View previous topic :: View next topic
Author
Message
ገራዶ Joined: 03 Nov 2004 Posts: 512 Location: ethiopia
Posted: Wed Feb 29, 2012 7:29 am Post subject:
ስማ ጌታው .....እህ ቢሉህ ብዙ ትለቀልቃለህ .እዚህ ገብተው ቆንጆ ሀሳብ ላካፈሉ እና ትምህርት የሚሆን ኩርኩም ላቀመሱህ ሁሉ ጥልቅ ምስጋናየ ይድረሳቸው .
የእህል ዉሀ ነገር ስራ በዝቶብኝ ትንሽ ከራርሜ ብመጣ ዠልጠህ ዠልጠህ ምንም አላስተረፍከኝም .
ስማ ለመሆኑ ብአዴን አይተህ ታዉቃለህ ?ለመሆኑ ወያኔ አይተህ ለይተህ ታዉቃለህ ?እኔን ብአዴን ማለትህ ዳቦን ድንጋይ እንደሚለው አይነስዉር ቆጥሬሀለሁ .አይነስዉሩ እንኩዋን በዳበሳ እዉነቱን ያገኘዋል .አንተ ረቂቅ ስራ እየሰራህ ስለሆነ አይህ ብቻ ሳይሆን አይነህሊናህም ተጋርዶብህ ዳቦዉን ድንጋይ ብለሀል .
እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው : ....እኔም በቅርብ አመታት በደንብ እየተረዳሁ የመጣሁት ነገር ቢኖር አብዛኛውን ኦነጋዊ (አባል ሆነም ደጋፊ ) መራራ ስሜት እንዲይዝ ያደረገው ነገር "ያልሠለጠነው አቢሲንያዊ " እንደልቡ የሚለቀው ያልተገራና ከወንድማዊነት ያልመነጨ አነጋገር ነው ብዬ አምኛለሁ ::...............
ለማን ነው እየሰራህ ያለከው ?ለኦነግ ?ለአማራው ? ለኢትዮጵያ ? ለወያኔ ? በጥሞና ላነበበ ማንኛዉም ሰው ይቺ አስተያየትህ ረቂቅ እና መርዝ ያዘለች እንክብል ስትሆን ለማን እያገለገልህ እንደሆነ ፍንትው አድርጋ ታጋልጥሀለች ::
Quote: .......ይልቁንም ኦሮሞዎች ስለመብት በሚጮሁበት ጊዜ "ጋላ ምናባቱ ደግሞ " ዓይነት ንግግር ተናግረው የባሰውን አማራውንና ትግሬውን የሚያስጠሉትን አማራዎችና ትግሬዎች ............
ይልቁንም ኦሮሞወች ስለመብት በሚጮሁበት ጊዜ ? ስለመብት ..? ዉስጡን ለቄስ .........my middle finger for u.
Quote: እዚህ ዋርካ ላይ አንድ ብዬ ልጀምርልህና - ገራዶ ::...............
ብሄሬን እና ማንነቴን የሚያንኩዋስስ ...ሀገሬን እና ክብሬን የሚያዋርድ አንተ እንዳልከው መብት በሚል ጪምብል ተጀቡኖ ሲመጣ አቀምሰዋለሁ .ቢያንስ online......
ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች ጥንታዊ እና ልማዳዊ ስፍራ እና ጂኦግራፊያዊ ክልል አላቸው .በእርግጥ ወያኔ እና ያንተ ጌቶች እዚያና እዚህ እየረገጡ ያንንም ያንንም እየዘረፉ ህዝቡን አስቆጡት እንጂ ሀገራችን በቂ መሬት እና ሀብት አላት .ወያኔ ከመምጣቱ በፊት ሁሉም በየስፍራው እና በየቦታው ነበር . ወያኔ መሬትን ፖለቲካ ስላደረገው ለናንተ ቀደዳ ተመቻቺሁ ..
Quote: እያንዳንዱ አማራ ይህን አይነት አነጋገር መናገር ቢለምድ የብዙዎችን ጽንፈኞች አስተሳሰብ መቀልበስ የሚችል ይመስለኛል ::
ከላይ ያልኩት እኮ ይህ ነው ?የምትሰራው ለማን እንደሆነ ያጋልጥብሀል !! የአማራ ህዝብን ትሳደባለህ . ጽንፈኞችን የፈለፈለው እና የፈጠረው አማራው ነው እያልከን ነው .አየህ ዉስጡን ለቄስ በማለት መሀል ጣቴን ያሳየሁህ ለዚህ ነው ...
Quote: ሆኖም : አማራው ለዚህ ትችት ከላይ እንደጻፍኩልህ አይነት የተግማማ ስሜታዊ መልስ በመስጠት ................. ስድብ እየበዛበትና አገር እየፈራረሰ ይመጣል እንጂ ምንም ጥቅም የለውም ::
ይሄው ...እጅህ ተያዘ .....አበቃልህ .....አጠገብህ ብሆን ኖሮ ይህን ወንጀል የምትጽፍበትን ጣቶች እቆራርጥልህ ነበር .
ማን ነው ለብሄሮች እኩልነት የታገለው ? ማነው ድምጹን ከፍ አድርጎ የጮከው ?ማን ነውለዲሞክራሲ የሞተው ?ማንስ ነው የተግማማ መልስ በመስጠት ትግሉን እና መስዋእትነቱን መና ያስቀረው ?አይንህ ስለተጋረደ እና ድብን ያልህ ቅጥረኛ ስለሆንክ ይሄ ሀቅ አይታይህም .
እንደአለቆቺህ ወንጃይ እና አዉጋዥ ነህ .
Quote: አሁን ይልቅ አማራውን ማን ያስተምረው ?...... በአግባቡ የሚያነጋግራቸውና እንደሰው የሚቆጥራቸው ቢገኝ
አማራ ኦሮሞን እንደሰው አይቆጥረዉም እያልከን ሲሆን ይህን ፍልስፍና የሚይራምዱት ደግሞ ኦነግ አለቆቺህ ናቸው .
አማራ ኦሮሞን እንደሰው አይቆጥረዉም በማለት የሁቱወች ቅስቀሳ ዋርካ ላይ እየቀሰቀስክ ሲሆን ማንነትህንም ለነጥልቁ 1--ለነአንፌቃ --ለሁሉም በግልጽ ደረትህን ነፍተህ እያወጂክ ነው !!!
Quote: በዚህ ዘመን እኮ "ስምሽ ማነው ?" ብሎ "አያንቱ " ብላ ስትመልስ "አያንቱ ?!" ብሎ ሳቅ በሳቅ የሚሆን አማራ ነው ያለው ?!!!
ሌላው የማንነትህ ማረጋገጫ እና የድብቅ ካድሬነትህ ፓስፖርት የሚነበበው እዚህ ላይ ነው .በሚገባ የሰለጠንክበትን ጸረ -አማራ ቅስቀሳህን እያዋዛህ በመርጨት ላይ ስትሆን ኦሮሞን እንደሰው ለማያየው አማራ መርዝህን እያሰራጨህበት ነው . ደግነቱ የቆነሰ -እጅ እጅ ያለ ቅስቀሳ
ስለሆነ ማንም ላይደነቅ ይችላል .ግን በሄዳቺሁበት እና ባዘገማቺሁበት እየተገኘን ማጋለጥ ቀዳሚ ተግባራቺን ስላደረግነው መጠነኛ ካልቾም ቢሆን መቅመስህ ተገቢ ነው .
የት ቦታ ነው ደግሞ ጃማይካው ሁሉ አማራ ነው ያልክበትን አንብቤ ብፈልገው አጣሁት .....ጉደኛ የዞረብህ ሰው ነህ .ባለፈዉም እስላም ኢትዮጵያዊ አይደለም ያልከዉን ሁሉ አስታዉሳለሁ .በሀገራችን ህልዉና ላይ ሰይፍ ከመዘዙት ጸረ -ኢትዮጵያ አንዱ ለመሆንህ ከላይ ያለዉን ጽሁፍ ያነበበ ማረጋገጥ ይችላል .
ይህ ሁሉ ጥረታቺሁ ይከሺፋል .....ህዝቡ እጂ እጂ ብሎት ተጸይፎዋቺሁዋል .አይሰማቺሁም ...በቃ ብሎዋል .እንደጋሪ ፈረስ የምትነዱት የሜዲቫል ፈረስ አይደለም .ማቹር የሆነ ወጣት እና ህዝብ ነው ያለው .
ይብላኝ ሰው መስለሀቸው ካንተ ጋር አፍ የተካፈቱት እነ ጥልቁ 1...እነ አንፌቃ ---አነ ናፖሊዎን ...የማከብራቸው ናቸው
የናመስግናለን ብጤ .....ምንልባትም እሱው ይሆናል
http://www.youtube.com/watch?v=kCLcUKCInYk&feature=related
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች . _________________ All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Wed Feb 29, 2012 5:53 pm Post subject:
ገራዶ :
አስተያየትህን ከላይ እስከታች አነበብኩት :: ከተራ ስድብና ሹፈት በቀር ምንም ነጥብ የለውምና ዝም ብዬ አልፌዋለሁ ::
አንድ ነገር ሹክ ልበልህ :-
ወያኔ ዛሬ "ከዚህ ወድያ ያላችሁት አማሮች : ከዚህ መለስ ይህን ቋንቋ ምትናገሩ ኦሮሞዎች " እያለ ቢደለድል .... እግዚአብሔር ግን በግብሩ ማን "ዐም -ሓራ " (ነጻ ሕዝብ : ነጻ ሰው : የዘር ሐረጉን የሚቆጥር ሳይሆን ከውኃ ከመንፈስ የተወለደና እጁን ለእግዚአብሔር የሚዘረጋ ኢትዮጵያዊ ) እንደሆነ ከማየት በቀር በሌላው ጉዳይ ኢንተረስትድ አይደለም :: ኢንተረስትድ አይደለም ብቻ ሳይሆን እንዲህ ካለው ከዘመናችን ቦተሊካ በላይ የሚያስቆጣውም ነገር የለም :: ወያኔም ኦነግም ብአዴንም ኦብነግም ጂኒ መሌም ገለመሌም ያልፋሉ :: የእግዚአብሔርን አደራ የተወጣ እውነተኛ "ዐም -ሓራ " ግን እርሱ ኢትዮጵያን ያድናል :: የመንግሥቱም ወራሽ ይሆናል ::
ካንተ "ሌሎቻችሁ ብሔሮች ስንጠላችሁ አትጠጉን " ከምትለው በኦሮሞና ትግሬ ጥላቻ ከተመረዝከው "አማራ ነኝ " ባይ ይልቅ : "በዓለም ዙርያ የተበተንነው ጥቁሮች በኢትዮጵያዊነት ስም ኅብረት እንፍጠር " የሚሉት እነዚያ የምትንቃቸው ጋንጃ አጫሽ ጃማይካዎች በእግዚአብሔር ፊት እውነተኞቹ "ዐም -ሓሮች " እነርሱ ናቸው :: እግዚአብሔር ወያኔ ያወጣልህ የክልል ባንዲራና የቀበሌ መታወቂያ ምኑም አይደለም !!
ይሄ እስኪገለጥልህ ስንት ዘመን ይወስድህ ይሆን ? እስቲ ተመልከት በዚህ ቤት ርዕስ እንኳ አስቀያሚ ጥላቻን እንዴት እንደምታንጸባርቅ ? ስድቡን ትተህ ቆም ብለህ ብታስብ 'ኮ የምነግርህ እውነት እንደሆነ ውስጥህ የሚነግርህን ድምጽ ታዳምጠው ነበር ::
ይህ አንተን ብቻ ሳይሆን : ይህን እውነታ የሚቃወሙ ማንኛውንም "አማራ "ም ሆነ ሌላ ብሔር ነን ባዮችን ይመለከታል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ወዲ _ኒውዮርክ Joined: 26 Nov 2007 Posts: 98
Posted: Thu Mar 01, 2012 2:56 am Post subject:
አፍሪካን አሜሪካኖች ሁሌ ለሁሉ ፌይለራቸው ነጭን እየረገሙ ይኖራሉ :: ኦሮሞዎች ሁሌም በአማራ እንደተደከሉ ይሰማቸዋል :: አማራዎች ደግሞ ሁሌም በ Tigrayans እንደተደከሉ ይሰማቸዋል ::
In recent years the Amharas have surpassed the Oromo in victim mongering. ዝቅጠት ነው !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator