WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እሪ በል ጎንደር !!

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ደብረብርሀን 33

ኮትኳች

Joined: 17 Aug 2011
Posts: 262

PostPosted: Tue Mar 06, 2012 1:23 am    Post subject: እሪ በል ጎንደር !! Reply with quote

ሰላም ወገኖች ,

በቁርጠኛው የወያኔ ተቃዎሚና : የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በአቶ ኤልያስ ክፍሌ ዌብሳይት : ጥሩ ቀስቃሽ ጽሑፍ በአቶ ነጋ አንዳርጌ "" እሪ በል ጎንደር Exclamation "" በሚል ርዕስ በተለይ ለጎንደር ሕዝብ ጥሩ ጽሑፍ ተጽፎል ::
http://www.ethiopianreview.com/amharic/?p=50000

ይህ ጽሑፍ ለጎንደር ሕዝብ በተለይ የቀረበ ቢሆንም : ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የወያኔን /ኢሕአዴግ ጭቆና : በቃኝ እንዲል የቀረበ ነው Exclamation Exclamation በርግጥ የጎንደር ሕዝብ ከሁሉም በባሰ መንገድ : የሚደርስበት አፈና , ጭቆና እና ድርብ ድርብርብ አድሎ ከሁሉም በላይ የከፋ ስለሆነ ግንባር ቀደም ሆኖ ይህን ግፍ አሻፈረኝ ብሎ መነሳት ይኖርበታል :: የአቶ ነጋ አንዳርጌ መልእክትም ይህ ነው :: ከሁሉም ደስ ያለችኝ መቋጫ ግጥም ግን .....""ቀናኢ ነው ሲሉ ሰምቼ ነበረ :
አልቀና አለ ምነው ጎንደር ተቸገረ :
ምን ይስማው የሆን አባደፋር አዴ :
ትግሬ ሆነ ቢሉት ወልቃይት ጠገዴ Exclamation ""... ይምትለው ግጥም ነች :: ቆንጆ ቀስቃሽ ጽሑፍ ነው : ግን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥሪ ነው Exclamation ወያኔ /ኢሕአዴግ በሚገባው ቋንቋ ማነጋገር ለነገ ይደር የማይባል ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Tue Mar 06, 2012 12:05 pm    Post subject: Re: እሪ በል ጎንደር !! Reply with quote

ደብረብርሀን 33 እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወገኖች ,

በቁርጠኛው የወያኔ ተቃዎሚና : የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በአቶ ኤልያስ ክፍሌ ዌብሳይት : ጥሩ ቀስቃሽ ጽሑፍ በአቶ ነጋ አንዳርጌ "" እሪ በል ጎንደር Exclamation "" በሚል ርዕስ በተለይ ለጎንደር ሕዝብ ጥሩ ጽሑፍ ተጽፎል ::
http://www.ethiopianreview.com/amharic/?p=50000

ይህ ጽሑፍ ለጎንደር ሕዝብ በተለይ የቀረበ ቢሆንም : ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የወያኔን /ኢሕአዴግ ጭቆና : በቃኝ እንዲል የቀረበ ነው Exclamation Exclamation በርግጥ የጎንደር ሕዝብ ከሁሉም በባሰ መንገድ : የሚደርስበት አፈና , ጭቆና እና ድርብ ድርብርብ አድሎ ከሁሉም በላይ የከፋ ስለሆነ ግንባር ቀደም ሆኖ ይህን ግፍ አሻፈረኝ ብሎ መነሳት ይኖርበታል :: የአቶ ነጋ አንዳርጌ መልእክትም ይህ ነው :: ከሁሉም ደስ ያለችኝ መቋጫ ግጥም ግን .....""ቀናኢ ነው ሲሉ ሰምቼ ነበረ :
አልቀና አለ ምነው ጎንደር ተቸገረ :
ምን ይስማው የሆን አባደፋር አዴ :
ትግሬ ሆነ ቢሉት ወልቃይት ጠገዴ Exclamation ""... ይምትለው ግጥም ነች :: ቆንጆ ቀስቃሽ ጽሑፍ ነው : ግን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥሪ ነው Exclamation ወያኔ /ኢሕአዴግ በሚገባው ቋንቋ ማነጋገር ለነገ ይደር የማይባል ነው ::

አለም ቲያትር ናት - ያለው ማን ነበር ቅቅቅቅቅቅቅ ኤሊያስ ክፍሌ 'የሻቢያ ኤጀንት ......የኢትዮጵያ አውራ ጠላትና የጥፋት መልዕክተኛ ' ይባል ነበር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ :: ዛሬ "የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ " ተባለ :: ገና ከጅምሩ ወያኔን መታገል አሁን ነው :: አንድ እንሁን ...እንተባበር ...እንደጋገፍ በሚልበት ወቅት የሻቢያና የወያኔ ኤጀንት ነው .....ኤርትራዊ ነው እያለ የሚያቀርበውን ጥሪ ሁሉ ውድቅ ለማድረግ ይሯሯጥ የነበረው ሁሉ ዛሬ ኤሊያስ የእምዬ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው - ይላል :: ነጋ አንዳርጌም ከነዚህ ሳሙናዎችና የድል አጥቢያ አርበኞች አንዱ እንደሚሆን ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም :: የድል አጥቢያ አርበኞች የምላቸው እኔ ድሮ የወያኔ ዕቃ የነበሩትንና አሁን ለውጥ በራሱ ጊዜ ይከሰታል ....መለስም በቅርቡ ይሄዳል ብለው በተስፋና በጉጉት የሚጠባብቁትንም ጭምር ነው :: ለምሳሌ አንዳርጋቸው ጽጌ ......ብርሀኑ ነጋ ...ብርቱካን ሚደቅሳ ........ፍስሀ እሸቱ .....መስፍን ነጋሽ ......ዳዊት ከበደ .....ተኮላ ሀጎስ .....አማረ አረጋዊ ....ወዘተ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢተወደድ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 21 Jul 2009
Posts: 1762
Location: Dabra Za`Yet

PostPosted: Tue Mar 06, 2012 4:21 pm    Post subject: Re: እሪ በል ጎንደር !! Reply with quote

ማሞ የሻቢያ የቁርጥ ቀን ልጅ ማለትህ ይሆን ? ነገሮች አይብዳዱብህ ::

ደብረብርሀን 33"]
ሰላም ወገኖች ,

Quote:
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በአቶ ኤልያስ ክፍሌ

_________________
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Tue Mar 06, 2012 8:43 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወንድሜ ደብረብርሀን 33 Exclamation Exclamation ስለ ሊንኩ አመሰገናለሁ Exclamation
የጐንደር ህዝብ ባለፉት 20 አመታት ውስጥ ይኽ ነው የማይባል ግፍ እና በደል በወያኔዎቹ ደርሶበታል Exclamation እስኪ ጥቂቶችን ልጥቀስልህ :-
1=1985 . አባ አምሀ እየሱስ የተባሉ ባህታዊ ወጣቱን ሰብስበው / ሀይማኖት ማስተማር ይጀምራሉ ::በት /ታቸውም ብዙ ወጣቶችን መሳብ ቻሉ ::ቀስ እያሉ ወጣቶችን በፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ላይ እንዲነሱ በዘዴ አነሳሱአቸው ::በዚህም ምክንያት ግጭት ተፈጠረ ;; ግጭቱን በሰላም መፍታት እየተቻለ ወያኔወች ብዙ ወጣቶችን በመትረይስ አጋደሙአቸው ::አስታውሳለሁ ጸጉራቸውን ድሬድ ያደረጉ (የጐንደር ህዝብ በተለምዶ ደደቢቶች ይላቸዋል ) ወታደሮች ፋሲል ግንብ አናት ላይ ሆነው አደባባይ እየሱስ / ግቢ ውስጥ ተሰበሰበው የነበሩትን ወጣቶች በመትረይስ ጨፈጨፏቸው ::ግቢው የከብት ቄራ አስመሰሉት :: አንዲት የሰፈራችን ቆንጆ ኮረዳ አባቷ ሳር እየሸጠ ያሳደጋት ጡቷ ላይ በመትረይስ ተመታ ሙታለች :: አሁን ላይ ሁኘ ሳስበው በአባ አምሀ እየሱስ ዋና ገጸ ባህሪነት በወያኔ ጽሀፊ -ተውኔትነት የተዘጋጀ ቲያትር ነበር ::የጐንደር ህዝብን ሞራል ለማንኮላሸት የተዘጋጀ ሰርቶ -ማሳያ Exclamation ትንፍሽ ብትሉ ....
2=ወያኔ ከገባ ጀምሮ ለጐንደር ከተማ የፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ሁኖ ለብዙ ዓመታት ባገለገለው አቶ ስዩም በተባለ ሰው አዛዥነት የብዙ ወጣቶች ሂዎት ተቀጥፏል ::ወጣቶች በሰላም እየተዝናኑ ባሉበት ደንገት በፈጥኖ ደራሽ ፖሊሶች ታፍነው ወደ ጎሀ ተራራ በመወሰድ ከፍተኛ ድብደባ ይካሄድባቸዋል ::ከድብደባው አይነት አንዱ :- ሁለት እጆችህን ለፍጥኝ ካሰሩህ በኍላ የክላሻቸውን ዘንግ ከገመዱ ማህል በመክተተት ያሽከረክሩታል ::ያኔ እጅህ ከደረትህ ሊገነጠል ይደርሳል :: የጎንደር ወጣቶችን አግኝተህ የእጅ ጡንቻቸውን ብታየው (በተለይ የፋሲል ሆቴል ሰፈር ልጆችን ) ጥቁር ክብ ንቅሳት መሳይ ነገር ታያለህ ::ወያኔ ለጐንደር ወጣቶች ያሰረው የጭቆና ጠባሳ ነው :: ይኽ ሁሉ ሲሆን ታድያ ፖሊሶች ሚጠይቁህ የደበቅከውን መሳርያ አውጣ እያሉ ነበር እንደዛ አስረው በባህር ዛፍ ዱላ ሚቀጠቅጡህ ::ከሰባበሩህ በኋላ ጥለሁህ ይሄዳሉ ::አንዳንዴም ማህል ከተማ ላይ በጥይት ደረትክን ብለው ይጥሉሀል ::ለምሳሌ አንድ ሲሳይ የሚባልን የአራዳ ሰፈርን ልጅ ከሚዝናናበት ናይት ክለብ አስውጥተው ከብሄራዊ ሎተሪ ፊት ለፊት አስፓልት ላይ : አስማማው (በቅጥል ስሙ አይረን ) በተባለ የድሮ ታጋይ ያሻውን አድራጊ ፖሊስ በክላሽ ደረቱን ተመቶ ሙቷል :: ባጠቅላይ ወጣቱ ወያኔን እንዲፈራ ብዙ ተቀጥቅጧል ::

እስኪ መጣሁ ....

እምቢ ለሀገር Exclamation Exclamation
ምንም ቢያደርጉን ኢትዮጵያዊነታችን ከማይጠፋው መንደር ጐንደር Exclamation
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Tue Mar 06, 2012 9:44 pm    Post subject: Reply with quote

3=በምሰረተ ልማት በኩል :- ቆንጆዎቹ ገና እንደገቡ ለጐንደር ከተማ ሰላቶው ጣልያን ጥሎላት የሄደውን ትልቅ የኤሌትሪክ ጄነሬተር ነቅለው ወደ ትግራይ ወስደዋል ::ስጋ ፋብሪካውን ለሸኹ በትንሽ ገንዘብ ጀባ ካሉት በኋላ ብዙ ሰውችን ከስራ በማፈናቀል ፋብሪካው የብዙ ዐመት የቦታ ግብርን ተሸክሞ ያንኮራፋል :: የጐንደር ከተማ እብርት ፒያሳ ልይ የሚገኘውን ቋራ ሆቴልን ለአዜብ ዘመዶች 3 ሚሊየን ብር በማይሞላ ተቀውሮላቸዋል ::ጥጥ መዳመጫም ተመሳሳይ እጣ ደርሶታል ! ዝነኛውን ጎሀ ሆቴልንም እንደዚሁ :: እንግዲህ ምን ቀረ Question እስኪ ቆንጆዎቹ የሰሩትን ልግለጽ :- ያች መከረኛ ዘመናዊ የገብስ ጠላ ማምረቻ Exclamation 200 ማይበልጡ ሰራተኞችን (ክድሪወችን ) የያዘች ዳሽን ቢራ Laughing
ሌላው ደግሞ የጐንደር ዩንቨርስቲ ማራኪና ቴዎድሮስ ካንፓሶችን አፍሮ ጽዮን በተባለ ትግራይ በቀል ኮንትራክተር ገንብተዋል Exclamation ይኽንንም አባባ ጃንሆይ ናቸው ለመጀመሪያ ግዜ ማራኪ ብለው ሰይመው ለዩንቨርስቲ ግንባታ እንዲውል የፈቀዱት ::እንግዲህ ሌላ ምን ቀረ Question....! ሞት ይርሳኝ Exclamation እረስቸ Exclamation አንድ ዘመናዊ እስር ቤት እየተገነባ ነው Exclamation በውጭ እስታንዳርድ Razz Razz በአፍሮ ጽዮን ኮንትራክተርነት Rolling Eyes Rolling Eyes ሌላው እንግዲህ ጥረኽ ግረኽ ብላ ነው :: እንድሜ ለመላኩ ተፈራ እሱ በቀይ ሽብር በትር ያባረራቸው የአሁኖቹ ዲያስፖራዎች የቤተሰባቸውን ጉሮሮ ይደፍናሉ Exclamationመቸስ ሳይደግስ አይጣላ ነው ሚባለው Question
ይቀጥላል .............
እምቢ ለሀገር Exclamation Exclamation
አዲሱን እስር ቤት ሳይመርቅ ያመለጠው Exclamation ጐንደሬው የእምዮ ኢትዮጵያ ልጅ Exclamation
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረብርሀን 33

ኮትኳች

Joined: 17 Aug 2011
Posts: 262

PostPosted: Wed Mar 07, 2012 12:13 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወንድሜ እምቢ ለሀገር ,

ስለሰጠኸው ዝርዝር ሀሳብ ከልብ አመሰግናለሁ Exclamation እውነተኛ የአገሩ ሰው መሆንህና : ትክክለኛ የጎንደር ሕዝብ ተቋርቋሪነት እንዳለህ ምስክር የሚያሻህ አይደለም :: አንተ ከሰጠኸው የጎንደር ሕዝብ ሰቆቃ ትንሽ የምጨምረው ቢኖረኝም : እንደ በረከት ስምኦን አይነቶች "" ጥቁር አማራዎች "" ወይም ""ጥቁር ጎንደሬዎች "" ልበላቸው ይሆን Laughing Laughing ስለ ኤልያስ ክፍሌ ""የኢትዮጵያ የቀርጥ ቀን ልጅ "" ስለአልኩት ትንሽ መልስ ልስጣቸው ::
ኤልያስ ክፍሌ አሁን ባለው አቋምና እያደረገ ያለው ጸረ ወያኔ /ኢሕአዴግ ትግል : አይደለም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ መባል ይቅርና ኒሻን ሽልማት ይገባዋል :: ፓለቲካ ትግልና የፓለቲካ ተክለ -ሰብነትም evolve የሚያደርግና በማያቋርጥ እድገት or it is in a constant metamorphosing sensate being Exclamation ኤልያስ ክፍሌን የማውቀው : ቢያንስ አሜሪካ ከመጣሁ ወደ ሃያ አምስት አመት ይሆናል :: በነዚህ አመታት ካየሁት ትልቁ ነገር የማያወላወል ኢትዮጵያዊነት አቋሙና ጸረ -ወያኔነቱ ነው :: በርግጥ ከኤርትራ መንግሥት ጋር የነበረውን ግንኙነት ብዙዎቻችን አንደግፈውም ነበር :: ኤልያስ ይህን ግንኙነት ያደርግ የነበረው ለትግሉ ሲል መሆኑን ግልጽ ነው :: ውሎ አድሮ ግን ይህን ግንኙነቱን መፍረስ እንዳለበት መገነዘቡ ቀላል አይደለም :: እናም ከሻዕቢያ ሆነን ኢትዮጵያን ማዳን ከቶ እንደማይቻል አረጋግጦል :: ሻዕቢያ በታጋዮ ሕዝባችን ላይ በትሩን ሲያነሳ : ስሜቱ እና የነጠረ ኢትዮጵያዊነቱ እንደ እሳተ -ጎመራ ገንፍሎ ሲወጣ ሁላችንንም አስደስቶናል :: ይህ መቼም ለወያኔዎች ሊያስደስታቸው እንደማይችል የታወቀ ነው :: እንዲያውም እሱ በሚያደርገው የሳይበር ትግልና : በተጨባጭም አገር ቤት ላለው ትግል በሚያደርገው አስተዋጽኦ የወያኔ መንግሥት መሽበሩና : የውሽት የሽበርተኛ ክስ መመስረት ወያኔ የተሽበረ ለመሆኑ ማስረጃ ነው :: እና ኤልያስ ክፍሌ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ካልተባለ : ማን እንደሚባል ትፈልጋላችሁ Question ከወያኔ ጋር ሆዱን ለመሙላትና ለጥቅም ሲል ከመንግሥት ጋር የሚሞዳሞደውን ነው Question
የድል -አጥቢያ አረበኞች ብለህ ያልካቸው ሰዎች : አብዛኞችን እኛ ኢትዮጵያውያን የምናከብራቸው ስዎችና ታጋዮቻችን ናቸው Exclamation ከድቅድቅ ጨለማ ለመውጣትና የኢትዮጵያን ዳግሚያ ትንሳኤ ለማምጣት የሚታገሉ ናቸው :: ስም ተዛብርቆብህ ይሁን በስህተት አንድ ሁለት የጨመርካቸው ሰዎች የናንተ ናቸውና : እዚያው ጠቅልላቸው እኛ አንፈልጋቸውም Exclamation በተለይ የወያኔው የሪፓርተር አዘጋጅ አማረ አረጋዊን Exclamation "" ሥጋ ጥራ ቢሉት ጣፊያ አመጣልኝ "" አሉ .......ሰው ጠርተህ ሞተሃል Exclamation

እምቢ ለሀገር - የወያኔ /ኢሕአዴግ መንግሥት በጎንደር ሕዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን : መጠነ -ሰፊ አፈና ጭቆና እናውቃለን :: በርግጥ አቶ ነጋ አንዳርጌ ያቀረበው ጽሑፍ : የጎንደር ምሁራንና ሊህቃን : በተለይ ውጭ ያሉትና አንጻራዊ ነጻነት ያላቸው ወገኖች ለምን ይህን ሀቅ ለአለም ለማጋለጥ አይሞክሩም ነው :: ይህ ምንም እንኳ ዝም ያለው አብዛኛው ኢትዮጵያውያን ምሁራን ቢሆንም : ጎንደሬው ካለው የቁጥር ብዛት አንጻር የሚጠበቀውን ያህል አልተደረገም :: አንዱ ሌላውን Blame መደራረጉን አይሁንና አብዛኛው ተኝቶል Exclamation ከዚህ ከተገባው በጣም ውድቅት እንቅልፍ ከዚህ የበለጠ ወያኔ ምን ቢያደርግ ነው ከእንቅልፋችን የምንነቃው Question የጎንደር ሕዝብ በከፋ የወያኔ የዘር ጥላቻ ሰለባ ከሆነ ሀያ አመታት ሆኖል :: ከሁሉም የልማት እንቅስቃሴዎች ተቋዳሽ እንዳይሆን ወያኔ አግዶታል :: የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ ለማሳየት እንደሞከረው ከሁሉም አካባቢዎችና /ሀገሮች በጎንደር ምንም ልማት እንዳይካሔድ ከፍተኛ መመሪያ አለ ነው የሚለው :: ጣሊያን ስርቶት የሔደው እነዚያ ፒያሳ ያሉትም ሕንጻዎች ብቻ ቀርተዋል :: እነሱም አርጅተው ሊወድቁ አንድ ሳምንት የቀራቸው ናቸው :: የአጼ ፋሲል ግንብ እራሱ እድሳት እንክብካቤ ከማጣቱ የተነሳ አንድ ሀሙስ የቀረው የሚመስለው :: በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ከሰባ እና ሰማንያ NGO ድርጅቶች ጎንደር አይደሱም :: እነ አያሌው ጎበዜ / የአገው ተወላጁና : የወያኔ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይህ እንዳይሆን ይተገብራል :: እና ይህ ሁሉ እየሆነ : ጀግና ሕዝብ እንዴት ዝም ብሎ ይተኛል Question አዎ በርግጥ በዚህ ሁሉ የወያኔ አፈና : እንደ ጥጋቤ አዲሴ ያሉ ብዙ የሚዋደቁም አሉ Exclamation በርግጥ እንደዚህ አይነቱን ጀግና ቁጥራቸውን መጨመር አለብን :: የጽሑፉ ዋና መልዕክት ይህ ነው Exclamation እንጂ ከጎንደር ወያኔዎች ያልወሰዱት ነገር የለም :: ያልወሰዱትን መቁጠር ይሻላል :: ወያኔዎች የዚህን ሕዝብ ጀግንነት በሚገባ ስለሚያውቁት : የሚጠቀሙት የቶርቸር ዘዴ ከሁሉም የከፋና Dehumanizing መሆኑ የታወቀ ነው :: ቢሆንም ዋናው ከዚህ የከፋ ስለማይመጣ ከመታገልና ከመነሳት የተሻለ አማራጭ የለም :: በርግጥ ለዚህ ድግሞ የሚያታግል ድርጅት ያስፈልጋል :: ይህ ሁላችንም የተረዳነው ስለሆነ : የሕዝባችንን የፍርሀት ድባብ ለመግፈፍ ድርጅት አስፈላጊ ነው :: ከዚያ ግን ወያኔ ያሳቡት የጸረ -ኢትዮጵያ ቅጀታቸው መትነኑ የማይቀርለና የዲያሊቲካዊ ሕግ ነው ::

ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ Exclamation
ሞት ለወያኔዎችና ለባንዳዎች Exclamation
እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወንድሜ ደብረብርሀን 33 Exclamation Exclamation ስለ ሊንኩ አመሰገናለሁ Exclamation
የጐንደር ህዝብ ባለፉት 20 አመታት ውስጥ ይኽ ነው የማይባል ግፍ እና በደል በወያኔዎቹ ደርሶበታል Exclamation እስኪ ጥቂቶችን ልጥቀስልህ :-
1=1985 . አባ አምሀ እየሱስ የተባሉ ባህታዊ ወጣቱን ሰብስበው / ሀይማኖት ማስተማር ይጀምራሉ ::በት /ታቸውም ብዙ ወጣቶችን መሳብ ቻሉ ::ቀስ እያሉ ወጣቶችን በፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ላይ እንዲነሱ በዘዴ አነሳሱአቸው ::በዚህም ምክንያት ግጭት ተፈጠረ ;; ግጭቱን በሰላም መፍታት እየተቻለ ወያኔወች ብዙ ወጣቶችን በመትረይስ አጋደሙአቸው ::አስታውሳለሁ ጸጉራቸውን ድሬድ ያደረጉ (የጐንደር ህዝብ በተለምዶ ደደቢቶች ይላቸዋል ) ወታደሮች ፋሲል ግንብ አናት ላይ ሆነው አደባባይ እየሱስ / ግቢ ውስጥ ተሰበሰበው የነበሩትን ወጣቶች በመትረይስ ጨፈጨፏቸው ::ግቢው የከብት ቄራ አስመሰሉት :: አንዲት የሰፈራችን ቆንጆ ኮረዳ አባቷ ሳር እየሸጠ ያሳደጋት ጡቷ ላይ በመትረይስ ተመታ ሙታለች :: አሁን ላይ ሁኘ ሳስበው በአባ አምሀ እየሱስ ዋና ገጸ ባህሪነት በወያኔ ጽሀፊ -ተውኔትነት የተዘጋጀ ቲያትር ነበር ::የጐንደር ህዝብን ሞራል ለማንኮላሸት የተዘጋጀ ሰርቶ -ማሳያ Exclamation ትንፍሽ ብትሉ ....
2=ወያኔ ከገባ ጀምሮ ለጐንደር ከተማ የፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ሁኖ ለብዙ ዓመታት ባገለገለው አቶ ስዩም በተባለ ሰው አዛዥነት የብዙ ወጣቶች ሂዎት ተቀጥፏል ::ወጣቶች በሰላም እየተዝናኑ ባሉበት ደንገት በፈጥኖ ደራሽ ፖሊሶች ታፍነው ወደ ጎሀ ተራራ በመወሰድ ከፍተኛ ድብደባ ይካሄድባቸዋል ::ከድብደባው አይነት አንዱ :- ሁለት እጆችህን ለፍጥኝ ካሰሩህ በኍላ የክላሻቸውን ዘንግ ከገመዱ ማህል በመክተተት ያሽከረክሩታል ::ያኔ እጅህ ከደረትህ ሊገነጠል ይደርሳል :: የጎንደር ወጣቶችን አግኝተህ የእጅ ጡንቻቸውን ብታየው (በተለይ የፋሲል ሆቴል ሰፈር ልጆችን ) ጥቁር ክብ ንቅሳት መሳይ ነገር ታያለህ ::ወያኔ ለጐንደር ወጣቶች ያሰረው የጭቆና ጠባሳ ነው :: ይኽ ሁሉ ሲሆን ታድያ ፖሊሶች ሚጠይቁህ የደበቅከውን መሳርያ አውጣ እያሉ ነበር እንደዛ አስረው በባህር ዛፍ ዱላ ሚቀጠቅጡህ ::ከሰባበሩህ በኋላ ጥለሁህ ይሄዳሉ ::አንዳንዴም ማህል ከተማ ላይ በጥይት ደረትክን ብለው ይጥሉሀል ::ለምሳሌ አንድ ሲሳይ የሚባልን የአራዳ ሰፈርን ልጅ ከሚዝናናበት ናይት ክለብ አስውጥተው ከብሄራዊ ሎተሪ ፊት ለፊት አስፓልት ላይ : አስማማው (በቅጥል ስሙ አይረን ) በተባለ የድሮ ታጋይ ያሻውን አድራጊ ፖሊስ በክላሽ ደረቱን ተመቶ ሙቷል :: ባጠቅላይ ወጣቱ ወያኔን እንዲፈራ ብዙ ተቀጥቅጧል ::

እስኪ መጣሁ ....

እምቢ ለሀገር Exclamation Exclamation
ምንም ቢያደርጉን ኢትዮጵያዊነታችን ከማይጠፋው መንደር ጐንደር Exclamation
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia