WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 296, 297, 298 ... 310, 311, 312  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5232
Location: afghanistan

PostPosted: Sun Dec 25, 2011 1:32 pm    Post subject: (-: Reply with quote

ቀልድ ነው አስተያየት አያስፈልገውም ፕሊስ Very Happy
...አንድ ወንድና ሴት ጫካ ውስጥ ወክ ሲያደርጉ አንድ ጥቅጥቅ ብሎ ከጨለመ ደን መህል ውስጥ ሲደርሱ ሴክስ ለማድረግ ይነሳሱና ሴክስ ይጀምራሉ ....
.. 15 መደበኛ ደቂቃ በሁዋላ ሰውየው ይነሳና ...ዛሬ እጄ ላይ ባትሪ ቢኖረኝ እንዴት እመኝ ነበር አለ ...
...ሴትየዋም እኔም ባትሪ በኖረኝ ነው ያልኩት ...ባለፉት 10 ደቂቃዎች ውስጥ እንደ ከበት ሳር ስትግጥ ነበር ... Wink
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5232
Location: afghanistan

PostPosted: Fri Dec 30, 2011 10:41 am    Post subject: (-: Reply with quote

Quote:
እንዴ ደጉ ሳር ስትግጥ ! Shocked

....ቀልዱ ለብዙ አበሻ አይሆንም አውቃለሁ .. Very Happy ለግጦሽ እሚሆን ያለበት የነጮቹ ነው ...የአበሻው አብዛኛው ሜዳማ ነው ባትሪ አያስፍለገውም ...Wink

PM የጻፍክልኝ /ሽልኝ ቀልድ ነው ብዬ ነበር ...ለዚህ ነው እዚህ መመለስ የፈለኩት ..ለሁሉም አመሰግናለሁ Smile
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5232
Location: afghanistan

PostPosted: Sat Dec 31, 2011 1:20 pm    Post subject: (-: Reply with quote

The world's top happiest countries are:
5. Sweden
4. New Zealand
3. Australia
2. Denmark
1. Norway

Top saddest countries in the world:
5. Yemen
4. Pakistan
3. Ethiopia
2. Zimbabwe
1. Central African Republic

Wink Very Happy
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ዋናው

ዋና አለቃ

Joined: 16 Dec 2003
Posts: 2637
Location: ሕልም ዓለም

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 1:33 am    Post subject: Reply with quote

ይሄን ቤት እንዲህ ወደጓሮ ሸሽቶ አይቼው አላውቅም ...
_________________
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2952

PostPosted: Sat Mar 24, 2012 2:25 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ደጉ

2012 ከገባ ጀምሮ ይህን ቤት ችላ ብለኸዋል .....ቁምነገር እና ጨዋታ ፈላጊዎች ተስፋ ሳይቆርጡ እየጠበቁህ ነው Very Happy

ሠላም
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 970

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 4:02 am    Post subject: Reply with quote

ሁለት ሺህ አስራ ሁለት ሊገባ ጥቂት ሰዓታት ሲቀረው ዋርካን የተሰናበተው ደጉሰው ቢኖር ኖሮ ምንኛ በሳቅን ! ብቻ ..እሱን ጨምሮ ከመሳተፍ በማንበብ የተወሰኑትን ወዳጆቻችን ይዘን አሁንም ካልነው ጋር አብረን እንስቃለን ::

ጉዳያችንም አባ መላኩ ይሆናሉ ::

"አባ መላኩ " ...
" አባ መላኩ "
"ይሁዳው መላኩ "
"ይሁዳው መላኩ "
"ግፈኛ ነው "
"ግፈኛ ነው "

አጃቢዎቹ ..ልክ እንደመፈክር ..የኢትዮጵያ ሰንደቅ ይዞ በምንፈራው የቀበሌ መለፈፊያ ሲጮህ ..አብረው የሚለውን ይላል :: ሰውየው "ሃሎ ሃሎ " ማለት ነው የቀረው እንጂ የቀበሌ ምሩቅ መሆኑን ሁኔታው ያሳብቃል :: የተጣለበትንም ሃላፊነት ባግባቡ እንደተወጣ በቪድዮው አስመስክሯል ::

እስኪ ይህን ልብ በሉ .. እሁድ ጠዋት ...በበተስኪያኑ መግቢያ ላይ ..እርስዎ ከልጆችዎ ጋር ሆሳዕና ለአርያም ብለው ከቅዳሴ ሲወጡ ጠብቆ በሶስት ሜካናይዝድ ሜጋፎን ብርጌድ የተደራጀ አንድ እብድ ...በተቃውሞ ምክንያት የፖሊስ ሽፋን አግኝቶ ጆሮዎን ቢያደንቁርዎ ምን ይላሉ ?[ጆሮዋቸውን ይዘው የሚወጡ ምዕመናንን ልብ ይሏል ]

የነሱ ሳያንስ ሲያልፍ ጆሮው ላይ የተጮኸበት አንዱ ሉዘር ደግሞ ....አስቀድሞ ጠቀም ያለ ቡጢ ካድሬው ላይ በማሳረፍ አፍንጫውን ሰብሮ ጥርሱን እንደማውለቅና ፀጥ እንደማሰኘት ...ዝም ብሎ ሲጋበዝ በፖሊስ ተጠፈረ :: እሱም እንዲህ አረኩ እኮ እያለ እያወራ ይሆናል :: ከዛ ....

ከዛ አጃቢዎች "ሂዝ ኢቬስቲጌተር . ታንክ " ብለው ሲሊ ተሰሙ :: [አንዱ ለባክግራውን እንዲሆን በሃሎ ሃሎ መሳሪያው ሳይረኑንም ልቋል ..ጂኒየስ ]

ቀጠለ መፈክሩ ::

"የይሁዳ ተላላኪ "
"የይሁዳ ተላላኪ "
"ተይዟል "
"ተይዟል "
"የድሐ ልጅ "

ያም ሆነ ይህ ...ክቡር አባ መላኩ አሸናፊ ..ሰውየው ከነጓዶቹ ሉዘር ሆነዋል ..ለኔ :: ካድሬዎቹ ዳያስፖራን ሪፕሬዘንት ያደርጋሉ ተብሎ ከታሰበም በታላቅ ሀዘኔታ አብሬ ሉዘር ሆኛለሁ ::

ያባ መላኩ ተቃዋሚዎች ባብዛኛው የኢትዮጵያን ሰንድቅ አንግበዋል :: መፈክርም ጽፈዋል :: ለነሱ መልዕክት አለው :: ሊያስተላልፉ የሚፈልጉት :: ለኔ ግን "ከባንዲራው ጀርባ " የሚለውን የመለስ ንግግር አስታውሶኛል :: በዚህ ቪድዮ ባንዲራው "ጨርቅነት " ያለፈ ምንም ሚና የለውም ::

የባሰ የሚያስቀው ደግሞ ቪድዮውን ቀርጾ በኢትዮ ቲዩብ የለጠፈው ያባ መላኩ ተቃዋሚ ነው [የቀረጸው በአባ መላኩ ተቃዋሚዎች በኩል ስለሆነ ] በሱ ቤት ታሪክ ሰርቷል ::

ምን ይሻላል ?

የለንደኑን የቢራ ጠርሙስ ድብድብ ደግሞ ከለንደናውያን ማብራሪያ እንጠብቃለን :: http://www.ethiotube.net/video/19140/Protest-on-Aba-Melaku
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ገላጋይ -1

ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2006
Posts: 493

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 1:04 pm    Post subject: Reply with quote

ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
ሁለት ሺህ አስራ ሁለት ሊገባ ጥቂት ሰዓታት ሲቀረው ዋርካን የተሰናበተው ደጉሰው ቢኖር ኖሮ ምንኛ በሳቅን ! ብቻ ..እሱን ጨምሮ ከመሳተፍ በማንበብ የተወሰኑትን ወዳጆቻችን ይዘን አሁንም ካልነው ጋር አብረን እንስቃለን ::

ጉዳያችንም አባ መላኩ ይሆናሉ ::

"አባ መላኩ " ...
" አባ መላኩ "
"ይሁዳው መላኩ "
"ይሁዳው መላኩ "
"ግፈኛ ነው "
"ግፈኛ ነው "

አጃቢዎቹ ..ልክ እንደመፈክር ..የኢትዮጵያ ሰንደቅ ይዞ በምንፈራው የቀበሌ መለፈፊያ ሲጮህ ..አብረው የሚለውን ይላል :: ሰውየው "ሃሎ ሃሎ " ማለት ነው የቀረው እንጂ የቀበሌ ምሩቅ መሆኑን ሁኔታው ያሳብቃል :: የተጣለበትንም ሃላፊነት ባግባቡ እንደተወጣ በቪድዮው አስመስክሯል ::

እስኪ ይህን ልብ በሉ .. እሁድ ጠዋት ...በበተስኪያኑ መግቢያ ላይ ..እርስዎ ከልጆችዎ ጋር ሆሳዕና ለአርያም ብለው ከቅዳሴ ሲወጡ ጠብቆ በሶስት ሜካናይዝድ ሜጋፎን ብርጌድ የተደራጀ አንድ እብድ ...በተቃውሞ ምክንያት የፖሊስ ሽፋን አግኝቶ ጆሮዎን ቢያደንቁርዎ ምን ይላሉ ?[ጆሮዋቸውን ይዘው የሚወጡ ምዕመናንን ልብ ይሏል ]

የነሱ ሳያንስ ሲያልፍ ጆሮው ላይ የተጮኸበት አንዱ ሉዘር ደግሞ ....አስቀድሞ ጠቀም ያለ ቡጢ ካድሬው ላይ በማሳረፍ አፍንጫውን ሰብሮ ጥርሱን እንደማውለቅና ፀጥ እንደማሰኘት ...ዝም ብሎ ሲጋበዝ በፖሊስ ተጠፈረ :: እሱም እንዲህ አረኩ እኮ እያለ እያወራ ይሆናል :: ከዛ ....

ከዛ አጃቢዎች "ሂዝ ኢቬስቲጌተር . ታንክ " ብለው ሲሊ ተሰሙ :: [አንዱ ለባክግራውን እንዲሆን በሃሎ ሃሎ መሳሪያው ሳይረኑንም ልቋል ..ጂኒየስ ]

ቀጠለ መፈክሩ ::

"የይሁዳ ተላላኪ "
"የይሁዳ ተላላኪ "
"ተይዟል "
"ተይዟል "
"የድሐ ልጅ "

ያም ሆነ ይህ ...ክቡር አባ መላኩ አሸናፊ ..ሰውየው ከነጓዶቹ ሉዘር ሆነዋል ..ለኔ :: ካድሬዎቹ ዳያስፖራን ሪፕሬዘንት ያደርጋሉ ተብሎ ከታሰበም በታላቅ ሀዘኔታ አብሬ ሉዘር ሆኛለሁ ::

ያባ መላኩ ተቃዋሚዎች ባብዛኛው የኢትዮጵያን ሰንድቅ አንግበዋል :: መፈክርም ጽፈዋል :: ለነሱ መልዕክት አለው :: ሊያስተላልፉ የሚፈልጉት :: ለኔ ግን "ከባንዲራው ጀርባ " የሚለውን የመለስ ንግግር አስታውሶኛል :: በዚህ ቪድዮ ባንዲራው "ጨርቅነት " ያለፈ ምንም ሚና የለውም ::

የባሰ የሚያስቀው ደግሞ ቪድዮውን ቀርጾ በኢትዮ ቲዩብ የለጠፈው ያባ መላኩ ተቃዋሚ ነው [የቀረጸው በአባ መላኩ ተቃዋሚዎች በኩል ስለሆነ ] በሱ ቤት ታሪክ ሰርቷል ::

ምን ይሻላል ?

የለንደኑን የቢራ ጠርሙስ ድብድብ ደግሞ ከለንደናውያን ማብራሪያ እንጠብቃለን :: http://www.ethiotube.net/video/19140/Protest-on-Aba-MelakuTwisted Evil እኔ አላሳቀኝም ... አያስቅም ... ተቃውሙአቸውን ገለጹ ... በቃ
...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 970

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 1:05 am    Post subject: Reply with quote

የዝግጀት ክፍላችን ስለአባ መላኩ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አፕዴት ይዞ መጥቷል :: ይህኛው ከመጀመሪያው ክፍል የበለጠ ያስቃል ብለን እናስባለን :: መሳቅ ላልቻሉ አስቀደመን ይቅርታ እንጠይቃለን :: Laughing Laughing Laughing ቂቂቂቂ

በተቃውሞው ሰልፍ ዋና ጩኸት ሲያሰማ የነበረው ሽሜ መሆኑን ተረድተናል :: ሽሜ ያው ሽመልስ ወይም ሺመክት ወይም ሽለምጥማጥ ተቆላምጦ ይሆናል ብለን ገምተናል ::

ሌላው እንዚህ ዕድሜ ጠገብ የዛ ትውልድ ሉዘሮች ..አንዱ ሽሜን ገፍተር ቢያድረገው "ፖሊስ ፖሊስ " ብለው ሲጣሩ ሰምተናል :: ቅዘናም ቢጤዎች ሳይሆኑ አልቀረም ::

ወደመጨረሽው ላይ እነ ሽሜ ..ቂቂቂቂ "ተቃዋሚዎቹ " "የድሃ ልጅ " እያሉ ሲጮሁ በተደጋጋሚ ይሰማል :: የሚሳደቡት ይቅርታ የሚቃወሙት ...አባ መላኩንና የአባ መላኩን ወላጆች እንደነበር የራሳቸው ማስረጃ ያሳያል :: የድሃ ልጅ ብሎ ማን እንደሚሳደብ ይታወቃል ! ሀብታም ነዋ :: ቂቂቂቂቂቂቂ

በዚህ ቪድዮ ምዕመናንን ሲያንጓጥጡ "ተቃዋሚዎቹን " ትሰማላችሁ :: አንዷ ወደመኪናዋ ለመግባት ስትፈልግ ...ውሀችንን አትንኪ ሲሉም ተሰምቷል :: ፊት በመጀመሪያው በር ሲወጡ የነበሩትን አላስወጣ ብለው ብለው ቢያስቸግሩ ..አባ መላኩ ለላ ዘዴ ቀየሱና ..ምዕመናን በሁለተኛው በር መውጣት ጀመሩ :: "ተቃዋሚዎች " ወደሁለተኛው ቀዩ በር ሄዱና መጮህ ጀመሩ :: እንደገና በር ቀየሩና በባለመስታወቱ በር መወታት ጀመሩ :: "ተቃዋሚዎች " አሁንም ወደአ አመሩና ሰዉን አላስወጣ አሉ :: ኋላ መውጫ ባጡ ምእመናን ምክንያት ሁነታው ጦዘ :: ቪድዮ ቀራጩ በፍርሐት ስራውን ረስቶ ሰማይ ሰማይ ምቀረጽ ጀመረ ከዛ አንዱ "ተቃዋሚ " "ባካአፕ ጥራ በለው ያንን " ይላል በንቀት :: ታዲያ እንግሊዝኛ የሚችለው ተቃዋሚ ፖሊሱን "ኦፊሰር ካን ኮል ባክ አፕ ብትትትትትት ፕፕል ፕሮቴክትድ " አለ በፍርሐት እየተንተባተበ :: ቅዘን በቅዘን መሆኑ ሳያንስ የራሱ አቋም የለውምና በጓደኛው ግፊት በፖሊሱ ስራ ገብቶ ባካፕ ሊያስጠራም ሞከረ :: ፖሊሱም " " ምንም ችግር የለም ደግሞ ላንተ ያልሆነ " አለው ባማርኛ :: ቂቂቂቂቂቂ ::

ይህንን "ተቃውሚዎች " የቀረበልንን ኦሪጂናል 15 ደቂቃ ቪድዮ እያያችሁ ተዝናኑ :: ምናልባት እንደገና ቀዝነው ቪድዮውን ካነሱት ባክ አፓችንን እንለጥፋለን ::

http://www.youtube.com/watch?v=itx845M21-4&context=C417655fADvjVQa1PpcFOlu1yO951A_lvDdVfnqs2dC00-pcCAw1U=

ግልባጭ
ለክበበው ገዳ
ለፍልፍሉ
ለተቃዋሚዎች
ለሆምላንድ ሴክዩሪቲ
ለአይጋ ፎረም
ለኢትዮጵያን ሪቪዩ
ESFNA
ለኢሳት
ለኢቲቪ
ለቮኦኤ
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 1:56 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ጓድ ውቃው :-

ቀይ መሥመር አልፈሃል :: በመጀመሪያ ይህ ቤት የወንድማችን የደጉ ቤት ነው :: ሁላችንም እንደምናውቀው እርሱ ኃይማኖትን በሚመለከት ካልመጡበት በስተቀረ ነገር ፈልጎ ሰዎችን አይተናኮልም :: እንዲያም ቢሆን እርሱ በማይሣተፍበት ዕምነት የሚነሱ ጭቅጭቆችን እዚህ መድረክ ላይ መለጠፍ አግባብ አይመሥለኝም :: ስለዚህ ይህንን ያነሣኸውን ጉዳይ በራስህ ሥም ርዕስ ከፍተህ ብታወያይ እኔ የመጀመሪያው ተሣታፊ ሆኜ አስተያዬቴን ለመሥጠት ቃል እገባለሁ :: ደጉ የለም ብለህ ግን እንዲህ ያለ ያልተገባ ሥራ መሥራት ከሌሎች እንጂ ከአንተ አይጠበቅም ::

አክባሪህ ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 970

PostPosted: Tue Apr 17, 2012 4:51 am    Post subject: Reply with quote

ተድልሽ

ይሄው ከኔ "የሚጠበቅ " ወሬ ሹክ ልበልልህ ::

http://www.shegerfm.com/ ጠቅ አርገህ የቴዲ አፍሮን ጨዋታ ሸገር ካፌ ላይ ኮምኩም ::
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2952

PostPosted: Tue Apr 17, 2012 5:58 am    Post subject: Reply with quote

ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
ተድልሽ

ይሄው ከኔ "የሚጠበቅ " ወሬ ሹክ ልበልልህ ::

http://www.shegerfm.com/ ጠቅ አርገህ የቴዲ አፍሮን ጨዋታ ሸገር ካፌ ላይ ኮምኩም ::

ሰላም ጓድ ውቃው

አሁንም በድጋሚ ቀይ መሥመር አልፈሀል ......"አዲስ ድምፅ " ወይንም "ኢሳት " እንጂ ሸገር ኤፍኤምን እንዴት ኮምኩም ትለኛለህ Question በዚያ ላይ የስታርባክስ ወሬ ልቤን ሊያፈነዳው ደርሷል አንተ ጭራሽ ሸገር ካፌ ጨዋታ ኮምኩም እያልክ ትጋብዘኛለህ

"አይጠበቅም ካንቺ " የሚለውን አብዮታዊ ዘፈን በጥሞና አድምጥ

አክባሪህ

የሜካናይዝድ ሜጋፎን ብርጌድ ተወካይ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Apr 17, 2012 7:02 pm    Post subject: Reply with quote

ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
ተድልሽ

ይሄው ከኔ "የሚጠበቅ " ወሬ ሹክ ልበልልህ ::

http://www.shegerfm.com/ ጠቅ አርገህ የቴዲ አፍሮን ጨዋታ ሸገር ካፌ ላይ ኮምኩም ::

ሰላም ጓድ ውቃው :-

ብሎ ብሎ ይኼ ልጅ ፍልስፍናም አማረው Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes ዝም ብሎ ዜማውን ቢያንቆረቁር ይሻለዋል :: ለነገሩ አገሩ ሰው ስለጠፋበት ምርኮኛ የብሔራዊ ውትድርና ሠልጣኞች ጄኔራሎች የሚሆኑበት : የተወሠኑት ደግሞ ዋናዎቹ የፊልምና የድራማ ደራሲና አዘጋጅ እየተባሉ የሚሞካሹበት : በአጠቃላይ አገር የውዳቂዎች መጫዎቻ በሆነችበት ዘመን ላይ ስለደረስን ቴዲ አፍሮ በአቋራጭ "ፈላስማ ሆኛለሁ " ቢለን የሚያንስበት እንጂ የሚበዛበት አይሆንም ::

አሜሪካዊቷ ማርጋሬት ሚሸል "Gone with the Wind" በሚል ርዕስ ... 1939 የጻፈችውንና አሁን የአዲስ አድማስ ጋዜጣ አዘጋጅ : የቀድሞው የኢሕአፓ አባልና የከርቸሌ እሥረኛ ነቢይ መኮንን "ነገም ሌላ ቀን ነው " ብሎ ግማሹን ክፍል የተረጎመውን መጽሐፍ አንብበኸው ይሆን Question ብቻ ነገም ሌላ ቀን ስለሆነ በአዝማሪ ፈላስፎች ዘመን የምንሠማውን ፈጣሪያችን በልቦናችን አያሣድረው ::

አክባሪህ ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወርቅነች

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Oct 2010
Posts: 968

PostPosted: Wed Apr 18, 2012 4:10 pm    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅ ..ፈዛዛው ቄሰ ለምስክር ለዳኝነት አይበቃም ሲባል አልሰማህም ትለሀልቸ ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና Laughing Laughing Laughing Laughing

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
የዝግጀት ክፍላችን ስለአባ መላኩ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አፕዴት ይዞ መጥቷል :: ይህኛው ከመጀመሪያው ክፍል የበለጠ ያስቃል ብለን እናስባለን :: መሳቅ ላልቻሉ አስቀደመን ይቅርታ እንጠይቃለን :: Laughing Laughing Laughing ቂቂቂቂ

በተቃውሞው ሰልፍ ዋና ጩኸት ሲያሰማ የነበረው ሽሜ መሆኑን ተረድተናል :: ሽሜ ያው ሽመልስ ወይም ሺመክት ወይም ሽለምጥማጥ ተቆላምጦ ይሆናል ብለን ገምተናል ::

ሌላው እንዚህ ዕድሜ ጠገብ የዛ ትውልድ ሉዘሮች ..አንዱ ሽሜን ገፍተር ቢያድረገው "ፖሊስ ፖሊስ " ብለው ሲጣሩ ሰምተናል :: ቅዘናም ቢጤዎች ሳይሆኑ አልቀረም ::

ወደመጨረሽው ላይ እነ ሽሜ ..ቂቂቂቂ "ተቃዋሚዎቹ " "የድሃ ልጅ " እያሉ ሲጮሁ በተደጋጋሚ ይሰማል :: የሚሳደቡት ይቅርታ የሚቃወሙት ...አባ መላኩንና የአባ መላኩን ወላጆች እንደነበር የራሳቸው ማስረጃ ያሳያል :: የድሃ ልጅ ብሎ ማን እንደሚሳደብ ይታወቃል ! ሀብታም ነዋ :: ቂቂቂቂቂቂቂ

በዚህ ቪድዮ ምዕመናንን ሲያንጓጥጡ "ተቃዋሚዎቹን " ትሰማላችሁ :: አንዷ ወደመኪናዋ ለመግባት ስትፈልግ ...ውሀችንን አትንኪ ሲሉም ተሰምቷል :: ፊት በመጀመሪያው በር ሲወጡ የነበሩትን አላስወጣ ብለው ብለው ቢያስቸግሩ ..አባ መላኩ ለላ ዘዴ ቀየሱና ..ምዕመናን በሁለተኛው በር መውጣት ጀመሩ :: "ተቃዋሚዎች " ወደሁለተኛው ቀዩ በር ሄዱና መጮህ ጀመሩ :: እንደገና በር ቀየሩና በባለመስታወቱ በር መወታት ጀመሩ :: "ተቃዋሚዎች " አሁንም ወደአ አመሩና ሰዉን አላስወጣ አሉ :: ኋላ መውጫ ባጡ ምእመናን ምክንያት ሁነታው ጦዘ :: ቪድዮ ቀራጩ በፍርሐት ስራውን ረስቶ ሰማይ ሰማይ ምቀረጽ ጀመረ ከዛ አንዱ "ተቃዋሚ " "ባካአፕ ጥራ በለው ያንን " ይላል በንቀት :: ታዲያ እንግሊዝኛ የሚችለው ተቃዋሚ ፖሊሱን "ኦፊሰር ካን ኮል ባክ አፕ ብትትትትትት ፕፕል ፕሮቴክትድ " አለ በፍርሐት እየተንተባተበ :: ቅዘን በቅዘን መሆኑ ሳያንስ የራሱ አቋም የለውምና በጓደኛው ግፊት በፖሊሱ ስራ ገብቶ ባካፕ ሊያስጠራም ሞከረ :: ፖሊሱም " " ምንም ችግር የለም ደግሞ ላንተ ያልሆነ " አለው ባማርኛ :: ቂቂቂቂቂቂ ::

ይህንን "ተቃውሚዎች " የቀረበልንን ኦሪጂናል 15 ደቂቃ ቪድዮ እያያችሁ ተዝናኑ :: ምናልባት እንደገና ቀዝነው ቪድዮውን ካነሱት ባክ አፓችንን እንለጥፋለን ::

http://www.youtube.com/watch?v=itx845M21-4&context=C417655fADvjVQa1PpcFOlu1yO951A_lvDdVfnqs2dC00-pcCAw1U=

ግልባጭ
ለክበበው ገዳ
ለፍልፍሉ
ለተቃዋሚዎች
ለሆምላንድ ሴክዩሪቲ
ለአይጋ ፎረም
ለኢትዮጵያን ሪቪዩ
ESFNA
ለኢሳት
ለኢቲቪ
ለቮኦኤ

ሰላም ጓድ ውቃው :-

ቀይ መሥመር አልፈሃል :: በመጀመሪያ ይህ ቤት የወንድማችን የደጉ ቤት ነው :: ሁላችንም እንደምናውቀው እርሱ ኃይማኖትን በሚመለከት ካልመጡበት በስተቀረ ነገር ፈልጎ ሰዎችን አይተናኮልም :: እንዲያም ቢሆን እርሱ በማይሣተፍበት ዕምነት የሚነሱ ጭቅጭቆችን እዚህ መድረክ ላይ መለጠፍ አግባብ አይመሥለኝም :: ስለዚህ ይህንን ያነሣኸውን ጉዳይ በራስህ ሥም ርዕስ ከፍተህ ብታወያይ እኔ የመጀመሪያው ተሣታፊ ሆኜ አስተያዬቴን ለመሥጠት ቃል እገባለሁ :: ደጉ የለም ብለህ ግን እንዲህ ያለ ያልተገባ ሥራ መሥራት ከሌሎች እንጂ ከአንተ አይጠበቅም ::

አክባሪህ ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5232
Location: afghanistan

PostPosted: Tue May 01, 2012 1:49 pm    Post subject: (-; Reply with quote

ሰላም ሰላም ዋናው , ዳግማዊ ...ውቃው ..ተድላ ...
ፔጁን ሳልደክም ወድፊት ስላመጣችሁልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ...Smile

....እኔ ዝማባቡዌ 5ሴቶች ቪያግራ አስውጠው ደፈሩት የተባለውን ወንድማችንን ለማግኘትና አይዞህ ለማለት ..በዛውም የቀድሞውን የእህድሪ ፕሬዘዳንት ኮሎኔል መንገስቱን እግረ መነገዴን አናግሬ ...ጉዞዬን ወደ አዲስ አበባ በማድረግ 15 ቀን ቆይታ ሄጄ ነበር ...Smile
...የገባሁት ፋሲካ ሊደርስ ሳምንት ሲቀረው ሰለነበር ለጊዜው ያየሁት የዶሮ የበግ እና የበሬ ዋጋ 400 ለዶሮ ....1600 ድረስ ለበግ ...በሬ 17,000 ሲወራላቸው ነበር ...እንደ ሚወራው ከሆነ በተለይ ዶሮዎቹ የአውሮፓ እውቅ ተጫዋቾች ከክለብ ክለብ ሲቀያየሩ እሚያገኙትን የገነዘብ መጠን አይነት ስለ መሰላቸው ዶሮዎቹ መዘነጣቸውን ጭመር ነው ...Wink
....እኔ ሌላ ጠብቄ የነበረው ሞባይል ከጆሮ እሚነጥቁት ዶሮ እጅ ቢነጥቁ ከሞባይል ይልቅ ዶሮዎቹን ወዲያው መሸጥ እንድሚችሉ ነበር ....በመጪው አመት በአል ግን ባቄላ ከክር ይዞ የተገኘ በህግ እንደሚቀጣ ነው .. Very Happy
...ስለ አዲስ አበባ ትንሽ እምለው ይኖራል ..
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy

Last edited by ደጉ on Sun May 27, 2012 5:13 pm; edited 2 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5232
Location: afghanistan

PostPosted: Wed May 02, 2012 7:21 pm    Post subject: (-: Reply with quote

...በአይሮፕላን ከአዲስ እበባ ስመለስ አንድ የውጪ ዜጋ ወጣት ሴት በመህከላችን ባዶ ከነበረው ወንበር ላይ መተኛት ትችል እንድሆን በትህትና ጠየቀችኝ ...እኔም ምንም ችግር እንደሌልው ነግሪያት ጋደም አለች ....ብዙም ሳትቆይ የአየር አስተናጋጆቻችን እሚበላ ይቅርታ (እሚቀመስ ) ነገር ይዘው መጡና መነሳት ግድ ሆነባት ...በዚህ መህል ነበር መነጋገር የጀመርነው ...ስለ አንዳንድ ነገሮች ትንሽ ካወራን በሁዋላ ...ልጅትዋ እኔ ግድ ከሌለኝ አንድ ጥያቄ ልትጠይቀኝ አስፈቀደችኝ ..እኔም "ደግ " ስለሆንኩ ጥያቄዋ ተቀበልኩ ....
ጥያቄዋ ....ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የመኪና አነዳድ ህግ በስንት አመተምህረት እንደወጣ " ስለ ኢንተርናሽናል የመኪና ህግ ህዝቡም ሆነ መንግስት እሚያውቀው ነገር እንዳለ ነበር ....ከምር ይሄን እሚያሳፍር ጥይቄ ባልመልስ ደስ ባለኝ ነበር ..ግን መመልስ ግድ ነበር ...Sad
.....አልፎ አልፎ ኢንተርናሽናል የመኪና ማሰማሪያ እሚል ጽሁፍ አይቻለሁ ....ይመስለኛል መንጃ ፈቃድ ከወሰዱ በሁዋላ ናሽናል ይሆናል ....ኢትዮጵያ ውስጥ እርግጠኛ ነኝ መኪና መንዳት እንጂ ህጉን አውቆ እሚነዳ ቢኖር ምናልባት የውጪ ዜጎች እና ውጪ የነበሩ ዜጎች ብቻ ቢሆኑ ነው ...ከምር ዛሬ ዝንጀሮ እንኩዋን ባቅሙ መኪና ተምሮ በሚነዳበት ዘመን የኛ አገር ዝንጀሮዎች መኪና መንዳት እንጂ ህግ አለማወቃቸው ያስቃል .. Laughing
...አንዱዋ አንድ ጊዜ መድህኒያለም ቴሌ አካባቢ ትራፊክ ዘግቶ ብዙ መኪኖች ቆመዋል ...መኪኖች ያው እንደተለመደው የእግረኛ ማቁዋረጫ መንገድ ዘገተው ቆመዋል ...እየተሽሎከልኩ ማለፍ ግድ ስለነበር ልክ ሳልፍ ሴትየዋ ተንቀሳቅሳ ልትገጨኝ ነበር ... Shocked
...ከዛ ዞር ብዬ ሳያት ነበር ሴት ሹፌር መሆንዋን ያየሁት ..ወንድ ቢሆን የቡጢ ሳንድዊች ነበር .. እሱዋ ግን ያልኩዋት እመቤት ..ማቁዋረጫ መንገድ ዘገተሽ መቆምሽን አይተሻል ...? አንቺን አስወርዶ የብርጭቆ ውሀ ማስቆጠር ነበር ያልኩዋት ...የብርጭቆ ውህ ማስቆጠር ጀርመን ውስጥ በጣም ደደብ ለሆኑ የመኪና ሹፌሮች እሚሰጥ ፈተና ነው Very Happy ለነገሩ አገር ውስጥ ያሉት አሽከርካሪዎች ሁሉ
ይሄ ፈተና ያስፈልጋቸዋል ...Smile
...ደግሞ መኪኖቹ ጥፋት ያለባቸው ይመስል ..መንግስት ከጀርመን አገር ያስገባቸው የመኪና መመርመሪያ ማሽኖች ሆንዴን አስይዘው አስቀውኛል ...ከምር መንግስት ገንዘቡ ላይ ምላሱን ነው ያወጣው ...መጀመሪያ የአንዳድ ህግና ስራትን በማስከበር የሰውን ነፍስና ንብረትን ማዳን በተገባው ነበር ...የህዝብ ማመላለሻ መኪኖች ዝንብ ጭነው የሚሄዱ ያክል ምንም አይነት ቁጥጥር አይደረግባቸውም ...ቢያንስ የዝናብ መጥረጊያቸው እንዲሰራ ቢደረግ ስንት አደጋ ለመቀነስ በተሞከረ ...Smile በሩን በበብቱ ይዞ እሚነዳ የሚኒ ባስ ሹፌር አጋጥሞኛል ...ድንገት ከርቭ ላይ ሲዞር ቢወድቅ እኛ ያለ ሹፌር ከወያላ ቀረን ማለት አይደል ...Smile
...ሚኒ ባሶች እንኩዋን እድሜያቸው አጭር ይመስለኛል ..እውነት እንደታሰበው የባቡር አገልግሎት ከጀመረ .. Very Happy
...ከባቡር መስመር መዘርጋት ጋር እሚያልቀውን ህዝብ ከወዲሁ ካልኩሌት እያደርኩ ነው ይቅርታ አድርጉልኝ ...ከተማዋ እንጂ ህዝቡ የመሰልጠን ምንም ፍንጭ አይታይም ....Sad
...በዚህ ረገድ ህዋሳ በጣም የተሻለች ነች ከምር ከተማዬ ስለሆነች አይደለም ...በኦሮምያም አካባቢ ጥሩ የመኪና አነዳድ ቁጥጥር እንዳለ ሰማቻለሁ ....ጥሩ መልኩ ::
....አዲስ አበባ እና የመንገድ መብራት ...መብራት አይቻእሁ አላየሁም ...? ቆዩ እስኪ ይሄ በጣም ከልብ ማሰብ ይጠይቃል ...የአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ Laughing
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 296, 297, 298 ... 310, 311, 312  Next
Page 297 of 312

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia