WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ስለ አሜሪካን ፉት ቦል እናውራ ! GO GREEN BAY !
Goto page Previous  1, 2, 3, 4  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

View previous topic :: View next topic  
Author Message

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Wed Dec 28, 2011 7:13 pm    Post subject: Reply with quote

yoni_love እንደጻፈ(ች)ው:
እንደጻፈ(ች)ው:
[. . . ልክ ነህ እንዳንተ አይነቱ በሰው አገር ትጎልቶ ስለሰው አገር ስራ የሚለቀልቀው .....የራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች ..ይሉ ነበር አበው ሲተርቱ ...ታዲያ አንተ ከማውራት ሌላ ምን ሰራህ ..ወሬ ብቻ ሽንት እንዳሽተተ በግ ዝም ብለህ አንጋጥጥ ...ማወቅ ያለብህ ስለ አበሻ ስታወራ አንተ የሰው አገር ስራ ስታዳንቅ ይህው ወደ ቀረን እናም እርር ድብን የሚለው እኔና እኔ ብቻ ሳይሆን አንተንም
ይመለከታል ... ::

ለመሆኑ ሶከር / "ፉትቦል " ባህላዊ ጨዋታችን ነው ያለህ ማነው ? ከሰው አገር የመጣ ጨዋታና የሰው አገር ቡድን ማንቸስተር ሊቨርፑል አርሰናል ምናምን እያልክ የምትውለው ?? ባይገርምህ አንተ እንደዛ ላልከውም ምንም ተቃውሞ የለኝም :: ስፖርት ሁሉ መዝኛኛ እስከሆነ ድረስ ለሚጫወተውም ለሚያየውም ራሱን የቻለ ኤክሳይትመንት አለው :: ቢቻለን ቤዝቦል ክሪኬት የመሳሰሉትን ሁሉ አዳዲስ ጨዋታዎችን ብናውቅና ወደ አገራችን የሚገቡበትን መንገድ ብንፈልግ ለኢኮኖሚ ጭምር ልጆቻችን ምናልባት ከሩጫ በተጨማሪ በሌማ ስፖርቶች የሚታወቁበት አጋጣሚ ይኖር ይሆናል :: በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዶላሮችም ተጠቃሚ ይሆናሉ ::

ደግሞ ምን እንደሰራሁና ምን እንደሆንኩ እንደምታውቀኝ ልትነገረኝ ይቃጣሀል በጣም ደፋር ነህ :: ሳይበር ውስጥ ስለተገናኘን አወቅኩህ ልትለኝ ትፈልጋለህ :: በጣም ዘቅጠህ ዝቅ አልክብኝ ካንተ ጋር መነጋገር ጊዜ ዌስት ማድረግ ነው :: አንተ ወደ ለመድከው ፖለቲካ ቤት ገብተህ የተሰማህን በሚመስልህ መድረክ እስኪወጣልህ መነታረክ ትችላለህ :: ዋርካ ፍቅር ውስጥ አናተን የሚመስሉህ አሉና እዛ ዋል :: ደህና ዋል :: እዛም ቢሆን ኢንተለጀንት ይጠይቃል :: እውነቴን ነው የምነግርህ :: ታሳፍራለህ ::[/quote]

ቅቅቅቅቅ .....አይ አበሻ እራሱን ሲክብ የሚገርመው ደግሞ ከፒሲ ጀርባ መሆኑ ነው ...ሽንትቤት እጠብ ..ነጭ አሮጊት ተንከባከብ ..አንተ ለምትሰራው እኔን አይመለከትም .....ቅቅቅ ዋርካ ላይ ጉብ ለማለት ነው ኢንተለጀንት የሚጠይቀው ....ሄይ ዱድ 21 /ዘመን ገገማ ነህ ለካ ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
yoni_love

ኮትኳች

Joined: 02 Jan 2005
Posts: 133
Location: Baltimore

PostPosted: Thu Dec 29, 2011 3:31 pm    Post subject: Reply with quote

አሁን ደግሞ ወደ ሌላ ክርክር ገባህ Wink እሺ ይሁንልህ ምን ልሥራ ምን ከፒሲ ጀርባ ነኝ አላየሔኝም ግን ቁም ነገሬ ማንነቴን ወም ምንነቴን አታውቅም ስለሆነ ይህን ያህል አርቆ የሚያሰድብህ ከሆነ ከእንዲህ ዐይነቱ ቀላል ውይይት ውስጥ ይህን ያህል ሚስ አንደርስታንዲንግ ካለህ ሞር ባወራህ ቁጥር ማንነትህንም በዚያው መጠን ስለማውቅ እንዲያው በቀላሉ ለምንም አትመጥንም ልበልና ልቋጭ :: ቢጤህን ፈልግ Rolling Eyes
_________________
Small world
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገንዳው

ኮትኳች

Joined: 23 Dec 2004
Posts: 324
Location: united states

PostPosted: Fri Dec 30, 2011 3:48 am    Post subject: Reply with quote

ዮኒ ሰው ያገኘህ መስሎህ ነው የምትነታረከው ? ኮርማው የሚሉት በክት ኮት የተደረገውን በትክክል ፖስት ማድረግ ያልቻለ የበረንዳ ሰው ነው ::

በተረፈ የአሜርካን ፉት ቦል ወዳጅ ነኝ :: ይመቻችሁ ! ስለቅዘናሙ ቻርጀርስ ማነው እዚህ ቤት ያወራው :: መሳቂያ ናችሁ ! ሳንዲየጎ ቻርጀርስ የትም አይደርስም ! በላየንስ ሀፍርታቸውን ተከናንበው ገብተዋል እርሱት !!! Laughing Laughing Laughing በበኩሌ የኔው ፕትስበርግ ስቲለርስና ራፈስበርገር ዘንድሮ ይበላሉ ባይ ነኝ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Fri Dec 30, 2011 2:31 pm    Post subject: Reply with quote

ገንዳው እንደጻፈ(ች)ው:
ዮኒ ሰው ያገኘህ መስሎህ ነው የምትነታረከው ? ኮርማው የሚሉት በክት ኮት የተደረገውን በትክክል ፖስት ማድረግ ያልቻለ የበረንዳ ሰው ነው ::

በተረፈ የአሜርካን ፉት ቦል ወዳጅ ነኝ :: ይመቻችሁ ! ስለቅዘናሙ ቻርጀርስ ማነው እዚህ ቤት ያወራው :: መሳቂያ ናችሁ ! ሳንዲየጎ ቻርጀርስ የትም አይደርስም ! በላየንስ ሀፍርታቸውን ተከናንበው ገብተዋል እርሱት !!! Laughing Laughing
Laughing በበኩሌ የኔው ፕትስበርግ ስቲለርስና ራፈስበርገር ዘንድሮ ይበላሉ ባይ ነኝ ::

እውነትም ገንዳ ራስ ...አንተ ሉጢ ነገር ምናባክ አፍክን ትከፍታለህ የሆክ ብዱኝ በሞቴ ልጅ ...የሆንክ አጭር ሽማግሌ ..ብታርፍ አይሻልህም አላርፍ ካላልክ ነርቭህን እጠቀጥቀዋለሁ ዝንጅብል ፊት ነገር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ገንዳው

ኮትኳች

Joined: 23 Dec 2004
Posts: 324
Location: united states

PostPosted: Fri Dec 30, 2011 3:14 pm    Post subject: Reply with quote

እንደጻፈ(ች)ው:
ገንዳው እንደጻፈ(ች)ው:
ዮኒ ሰው ያገኘህ መስሎህ ነው የምትነታረከው ? ኮርማው የሚሉት በክት ኮት የተደረገውን በትክክል ፖስት ማድረግ ያልቻለ የበረንዳ ሰው ነው ::

በተረፈ የአሜርካን ፉት ቦል ወዳጅ ነኝ :: ይመቻችሁ ! ስለቅዘናሙ ቻርጀርስ ማነው እዚህ ቤት ያወራው :: መሳቂያ ናችሁ ! ሳንዲየጎ ቻርጀርስ የትም አይደርስም ! በላየንስ ሀፍርታቸውን ተከናንበው ገብተዋል እርሱት !!! Laughing Laughing
Laughing በበኩሌ የኔው ፕትስበርግ ስቲለርስና ራፈስበርገር ዘንድሮ ይበላሉ ባይ ነኝ ::

እውነትም ገንዳ ራስ ...አንተ ሉጢ ነገር ምናባክ አፍክን ትከፍታለህ የሆክ ብዱኝ በሞቴ ልጅ ...የሆንክ አጭር ሽማግሌ ..ብታርፍ አይሻልህም አላርፍ ካላልክ ነርቭህን እጠቀጥቀዋለሁ ዝንጅብል ፊት ነገር

ሀሀሀሀሀ !!!! በቅድሚያ ኮት ማድረግ ስለቻልክ ኮንግራ ! 2ኛነት ደግሞ ስለተማርክ አመስግነኝ :: የሆንክ ሉዘር ነገር እዚህ ጊዜህን ከምታጠፋ /ቤት ግባ ውጭ አገር ካለህ GED ጨርስ አፍሪካ /ሱዳን አረብ አከባቢ ካለህም ወደ አገር ቤት ተመለስና ካቆምክበውት ቀጥል > አንተ ምንም የማትረባ ዜጋ ነህ ህሬሳ ነህ ::

በተረፈ > ይህ ቤት ይህን ኢግኖራንት ተውትና ጨዋታችን አምጡ Embarassed
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Fri Dec 30, 2011 8:16 pm    Post subject: Reply with quote

ደሮስ ገንጋ ራስ ምን ይጠበቅና ...ከቢፊት ጀምሮ የምጽፈውን አነባለሁ ...ሾተል እንደናትህ እምስ ያለፋህ ነበር ....በባዶ ራስ ሰውን ተማር ብሎ የሚመክር እንዳንተ አይነቱ ያቦጊዳ ሽፍታ ብቻ ነው ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Fri Dec 30, 2011 8:29 pm    Post subject: Reply with quote

አንተ ገንዳ ውስጥ ተጥለህ የተገኘህ ..ሉጢ ነገር ሰውን ለመምከር ገና አልደረስክም ..ግን እድሜህ የትና የት ነው የሰባው ...እድሜህ ብቻ ሳይሆን አስተሳሰብህም ..ስለ አንተ ለማወቅ ምንም አይነት ቀለም አያስፈልገውም 1 አመት ህጻን እንኳን ይገባዋል ..ደግሞ አንተን ብሎ መካሪ አኳን አንተን ላመሰግን እናትህን አስፈብድጄ ብበዳልህ አላመስግንህም ...ደግሞስ ለላም እምስ ምስጋና ይገባዋል ማለት ነው ..አንተ የክፍለዘመኑ ጅል .....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ማይኮል _

ኮትኳች

Joined: 10 Dec 2004
Posts: 283
Location: 102 Gerjji ave Addis Ababa

PostPosted: Sat Dec 31, 2011 4:01 am    Post subject: Reply with quote

ዮኒ ከላይ እውነትክን ብለሀል የሀበሻ ነገር ይገርማል ያሳዝናልም ...... ሀበሻ ስለማያውቁት ነገር ለመማር መዘጋጀት ትቶ ጥላቻውን ያራግፋል ወይም በቅናት ይረብሻል :: ኮርማው ሚሉት የፊደል ሽፍታ አገር ቤት ወያላ የነበረ ውጭ አገር ሲመጣ ደግሞ በከሬሩ ታክሲ ሾፌርነት የተያያዘ የፌርማታ ፖለቲከኛ ነው :: አነጋገሩ ያስታውቃል :: ይህን ሁሉ የስድብ ውርጂብኝ የሚያዘንበው ጨዋታውን ስለማያርፍ ነው :: Very Happy ተንጨርጭሮ ሞተ ልጁ :: እስቲ እነ ገንዳው ለብቻው ተውት እስቲ እኛ ጨዋታችንን እናሙቅ ::

እኔ የኦክላንድ ሬደርስ ደጋፊ ነኝ ግን ይህን ዐመት ተስፋ ያላቸው ባይመስልም ጥሎ ማለፉን ለማለፍ እሑድ ይለይልናል ::
_________________
ከትህትና ጋር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ኮትኳች

Joined: 17 Oct 2010
Posts: 312

PostPosted: Sat Dec 31, 2011 10:56 am    Post subject: Reply with quote

ማይኮል _ እንደጻፈ(ች)ው:
ዮኒ ከላይ እውነትክን ብለሀል የሀበሻ ነገር ይገርማል ያሳዝናልም ...... ሀበሻ ስለማያውቁት ነገር ለመማር መዘጋጀት ትቶ ጥላቻውን ያራግፋል ወይም በቅናት ይረብሻል :: ኮርማው ሚሉት የፊደል ሽፍታ አገር ቤት ወያላ የነበረ ውጭ አገር ሲመጣ ደግሞ በከሬሩ ታክሲ ሾፌርነት የተያያዘ የፌርማታ ፖለቲከኛ ነው :: አነጋገሩ ያስታውቃል :: ይህን ሁሉ የስድብ ውርጂብኝ የሚያዘንበው ጨዋታውን ስለማያርፍ ነው :: Very Happy ተንጨርጭሮ ሞተ ልጁ :: እስቲ እነ ገንዳው ለብቻው ተውት እስቲ እኛ ጨዋታችንን እናሙቅ ::

እኔ የኦክላንድ ሬደርስ ደጋፊ ነኝ ግን ይህን ዐመት ተስፋ ያላቸው ባይመስልም ጥሎ ማለፉን ለማለፍ እሑድ ይለይልናል ::

ቅቅቅቅ ..አይ እናንተ የጨዋ ልጆች Laughing Laughing Laughing የጭዋ ስድብ እንዴት ይመቻል ..
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
MR_PRESIDENT

አዲስ

Joined: 28 Mar 2005
Posts: 37
Location: National palace

PostPosted: Sun Jan 01, 2012 2:13 am    Post subject: Reply with quote

GO RAIDERS!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1202
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Tue Jan 03, 2012 3:27 pm    Post subject: Reply with quote

ዌል ዌል ! ዕድሜ ለቻርጀርስ : ቻርጀርሶች ሬደርስን በካልቾ ብለው ስላስወጧቸው ቲም ቲቦም ተሸንፎም ለጥሎ ማለፍ አለፈ :: የቲም ቲቦ ደጋፊዎች የእሱን ቀሺምነት ቅዳሜ በሚጀመረው ጥሎማለፍ ላይቭ ከፒትስበርግ ጋር ሲጫወት እዩ ....... በተረፈ ኢው ኢንግላንድ ኒው ኦርለንና አትላንታ ፈልከን ዘንድሮ ሱፐር ቦሉ ከእነኚ ውጭ አይሆንም ባይ ነኝ ::
_________________
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጎተራ

ኮትኳች

Joined: 28 Nov 2011
Posts: 106

PostPosted: Wed Jan 11, 2012 1:34 am    Post subject: Reply with quote

አማን ናችው ሰዋች :: አቦ ይሄ አሜሪካን ፉትቦል ባየው ባየው ሊገባኝ አልቻለም እስቲ ህጉን የተጫዋቾቹን አሰላለፍ ብዛት ምናምን በደንብ አስረዱኝ :: ወደ ፊት ደንበኛ መሆን ፈልጋለው :: ጎተራ ባጫ ::
_________________
Some people are alive only, because it's illegal to kill them.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3358
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Wed Jan 11, 2012 4:52 pm    Post subject: Reply with quote

ጎተራ እንደጻፈ(ች)ው:
አማን ናችው ሰዋች :: አቦ ይሄ አሜሪካን ፉትቦል ባየው ባየው ሊገባኝ አልቻለም እስቲ ህጉን የተጫዋቾቹን አሰላለፍ ብዛት ምናምን በደንብ አስረዱኝ :: ወደ ፊት ደንበኛ መሆን ፈልጋለው :: ጎተራ ባጫ ::

ባጫ :

ፍላጎቱ ካለህ ጨዋታው ቀስ እያለ ይገባሃል :: ይስ ጨዋታ እንደሶከር 90 ደቂቃ ሙሉ ኳስ ወዲያና ወዲህ ስትጠለዝ ዓይንህ ተንከራቶ ጎል ሳታይ መውጣት የለም :: ሙሉውን ጊዜ ማጥቃትና (ኮርማው እንዳይሰማ *) መከላለል የተሞላ የሰው ልጅ ጥንካሬና ጭንቅላት የሚፈተንበት ጨዋታ ነው :: ሕጎቹ እስኪገቡህ ድረስ አጥቂው ቡድን ገፍቶ የባላጋራው ቡድን ጎል ክልል ሲገባ ተችዳውን ይባልና 6 ነጥብ እንደሚያገኝ ያዝልኝ :: ወዲያው ምራቂ ኢሊጎሬ አይነት በእግር ይመቱና 1 ነጥብ ይጨመርላቸዋል :: አልያም ገፍተው ገፍተው ተችዳውን ካላገኙ እንደቅድሟ ኢሎጎሬ ዓይነት መተው 3 ነጥብ የሚያገኙበትም አማራጭ አለ :: እነ ጮጉዳ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ እስኪሰጡን በዚህ አዝግም ::

ጮጌ - እስቲ አንድ ነጥብ ወይም ሁለት ነጥብ ብቻ እንዴት እንደሚገኝ አስረዳኝ :: ለምሳሌ ፋልከኖች ባለፈው ሲሸነፉ 2 ነጥብ ብቻ ነበረቻቸው ::

*ኮርማው ማጥቃት ያልኩት ጊደሮችን እንዳልሆነ እወቅልኝ :: Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ጩጉዳ

ውሃ አጠጪ

Joined: 31 Jan 2005
Posts: 1202
Location: Studio City, Wilson Republic

PostPosted: Thu Jan 12, 2012 5:41 am    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:
ጎተራ እንደጻፈ(ች)ው:
አማን ናችው ሰዋች :: አቦ ይሄ አሜሪካን ፉትቦል ባየው ባየው ሊገባኝ አልቻለም እስቲ ህጉን የተጫዋቾቹን አሰላለፍ ብዛት ምናምን በደንብ አስረዱኝ :: ወደ ፊት ደንበኛ መሆን ፈልጋለው :: ጎተራ ባጫ ::

ባጫ :

ፍላጎቱ ካለህ ጨዋታው ቀስ እያለ ይገባሃል :: ይስ ጨዋታ እንደሶከር 90 ደቂቃ ሙሉ ኳስ ወዲያና ወዲህ ስትጠለዝ ዓይንህ ተንከራቶ ጎል ሳታይ መውጣት የለም :: ሙሉውን ጊዜ ማጥቃትና (ኮርማው እንዳይሰማ *) መከላለል የተሞላ የሰው ልጅ ጥንካሬና ጭንቅላት የሚፈተንበት ጨዋታ ነው :: ሕጎቹ እስኪገቡህ ድረስ አጥቂው ቡድን ገፍቶ የባላጋራው ቡድን ጎል ክልል ሲገባ ተችዳውን ይባልና 6 ነጥብ እንደሚያገኝ ያዝልኝ :: ወዲያው ምራቂ ኢሊጎሬ አይነት በእግር ይመቱና 1 ነጥብ ይጨመርላቸዋል :: አልያም ገፍተው ገፍተው ተችዳውን ካላገኙ እንደቅድሟ ኢሎጎሬ ዓይነት መተው 3 ነጥብ የሚያገኙበትም አማራጭ አለ :: እነ ጮጉዳ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ እስኪሰጡን በዚህ አዝግም ::

ጮጌ - እስቲ አንድ ነጥብ ወይም ሁለት ነጥብ ብቻ እንዴት እንደሚገኝ አስረዳኝ :: ለምሳሌ ፋልከኖች ባለፈው ሲሸነፉ 2 ነጥብ ብቻ ነበረቻቸው ::

*ኮርማው ማጥቃት ያልኩት ጊደሮችን እንዳልሆነ እወቅልኝ :: Laughing Laughing Laughing Laughingጌታው ምስጋናዬ ይድረስህ
ጎተራው ቡድኔ ቻርጀርስ ስፖንሰር ካረገኝ ምናልባትም ካለህበት አገር መጥቼ ኢንስትራክት ላድርግህ እችላለሁና ስሜን ጠቅሰህ በዌብሳይታቸው አመልክት Laughing የማይቻል የለምና ....... እስቲ መራገጡን ላሳጥርና ውቀደ ቁም ነገሩ Laughing

ጌታው 2 ነጥብ የሚገኘው ኳርተር ባኩ (ቁንጮ ወርዋሪው ) በራሱ መንደርደሪያ /መጀመሪያ ያርድ መስመር ጀርባ ሳክ ወይም ኳሷን እንደ ያዘ ከታፈነ ሰፍቲ ይባልና 2 ነጥብ በነጻ ለተቃራኒ ቡድን ይሰጣል ::

ጎተራው : ኳርተር ባክ ወይም ቁንጮ ወርዋሪ ኳሷን ይዘው ስኮር ለማስቆጠር ለሚሮጡ ራኒንግ ባክ ለሚባሉና ሮጠው ከርቀት ኳሷን ቀልበው ወደ ጎል የሚሮጡ ወይም ታይድ ኢንድ ለሚባሉ በትክክል ስለሚያከፋፍል በጣም ወሳኝ ሰው ነው :: ለዚህም ነው በጨዋታው ኳርተር ባኩ እንደ ጦር ጄነራል ይጠበቃል :: እሱ ሳክ እንዳይደረግ ወይም እንዳይታፈን የሚጠብቁ የሰማይ ስባሪ የሚያካክሉና ቢያንስ 300 ፓውንድ የሚመዝኑ አራት ወጠምሻዎች ይከቡታል ::

ታይድ ኢንድ የሚባሉ ወይም ተወርዋሪ ሯጮች ብዙ ጊዜ እንደ ባስኬት ቦል ተጫዋቾች ረዣዥሞች ናቸው ምክንያቱም ሮጠው ኢንድ ዞን / ጎል አከባቢ ተሻምተው ኳሷን ለመያዝ አድቫንቴጅ ስላላቸው ::

ሌላው በዚህ ጨዋታ ኦፍሳይድ የሚባለው ከእኛው እግር ኳስ በጣም ለየት ይላል :: ተጫዋቾቹ ለመጀመር ሁሉ ላይን አፕ አርገው ሳሉ ጀማሪው ኳሷን በኳርተር ባኩ እጅ ላይ ሳያስቀምጥ ከሁለቱም ወገን የተንቀሳቀሰ ኦፍሳይድ ይባልና 5 ያርድ ቅጣት ወደ ፊት ወይም ወደ ኋላ ይሰጣል :: ሌላኛው ደግሞ ፓስ ኢንተርፌራንስ ወይም ጣልቃ ገብነት ነው :: ኳሷ በርቀት በአየር ላይ ተወርውራ ሳለ አንደኛው ተጫዋቾች በአየር ላይ እየተሻሙ ሳሉ አለግባብ በእጅ ከተገፋፉ የሚሰጥ ቅጣት ነው :: ሌላኛው ትልቁ ቅጣት ደግሞ ፌስ ማስክ በእጅ ትንሽ ከነኩም 15 ያርድ ቅጣት ነው ::

ጎተራው ለዛሬ በዚህ ላብቃ ሌላ ጥያቄ ካለህ ልረዳህ ደስተኛ ነኝ ::
_________________
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጎተራ

ኮትኳች

Joined: 28 Nov 2011
Posts: 106

PostPosted: Thu Jan 12, 2012 10:34 am    Post subject: Reply with quote

ጨጉዳና ጌታ ስለሰጣችውኝ አጭር ትምሮ ምስጋናዬ ይድረሳችው :: ከእንግዲህ ወዲህ ጌሙን እየመነጠርኩኝ ያልገባኝን እዚ ዱቅ ማድረግ ነው :: ይመቻችው ያራዳ ልጆች :: ጎተራ ባጫ ከድድ ማስጫ ::
_________________
Some people are alive only, because it's illegal to kill them.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Sports - ዋርካ ስፖርት All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4  Next
Page 2 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia