WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የጦርነት ክተት አዋጅ ...

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2615

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 9:19 am    Post subject: የጦርነት ክተት አዋጅ ... Reply with quote

ሰሞኑን ወጣ ገባ ስል ... አንድ የማፍያ ቡድን ዋርካ ዉስጥ አይቻለሁና ያንን ቡድን አልምረዉም ::
በሪቾና በጌታ የተዋቀረዉ አሸባሪ ቡድን .... ሰዎች ባለቻቸዉ የእንግሊዝኛ ቃላት እዉቀት ተጠቅመዉ ሀሳባቸዉን እንዳይገልጹ በትብብር ቁም ስቅላቸዉን በማሳየት ላይ ይገኛሉ :: እርግጥ ነዉ አንዳንድ እንግሊዝኛዎችን ስናይ የታላቋ ብሪታኒያ ባንዲራ በአገራዊ ሀዘን አዋጅ ምክንያት ዝቅ ብሎ እንዲዉለበለብ ፓርላማዉ መወሰኑ አይቀርም ቢሆንም ... ቋንቋቸዉ ሲጨፈለቅ ማየት ትልቅ ሀዘን ነዉና .... ... ቢሆንም ግን ሰዉ ካልተሳሳተ አይታረምምና .... ወይንም ያልጻፈ ሰዉ አይሳሳትምና እባካችሁ ስፔሊንግ ግድፈት ማስተካከላችሁን አቁሙ .... ለምሳሌ እኔ ከተሳሳትኳቸዉ ....

ለአለቃዬ ብቻት ሪፖርት ሳደርግ ....

Do to konnektion i forced to send picture picture one one .... ባለዉ የኢንተርኔት ኮኔክሽኝ ችግር ምክንያት በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ ፎቶዎችን መላክ አልቻልኩም ማለቴ ነበር .... ነዉም :: እርግጥ ነዉ አለቃየም ገብቶታል ያዉ ፈረንጅ ስለነበረ .... አበሻ ቢሆን ኖሮ ግን ..... እስኪ ግራመሩንንና ስፔሊንጉን አስተካክል ብሎ መልሶ ይልክልኝ ነበር .... የግድ due እና conenction ብዬ መጻፍ ይጠበቅብኛል ?

የማስጠንቀቂያዉ መጨረሻ .... !!!! Wink
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3226
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 2:14 pm    Post subject: Re: የጦርነት ክተት አዋጅ ... Reply with quote

ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ሰሞኑን ወጣ ገባ ስል ... አንድ የማፍያ ቡድን ዋርካ ዉስጥ አይቻለሁና ያንን ቡድን አልምረዉም ::
በሪቾና በጌታ የተዋቀረዉ አሸባሪ ቡድን .... ሰዎች ባለቻቸዉ የእንግሊዝኛ ቃላት እዉቀት ተጠቅመዉ ሀሳባቸዉን እንዳይገልጹ በትብብር ቁም ስቅላቸዉን በማሳየት ላይ ይገኛሉ :: እርግጥ ነዉ አንዳንድ እንግሊዝኛዎችን ስናይ የታላቋ ብሪታኒያ ባንዲራ በአገራዊ ሀዘን አዋጅ ምክንያት ዝቅ ብሎ እንዲዉለበለብ ፓርላማዉ መወሰኑ አይቀርም ቢሆንም ... ቋንቋቸዉ ሲጨፈለቅ ማየት ትልቅ ሀዘን ነዉና .... ... ቢሆንም ግን ሰዉ ካልተሳሳተ አይታረምምና .... ወይንም ያልጻፈ ሰዉ አይሳሳትምና እባካችሁ ስፔሊንግ ግድፈት ማስተካከላችሁን አቁሙ .... ለምሳሌ እኔ ከተሳሳትኳቸዉ ....

ለአለቃዬ ብቻት ሪፖርት ሳደርግ ....

Do to konnektion i forced to send picture picture one one .... ባለዉ የኢንተርኔት ኮኔክሽኝ ችግር ምክንያት በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ ፎቶዎችን መላክ አልቻልኩም ማለቴ ነበር .... ነዉም :: እርግጥ ነዉ አለቃየም ገብቶታል ያዉ ፈረንጅ ስለነበረ .... አበሻ ቢሆን ኖሮ ግን ..... እስኪ ግራመሩንንና ስፔሊንጉን አስተካክል ብሎ መልሶ ይልክልኝ ነበር .... የግድ due እና conenction ብዬ መጻፍ ይጠበቅብኛል ?

የማስጠንቀቂያዉ መጨረሻ .... !!!! Wink

ሙዝራስ

ኮርማው የጀመረውን ጨዋታ በኔና በሪቾ የምታላክከው ኮርማውን ፈርተህ ነው አይደል ? አንተን የመሰለ ዋርካን አንቀጥቃጭ ከኔ የባሰ ቡከን ሆነህ ትቀር እንደው ? ይልቅ ዛሬ የዋርካ ኢንተርኔት conenction በጣም አስቸገረኝ Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2615

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 4:03 pm    Post subject: Re: የጦርነት ክተት አዋጅ ... Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:

ሙዝራስ

ኮርማው የጀመረውን ጨዋታ በኔና በሪቾ የምታላክከው ኮርማውን ፈርተህ ነው አይደል ? አንተን የመሰለ ዋርካን አንቀጥቃጭ ከኔ የባሰ ቡከን ሆነህ ትቀር እንደው ? ይልቅ ዛሬ የዋርካ ኢንተርኔት conenction በጣም አስቸገረኝ Laughing Laughing Laughing

ምን ይደረግ ብለህ ነዉ .... ጊዜ የሰጠዉ ቅል ድንጋይ ይሰብራል እንዳልል እነ ኮርሚቾን መስደብ ሊመስልብኝ ይችላልና .... ጊዜ የነሳዉ ድንጋይ በቅል ሊሰበር ይችላልና መጠንቀቅ ነዉ ደጉ ብዬ ነዉ ወዳጄ ...... ግን ይሄ ኮርማዉ ወንድማችን በቅርብ የማዉቀዉ እየመሰለኝ ተቸርጊያለሁ .... Wink

ቂቂቂ ከምር ግን ያኔ እንደ መንደር ጎረምሳ ያየኝን ሁሉ የምላከፍበት ዘመን መነሻዬ ምን ይሆን ? Wink .... ቦጨቅ ቦጨቅ ... ረጨት ረጨት .... ... በዛ ላይ የጊዜዉ በረከት .... ዛሬ ' እኔ በቀን 24 ሰአት ብቻ አይደለም ያለኝ .... ከዛ በላይ ነዉ ግን ለናፍቆት እንኳን ጊዜ ያጥረኛል .... (እምልሽ ሌላ የጊዜ ቀመር አምጥቼ ሳይሆን .... ድሮ ስትሰራ 24 ሰአቱ 8 ብቻ ነበር .... ዛሬ ሰዉ ቀጥሬ ሳሰራ ,,, ለኔ ነዉና የሚሰሩት በቀን ብዙ ሰአታት አለኝ .... ምሳሌ 100 ሰዉ በቀን ብቀጥርና 8 ሰአት ቢሰሩ .... 800 ሰአታት የኔዉ ናቸዉ :Smile
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፓን ሪዚኮ

አለቃ

Joined: 03 Aug 2004
Posts: 2082
Location: ጎሃ ጽዮን

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 5:24 pm    Post subject: Reply with quote

የምር መስሎኝ ፈረሴን ልጫን አልጫን እያልኩ ከራሴ ጋር ሙግት ገጥሜ በመጨረሻ የጥሬው ሙዝ ነገር አይታወቅም ብዬ ጎራ ብል ..ለካስ ያሮጊት ሸዋታ ኖሯል ??? አዬ ጉድ ...በሉ እናዳማረብኝ ወደ ቢራ ቤቴ ልሂድ ....
ፓኑ አባ ፈርዳ
_________________
ኢትዮጲያ ትቅደም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3226
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 6:49 pm    Post subject: Reply with quote

ፓን ሪዚኮ እንደጻፈ(ች)ው:
የምር መስሎኝ ፈረሴን ልጫን አልጫን እያልኩ ከራሴ ጋር ሙግት ገጥሜ በመጨረሻ የጥሬው ሙዝ ነገር አይታወቅም ብዬ ጎራ ብል ..ለካስ ያሮጊት ሸዋታ ኖሯል ??? አዬ ጉድ ...በሉ እናዳማረብኝ ወደ ቢራ ቤቴ ልሂድ ....
ፓኑ አባ ፈርዳ

አሁን የወንዶቹ መንደር ዋርካ ፖለቲካ የት እንዳለ ጠፍቶህ ነው እዚህ ካሮጊቶች መናኸሪያ ፈረስህን መጫን ያማረህ ? ሼም ኦፍ Laughing Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia