WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
በሐድያ ዞን እሳት ከሰማይ እየወረደ ነው
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 9, 10, 11, 12  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ፀዋር

ዋና ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 501

PostPosted: Wed Feb 08, 2012 11:13 pm    Post subject: Reply with quote

ዘእግዚነ እንደጻፈ(ች)ው:
ጌታ እንዳይቆጣ በያለንበት ሁላችንም ንስሀ እንግባ ::

ለቻይነቱ ፍጽምና ካልጎደለው በስተቀር ፍጹም ቻይ ጌታ እንዴት ቁጡ ሊሆን እንደሚችል አስረዳኝ Question
_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፀዋር

ዋና ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 501

PostPosted: Wed Feb 08, 2012 11:43 pm    Post subject: ባርያና ቡዳ Reply with quote

ሠላም ዲጎኔ

ቡዳን በተመለከተ The Hyena People አንድ

ባርያን በተመለከተ ደግሞ Letters to a christian nation ... ሁለት
እንድታነብ ልጋብዝህ ::

ስብሐትና ጋሻጃግሬዎቹ ቡዳና ባርያ እያሉ ክቡሩን የሰው ልጅ የሚያዋርድቱ ከመጽሀፉ የወረሱት መሆኑን ታያለህ :: ምሳሌ :-

ከብሉይ ኪዳን

ዘሌዋውያን 25:44-46
44 ወንድ ባሪያና ሴት ባሪያ መግዛት ብትፈልግ ግን በዙሪያችሁ ካሉት ከእነርሱ ከአሕዛብ ወንድና ሴት ባሪያዎችን ግዙ።

45 ደግሞም በእናንተ መካከል ከሚቀመጡት መጻተኞች፥ በምድራችሁም ውስጥ ከወለዱአቸው በእናንተ መካከል ከሚቀመጡት ከዘራቸው ውስጥ ባሪያዎችን ግዙ፤ ርስትም ይሁኑላችሁ።

46 ከእናንተም በኋላ ልጆቻችሁ ይወርሱአቸው ዘንድ ተዉአቸው፤ ከእነርሱም ባሪያዎችን ለዘላለም ትወስዳላችሁ፤ ነገር ግን የእስራኤልን ልጆች ወንድሞቻችሁን በጽኑ እጅ አትግዙአቸው።

ለአዲስ ኪዳን

ኤፌሶን 6:5 ባሪያዎች ሆይ፥ ለክርስቶስ እንደምትታዘዙ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ በልባችሁ ቅንነት በሥጋ ጌቶቻችሁ ለሆኑ ታዘዙ፤

1ጢሞ 6:1 የእግዚአብሔር ስምና ትምህርቱ አንዳይሰደብ፥ ከቀንበር በታች ያሉቱ ባሪያዎች ሁሉ ለገዙአቸው ጌቶች ክብር ሁሉ እንደ ተገባቸው ይቍጠሩአቸው

ድንቁርና ይብቃ !

ሠላም

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን የሞረቴዎቹን ልጅ ዛሬም ቡዳ ብሎ ለሚሳድብ መተተኛ ደብተራ ጭምር
እኔማ ጳውሎስ እንደሰው ልማድ እንዳለ በኬልቄዶን የተወገዘ 7ቱን የአብያተክርስቲያናት ጉባኤ ያልተቀበለ ባለማወቅ ከትውልድ ትውልድ ሞኖፊስቱን የሚከተልን 'ክርስቲያን ' ብዬ ምክር መለገሴ ነበር ::
http://orthodoxinfo.com/ecumenism/ea_mono.aspx
ምን ያደርጋል የተሀድሶ በኩር ደቅ እስጢፎን በቁሙ አይኑን አስወጥቶ ስጋው አስበጥቆ ያስቀበረ የዘማዊው ዘረያቆብ ምንደኞች ቅሪት ዛሬም ሊወጋኝ ሊሰድበኝ ተነሳ !
ሲያምርህ ይቅር ደጋሚው አታገኘኝም እኒያ ምስኪን ዘመዶቼን ሚዳ ቀጨኔ .. በድግምትህ አደንዝዘህ የሻሽ ማሰሪያ እየበዘበዝክ ዘራቸውን በደንቆሮ ትቢትህ ቡዳ እያልክ ጋጥ እንጂ ዲጎኔን አታገኘኝም ..ከራሴ ጸጉር አንዲቷን እንደተሰጠኝ ተስፋ ቃል ልትነካ አትችልም !
ዲጎኔ ሞረቴ ለአድባር ገብሩ ሲል ወንጌላዊ ያደቴ እምቢ ካለው ቄሰግብዝ ማዶ አዳበርጋ ተሀድሶ ማህበር

ስብሐት እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁሉ የሰው ቤት ሲቃጠል እልል በሉ ለሚሉ የነፍስ አባት ጭምር
ክርስቶስን አምናለሁ እያሉ ክርስቶስን መልሰው ከሚሰቅሉ ጋር ውይይት እርም ብልም በዚህ ነጻ መደረክ ሌሎች ትምህርታዊ ውይይቶች ጆሮ ዳባ ልበስ እያለ እኩይ ስራ በርቱበት የሚለውን ለመታዘብ ጎራ ብያለሁ ማን ከልክሎኝ ቅቅቅቅ
በአጼ ዘመን በተዋህዶ ጋሻ ጃግሬዎች በወንጌል እምነታቸው ምክንያት ከጎጃም ንብረታቸው ተቃጥሎ የተባረሩት የተሀድሶ ሊቅ ቄስ ባድማ ያለው እንዳሉት የነፍስ ምክር አሁንም አሁንም ነውና ልትሰሙ ብትወዱ አትፍረዱ ይፈረድባችዋል ይልቅስ እራሳች ንስሀ ግቡ ሉቃስ 13::
ዲጎኔ ሞረቴው በተዋህዶ ዲያቆናት ከታረደችው ተሀድሶ አማኝ ብዙነሽ ኡመታ ሰፈር አማውቴ ሶዶ

ዳጎኑ አባ ጉንጉን ጥሪው "ለሰው ልጆች " እንጂ እንዳንተ ላለው ቡዳ ...................ሥጋ ለበስ ጋኔን አይደለም ::
ላሁኑ ተረጋጋ ይሄም አይምለከትህም ::
ከኩታራነት ዘመነህ እስከ ሽምግልናህ በወንድሞች መካከል የዘራህውን እንክርዳድ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በእንቅብ እየሰፈረ ምስህን ያሳፍስሃል አትጠራጠር Exclamation

_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የንጋት ጮራ

ኮትኳች

Joined: 01 Jan 2006
Posts: 254

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 9:13 am    Post subject: Re: ባርያና ቡዳ Reply with quote

ፀዋር እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ዲጎኔ

ስብሐትና ጋሻጃግሬዎቹ ቡዳና ባርያ እያሉ ክቡሩን የሰው ልጅ የሚያዋርድቱ ከመጽሀፉ የወረሱት መሆኑን ታያለህ :: ባሪያ መግዛት ብትፈልግ ግን በዙሪያችሁ ካሉት ከእነርሱ ከአሕዛብ ወንድና ሴት ባሪያዎችን ግዙ።
ሰላም ለዚህ ቤት

በርግጥ አሁን የጸሎትና የልመና ጊዜ ነው። ስብሃት እንዳቀረበው ተሰባስበን እግዚአብሄርን ይቅርታ መጠየቅ ያለብን ጊዜ አሁን ነው። እግዚአብሄርን ይቅርታ እንጠይቅ ማለት አሁን ማንን ያስቀይማል። ምንስ የሚያስቀይም ሆኖ ነው አንዳንዶቹ ለዝልፊያ የተነሱት ? በርግጥ በዚህ ማሳሰቢያ ሰይጣን እንደደነገጠ ከዚህ መረዳት ይቻላል።

ዲጎኔ ተዋህዶን ለመንቀፍ መጣ። እምነተ ቢሱ “ፀዋር” ዲጎኔን በመደገፍ እግዚአብሔርን ነቅፎ ሲጽፍ ዲጎኔ የተዋህዶ መነቀፍ ስላስደሰተው የእግዚአብሄር መነቀፍ አላስከፋውም። ይህ የፕሮተስታንት እምነት የክርስቶስ ጸር መሆኑን የሚያረጋግጥ አንድ መረጃ ነው።

ለ”ፀዋር” - አንተና ሃሪስህ የመጽሃፍ ቅዱስ ይዘቱ አልገባችሁም። በመጽሃፍ ቅዱስ ስለባሪያ የሰፈረው አንተ ከምታስበው በተለየ መንገድ ነው። በመጀመሪያ እንድታውቅ የሚያስፈልገው በአሜሪካን አገር የተደረገው ባሪያ የመግዛት ሥራ ግብጽ እስራኤልን እንደገዛችው አይነት ነው። ከዛም ይብሳል። ሌላው ግን እግዚአብሄር ሰው የሚሠራቸውን የበደል ስራዎች ሰውን ለመቅጣት ሊጠቀምባቸው ይችላል። እግዚአብሄር የመአት ጨንገር ከሚላቸው ነገሮች አንዱ ይህ ነው። ክርስቶስ በቤተልሄም ተወልዶ በይሁዳ መሬት ሲመላለስ አይሁድ በሮማውያን ቀንበር ስር ነበሩ። ክርስቶስ የቄሳርን ለቄሳር ማለቱን ሃሪስህ አልጠቀሰም ምክንያቱም የሃሪስ አላማ ነቀፌታ እንጂ መጽሃፍ ቅዱስን መረዳት አይደለም። እስራኤል በግብጽ በባርነት ኖረዋል። እግዚአብሄር ይህን የሚፈቅድበት መክንያት አንድም ለተመክሮ ነው። ብርድን ያላየ ሙቀትን ሊያውቅ አይችልም። እግዚአብሄር ፍጥረቱን በየወገኑ እና range ነው የፈጠረው። ከሰው ረጂም፣ አጭር መካከለኛ አለ። ዳካማና ብርቱ አለ። እግዚአብሄርን መፍራት ያለበት ግብረገብነት ከሌለ የኋላ ኋላ ጉልበተኛው ደካማውን እያጠፋ ከመኖር የሚያግደው ምን ነገር አለ ? እኛ ኢትዮጵያውያን ደካማዎች ነን። አንተ ልታሳምነን እንደምትሞክረው እምነተ ቢስ ሆነን ብንኖር የምንኖርነትን ቦታ ከሚፈልጉ ጉልበተኞች ሊያስጥለን የሚችል ሚስጢር አለህ ? ካለህ እስኪ አስረዳን።

ታዲያ ድንቁርና ያለው እኛ ነው ወይስ አንተ ? ይልቁንስ ቀኑ ሳይመሽ ወደ እግዚአብሄር ተመለስ።

ኢትዮጵያዊት ጮሪት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4215
Location: united states

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 10:33 am    Post subject: Re: ባርያና ቡዳ Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ ጮሪት እንኩዋን ደህና መጣሽ
ምነው ጌታ መድሀኒት አለም ክርስቶስ ሲሰደብ ትንፍሽ ሳትሉ አሁን አንችም የነፍስ አባትሽም የሰው ልጅ በእሳት እንዲቃጠል የሚመኝ ጉዳችሁ ሲነቀፍ ብቅ አላችሁ ? ጸዋር ውስጥ አዋቂ ነው ዲጎኔ ቆመጥና ካራውን ዛቻ አምልጦ ከወጣ በሁዋላ ስላሉ የተዋህዶ ጉዳዮች በዙ ያውቃል በዚህ አደንቀዋለሁ እንጂ አንቺ እንደዋሸሽ አልደገፍኩትም ይህን ለምን ኮት አድርገሽ አታሳይም ? ጊዜው የልመና ነው አልሽ መልካም ታዲያ በልመና በጾም ጊዜ እሳት ይብላቸው የሚል ዲያቆናችሁ ከመገሰጽ እኔኑ ትነቅፊያለሽ ? ቢገባሽማ እሳት ከሰማይ ወርዶ ያቃጥላቸው ሲሉት ጌታ ምን አለ ?ጾሙና ልመናው በኢሳይያስ 58 መሰረት ብታደርጉ ምንኛ ባማረ ! ፕሮቴስታንት /ተሀድሶ ተቃውሞ ክርስቶስን ሳይሆን አለማዊ ኢክርስቶሳዊ ስራና ትምህርትን ነውና በሀሰት አትወንጅይን !
ዲጎኔ ሞረቴ ከተሀድሶ በኩር ደቅ እስጢፎ ሴሚናሪ ቆየጻ አጋመ
የንጋት ጮራ እንደጻፈ(ች)ው:

በርግጥ አሁን የጸሎትና የልመና ጊዜ ነው .....
ዲጎኔ ተዋህዶን ለመንቀፍ መጣ። እምነተ ቢሱ “ፀዋር” ዲጎኔን በመደገፍ እግዚአብሔርን ነቅፎ ሲጽፍ ዲጎኔ የተዋህዶ መነቀፍ ስላስደሰተው የእግዚአብሄር መነቀፍ አላስከፋውም። ይህ የፕሮተስታንት እምነት የክርስቶስ ጸር መሆኑን የሚያረጋግጥ አንድ መረጃ ነው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 3:10 pm    Post subject: Reply with quote

------

Last edited by እናመሰግንሃለ on Tue Sep 03, 2013 8:44 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3360
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 4:20 pm    Post subject: Reply with quote

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ :

ይህን የኮሚኒስት : የአቴዪስት : የዴዪስት : የሙስሊም : የቡዳ : የጋንጩር : የሁሉም ስህተት የተባለ ሃይማኖት ሁሉ ወዳጅና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ጠላት ዲጎኔ የተባለን የእንጨት ሽበት ...

እሱን ደግሞ መቼ ይሆን የምታቃጥለው ? Rolling Eyes

ስንት የዋርካ ቀለም ፈሰሰ እሱን ምን ያህል እንደተሳሳተ ለማስረዳት !

ተስፋ የለውምና አቃጥለህ ገላግለን ! ካስፈለገ ጌታ ሆይ : እኔ ክብሪት አቀብላለሁ ::

እናመሰግንሃለን

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ' ጨዋታ በጣም ጨምረሃል :: እንደው በቃ ልቦናውን አብራው ለኔ የተገለጠልኝን ዕውቀት ለሱ ግለጥለት - ይቅር በለው በማለት ፋንታ 'አቃጥለው "!!!! Laughing Laughing Laughing

እኔ ደግሞ ላንተ የሚራራ ልብ እንዲሰጥህ እመኝልሃለሁ ::
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ዘእግዚነ

ዋና ኮትኳች

Joined: 28 Oct 2009
Posts: 609
Location: I am here

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 4:50 pm    Post subject: Reply with quote

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ :

ይህን የኮሚኒስት : የአቴዪስት : የዴዪስት : የሙስሊም : የቡዳ : የጋንጩር : የሁሉም ስህተት የተባለ ሃይማኖት ሁሉ ወዳጅና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ጠላት ዲጎኔ

እዚህ ላይ እውነት ነው :: አቶ ዲጎኒ እኔ ዋርካ ከገባሁ እንደተመለከትሁት ተዋህዶን ከመጥላት ወደ ሀላ አላለም :: በአንጻሩ ደግሞ ለእስልምና ሀይማኖት ያለውን ክብርና አድናቆት በተለያየ ጊዜ ሲጽፍ ተመልክተናል :: ዋናው ቁም ነገር እስልምናን እንዲጠላ ወይንም እንዲሰድብ ሳይሆን ወደ ልቡ ተመልሶ ክርስትናን ጠብቃ ለእርሱ በክርስቶስ ማመን ምክነያት የሆነችውን ተዋህዶን እንዲህ አምርሮ መጥላቱ አላግባብ መሆኑን ቢገነዘብ መልካም ነው ::

ከእርሱ ጋር አንድ መስቀሉ የሚሉት ሰው ነበር አሁን የት እንደሄደ አላውቅም ጠፍቱአል ራሱ ዲጎኔ ይሁን ሌላ አላውቅም ::
_________________
በህይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ
ለእኔ በወንጌል ማመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 5:23 pm    Post subject: Reply with quote

------

Last edited by እናመሰግንሃለ on Tue Sep 03, 2013 8:45 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 5:50 pm    Post subject: Reply with quote

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:

ተስፋ የለውምና አቃጥለህ ገላግለን ! ካስፈለገ ጌታ ሆይ : እኔ ክብሪት አቀብላለሁ ::

እናመሰግንሃለን
Laughing Laughing Laughing ታየኝ እሺ አቀብለኝ አቀብለኝ የታባታቸው እናቃትላቸው አዎ .. አዎ .. እያለ ክብሪቱን ተቀብሎ ልክ ሲለኩሰው ... ለካ ጋዝ አልተርከፈከፈም .. ኦህ ምነው ምነውውው ጋዙን የት ረሳህው ? ሲልህ ሮጥ ሮጥ ብለህ ታቀብልና .. ብውውውው ብሎ የመስቀል ደመራ ሲመስል ... የዽንጤዎች ቤት ሲቃጠል ቅቅቅ Laughing Laughing ይሄ ታዲያ ባንተና በአምላካችን መካከል የተደረገ ድራማ ሳይሆን ባንተና ጉዋደኞችህ ነው .. Laughing Laughing ክምርን በጣም የዋህ ነህ ..
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3360
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 6:55 pm    Post subject: Reply with quote

ሪቾ
መጣች ደሞ !!!!
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 7:00 pm    Post subject: Reply with quote

-----

Last edited by እናመሰግንሃለ on Tue Sep 03, 2013 8:46 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 7:36 pm    Post subject: Reply with quote

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
[
አምላካችን አድርጎታል :: ተደርጎ ለማንበብ በቅተናል :: አሁንም ያድርገው ! በተለይ ዲጎኔን !
ቅቅቅ ከምርን ነጠላዋን ወደላይ ጣል እያረገች ወገብዋን በእጅዋ ይዛ የከንፈሮችዋን ጥግና ጥግ ሁለት ጣቶችዋ እያጸዳዳች የምታሽሙዋጥጥ የመንደር ስራፈት ሴት መሰልክ ቅቅቅቅ እረ ነገር አብርድ ፍሬንድ .. እስካሁን "ዽንጤዋ " ቤት አልተቃጠለም .. ላስታውስህ ብዬ ነው ቅቅቅ ... ኦህ ደግሞ ክብሪት ይዘህ እንዳትመጣ .. እዚህ አገር ቤት ማቃጠል የምሩን ወንጀል ነው ቅቅቅ Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Fri Feb 10, 2012 8:14 pm    Post subject: Reply with quote

-----

Last edited by እናመሰግንሃለ on Tue Sep 03, 2013 8:47 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 4215
Location: united states

PostPosted: Sat Feb 11, 2012 2:22 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ሊገድላችሁ የሚፈልግ እግዚአብሄርን የሚያገለግል ይመስለዋል ዮሀንስ 16:2
ይህ ቅዱስ ቃል በሀይማኖት ቅናት አጅሬው የሚነዳቸውን የሚመለከት እንጂ ከዚህ በሁዋላ ሞጥሟጣው ለምለው የዋርካ ጉድ የተሰጠ ያለመሆኑ ይሰተዋልልኝ ::ዲጎኔው ገና ከልጅነቱ እዚያ ፊትበር ደጋሚው መምሬ ስዩም በተለይ እሁድ እሁድ ከቤተክርስቲያን አስቀድሰን ቆርበን ስንመለስ ብላቴናዎቹ 'አታውኪኝ ነፍሴን ' ስንዘመር አይኑ ተጉረጥርጦ ሊገድለን ይመኝ ነበር ግን አላገኘንም ::ቅዱስ እስጢፋኖስን የወገሩት ምን እንደሚመስሉ ሐዋርያት ስራ ከቃሉ ይነበብ ::
ውድ ሪችዬ በጣም ጦሽ አድርገሽ አሳቅሽኝ ቅቅቅቅ ይህን ጉድ ያቺ የዋርካዋ ሞጥሟጢት ኒኩዋን እንድትለቅለት እባክሽ ንገሪልኝ ቅቅቅቅ ሞጥሞጧው እንለዋለን ቅቅቅቅ
ዲጎኔ ሞረቴ ከሞጥሟጣው አበነፍስ መምሬ ስዩም ሩቅ ማዱ ተሀድሶ ጸሎት ቤት ደክሀራራ /እርቅ ስፍራ ፊትበር

recho እንደጻፈ(ች)ው:
እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
[
አምላካችን አድርጎታል :: ተደርጎ ለማንበብ በቅተናል :: አሁንም ያድርገው ! በተለይ ዲጎኔን !
ቅቅቅ ከምርን ነጠላዋን ወደላይ ጣል እያረገች ወገብዋን በእጅዋ ይዛ የከንፈሮችዋን ጥግና ጥግ ሁለት ጣቶችዋ እያጸዳዳች የምታሽሙዋጥጥ የመንደር ስራፈት ሴት መሰልክ ቅቅቅቅ እረ ነገር አብርድ ፍሬንድ .. እስካሁን "ዽንጤዋ " ቤት አልተቃጠለም .. ላስታውስህ ብዬ ነው ቅቅቅ ... ኦህ ደግሞ ክብሪት ይዘህ እንዳትመጣ .. እዚህ አገር ቤት ማቃጠል የምሩን ወንጀል ነው ቅቅቅ Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Sat Feb 11, 2012 6:22 pm    Post subject: Reply with quote

-----

Last edited by እናመሰግንሃለ on Tue Sep 03, 2013 8:48 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 9, 10, 11, 12  Next
Page 10 of 12

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia