር እሳትና ገለባ
ጀግናው አፄ ቴዎድሮስና ወያኔን

መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁሰላም ለሁሉም !

ክትክታው :

" የአዝማሪ ታሪክ " ነው ያልከው ?? ይህን ጽሑፍህን ዋርካ ውስጥ አንዳንድ እናውቃለን የሚሉ ወገኖች : ኮት አድርገው አመሰገኑህ ! አጼ ቴዎድሮስን ከመለስ በላይ የተሳደብከው አንተ ነህ :: አንተ ምናልባት አንዴ ወቸው ጉደ , አንዴ ገደል እያለ ስሙን የሚቀያይረው ግለስብ መሰልከኝ :: አመለካከትህ እና ጥላቻህ : ከነዚህ ስዎች ጋር ይመሳሰላል :: ቴዎድሮስም ሆነ የቴዎድሮስ አገር ስዎች ለኢይዮጵያና ለኢትዮጵያዊነት ትልቅ ኃላፊነት የሚሰማቸው ወገኖች ስለሆኑ : አንተና መለስ በተጓዛችሁበት የጥላቻ መርዝ አይሄዱም !! "" አወቅሽ አውቅሽ ቢሎት የቄስ ሚስት : መጽሓፉን በውኃ አጠበችው ! "" እንዳትሆኑ !! የአዝማሪው ታሪክ ምላስህንም ይባርካል ::

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክትክታው

ኮትኳች

Joined: 27 Jun 2011
Posts: 122

PostPosted: Tue Jul 19, 2011 3:27 am    Post subject: Reply with quote

ሓያት
Quote:
ክትክታው በቅንፍ ውስጥ የአዝማሪ ታሪክ ብሎ ሲያስቀምጥ : በአንድ ወቅት መለስ የተናገረውን ለመጠቆም ነው :: ያንን ጥቅስ አያይዞ በስላቅ ልኩን አስገባለት :: በእርግጥ እኔ የማስታውሰው (ካልተሳሳትኩ ) መለስ ያለው "የደብተራ ታሪክ " ነበር :: ክትክታው የአዝማሪ ታሪክ ብሎ ሲጽፈው ግን ምን ለማለት እንደፈለገ ገብቶኛል :: ባንድ ወቅት የአዝማሪ ታሪክ ሲል ያጣጣለውን ታሪክ ዛሬ ራሱ አዝማሪ ሆኖ አዜመው (ወይም ራሱ ደብተራ ሆኖ አነበነበው ) ለማለት ነው የጻፈው ::

ሠላም ሓያት 11
ለነገሩ ላለማስጠቃት ያደረከው እርብርቦሽ በጣም አርክቶኛል :: የመልስ ምትህም ምነው እንዲህ ተጋግዘን እነዚህን በልተው የማይጠግቡ ተውሳኮችን ብናስወግድበት የሚል ምኞት ጫረብኝ ለማናቸውም በጣም አመሰግናለሁ ::
የአቶ መለስ ኢትዮጵያን የማንቋሸሽ ንግግርንና ዜማ ቀደም ብሎ የተጀመረ ነበር :: የኢትዮጵያ ታሪክ "የአዝማሪ ተረት ታሪክ ነው " እያሉ በአገራችን ላይ በማን አለብኝነት ማሾፍ የጀመሩት ከአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር አገሪቱን ከጫፍ ጫፍ ተቆጣጥረው honeymoon በሚፈጽሙበት ጊዜ ነበር :: በትክክልም ያሉት ያንን ነበር ::
እነ አቶ መለስ ይህንና መሰል መልዕክቶችን ከላይ በተለያየ አጋጣሚ ሲያስተላልፉ ከታች ያለው ሰራዊታቸው ደግሞ ያንን በተዘዋዋሪ የሚወርድለትን መልዕክት መሰል ትዕዛዝ አገር የማዋረድ ሥራውን ባልጠፋ ጨርቅ የኢትዮጵያን ባንዴራ እየቀደደ ( በተለይ በገጠር ያለ አርሶ አደር ባንዴራ ተራ ነገርና ክብር የሚባል የማይገባው መሆኑን እንዲረዳውና ንቀት ለማሳደር ) ዱቄት እየቋጠሩ ይሸከሙበት ነበር ::
"የደብተራ ታሪክ " የተባለው ትንሽ ሃብት መዝረፍ ከተጀመረ በኃላ ነበር :: ሀብት መዝብረው ከጠበቁት በላይ ገንዘብ ሲያገኙ "የመቶ አመትና የደብተራ ኢትዮጵያ ታሪክ በአንዴ ተምዘግዝጎ አንድ ሺህ አመት ደረሰ ( ሚሊንየም ) አሁን አሁን ደግሞ ሁለ ቀርቶ አፄ ቴዎድሮስ "በባዶ እግራቸው ሲንቀሳቀሱ ነበር " "አፄ እከሌ ይህን ሰርተዋል ይህን አልፈፀሙም " የሚል የቤተኝነት ወቀሳን ትችት ጀምረዋል ::
ወዴት ጠጋ ጠጋ ? የወጋ ቢረሳ ...........
አቶ መለስ ስለ ኢትዮጵያ በርካታ ግን በጎሰኝነት ስሜት የታጠረ አስተሳሳብ ሲወረውሩ ቆይተዋል :: ሁሉም ግን ኢትዮጵያን የሚያዋርድ እንጂ የሚስያስከብር አልነበርም :: አሁን ግን ነጠላ ዜማው ተቀይሯል :: ምናልባት ወንድም ቤንዚን እንዳለው የአዲስ አበባ ኑሮ ቀይሯቸው ይሆን ?
ሁሉንም በሂደት የምናየው ነው ::

መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ክትክታው

ኮትኳች

Joined: 27 Jun 2011
Posts: 122

PostPosted: Tue Jul 19, 2011 4:17 am    Post subject: Reply with quote

ቤንዚን
Quote:
እኔ ከፍተኛ የወደፊት የኢትዮጵያ ችግርና አደጋ የሚከሰተው ወያኔ ያልነበረውን ""አማራን "" ለማዳከም ብሎ የፈጠረው የኦሮሚያ ክልል ነው ::

ሠላም ቤንዚን
የአንተንም ሥጋት እኔም እጋራዋለሁ :: ያም ብቻ አይደለም የኢትዮጵያ ችግር የሰፋ ብቻ ሳይሆን በጣም የተወሳሰበና ጥልፍልፍ ነው :: በሱማሌ : በኦጋዴን : በባድመ ብዙ ነው ዝርዝሩ ችግሮች ተንሰራፍተው ታዝለው ይታያሉ :: ነው የአብዛኞቻችን አሳሳቢ የኢትዮጵያ ሁኔታ :: የፖለቲካውና የጎሳው ብጥብጥ ያነሰን ይመስል Fanatic እስላሞች ደግሞ ብዙ ችግር መፍጠር ጀምረዋል :: የጎበዝ አለቃው ሁሉ ያለኔ ጎሳ የለም እያለ እየፎከረ ነው :: ይህ አይነት ፉከራ መለያየትን እንጂ አንድነትን አይጋብዝም :: ለዚህ ነው ለአገር ልዕልና : ለሰላም : ለዲሞክራሲ : ለእኩልነት : ለህግ የበላይነት በአገራችን ላይ ለማንገስ የትግል የሚደረገው ::

ወንደም ቤንዚን ከሞላ በጎደል የተግባባን ይመስለኛል :: እስቲ ያንተን ልብ ዋርካ ላይ ነጩን ጥቁር እያሉ ለሚሞነጫጭሩ ቢሰጥልን

መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ

ክትክታው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Tue Jul 19, 2011 7:10 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ክትክታው

እኔም ምላሽ እየጠበኩኝ ነው Rolling Eyes

የውሀ ሽታ ሆኖ መቅረት ደግም አይደል Wink

As the saying goes "we rate ability in men by what they finish, not by what they attempt" Razz Laughing Laughing

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገነትናሰሎሞን

ኮትኳች

Joined: 07 Jul 2009
Posts: 245

PostPosted: Tue Jul 19, 2011 9:23 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወገኖች :

በዚህ ርዕስ ጉዳይ ላይ የየበኩላችሁን ለሰጣችሁን መልስ አመሰግናለሁ :: አቶ መለስ እንደዚህ አይነት ዘረኛ የሆነ : እራሱን እንደ ትግራይ /ትግሪኝ ተከላካይ አድርጎ : የሌላውን ኢትዮጵያውያን ስሜት ሆን ብሎ የሚነካበት ምክንያት አንድና አንድ ነው !- ኢትዮጵያውያንን በዘር መከፋፈል በተለይ ትግራይን ደግሞ ከሌላው ወገኑ ጋር ጭራሽ ሆድና ጀርባ ማድረግ ነው ::

የቃለ -መጠይቅ ቅንብሩ , ቃለ -መጠየቁን እንዳታደርግ የተመረጠችው ወጣት ጋዜጠኛ -ቃሪያ የምትመስል የትግራይ /ወያኔ .....ከሶስቱም ታላላቅ የኢትዮጵያ ነገሥታት ቴዎድሮስንና ምኒልክን ለይቶ ማውጣትና አጼ ዩሐንስን : ነጥሎ ከዚህ ርካሽ ግምገማ መተው : የሚያስተላልፈው መልዕክት ግልጽ ነው ! ያው ትግራይን ከሌላው ጋር ማስጠላት ነው :: እና በፍጹም የዘረኝነት ልክፍቱና ጸረ -ኢትዮጵያዊነት ስሜቱ እንደ ካንሰር ተቆርቶ ካልወደቀ የማይድን ለመሆኑ ያረጋገጠበት ቃለ -መጠይቅ ነበር :: ሌላው ግን እኔ ክትክታው እና ሀየት 11 , የሰጣችሁትን ስለ አዝማሪ አተታ እኔ ከተረዳሁት ጋር አልነበረም :: ለማንኛውም ለሰጣችሁን ማብራሪያ አመሰግናለሁ :: እኔ አዝማሪ እያለ ቴዎድሮስንና ጎንደሬዎን የሚሳደብ በሌላ ሥም የሚጽፍ ..አንዴ ወቸውጉድ , ሌላ ጊዜ ገደል የሚባል እርሱን የሽዋ አማራ አድርጎ የሚያቀርብ : በተግባር ግን የወያኔንና /የሻዕቢያን ደርቲ ጆብ የሚሰራ ስለነበር እሱ መስሎኝ ነበር :: ዳግማዊ .....ግን ለአንተ የምለው ይህን እንኳን ቃለ -መጠየቅ ማመስገን ቀርቶ ለምን ዩሐንስን እንደተወው እና : ግን ደግሞ በአጼ ምንይልክና ቴዎድሮስ ላይ የሰነዘረው ትቸት ሀርሽ ከመሆኑም በላይ ጸረ -ኢትዮጵያዊና ጸረ አንድነት መንፈስ ያለው ነበር ::
_________________
PROPONENTS OF THE ETHIOPIAN PATRIOTIC ARM STRUGGLE AGAINST WEYANE !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክትክታው

ኮትኳች

Joined: 27 Jun 2011
Posts: 122

PostPosted: Thu Jul 21, 2011 6:23 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ
Quote:
እኔም ምላሽ እየጠበኩኝ ነው Rolling Eyes

የውሀ ሽታ ሆኖ መቅረት ደግም አይደል

ሠላም ዳግማዊ ዋለልኝ

ስላልተመቸኝ ነበር መልስ ለመስጠት ያልቻልኩት :: ለዚህ ደግሞ ይቅርታ እጠይቃለሁ ::

ምን መሰለህ ወንድም ዳግማዊ አጠር ባለ መልኩ ሳየው በአለፉት 150 አመታት ውስጥ የነበሩ ነገሥታቶች ያደረጉን ስህተት ሆን መልካም ተግባር እኔና አንተ ብንጻጻፍ ከላይ ብንል ከታች ብንል የምንቀይረው ነገር የለም :: ስለዚህ መልስ መስጠት የሚያስፈልገው issue ሆኖ አላገኘሁት :: ይልቁንስ አሁን በሥልጣን ላይ ያሉ 'ኢትዮጵያዊ ነን ' አገር እንመራለን ያሉ አምባገነኖችና አጫፋሪዎቻቸው ካለፉት መሪዎች ስህተት ሊታረሙ የሚቻልበት መንገድ አለ ብለህ የምታምን ከሆነ እንደ ኢትዮጵያዊነትህ ብትሞክር ደስ ይለኛል ::

እኔ በበኩሌ አሁን ያሉ መሪዎች አንዳንድ ስህተት ይሰራሉ ብቻ ሳይሆን ራሳቸው የተሰሩት (የተፈጠሩት ) ከስህተት ነው ብየ ስለማምን ይህንን የኔ አስተያየት ከሚጋሩኝ ጋር መጻጻፌን እቀጥላልሁ ::

መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
ክትክታው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ዘመድኩን

አለቃ

Joined: 16 Nov 2004
Posts: 2394
Location: united states

PostPosted: Thu Jul 21, 2011 6:30 pm    Post subject: Reply with quote

ክትክታው እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ
Quote:
እኔም ምላሽ እየጠበኩኝ ነው Rolling Eyes

የውሀ ሽታ ሆኖ መቅረት ደግም አይደል

ሠላም ዳግማዊ ዋለልኝ

ስላልተመቸኝ ነበር መልስ ለመስጠት ያልቻልኩት :: ለዚህ ደግሞ ይቅርታ እጠይቃለሁ ::

ምን መሰለህ ወንድም ዳግማዊ አጠር ባለ መልኩ ሳየው በአለፉት 150 አመታት ውስጥ የነበሩ ነገሥታቶች ያደረጉን ስህተት ሆን መልካም ተግባር እኔና አንተ ብንጻጻፍ ከላይ ብንል ከታች ብንል የምንቀይረው ነገር የለም :: ስለዚህ መልስ መስጠት የሚያስፈልገው issue ሆኖ አላገኘሁት :: ይልቁንስ አሁን በሥልጣን ላይ ያሉ 'ኢትዮጵያዊ ነን ' አገር እንመራለን ያሉ አምባገነኖችና አጫፋሪዎቻቸው ካለፉት መሪዎች ስህተት ሊታረሙ የሚቻልበት መንገድ አለ ብለህ የምታምን ከሆነ እንደ ኢትዮጵያዊነትህ ብትሞክር ደስ ይለኛል ::

እኔ በበኩሌ አሁን ያሉ መሪዎች አንዳንድ ስህተት ይሰራሉ ብቻ ሳይሆን ራሳቸው የተሰሩት (የተፈጠሩት ) ከስህተት ነው ብየ ስለማምን ይህንን የኔ አስተያየት ከሚጋሩኝ ጋር መጻጻፌን እቀጥላልሁ ::

መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
ክትክታው

ሀሳብህን በነጻነት የመግለጽ መብትህን አከብራለሁ እንደው ቢሆንም ስለ አላህ ብለህ ቀጥሎ ያለውን አባባልህን አብራራልኝ ምን ለማለት እንደፈለግህ አልገባኝም ::

Quote:
እኔ በበኩሌ አሁን ያሉ መሪዎች አንዳንድ ስህተት ይሰራሉ ብቻ ሳይሆን ራሳቸው የተሰሩት (የተፈጠሩት ) ከስህተት ነው ብየ ስለማምን ይህንን የኔ አስተያየት ከሚጋሩኝ ጋር መጻጻፌን እቀጥላልሁ

ወያኔው ዘመድኩን
_________________
ሮሜ 1:16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Thu Jul 21, 2011 6:45 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ክትክታው

ክትክታው እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ

እኔ በበኩሌ አሁን ያሉ መሪዎች አንዳንድ ስህተት ይሰራሉ ብቻ ሳይሆን ራሳቸው የተሰሩት (የተፈጠሩት ) ከስህተት ነው ብየ ስለማምን ይህንን የኔ አስተያየት ከሚጋሩኝ ጋር መጻጻፌን እቀጥላልሁ ::

መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
ክትክታው

እኔም እንደዘመድኩን ይህ አባባልህ በፍፁም አልገባኝም Rolling Eyes ....እባክህን ግልጥልጥ አድርገው

ሠላም ሁን
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Wed Jul 27, 2011 6:57 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ዋርካውያን

የታንዛኒያ ; የሌሴቶ ; የላይቤሪያ ; የማሊ ; የምእራብ አፍሪካ ሀገሮች የኢኮኖሚ ማህበረሰብ እና ሌሎችም ስለ ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ የሰጡትን ምስክርነት አድምጡ Very Happy

ማሳሰቢያ : የልብ ድካም ;ራስ ምታት ;ማንቀጥቀጥ ;ማጥወልወል የመሳሰሉ የህክምና ችግር ካለብዎ ይህን ከመመልከትዎ በፊት ሀኪምዎን ያማክሩ Razz

ብቃት ያለው አህጉራዊ መሪሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሸዋ ነህ

ኮትኳች

Joined: 07 Oct 2009
Posts: 250
Location: us

PostPosted: Wed Jul 27, 2011 8:13 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ማሳሰቢያ : የልብ ድካም ;ራስ ምታት ;ማንቀጥቀጥ ;ማጥወልወል የመሳሰሉ የህክምና ችግር ካለብዎ ይህን ከመመልከትዎ በፊት ሀኪምዎን ያማክሩ Razz
ዳግማዊ ዋለልኝ :- እንዳንተ አይነቱን ሰው ጀርመኖች በቋንቋቸው "Krankhafter Lü gner" ይሉታል :: በዚህ 'ዩዘር ኔም ' እንደገባህ ሰሞን ..... ሲበዛ ጭምትና አንደበተ ርትእ ......ሚዛናዊ ሀሳብና ገንቢ አስተያየት ሰንዛሪ .... እጅግ በጣም አስተዋይ ነበርክ :: ዛሬ ስልኪ ሆነህ ብቅ አልክ ቂቂቂቂቂቂቂቂ በስልኪ ነበር ይህ አይነቱ ቅሌት የሚያምረው ....unfortunately ስልኪን ወደኢትዮጵያ ልከኸዋል :: ስልኪ እስከ መስከረም 4 ዋርካ ብቅ አይልም :: በአሁኑ ስዓት ስልኪ ልማቱን .....ግንባታውን በማትጧጧፍ ላይ ይገኛል :: ምግብ ራሱ የሚመገበው በግራ እጁ ነው ቂቂቂቂቂቂቂቂ !! እንዴት አሳዳጊ በድሎሀል ጃል !! ማውራት የምትችልበትን ያክል ቆም ብሎ የማሰብና የማመዛዘንም ኃይል ቢሰጥህ እንዴት ጥሩ ነበር :: ዋራዳ ማለት አንተ ነህ :: መለስ 'ወራዳ .....ሌባ ' ያለው እንዳንተ አይነቱን ሸለመጥማጥ ነው :: አሁን ' 'ስልኪ አይደለሁም ' ልታስተባብል ነው :: አጨበርባሪ ሌባ ቂቂቂቂቂቂ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Wed Jul 27, 2011 8:56 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ሸዋ ነህ

1. "ሲበዛ ጭምትና አንደበተ ርትእ ......ሚዛናዊ ሀሳብና ገንቢ አስተያየት ሰንዛሪ .... እጅግ በጣም አስተዋይ ነበርክ ::"

ስለኔ ይህን የመሰለ አመለካከት እንደነበረህ ምነው እስከዛሬ ሳትነግረኝ Laughing ሙሉቀን መለሰ እንዳንጎራጎረው "ምነው ከረፈደ " ሆነብህ እኮ Laughing / ብርሀኑ "አበሻ ምቀኛ ነው " ያሉት ነገር እውነት ይሆን እንዴ Question Razz ቅቅቅቅቅቅቅቅ

2. ከራስህ ሀሳብ ጋር አትጣላ

Quote:
እንዴት አሳዳጊ በድሎሀል ጃል !! ማውራት የምትችልበትን ያክል ቆም ብሎ የማሰብና የማመዛዘንም ኃይል ቢሰጥህ እንዴት ጥሩ ነበር ::

ከላይ ከፃፍከው ጋር አልተላተመብህም Question Wink

3. ስለኔ ማንነት ለማወቅ ብዙ መጨነቅህ አሳዝኖኛል ....ግን ልረዳህ አልችልም ....እኔ ስልኪ ነኝ አይደለሁም እያልኩኝ እንዳስረዳህ ጠብቀህ ከሆነ በጣም የዋህ ነህ Laughing መገመት ግን አሁንም መብትህ ነው ....ለአንተ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ያጎናፀፍኩት መብት Exclamation

Keep your opponents guessing የሚለው አባባል አይመችህም Question Very Happy

4.
Quote:
!! እንዴት አሳዳጊ በድሎሀል ጃል !! ማውራት የምትችልበትን ያክል ቆም ብሎ የማሰብና የማመዛዘንም ኃይል ቢሰጥህ እንዴት ጥሩ ነበር :: ዋራዳ ማለት አንተ ነህ :: መለስ 'ወራዳ .....ሌባ ' ያለው እንዳንተ አይነቱን ሸለመጥማጥ ነው :: አሁን ' 'ስልኪ አይደለሁም ' ልታስተባብል ነው :: አጨበርባሪ ሌባ ቂቂቂቂቂቂ

ስለአሳዳጊ በደልና የማመዛዘን ሀይል ለማውራት ብቃቱ ያለህ ይመስልሀል Question Wink Laughing ፅሁፍህ አጋለጠህ

5. በመጨረሻም ማሳሰቢያዬን ተላልፈህ ስላጋጠሙህ የጤና መቃወሶች ሁሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ

ሠላም

ሸዋ ነህ እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ማሳሰቢያ : የልብ ድካም ;ራስ ምታት ;ማንቀጥቀጥ ;ማጥወልወል የመሳሰሉ የህክምና ችግር ካለብዎ ይህን ከመመልከትዎ በፊት ሀኪምዎን ያማክሩ Razz
ዳግማዊ ዋለልኝ :- እንዳንተ አይነቱን ሰው ጀርመኖች በቋንቋቸው "Krankhafter Lü gner" ይሉታል :: በዚህ 'ዩዘር ኔም ' እንደገባህ ሰሞን ..... ሲበዛ ጭምትና አንደበተ ርትእ ......ሚዛናዊ ሀሳብና ገንቢ አስተያየት ሰንዛሪ .... እጅግ በጣም አስተዋይ ነበርክ :: ዛሬ ስልኪ ሆነህ ብቅ አልክ ቂቂቂቂቂቂቂቂ በስልኪ ነበር ይህ አይነቱ ቅሌት የሚያምረው ....unfortunately ስልኪን ወደኢትዮጵያ ልከኸዋል :: ስልኪ እስከ መስከረም 4 ዋርካ ብቅ አይልም :: በአሁኑ ስዓት ስልኪ ልማቱን .....ግንባታውን በማትጧጧፍ ላይ ይገኛል :: ምግብ ራሱ የሚመገበው በግራ እጁ ነው ቂቂቂቂቂቂቂቂ !! እንዴት አሳዳጊ በድሎሀል ጃል !! ማውራት የምትችልበትን ያክል ቆም ብሎ የማሰብና የማመዛዘንም ኃይል ቢሰጥህ እንዴት ጥሩ ነበር :: ዋራዳ ማለት አንተ ነህ :: መለስ 'ወራዳ .....ሌባ ' ያለው እንዳንተ አይነቱን ሸለመጥማጥ ነው :: አሁን ' 'ስልኪ አይደለሁም ' ልታስተባብል ነው :: አጨበርባሪ ሌባ ቂቂቂቂቂቂ

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዞብል 2

አለቃ

Joined: 30 Jan 2004
Posts: 2031

PostPosted: Thu Jul 28, 2011 1:51 am    Post subject: Reply with quote

ሊቀ ሊቃውንት ሳይሆን ልበ ቢስ ወንበዴ ነው Evil or Very Mad

ዞብል ከአራዳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክትክታው

ኮትኳች

Joined: 27 Jun 2011
Posts: 122

PostPosted: Thu Jul 28, 2011 2:19 am    Post subject: Reply with quote

ዞብል
Quote:
ሊቀ ሊቃውንት ሳይሆን ልበ ቢስ ወንበዴ ነው

ሠላም ዞብል
ቅልብጭ ያለ አነጋገር Thank you
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Thu Jul 28, 2011 2:48 am    Post subject: Reply with quote

አወ አሁን ጥሩ አደረግህ ....እኛ ጦቢያዊያን ግን ስናውቀው ሊቀ ሊቃውንት ሳይሆን ሊቀ -ወንበዴ ነው Razz ግን ለፋህ እኮ ምስክርነት ፍለጋ ....ምእራብ አፍሪካ ድረስ Embarassed Embarassed

እነሱ የመሰከሩለት ግን ....በአደግዳጊነቱ ...ለፈረንጅ አድጊነቱ ነው ...ታዲያ እኛ የሱ ህዝቦች የምናውቀው ደሞ በስንኝ እንዲህ እንለዋለን Very Happy

በቤቷ ውስጥ ቀጋ
ለውጭው ሰው አልጋ

እንደተባለው

በሀገሩ
ህጻናት ጨፍጫፊ
ድንበር ሸራራፊ
ታሪክ ደላዥ አጥፊ

ለውጭው

አደግዳጊ
ያሉትን አድራጊ
ወደል አህያ አድጊ
Razz Razz Razz Razz Razz

ሞንሟናው ነኝ

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ዋርካውያን

የታንዛኒያ ; የሌሴቶ ; የላይቤሪያ ; የማሊ ; የምእራብ አፍሪካ ሀገሮች የኢኮኖሚ ማህበረሰብ እና ሌሎችም ስለ ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ የሰጡትን ምስክርነት አድምጡ Very Happy

ማሳሰቢያ : የልብ ድካም ;ራስ ምታት ;ማንቀጥቀጥ ;ማጥወልወል የመሳሰሉ የህክምና ችግር ካለብዎ ይህን ከመመልከትዎ በፊት ሀኪምዎን ያማክሩ Razz

ብቃት ያለው አህጉራዊ መሪሠላም

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 25, 26, 27  Next
Page 3 of 27

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia