WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
11 ኪሎ እጢ ደብረ ብርሀን ውስጥ በኦፕሬሽን ተወገደ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
መርድ 09

ዋና ኮትኳች

Joined: 26 May 2009
Posts: 693

PostPosted: Sun Feb 19, 2012 4:55 pm    Post subject: 11 ኪሎ እጢ ደብረ ብርሀን ውስጥ በኦፕሬሽን ተወገደ Reply with quote

ይጫኑት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ውልጮ

ኮትኳች

Joined: 04 Feb 2004
Posts: 376

PostPosted: Mon Feb 20, 2012 5:36 pm    Post subject: Re: 11 ኪሎ እጢ ደብረ ብርሀን ውስጥ በኦፕሬሽን ተወገደ Reply with quote

ወንድም መርድ
ድሮ ድሮ ነው 50 አመት ሳይሆነው ይቀራል ብልህ አይደንቅም
እዚሁ እጠቀስከው ከተማ ይኖሩ ነበር ማህሙድ መረቅ በሚባል
ስም ይታወቁ ነበር በግራ ወገባቸው አካባቢ ከሆዳቸው በታች
በጣም ትልቅ የሆነ እንደኳስ የተድቦለቦለ ትርፍ አካል ነበራቸው
ያው እንደተለመደው አሉባልተኛውና ግምት ስጪው የሚቅሙት
ጫት ወደ ቋጥኝ ተልውጦ ነው ብሎ ያወራል በሀኪም ታይተው
በቀዶ ጥገና ለማውጣት ቢሞከር ይሞታሉ ስለተባለም
የህክምና እርዳታ ሳይደረግላቸው ይዘውት ኖረው
በእድሜያቸው ከፍ ማለትም ይሁን ከሱ ጋር በተያያዘ ወይም
በሌላ ማረፋቸው ትዝ ይለኛል ታዲያ ይህን ዜና ሳይ
አይ እኝህ ስው አሁን ቢኖሩ የሚል ጥያቄ እንዳነሳ አደረገኝ ::
ሰውየው የየመን ተወልጅና ኢትዮጵያዊ አግብተው ከሶስት
ያላነሱ ልጆች አፍርተው ዳቦ ቤትና ሻይ ቤት የነበራቸው
በንግድ የተሰማሩ ነበሩ ::
ከአዕምሮ ማሕደር ከልጅነት ትዝታ

መርድ 09 እንደጻፈ(ች)ው:
ይጫኑት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቸካዩ

ኮትኳች

Joined: 30 Jul 2010
Posts: 143

PostPosted: Tue Feb 21, 2012 12:33 am    Post subject: Reply with quote

ምላስህ ላይ ያለውን እጢ ቢያወጡልህ ግሩም ነበር Rolling Eyes Rolling Eyes
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ውልጮ

ኮትኳች

Joined: 04 Feb 2004
Posts: 376

PostPosted: Sat Feb 25, 2012 2:29 pm    Post subject: Reply with quote

ቸካዩ ምን ተበደልክ ?
ምነው ምላሴ ላይ ተመኘኽ ሌላ ቦታ ቢሆን ይሻል ነበር ::
ለዚህ ጉዳይ ወደኍላ ::
አየኽ ድሮ ስመከር
ሌትና ቀኑን ሳይለይ በደጅ ጥናት አሰሪዎችን በማማረርና
900 አማልጅ ሥራውን የጀመረ
የስው ልጆች በቋንቋ መግባባት ከጀመረበት ዘመን ጀምሮ ያሉ ውሸቶችን ወድቅ በማድረግ አዲስና ልዩ ውሽት በመፍጠር በወገኖቹ ደም ነግዶ የስደት ወረቀቱን ያገኘ አይሆንህም ተብያለሁ ስለዚህ ምኞትህ የተሳካ እንዳልሆነ ተገንዘብ :: ባይሆን እንኳን ምኞትህን ቀጠን ለስለስ ያለው ቁርዜ ወገብ ላይ ቢያደርገው ሳልስማማ አልቅርም ::
Evil or Very Mad ያልታየህ ይመስልሀል ርክስ ጉግማንጎ Twisted Evil

ቸካዩ እንደጻፈ(ች)ው:
ምላስህ ላይ ያለውን እጢ ቢያወጡልህ ግሩም ነበር Rolling Eyes Rolling Eyes
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia