View previous topic :: View next topic
Author
Message
ዳጎን Joined: 23 Mar 2011 Posts: 172
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሱባና ወስላታ Joined: 10 May 2011 Posts: 628
Posted: Mon Aug 22, 2011 4:27 pm Post subject: Re: ኦርቶዶክስ ቄስ ወደ ኢስላም ተቀየረ
ምን አይቶ ?
አብሮ ሊወሰልት ወይንስ እንደለመዳችሁ እየወሰለታችሁ ነው እኔ ቪዲዮውን አላየሁትም
ወሰላለቱ ቀለማመዱ ዘለባበዱ ወሸካከቱ እሱንም እምነት አድርገው የኦርቶዶክስን ቄስ ሰበክንበት አለሁ _________________ የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳጎን Joined: 23 Mar 2011 Posts: 172
Posted: Fri Sep 02, 2011 8:27 pm Post subject:
.السلام عليكم و رحمة الله و بركاته
طلع البدر علينا
ṭ ala‘ a 'l-badru ‘ alaynā
Oh the white moon rose over us
من ثنيات الوداع
min thaniyyā ti 'l-wadā‘
From the valley of al-Wadā‘
وجب الشكر علينا
wajaba 'l-shukru ‘ alaynā
And we owe it to show gratefulness
ما دعى لله داع
mā da‘ā li-l-lā hi dā‘
Where the call is to Allah.
أيها المبعوث فينا
’ ayyuha 'l-mab‘ū thu fī nā
Oh you who were raised among us
جئت بالأمر المطاع
ji’ ta bi-l-’ amri 'l-muṭā‘
Coming with a word to be obeyed
جئت شرفت المدينة
ji’ ta sharrafta 'l-madī nah
You have brought to this city nobleness
مرحبا يا خير داع
marḥ aban yā khayra dā‘
Welcome best caller to God's way
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሱባና ወስላታ Joined: 10 May 2011 Posts: 628
Posted: Fri Sep 02, 2011 8:36 pm Post subject:
ዳጎን እንደጻፈ(ች)ው : .السلام عليكم و رحمة الله و بركاته
طلع البدر علينا
ṭ ala‘ a 'l-badru ‘ alaynā
Oh the white moon rose over us
من ثنيات الوداع
min thaniyyā ti 'l-wadā‘
From the valley of al-Wadā‘
وجب الشكر علينا
wajaba 'l-shukru ‘ alaynā
And we owe it to show gratefulness
ما دعى لله داع
mā da‘ā li-l-lā hi dā‘
Where the call is to Allah.
أيها المبعوث فينا
’ ayyuha 'l-mab‘ū thu fī nā
Oh you who were raised among us
جئت بالأمر المطاع
ji’ ta bi-l-’ amri 'l-muṭā‘
Coming with a word to be obeyed
جئت شرفت المدينة
ji’ ta sharrafta 'l-madī nah
You have brought to this city nobleness
مرحبا يا خير داع
marḥ aban yā khayra dā‘
Welcome best caller to God's way
ለሕይወት የሚሆን ቁምነገር ተምራችሁ ለማስተማር ሞክሩ ይህንን ትብታብ የአረብ ግባሶ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ ክተቱት አለዚያ እንዳፈራችሁበት እንደተሸማቀቃችሁበት ትኖራላችሁ ::
እኔ አልሸማቀቅበትም የሚል ወንድ ካለ ይግጠመኝና ይሞክረኝ !
ወሰላለቱ ቀለማመዱ እሱንም አምነት አድረገውት የኦርቶዶክስን ቄስ አሰለምንበት አሉ [/b] _________________ የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳጎን Joined: 23 Mar 2011 Posts: 172
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሱባና ወስላታ Joined: 10 May 2011 Posts: 628
Posted: Sat Sep 03, 2011 10:37 am Post subject:
ዘመኑ የውስለታ አይደለም :: የተበላሸውን እስልምና ዩ -ትውብ እውነት ሊያረገው አይችልም :: በሰበካ ብዛት እስልምና መቆም አይችልም የተበላሸውን ቁራአን ለማስተካከል ሞክሩ !
ወሸካከቱ ዘለባበዱ ቀለማመዱ እሱንም እምነት አርገውት የኦርቶዶክስን ቄስ አሰለምንበት አሉ _________________ የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ወልድያ Joined: 24 May 2010 Posts: 483
Posted: Tue Sep 06, 2011 8:11 am Post subject: Re: ኦርቶዶክስ ቄስ ወደ ኢስላም ተቀየረ
ኢታምልኩ ባእድ አምላክ ዘኢንብንየ ....
ከኔ ሌላ ባእድ አምላክ አታምልኩ ነው ያለ ......
ሚስጥረ ስላሴ ትደነቃለች እንጂ አትነገርም አሉ ምክንያቱም ማስረዳት አልተቻለም ........
ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው የሚለው ቃል መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የት ቦታ ይገኛል ???????..............
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሱባና ወስላታ Joined: 10 May 2011 Posts: 628
Posted: Tue Sep 06, 2011 9:00 pm Post subject: Re: ኦርቶዶክስ ቄስ ወደ ኢስላም ተቀየረ
Quote: ኢታምልኩ ባእድ አምላክ ዘኢንብንየ
....
ትዕዛዙን ሰምተህ ከባዕድ አምልኮ ውጣ ሁቡል አላህ ለራሱም ሕይወት የለውም ላንተም ሕይወትን አይሰጥህ ::
Quote: ከኔ ሌላ ባእድ አምላክ አታምልኩ ነው ያለ
......
እውነት ነው ብሏል :: እሱን ብቻ አምልከው !
Quote: ሚስጥረ ስላሴ ትደነቃለች እንጂ አትነገርም አሉ ምክንያቱም ማስረዳት አልተቻለም
........
ማነው እንድህ ብሎ ያለው ? ምንስ ማወቅ ፈልገህ ሳይነገርህ ቀረ ?
Quote: ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው የሚለው ቃል መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የት ቦታ ይገኛል
???????..............
ቀድሞውንስ ማን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ አለህ ? የግድ ሁሉም ነገር መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ መኖር ነበረበት ? አላህ እኔ ነኝ የላኩት ያለው መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ለምን ስሙ አልተገኘም ?
በሰው ላይ ያፌዝክ ይመስልህ ይሆናል ነገር ግን በራስህ ላይ ነው ልቦናህ በተላይ ስለ አላህ ውሸት ጠንቅቆ ያውቃል :: _________________ የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ወልድያ Joined: 24 May 2010 Posts: 483
Posted: Wed Sep 07, 2011 6:43 am Post subject: Re: ኦርቶዶክስ ቄስ ወደ ኢስላም ተቀየረ
Quote:
ትዕዛዙን ሰምተህ ከባዕድ አምልኮ ውጣ ሁቡል አላህ ለራሱም ሕይወት የለውም ላንተም ሕይወትን አይሰጥህ ::
ልክ ነህ ሁበል ለራሱም ህይወት የለውም ሁበል ማለት አንተ ተሸክመሀቸው እንደምትዞረው ጣኦት (ታቦቶች ) ማለት ነው አይጠቅምም አይጎዳም ሆኖም አላህ ኤሎሀ ኤሎሂም ጥራትና ልእልና ይገባው የማይወልድ የማይወለደው ለሱ አምሳያ ሆነ ቢጤ ያልተገኘለት የሚፈጥር እሱ ግን የማይፈጠር የሆነው በስልጣኑ ተቀናቃኝ የሌለው አንድና አንድ ብቻ የሆነው የዩኒቨርሱ ጌታ ነው !!!!ይሉሀል መጽሀፍ ቅዱስም ሆነ ቁርአን
Quote:
እውነት ነው ብሏል :: እሱን ብቻ አምልከው !
እሱን ብቻ አመልካለው እየሱስ ክርስቶስም እሱን ብቻ እንዳመለከው
ክርስቶስን አከብረዋለው ግን ፈጽሞ አላመልከውም እሱ የሀያሉ ጌታ መልእክተኛ ብቻ ነውና እራሱም መስክርዋልና
ገብሬልን ሚካኤልን ...የተከበሩ መላእክት ናቸው ግን አላመልካቸውም አይሰጡም አይነሱም የጌታ ትእዛዝ ፈጻሚዎች ብቻ ናቸው
ቅዱሳንን አላመልክም ቅዱስ ይሁኑ አይሁኑም አይታወቅም ቅዱስ ከሆኑም ቅድስናቸው ለራሳቸው እንጂ ለኔ ምንም አይጠቅመኝም
የአንድ ጣልያን ፎቶ ለጥፌ ይሄ አምላኬ ነው ብዬ አልሰግድለትም ! ወይንም ቆንጆ ጥልያናዊት ፎቶ ፈልጌ ሌላ አምላክ ወለደችልኝ ብዬ አልሰግድላትም !
ሶስት ጭንቅላት አንድ አንገት ያለው አምላክ የለኝም
ያን የማይሞተውን የማይወለደውን አንድዬ አምላክ ብቻ እገዛለው !
Quote: ሚስጥረ ስላሴ ትደነቃለች እንጂ አትነገርም አሉ ምክንያቱም ማስረዳት አልተቻለም
........
ማነው እንድህ ብሎ ያለው ? ምንስ ማወቅ ፈልገህ ሳይነገርህ ቀረ ?
የድሮው ቄስ ነው ያለው
አንተ አስረዳለው ካልክ የቄሶችን ዝብርቅርቅ ወሬ ትተህ በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ተመስርተህ አስረዳኝ ስላሴ በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ የት አለ ? የምታምነው መጽሀፍ ቅዱሱን ነው ወይንስ የቄሶችን ፈጠራ ? እየሱስ ስለስላሴ አውርትዋል ? ሙሴ ስለስላሴ አስተምርዋል ? አብርሀም ስለስላሴ ምን አለ ? ማስረጃህን አምጣ ! ከቁርአን አይደለም ከምታምንበት መጽሀፍ ቅዱስ ነው እየጠየቅኩህ ያለሁት ?
ሚስጥረ ስላሴ ምንድናት ? በመጽሀፍ ቅዱስ !!!!!!!!!!!!
Quote: ቀድሞውንስ ማን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ አለህ ? የግድ ሁሉም ነገር መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ መኖር ነበረበት ? አላህ እኔ ነኝ የላኩት ያለው መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ለምን ስሙ አልተገኘም ?
ለምን ወስላታ እንደሆንክ ታቃለህ ? የአላህን ስም በአረብኛው መጽሀፍ ቅዱስ ወይንም ወይንም በኦርጅናል የእየሱስ ቋንቋ ፈልገው ፈልገው ምናልባትም ከ 10000 ጊዘ በላይ ታገኘዋለህ :: ባንተ መጽሀፍ ከየት እንዳመጣ የማይታወቅ እግዚአ ብሄር የሚል ቃል ስለተጠቀምክ አላህ የሌለ መሰለህ አንተን ክርስትና ያስተማሩህን ጳጳስ ይሾሙልህ የነበረውን አለቆችህን የግብጥ ክርስትያኖች የአምላክ ስም ማነው በላቸው እግዚአብሄር የሚል ቃል ሰምተውም አያውቁ አላህ እንጂ !!
ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው ያለው መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ከሌለ ከየት ፈጥራቹህ አመጣችሁት ? ይሄ እኮ ነው ችግሩ ማንም እየተነሳ በህልሜ እንዲህ አየው ይላል እሱም ሀይማኖት ይሆናል የምታምነው መጽሀፍ ቅዱሱን ነው ወይንስ ምንኛውንም ዝባዝንኬ ? ከየት ፈጥራቹህ ነው ታድያ እድሜ ልካችሁን ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድሀለው ብልዋል ብላቹህ የምትሰብኩት ?
Quote: በሰው ላይ ያፌዝክ ይመስልህ ይሆናል ነገር ግን በራስህ ላይ ነው ልቦናህ በተላይ ስለ አላህ ውሸት ጠንቅቆ ያውቃል ::
የእምዬን ወደአብዬ ይሉሀል ይሄ ነው !
ወስላታ እንደጻፈ(ች)ው : Quote: ኢታምልኩ ባእድ አምላክ ዘኢንብንየ
....
ትዕዛዙን ሰምተህ ከባዕድ አምልኮ ውጣ ሁቡል አላህ ለራሱም ሕይወት የለውም ላንተም ሕይወትን አይሰጥህ ::
Quote: ከኔ ሌላ ባእድ አምላክ አታምልኩ ነው ያለ
......
እውነት ነው ብሏል :: እሱን ብቻ አምልከው !
Quote:
Quote: ሚስጥረ ስላሴ ትደነቃለች እንጂ አትነገርም አሉ ምክንያቱም ማስረዳት አልተቻለም
........
ማነው እንድህ ብሎ ያለው ? ምንስ ማወቅ ፈልገህ ሳይነገርህ ቀረ ?
Quote: ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው የሚለው ቃል መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የት ቦታ ይገኛል
???????..............
ቀድሞውንስ ማን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ አለህ ? የግድ ሁሉም ነገር መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ መኖር ነበረበት ? አላህ እኔ ነኝ የላኩት ያለው መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ለምን ስሙ አልተገኘም ?
በሰው ላይ ያፌዝክ ይመስልህ ይሆናል ነገር ግን በራስህ ላይ ነው ልቦናህ በተላይ ስለ አላህ ውሸት ጠንቅቆ ያውቃል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሱባና ወስላታ Joined: 10 May 2011 Posts: 628
Posted: Wed Sep 07, 2011 8:40 am Post subject: Re: ኦርቶዶክስ ቄስ ወደ ኢስላም ተቀየረ
Quote: ልክ ነህ ሁበል ለራሱም ህይወት የለውም ሁበል ማለት አንተ ተሸክመሀቸው እንደምትዞረው ጣኦት (ታቦቶች ) ማለት ነው
ሁቡል ሕይወት እንደሌለው እያወቅህ ዛሬ ድረስ የሁቡል የአምልኮ ምልክት ሰፍሮበት ለሚኖረው የመካ ጥቁር ዲንጋይ ለምን ትሰግዳለህ ?
እኔ ተሸክሜ የሚዞረው ታቦት ጣኦት ነው ተብሎ ምን ላይ ተጽፏል በድርቅና ነው መረጃ አለህ ? ወይንስ የተለመደው እስላማዊ ቅጥፈት ነው ?
Quote: አይጠቅምም አይጎዳም ሆኖም አላህ ኤሎሀ ኤሎሂም ጥራትና ልእልና ይገባው የማይወልድ የማይወለደው ለሱ አምሳያ ሆነ ቢጤ ያልተገኘለት የሚፈጥር እሱ ግን የማይፈጠር የሆነው በስልጣኑ ተቀናቃኝ የሌለው አንድና አንድ ብቻ የሆነው የዩኒቨርሱ ጌታ ነው !!!!ይሉሀል መጽሀፍ ቅዱስም ሆነ ቁርአን
ትንሽ አመድ ይዘህ ከዱቄት አትጠጋ ኤሎሂም ከአላህ ዝምድና የለውም ::
ኤሎሂም አይወልድም ተብሎ የተጻፈው ምን ላይ ነው ? ኤሎህም የሚፈጥር ስለመሆኑማ ማንም አይከራከርህም መጽሓፍ ቅዱስም እንደሱ ይላል ልክ ነህ ቁራአኑ እንደሱ ስለማለቱ አንተና ያ ወሽካታ አዚዝህ መረጃ ይኖራችሁ ይሆን ? በጣም እርግጠኛ ነኝ ቁራአን እንደሱ ብሏል ብለህ አንድ ሱራ እንደማትጠቅስልኝ ነገር ግን የተለመደውን እስላማዊ ክህደት ተጠቅመህ የዋሆችን ላማሳት እንደሚትጥር !! ኤሎሂም ኤልሻዳይ ከአላህ ሱባና ወታአላ ወይንም ሁቡል አላህ ምን የሚያገናኘው ነገር አለ ?
Quote: እሱን ብቻ አመልካለው እየሱስ ክርስቶስም እሱን ብቻ እንዳመለከው
ክርስቶስን አከብረዋለው ግን ፈጽሞ አላመልከውም እሱ የሀያሉ ጌታ መልእክተኛ ብቻ ነውና እራሱም መስክርዋልና
እየሱስን ሲታከብረው እዚሁ ዋርካ ውስጥ አይታናል እኮ አንተ ሰላቢ እስላም
እየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እሱው እራሱ ባለቤቱ ፈጣሪ አምላካችን እንጂ መልክተኛ አይደለም :: ሁቡል ልኬዋለው ስላለህ እውነት እንዳይመስልህ ልኬዋለሁ ያለው ሁቡሉ በገዛ አንደበቱ አልላኩትም ብሎ ሲዋሽ እጅ ከፍንጅ ይዘነዋል መረጃም አለን ::
Quote: ገብሬልን ሚካኤልን ...የተከበሩ መላእክት ናቸው ግን አላመልካቸውም አይሰጡም አይነሱም የጌታ ትእዛዝ ፈጻሚዎች ብቻ ናቸው ቅዱሳንን አላመልክም ቅዱስ ይሁኑ አይሁኑም አይታወቅም ቅዱስ ከሆኑም ቅድስናቸው ለራሳቸው እንጂ ለኔ ምንም አይጠቅመኝም
መልአክትን ማን ያመልካቸዋል ? አይ እስላም ቅዱሳንንስ ማን ያመልካቸዋል ? እገሌ ያመልካቸዋል ብለህ መረጃ ማቅረብ ትችላለህ ? ለመሆኑ ስለመልአክት ምን ታቃለህና ነው አንተ የተነገረጅ ሂራ ውስጥ የተገለጠው ጂብሪል ጂኒው ነው እኛ በእምነታችን ጅብሪል የሚባል ዋሻ ውስጥ የተገለጠ መልአክ የለንም ::
Quote: የአንድ ጣልያን ፎቶ ለጥፌ ይሄ አምላኬ ነው ብዬ አልሰግድለትም ! ወይንም ቆንጆ ጥልያናዊት ፎቶ ፈልጌ ሌላ አምላክ ወለደችልኝ ብዬ አልሰግድላትም ! ሶስት ጭንቅላት አንድ አንገት ያለው አምላክ የለኝም
እኔም ጣሊያናዊ እንዲታመልክ አልመክሪህም ሶስት ጭንቅላት ያለውንም አምልከው ብዬ አልወጣኝም :: አጥብቄ የሚመክርህ ግን ከሁቡል አላህ መለስ ዜናዊን ቢታመልከው 100% ይሻላል ::
Quote: ያን የማይሞተውን የማይወለደውን አንድዬ አምላክ ብቻ እገዛለው
ሳይኖር እንዴት ይሞታል ? ጥቁር ዲንጋይስ ምን ሕይዎት ኖሮት ይሞታል :: አምላካችንስ ሙታንን ከሞት አስነስቶ ሞታችንንም ሞቶ ሕይወትን የሰጠን ከአብ ቀኝ ያለው መዲሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው :: በዚህኛውም በወዲያኛውም አለም የተከበረ ለፍርድ የሚመጣ እሱ እንጂ ሁቡል አይደለም ::
[/quote]የድሮው ቄስ ነው ያለው
አንተ አስረዳለው ካልክ የቄሶችን ዝብርቅርቅ ወሬ ትተህ በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ተመስርተህ አስረዳኝ ስላሴ በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ የት አለ ? የምታምነው መጽሀፍ ቅዱሱን ነው ወይንስ የቄሶችን ፈጠራ ? እየሱስ ስለስላሴ አውርትዋል ? ሙሴ ስለስላሴ አስተምርዋል ? አብርሀም ስለስላሴ ምን አለ ? ማስረጃህን አምጣ ! ከቁርአን አይደለም ከምታምንበት መጽሀፍ ቅዱስ ነው እየጠየቅኩህ ያለሁት ?
ሚስጥረ ስላሴ ምንድናት ? በመጽሀፍ ቅዱስ Quote:
እገሌ እንዲህ ብሎ ነበር የሚል ሐሜት ውስጥ አትግባ !! ስላሴ መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ እንዴት ሊኖር ይችላል ? ስላሴ ቃሉ ከምን ቋንቋ እንደሆነ ታቃለህ ? መጽሓፍ ቅዱስ በግዕዝ ነው እንዴ የተጻፈው ? ወስላታ እስላም
ምስጠረ ስላሴ የሚል የመጽሓፍ ቅዱስ ጥቅስ ምን ላይ ነው ያለው ?
የማይመረመረው የአምላክ አንድነትና ሶስትነት ነው ::
ለምን ወስላታ እንደሆንክ ታቃለህ ? የአላህን ስም በአረብኛው መጽሀፍ ቅዱስ ወይንም ወይንም በኦርጅናል የእየሱስ ቋንቋ ፈልገው ፈልገው ምናልባትም ከ 10000 ጊዘ በላይ ታገኘዋለህ :: ባንተ መጽሀፍ ከየት እንዳመጣ የማይታወቅ እግዚአ ብሄር የሚል ቃል ስለተጠቀምክ አላህ የሌለ መሰለህ አንተን ክርስትና ያስተማሩህን ጳጳስ ይሾሙልህ የነበረውን አለቆችህን የግብጥ ክርስትያኖች የአምላክ ስም ማነው በላቸው እግዚአብሄር የሚል ቃል ሰምተውም አያውቁ አላህ እንጂ !! Quote:
ነገርኩህ ወስላታው ውስልትልት ያለው ሌባ አላህ ነው እኔ ወስላታ አይደለሁም :: አላህ ተብሎ በአረብኛው መጽሓፍ ቅዱስ የተተረጎመው ኤሎሂም ኤልሻዳይ መዲሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው እንጂ ሁቡል አላህ ወይንም አዚዝ ወሽካታው አይደለም :: አረቦች በቋንቋቸው መዲሃኔአለምን አላህ ብለው ሲተረጉሙት አመሾቹም እግዚአብሔር ብለው ተርጉመውታል ይህ በጠቅላላው ትርጉም እንጂ የፈጣሪ ስም በዋናው መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ብቻ ነው ::
ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው ያለው መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ከሌለ ከየት ፈጥራቹህ አመጣችሁት ? ይሄ እኮ ነው ችግሩ ማንም እየተነሳ በህልሜ እንዲህ አየው ይላል እሱም ሀይማኖት ይሆናል የምታምነው መጽሀፍ ቅዱሱን ነው ወይንስ ምንኛውንም ዝባዝንኬ ? ከየት ፈጥራቹህ ነው ታድያ እድሜ ልካችሁን ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድሀለው ብልዋል ብላቹህ የምትሰብኩት Quote: ?
እኛስ ከመጽሓፍ ቅዱስ ውጪ የሚናምንባቸው ቅዱሳን መጽሓፍት አሉን እናንተስ አላህ ከዚህ ፈጠርኩ ያላለውን ሔዋንን ወይንም ኤቫን ከየት አምጥታችሁ ነው ተፈጠረች ብላችሁ የሚታምኑት ? ቁራአኑስ ሙሉ ነው ትሉን የለ ታዲያ ሙሉ ከሆነ ሔዋን እንዴት እንደተፈጠረች ለምን አይገልጽም ?
የእምዬን ወደአብዬ ይሉሀል ይሄ ነው Quote:
ይህንን ሁሉ የአላህን ውሸት ሲታይ አያሳፍሪህም ? ውሽት የለበትም ካልክስ ለምን መልስ መስጠት አቃተህ ? አንተ የሚትሰግድለት ጥቁር ዲንጋይስ ዛሬ ድረስ ለምን የሁቡልን የአምልኮ ምልክት አናቱ ላይ ተሸክሞ ይኖራል
ወስላቶች በሉ እንደ አምላካችሁ ወስልቱ ያልፈጠረባችሁን እውነትን መናገርን ከየት ታመጡት አምላካችሁ ይዋሻል ነቢያችሁ ይዋሻል እናንተ ከየት ታመጡት :
አላህ አልወሰለተም የሚል ጀግና ካለ ይግጠመኝ
ካንተ መነታረክ አላህን መሆን ነው ብዬ ከዚህ ቀደም ምንም የነካው እንጨት እንዳረኩህ ይታወቃል ! በል እንደ አምላክህ አላህ ወሽክት _________________ የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ወልድያ Joined: 24 May 2010 Posts: 483
Posted: Wed Sep 07, 2011 2:43 pm Post subject: Re: ኦርቶዶክስ ቄስ ወደ ኢስላም ተቀየረ
Quote: ሁቡል ሕይወት እንደሌለው እያወቅህ ዛሬ ድረስ የሁቡል የአምልኮ ምልክት ሰፍሮበት ለሚኖረው የመካ ጥቁር ዲንጋይ ለምን ትሰግዳለህ ?
ወስላታ ነገርኩህ እኮ ሁበል ማለት የሀገራችን አምላኪዎች ወደአምላክ ያቃርቡናል እንደሚልዋቸው እንደ ሚካኤል ታቦት እንደ ገብሬል ታቦት የመካ ጣኦታውያን ወደ አምላክ ያቃርቡናል ብለው የሚገዙት ታቦት ነበረ በነብያችን ከነሶስት መቶ ስልሳ ታቦቶች ጋር ወድምዋል አንተም 44 ሁበሎችህን ሰባብረህ አንድ አማልክን ተገዛ !!
የመካ ጥቁር ድንጋይ ታሪካዊ ድንጋይ ነው ድንጋይ ስለሆነ አይጠቅምም አይጎዳም ስለታሪካዊነቱ እንዳላስረዳህ አንተ ከሱ የባስክ ድንጋይ ስለሆንክ አይገባህም
Quote: ኤሎሂም አይወልድም ተብሎ የተጻፈው ምን ላይ ነው ? ኤሎህም የሚፈጥር ስለመሆኑማ ማንም አይከራከርህም መጽሓፍ ቅዱስም እንደሱ ይላል ልክ ነህ ቁራአኑ እንደሱ ስለማለቱ አንተና ያ ወሽካታ አዚዝህ መረጃ ይኖራችሁ ይሆን ? በጣም እርግጠኛ ነኝ ቁራአን እንደሱ ብሏል ብለህ አንድ ሱራ እንደማትጠቅስልኝ ነገር ግን የተለመደውን እስላማዊ ክህደት ተጠቅመህ የዋሆችን ላማሳት እንደሚትጥር !! ኤሎሂም ኤልሻዳይ ከአላህ ሱባና ወታአላ ወይንም ሁቡል አላህ ምን የሚያገናኘው ነገር አለ ?
አስሬ አቱጨቅጭቀኝ አለ ወያኔ ሁበል እና አንተ የምትሸከመው ታቦት አንድ ነው ::
አምላክ አይወልድም ይፈጥራል እንጂ ይወልዳል ካልክ አንሶላ ይጋፈፋል ማለት ነው የኔ አምላክ ከዚህ እንስሳዊ ባህሪ የጸዳ ነው ያንተ አምላክ ወሲብ የሚፈጽም ከሆነ ንገረኝ !
Quote: እኔም ጣሊያናዊ እንዲታመልክ አልመክሪህም ሶስት ጭንቅላት ያለውንም አምልከው ብዬ አልወጣኝም ::
ያ ፎቶ ሁሌ የምተስግዱለት የማን ፎቶ ነው ??
Quote: እኔ ተሸክሜ የሚዞረው ታቦት ጣኦት ነው ተብሎ ምን ላይ ተጽፏል በድርቅና ነው መረጃ አለህ ? ወይንስ የተለመደው እስላማዊ ቅጥፈት ነው ?
እራስህ የጠረብከውን አርባአራት የማይጠቅም እንጨት አዝለህ ከተሽከረከርክ ጣኦት ለመሆኑ ምን ማረጃ ያስፈልጋል ?
Quote: ሳይኖር እንዴት ይሞታል ? ጥቁር ዲንጋይስ ምን ሕይዎት ኖሮት ይሞታል :: አምላካችንስ ሙታንን ከሞት አስነስቶ ሞታችንንም ሞቶ ሕይወትን የሰጠን ከአብ ቀኝ ያለው መዲሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው :: በዚህኛውም በወዲያኛውም አለም የተከበረ ለፍርድ የሚመጣ እሱ እንጂ ሁቡል አይደለም ::
በናንተ መጽሀፍ መሰረት እየሱስ ከገዳዮቹ ለማምለጥ ይጥር ይደበቅ ይሸሼግ ነበር ለአምላኩ ልብ ብለህ ስማኝ ለአምላኩ ይቺ ጽዋ ከኔ ትለፍ ብሎ ይለምን ነበር ;; አሁንም እንደናንተ አባባል ይዘው ሊሰቅሉት ሲሉ ጌታዬ ለምን ተውከኝ ብሎ በተስፋ መቁረጥ በሀይል ጮህዋል :; አሁንም እንደናንተ አባባል ከዚህ ሁሉ ሽሽት ልመናና ተማጽኖ እና የተስፋ መቁረጥ ጩህት በኋላ መሰቀልና መሞት አልቀረለትም
ታድያ እራሱን ከሞት ማዳን ያልቻለ ፍጡር እኔ ያድነኛል ብለህ ታምናለህ ? ከሁበል የባስክ እንጨት ስለሆንክ ነው እንጂ
እየሱስ በእርግጥ ይመጣል
ግን መጥቶ ምን ይላል
ከራስህ መእጽሀፍ አንብብ
ማትዮስ 7 21-23
21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን ? ይሉኛል።
23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
ያቺን ቀን ተጠባበቅ እሱ የሚመሰክርብህን ቀን ተጠባበቅ ::
Quote: ሚስጥረ ስላሴ ምንድናት ? በመጽሀፍ ቅዱስ Quote:
እገሌ እንዲህ ብሎ ነበር የሚል ሐሜት ውስጥ አትግባ !! ስላሴ መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ እንዴት ሊኖር ይችላል ? ስላሴ ቃሉ ከምን ቋንቋ እንደሆነ ታቃለህ ? መጽሓፍ ቅዱስ በግዕዝ ነው እንዴ የተጻፈው ? ወስላታ እስላም
ምስጠረ ስላሴ የሚል የመጽሓፍ ቅዱስ ጥቅስ ምን ላይ ነው ያለው ?
የማይመረመረው የአምላክ አንድነትና ሶስትነት ነው ::
[/quote]
ወስላቴ ቃሉ አማርኛ ነው ብለህ ልትወሰልትና ልታምታታ ጀመርክ እኔ የጠየቅኩህ እኮ ከእብራይስጡ መጽሀፍ ቅዱስ እንድታሳየኝ አይደለም ከአማርኛው እንጂ ገዙ መቸም ወደአማርኛ ተተርጉምዋል አይደል ?
አንድነቱንና ሶስትነቱን መጽሀፍ እያጣቀስክ አስረዳኝ አደናግረህ ማለፍማ የለም !
አምላክ እነ ሶስትም አንድም ነኝ አለ ?
እየሱስ ሶስት አማልክት አሉ አለ
ሙሴ ሶስት አምላክ አንድም ሶስትም ነው አለ
አብርሀም ስለስላሴ አወጋ
ከራስህ መጽሀፍ አሳየኝ ነው ያልኩህ ?? ከቄሶች ፍልሰፋ ሳይሆን !!
Quote: በአረብኛው መጽሓፍ ቅዱስ የተተረጎመው ኤሎሂም ኤልሻዳይ መዲሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው እንጂ ሁቡል አላህ ወይንም አዚዝ ወሽካታው አይደለም :: አረቦች በቋንቋቸው መዲሃኔአለምን አላህ ብለው ሲተረጉሙት አመሾቹም እግዚአብሔር ብለው ተርጉመውታል ይህ በጠቅላላው ትርጉም እንጂ የፈጣሪ ስም በዋናው መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ብቻ ነው ::
መምህሮችህ ግብጦች አላህ እንደሚሉት ካመንክ በቂዬ ነው !!!
Quote: ካንተ መነታረክ አላህን መሆን ነው ብዬ ከዚህ ቀደም ምንም የነካው እንጨት እንዳረኩህ ይታወቃል ! በል እንደ አምላክህ አላህ ወሽክት
አናት አናትህን ስለምልህ ይሆናል
ሱባና ወስላታ እንደጻፈ(ች)ው : Quote: ልክ ነህ ሁበል ለራሱም ህይወት የለውም ሁበል ማለት አንተ ተሸክመሀቸው እንደምትዞረው ጣኦት (ታቦቶች ) ማለት ነው
ሁቡል ሕይወት እንደሌለው እያወቅህ ዛሬ ድረስ የሁቡል የአምልኮ ምልክት ሰፍሮበት ለሚኖረው የመካ ጥቁር ዲንጋይ ለምን ትሰግዳለህ ?
እኔ ተሸክሜ የሚዞረው ታቦት ጣኦት ነው ተብሎ ምን ላይ ተጽፏል በድርቅና ነው መረጃ አለህ ? ወይንስ የተለመደው እስላማዊ ቅጥፈት ነው ?
Quote: አይጠቅምም አይጎዳም ሆኖም አላህ ኤሎሀ ኤሎሂም ጥራትና ልእልና ይገባው የማይወልድ የማይወለደው ለሱ አምሳያ ሆነ ቢጤ ያልተገኘለት የሚፈጥር እሱ ግን የማይፈጠር የሆነው በስልጣኑ ተቀናቃኝ የሌለው አንድና አንድ ብቻ የሆነው የዩኒቨርሱ ጌታ ነው !!!!ይሉሀል መጽሀፍ ቅዱስም ሆነ ቁርአን
ትንሽ አመድ ይዘህ ከዱቄት አትጠጋ ኤሎሂም ከአላህ ዝምድና የለውም ::
ኤሎሂም አይወልድም ተብሎ የተጻፈው ምን ላይ ነው ? ኤሎህም የሚፈጥር ስለመሆኑማ ማንም አይከራከርህም መጽሓፍ ቅዱስም እንደሱ ይላል ልክ ነህ ቁራአኑ እንደሱ ስለማለቱ አንተና ያ ወሽካታ አዚዝህ መረጃ ይኖራችሁ ይሆን ? በጣም እርግጠኛ ነኝ ቁራአን እንደሱ ብሏል ብለህ አንድ ሱራ እንደማትጠቅስልኝ ነገር ግን የተለመደውን እስላማዊ ክህደት ተጠቅመህ የዋሆችን ላማሳት እንደሚትጥር !! ኤሎሂም ኤልሻዳይ ከአላህ ሱባና ወታአላ ወይንም ሁቡል አላህ ምን የሚያገናኘው ነገር አለ ?
Quote: እሱን ብቻ አመልካለው እየሱስ ክርስቶስም እሱን ብቻ እንዳመለከው
ክርስቶስን አከብረዋለው ግን ፈጽሞ አላመልከውም እሱ የሀያሉ ጌታ መልእክተኛ ብቻ ነውና እራሱም መስክርዋልና
እየሱስን ሲታከብረው እዚሁ ዋርካ ውስጥ አይታናል እኮ አንተ ሰላቢ እስላም
እየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እሱው እራሱ ባለቤቱ ፈጣሪ አምላካችን እንጂ መልክተኛ አይደለም :: ሁቡል ልኬዋለው ስላለህ እውነት እንዳይመስልህ ልኬዋለሁ ያለው ሁቡሉ በገዛ አንደበቱ አልላኩትም ብሎ ሲዋሽ እጅ ከፍንጅ ይዘነዋል መረጃም አለን ::
Quote: ገብሬልን ሚካኤልን ...የተከበሩ መላእክት ናቸው ግን አላመልካቸውም አይሰጡም አይነሱም የጌታ ትእዛዝ ፈጻሚዎች ብቻ ናቸው ቅዱሳንን አላመልክም ቅዱስ ይሁኑ አይሁኑም አይታወቅም ቅዱስ ከሆኑም ቅድስናቸው ለራሳቸው እንጂ ለኔ ምንም አይጠቅመኝም
መልአክትን ማን ያመልካቸዋል ? አይ እስላም ቅዱሳንንስ ማን ያመልካቸዋል ? እገሌ ያመልካቸዋል ብለህ መረጃ ማቅረብ ትችላለህ ? ለመሆኑ ስለመልአክት ምን ታቃለህና ነው አንተ የተነገረጅ ሂራ ውስጥ የተገለጠው ጂብሪል ጂኒው ነው እኛ በእምነታችን ጅብሪል የሚባል ዋሻ ውስጥ የተገለጠ መልአክ የለንም ::
Quote: የአንድ ጣልያን ፎቶ ለጥፌ ይሄ አምላኬ ነው ብዬ አልሰግድለትም ! ወይንም ቆንጆ ጥልያናዊት ፎቶ ፈልጌ ሌላ አምላክ ወለደችልኝ ብዬ አልሰግድላትም ! ሶስት ጭንቅላት አንድ አንገት ያለው አምላክ የለኝም
እኔም ጣሊያናዊ እንዲታመልክ አልመክሪህም ሶስት ጭንቅላት ያለውንም አምልከው ብዬ አልወጣኝም :: አጥብቄ የሚመክርህ ግን ከሁቡል አላህ መለስ ዜናዊን ቢታመልከው 100% ይሻላል ::
Quote: ያን የማይሞተውን የማይወለደውን አንድዬ አምላክ ብቻ እገዛለው
ሳይኖር እንዴት ይሞታል ? ጥቁር ዲንጋይስ ምን ሕይዎት ኖሮት ይሞታል :: አምላካችንስ ሙታንን ከሞት አስነስቶ ሞታችንንም ሞቶ ሕይወትን የሰጠን ከአብ ቀኝ ያለው መዲሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው :: በዚህኛውም በወዲያኛውም አለም የተከበረ ለፍርድ የሚመጣ እሱ እንጂ ሁቡል አይደለም ::
የድሮው ቄስ ነው ያለው
አንተ አስረዳለው ካልክ የቄሶችን ዝብርቅርቅ ወሬ ትተህ በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ተመስርተህ አስረዳኝ ስላሴ በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ የት አለ ? የምታምነው መጽሀፍ ቅዱሱን ነው ወይንስ የቄሶችን ፈጠራ ? እየሱስ ስለስላሴ አውርትዋል ? ሙሴ ስለስላሴ አስተምርዋል ? አብርሀም ስለስላሴ ምን አለ ? ማስረጃህን አምጣ ! ከቁርአን አይደለም ከምታምንበት መጽሀፍ ቅዱስ ነው እየጠየቅኩህ ያለሁት ?
ሚስጥረ ስላሴ ምንድናት ? በመጽሀፍ ቅዱስ Quote:
እገሌ እንዲህ ብሎ ነበር የሚል ሐሜት ውስጥ አትግባ !! ስላሴ መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ እንዴት ሊኖር ይችላል ? ስላሴ ቃሉ ከምን ቋንቋ እንደሆነ ታቃለህ ? መጽሓፍ ቅዱስ በግዕዝ ነው እንዴ የተጻፈው ? ወስላታ እስላም
ምስጠረ ስላሴ የሚል የመጽሓፍ ቅዱስ ጥቅስ ምን ላይ ነው ያለው ?
የማይመረመረው የአምላክ አንድነትና ሶስትነት ነው ::
ለምን ወስላታ እንደሆንክ ታቃለህ ? የአላህን ስም በአረብኛው መጽሀፍ ቅዱስ ወይንም ወይንም በኦርጅናል የእየሱስ ቋንቋ ፈልገው ፈልገው ምናልባትም ከ 10000 ጊዘ በላይ ታገኘዋለህ :: ባንተ መጽሀፍ ከየት እንዳመጣ የማይታወቅ እግዚአ ብሄር የሚል ቃል ስለተጠቀምክ አላህ የሌለ መሰለህ አንተን ክርስትና ያስተማሩህን ጳጳስ ይሾሙልህ የነበረውን አለቆችህን የግብጥ ክርስትያኖች የአምላክ ስም ማነው በላቸው እግዚአብሄር የሚል ቃል ሰምተውም አያውቁ አላህ እንጂ !! Quote:
ነገርኩህ ወስላታው ውስልትልት ያለው ሌባ አላህ ነው እኔ ወስላታ አይደለሁም :: አላህ ተብሎ በአረብኛው መጽሓፍ ቅዱስ የተተረጎመው ኤሎሂም ኤልሻዳይ መዲሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው እንጂ ሁቡል አላህ ወይንም አዚዝ ወሽካታው አይደለም :: አረቦች በቋንቋቸው መዲሃኔአለምን አላህ ብለው ሲተረጉሙት አመሾቹም እግዚአብሔር ብለው ተርጉመውታል ይህ በጠቅላላው ትርጉም እንጂ የፈጣሪ ስም በዋናው መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ብቻ ነው ::
ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው ያለው መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ከሌለ ከየት ፈጥራቹህ አመጣችሁት ? ይሄ እኮ ነው ችግሩ ማንም እየተነሳ በህልሜ እንዲህ አየው ይላል እሱም ሀይማኖት ይሆናል የምታምነው መጽሀፍ ቅዱሱን ነው ወይንስ ምንኛውንም ዝባዝንኬ ? ከየት ፈጥራቹህ ነው ታድያ እድሜ ልካችሁን ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድሀለው ብልዋል ብላቹህ የምትሰብኩት Quote: ?
እኛስ ከመጽሓፍ ቅዱስ ውጪ የሚናምንባቸው ቅዱሳን መጽሓፍት አሉን እናንተስ አላህ ከዚህ ፈጠርኩ ያላለውን ሔዋንን ወይንም ኤቫን ከየት አምጥታችሁ ነው ተፈጠረች ብላችሁ የሚታምኑት ? ቁራአኑስ ሙሉ ነው ትሉን የለ ታዲያ ሙሉ ከሆነ ሔዋን እንዴት እንደተፈጠረች ለምን አይገልጽም ?
የእምዬን ወደአብዬ ይሉሀል ይሄ ነው Quote:
ይህንን ሁሉ የአላህን ውሸት ሲታይ አያሳፍሪህም ? ውሽት የለበትም ካልክስ ለምን መልስ መስጠት አቃተህ ? አንተ የሚትሰግድለት ጥቁር ዲንጋይስ ዛሬ ድረስ ለምን የሁቡልን የአምልኮ ምልክት አናቱ ላይ ተሸክሞ ይኖራል
ወስላቶች በሉ እንደ አምላካችሁ ወስልቱ ያልፈጠረባችሁን እውነትን መናገርን ከየት ታመጡት አምላካችሁ ይዋሻል ነቢያችሁ ይዋሻል እናንተ ከየት ታመጡት :
አላህ አልወሰለተም የሚል ጀግና ካለ ይግጠመኝ
ካንተ መነታረክ አላህን መሆን ነው ብዬ ከዚህ ቀደም ምንም የነካው እንጨት እንዳረኩህ ይታወቃል ! በል እንደ አምላክህ አላህ ወሽክት [/quote]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ወልድያ Joined: 24 May 2010 Posts: 483
Posted: Wed Sep 07, 2011 4:38 pm Post subject:
ወስላታ ቅድም ስራ ላይ ሆኜ ስለሆነ የመለስኩልህ የዘለልክዋቸው ነበሩና ለነሱም መልሱ እነሆ ብያለው
Quote: እየሱስን ሲታከብረው እዚሁ ዋርካ ውስጥ አይታናል እኮ አንተ ሰላቢ እስላም
እየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እሱው እራሱ ባለቤቱ ፈጣሪ አምላካችን እንጂ መልክተኛ አይደለም :: ሁቡል ልኬዋለው ስላለህ እውነት እንዳይመስልህ ልኬዋለሁ ያለው ሁቡሉ በገዛ አንደበቱ አልላኩትም ብሎ ሲዋሽ እጅ ከፍንጅ ይዘነዋል መረጃም አለን ::
ትክክለኛው እየሱስን ክቡር ቅዱስ ነው አንተ ከለጣጠፍክበት ውሸት የጸዳ ነው
ማን እንደላከው ግን ከመጽሀፍህ ተመልከት አንተ መቸም ከታቦት የባስክ እንጨት ነህና አይገባህም
ዮሀንስ 5 30 ምን እንደሚል ልብ ብለህ እይ እስቲ የሚያይ አይን የሚሰማ ጆሮ የሚረዳ ልብ ካለህ
እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።
ከራሱ አንዳች ማድረግ የማይችል የላከውን እንጂ የራሱን ፈቃድ የማይፈልግ
ተጨማሪ ከፈለግክ ጠይቀኝ እንጨት ቶሎ ስለማይረዳ !
Quote: መልአክትን ማን ያመልካቸዋል ? አይ እስላም ቅዱሳንንስ ማን ያመልካቸዋል ? እገሌ ያመልካቸዋል ብለህ መረጃ ማቅረብ ትችላለህ ? ለመሆኑ ስለመልአክት ምን ታቃለህና ነው አንተ የተነገረጅ ሂራ ውስጥ የተገለጠው ጂብሪል ጂኒው ነው እኛ በእምነታችን ጅብሪል የሚባል ዋሻ ውስጥ የተገለጠ መልአክ የለንም ::
ገብሬልን አታመልከውም ትልቅ ቤተክርስትያን ሰርተህለት በእለተ ቀኑ ለሱ ልትጸልይ አትሄድም ? ቁልቢ ብለህ ልታመልከው ልትጽልይለት አልሄድክምን ?
ከእለት 1 እስከ ሰላሳ በመላእክትና ቅዱሳት የተያዙ አይደሉምን ?
1 ማርያም .2..3..5 አቦ .....12 ሚካኤል ...19 ገብሬል ..21 ማርያም አቡነ አረጋይ 25 ጂኒጃንካ እያልክ ጠላህን እያንቃረርክ ሰላቸውን ለጥፈህ ትለማመናቸው የለም
ከዚህ ለላ ማምለክና መገዛት አለ ? አልለምናቸውም አይጠቅሙኝ አይጎዱኝም በለኝ እስኪ ወንድ ከሆንክ !
አንድ የሰማሁት ቀልድ
አንዱ አይሱዙ ገዛና "ገብሬል ተከተለኝ " ብሎ ጻፈበት
የዛኑ ቀን ተጋጭቶ መጣ
አስቀጠቀጠውና ይሄ ገብሬል አልሆነኝም ብሎ "ሚካኤል ተከተለኝ " ብሎ አጻፈበት
በሳምንቱ ተገለበጠ
አሁንም አሰራውና በንዴት ምን ብሎ ቢያጽፍበት ጥሩ ነው
"ማንም እንዳይከተለኝ !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሱባና ወስላታ Joined: 10 May 2011 Posts: 628
Posted: Wed Sep 07, 2011 6:00 pm Post subject: Re: ኦርቶዶክስ ቄስ ወደ ኢስላም ተቀየረ
Quote: ወስላታ ነገርኩህ እኮ ሁበል ማለት የሀገራችን አምላኪዎች ወደአምላክ ያቃርቡናል እንደሚልዋቸው እንደ ሚካኤል ታቦት እንደ ገብሬል ታቦት የመካ ጣኦታውያን ወደ አምላክ ያቃርቡናል ብለው የሚገዙት ታቦት ነበረ በነብያችን ከነሶስት መቶ ስልሳ ታቦቶች ጋር ወድምዋል አንተም 44 ሁበሎችህን ሰባብረህ አንድ አማልክን ተገዛ !! ሁቡልማ ወደየት ይወድማል አንተ የሚትጾመው የአሹራ የራመዳን ጾም ለሁቡል ይጾም የነበረው አይደለም እንዴ ? ምን ነካህ ጃል አሁን መካ ካአባ ላይ ያለውስ ቅርጽ የማን ሆነና ? የመካ ጥቁር ድንጋይ ታሪካዊ ድንጋይ ነው ድንጋይ ስለሆነ አይጠቅምም አይጎዳም
ስለታሪካዊነቱ እንዳላስረዳህ አንተ ከሱ የባስክ ድንጋይ ስለሆንክ አይገባህም ጥቁሩ ዲንጋ ታሪካዊ ስለሆነ ነዋ በሴት ብልት ቅርጽ የተሰራው ? አሁን ገባኝ ታሪካዊነት ድንቅ ነው ለካስ ስለታሪካዊነቱ ነው የሚትስሙት
Quote: አስሬ አቱጨቅጭቀኝ አለ ወያኔ ሁበል እና አንተ የምትሸከመው ታቦት አንድ ነው ::
ጥሩ ነው ቶሎ ብለህ ከመካ የሁቡልን ምልክት አስወሪድ !! እኛ ስለሁቡል የሚናቀው ነገር የለንም። ታቦታችን መጽሓፍ ቅዱሳዊ ነው።
Quote: አምላክ አይወልድም ይፈጥራል እንጂ ይወልዳል ካልክ አንሶላ ይጋፈፋል ማለት ነው የኔ አምላክ ከዚህ እንስሳዊ ባህሪ የጸዳ ነው ያንተ አምላክ ወሲብ የሚፈጽም ከሆነ ንገረኝ !
የህ የናንተ እስላማዊ የዝሙት ጥማት በዝሙት የመቃጠልን ስሜታ ያሳያል እንጂ መጽሓፍ ቅዱስ እንዲህ አይነት አስተምህሮ የለውም። ከመንፈስ ቅዱስ ስለመፀነሱ ግን ያስተምራል
Quote: ያ ፎቶ ሁሌ የምተስግዱለት የማን ፎቶ ነው ?
?
እኛ ለፎቶ አንሰግድም። በየቤታችን ያለው ምስል የሚሰገድለት አይደለም። መጽሓፍ ቅዱስም ምስልን ይደግፋል ላንተ ግን እሱን መረጃ ማቅረብ አያስፈልግም።
Quote: እራስህ የጠረብከውን አርባአራት የማይጠቅም እንጨት አዝለህ ከተሽከረከርክ ጣኦት ለመሆኑ ምን ማረጃ ያስፈልጋል ? ታቦት በእስላማዊ ድርቅና ጣኦት ሊሆን አይችል። ታቦት ማለት ቃሉ ግዕዝ ሲሆን ትርጉሙ ማደሪያ ማለት ነው። የቃሉ ማደሪያ !ታቦት ከየት መጣ
?
(Exodus) 25 ፡ 9፤ እኔ እንደማሳይህ ሁሉ፥ እንደ ማደሪያው ምሳሌ እንደ ዕቃውም ሁሉ ምሳሌ፥ እንዲሁ ሥሩት። የታቦትን ምንነት ለማወቅ ከፈለክ ምዕራፉን ጨሪሰህ አምብብ። እየሞገትክኝ ያለሀው በእስላማዊ ድንቁርና መሆኑ ይገባኛል። ታቦት ጣኦት ስለመሆኑ ከፈለክበት መረጃ አቅርብልኝ ብዬህ ነበር አንተ ግን በእስልማዊ ድርቅና ከሚትሰግድለት ሁቡል ጋር ለመቀላቀል ሞክርክ። በነገራችን ላይ አንተ ብቻ ነህ ሁቡልን ጣኦት ነው ያልከው እንጂ ሞስሊሞቹ አምላካቸው አላህ እንደሆነ ያምናሉ። ከዚህ ቀደምም ይህን ጥያቄ ለአቡ ሃይደር እንዲታቀርብ መክሬህ ነበር።እኔ ተሸክሜ የሚዞረው ታቦት ጣኦት ነው ተብሎ ምን ላይ ተጽፏል በድርቅና ነው መረጃ አለህ ? ወይንስ የተለመደው እስላማዊ ቅጥፈት ነው ?
Quote: በናንተ መጽሀፍ መሰረት እየሱስ ከገዳዮቹ ለማምለጥ ይጥር ይደበቅ ይሸሼግ ነበር ለአምላኩ ልብ ብለህ ስማኝ ለአምላኩ ይቺ ጽዋ ከኔ ትለፍ ብሎ ይለምን ነበር ;;
የሐንስ 12፡ 28 አባት ሆይ፥ ስምህን አክብረው። ስለዚህም። አከበርሁት ደግሞም አከብረዋለሁ የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ። 29 በዚያ ቆመው የነበሩትም ሕዝብ በሰሙ ጊዜ። ነጐድጓድ ነው አሉ፤ ሌሎች። መልአክ ተናገረው አሉ። 30 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። ይህ ድምፅ ስለ እናንተ መጥቶአል እጂ ስለ እኔ አይደለም። 31 አሁን የዚህ ዓለም ፍርድ ደርሶአል፤ አሁን የዚህ ዓለም ገዥ ወደ ውጭ ይጣላል፤ 32 እኔም ከምድር ከፍ ከፍ ያልሁ እንደ ሆነ ሁሉን ወደ እኔ እስባለሁ። 33 በምን ዓይነትም ሞት ይሞት ዘንድ እንዳለው ሲያመለክታቸው ይህን ተናገረ።እየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር ከመጣቱ በፊት ስለ እኛ እንደሚሞት ያቃል በነቢያትም ትንቢቱ ተጽፏል አንተ የቃሉ ትርጉም ስለማይገባህ ከሞት ለመዳን ወተወት ትላለህ የመጽሓፉን ይዘት በሙሉ ለመራዳት እስላም ነህና አይሆንልህም።
Quote: አሁንም እንደናንተ አባባል ይዘው ሊሰቅሉት ሲሉ ጌታዬ ለምን ተውከኝ ብሎ በተስፋ መቁረጥ በሀይል ጮህዋል :; አሁንም እንደናንተ አባባል ከዚህ ሁሉ ሽሽት ልመናና ተማጽኖ እና የተስፋ መቁረጥ ጩህት በኋላ መሰቀልና መሞት አልቀረለትም
መጽሓፍ እንደሱ አይልም። ተስፋ በመቁረጥ የሚለውን ጥቅስ ጥቀስልኝ ?
Quote: ታድያ እራሱን ከሞት ማዳን ያልቻለ ፍጡር እኔ ያድነኛል ብለህ ታምናለህ
?
አዎን ያድነኛል ሲያድንም ታይቷል ሙታንንም ከሞት አስነስቷል :: የኔ ፈጣሪ እሱ ነው የነወስላቶቹ አላህ ጌታ :: እነ አላህ ላም ያልዋለበት እንዲሉ ባልነበሩበት ከኋላ ብቅ ብለው ላኪዎች ፈጣሪዎች ለመሆን መክረው ነበር ውሸታቸው አዋረዳቸው እንጂ
Quote: ከሁበል የባስክ እንጨት ስለሆንክ ነው እንጂ አዎን እኔን ያድነኛል የሞቱትን እንዳዳናቸው ሕይወት ለሌላቸው ሕይወትን እንደሰጣቸው በዋሾው አላህ ቁራአን ላይም ተጽፏል። የሞተን ያነሳ አምላክ እኔ ማዳን እንዴት ይሳነዋል ? ለመሆኑ አምላክህ ሙታንን አንስቶ ያቃል ? የኔ አምላክ እኮ ሙታንን ሲያስነሳ ሰዎች በአይናቸው አይተውታል።እየሱስ በእርግጥ ይመጣል ግን መጥቶ ምን ይላል ከራስህ መእጽሀፍ አንብብ ማትዮስ 7 21-23 21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም
።
እሱና አባቱ አንድ ናቸው ፈቃዱን ካልፈፀምክ ዝም ብለህ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ብትለው ና በስሙ ታአምራትን ቢታረግ መንግሥተሰማያት የለችም። የዚህ ቃል ትርጉም ይህ ነው። 22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን ? ይሉኛል። 23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
ይህ መልዕክት በስሙ ለሚደልሉ መናፊቃን ነው አንተማ ከምኑም የሌህበትም ገና የአላህ ተገዢ ነህ። ያቺን ቀን ተጠባበቅ እሱ የሚመሰክርብህን ቀን ተጠባበቅ :: አምላክ ያቺን ቀን ከሚጠብቁቱ ያርገኝ አሜን
Quote: ወስላቴ ቃሉ አማርኛ ነው ብለህ ልትወሰልትና ልታምታታ ጀመርክ እኔ የጠየቅኩህ እኮ ከእብራይስጡ መጽሀፍ ቅዱስ እንድታሳየኝ አይደለም ከአማርኛው እንጂ ገዙ መቸም ወደአማርኛ ተተርጉምዋል አይደል ?
በአማሪኛው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ የተቀመጠ ሲሆን በግዕዙ ስላሴ በእንግልዝኛው The father son and holy sprit ተብሎ ተቀምጦለሃል አታወናብድ የአወናባጁ አላህ ልጅ።
Quote: አንድነቱንና ሶስትነቱን መጽሀፍ እያጣቀስክ አስረዳኝ አደናግረህ ማለፍማ የለም !
ወይ ማለፍ እስላም መሰልኩህ እንዴ እስላም እኮ ነው ጥያቄ ሲቀርብለት ገደል የሚገባ
ቀድሞ በቃልነት የነበረው አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ በኋላ የሰውን ሥጋ የተዋሄደው የአብ ልጅ በየሓንስ 1:1-14 ላይ ባለው ይገኛል። የነበረና የሚኖር ሁሉንም የሚችል ፈጣሪያችን በራዕይ 1:8 ላይም ይገኛል። በማንም ዘመን ሆነ በማን እሱ ነበረ አሁንም አለ ወደፊትም ይኖራል ለመንግሥቱ መጀመሪያና መጨረሻ የለውም ይላል ቃሉ። አላየሁም አልሰማሁም እንዳትል !
Quote: አምላክ እነ ሶስትም አንድም ነኝ አለ ? አዎን መልሱን ከላይ ካስቀመጥኩት ላይ ታገኛለህ።
Quote: እየሱስ ሶስት አማልክት አሉ አለ ።
አላለም
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ግን አሉ ብሏል።ሶስት አማልክ እኛ የለንም 360ም የለንም።
Quote: ሙሴ ሶስት አምላክ አንድም ሶስትም ነው አለ
ባለቤቱ እየነገረህ ሌላ ምን አስፈለገህ ?
Quote: አብርሀም ስለስላሴ አወጋ ከራስህ መጽሀፍ አሳየኝ ነው ያልኩህ ?? ከቄሶች ፍልሰፋ ሳይሆን !!
ቄሶች እንዳንተ ወረበላ ነቢይ እንዳይመስሉህ ጥበብን ያሰተማሩ ጽፈውም ያስቀመጡ ልቃውንት ናቸው።
Quote: መምህሮችህ ግብጦች አላህ እንደሚሉት ካመንክ በቂዬ ነው !!!
ከዚህ በፊትስ ክጄ ነበር እንዴ ? አማሪኛ አልገባህ ብሎ ነው እንጂ ሁሉም ሲተረጉም በየራሱ ቋንቋ ስም አውጥቶለታል። እንግልዝኛው ምን ይላል ሞንጎሊያስ ምን ይለዋል ? ያንተ አረብኛ አላህ ነው ብሎታልና ሸንካላውን አዚዝን የሆነልህ መሰለህ ? አረብኛው አላህ ነው ብሎልኛል ካልክ ለምን የአረብኛውን መጽሓፍ ቅዱስ አታምንበትም ሌላውን ዝባዝንኬ ጠቅልለህ ጥለህ
ካንተ መነታረክ አላህን መሆን ነው ብዬ ከዚህ ቀደም ምናምን የነካው እንጨት እንዳረኩህ ይታወቃል ! በል እንደ አምላክህ አላህ ወሽክት
Quote: አናት አናትህን ስለምልህ ይሆናል
እኔ እዚህ ምድር ላይ እንደ እስላም ይሉኝታ የሌለው ፍጥረት አላየሁም አረ ለመሆኑ እኔ አፋችሁ እንዳይፈት አፍንጫችሁ እንዳይተነፍስ አሪጌ የለጎምኳቸው ሰው ላንተ ቅራቅምቦ ቦታ ያለኝ ይመስልሃል ? ያን ሁሉ ጉድህን እየዘከዘኩ ምነው መተንፈስ አቃተህ በል እስኪ ሰው ይስማህ አላህ አልዋሸም በል እዚህ ?
በላ ቂቂቂቂቂቂቂቂ አትልም አቃለሁ ጉዱ እንደሚከተልህ ጠንቅቀህ ስለሚታቅ በሆድህ አላህ ወሸካክቷል ብለህ ይቺን እንዳላየ እለፋት _________________ የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ወልድያ Joined: 24 May 2010 Posts: 483
Posted: Thu Sep 08, 2011 5:47 am Post subject:
ዘመድኩን ወስላታ ያንተ ነገር ሸገረን አንደኛውን ጠርበን ጨርቅ አልብሰንህ 45ተኛ ታቦት አድርገን ቤተ ክርስትያን ቁጭ እናርገህ መሰል ምንም ስለማትረባ
አንድ ደህና መልስ እንክዋን ስጥ እስኪ
መጽሀፍ ቅዱሱ ምእራፍና ቁጥር የተደረገለት እኮ ከሱ እየጠቀስክ እንድትናገር ነው
ሀዬ በል እየሱስ እኔ ሶስትም አንድም ነኝ ያለው የቱ ጋር ነው ምእራፍና ቁጥር ጠቅሰህ አሳይ
እኛ ሰዎች ነንና መራባት መውለድ ስላለብን ከእንስሳ ጋር የምንጋራው የወሲብ ፍላጎት አለን አምላካችን ክብሩ ይስፋና ከዚህ ከእንስሳት ጋር ከምንጋራው የመብላት የመጠጣት እና የወሲብ ፍላጎት የፀዳ ነው ብለን እናምናለን አንተ አምላክ ወልዷል ካልክ ከማርያም ጋር ወሲብ ፈጽምዋል ማለት ነው አይደለምን ? በግልጹ አማርኛ ተናገር አትፍራ ወሲብ አልፈጸመም ካልክ ደግሞ እየሱስን አልወለደውም ማለት ነው አራት ነጥብ
መጽሀፍ ቅዱስ ምስልን ይደግፋል ብለሀል ያዝ እንግዲህ ከመጥሀፍህ
ኦሪት ዘጸአት 20 4
4፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
በል እንግዲህ እግዜሩ የቱ ጋር ነው ስእል አድርጉልኝ ያለው ወይንም የዛ ሶላቶ ጥልያን ፎቶ የኔ ፎቶ ነው ያለው የቱ ጋር ነው ምእራፍ እና ቁጥር ጥቀስ !
እግዛብሄር ደግሞ አንተ የጠረብካቸው ሁበሎች ውስጥ የሚያድረው ሼራተን አድረግካቸው ወይንስ ሂልቶን
መላእክትን ቅዱሳንን አላመልክም ብለሀል በል እንግዲህ ለቁልቢ ተስለህ አታውቅምን ?ይህን ጠባብ ጭንቅላቴን ሰፋ ካደረግክልኝ ራቁቴን እዞራለው ወይንም ጅብ አርዳለው ብለህ አልተሳልክለትም ?ስለታቹህ ደግሞ ሲገርም ! ተክልዬን ለምነህ አታውቅም ? ማርያምን ለምነህ አታውቅም ! አቡዬ ስጡኝ ብለህ አታውቅም ? ማምለክ ማለት እኮ እሱ ነው እስቲ ወንድ ከሆንክ ገብሬልም ሚካኤልም አቡዬም ተክልዬም ጊዮርጊስም ማርያምም አይጠቅሙኝም አይጎዱኝም አልለምናቸውም አልጸልይላቸውም በለኝ
ይሄ ጣውላ ራስህ ከፈት እንዲል አንደ ቀልድ ደግሞ እስኪ
አንዱ ለረጅም ግዜ ልጅ መውልድ እምቢ ይለውና ለአቡዬ ይሳላል በተሳለ በአመቱ ወንድ ልጅ ዱብ ያረጋል ልጁንም "ሰጡኝ አቡዬ "ብሎ ስም ያወጣለታል በሚቀጥለው አመትም ልጅ ደገመና "ደገሙኝ አቡዬ ብሎ ስም አወጣለት በሶስተኛው አመትም ወንድ ልጅ ወለደና "ሰለሱኝ አቡዬ " ብሎ አወጣለት በአራተኛ አመትም ልጅ ሲግተለተልበት ምን ብሎ ስም ቢያወጥለት ጥሩ ነው
"አበዙት አቡዬ "
ማምለክ ማለት ይህ ነው !
ወልድያ እንደጻፈ(ች)ው : ወስላታ ቅድም ስራ ላይ ሆኜ ስለሆነ የመለስኩልህ የዘለልክዋቸው ነበሩና ለነሱም መልሱ እነሆ ብያለው
Quote: እየሱስን ሲታከብረው እዚሁ ዋርካ ውስጥ አይታናል እኮ አንተ ሰላቢ እስላም
እየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እሱው እራሱ ባለቤቱ ፈጣሪ አምላካችን እንጂ መልክተኛ አይደለም :: ሁቡል ልኬዋለው ስላለህ እውነት እንዳይመስልህ ልኬዋለሁ ያለው ሁቡሉ በገዛ አንደበቱ አልላኩትም ብሎ ሲዋሽ እጅ ከፍንጅ ይዘነዋል መረጃም አለን ::
ትክክለኛው እየሱስን ክቡር ቅዱስ ነው አንተ ከለጣጠፍክበት ውሸት የጸዳ ነው
ማን እንደላከው ግን ከመጽሀፍህ ተመልከት አንተ መቸም ከታቦት የባስክ እንጨት ነህና አይገባህም
ዮሀንስ 5 30 ምን እንደሚል ልብ ብለህ እይ እስቲ የሚያይ አይን የሚሰማ ጆሮ የሚረዳ ልብ ካለህ
እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።
ከራሱ አንዳች ማድረግ የማይችል የላከውን እንጂ የራሱን ፈቃድ የማይፈልግ
ተጨማሪ ከፈለግክ ጠይቀኝ እንጨት ቶሎ ስለማይረዳ !
Quote: መልአክትን ማን ያመልካቸዋል ? አይ እስላም ቅዱሳንንስ ማን ያመልካቸዋል ? እገሌ ያመልካቸዋል ብለህ መረጃ ማቅረብ ትችላለህ ? ለመሆኑ ስለመልአክት ምን ታቃለህና ነው አንተ የተነገረጅ ሂራ ውስጥ የተገለጠው ጂብሪል ጂኒው ነው እኛ በእምነታችን ጅብሪል የሚባል ዋሻ ውስጥ የተገለጠ መልአክ የለንም ::
ገብሬልን አታመልከውም ትልቅ ቤተክርስትያን ሰርተህለት በእለተ ቀኑ ለሱ ልትጸልይ አትሄድም ? ቁልቢ ብለህ ልታመልከው ልትጽልይለት አልሄድክምን ?
ከእለት 1 እስከ ሰላሳ በመላእክትና ቅዱሳት የተያዙ አይደሉምን ?
1 ማርያም .2..3..5 አቦ .....12 ሚካኤል ...19 ገብሬል ..21 ማርያም አቡነ አረጋይ 25 ጂኒጃንካ እያልክ ጠላህን እያንቃረርክ ሰላቸውን ለጥፈህ ትለማመናቸው የለም
ከዚህ ለላ ማምለክና መገዛት አለ ? አልለምናቸውም አይጠቅሙኝ አይጎዱኝም በለኝ እስኪ ወንድ ከሆንክ !
አንድ የሰማሁት ቀልድ
አንዱ አይሱዙ ገዛና "ገብሬል ተከተለኝ " ብሎ ጻፈበት
የዛኑ ቀን ተጋጭቶ መጣ
አስቀጠቀጠውና ይሄ ገብሬል አልሆነኝም ብሎ "ሚካኤል ተከተለኝ " ብሎ አጻፈበት
በሳምንቱ ተገለበጠ
አሁንም አሰራውና በንዴት ምን ብሎ ቢያጽፍበት ጥሩ ነው
"ማንም እንዳይከተለኝ !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሱባና ወስላታ Joined: 10 May 2011 Posts: 628
Posted: Thu Sep 08, 2011 2:37 pm Post subject:
ወልድያ እንደጻፈ(ች)ው : ዘመድኩን ወስላታ ያንተ ነገር ሸገረን አንደኛውን ጠርበን ጨርቅ አልብሰንህ 45ተኛ ታቦት አድርገን ቤተ ክርስትያን ቁጭ እናርገህ መሰል ምንም ስለማትረባ

Quote: ዘመድኩን ወስላታ ያንተ ነገር ሸገረን አንደኛውን ጠርበን ጨርቅ አልብሰንህ 45ተኛ ታቦት አድርገን ቤተ ክርስትያን ቁጭ እናርገህ መሰል ምንም ስለማትረባ
መቼም እስላም ስለሆንክ ተነግሮህ ይገባሃል ማለት አይቻልም። ዘመድኩን ወስላታ አይደለም እውነተኛውና ታላቁ የአላማችን ወስላታ አላህ ነው። አይደለም ብለህ ግጠመኝ ወይንም እንዳላየ እለፈው ብዬህ እንዳላየ አልፈሃል ይህም ብልህነት ነው። አሁንም አላህ ወስልቷል አልወሰለተም ? ከወሰለተ እንዳላየ እልፈው ካልወሰለተ ሰው ሁሉ እያየህ አልወሰለተም በል።
ታቦትን ቀርጾ በብሪሃናዊ ጣቱ ጽፎ ለሙሴ የሰጠው ፈጣሪያን መዲሃኔአልም ክርስቶስ ነው።
ኦ -ዘጸአት 31፡ 18፤ እግዚአብሔርም ከሙሴ ጋር በሲና ተራራ የተናገረውን በፈጸመ ጊዜ በእግዚአብሔር ጣት የተጻፈባቸውን ከድንጋይ የሆኑ ሁለቱን የምስክር ጽላቶች ሰጠው።
እኛ የሚንሰግደው ለእንጨቱ ክብር አይደለም ይልቁንስ ታቦት የቃሉ ማደሪያ ነውና በታቦቱ ላይ ስላለው የእግዚአብሔር ስም እንሰግዳለን። ቃሉም ለስሙ ተንበርከክኩ ስገዱ ይለናል።
ፊልጵስዩስ 2፡ 10 ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
Quote: አንድ ደህና መልስ እንክዋን ስጥ እስኪ
አንተ እምነት አለህ ? ስለ እምነትህስ ደህና መልስ መስጠት ትችላለህ ? እኔ አንገት የሚያስደፋ እምነት የለኝም ክብሩ ይስፋ ::
ደህና ነገር እንዳለው ሰው ደህና ነገር ትጠይቃለህ ? ለመሆኑ ከሚታምንበት መጽሓፍ ደህና ነገር አይተህ ታቃለህ ?
Quote: መጽሀፍ ቅዱሱ ምእራፍና ቁጥር የተደረገለት እኮ ከሱ እየጠቀስክ እንድትናገር ነው
ሀዬ በል እየሱስ እኔ ሶስትም አንድም ነኝ ያለው የቱ ጋር ነው ምእራፍና ቁጥር ጠቅሰህ አሳይ
አንተ ከቁራአን እንዲህ ጠቅሰህ ማሳየት ትችላለህ እፍረትቢስ እስላም ::
የማታምንበት መጽሓፍ ቅዱስ ቢጠቀስልህስ ምን ያረግለሃል ያንኑ የአረቡን ቀልድ ዘብዝብ እንጂ። እየሱስ ክርስቶስ ያሰተማረውን አንድነትና ሶስትነት ከዚህ ላይ ተመልከት።
ማቴ 28፡ 18 ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።
19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
አንድነቱና ሶስትነት ይህ ነው ደንቆሮ እስላሞች ግን አይገባቸውም።
Quote: እኛ ሰዎች ነንና መራባት መውለድ ስላለብን ከእንስሳ ጋር የምንጋራው የወሲብ ፍላጎት አለን አምላካችን ክብሩ ይስፋና ከዚህ ከእንስሳት ጋር ከምንጋራው የመብላት የመጠጣት እና የወሲብ ፍላጎት የፀዳ ነው ብለን እናምናለን አንተ አምላክ ወልዷል ካልክ ከማርያም ጋር ወሲብ ፈጽምዋል ማለት ነው አይደለምን ? በግልጹ አማርኛ ተናገር አትፍራ ወሲብ አልፈጸመም ካልክ ደግሞ እየሱስን አልወለደውም ማለት ነው አራት ነጥብ
የተጻፈውን ትተህ ያልተጻፈውን ማምበብህ አያስገርምም እስላም ነህና። መጽሓፍ ቅዱስም ሆነ ቁራአን ክርስቶስ በወሲብ ተወለደ አይልም። ከገባህ ከሁለቱም ልጥቀስልህ ካልገባህ ሲኦል ትወርዳለህ።
ማቴ 1፡ 18 የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።
ዋሾውም አላህ በቁራአን ሱራ 4:171 ላይ ዒሳ የአላህ ቃሉና መንፈሱ ብቻ ነው ይላል። ይህም በመጀመሪያ ቃል ነበር ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ቃልም እግዚአብሔር ነበር የሚለውን የሐንስ 1:1 ላይ ያለውን ሰርቆት እንጂ አላህ የተባለውን አረባዊ ውሸታም አዚዝን እዚያ ውስጥ የሚያገባው አንዳች ነገር የለም።
Quote: መጽሀፍ ቅዱስ ምስልን ይደግፋል ብለሀል ያዝ እንግዲህ ከመጥሀፍህ
ኦሪት ዘጸአት 20 4
4፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
በል እንግዲህ እግዜሩ የቱ ጋር ነው ስእል አድርጉልኝ ያለው ወይንም የዛ ሶላቶ ጥልያን ፎቶ የኔ ፎቶ ነው ያለው የቱ ጋር ነው ምእራፍ እና ቁጥር ጥቀስ !
[/quote]
ይህ አባባል ለዶማ እስላሞች አይገባቸውም በላይ በሰማይ ካለው ሲል ከባለቤት ከክርስቶስ ከወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከወዳጆቹ ቅዱሳን መልአክት ውጪ ያለውን ምስል ነው።
1 የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው ?
Quote: እግዛብሄር ደግሞ አንተ የጠረብካቸው ሁበሎች ውስጥ የሚያድረው ሼራተን አድረግካቸው ወይንስ ሂልቶን
መላእክትን ቅዱሳንን አላመልክም ብለሀል በል እንግዲህ ለቁልቢ ተስለህ አታውቅምን ?ይህን ጠባብ ጭንቅላቴን ሰፋ ካደረግክልኝ ራቁቴን እዞራለው ወይንም ጅብ አርዳለው ብለህ አልተሳልክለትም ?ስለታቹህ ደግሞ ሲገርም ! ተክልዬን ለምነህ አታውቅም ? ማርያምን ለምነህ አታውቅም ! አቡዬ ስጡኝ ብለህ አታውቅም ? ማምለክ ማለት እኮ እሱ ነው እስቲ ወንድ ከሆንክ ገብሬልም ሚካኤልም አቡዬም ተክልዬም ጊዮርጊስም ማርያምም አይጠቅሙኝም አይጎዱኝም አልለምናቸውም አልጸልይላቸውም በለኝ
እንዲጠርብ ያዘዘኝም እሱ እራሱ ነው :: ከእምነት ወተው በአረብ ቀልድ ያደጉ አሕዛብ የዚህ ሚስጥር አይገባቸውም ::
ይጠቅሙኛል። እለምናቸዋለሁም እማፀናቸዋለሁም የሚማፀናቸው ግን አማልዱኝ ይቅርታን ጠይቁልኝ ብዬ እንጂ አምላኬ ናችሁና ላምልካችሁ ብዬ አይደለም።
Quote: ይሄ ጣውላ ራስህ ከፈት እንዲል አንደ ቀልድ ደግሞ እስኪ
አንዱ ለረጅም ግዜ ልጅ መውልድ እምቢ ይለውና ለአቡዬ ይሳላል በተሳለ በአመቱ ወንድ ልጅ ዱብ ያረጋል ልጁንም "ሰጡኝ አቡዬ "ብሎ ስም ያወጣለታል በሚቀጥለው አመትም ልጅ ደገመና "ደገሙኝ አቡዬ ብሎ ስም አወጣለት በሶስተኛው አመትም ወንድ ልጅ ወለደና "ሰለሱኝ አቡዬ " ብሎ አወጣለት በአራተኛ አመትም ልጅ ሲግተለተልበት ምን ብሎ ስም ቢያወጥለት ጥሩ ነው
"አበዙት አቡዬ " ማምለክ ማለት ይህ ነው
አለም ጉድ ይበል እስላም የክርስቶስ ተከታዮችን ጣውላ እራስ ብሎ ጠራ ቂቂቂቂ አንተ ከነእምነትህ የተዋረደክ የድቅድቅ ጨለማ ግዞተኛ ሆነህ ሰው ሲትዘልፍ ትንሽ እንደው ትንሽ አታፍርም ?
ካላይ እንዳላየ ያለፍከውን ጥያቄ እዚህ ላይ ልድገምልህ። አላህ ዋሽቷል አልዋሸም ?
አምባቢያን ለዚህ ጥያቄ የሚሰጠውን ምላሽ በጥሞና ተከታተሉ !!
ወሰላለቱ ቀለማመዱ ወሸካከቱ ዘለባበዱ እሱንም እምነት አረገውት የኦርቶዶክስን ቄስ አሰለምንበት አሉ _________________ የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና