WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ታላቅ ስብሰባ በለንደን ..አዲሲቷን ሱማሌ የመመስረት ጉዞ ::
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4277

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 3:07 am    Post subject: ታላቅ ስብሰባ በለንደን ..አዲሲቷን ሱማሌ የመመስረት ጉዞ :: Reply with quote

አልሸባብ በጀግኖቹ የኢትዮጵያ , የመከላከያ ሰራዊት በሱማሊያ ጊዜያዊ መንግስት ረዳትነት እስካሁን ይዞት በነበረው የባይድዋ ከተማና አካባቢ ተጠራርጎ ወደ ቀይ ባህር አካባቢ እንዲሄድ ከተደረገ በኌላ አዲስቷን ሱማሌ ለመመስረት ጊዜ ማጥፋት አላስፈለገም ነበር :: ለዚህም ነው በሱማሊያ ጉዳይ ዋነኞቹ ስቴክ -ሆልደሮች ኢትዮጵያ , አሜሪካ , እንጊሊዝ , ኬንያ ዩጋንዳ , ባን ኪን ሙን (በራሳቸው አንድ አገር ናቸው ) እና 40 መሪዎችና ከፍተኛ ባለ ስልጣኖች በለንደን ሱማሌን እንደገና ለመገንባት በምክክር ላይ የሚገኙት :: የሚከተሉት ተከታታይ ቪዲዮች በቀጥታ ከለንደን የመሪዎቹ ስብሰባ የተገኙ ናቸው :: ትልቌ የሱማሊያ ችግር ፈጣሪ ኤርትራ እንደሆነች መሪዎቹ አይናገሩም እንጂ ያውቁታል :: ዝምታ በራሱ መልስ ነው :: አልሸባብን በደመሰሳችሁበት መንገድ ኤርትራንም አቅሟት የሚል መመሪያ ሀያላኑ ባለ ድሮኖች ላፍሪካውያኖቹ ሹክ ብለዋል ይባላል :: መቼም ወሬ አይደበቅም :: ካላመኑ እንግዲህ ካሁን በኌላ የሚወጡትን ቪዲዮዎች ተራ በተራ ጠቅ ጠቅ ማድረግ ነው ::

ክፍል 1:- ሳመሪ :- http://www.ethioonutube.com/video/208/A-turning-point-for-Somalia-speeches-from-the-London-Conference-on-Somalia
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4277

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 3:27 am    Post subject: Reply with quote

""የሱማሊያ ችግር የሱማሌዎች ብቻ አይደለም ... የሁላችንም ችግር ነው :: ሱማሌ ውስጥ የሚከሰተው ማንኛውም ነገር ሁላችንንም ይመለከታል .." // ዳቪድ ካሜሩን :: ( ይሔ ሰውዬ ያፍሪካዊ ዘር አለበት እንዴ ?)
እቺን ይጫኑ ::
http://www.ethioonutube.com/video/207/London-Conference-on-Somalia-Prime-Minister-David-Cameron
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1874

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 5:31 am    Post subject: Reply with quote

ጨናዊን ጠይቀው ይነግርሀል Idea

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
""የሱማሊያ ችግር የሱማሌዎች ብቻ አይደለም ... የሁላችንም ችግር ነው :: ሱማሌ ውስጥ የሚከሰተው ማንኛውም ነገር ሁላችንንም ይመለከታል .." // ዳቪድ ካሜሩን :: ( ይሔ ሰውዬ ያፍሪካዊ ዘር አለበት እንዴ ?)
እቺን ይጫኑ ::
http://www.ethioonutube.com/video/207/London-Conference-on-Somalia-Prime-Minister-David-Cameron

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 6:57 am    Post subject: Re: ታላቅ ስብሰባ በለንደን ..አዲሲቷን ሱማሌ የመመስረት ጉዞ :: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አልሸባብ በጀግኖቹ የኢትዮጵያ , የመከላከያ ሰራዊት በሱማሊያ ጊዜያዊ መንግስት ረዳትነት እስካሁን ይዞት በነበረው የባይድዋ ከተማና አካባቢ ተጠራርጎ ወደ ቀይ ባህር አካባቢ እንዲሄድ ከተደረገ በኌላ አዲስቷን ሱማሌ ለመመስረት ጊዜ ማጥፋት አላስፈለገም ነበር :: ለዚህም ነው በሱማሊያ ጉዳይ ዋነኞቹ ስቴክ -ሆልደሮች ኢትዮጵያ , አሜሪካ , እንጊሊዝ , ኬንያ ዩጋንዳ , ባን ኪን ሙን (በራሳቸው አንድ አገር ናቸው ) እና 40 መሪዎችና ከፍተኛ ባለ ስልጣኖች በለንደን ሱማሌን እንደገና ለመገንባት በምክክር ላይ የሚገኙት :: የሚከተሉት ተከታታይ ቪዲዮች በቀጥታ ከለንደን የመሪዎቹ ስብሰባ የተገኙ ናቸው :: ትልቌ የሱማሊያ ችግር ፈጣሪ ኤርትራ እንደሆነች መሪዎቹ አይናገሩም እንጂ ያውቁታል :: ዝምታ በራሱ መልስ ነው :: አልሸባብን በደመሰሳችሁበት መንገድ ኤርትራንም አቅሟት የሚል መመሪያ ሀያላኑ ባለ ድሮኖች ላፍሪካውያኖቹ ሹክ ብለዋል ይባላል :: መቼም ወሬ አይደበቅም :: ካላመኑ እንግዲህ ካሁን በኌላ የሚወጡትን ቪዲዮዎች ተራ በተራ ጠቅ ጠቅ ማድረግ ነው ::

ክፍል 1:- ሳመሪ :- http://www.ethioonutube.com/video/208/A-turning-point-for-Somalia-speeches-from-the-London-Conference-on-Somalia

አይ መሠሪ እንግሊዞች Rolling Eyes መቼ ይሆን በኢትዮጵያ ላይ ማሤሩን የምታቆሙት Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad ፈጣሪ እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ ::

እንግሊዞች 'ታላቋ ሶማሊያ ' ለሚባለው የቅዠት ብሔረተኝነት ምንጭ ናቸው :: በኢጣሊያ ቅኝ ተይዞ የነበረውን ደቡብ ሶማሊያ (የኢጣሊያ -ሶማሌ ተብሎ ይጠራ የነበረውን ) ከጣሊያኖች ከነጠቁ በኋላ የኦጋዴንን ግዛት ጨምረው ከሰሜን ሶማሊያ (ሶማሌላንድ የሚባለው ) እንዲህም ከኬንያ ምሥራቃዊ ክፍል በመቀላቀል ታላቅ የእንግሊዝ -ሶማሌ ቅኝ ግዛት የመመሥረት ዕቅድ ነበራቸው :: አፄ ኃይለሥላሤን ዳግም ሥልጣን ላይ ለማስቀመጥና እግረ መንገዳቸውንም የፋሽስት ጣሊያንን የጦር ምርኮ ያለተካፋይ ለመዝረፍ ሲሉ 'ኢትዮጵያን ነፃ ልናወጣ መጣን ' ብለው እንግሊዞች 19833-37 .. ድረስ ኢትዮጵያን ይዘው ነበር :: ታዲያ ኦጋዴንን የለቀቁት በዋዛ አልነበረም - 10 ዓመታት ኦጋዴንን ገዝተዋል :: ሲወጡ ግን 'የሶማሌ ወጣት ሊግ ' የሚባል ድርጅት ደቡብ ሶማሊያ (በተለይ ሞቃዲሾና አካባቢው ) በሚኖሩት ወጣት ሶማሌዎች አማካይነት መሠረቱ :: የዚያ ማኅበር አባሎች ሶማሊያ ነፃ ሥትወጣ በተለያዩ የሥልጣን እርከኖች ላይ ፊጥ አሉና ለኢትዮጵያ የጎን ውጋት ሆኑ :: ዚያድ ባሬ ሲፈነገል እኒያው 'የሶማሌ ወጣት ሊግ አባሎች ' እርስ በእርሣቸው መፋጀት ቀጠሉ : የእነርሱን ተግባር ልጆቻቸው ወርሠው በአዳዲስ ሥሞች በሚጠሩ ድርጅቶች ሥር ተደራጅተው ቀጠሉበት ::

አሁን ታዲያ እንግሊዞች ያንን የሞተ 'የታላቋ ሶማሊያ ' ቅዠት እንደገና ለማንሠራራት ሬሣ ቆፋሪ ሆነው ቀርበዋል :: ስለ 'ታላቋ ሶማሊያ ' ቅዠት ብዙ ጽሑፎች ተጽፈዋል :: ለናሙና ያህል የሚከተለው ጽሑፍ የተወሠኑ መረጃዎች ይኖሩታል : አንብቡት ::

ምንጭ :- Barnes, Cerdic, (2007). The Somali Youth League, Ethiopian Somalis and the Greater Somalia Idea, c.194648. Journal of Eastern African Studies, Volume 1, Issue 2, pages 277-291.

በመግቢያው ላይ በአፅህሮቱ ላይ ያቀረበው እንዲህ ይነበባል ::

Quote:
Abstract

From 1946 to 1948 the Somali Youth Club (SYC) grew from a small Mogadishu based urban self-help group into a burgeoning nationalist organisation calling for the unification of all the Somali-speaking lands into Greater Somalia, changing its name to the Somali Youth League (SYL) in the process. The reason for this rapid expansion and radicalisation was a conjuncture of several factors, but it is most immediately attributable to the international deliberations over the future of the Italian East African Empire. In 1946 the international community began to address the future of the Italian Empire, and the British raised the possibility of creating a Greater Somalia administration (under British trusteeship) as a basis for future independence. The SYC, which had until then concentrated on a more limited and arguably more achievable political programme for the furtherance of Somali interests in ex-Italian Somalia, became mesmerised by the idea of Greater Somalia. Greater Somalia became a popular rallying call for the expanding nationalist project. However, as this article argues, although the Greater Somalia project galvanised the SYC into a mass nationalist organisation (the SYL), the expansion of its activities into the greater Somalia hinterland, such as the Ethiopian Ogaden region, brought different priorities and perspectives to project. The differing histories of clans and regions dissipated the cohesion, discipline and aims of the SYL at a crucial historical juncture. Ultimately the SYL was unable to create a Greater Somalia, nor prevent the repartition of the Somali-lands and the return of former colonial and imperial powers.

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1874

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 5:05 pm    Post subject: Re: ታላቅ ስብሰባ በለንደን ..አዲሲቷን ሱማሌ የመመስረት ጉዞ :: Reply with quote

ስላም ጋሽ ተድላ

የቀዳማይ ወያኔውም ከወለጋ የወጣውም ጽንፈኝነት እኮ መሰረቱ የእንግሊዝ መሰሪነት እና ፕሮፓጋንዳ ነው ::

የተረጋጋች ኢትዮጵያ እንደማይፈልጉ በተደጋጋሚ አሳይተዋል :: አሁንም እንዳልከው ሌላ ቦንብ ለመቅበር ደፋ ቀና እያሉ እንደሆነ መገመት ይቻላል :: ፓርትነሮቹ ጨናዊ (ህወሀቶች ) :: በሰሞኑ የሶማልያ ወሬ ደሞ ትንሽ እድሜ ለመግዣ እንዲሆነው ቱሪ ናፋ መልቀቁ አይቀርም ::

ይሄንን ሁሉ ግን ተንኮል የነቃ ትውልድ እስካለ ድረስ ምኞታቸው ብቻ ሆኖ እንዲቀር ማድረግ ይቻላል ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አልሸባብ በጀግኖቹ የኢትዮጵያ , የመከላከያ ሰራዊት በሱማሊያ ጊዜያዊ መንግስት ረዳትነት እስካሁን ይዞት በነበረው የባይድዋ ከተማና አካባቢ ተጠራርጎ ወደ ቀይ ባህር አካባቢ እንዲሄድ ከተደረገ በኌላ አዲስቷን ሱማሌ ለመመስረት ጊዜ ማጥፋት አላስፈለገም ነበር :: ለዚህም ነው በሱማሊያ ጉዳይ ዋነኞቹ ስቴክ -ሆልደሮች ኢትዮጵያ , አሜሪካ , እንጊሊዝ , ኬንያ ዩጋንዳ , ባን ኪን ሙን (በራሳቸው አንድ አገር ናቸው ) እና 40 መሪዎችና ከፍተኛ ባለ ስልጣኖች በለንደን ሱማሌን እንደገና ለመገንባት በምክክር ላይ የሚገኙት :: የሚከተሉት ተከታታይ ቪዲዮች በቀጥታ ከለንደን የመሪዎቹ ስብሰባ የተገኙ ናቸው :: ትልቌ የሱማሊያ ችግር ፈጣሪ ኤርትራ እንደሆነች መሪዎቹ አይናገሩም እንጂ ያውቁታል :: ዝምታ በራሱ መልስ ነው :: አልሸባብን በደመሰሳችሁበት መንገድ ኤርትራንም አቅሟት የሚል መመሪያ ሀያላኑ ባለ ድሮኖች ላፍሪካውያኖቹ ሹክ ብለዋል ይባላል :: መቼም ወሬ አይደበቅም :: ካላመኑ እንግዲህ ካሁን በኌላ የሚወጡትን ቪዲዮዎች ተራ በተራ ጠቅ ጠቅ ማድረግ ነው ::

ክፍል 1:- ሳመሪ :- http://www.ethioonutube.com/video/208/A-turning-point-for-Somalia-speeches-from-the-London-Conference-on-Somalia

አይ መሠሪ እንግሊዞች Rolling Eyes መቼ ይሆን በኢትዮጵያ ላይ ማሤሩን የምታቆሙት Crying or Very sad Crying or Very sad Crying or Very sad ፈጣሪ እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ ::

እንግሊዞች 'ታላቋ ሶማሊያ ' ለሚባለው የቅዠት ብሔረተኝነት ምንጭ ናቸው :: በኢጣሊያ ቅኝ ተይዞ የነበረውን ደቡብ ሶማሊያ (የኢጣሊያ -ሶማሌ ተብሎ ይጠራ የነበረውን ) ከጣሊያኖች ከነጠቁ በኋላ የኦጋዴንን ግዛት ጨምረው ከሰሜን ሶማሊያ (ሶማሌላንድ የሚባለው ) እንዲህም ከኬንያ ምሥራቃዊ ክፍል በመቀላቀል ታላቅ የእንግሊዝ -ሶማሌ ቅኝ ግዛት የመመሥረት ዕቅድ ነበራቸው :: አፄ ኃይለሥላሤን ዳግም ሥልጣን ላይ ለማስቀመጥና እግረ መንገዳቸውንም የፋሽስት ጣሊያንን የጦር ምርኮ ያለተካፋይ ለመዝረፍ ሲሉ 'ኢትዮጵያን ነፃ ልናወጣ መጣን ' ብለው እንግሊዞች 19833-37 .. ድረስ ኢትዮጵያን ይዘው ነበር :: ታዲያ ኦጋዴንን የለቀቁት በዋዛ አልነበረም - 10 ዓመታት ኦጋዴንን ገዝተዋል :: ሲወጡ ግን 'የሶማሌ ወጣት ሊግ ' የሚባል ድርጅት ደቡብ ሶማሊያ (በተለይ ሞቃዲሾና አካባቢው ) በሚኖሩት ወጣት ሶማሌዎች አማካይነት መሠረቱ :: የዚያ ማኅበር አባሎች ሶማሊያ ነፃ ሥትወጣ በተለያዩ የሥልጣን እርከኖች ላይ ፊጥ አሉና ለኢትዮጵያ የጎን ውጋት ሆኑ :: ዚያድ ባሬ ሲፈነገል እኒያው 'የሶማሌ ወጣት ሊግ አባሎች ' እርስ በእርሣቸው መፋጀት ቀጠሉ : የእነርሱን ተግባር ልጆቻቸው ወርሠው በአዳዲስ ሥሞች በሚጠሩ ድርጅቶች ሥር ተደራጅተው ቀጠሉበት ::

አሁን ታዲያ እንግሊዞች ያንን የሞተ 'የታላቋ ሶማሊያ ' ቅዠት እንደገና ለማንሠራራት ሬሣ ቆፋሪ ሆነው ቀርበዋል :: ስለ 'ታላቋ ሶማሊያ ' ቅዠት ብዙ ጽሑፎች ተጽፈዋል :: ለናሙና ያህል የሚከተለው ጽሑፍ የተወሠኑ መረጃዎች ይኖሩታል : አንብቡት ::

ምንጭ :- Barnes, Cerdic, (2007). The Somali Youth League, Ethiopian Somalis and the Greater Somalia Idea, c.194648. Journal of Eastern African Studies, Volume 1, Issue 2, pages 277-291.

በመግቢያው ላይ በአፅህሮቱ ላይ ያቀረበው እንዲህ ይነበባል ::

Quote:
Abstract

From 1946 to 1948 the Somali Youth Club (SYC) grew from a small Mogadishu based urban self-help group into a burgeoning nationalist organisation calling for the unification of all the Somali-speaking lands into Greater Somalia, changing its name to the Somali Youth League (SYL) in the process. The reason for this rapid expansion and radicalisation was a conjuncture of several factors, but it is most immediately attributable to the international deliberations over the future of the Italian East African Empire. In 1946 the international community began to address the future of the Italian Empire, and the British raised the possibility of creating a Greater Somalia administration (under British trusteeship) as a basis for future independence. The SYC, which had until then concentrated on a more limited and arguably more achievable political programme for the furtherance of Somali interests in ex-Italian Somalia, became mesmerised by the idea of Greater Somalia. Greater Somalia became a popular rallying call for the expanding nationalist project. However, as this article argues, although the Greater Somalia project galvanised the SYC into a mass nationalist organisation (the SYL), the expansion of its activities into the greater Somalia hinterland, such as the Ethiopian Ogaden region, brought different priorities and perspectives to project. The differing histories of clans and regions dissipated the cohesion, discipline and aims of the SYL at a crucial historical juncture. Ultimately the SYL was unable to create a Greater Somalia, nor prevent the repartition of the Somali-lands and the return of former colonial and imperial powers.

ተድላ

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 258

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 7:03 pm    Post subject: Re: ታላቅ ስብሰባ በለንደን ..አዲሲቷን ሱማሌ የመመስረት ጉዞ :: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አልሸባብ በጀግኖቹ የኢትዮጵያ , የመከላከያ ሰራዊት በሱማሊያ ጊዜያዊ መንግስት ረዳትነት እስካሁን ይዞት በነበረው የባይድዋ ከተማና አካባቢ ተጠራርጎ ወደ ቀይ ባህር አካባቢ እንዲሄድ ከተደረገ በኌላ አዲስቷን ሱማሌ ለመመስረት ጊዜ ማጥፋት አላስፈለገም ነበር :: ለዚህም ነው በሱማሊያ ጉዳይ ዋነኞቹ ስቴክ -ሆልደሮች ኢትዮጵያ , አሜሪካ , እንጊሊዝ , ኬንያ ዩጋንዳ , ባን ኪን ሙን (በራሳቸው አንድ አገር ናቸው ) እና 40 መሪዎችና ከፍተኛ ባለ ስልጣኖች በለንደን ሱማሌን እንደገና ለመገንባት በምክክር ላይ የሚገኙት :: የሚከተሉት ተከታታይ ቪዲዮች በቀጥታ ከለንደን የመሪዎቹ ስብሰባ የተገኙ ናቸው :: ትልቌ የሱማሊያ ችግር ፈጣሪ ኤርትራ እንደሆነች መሪዎቹ አይናገሩም እንጂ ያውቁታል :: ዝምታ በራሱ መልስ ነው :: አልሸባብን በደመሰሳችሁበት መንገድ ኤርትራንም አቅሟት የሚል መመሪያ ሀያላኑ ባለ ድሮኖች ላፍሪካውያኖቹ ሹክ ብለዋል ይባላል :: መቼም ወሬ አይደበቅም :: ካላመኑ እንግዲህ ካሁን በኌላ የሚወጡትን ቪዲዮዎች ተራ በተራ ጠቅ ጠቅ ማድረግ ነው ::

ክፍል 1:- ሳመሪ :- http://www.ethioonutube.com/video/208/A-turning-point-for-Somalia-speeches-from-the-London-Conference-on-Somalia

አይ አንተ የቦቲ ሹፌር Laughing ወያኔ የአሜሪካን የቤት ስራ ለመስራት ሲል ብቻ ቀዳማይ ወረራውን በሱማሊያ ላይ በግፍ እያደረገ በነበረበት በዛ ወቅት በአንዱ ቀን መተማ ላይ አንዲት ሻይ ቤት ውስጥ ሻይየን ፉት እያልኩ እያለ ሁለት የቦቲ ሹፌሮች እንዲህ እያሉ ሲያወሩ ሰማዋቸው
ቦቲ ሹፌር 1 ...ለነዚህ ሱማሊያወች እኮ ተጫወትንባቸው ለንግዲህ ለየታባታአቸው ይሄዱ ?
ቦቲ ሹፌር 2 ዋይ ገፉአቸው እኮ ! ለቀይ ባህር ለመግባት ወጭ ለየት አባታቸው ይገባሉ
ቦቲ ሹፌር ቁጥር 3 ዋርካ ላይ አገኘዋለሁ ብየ አላሰብኩም ነበር Surprised Surprised
እምቢ ለሀገር Exclamation
መተማ በቦቲ ሹፌሮች ቀልድ እየትንከተከትን Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4277

PostPosted: Fri Feb 24, 2012 8:51 pm    Post subject: Reply with quote

እምቢ ላገር ነፍሴ የመቶ ኩንታል ጤፍ ግምት እንዴት ነህ አባ !! እኔ እኮ በቃ ብትሰድበኝም እኮ አልሰብድህም ብዬ ከራሴ ጋር ወስኛለሁ :: አንተ እኮ ያባታችን ያብርሀም በግ ነህ :: ከምሬ ነው የምልህ :: አንተን ለምን ብዬ ነው የምሰድበው ይልቁኑ ሳር እያጨድኩ ጥሩ የሳር ዘር እያመጣሁ አቀብልሀላሁ እንጂ እመቤቴን እኔ አንተን ክፉ አልናገርህም ...ወዲህም በዚህ ላይ ጾም ገብቷል ...እስከ ፋሲካ ቆይልኝ እንጂ ...
Laughing ስማ እንጂ ከስምህ ስር ያለችዋን ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ ኢትዮጱያ ..የምትለውን ፊርማ አነበብኩ ሳታውቀው ደሞ በዛ እኔና አንተ በምንተወዋወቅበት ስም ደሞ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚል ቤት ከፍተህ አየሁህ :: እንደው ምን ላድርግህ ይሆን ?? Very Happy የኬንቲኪ ሳር ጥሩ ነው አሉኝ እሱን ይዤ እመጣልሀለሁ :: እስኪ እዝነ መነፈስህ ደስ ይበላት :: ዋርካ ውስጥ የሰሞኑ ሙድ መን መሰለህ ...ኢይትዮጵያዊ ሆኖ ለመታመን ስለ ጾም ማወራት , ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ እንደ ቃልቻ አስር ጊዜ መጻፍና , ለላው ደሞ የወያኔን ሰክሰስ ማራከስ ነው ..እነዚህን ነገሮች ካደርክ አንተ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ...ይሄን ኖርም ያወጣው .. ሰፊ የስንዴ አገር ናት ሲሉት አገር መርጦ ኖርዌይ የገባ አንድ የዳቦ አፍቃሪ ግለሰብ ነው :: አይዞህ አንድ ባንድ መጣሁ ጀግናው ኢትዮጵያዊ የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ባንዳ ያሉበትንም ጉዳይ እናናግራቸዋለን ...በመረጡት ቌንቈ ;; አሁን ስራ ላይ ነኝ ...በነገራችን ላይ እቺም ጉዳይ አንተን ትመለከተላች ...በዛኛው ስምህ እዚህም እዛም ለባንዳ ባደሩ ግለሰቦች አንድን ህዝብ ባንዳ እነደሆነ አድርገህ ስታተፍትፍ አይቼአለሁ :: አይዞህ ቄሶች ማህሌት ወረዱ ብለህ ህዝብን ባንዳ ያልከበትን አግባብ ታስረዳኛለህ :: አሁን ስራ ላይ ነኝ ...አንተ ""ሪዝን "" ሆንክ እንጂ ባንተ ዳፋ ላህዛብ የምሰብከው ወንጌል አለኝ :: ንሳ ..የኔ ፌክ ጎንደሬ !!!

ቅማንት ነህ ወይስ ፈላሻ ..
አገው ነህ ወይስ ስናሻ ...

...ልወርድልህ ነበር በጸጋዬ ቤት ግና እዛ ስላልደረስክ ያንቅሀል ይቅርብህ !!!
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 258

PostPosted: Sat Feb 25, 2012 12:03 am    Post subject: ቦቲ ሹፌር ቁጥር 3 እንደጻፈው :- Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
እምቢ ላገር ነፍሴ የመቶ ኩንታል ጤፍ ግምት እንዴት ነህ አባ !! እኔ እኮ በቃ ብትሰድበኝም እኮ አልሰብድህም ብዬ ከራሴ ጋር ወስኛለሁ :: አንተ እኮ ያባታችን ያብርሀም በግ ነህ :: ከምሬ ነው የምልህ :: አንተን ለምን ብዬ ነው የምሰድበው ይልቁኑ ሳር እያጨድኩ ጥሩ የሳር ዘር እያመጣሁ አቀብልሀላሁ እንጂ እመቤቴን እኔ አንተን ክፉ አልናገርህም ...ወዲህም በዚህ ላይ ጾም ገብቷል ...እስከ ፋሲካ ቆይልኝ እንጂ ...
Laughing ስማ እንጂ ከስምህ ስር ያለችዋን ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ ኢትዮጱያ ..የምትለውን ፊርማ አነበብኩ ሳታውቀው ደሞ በዛ እኔና አንተ በምንተወዋወቅበት ስም ደሞ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚል ቤት ከፍተህ አየሁህ :: እንደው ምን ላድርግህ ይሆን ?? Very Happy የኬንቲኪ ሳር ጥሩ ነው አሉኝ እሱን ይዤ እመጣልሀለሁ :: እስኪ እዝነ መነፈስህ ደስ ይበላት :: ዋርካ ውስጥ የሰሞኑ ሙድ መን መሰለህ ...ኢይትዮጵያዊ ሆኖ ለመታመን ስለ ጾም ማወራት , ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ እንደ ቃልቻ አስር ጊዜ መጻፍና , ለላው ደሞ የወያኔን ሰክሰስ ማራከስ ነው ..እነዚህን ነገሮች ካደርክ አንተ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ...ይሄን ኖርም ያወጣው .. ሰፊ የስንዴ አገር ናት ሲሉት አገር መርጦ ኖርዌይ የገባ አንድ የዳቦ አፍቃሪ ግለሰብ ነው :: አይዞህ አንድ ባንድ መጣሁ ጀግናው ኢትዮጵያዊ የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ባንዳ ያሉበትንም ጉዳይ እናናግራቸዋለን ...በመረጡት ቌንቈ ;; አሁን ስራ ላይ ነኝ ...በነገራችን ላይ እቺም ጉዳይ አንተን ትመለከተላች ...በዛኛው ስምህ እዚህም እዛም ለባንዳ ባደሩ ግለሰቦች አንድን ህዝብ ባንዳ እነደሆነ አድርገህ ስታተፍትፍ አይቼአለሁ :: አይዞህ ቄሶች ማህሌት ወረዱ ብለህ ህዝብን ባንዳ ያልከበትን አግባብ ታስረዳኛለህ :: አሁን ስራ ላይ ነኝ ...አንተ ""ሪዝን "" ሆንክ እንጂ ባንተ ዳፋ ላህዛብ የምሰብከው ወንጌል አለኝ :: ንሳ ..የኔ ፌክ ጎንደሬ !!!

ቅማንት ነህ ወይስ ፈላሻ ..
አገው ነህ ወይስ ስናሻ ...

...ልወርድልህ ነበር በጸጋዬ ቤት ግና እዛ ስላልደረስክ ያንቅሀል ይቅርብህ !!!

አይይ እንዴው ምን ይሻልሀል Question የቁም -ከብትነትህ ደግሞ አገረሸብህ Razz ይኸው የመኖ አይነት መደርደር ጀመርክ Laughing Laughing እኔማ የተሻለህ መስሎኝ ከጋማ ከብትነት ወደ ቦቲ ሹፌርነት አሸጋግሬህ ነበር :: የአህያ ስጋ ከአልጋ ሲሉት አመድ ሆኖብህ ተመልሰህ ወደ ግጦሽ Sad Sad ሰሞኑን ደግሞ ጌቶችህ ጨክነውብሃል Exclamation እንዴት አንተን ታማኝ ስናራቸውን ይህን ያህል ጭነት ያሸክሙሀል Question Question በእውነት ''ፌር "" አይደለም Crying or Very sad Crying or Very sad ምንም እንኳ የነሱን ግሳንግስ ተሸክመህ ከቦታ ወደ ቦታ ለመስገር ቢፈጥሩህም አንዳንዴ ግን ሊያዝኑልህ ይገባል Idea መኖም አቋጥረው ሚሰጡህ አይመስልም :: ቢሰጡህእማ እንዲህ በየቦታው ""የግጦሽ ያለህ Exclamation Exclamation"" አትልም ነበር :: ለሆድህ ብለህ ያውም ላትጠግብ እንዴት መጫኛ ከረባቱ ትሆናለህ Embarassed Embarassed ሞላ ጎፈር የሚባሉ የጋማ ከብቶች ነበሩን ከንሱ ወስጥ አንዱን ስለምትመስለኝ ታሳዝነኛለህ Crying or Very sad Crying or Very sad ምን አባቴ ላርግህ ሞላ Question Question ገዝቸህ የጀርባህ ቁስል ጠፈፍ እስኪል እንኳ እንዳላሳርፍህ ጌቶችህ የናጠጡ ሀብታም ናቸው አይሸጡህም :: በል እስኪ ለሁሉም ግዜ አለውና አንድ ቀን ከተጫኝነት ነጻ ትወጣለህ ::ላህጭህን ያዝረከረክበትን የኬንታኪን እሳርም አይዞህ አንድ ቀን ትግጣለህ Rolling Eyes Rolling Eyes እስከዚያው ግን Exclamationይበሉህ አንተም ቡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
እምቢ ለሀገር Exclamation
ጭልጋ አውራጃ አይከል ከተማ ከቅማንቶች አለቃ ከአባ
ወምበሩ ጋር ግራር ስር ቁጭ ብለን ስለጋማ ከብቶች እና
ስልሰቆቃቸው እየተወያየን Exclamation
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Sat Feb 25, 2012 6:36 am    Post subject: Reply with quote

ሶስተኛው የቦቲ ሾፌር አለህ በጌ ምድሬው እንቢ ለሀገር Laughing Laughing Laughing ከምር እንደዛሬ አልሳቅሁም ....ሁሌም እስቅብሀለሁ ግን በንቀት Razz

ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚል ስታይ ... እንቢ ለሀገር የሚል ሲመጣብህ ... ልጅ ሞንሟናው መሆኑን መጠርጠርህ በደንብ እንዳወቅህኝ ያሳያልና እሱ ኮዳ ቅንጭላትህ ቢያንስ ስያሜውን ይዞ እንዲቆይ አድርገህዋል Laughing Laughing

ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ Exclamation
ልጅ ሞንሟናው እንቢ ለሀገር ከጀግኖቹ አምባ ከበጌ ምድር Very Happy

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
እምቢ ላገር ነፍሴ የመቶ ኩንታል ጤፍ ግምት እንዴት ነህ አባ !! እኔ እኮ በቃ ብትሰድበኝም እኮ አልሰብድህም ብዬ ከራሴ ጋር ወስኛለሁ :: አንተ እኮ ያባታችን ያብርሀም በግ ነህ :: ከምሬ ነው የምልህ :: አንተን ለምን ብዬ ነው የምሰድበው ይልቁኑ ሳር እያጨድኩ ጥሩ የሳር ዘር እያመጣሁ አቀብልሀላሁ እንጂ እመቤቴን እኔ አንተን ክፉ አልናገርህም ...ወዲህም በዚህ ላይ ጾም ገብቷል ...እስከ ፋሲካ ቆይልኝ እንጂ ...
Laughing ስማ እንጂ ከስምህ ስር ያለችዋን ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ ኢትዮጱያ ..የምትለውን ፊርማ አነበብኩ ሳታውቀው ደሞ በዛ እኔና አንተ በምንተወዋወቅበት ስም ደሞ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚል ቤት ከፍተህ አየሁህ :: እንደው ምን ላድርግህ ይሆን ?? Very Happy የኬንቲኪ ሳር ጥሩ ነው አሉኝ እሱን ይዤ እመጣልሀለሁ :: እስኪ እዝነ መነፈስህ ደስ ይበላት :: ዋርካ ውስጥ የሰሞኑ ሙድ መን መሰለህ ...ኢይትዮጵያዊ ሆኖ ለመታመን ስለ ጾም ማወራት , ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ እንደ ቃልቻ አስር ጊዜ መጻፍና , ለላው ደሞ የወያኔን ሰክሰስ ማራከስ ነው ..እነዚህን ነገሮች ካደርክ አንተ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ...ይሄን ኖርም ያወጣው .. ሰፊ የስንዴ አገር ናት ሲሉት አገር መርጦ ኖርዌይ የገባ አንድ የዳቦ አፍቃሪ ግለሰብ ነው :: አይዞህ አንድ ባንድ መጣሁ ጀግናው ኢትዮጵያዊ የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ባንዳ ያሉበትንም ጉዳይ እናናግራቸዋለን ...በመረጡት ቌንቈ ;; አሁን ስራ ላይ ነኝ ...በነገራችን ላይ እቺም ጉዳይ አንተን ትመለከተላች ...በዛኛው ስምህ እዚህም እዛም ለባንዳ ባደሩ ግለሰቦች አንድን ህዝብ ባንዳ እነደሆነ አድርገህ ስታተፍትፍ አይቼአለሁ :: አይዞህ ቄሶች ማህሌት ወረዱ ብለህ ህዝብን ባንዳ ያልከበትን አግባብ ታስረዳኛለህ :: አሁን ስራ ላይ ነኝ ...አንተ ""ሪዝን "" ሆንክ እንጂ ባንተ ዳፋ ላህዛብ የምሰብከው ወንጌል አለኝ :: ንሳ ..የኔ ፌክ ጎንደሬ !!!

ቅማንት ነህ ወይስ ፈላሻ ..
አገው ነህ ወይስ ስናሻ ...

...ልወርድልህ ነበር በጸጋዬ ቤት ግና እዛ ስላልደረስክ ያንቅሀል ይቅርብህ !!!

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ካለድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2007
Posts: 575

PostPosted: Sat Feb 25, 2012 7:05 am    Post subject: Reply with quote

ለንደኑ ጉባኤ መቼስ ማንም እንደሚረዳው ሶማሊይ አንድ ሳትሆን 4 እንድትሆን ነው የታሰበው .....መለስ ዜናው ክቡራን አንተ የምትኮራበት ......አፍሪካን በዘመናው ቀኝ ግዛት እንድትወድቃ ይላሰለስ ጥረት እየደረገ እንደሆነ ምንም አፍሪካዊይን ጠንቅቀው የሚይቁት ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ጥልቁ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Jan 2004
Posts: 1560
Location: bhutan

PostPosted: Sat Feb 25, 2012 11:33 pm    Post subject: Reply with quote

እኔን እጅግ አድርጎ ያሳቀኝ የመለስ የማጭበርበሪያ ጽሁፍ በንባብ ያቀረበው ነው።
http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=0pIDptj9sjo
ሲጀመር አንድ ተራ ጋዜጠኛ ይመስል አንገቱን ደፍቶ የተጻፈ ብቻ ማንበብ በራስ ያለመተማመኑን ያንጸባርቃል። ጽሁፉስ ቁልጭ ያለ ቢሆን ምን አለበት ? Laughing Laughing Laughing በውሸቱ ፓርላማ የለመደውን የቅጥፈት ንግግር ምን ያህሎቻችን ልብ ብለነው ይሆን ቅቅቅ። በንግግሩ ሲንደረደር ፣የሶማሊያ ችግር የፖለቲካ ችግር ስለሆነ መፍትሄውም ፖለቲካዊ ብቻ ነው አለ። ትንሽ ወረድ ብሎ ደግሞ “ጀግናው የወያኔ ሰራዊት ባይደዋ ከተማን ተዎጣጥሮ ሶማሊያውያንን አስጨፈረ” ብሎ አያርፍም እንዴ ይሄ ጉግ ማንጉግ ! ቁርጥ ሰሞኑን “ፓርላማ” ላይ “በቂ ማስረጃ አለን ግን ፍርድ ቤት የሚያሳምን አይደለም” ከአለው ጋር አይመሳሰልም ?!

ማነህ እውራን “ቄሶች ማህሌት ወረዱ ብለህ ህዝብን ባንዳ ያልከበትን አግባብ ታስረዳኛለህ” እስኪ ይህን ቪዲዮ ጠቅ አድርገው ጠቅ የሚያደር ያድርግህና http://www.youtube.com/watch?v=FUsuHEpMIBw&feature=player_embedded

ከዚህ በላይ የባንዳነት ምን ተግባር አለ። አንተን ብሎ ስለታሪክ ተከራካሪ እስኪ በኣጠገብህ ስላለፈው የአባ ገብረመድህን እና የቢዮንሴውን ታሪክ ትዝብትህን አካፍለን ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message MSN Messenger Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1874

PostPosted: Sun Feb 26, 2012 12:45 am    Post subject: Reply with quote

Very Happy የለንደኑን ስብሰባን የጠራው ማን ነው በነገራችን ላይ ??

""ዮር ኤክሰለንሲ ዴቪድ ካሜሮን "" በሌሉበት ("" who is temporarily absent"" ) ያለው ቀዳማይ ሚኒስተር ጨናዊ ነው ::

ድፍረት እና እውቀት የባህሪያቸው የሆነው ፕሮፌሰር መስፍን ስለ ጨናዊ እና ስላወራው ነገር ይሄንን ጻፉ :-

http://www.fetehe.com/?q=node%2F127

ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4277

PostPosted: Sun Feb 26, 2012 3:16 am    Post subject: Reply with quote

ነብር ዥጉርጉርነቱን እንደማይለቅ ሁሉ ትግራይ ኢትዮጵያዊነቷን አትለቅም ::

በጊዜ ማጣት ምክንያት የፈለኩትን ያህል ለመጻፍ ባለመቻሌ እያዘንኩ ላሻቢያ የሰለሙ ሰላሜዎች በስመ -ኢትዮጵያዊነት እየገቡ ኢትዮጵያዊነቱን አንድ ጊዜ እንኴን ጠይቆ የማያውቀውን ጀግናውን የትግራይ ህዝብ ባንዳ እያሉ አውዳይ ሲቀመጡ በራሳቸው ጽሁፍ ራሳቸው ሲሲቁ አየን :: ከት ከት ከት :: የጀግና ፍሬ ማፍራት ልማዷ የሆነው የትግራይ አፈር እንደሌላው ክፍለ አገር ህዝብ ከዚህም ከዛም ያደሩ ባንዳዎች አፍርታ ይሆናል ;: ራስ ጉግሳ ሀይለስላሴን ያስታውሷል ...ክመሀል አገር እነ እከሌና እነ እከሌ ስመ ጥር ባንዳዎች እንደነበሩ እንደውም ወደ ነኌላ አርበኛ ተብለው በጃንሆይ እንደተሸለሙ ታሪክ በደማቅ ቀለም ጽፎት ይገናል :: ክፉ ታሪካችንንና ገበናችንን የማውራት ባህል የለኝም :: ቤተሰቦቼ እኔን እንደዛ አላሰዱጉኝም :: ባንድ አወደ በአል ላይ ቄሶች ማህሌት በመውረዳቸው አንድ ጾታውን እንኴን ራሱ በደንብ ያማያቅ ሰው በትግራይ ህዝብ ላይ የዲ ኤን ያንትሮፖሎጂ ጥናት አደርጋለሁ አለ :: የሚሉሽን በሰማሽ ዋርካ ላይ ባልወጣሽ አለ ....:: ሻቢያ ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ይረመሰመስማል ያለው ሰለምቴው ጥልቁ ትግራይ የባንዳዎች አገር ናት ሲል ተደመጠ :: ቀስ በቀስ የለበስከው የኢትዮጵያዊነት ካቦርት ታወልቃለህ በጩሀት አይደለም በርጋታ !! በዳበሳ አይደለም በመረጃ :: ያባ በዝብስ ካሳ አገር ... ያባ ፈንቅል ምድር የነ ግራ ካሱ ሰፈር .... ዮሀንስ በኢትዮጵያዊነቱ አንገቱን የሠጠባት አገር ምን ጊዜም በዳቦ ምስለኔዎች ኢትዮጵያዊነቷን አትነጠቅም :: እንደውም ክማይገባቸው ትነጥቃለች :: ሀለሉያ !! መጣሁ ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1874

PostPosted: Sun Feb 26, 2012 3:56 am    Post subject: Reply with quote

Very Happy Very Happy

ስለ ለንዶን ኮንፈረንስ ለጥፈህ መልስ ሲሰጥህ የክብሮም ነገር መልሰህ ትግራይ ውስጥ ወሰድከው !

ጎጠኛ በበሆንህ ምክንያት ህወሀት አሁን ያለበት ቦታ ለመድረስ የውጪ ያህሎች ያላቸውን የፋይናንስት የዲፕሎማሲ እና ወታደራዊ ድጋፍ አታውቀውም ! ትግራይ ውስጥ የነበሩት ጥቂት አርበኛ ልጆች ...ሀየሉምን ማንሳት ይቻላል ራሱ ስየን ማንሳት ይቻላል ... በባንዳ ልጆች ተደናብረው ለባንዳ አጀንዳ ዕድሜያቸውን የሰጡትን ጉዳይ አይንተ ክብሮም አይገባህም ... Idea

የሀየሎም አባት እንደ አርበኝነታቸው ስላሴ ካቴድራል እንደተቀበሩ ሰማሁ ...ምን ያደርጋል ታዲያ ክንፈም ከጎን ስላሴ ተቀብሯል አሉ ...ልክ እንደ አርበኛ :: Rolling Eyes

በነገራችን ላይ የሚገርመኝ የህወሀት አካሄድ በሚጠየፈው እና በሚጠላው ኢትዮጵያዊነት ዋጋ የሚሰጣቸውን ነገሮች ሲቋምጥላቸውም ይታያል ... ስላሴ በመቀበር ላያ ያለው ማዕረግ የቦታው ለቤተ መንግስት ቅርበት ወይንም መሀል ከተማ ላይ መሆኑ ሳይሆን ---ሌላ ሲምቦሊክ የሆነ ሲግኒፊካንስ አለው :: ያንን ለመረዳት ደሞ እንደ አርበኞቹ የኢትዮጵያዊነት እሴትን አውቆ ለኢትዮጵያዊነት መዋደቅ አንደ መስፈርት ተወስዶ ነበር ... የህወሀት ነገር ታዲያ ጊዜ ሰጠኝ ብሉ ለባንዳ አላማው የታገሉትን ከነ ራስ እምሩ እና ከራስ አበበ አረጋይ ጎን አጠጋግቶ መቅበር Rolling Eyes

ባንዲራ ጨርቅ ከሆነ ኢትዮጵያዊነት የነፍጠኞች ተረት ከሆነ ...ኢትዮጵያውያን ዋጋ በሚሰጡት ነገር ላይ እኩል በባንዳ ርዮት መታደም ምን ይባላል ??

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ነብር ዥጉርጉርነቱን እንደማይለቅ ሁሉ ትግራይ ኢትዮጵያዊነቷን አትለቅም ::

በጊዜ ማጣት ምክንያት የፈለኩትን ያህል ለመጻፍ ባለመቻሌ እያዘንኩ ላሻቢያ የሰለሙ ሰላሜዎች በስመ -ኢትዮጵያዊነት እየገቡ ኢትዮጵያዊነቱን አንድ ጊዜ እንኴን ጠይቆ የማያውቀውን ጀግናውን የትግራይ ህዝብ ባንዳ እያሉ አውዳይ ሲቀመጡ በራሳቸው ጽሁፍ ራሳቸው ሲሲቁ አየን :: ከት ከት ከት :: የጀግና ፍሬ ማፍራት ልማዷ የሆነው የትግራይ አፈር እንደሌላው ክፍለ አገር ህዝብ ከዚህም ከዛም ያደሩ ባንዳዎች አፍርታ ይሆናል ;: ራስ ጉግሳ ሀይለስላሴን ያስታውሷል ...ክመሀል አገር እነ እከሌና እነ እከሌ ስመ ጥር ባንዳዎች እንደነበሩ እንደውም ወደ ነኌላ አርበኛ ተብለው በጃንሆይ እንደተሸለሙ ታሪክ በደማቅ ቀለም ጽፎት ይገናል :: ክፉ ታሪካችንንና ገበናችንን የማውራት ባህል የለኝም :: ቤተሰቦቼ እኔን እንደዛ አላሰዱጉኝም :: ባንድ አወደ በአል ላይ ቄሶች ማህሌት በመውረዳቸው አንድ ጾታውን እንኴን ራሱ በደንብ ያማያቅ ሰው በትግራይ ህዝብ ላይ የዲ ኤን ያንትሮፖሎጂ ጥናት አደርጋለሁ አለ :: የሚሉሽን በሰማሽ ዋርካ ላይ ባልወጣሽ አለ ....:: ሻቢያ ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ይረመሰመስማል ያለው ሰለምቴው ጥልቁ ትግራይ የባንዳዎች አገር ናት ሲል ተደመጠ :: ቀስ በቀስ የለበስከው የኢትዮጵያዊነት ካቦርት ታወልቃለህ በጩሀት አይደለም በርጋታ !! በዳበሳ አይደለም በመረጃ :: ያባ በዝብስ ካሳ አገር ... ያባ ፈንቅል ምድር የነ ግራ ካሱ ሰፈር .... ዮሀንስ በኢትዮጵያዊነቱ አንገቱን የሠጠባት አገር ምን ጊዜም በዳቦ ምስለኔዎች ኢትዮጵያዊነቷን አትነጠቅም :: እንደውም ክማይገባቸው ትነጥቃለች :: ሀለሉያ !! መጣሁ ::

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
6 ኪሎ

ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2004
Posts: 236

PostPosted: Sun Feb 26, 2012 5:33 am    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ነብር ዥጉርጉርነቱን እንደማይለቅ ሁሉ ትግራይ ኢትዮጵያዊነቷን አትለቅም ::

በጊዜ ማጣት ምክንያት የፈለኩትን ያህል ለመጻፍ ባለመቻሌ እያዘንኩ ላሻቢያ የሰለሙ ሰላሜዎች በስመ -ኢትዮጵያዊነት እየገቡ ኢትዮጵያዊነቱን አንድ ጊዜ እንኴን ጠይቆ የማያውቀውን ጀግናውን የትግራይ ህዝብ ባንዳ እያሉ አውዳይ ሲቀመጡ በራሳቸው ጽሁፍ ራሳቸው ሲሲቁ አየን :: ከት ከት ከት :: የጀግና ፍሬ ማፍራት ልማዷ የሆነው የትግራይ አፈር እንደሌላው ክፍለ አገር ህዝብ ከዚህም ከዛም ያደሩ ባንዳዎች አፍርታ ይሆናል ;: ራስ ጉግሳ ሀይለስላሴን ያስታውሷል ...ክመሀል አገር እነ እከሌና እነ እከሌ ስመ ጥር ባንዳዎች እንደነበሩ እንደውም ወደ ነኌላ አርበኛ ተብለው በጃንሆይ እንደተሸለሙ ታሪክ በደማቅ ቀለም ጽፎት ይገናል :: ክፉ ታሪካችንንና ገበናችንን የማውራት ባህል የለኝም :: ቤተሰቦቼ እኔን እንደዛ አላሰዱጉኝም :: ባንድ አወደ በአል ላይ ቄሶች ማህሌት በመውረዳቸው አንድ ጾታውን እንኴን ራሱ በደንብ ያማያቅ ሰው በትግራይ ህዝብ ላይ የዲ ኤን ያንትሮፖሎጂ ጥናት አደርጋለሁ አለ :: የሚሉሽን በሰማሽ ዋርካ ላይ ባልወጣሽ አለ ....:: ሻቢያ ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ይረመሰመስማል ያለው ሰለምቴው ጥልቁ ትግራይ የባንዳዎች አገር ናት ሲል ተደመጠ :: ቀስ በቀስ የለበስከው የኢትዮጵያዊነት ካቦርት ታወልቃለህ በጩሀት አይደለም በርጋታ !! በዳበሳ አይደለም በመረጃ :: ያባ በዝብስ ካሳ አገር ... ያባ ፈንቅል ምድር የነ ግራ ካሱ ሰፈር .... ዮሀንስ በኢትዮጵያዊነቱ አንገቱን የሠጠባት አገር ምን ጊዜም በዳቦ ምስለኔዎች ኢትዮጵያዊነቷን አትነጠቅም :: እንደውም ክማይገባቸው ትነጥቃለች :: ሀለሉያ !! መጣሁ ::

ዋናውንና ትልቁን ኢትዮጵያዊ አባ ዳኘውን ስማቸውን ለምን ሳጠቅስ ዘለለክ ? መቼም የባንዳ ነገር ሲነሳ አባዳኘውን አለማንሳት ምን ምክንያት አለው ? ያንን ሁሉ ባንዳ በቅጣት እጅ የነሱትን
ለላው ኢትዮጵያዊ ባንዳ ሲባል ቶሎ የሚያስበው ሰመን ኢትዮጵያን ነው
የቀረው የኢትዮጵያ ክልልም ጥልያን አሳሩን ያየበት ነው
ሰሜኖች በደንብ ትተዋወቅላችሁ
አስመራማ ገዛ ባንዳ ጥልያን የሚባል ባንዳዎች የሰፈሩበት ቦታ አለ አሉ ቅቅቅቅቅቅ
ያአክሱሙን ደሞ አላውቅም ነበር
ቴዲ ወዶ አይደለም ይህ አረግራጊ አቴና ወጊ እያሉ በር እየዘጉ ቄሱን ሁሉ በሳት የለበለቡት
ለማንኛውም አባዳኘው አባቃኘውም ቢሆኑ የነ በዝብዝ ካስ ስም ሲነሳ የነሱ ያልተጠቀሰው ለምን ይሆን Twisted Evil Question Twisted Evil Question
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia