WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አንድ አፍታ አረፍ ይበሉ ...
Goto page 1, 2, 3, 4, 5, 6  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4372

PostPosted: Mon Dec 05, 2011 12:30 am    Post subject: አንድ አፍታ አረፍ ይበሉ ... Reply with quote

አንዳንዴ ጊዜ እዚህ ዋርካ ውስጥ ድብልቅልቅ ያለ ጦርነት ይፈጠራል ....ይሄ በተሻሻለው አጠራር ሽብር ይባላል :: ድርጊቱን ፈጻሚዎች ደሞ አሸባሪዎች ይባላሉ :: በዚህ መሀል ግን መልካም ባህሪይ ያላቸውና ሰላማውያን መጎዳታችቸው ደሞ ይታያል :: እናም ከሽብርተኞች ሸሸት ( ሄቨንሊ ሴፍ )ያስፈልገናልና እቺን ቤት ጀባ ብያለሁ :: እቺ የመዝናኛና የማረፊያ ቤት ናት :: አደራ እዚህ ውስጥ ፖሎቲካ የለም :: ነግሬአለሁ :: Cool ለዛሬ በሹሉቃ ሻምባ ዒዒ ልጀምር ::
http://www.ethioonutube.com/video/25/Aye-Edel-Very-Funny-Ethiopian-Comedy-DOKLE

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4372

PostPosted: Mon Dec 05, 2011 1:31 am    Post subject: Reply with quote

የሰላምና የፍቅር ትዳር ምሳሌዎች ::
http://www.ethioonutube.com/video/31/Ethiopian-Comedy--Dereje--Habte
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4372

PostPosted: Mon Dec 05, 2011 6:03 am    Post subject: Reply with quote

ለእለቱ የመሰናበቻ አንድ ምርቃት :: Cool
http://www.ethioonutube.com/video/34/ComedyDereje--Habte
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Mon Dec 05, 2011 1:34 pm    Post subject: Re: አንድ አፍታ አረፍ ይበሉ ... Reply with quote

የምን ሸሸት ሸሸት ነው ....ወያኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የግብረ -ሰዶሟዊያኑን ስብሰባ መርቆ ከፍቶ እየበላችሁልኝ እየጠጣችሁልኝ .... ሽር ጉድ ብሎ ሻይና ቁርስ እያቀረበ አወያይቷል :: እንዲህ እንዲህ አይነት ስብሰባ ላይ ደግሞ ፈረንጆች ስላሉበት ያንተ ወንድሞችም ጠፍተው አያውቁም Wink በዚህ ጉዳይ ላይ ያለህን አቋም እየተጠየቅህ አሁን እችን አረፍ እንበል ቅብርጥሴ ወያኔያዊ (/ሰዶማዊ አላልኩም Laughing) ማደናገሪያ አምጥተህ አለባብሰህ ሰንበት ብለህ እንደገና እንበር ተጋዳላይ ልትደልቅብን ነው :: አሁንኑ አሳውቀን Rolling Eyes ...አሊያ ምድብህ ከወዴትኛው እንደሆነ በይፋ አሳውቅና ሰውም ማንነትህን አውቆ በዚያ መልኩ ያስተናግድሀል Razz

ኢትዮጵያዊው ሞንሟናው ከጎዣም

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አንዳንዴ ጊዜ እዚህ ዋርካ ውስጥ ድብልቅልቅ ያለ ጦርነት ይፈጠራል ....ይሄ በተሻሻለው አጠራር ሽብር ይባላል :: ድርጊቱን ፈጻሚዎች ደሞ አሸባሪዎች ይባላሉ :: በዚህ መሀል ግን መልካም ባህሪይ ያላቸውና ሰላማውያን መጎዳታችቸው ደሞ ይታያል :: እናም ከሽብርተኞች ሸሸት ( ሄቨንሊ ሴፍ )ያስፈልገናልና እቺን ቤት ጀባ ብያለሁ :: እቺ የመዝናኛና የማረፊያ ቤት ናት :: አደራ እዚህ ውስጥ ፖሎቲካ የለም :: ነግሬአለሁ :: Cool ለዛሬ በሹሉቃ ሻምባ ዒዒ ልጀምር ::
http://www.ethioonutube.com/video/25/Aye-Edel-Very-Funny-Ethiopian-Comedy-DOKLE

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2122
Location: *****

PostPosted: Mon Dec 05, 2011 6:10 pm    Post subject: Re: አንድ አፍታ አረፍ ይበሉ ... Reply with quote

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
የምን ሸሸት ሸሸት ነው ....ወያኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የግብረ -ሰዶሟዊያኑን ስብሰባ መርቆ ከፍቶ እየበላችሁልኝ እየጠጣችሁልኝ .... ሽር ጉድ ብሎ ሻይና ቁርስ እያቀረበ አወያይቷል :: እንዲህ እንዲህ አይነት ስብሰባ ላይ ደግሞ ፈረንጆች ስላሉበት ያንተ ወንድሞችም ጠፍተው አያውቁም Wink በዚህ ጉዳይ ላይ ያለህን አቋም እየተጠየቅህ አሁን እችን አረፍ እንበል ቅብርጥሴ ወያኔያዊ (/ሰዶማዊ አላልኩም Laughing) ማደናገሪያ አምጥተህ አለባብሰህ ሰንበት ብለህ እንደገና እንበር ተጋዳላይ ልትደልቅብን ነው :: አሁንኑ አሳውቀን Rolling Eyes ...አሊያ ምድብህ ከወዴትኛው እንደሆነ በይፋ አሳውቅና ሰውም ማንነትህን አውቆ በዚያ መልኩ ያስተናግድሀል Razz

ኢትዮጵያዊው ሞንሟናው ከጎዣም

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አንዳንዴ ጊዜ እዚህ ዋርካ ውስጥ ድብልቅልቅ ያለ ጦርነት ይፈጠራል ....ይሄ በተሻሻለው አጠራር ሽብር ይባላል :: ድርጊቱን ፈጻሚዎች ደሞ አሸባሪዎች ይባላሉ :: በዚህ መሀል ግን መልካም ባህሪይ ያላቸውና ሰላማውያን መጎዳታችቸው ደሞ ይታያል :: እናም ከሽብርተኞች ሸሸት ( ሄቨንሊ ሴፍ )ያስፈልገናልና እቺን ቤት ጀባ ብያለሁ :: እቺ የመዝናኛና የማረፊያ ቤት ናት :: አደራ እዚህ ውስጥ ፖሎቲካ የለም :: ነግሬአለሁ :: Cool ለዛሬ በሹሉቃ ሻምባ ዒዒ ልጀምር ::
http://www.ethioonutube.com/video/25/Aye-Edel-Very-Funny-Ethiopian-Comedy-DOKLE

ሞንሟኔን ይሄ የግብረሰዶም ጉዳይ ሰሞኑን አቅንዝንዞታል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ጥሩ አጋጣሚ ተፈጠረ አይደል .......ሙናዬ !! ተገቢው አጀንዳ በተገቢው ቦታና ሰዓት ይሏል ይሄ ነው :: በየአጀንዳው እየዞርሽ ድብቅ ማስታወቂያሽን ትሰሪያለሽ ቅቅቅቅቅቅቅቅ
አለም ቲያትር ናት - አለ .......
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Mon Dec 05, 2011 7:14 pm    Post subject: Re: አንድ አፍታ አረፍ ይበሉ ... Reply with quote

አንተ ዝተት አንድ እሪያ

ሞንሟናው አካላዊም ሆነ መንፈሳዊ አቋሙ ጽድት ያለ ወጣት ጎጃሜ እንደሆነ ቅብርር ብዬ ስነግርህ ደግሜ ሰው መሰል ዝተት እንዲሁም አሳማ እንደሆንክ በማስታወስ ነው Razz ::አንተ ጊዜው የሄደበት የወያኔና የሻቢያ አጋሰስ ...እንደ አስተሳሰብህ ስነ -ጾታህም የተገላበጠበት የተገላበጠበት ወያኔና ሻቢያ ለጭነትና ለአጸያፊው ፍትወት ማርገቢያ ያደረጉህ አንተን ነው ....እበት Razz Laughing

ልጅ ሞንሟናው

እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
የምን ሸሸት ሸሸት ነው ....ወያኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የግብረ -ሰዶሟዊያኑን ስብሰባ መርቆ ከፍቶ እየበላችሁልኝ እየጠጣችሁልኝ .... ሽር ጉድ ብሎ ሻይና ቁርስ እያቀረበ አወያይቷል :: እንዲህ እንዲህ አይነት ስብሰባ ላይ ደግሞ ፈረንጆች ስላሉበት ያንተ ወንድሞችም ጠፍተው አያውቁም Wink በዚህ ጉዳይ ላይ ያለህን አቋም እየተጠየቅህ አሁን እችን አረፍ እንበል ቅብርጥሴ ወያኔያዊ (/ሰዶማዊ አላልኩም Laughing) ማደናገሪያ አምጥተህ አለባብሰህ ሰንበት ብለህ እንደገና እንበር ተጋዳላይ ልትደልቅብን ነው :: አሁንኑ አሳውቀን Rolling Eyes ...አሊያ ምድብህ ከወዴትኛው እንደሆነ በይፋ አሳውቅና ሰውም ማንነትህን አውቆ በዚያ መልኩ ያስተናግድሀል Razz

ኢትዮጵያዊው ሞንሟናው ከጎዣም

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አንዳንዴ ጊዜ እዚህ ዋርካ ውስጥ ድብልቅልቅ ያለ ጦርነት ይፈጠራል ....ይሄ በተሻሻለው አጠራር ሽብር ይባላል :: ድርጊቱን ፈጻሚዎች ደሞ አሸባሪዎች ይባላሉ :: በዚህ መሀል ግን መልካም ባህሪይ ያላቸውና ሰላማውያን መጎዳታችቸው ደሞ ይታያል :: እናም ከሽብርተኞች ሸሸት ( ሄቨንሊ ሴፍ )ያስፈልገናልና እቺን ቤት ጀባ ብያለሁ :: እቺ የመዝናኛና የማረፊያ ቤት ናት :: አደራ እዚህ ውስጥ ፖሎቲካ የለም :: ነግሬአለሁ :: Cool ለዛሬ በሹሉቃ ሻምባ ዒዒ ልጀምር ::
http://www.ethioonutube.com/video/25/Aye-Edel-Very-Funny-Ethiopian-Comedy-DOKLE

ሞንሟኔን ይሄ የግብረሰዶም ጉዳይ ሰሞኑን አቅንዝንዞታል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ጥሩ አጋጣሚ ተፈጠረ አይደል .......ሙናዬ !! ተገቢው አጀንዳ በተገቢው ቦታና ሰዓት ይሏል ይሄ ነው :: በየአጀንዳው እየዞርሽ ድብቅ ማስታወቂያሽን ትሰሪያለሽ ቅቅቅቅቅቅቅቅ
አለም ቲያትር ናት - አለ .......

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4372

PostPosted: Tue Dec 06, 2011 4:14 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም እንድርያስ ይሄን ሳስብ ቀደምከኝ :: Very Happy ያራዳ ልጆች ምን ይላሉ መሰለህ እንኴን የሰው የዝንብ ቡሽቲ ለይተን እናውቃለን ሲሉ ሰምቻለሁ :: Very Happy እና ይሀውልህ የሰሞኑ ጉዳይ ላንዳንዶች የመብት የነጻነት , የስነ ምግባርና ከዛም አልፎ የኢትዮጵያዊነት እሴት ጉዳይ ሆኖ ሲያከራክርና ሲያወያይ ላንዳንዶች ደሞ ፍሪዳ እንደተጣለላቸው ሲያምነሸንቻቸው ነበር :: ( ሸሞንማኔዎችን ልብ ይሏል ) :: እቺን ሙዚቃ ለነሱ ጋበዝኩ :: http://www.ethioonutube.com/video/35/Kuku-Sebsebe ላንተ ለወንድሜ ደሞ ይሄን ጋብዣለሁ ::
http://www.ethioonutube.com/video/36/Dessalegn-Melku--Balageru-2
የመዝናኛ አምዳችን አለፍ አለፍ እያለች አዝናኝ ሙዚቃዎችን ቀልዶችን ባዋዜ እያዋዛች ታቀርባለች :: ሰላም ቀን ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Tue Dec 06, 2011 4:27 pm    Post subject: Reply with quote

ወያኔና ሻቢያ

ከርከሮና አህያ

ክብሮምና እሪያ

አወሩ ለድሪያ
Embarassed Embarassed Embarassed

ክብሮም ለካስ እህቶቼን እነ ቅመማ ቅመምን አለማየሁን ወደህ አይደለም እንዲያ የምትጠላቸው ....ለኔም ነገርህ ሁሉ እንዲህ የሚያጸይፈኝ ይህ ድብቅ ስነ -ምግባርህ ኖሯል Embarassed Embarassed

ልጅ ሞንሟናው ከጎዣም

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም እንድርያስ ይሄን ሳስብ ቀደምከኝ :: Very Happy ያራዳ ልጆች ምን ይላሉ መሰለህ እንኴን የሰው የዝንብ ቡሽቲ ለይተን እናውቃለን ሲሉ ሰምቻለሁ :: Very Happy እና ይሀውልህ የሰሞኑ ጉዳይ ላንዳንዶች የመብት የነጻነት , የስነ ምግባርና ከዛም አልፎ የኢትዮጵያዊነት እሴት ጉዳይ ሆኖ ሲያከራክርና ሲያወያይ ላንዳንዶች ደሞ ፍሪዳ እንደተጣለላቸው ሲያምነሸንቻቸው ነበር :: ( ሸሞንማኔዎችን ልብ ይሏል ) :: እቺን ሙዚቃ ለነሱ ጋበዝኩ :: http://www.ethioonutube.com/video/35/Kuku-Sebsebe ላንተ ለወንድሜ ደሞ ይሄን ጋብዣለሁ ::
http://www.ethioonutube.com/video/36/Dessalegn-Melku--Balageru-2
የመዝናኛ አምዳችን አለፍ አለፍ እያለች አዝናኝ ሙዚቃዎችን ቀልዶችን ባዋዜ እያዋዛች ታቀርባለች :: ሰላም ቀን ::

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4372

PostPosted: Tue Dec 06, 2011 4:33 pm    Post subject: Reply with quote

እረ እኔን ስምህን እንኴን አልጠራሁም ምን ነካህ አቡሽ ?? እኔ ለንድርያስ ነው መልስ የሰጠሁት :; ዝም ብለህ ከመሬት ተነስተህ ትሰድበኛለህ ..? አንተ በጥርጣሬ ስለንተ ያወራሁ መስሎህ ይሆናልኝ እንጂ እኔ ካንተ ጋር እልነበረም እኮ ጭውውቴ ...ያው እንትን ያለብት ዝላይ አይችልም እንደሚባለው ሆኖብህ ነው ....ሰላሙን እመኛለሁ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4372

PostPosted: Thu Dec 08, 2011 2:13 am    Post subject: Reply with quote

እውነተኛ ሙዚቃ ህይወት ነው ...ሙዚቃ ሰመመን ነው ... እውነተኛ ሙዚቃ ሰማያዊ ቌንቌ ነው :; ሙዚቃ ኴኴታና ጩሀት አይደለም :: ልሳን እኮ ነው ...እውነተኛ ሙዚቃ እኮ ጩሀትና የጠጅ ቤት ሆያሆዬ አይደለም :: . ኮለል እያለ የሚወርድ ምንጭ ነው ....እውነተኛ ሙዚቃ እኮ እስከ 7ተኛው ሰማይ ድረስ የሚሰማ ሀይል አለው :: ማግኔት ነው :: መግነጢስ ይባላል :: እቺን ይጫኑ :: http://www.ethioonutube.com/video/39/Mikia-Behailu--Sebeb
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4372

PostPosted: Thu Dec 08, 2011 2:40 pm    Post subject: Reply with quote

አምላክ ጸጋ አድሎ ፍሬ አፍርቶ
አይኑን ባይኑ ሲያይ ቤት መስርቶ ..
ልፍቶ አሳድጎ ልጁን ሲድር
አባት ደስ ይለዋል ...አባት ደስ ይለዋል ሲያገኝ ክብር ...
ፍሬው ያማረ ዘር ....እቺን ይጫኑ ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4372

PostPosted: Sat Dec 10, 2011 2:06 am    Post subject: Reply with quote

እሱ " ማይ ሌዲ ማይ ሰብለ .. ዌን ላቭስ ኮል ዱብዬ ባርቾ ... ዋት ኢት ሚንስ .?? .

እሷ ሳቅ እየያዛት "" አረ እኔ አላውቅም ...""

ሙሉውን ለመስማት እቺን ይጫኑ ::
http://www.ethioonutube.com/video/49/Making-Reservation-Ethiopian-prank

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4372

PostPosted: Sat Dec 10, 2011 10:53 pm    Post subject: Reply with quote

አንዳንድ ጊዜ ልጅ የአባትን ፈለግ ተከትሎ ሲወጣ ያስቀናል ;: ደስም ይላል :: አንድ ጊዜ ከታዋቂው የሙዚቃ ሰው ከአለማየሁ እሸቴ ጋር የማውራት እድል ነበረኝ :: ለመሆኑ ከልጆችህ ውስጥ ያንተን አርአያ የተከተሉ አሉ ብዬ ጠየኩት :: አንዳቸውም በኔ አልወጡም አለኝ :: ስሜቱን በደንብ መረዳት አቻልኩም :: ድብልቅ ነበር :: ጣሊያን አገር የሚኖሩ ልጆች እንዳሉት አጫውቶኛል ;: ዛሬ ክራኔቱን ይዞ አምባሰልን የሚያንጎራጎርልን የታዋቂው አርቲስት የፍሬው ሀይሉ ልጅ ዳዊት ፍሬው ነው :: ዳዊት በክራኔቱ አምባስልን ይቃኛታል እንዲህ እያለ ...
http://www.ethioonutube.com/video/50/Ambassel-Tizita-by-Dawit-Frew-Hailu

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4372

PostPosted: Fri Dec 16, 2011 5:24 am    Post subject: Reply with quote

ሩም ሜቶቹ ....ተከታታይ አስቂኝ ድራማ ::
ክፍል 1

ክፍል 2

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4372

PostPosted: Sat Dec 17, 2011 4:53 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም :: በሩም ሜቶቹ ክፍል 1 2 አስቂኝ ተውኔት እንደተዝናናችሁ በማመን ቀሪዎችን ክፍሎች እዚህ ታገኝቱታላችሁ :: በጭውውቱ ውስጥ ፈገግ ያስደረገኝ አባባል ..
"ሴት ልጅና ፒያኖ አንድ ናቸው ...ሲነኰኴቸው ማዜም ይጀምራሉ ( አዜማሙ እነደ ዐይነቱ ነው ...ሊለያይ ይችል ይሆናል ) Very Happy

ክፍል 3

ክፍል 4

ክፍል 5 የመጨረሻው ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4, 5, 6  Next
Page 1 of 6

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia