WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኢስላምን እንዲያውቁት (አርካኑል ኢማን /የእምነት ማዕዘናት )
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 35, 36, 37, 38, 39  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
humaidi

ውሃ አጠጪ

Joined: 03 Jan 2006
Posts: 1042

PostPosted: Sun Nov 13, 2011 8:49 am    Post subject: Reply with quote

As usual I am so sorry for late Eid Al Adhah greetings
Belated Eid Adha Mubarak to all of you

ዒድ ሙባራክ
ቢዱን ሁሰኒ ሙባራክ
ሚን አል ዓይዲን
ቢዱን ዘይን አል ዓቢዲን
ዒደኩም ካፊ
ቢዱን ሙዓመር አል ቀዳፊ
ዓሳኩም ሚን ዓዋዳህ
በዓድ ረሒል አሊ ሳለህ አውላዳህ
አመደኩሙላሁ ጡል አል ኡሙር ወልመደድ
በዓድ ረሒል በሻር አል አሰድ

ሰላም ሁሜዲ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Wed Nov 16, 2011 9:23 am    Post subject: Reply with quote

.....ከዚህ ሁሉ የምንረዳው ሃያሉ አላህ ለርሱ ያለብንን ግዼታ ስንወጣ ለሌሎች ያለብንን ግዴታዎች እንዳንጫን ከፍተኛ ትኩረት የሰጠ መሆኑን ነው :: አንድ ሰው ሰብዓዊ መብቶቹን በከፍተኛ ደረጃ መስዋዕት የሚያደርገው በጂሃድ ጊዜ ነው :: በጂሃድ ላይ አንድ ሰው ሕይወቱን : ገንዘቡንና የሌሎች ሰዎችን ነፍስና ገንዘብ ለአላህ ውዴታ ብሎ ይሰዋል :: ቀደም ሲል እንዳብራራነው ሁሉ ከከፍተኛ ጉዳት ለመጠበቅ ሲባል ቀለል ያለ ጉዳትን መታገስ ከኢስላምና አበይት መርሆዎች አንዱ ነው :: ይህን መርህ ካስተዋልንና ከተረዳነው የሐሰት ቃል በዓለም ላይ ከፍ ብሎ የአላህ ሃይማኖት በኩፍር : በሽርክና ; በኢአማኝ ኃይሎች ተሸንፎ ምድሪቷን ጥመት : ልቅነትና ሥርዓት አልባነት ከማዳረሱ ይልቅ የጥቂት ሰዎች ወይም ሰዎች መገደል የሚቀል ሆኖ እናገኛለን :: ከዚህ አስከፊ ጉዳት ለመጠበቅ ሲባል በርሱ መንገድና ለርሱ ውዴታ ብለው በሕይወታቸውና በገንዘባቸው ላይ የሚደርሰውን ቀላል ጉዳት እንዲታገሱ አላህ ለማኝ አገልጋዮቹን አዟል :: ከዚህም ጋር የግዴታ መገደል ካለበት ሰው ውጭ ነፍስ እንዳይገድሉ : በደካሞች : በሴቶች : በሕጻናት : በቁስለኞችና በበሽተኞች ላይ ጥቃት እንዳይሰነዘሩ : ውሸትን ለመጠበቅ ብዙ ከሚዋጓቸው በስተቀር ለሎችን እንዳይዋጉ : አስፈላጊነትና ምክንያት ሣይኖር የጠላትን ግዛት እንዳያበላሹ : ጠላትን አሸንፈው አገራቸውን በድል አድራጊነት ከያዙም ፍትሕ እንዲያስተካክሉ : ቃል ኪዳን የገቡላቸውንም እንዲጠብቁ እጃቸውን ከሰበሰቡ : ሐቅን ከመጋፋት : ከመቃረንና ሐሰትን ከመደገፍ እስከ ተቆጠቡ ድረስ እንዳይጎዷቸው አላህ አዟቸዋል :: ይህ ሁሉ የሚያመለክተው ለርሱ ያለብንን ግዴታ ለመወጣት ሲባል መሰዋት ያለበት የሌሎች ሰዎች መብት የግድ አስፈላጊ ሆኖ በተገኘ መጠን ብቻ መሆኑን ነው ::

Arrow ለራሣችን ያለብን ግዴታ ..

ሠላም ቆዮን !

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘኑባ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2008
Posts: 206

PostPosted: Thu Nov 17, 2011 8:28 am    Post subject: Reply with quote

Aselamu aleykum

A Reminder

What good deed you Can Do In One Minute ?

(This is only illustrating how a Muslim could benefit from his time even if it is a one minute, however it does not legislate new act of worship, furthermore strictly following the actions proposed along with the number of repeating the supplications could lead to (Bid aa) innovation in Islam. )

The following are some investments which you can do in one minute:

1- In one minute, you can recite chapter Al-Faatihah (the opening chapter of the Quran) silently. (seven times)

2- In one minute, you can say ''Astaghfiru Allaah'' (I seek forgiveness of Allaah) more than 100 times. The virtue of seeking forgiveness is well-known, it is a reason of obtaining forgiveness, entering Paradise, having good provisions, increasing one's strength, repelling harm, having affairs facilitated, the descent of rain, and increasing in wealth and children.

3- In one minute, you can read a part of the Quran.

4- In one minute, you can memorize a small verse of the Quran.

5- In one minute, you can say ''Laa ilaaha illa Allaah wahdahu laa shareeka lah, lahul mulku wa lahul hamdu wa huwa 'ala kulli chay'in qadeer'' (None has the right to be worshipped except Allaah Alone, He has neither partners nor associates, to Him belongs sovereignty and praise and He is over all things wholly capable) 20 times; its reward is setting 8 slaves free for the sake of Allaah from the children of Ismaa'eel (Ishmael), may Allaah exalt his mention.

6- In one minute, you can say ''Subhaana Allaah wa bihamdihi'' (How perfect Allaah is and all praise be to Him) 100 times, and whoever says this, his sins will be forgiven even if they were like the foams of the sea.

7- In one minute, you can say ''Subhaana Allaah wa bihamdihi, Subhaana Allaah Al-Adheem'' (How perfect Allaah is and all praise be to Him, how perfect Allaah is, The Supreme) 50 times, and these are two expressions which are easy to say, but they are very heavy on the scale of good deeds, and they are beloved to Allaah. [ [Bukhari: Hadith No:673, V:8] and [Bukhari, B:9, V:93, Hadith 652]].

Prophet Muhammad (sallahu Alayhi Wa Sallam) said, "There are) two words which are dear to the Beneficent (Allah) and very light (easy) for the tongue (to say), but very heavy in weight in the balance. They are: Subhan-Allahi wa bihamdihi, Subhan-Allahil-Azim (Allah is free from imperfection and His is the praise)'.

8- The Prophet, sallallaahu 'alayhi wa sallam, said: ''If I were to say: ''Subhaana Allaah, wal hamdu lillaah, wa laa ilaaha illa Allaah, wallaahu Akbar'' (How perfect Allaah is, all praise be to Allaah, None has the right to be worshipped except Allaah, and Allaah is the greatest.) it is better for me than the whole world.'' [Muslim]. In one minute, you can say all the above words 18 times, and these words are the most beloved words to Allaah, and the best of all speeches, and their weight on the scale of good deeds is very heavy, as reported in authentic narrations.

9- In one minute, you can say ''la hawla wa laa quwwata illa billaah'' (there is neither might nor power except by Allaah) more than 40 times. This is a treasure among the treasures of Paradise, as reported by Al-Bukhaari and Muslim, may Allaah have mercy upon them. It is also one of the major reasons of bearing difficulties and hardship.

10- In one minute, you can say ''Laa ilaaha illa Allaah'' (None has the right to be worshipped but Allaah) approximately 50 times, and it is the greatest word, as it is the word of Tawheed (Oneness of Allaah), a good word, and a firm statement, and whoever says this expression as his last words before breathing his last, he will enter Paradise; the above expression also has other virtues.

11- In one minute, you can say: ''Subhaanah Allaah wa bihamdihi, 'adada khalqihi, wa ridha nafsihi, wa zinata 'arshihi, wa midaada kalimaatihi'' (How perfect Allaah is and all praise be to Allaah, by the number of His Creation and His Pleasure, and by the weight of His Throne, and the ink of His Words) more than 15 times. This statement equals multiplied rewards of ordinary legislated mention of Allaah, as confirmed by the Prophet, sallallaahu 'alayhi wa sallam.

13- In one minute, you can give a short summarized speech which could be very beneficial for the listeners.

14- In one minute, you can exalt the mention of the Prophet, sallallaahu 'alayhi wa sallam, by saying ''Sala Allaahu 'Alayhi wa sallam'' (may Allaah exalt his mention) 50 times, for which Allaah will exalt your mention 500 times, because one exaltation is multiplied tenfold.

15- In one minute, you can think about the creation of the heavens and the earth, as a result you will be considered among the people of understanding whom Allaah mentioned in the Quran.

16- In one minute, you can think about being grateful to Allaah, loving Him, fearing Him, hoping for Him (His Mercy) and longing to meet Him; by doing so, you would have achieved great acts of worship while you may be lying down on your bed or walking in the street.

17- In one minute, you can read more than two pages from a beneficial book which is easy to understand.

18- In one minute, you can keep ties with your kinship by phoning them.

19- In one minute, you can supplicate with general supplications.

20- In one minute, you can greet (by saying Salaam to) a number of people and shake hands with them.

21- In one minute, you can forbid evil.

22- In one minute, you can enjoin good.

23- In one minute, you can advise a brother.

24- In one minute, you can intercede in doing good for a person.

25- In one minute, you can comfort a distressed person.

26- In one minute, you can take off an obstacle from the road.

27- By benefiting from one minute, you will preserve and benefit from other times.

Therefore, according to your sincerity and being conscious that Allaah is always watching you, your good deeds and reward may be multiplied.

You should know that most of the actions do not necessitate anything from you, you do not need to be in a state of purity and they do not cause you any hardship.

You may do the above deeds while walking on the road, or being in a car, or while lying down, or sitting, or waiting for someone. In addition to this, these actions are the best reasons for achieving happiness, being content and overcoming problems and difficulties

_________________
[59:24] He is Allah, and there is no God beside Him, the Sovereign, the Holy One, the Source of Peace, the Bestower of Security, the Protector, the Mighty, the Subduer, the Exalted. Holy is Allah far above that which they associate with Him.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Thu Nov 24, 2011 8:06 am    Post subject: Reply with quote

ለራሣችን ያለብን ግዴታ :-

አሁን ደግሞ በሰው ልጅ መፈጸም ካለባቸው ግዴታዎች ሁለተኛው የሆነውን ለራሣችን ያለብንን ግዴታ እንመረምራለን ::

የሰው ልጅ ከሌሎች ይበልጥ ራሱን ይበድላል ብንል ምናልባት እንደነቅ ይሆናል :: ለምን ቢባል እያንዳንዱ ሰው ከሌላው ይበልጥ የገዛ ራሱን እንደሚወድ ስለሚሰማውና ስለሚያስብ የገዛ ራሴ ጠላት እኔው ነኝ ብሎ የሚቀበል ሰው አናይም :: ይህን ጉዳይ ትንሽ አስተውለን ስንመለከት ግን ትክክለኛው ነገር ይገለጽልናል ::

የሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ደካማ ጎኖቹ ሁሉ በጣም ጎልተው የሚታዩት አንድ አይነት ስሜታዊ ፍላጎት ባሸነፈው ጊዜ ፍጹም ሆኖ ለሚመራበትና በዚህም ምክንያት በገዛ ራሱ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ግድየለሽ በሚሆንበት ጊዜ ነው :: በአስካሪ መጠጥ የተለከፈ ሰው ብንወስድ ለመጠጡ ሲል በጤንነቱ : በሕይወቱ : በገንዘቡና በክብሩ ላይ የሚደርሱትን አስከፊ ጉዳቶች ይቀበላል :: በምግብ ፍላጎት ክፉኛ የተመሰጠውን አጋሙዳ ሰው ስንመለከት ደግሞ ያገኘውን ጠቃሚም ሆነ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ሁሉ በመብላት ለዚህ ጭፍን ፍላጎት ብሎ ራሱን ለጤና እክል ያጋልጣል ::

ለሥነ ልቦናዊ ፍላጎቶቹ ብሎ ወደ ውድመት የሚደርሱ ሥራዎች የሚፈጽም ሌላ ሶስተኛ ሰውም እናገኛለን :: ሌላው ደግሞ የራሱ መድህን አሳስቦት መንፈሱን በማጥራትና በማምጠቅ ተግባር ላይ አትኩሮቱን አውሎ ለገዛ ስሜታዊ ዝንባሌው ጠላት ሲሆን : ነፍሱ የምትጓጓላቸውን ድሎችና ሥጋዊ ግላጎቶች ሁሉ ከጫማው ሥር ረግጦ ለማለፍ የሚሞክር : የነፍሱን ፍላጎቶች እውን ማድረግ አሻፈረኝ የሚል : ከጋብቻ የሚሸሽና ህልውናውን ከሕግና ሃይማኖት ውጭ ለፍትወተ ሥጋ ግንኙነት ራሱን ባርያ አድርጎ የሚያስገዛ : በርሱ አመለካከት በኃጢአት በተሞላች በዚህች ዓለም ውስጥ ሆኖ መተንፈስ እንኳ እስከ መጥላት የሚደርስ : ይህ ዓለም ለርሱ ያልተሠራች የሚመስለው በሌላ በኩል እናገኛለን ..............

Arrow

ሠላም ቆዩን !

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዘኑባ

ኮትኳች

Joined: 14 Dec 2008
Posts: 206

PostPosted: Wed Nov 30, 2011 10:17 am    Post subject: Reply with quote

................

በእድሜ የገፋ የረጅም ግዜ ልምድ ያለው አናጺ ጡረታ መውጣት ፈለገ :: ምንም እንክዋን ደሞዙ ሊቀርበት ቢችልም ቀሪውን ህይወቱን ከቤተሰቦቹ ጋር በእረፍት ሊያሳልፈው መወሰኑን ለአሰሪው ገልጾ ያሰናብተው ዘንድ በትህትና ጠየቀው ::

አሰሪው ኮንትራክተር ይህን የመሰለ ልምድ ያለው የረጅም ግዜ አናጺውን ማጣቱ አሳዘነው :: ሆኖም ለመጨረሻ ግዜ አንድ ቤት እንዲሰራለት ጠየቀው ::

አንጺው ተስማማ :; ሆኖም አንዴ ልቡ ሸፍትዋልና ቢዚህ ቤት ጉዳይ ብዙ ሊጨነቅለት አልፈለገም በርካሽ እቃ መናኛ ቤት እንደነገሩ ሰርቶ ለአሰሪው መጨርሱን ገልጾ እንዲረከበው ነገረው ብዙ አመታትን በጥራት ቤቶችን ሲሰራ የነበረ አናጺ መጨረሻው እንዲህ መናኛ ስራ መሆን አልነበረበትም ሆኖም ከዚ በላይ ለሰው ቤት መጨነቅ አልፈለገም

ኮንትራክተሩ ቤቱን ሊጎበኝ መጣ :: በመጨረሻም የቤቱን መግቢያ በር ቁልፍ ለአናጺው እያስረከበው "ይህ ያንተ ቤት ነው እስከዛሬ ላደረገከው ግልጋሎት እንደስጦታ ልሰጥህ ነው እና ቤቱን ስራልኝ ያልኩህ ቁልፉን ተረከበኝ "

አናጺው ደነገጠ እንዴት ያሳፍራል ! ቤቱ ለራሱ መሆኑን ቢያውቀው ኖሮ ከዚህ እጅግ የተለየ አድርጎ በሰራው ነበር ...

እኛ ጋርም እንዲሁ ነው :: በየቀኑ ህይወታችንን እንገነባለን አብዛኛውን ግዜ ለግንባታው በቂ ትኩረት እና ጥረት አናደርግም :ድንጋጤው የሚሰማን የገነባነው ቤት ውስጥ መኖር እንዳለብን የተርዳን ግዜ ነው

እንደገና መስራት ብንችል እንዴት አሳምረን በስራነው ነበር ::ግን መመለስ አይቻልም .......

You are the carpenter of your life. Each day you hammer a nail, place a board, or erect a wall. Your attitudes and the choices you make today build your "house" for tomorrow..."

......................................
_________________
[59:24] He is Allah, and there is no God beside Him, the Sovereign, the Holy One, the Source of Peace, the Bestower of Security, the Protector, the Mighty, the Subduer, the Exalted. Holy is Allah far above that which they associate with Him.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Sat Dec 03, 2011 7:52 am    Post subject: Reply with quote

ለራሣችን ያለብን ግዴታ :-

አሁን ደግሞ በሰው ልጅ መፈጸም ካለባቸው ግዴታዎች ሁለተኛው የሆነውን ለራሣችን ያለብንን ግዴታ እንመረምራለን ::

የሰው ልጅ ከሌሎች ይበልጥ ራሱን ይበድላል ብንል ምናልባት እንደነቅ ይሆናል :: ለምን ቢባል እያንዳንዱ ሰው ከሌላው ይበልጥ የገዛ ራሱን እንደሚወድ ስለሚሰማውና ስለሚያስብ የገዛ ራሴ ጠላት እኔው ነኝ ብሎ የሚቀበል ሰው አናይም :: ይህን ጉዳይ ትንሽ አስተውለን ስንመለከት ግን ትክክለኛው ነገር ይገለጽልናል ::

የሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ደካማ ጎኖቹ ሁሉ በጣም ጎልተው የሚታዩት አንድ አይነት ስሜታዊ ፍላጎት ባሸነፈው ጊዜ ፍጹም ሆኖ ለሚመራበትና በዚህም ምክንያት በገዛ ራሱ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ግድየለሽ በሚሆንበት ጊዜ ነው :: በአስካሪ መጠጥ የተለከፈ ሰው ብንወስድ ለመጠጡ ሲል በጤንነቱ : በሕይወቱ : በገንዘቡና በክብሩ ላይ የሚደርሱትን አስከፊ ጉዳቶች ይቀበላል :: በምግብ ፍላጎት ክፉኛ የተመሰጠውን አጋሙዳ ሰው ስንመለከት ደግሞ ያገኘውን ጠቃሚም ሆነ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ሁሉ በመብላት ለዚህ ጭፍን ፍላጎት ብሎ ራሱን ለጤና እክል ያጋልጣል ::

ለሥነ ልቦናዊ ፍላጎቶቹ ብሎ ወደ ውድመት የሚደርሱ ሥራዎች የሚፈጽም ሌላ ሶስተኛ ሰውም እናገኛለን :: ሌላው ደግሞ የራሱ መድህን አሳስቦት መንፈሱን በማጥራትና በማምጠቅ ተግባር ላይ አትኩሮቱን አውሎ ለገዛ ስሜታዊ ዝንባሌው ጠላት ሲሆን : ነፍሱ የምትጓጓላቸውን ድሎችና ሥጋዊ ግላጎቶች ሁሉ ከጫማው ሥር ረግጦ ለማለፍ የሚሞክር : የነፍሱን ፍላጎቶች እውን ማድረግ አሻፈረኝ የሚል : ከጋብቻ የሚሸሽና ህልውናውን ከሕግና ሃይማኖት ውጭ ለፍትወተ ሥጋ ግንኙነት ራሱን ባርያ አድርጎ የሚያስገዛ : በርሱ አመለካከት በኃጢአት በተሞላች በዚህች ዓለም ውስጥ ሆኖ መተንፈስ እንኳ እስከ መጥላት የሚደርስ : ይህ ዓለም ለርሱ ያልተሠራች የሚመስለው በሌላ በኩል እናገኛለን .........

.....
እነዚህ የሰው ልጅ በዚህች ዓለም ላይ ከሚያሳያቸው የአክራሪነት ባህሪያት /የተስፈንጣሪነት ዝንባሌ / ጥቂት ምሳሌዎች ናቸው :: ባንድ ሰው ሕይወት ውስጥ በየጊዜው የምናያቸው በርካታ የአክራሪነት /የተስፈንጣሪነት / ገጽታዎች አሉ ::

ኢስላማዊው ሸሪዓ ለሰው ልጅ መድህንና ተድላን የሚሻ እንደመሆኑ መጠን "ለገዛ ራስህም መፈጸም ያለብህ ግዴታ አለብህ " ለሚለው የጸና እውነታ ትኩረት እንዲሰጥ ይቀሰቅሳል :: እንደ አስካሪ መጠጥ : ሐሺሽ : ኦፒያምና የመሳሰሉ አደንዛዥና አስካሪ ነገሮች በሰው ጤንነት : በሥነ ምግባሩ : በሕሊናውና መንፈሳዊ ብቃቱ ላይ መጥፎ ተጸእኖ አላቸው :: በነዚህ ፈንታ ጠቃሚና ጥሩ የሆኑ ነገሮች ይፈቅድለታል :: በነዚህ በተፈቀደልህ ነገሮች መደሰቱን በራስህ ላይ እርም አታድርግ : ለገዛ አካልህም ግዴታ አለብህና ይለዋል - ኢስላም ::

ራቁት ከመሄድ ይከለክለዋል :: በዚህ ምድረ ዓለም ላይ አላህ ያወረደለትን አስደሳች ነገሮች ይጠቀምበት ዘንድ እነዚህን አካላዊ ክፍሎች እንዲሸፍን ያዘዋል :: ሠርተን ኑሮን በማሸነፍ ብርቱ እንድንሆን ያዘናል :: ሥራ ፈቶ ቤት መዋልን : የሰውን እጅ ማየትን : መራብን ይከለክላል :: አላህ የለገሰንን ጸጋ እንድንጠቀም በምድርና በሰማይ ለኛ መገለገያ የፈጠራቸውን መጠቀሚያዎች በሕጋዊ መንገድ ለማግኘት ጥረት እንድናደርግ ያዘናል :: "ኢስላማዊ ሸሪዓ ሥጋዊ ፍላጎትና ስሜታዊ ዝንባሌ ከነጭራሹ እንዲታፈኑ ስለማይፈቅድና የሰው ልጅ ራሱን ለወሲብ ባሪያ አድርጎ እንዳያስገዛ ጋብቻን ያዛል "

ራስን ዝቅ ማድረግና የተደላደለ ሕይወትና የተሳካ ኑሮን እንድትኖር ነፍስን ማገድ ሸሪዓው ይከለክላል :: በመጪው ቀሪ ሕይወት መድህን ማግኘት ከፈለጋችሁ ዓለማዊ ሕይወትን እርግፍ ...ሙጥጥ ...ማድረግ አስፈላጊ ነው አይልም :: በዚህ ዓለም ላይ አላህን ማስታወስ : ዓለማዊ ደስታን በሃይማኖታዊው ሥነ ምግባር መቋደስ : በመገልገያዎቹ መጠቀም : የአላህን ትእዛዝ አለመጣስና ሸሪዓውን መከተል : በዛሬው አላፊ ሕይወትም ሆነ በነገው ቀሪ ሕይወት ተድላና ደስታ ከሁሉም የበለጠ መሣሪያና ከሁሉም የተሻለ ፍቱን መሣሪያ መሆኑን ሸሪዓው ያስረዳል ::

ራስን በከንቱ መግደል እርም ያደርጋል :: ይህቺ የተሰጠችን ነፍስ የአላህ ንብረት ስለሆነች ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ልንገለገልባት እኛ ዘንድ ያስቀመጣት አደራ ናትና እንዳሻን ልናደርጋት : በገዛ እጃችን ልንገድላት ምንም ስልጣን እንደሌለን ሸሪዓው ይነግረናል ::

ለሌሎች ሰዎች ያለብን ግዴታ :- Arrow

ሠላም ቆዩን !

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወንዳገረዱ ሙሓ

አዲስ

Joined: 03 Dec 2011
Posts: 43

PostPosted: Sat Dec 03, 2011 9:42 pm    Post subject: Reply with quote

Musnad Ahmad, Hadith Number 16245, "I saw the prophet pbuh sucking on the tongue or the lips of Al-Hassan son of Ali, may the prayers of Allah be upon him. For no tongue or lips that the prophet sucked on will be tormented (by hell fire).

አላህ የሰጠኝ ሴት ሁሉ አልበቃኝ ብሎ የወንድ ምላስ የጠባሁ ግመል ሳይቀረኝ የተዳራሁ ስዱ የሞስሊሞች ነቢይ ነኝ

ወንዳገረዱ ሙሓመድ
_________________
ከአስከረን የሸረሞጥኩ የሞስሊሞቹ ነቢይ ነኝ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሸሌው ሙሓመድ

ኮትኳች

Joined: 20 Oct 2011
Posts: 175

PostPosted: Sat Dec 03, 2011 9:48 pm    Post subject: Reply with quote

ወንዳገረዱ ሙሓ እንደጻፈ(ች)ው:
Musnad Ahmad, Hadith Number 16245, "I saw the prophet pbuh sucking on the tongue or the lips of Al-Hassan son of Ali, may the prayers of Allah be upon him. For no tongue or lips that the prophet sucked on will be tormented (by hell fire).

አላህ የሰጠኝ ሴት ሁሉ አልበቃኝ ብሎ የወንድ ምላስ የጠባሁ ግመል ሳይቀረኝ የተዳራሁ ስዱ የሞስሊሞች ነቢይ ነኝ

ወንዳገረዱ ሙሓመድ

Thanks to Muhammad's extremely poor judgment (at best) and explicit approval of pedophilia, sex with children became deeply ingrained in the Islamic tradition. For many centuries, Muslim armies would purge Christian and Hindu peasant villages of their menfolk and send the women and children to harems and the thriving child sex slave markets deep in the Islamic world.

When it comes to child marriage, contemporary clerics warn fellow Muslims against succumbing to the disapproval of the Christian West: "It behooves those who call for setting a minimum age for marriage to fear Allah and not contradict his Sharia, or try to legislate things Allah did not permit. For laws are Allahs province; and legislation is his excusive right, to be shared by none other. And among these are the rules governing marriage.

አላህ የሰጠኝ ሁሉ ሴት አልበቃ ብሎኝ ግመል አልቀረኝ አስከሬን ሕጻኗ አይሻ አልቀረች የወንድ ምላስ

ወንዳገረዱ ሙሓመድ የሞስሊሞቹ ነቢይ ነኝ
_________________
Sahih Muslim Book 004, Number 0903 Jinis are the brothers of Muslims.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Sat Dec 10, 2011 3:05 pm    Post subject: Reply with quote

ለሌሎች ሰዎች ያለብን ግዴታ :-
ኢስላማዊው ሸሪዓ ባንድ በኩል ለገዛ ራሳችን ያለብንን ግዴታ እንድንወጣ ሲያዘን በሌላ በኩል ደግሞ ይህን ግዴታ የሌሎች ሰዎችን መብት በምንም መንገድ በማይነካ ሁኔታ ብቻ እንድንፈጽም ያዘናል :: የሌሎችን መብት በሚጎዳ መንገድ ስሜታዊ ፍላጎትንና ዝንባሌውን ካሟላ ሰው ራሱን አርክሶ ሌሎች ሰዎችንም ይጎዳል :: ከዚህ በመነሳትም ሸሪዓው ዝርፊያን : ንጥቂያን : ሥርቆትን : ጉቦኛነትን : እምነት ማጉደልን : ማጭበርበርን : ቃል ኪዳን ማፍረስን : አራጣ መብላትን እርም አድርጓል :: በነዚህ መንገዶች ሰው የሚያገኘው ጥቅም በሌሎች ሰዎች ላይ ጉዳት በማድረሱ ነው :: እንደዚሁም ውሸት መናገርን : ሃሜትን : ማሳበቅን : ስም ማጥፋትን ሸሪዓው ህርም , አድርጓል :: እነዚህም ነገሮች በሌሎች ሰዎች ላይ ጉዳት ያደርሳሉና :: ቁማርና ሎተሪም እንደዚሁ ጥቅማቸው በሺ በሚቆጠሩ ሰዎች ጉዳት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ እርም አድርጓል :: (ሳይሰሩና ሳይደክሙ ማግኘት ...ሳያገኙ ማጣት ማለት ነው ):: በማታለል በማጭበርበርና በመሳሰሉት ገንዘብ ነክ አሻጥሮች ላይ የተመረኮዘ ግብይትም እንደዚሁ በአንዱ ወገን ላይ ጉዳት የሚያመጣ በመሆኑ ሀራም ሆኗል :: ሰውን መግደል : በምድር ላይ ጥፋት ማዛመት : ችግር : ፈተና እንዲበዛ ማድረግም ሀራም ነው :: ማንም ሰው የሌላውን ሰው ገንዘብ ለማግኘት ወይም እርኩስ ፍላጎቱን ለማርካት ብሎ ነፍስ መግደልም ሆነ በሌላ መንገድ መጉዳት በፍጹም አይፈቀድለትም :: ዝሙትና ግብረሰዶም ባንድ በኩል የሰውን ጤንነትና ሥነ ምግባሩን የሚያበላሹ በመሆናቸው በሌላ በኩል ደግሞ ልቅነት : ቅሌትና ወራዳነት በህብረተሰቡ ውስጥ እንዲስፋፋ ስለሚያደርጉ በመጨረሻም አስከፊ የሆኑ የአባላዘር በሽታዎችን በማምጣት መካንነትን ስለሚያስከትሉ : አሳሳቢ ችግሮችን የሚያደርሱ : ማህበራዊ ግኑኝነትን የሚያቃውሱ : የባህልና የሥልጣኔ መሠረትን የሚያናጉ በመሆናቸው ሸሪዓው ህርም አድርጎታል ::

የሰው ልጅ የዚህች ዓለም ሥልጣኔ እንቁ ባለቤት ነው :: የሰው ልጅ ሥልጣኔ ግን ዛሬ ጣሪያ መቶ ነፃነት ሲያቅለሸልሸው ግብረሰዶም የሰው ልጅ የሚፈልቅበትን ምንጭ ሊያነጥፍ ተንሰራራ :: ሥልጣኔ ወደ ኍላ ዙር ! እንደማለት ነው :: ዓለም የግብረሰዶማውያን አትሆንም ....የሰው ልጅ ዝርያም አይረግፍም ::

የሰው ልጅ የራስንና የገዛ አካሉን ግዴታዎች ለመፈጸም ብሎ የሌላውን ሰው መብት እንዳይገፍ ለርሱ ያለብትን ግዴታ እንዳይነፍገው ወይም እንዳያጓድልበት የኢስላም ሸሪዓ በሰው ልጅ ሕይወት ላይ የጣላቸው ገደቦች ናቸው :: የሰውን ሥልጣኔ ተድላውን ለማጎልበት ግን አንድ ሰው ሌላውን ሰው በምንም ነገር አለመጉዳቱ ብቻ በቂ አይደለም ....... Arrow

ሠላም ቆዩን !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Sat Dec 17, 2011 8:43 am    Post subject: Reply with quote

......ከዚህ ጋር በሰዎች መካከል ያለው ተዛምዶና ግንኙነት ሁሉም በበጎ ዓላማ ላይ የሚረዳዱ : በማህበራዊ ጥቅሞች ላይ የሚተጋገዙ እንዲሆኑ በሚያደርጋቸው ሁኔታ ላይ የተመረኮዘ መሆን የግድ አስፈላጊ ነው ለዚህ ዓላማ የኢስላምና ሸሪዓ የደነገጋቸውን ሕጎች ጠቅለል ባለ መልኩ ቀጥለን እናያለን ::

.... የሰብዓዊ ፍጡራን ግንኙነት በቤተሰብ ሕይወት ውስጥ ይጀምራል :: ሌላውን ከማየታችን በፊት በቤተሰባዊ ሕይወት እንመልከት :: ቤተሰብ ደግሞ ባልና ሚስት ከልጆቻቸው ጋር የሚታቀፉበት ስብስብ ነው :: ኢስላም የቤተሰብን መሠረት በሚመለከት : ለቤተሰቡ ኑሮ ገቢ ለማግኘት መሥራትንና ለቤተሰቡ አስፈላጊውን ሁሉ ማዘጋጀትን : ቤተሰቡን ከጥቃት መከላከልን የባል ግዴታ ያደርገዋል :: ባል ሠርቶ የሚያመጣውን በማዘጋጀትና : የቤቱን የውስጥ ጣጣ በማቀናበር : ለባሏና ለልጆቿ የተቻለውን ያህል እፎይታ ማስገኘት : ልጆችን መንከባከብ : በሥነምግባር ኮትኩቶ የማሳደግ የሚስት ዋንኛ ተግባር ነው :: ወላጆቻቸውን መታዘዝና ማክበር : በእድሜ ሲገፉም ማገልገል የልጆች ግዴታ ነው በሚል መመሪያ ላይ ነው ቤተሰብ የሚታነፅው :: የቤተሰብ ሥርዓት ቀና በሆነ መልካም መንገድና ትክክለኛ በሆነ ሁኔታ ወደፊት ተጠብቆ እንዲጓዝ ኢስላም ሁለት ቅንብሮችን መርጧል :: የመጀመሪያ ቅንብር ባልና አባት የቤተሰቡ መሪና አስተዳዳሪ ማድረጉ ነው :: ያንድ አገር ሥርዓት ያለ አስተዳዳሪና ጉዳይ አስፈፃሚ በትክክል መራመድ እንደማይችል ሁሉ ወይም የአንድ ትምህርት ቤት ሥርዓት ያለ ሥራ መሪው በትክክል መመራት እንደማይችል ሁሉ የቤተሰብ ሥርዓትም እንዲሁ ያለ አንድ የበላይ አስተዳዳሪና ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነ መሪ ታቃንቶ መራመድ በፍጹም አይችልም :: እያንዳንዱ የቤተሰብ አባል በግሉ ፈላጭ ቆራጭ በሆነበት : ስለሥራው ኃላፊነት የሌለበት ቤተሰብ : ሥርዓት አልባነትና አለመረጋጋት መስፈኑ : ሠላም እርጋታና እፎይታ የማይኖርበት ለመሆኑ በጣም ግልጽ ነው :: እነዚህን አጥፊና አፍራሽ ነገሮች ለማስወገድ ደግሞ ለቤተሰቡ ጉዳዮች ሁሉ ተጠያቂና ሃላፊ የሆነ አንድ የበላይ አስተዳዳሪ የግዴታ አስፈላጊ ነው :: ለዚህ ቦታም ስለቤተሰቡ እንክብካቤና ጥበቃ ኃላፊነት ያለበት ወንዱ ነው :: ይህ መመሪያ በምንም መልኩ የሚስትን /የእናትን መብትና ቦታ በማይጋፋ መልክ መሆን እንዳለበትም ኢስላም ያምናል :: አብሮ ተሳስቦና ተስማማቶ የሚጓዙት የጋራ ጉዞ ቢሆንም ቅሉ በአንድ ቤተሰብ ውስጥ አባትና እናት ሁለቱም በአንድ ወቅት በልጆች ላይ አንዱ ከአንዱ ይበልጥ የበላይነትን ለመያዝ በሚደረግ ሽሚያ የንትርክ መድረክ መፍጠር የለባቸውም :: ቤተሰብን እንደመምራትና ልጆችን እንደማሳደግ ያለ ሥራ ምን አለ ? የኃያላን መንግስታት መሪዎች እንኳ ዛሬ ለመሪነት ሲታጩ " ይህ ያአገር መሪነት ሥራ ለቤተሴቤ ጥሩ ሆኖ ከተገኘ እቀበላለሁ ....." ይላሉ :: አባባሉ ግልፅ ነው :: Family comes first! (that's what I was always taught. You don't just abandon your own kids.) ልጆችን በሥነ ምግባር ኮትኩቶ : መልካም አርአያ በመሆን አስተምሮ ለኃላፊነት አብቆቶ : ለቤተሰብ ብሎም ለህብረተሰቡና ለአገር አለኝታ ጥሩ ዜጋ እንደማብቃት ያለ ከባድ ኃላፊነት የተጫነበት ሥራ የለም ! ይህ ተግባር ትርጓሜው ከገዛ ራሳችን ይጀምራል :: የዘራነውን ነውና ምናጭደው !

ሁለተኛው ቅንብር :- ከቤት ውጭ ያሉትን ጉዳዮችና ማህበራዊ ግንኙነቶች ሁሉ ኃላፊነቱን በወንዱ ጫንቃ ላይ ሲጥል ችግርና ጉዳይ በገጠመ ጊዜ ሴት ከመኖሪያ ቤቷ እንዳትወጣ አይልም -ሸሪዓው :: እቤት ውስጥ ያለባትን ኃላፊነት በእርጋታና በረጋ መንፈስ በሚገባ እንድትወጣ : የቤቱ የሥራ ሰዓትና የልጆቹ እንክብካቤ እርሷ ከቤት በመውጣቷ እንዳይተጓጎል ሲባል ሚስት ከቤት ውጭ ባሉት ጉዳዮች ሁሉ በኃላፊነት አትጠየቅም :: ይህ ማለት ደግሞ ሴት ከነጭራሹ ከቤት መውጣት አይፈቀድላትም ማለት አይደለም ............ Arrow
=============
Why is family so important to Muslims??

The Family is the foundation of Islami Society. The peace and security offered by a stable family unit is greatly valued and seen as essential for the spiritual growth of its members. A harmonious social order is created by the existence of extended families. Children are treasured and rarely leave until the time they marry.

ቤተሰብ የኢስላም ህብረተሰብ መሠረት ነው :: ከተረጋጋ ቤተሰብ በሚገኝ ደህንነትና ሠላም የሚኖር ቤተሰብ ብቻ ነው የዛሬ አበባዎችን የነገ ፍሬዎችን ኮትኩቶ ብቁ እና ንቁ ዜጋ አፍርቶ ከትውልድ ወደ ትውልድ የማስተላለፍ ሠንሰለቱን የሚቀጣጥለው :: ህጻናት ብርቅዬ ናቸው :: ለአቅመ አዳም ደርሰው ሦስቱን ጉልቻ ጉብ እስኪያደርጉ እምብዛም ከወላጆቻቸው ጫንቃ አይወርዱም ::
=============

ጆርጅ ቡሽ በመሪነቱ የመጨረሻ አመት አዲሱን የአሜሪካን ፕሬዘዳንት ተመራጭ በራክ ኦባማን በዋይት ሀዋስ (ለአዲስ ተመራጭ መሪ እንደርክክብ አይነት የሚደረግ ብሪፍ ብጤ ) ተቀብለው ካነጋገሩት በኍላ የዋይት ሀውስን ቤሮና ክፍሎች ተዘዋውሮ እንዲጎበኝ ጋበዙት :: ባራክ ኦባማ "መጀመሪያ የልጆቼን ክፍል አሳየኝ " ብሎ ነበር የጠየቀው -ሁለተኛ ፎቅ ላይ :: ዋይት ሀውስን ከለቀቀ በኍላ ይህን ድርጊት ጆርጅ ቡሽ በአድናቆት በመገረም (እየተንተባተበ ) ለጋዜጠኞች ተናግሯል ::
==============

ሠላም ቆዩን !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኢትዮ ሙጃሂዲን

አዲስ

Joined: 11 Apr 2010
Posts: 15

PostPosted: Fri Dec 23, 2011 7:35 am    Post subject: አልሀምዱሊላሂ ሲጠብቅ የነበርዉ ኢትዮጲያ ሙስሊም ፎረም (እለት Reply with quote

ጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ ኢትዮጲን ሙስሊም ፎረም (እለታዊ እምድ ) ድረ ገጽ ETHIO ISLAMIC ART & DA'AWA GROUP ተከፈተ www.ethioislamicart.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Mon Dec 26, 2011 8:20 am    Post subject: Reply with quote

...ሸሪዓው ያለመው ቤት ለሴት ልጅ ለተጣሉባት ግዴታዎች መፈጸሚያ እውነተኛ ክልል እንዲሆን ነው :: የተለገሰችውን ኃይልና ብቃት የምታሳይበት ተገቢው ሥፍራ ነውና የቤቷን ጉዳዮች በማሻሻል ላይ ያላትን አይነተኛ ሚና አምኖ ጾታዋን ከሙያው ጋር ለማስማማት መሆኑ እንዲታወስ ነው ሸሪዓው ያሰመረው :: ሴት በሴትነቷ ይበልጥ የምትከበርበት ቦታ ቢኖር ቤቷ ነው :: ያለ ሴት እመቤት ቤተሰብና ትዳር ይደረጃልን ? ያለባለቤቱ አይነድም እሳቱ ::

በደም ዝምድናና በጋብቻ ዝምድና መቀራረብ የቤተሰብ ክልል ይሰፋል :: በዚህ ክልል ውስጥ እርስ በርሳቸው የሚገናኙት ሰዎች በመካከላቸው የሚፈጠረውን አለመግባባት በእርቅ እንዲጨርሱና እርስ በርሳቸው ተደጋፊዎች እንዲሆኑ የሚያደርጓቸው ከፈተኛ ጥበብ ያቀፉ የተለያዩ መሰረታዊ ደንቦችን ሸሪዓው ደንግጓል :: ከነዚህም መካከል :-

1...የጠበቀ ቤተሰባዊ ገመድ ባስተሳሰራቸው ዘመዳሞች መካከል በጋብቻ መገናኘት ሸሪዓው ሀራም አድርጓል :: እንደ እናትና ልጅ : አባትና ልጅ : የእናት ባልና የሚስት ልጅ : የአባት ሚስትና የባል ልጅ : ወንድም : እህት በሥጋም ሆነ አብሮ በመጥባት : አጎትና የወንድም ልጅ : አክስትና የወንድሟ ልጅ : የሹማና የእህቱ ልጅ : የሹሜና የእህቷ ልጅ : የሚስት እናትና የልጅ ባል : የባል አባትና የልጁ ሚስት ባሉት ዘመዳሞች መካከል በጋብቻ መገናኘት ሸሪዓው ሀራም አድርጓል :: ይህ የጋብቻ እገዳ አያሌ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን እንዲህ ባሉ ወንዶችና ሴቶች በመካከላቸው የሚኖረው ግንኙነት የጠራና የጸዳ ሆኖ ይቆያል :: ያላንዳች ጭንቀትና ጥርጣሬ ይዋደዳሉ :: ፍጹምነትና መተሳሰብ በተመላበት ሁኔታም ይዛመዳሉ ::

2...ከነዚህ ውጭ ባሉት የቤተሰብ አባላት መካከል ኢስላም ጋብቻ ፈቅዷል :: ይኸውም ዝምድናቸው በበለጠ እንዲጠነክርና እንዲቀራረብ : የበለጠ እንዲዋደዱ በማሰብ ነው :: እንዲሁም ባህል ለባህል ጸባይ ለጸባይ በቅርብ በሚተዋወቁ ሰዎች መካከል የሚፈጸም ጋብቻ በባህልም ሆነ በልማድ ከማይቀራረቡት ሰዎች መካከል ከሚፈጸም ጋብቻ የበለጠ ስኬታማ ይሆናል :: የጋራ ባህልና ወግ በሌላቸው መካከል የሚደረጉ ጋብቻዎች በአብዛኛው ጭቅጭቅና አለመግባባት የሚርቃቸው አይደሉም :: ስለዚህም በአቻዎች መካከል የሚፈጸመው ጋብቻ ከሌላው ይበልጥ ተመርጧል ::

3...በቤተሰብ ውስጥ ሀብታምና ድሃ ባለጸጋና አጥ ይኖራል :: ስለዚህም በአንድ ሙስሊም ላይ ያለው ትልቁ ግዴታ የሥጋ ዘመዶቹ መሆኑን ኢስላም ደንግጓል :: ይህም ""ሲለቱረህም "" ወይም ""ዝምድና መቀጠል "" በመባል በሸሪዓው ዘንድ የሚታወቀው ነው :: ይህ የዝምድና መቀጠል ጉዳይ ቁርኣንና ሐዲስ ውስጥ ብዙ ጊዜ ተደጋግሟል .....Arrow

ሠላም ቆዩን !

www.ethioislamicart.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሸሌው ሙሓመድ

ኮትኳች

Joined: 20 Oct 2011
Posts: 175

PostPosted: Mon Dec 26, 2011 2:10 pm    Post subject: Reply with quote

ሸሌው ሙሓመድ "]
ወንዳገረዱ ሙሓ እንደጻፈ(ች)ው:
Musnad Ahmad, Hadith Number 16245, "I saw the prophet pbuh sucking on the tongue or the lips of Al-Hassan son of Ali, may the prayers of Allah be upon him. For no tongue or lips that the prophet sucked on will be tormented (by hell fire).

አላህ የሰጠኝ ሴት ሁሉ አልበቃኝ ብሎ የወንድ ምላስ የጠባሁ ግመል ሳይቀረኝ የተዳራሁ ስዱ የሞስሊሞች ነቢይ ነኝ

ወንዳገረዱ ሙሓመድ

Thanks to Muhammad's extremely poor judgment (at best) and explicit approval of pedophilia, sex with children became deeply ingrained in the Islamic tradition. For many centuries, Muslim armies would purge Christian and Hindu peasant villages of their menfolk and send the women and children to harems and the thriving child sex slave markets deep in the Islamic world.

When it comes to child marriage, contemporary clerics warn fellow Muslims against succumbing to the disapproval of the Christian West: "It behooves those who call for setting a minimum age for marriage to fear Allah and not contradict his Sharia, or try to legislate things Allah did not permit. For laws are Allahs province; and legislation is his excusive right, to be shared by none other. And among these are the rules governing marriage.

አላህ የሰጠኝ ሁሉ ሴት አልበቃ ብሎኝ ግመል አልቀረኝ አስከሬን ሕጻኗ አይሻ አልቀረች የወንድ ምላስ

ወንዳገረዱ ሙሓመድ የሞስሊሞቹ ነቢይ ነኝ
_________________
Sahih Muslim Book 004, Number 0903 Jinis are the brothers of Muslims.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሸሌው ሙሓመድ

ኮትኳች

Joined: 20 Oct 2011
Posts: 175

PostPosted: Wed Dec 28, 2011 7:46 pm    Post subject: Reply with quote

Evidence for Mohammad being a gay:

1. Bukhari :: Book 4 :: Volume 52 :: Hadith 143
Narrated Anas bin Malik:
The Prophet said to Abu Talha, "Choose one of your boy servants to serve me in my expedition to Khaibar." So, Abu Talha took me letting me ride behind him while I was a boy nearing the age of puberty. I used to serve Allah's Apostle when he stopped to rest. I heard him saying repeatedly, "O Allah! I seek refuge with You from distress and sorrow, from helplessness and laziness, from miserliness and cowardice, from being heavily in debt and from being overcome by men
."

የውሻው ሸርሙጣው ሙሓመድ ጌታ
ወሬ አትልቀሙ እንዲህ የጀርባ አጥንት የሚሰብር መረጃ ይዛችሁ ተሳደቡ ውሻ ሁላ
_________________
Sahih Muslim Book 004, Number 0903 Jinis are the brothers of Muslims.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Flame

ኮትኳች

Joined: 19 Jan 2004
Posts: 306

PostPosted: Mon Jan 02, 2012 9:24 am    Post subject: Reply with quote

...ዝምድናን ማቋረጥ ከከባድ ኃጢአቶች እንደ አንዱ ተቆጥሯል :: ችግረኛ በሆነ ዘመድ ላይ አንድ ችግር ወይም አደጋ ቢደርስ የመርዳት አቅም ያላቸው ዘመዶቹ ለችግሩ የመድረስና እርዳታ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው :: በበጎ ፍቃድ ልገሳም ቤተዘመድ የሆነ ሰው ከሌላው የቅድሚያ መብት አለው ::

...4 አንድ ሰው ከሞት በኍላ ያፈራው ሀብት ባንድ ሰው እጅ ብቻ እንዳይከማችና እንዳይበሰብስ በማድረግ ዝምድና ያለው ሁሉ ድርሻውን መካፈል በሚችልበት ሁኔታ ኢስላም የውርስ ሕግ ደንግጓል :: ከሁሉም ይበልጥ የሚቀርቡ ዘመዶች ወንድ ልጅ : ሴት ልጅ : ሚስት : ባል : አባት : እናት : ወንድምና እህት ናቸው :: ስለዚህ ከሌሎች በፊት የነዚህ ዘመዳሞች በሸሪዓው ተብራርቷል :: ሁሉም ካልተገኙ ቀድሞት ያለውን ዘመድ ድርሻ : በቅደም ተከተሉ መሠረት ቀጥሎ ያለው ዘመድ ያገኛል :: በዚህ ዓይነትም የሟቹ ሃብት በብዙ ዘመዶቹ መካከል ይሰራጫል :: ይህ የኢስላም የውርስ ሕግ በጥንቱም ሆነ በዛሬው ዓለም ሕጎች ውስጥ እምነት የሚጣልበት ነው :: ዛሬ አንዳንድ ሕዝቦች በዚህ ሕግ ላይ የኢስላምን አርአያነት ማጤን ቢጀምሩም ሙስሊሞች ራሳቸው ባለማወቅና በጅልነታቸው ምክንያት ይህን ህግ የሚቃረን መደንገጋቸው በጣም የሚያሳዝን ነው :: በብዙ አካባቢዎች በተለይም በሀገራችን - ሴት ልጆችን ውርስ የመንፈግ በሽታ በሙስሊሞች መካከል ተዛምቷል :: ይህ ደግሞ አስከፊ ግፍና ግልጽ የሆነውን የቅዱስ ቁርኣን ውሣኔ መቃወም ነው :: ..

ሴት ልጅ ከወንድ የውርስ ድርሻ አንድ ሁለተኛውን (ግማሽ ) እንደምታገኝ ኢስላም ደንግጓል :: ለምን ? ለምሳሌ አንድ ሴት ልጅ አለች .... ስሟ ሠላም ይባላል :: ሁለት ወንድሞች አሏት :: አባታቸው በድንገት ሲሞት ትቶላቸው የሄደው ብር 2,500 አለ :: ሠልማ ከሁለት ወንድሞቿ ጋር በሸሪዓው ሕግ መሠረት ተካፈለች :: ወንድሞቿ እያንዳንዳቸው አንድ አንድ ሺህ ብር ሲያገኙ እሷ የደረሳት ብር 500.00 ሆነ :: ወንድሞቿ ከደረሳቸው ውርስ ግማሹን ማለት ነው :: እዚህ ማጤን የሚገባን ጉዳይ አለ :: ሠልማ ከዚህ ድርሻዋ ላይ ምንም ዓይነት የቤት ወጪ የማውጣት ግዴታ የለባትም :: ከቤተሰቧ ጋር እያለች ሙሉ የቤት ወጪዋን የመሸፈን ግዴታ የተጫነው በወንድሟቹ ወይም በአንድ ወንድሟ ወይም በቅርብ ወራሽ በሆነው ወንድ ልጅ ላይ ነው :: አግብታም ባሏ ቤት ስትገባ ሠልማ ሙሉ የቤትም ሆነ ለኑሮዋና ለሕይወትዋ አስፈላጊ የሆኑትን ወጪ የመሸፈን ኃላፊነት የሚሸከመው ባል ነው :: የሠልማ ውርስ (ብር 500) ከወንድሞቿ ጋር አባቷ ቤትም እያለች ሆነ ትዳር መስርታ ከባሏ ጋር ስትኖር ተቀማጭ ሀብቷ እንደሆነ ይቆያል ማለት ነው :: በውርስ ገንዘቧ እንዳሻት የመጠቀም መብቷም እንደተጠበቀ ይቆያል ::

...
ከቤተሰብ ግንኙነቶች ... Arrow

ሠላም ቆዩን !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 35, 36, 37, 38, 39  Next
Page 36 of 39

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia