View previous topic :: View next topic
Author
Message
የተሞናሞነው Joined: 11 May 2011 Posts: 1126
Posted: Sun Mar 11, 2012 11:49 pm Post subject:
እግዚአብሄር ምህረቱን ያውርድ !
ትግራይ እንደሚታወቀው የጥንታዊት ኢትዮጵያ መሰረት ብቻም ሳይሆን ጽላተ -ሙሴም ያረፈበት ቦታ ነው :: እዚያ አካባቢ የወጡ ግለሰቦች በሚሰሩት ግፍ ብዙ የሃይማኖት አባቶች ሳይቀሩ በዘራቸው እየተገለሉና እየተሰደዱ ወደ ፈጣሪ 'ወዮ ' እያሉ ነውና እግዚአብሔር ተቆጥቶ ተራውን የትግራይ ህዝብስ ለዚህ አይነት ቅጣት አይዳርገው ...ምህረት ያውርድ ግፉን የሚያደርሱትን ግን ፍርዱን ይስጣቸው !
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይማር
በፍቅርም አንድ ያድርገን
አሜን !
ልጅ ሞንሟናው _________________http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እምቢ ለሀገር Joined: 13 Feb 2012 Posts: 258
Posted: Mon Mar 12, 2012 12:15 am Post subject:
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው : ጎብዝ ! ያልበላንን ባናክ አይሻልም ? እኛ እራሳችን በወያኔ ደዌ እና በራሳችን የመቆራቆስ በሽታ ነፍዘን አገራችን ተሰነጣጥቃ ስታልቅ ህሊናን የማይገደው እጅግ ጸያፍ ህይወት እየኖርን … የዚች አገር አፈራራሿ የመነሻ እና የመድረሻ ቦታ የሆነው ትግራይ ክልል ውስጥ ለገባ የተፈጥሮ ግሳጼ ከንፈራችንን ልንመጥ እንቃጣለን።
እንዴው ለመሆኑ ምን አይነት የዘቀጠ ትውልድ ይሆን ይሄ ትውልድስ ?! … ሞትን ፈትፍቶ እያጎረሰው ላለው ጠላቱ እራሱ ከንፈር ከመምጠጥ አልፎ … የራሱን የተልወሰወሰ ወኔ በሌላው ላይ ሊያሰርጽ ይሞክራል።
የልቁንስ … የሰው ልጅ በዚች ምድር ሲኖር … ስለህይወት እና ስለወደፊት እጣ ፈንታው ከሳሩም ከቅጠሉም ይማራልና ፣ እንዲህ ያለው የተፈጥሮ ቁጣ እና የሶማሌ የሽምቅ -ተዋጊዎች በወያኔ ላይ ያስመዘገቡት የሰሞኑ -ድል ፣ ሌላው ኢትዮጵያዊ እራሱን ምን እያደረገ እንደሆነ የሚጠይቁ ተምሳሌቶች ናቸው እና ልብና አይኑን ከፍቶ ይማርባቸው።
እንኳንስ በአይኔ -በብረቱ የምታዘበውን የትግራይ ወያኔዎች ግፍ ላዝንለት ይቅርና…
እኔ የተወለድሁበት ዘር … እውነት በሌላው የሰው ልጅ እና በአገሩ ላይ ዛሬ የትግራይ ወያኔዎች እንደሚያደርሱት አይነት ግፍ ቢያደርስ … በስጋዊው አንደበቴ “ዘሩን ያጥፋው” ብዬ እረግመዋለሁ።
“ምስኪን አርሶ አደር” ይባልልኛል…
ሰሞኑን ታማኝ የትግራይ ባልሰልጣናትን ከሲቪል እስከ ሚሊተሪ ያላቸውን አሰላለፍ በቪዲዮ አስደግፎ ያቀረበውን ሳይ ነበር … ቅቅቅ ታዲያ እነዚህ የወያኔ ቱባ ባለስልጣናት የፈለቁት ከትግራይ ‘ድንጋይ’ ነው እንዴ ?! እውነት የሚዘርፉት የግፍ ሃብት ከነሱ አልፎ ዘራቸውን እየጠቀመ አይደለም ማለት ይሆን ? አየ ይሄ ትውልድ ? መቁረጥ ስለማይችል ሲለካ እድሜውን ይጨርሳል።
እስኪ በመጀመሪያ አገርን ለማዳን ቁረጥ … አገርህን ልታድን ስትል ደግሞ ወዳጅም ጠላትም መንገድ ላይ ተረጋግጦ ይታለፋል። ወዳጅም ጠላትም በህመምም ሆነ በጥይት ቆስሎ ታይ ይሆናል … ያኔ አላማህ አገርን ማዳን ነበር አድነሃልና … ሰብዓዊነትህ ይፈተናል … አሁን ግን አንተ ለራስህ የጉግ ማንጉጎች ምርኮኛ ነህና ስልርህራሄ የማሰብ የሰውነት ስልጣን የለህም። አንዷለም ምንድን ነበር ያለው ሰሞኑን ?
“ከሰውነት ያለፈ ሌላ ክብር የለኝም”። አዎ ! እሱን አስነጥቀህ እየኖርህ እንደሰው አዛኝ ለመሆን አታጣጥር። መጀመሪያ ሰው አይደለህምና። ስለትግራይ ጤና ለማሰብ አንተ ትቀላለህ ወይስ የጤና እና የገብረሰዶማዊያን ሚ /ሩ ቴወድሮስ
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ወንድሜ ጥልቁ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ግን አስተያየትህ አልተዋጠልኝም መቸውንም አይዋጥልኝም እንግዲህ የኛ የኢትዮጵያዊያን ነገር እንዲህ ከሆነ ምን እላለሁ እ /ር ከዚህ የበለጠ ሳያሳየኝ እንዳፈርኩና ተስፋ እንደቆረጥኩ ወደ አባቶቸ ይሰብስበኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ እያልኩ የኢትዮጵያዊው ህመም ካልተሰማኝ ታድያ ምንድን ነኝ መታከሜያ የለለውን ድሀውን የትግራይ ገበሬ መድሀኒት አልባ ደዌ ገደለው ሲባል ሰምተህ እሰይ እንኳን ማለትህ በእውነት ደግም አይደል ሰብዓዊነት የሚሉት ነገርስ የት ገባ አንድ ነገር ልንገርህ እኔ ጠቤ ከመለስ እና የሱን አገዛዝ አስፈፃሚዎች ጋር ነው እንጅ ከትግራይ ህዝብ ጋር አይደለም ::እኔ ጐንደሬ ነኝ እና የትግራይን ህዝብ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ ጭዋና ሰው አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ድሀ ነው ::ከተፈጥሮ ጋር ግብ ግብ የገጠመ ታታሪ ህዝብ ነው ::ሰላምን አጥብቆ ይሻታል :: ከአብራኩ የወጡ ልጆቹ እኛ እናውቅልሀአለንና አፍህን ዘግተህ ተቀመጥ የተባለ ህዝብ ነው ::እንኳን ስላንተ በርቁ ላለኸው እና እሰይ ይርገፍ ለምትለው ነጻነት ሊጠይቅ ቀርቶ ለራሱም ትንፍሽ አይል እድሜ በክፉ ቀን ለውለዳቸው ልጆቹ ከላይም ከታችም አልፎም ከሱማሌ ህዝብ ጋር አጣልተውታል ::በያቅጣጫው ቢላ እየተሳለበት ነው ::እስኪ ምን ያድርግ ንገረኝ በምርጫ 97 ከቅንጅት አመራር አንዱ ብድግ ብሎ የዛሬ ሳምንት ወደመጡበት እንመልሳቸዋለን ብሎ ተናግረ :: እነ መለስም በቅመም ለውሰው ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ አዋሏት ፓ ምርጥ ፕሮፖጋንዳ ወጣት ከዛም በፊት ""ካንድ ሳሙና ""ን ንግግር ቀምመዋታል ዛሬ አንተ እየተናገርከው ያለውም ምርጥ ፕሮፖጋንዳ የወጣዋል ጠብቅ ብቻ ወንድሜ ዛሬ የምንታገልለት ነጻነት ሰፊውን የትግራይ ህዝብ ካልቀፈ ትርፉ ጉንጭን ማልፋት ነው ወይ አንድ ኢንች ፈቀቅ ይልቁንስ ተደጋግፈን ሰው በዘሩ የማይበደልባትን የብዙዎችን ኢትዮጵያ ከወድቀችበት እናንሳት ለኔ ማንም ስልጣን ይዞ ኢቶጵያን መራት ደንታየ አይደለም ብቻ እግን ሁሉንም እኩል አድርጎ የኢትዮጵያን ክብር መልሶ ይግዛ
እ /ር አምላኬ ሆይ ይችን ኢትዮጵያ ሳታሳየኝ አትግደለኝ ለወገኖቸም ምረትህን አውርድ
እምቢ ለሀገር
ጭዋ ሰፈር ጐንደር _________________ ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የኔታ ብርሌ Joined: 04 Oct 2009 Posts: 13
Posted: Mon Mar 12, 2012 12:19 am Post subject: ዋ !
"አልሰሜን ግባ በለው " አለ አበበ በለው ::
በመቃጠል ላይ ያለ የሳር ጎጆ ጣራ ላይ ያለች አይጥ እሳቱን ቁልቁል እያየች "አቤት እዚያ ታች ያሉ አይጦች አለቁ ..."አለች አሉ ...እሳቱ ወደ ጣራው እየገሰገሰ መሆኑን ልብ ሳትል ...
የኛም ነገር እንዲሁ ነው ::ይህ በሽታ ቀላል አይደለም ::በታሪካዊ ጠላቶቻችን የታወጀ አደገኛ ጦርነት ነው ::
እ .አ .አ . ከ 1888-1892 ሀገራችንን ያመሰውን "ክፉ ቀን " የተሰኘውን የመከራ ዘመን አንርሳ ::ያ መከራ በጣሊያኖች የታወጀብን የባዮሎጂካል ጦርነት ዉጤት ነበር ::ጣሊያኖች ወደ ትግራይ አስርገው ባስገቧቸው የታወኩ ከብቶች ሳቢያ የተከሰተው በሽታ የትግራይን ከብት ፈጀው ::ችግሩ በትግራይ አልተገታም :: ወደ መሀልና ደቡብ ዘልቆ ሀገሪቱን የከብትና የሰው ሬሳ ማእከል አደረጋት ::ለዚህም ነበር አጼ ምኒልክ ጣልያን እንደ ፍልፈል መሬታችንን ሲቆፍር የታገሱት ::"እኔም ያገሬን ከብት ማለቅ የሰውንም መድከም አይቼ እስካሁን ዝም ብለው ደግሞ እያለፈ እንደ ፍልፈል መሬት ይቆፍር ጀመር ..."የምትለዋን ታሪካዊ መልእክት ያስታውሷል ::
ዛሬም ሻዕቢያ ባዮሎጂካል ጦርነት አውጆብናል ::የጦርነቱ የመጀመሪያ ሰለባ ትግራይ ብትሆንም ቀስ እያለ በመላ ሀገሪቱ መዛመቱ አይቀሬ ነው ::አስገደ ገ /ሥላሴ እየጮኸ ነው ::ጆሮ ያለው ይስማ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እምቢ ለሀገር Joined: 13 Feb 2012 Posts: 258
Posted: Mon Mar 12, 2012 1:02 am Post subject: Re: መጽናናት -እንደጻፈው /ችው
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : ከማናውቀው መልአክ የምናውቀውን ሰይጣን መርጠን ምንም ላለመናገርና ላለመስራት ከወሰንበት ሰፈር ድንገት እዚህ ቤት የምንገባው ስላንተ ለማውራት ነው ::
እዚህ ዋርካ ሳውቅህ ከቀን ወደ ቀን "ብዙሀኑን ለመምሰል " ስትል ራስህን ስታጣ ነው :: የጻፍከው ነገር ከልብህ ከሆነ ምንም አይወጣለትም :: ግን ግን ለምን በቆየው ኒክህ አልጻፍከውም አታምንበትም ? ስለምታምንበት ነገር ፊትለፊት ለመጻፍ ድፍረቱ የለህም ? ወይስ አዲስ ፐርሰናሊቲ እየፈጠርክ ነው ዛሬ ?
ሓየት
እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው : መጽናናት እንደጻፈ(ች)ው : ገና መአት ይመጣባቸዋል ምን ይህ ብቻ ቅማላሞች ስንቱ 97 ሰባት ላይ ሲታገል እነሱ መለስ ትግሪ ስለሆነ ነው ወይ ብሎ ሌላው በጥይት ሲገደል ዝም ብሎ የተቀመጠ ህዝብ ነው ገና ከነቅማሉ ከነበሽታው ይባረራል የገማ የከረፋ ህዝብ ነው ትግሬ
ድሀው የትግራይ ተወላጅ መዳህኒት በሌለው በሽታ እንደቅጠል ሲረግፍ ከልብ ያሳዝናል እንጅ እንዲህ አይባልም አንድ ነገር ብየ ልውጣ :- እውነት ግን መለስ ከልቡ የትግራይን ህዝብ ይወዳል በፍጹም መለስ የሚወደው ስልጣኑን ብሎም ኤርትራዊነቱን ብቻ ነው ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ በስመ -ትግራይ እየረገጠ : ትግራዋይን ''ወርቅ "" ህዝብ ነሽ ብሎ በማንቆለጳጰስ እና እኔ ከለለሁ ህልውናሽ ያበቃለታል እያለ በማስፈራራት የስልጣኑ ታማኝ ጠባቂ አድርጓታል :: በተለይ የተማረው የትግራይ ተወላጅ ብዙሀኑን ድሀ የትግራይ ገበሬ የተሳሳተ መረጃ በመጋት ከመለስ ጎን እንዲቆሙ ያደርጋሉ ::ይኸ ድሀ ኢትዮጵያዊ ገበሬ በመለስ አገዛዝ ላይ ቢማርርስ የት ይደርሳል እንኳንስ ተራውን ገበሬ ነው እና እነ ገብሩ አስራትን እነ አረጋሽን እነ ስየን ..... እንዴት አድርጎ ከጭዋታ ውጭ እንዳደረጋቸው አይተናል ሰምተናል ::እናም ገበሬው የትግራይ ህዝብ በስሙ ይነግድበታል ,ይሰረቅበታል ;ይጨቆንበታል እንጅ የተረፈው ነገር የለም እነ ዳ -ግማ -ዊን , ሳላርን , ስልኪን ቢትወደድን ...እና የመሳሰሉትን ""የትግራይ ልጆች "" ነን ባዮች እዚህ ዋርካ እየመጡ የሚተፏቸው መርዝማ ቃላቶች : እዛ ለዘመናት ታርሶ የገጠጠ መሬቱን ለማልማት አፈር እና ድንጋይ በጀርባው እየተሸከመ የለት ጉርሱን በነጮች እየተመጸወተ ያለን ድህ ገበሬ ይወክሉታልን እና እያስተውልን ብንናገር ጥሩ ይመስለኛል :: ለምሳሌ እኔን ""አማራ "' ተብየውን ከመለስ ጋር ሁነው እየርገጡኝ ያሉት ''አማራ '' ነን ባዮች ሆዳም የአካባቢየ ተወላጆች ናቸው :: ስለዚህ ለኔ ገበሬው የትግራይ ህዝብ ወገኔ እንጅ ጠላቴ አይደለም :: ስኪፋውና ሲያዝን ሊሰማኝ ይገባል ጥቃቱ ጥቃቴ በሽታው በሽታየ ነው ::አባቶቸ ስንት ደማቸውን ያፈሰሱለት ህዝብ እኮ ነው ጐበዝ በትግራይ መሬት ስንቱ ኢትዮጵያዊ ጀግና እንደበቀለባት እንዴት እንረሳለን ያለ አክሱም ኢትዮጵያዊነታችን ጐደሎ እኮ ነው :: ያለ ዓድዋ የነጻነት ትርጉምስ ምንድን ነው እባካችሁ እናስተውል መለስ እና ግብረ -ዐበሮቹ ያልፋሉ የትግራይ ህዝብ ግን ኢትዮጵያዊነቱን እንደያዘ ይቀጥላል መለስ እና መስሎቹ በመዳህኒት አልባ በሽታ ሞቱ ቢባል ደስ ይለኛል ድሀው የትግራይ ህዝብ ግን ሞተ ስሉኝ ያንገበግበኛል
እምቢ ለሀገር
ጭዋ -ሰፈር ጐንደር
ሐያት 11 ነብሴ እንግዲህ ምን እልሀለሁ ብዙ ቀን ተናገርኩ ሰሚ አላገኘሁም ::እስኪ ዛሬም ልድገመው :-እኔ በአዲስ ስም አልመጣሁም ዋርካ እንደምትለኝ አዲስ ነኝ ለተሳታፊነት ስሜም እምቢ ለሀገር ነው አራት ነጥብ
የጻፍኩት አዎ ከልቤ ነው አንተን ደስ እንዲልህም ብየ አይደለም ስሜቴን ገለጽኩ እንጅ ሰውን ልምሰል ብየም አላውቅ እኔ እራሴ ሰው ነኝ እና ::በመለስ የጭቆና አለንጋ ተለብልቤ እትብቴ የተቀበረባትን የምወዳትን ውዷን ሀገሬን ጥየ የተስደድኩ በሰው ሀገር የምዳክር ምጻተኛ ነኝ :: ከዛሬ ነገ ሀገሬ ነጻነቱዋን ታገኛለች ብየ ማስብ ተስፈኛ ነኝና ባክህ ተወኝ
ክቡ እኔ ካንተ ጋር ጠብ የለኝም ተሸክመኸው ከምትዞረው የነ መለስ ፕሮፖጋንዳ ጋር ነው ጠቤ እባክህ የእነሱ ጉዳይ አስፈጻሚ አትሁን የኛ የወንድሞህ በደልም ይሰማህ እዚህ ዋርካ ላይ ከምንሰዳደብና አንዱ አንዱን ከሚያንቋሽሸው ምን አለ ብንደማመጥ ያለፈ ታርክ እያነሳን ለምንስ ግዜያችን እናጠፋለን ነጻነት ያስፈልገናል ስንል አድምጡን ወንድሞቻችሁ ነን እና አጉል እልህ የትም አያደርሰን እንዳልከው ጓደኛ መሆን እንችላለን ደስም ይለኛል የሀገሬን ልጅ አግኝቸ ነው ነገር ግን በቁስሌ ላይ ስንጥር አትስደድብኝ ነጻነቴን የገፈፈኝን አታሞካሽብኝ እውነት ግን ከኔ ከኢትዮጵያዊው ውንድምህ ተነጥለህ የምታገኘው ደስታ ደስታ ነውን ይመችህ ፍቅር ካለን የማንንደው ተራራ አይኖርም ሁላችንም ኢትዮጵይዊ እኮ ነን
እምቢ ለሀገር
ጐንደር ጭዋ -ሰፈር _________________ ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የተሞናሞነው Joined: 11 May 2011 Posts: 1126
Posted: Mon Mar 12, 2012 1:28 am Post subject:
ሰላም እንቢ ለሃገር በጌምድሬው ወንድሜ
ተከሰተ በተባለው አስፈሪ ነገር ተጨማሪ የገረመኝና ያሳዘነኝ ነገር የሓየትና የክቡራን ባንተ ላይ የሰጡት አስተያየት ነው :: አንተና ጥቂቶቻችን በትግራይ ውስጥ ተከሰተ የተባለው ነገር እንደ ኢትዮጵያዊያን አስደንግጦን ስሜታችንን ገለጥን በኢትዮጵያዊነት ሓየትና ክቡራን ደግሞ እንዲህ አይነት አስተያየት መስጠታችሁ ደስ ይላል ይህ ይበል የሚያሰኝ ነው አሉ ... በትግራዊነት ምን ማለት ነው ይሄ የትግራዊያን ጉዳይ የኛ የሁላችን ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ አይደለምን የትግራይ ችግር የትግራዊያን ብቻ ነበር እንዴ ትግራይ ስትነካ መሰለኝ ከላይ እስከታች እንደ ንብ ከመላው ኢትዮጵያ ወጣት የተመመውና ሄዶ የረገፈው ... ወንድሞቸ ተነኩብኝ ኢትዮጵያ ተነካች በሚል ስሜት የእኔ የአጎት ልጅም ልጅነቱን ሳይጨርሰው ሄዶ መስዋዕት ሆኗል
ክቡራንንስ ተወው ብዙ ነገሩም ግልብ ነው ተስፋ የማደርግበት ሓየት ጠንቃቃው (እንዲሁም ብስጩው ) ግን ሳታስበው ወደቅህ ....በሁለት ምክንያት
ልጅ ሞንሟናው
_________________http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2739 Location: ላን'ሊይ
Posted: Mon Mar 12, 2012 1:42 am Post subject:
እኔና እምቢ ለሀገር ተግባብተናል :: ድሮ ሳውቅህም ጥሩ ስብእና የነበረህ ሰው ነህ :: ብዙሀኑን ለመምሰል ስትል ግን ራስህን አጣሀው :: ... ስለው የገባው መሰለኝ :: አንተ ምን ባይ ነህ እዚህ ጥልቅ የሚያደርግህ መተታም ፋራ
የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም እንቢ ለሃገር በጌምድሬው ወንድሜ
ተከሰተ በተባለው አስፈሪ ነገር ተጨማሪ የገረመኝና ያሳዘነኝ ነገር የሓየትና የክቡራን ባንተ ላይ የሰጡት አስተያየት ነው :: አንተና ጥቂቶቻችን በትግራይ ውስጥ ተከሰተ የተባለው ነገር እንደ ኢትዮጵያዊያን አስደንግጦን ስሜታችንን ገለጥን በኢትዮጵያዊነት ሓየትና ክቡራን ደግሞ እንዲህ አይነት አስተያየት መስጠታችሁ ደስ ይላል ይህ ይበል የሚያሰኝ ነው አሉ ... በትግራዊነት ምን ማለት ነው ይሄ የትግራዊያን ጉዳይ የኛ የሁላችን ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ አይደለምን የትግራይ ችግር የትግራዊያን ብቻ ነበር እንዴ ትግራይ ስትነካ መሰለኝ ከላይ እስከታች እንደ ንብ ከመላው ኢትዮጵያ ወጣት የተመመውና ሄዶ የረገፈው ... ወንድሞቸ ተነኩብኝ ኢትዮጵያ ተነካች በሚል ስሜት የእኔ የአጎት ልጅም ልጅነቱን ሳይጨርሰው ሄዶ መስዋዕት ሆኗል
ክቡራንንስ ተወው ብዙ ነገሩም ግልብ ነው ተስፋ የማደርግበት ሓየት ጠንቃቃው (እንዲሁም ብስጩው ) ግን ሳታስበው ወደቅህ ....በሁለት ምክንያት
ልጅ ሞንሟናው
_________________ An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የተሞናሞነው Joined: 11 May 2011 Posts: 1126
Posted: Mon Mar 12, 2012 2:08 am Post subject: Re: ዋ !
የኔታ ብርሌ እንደጻፈ(ች)ው : "
በመቃጠል ላይ ያለ የሳር ጎጆ ጣራ ላይ ያለች አይጥ እሳቱን ቁልቁል እያየች "አቤት እዚያ ታች ያሉ አይጦች አለቁ ..."አለች አሉ ...እሳቱ ወደ ጣራው እየገሰገሰ መሆኑን ልብ ሳትል ...
ብቻየን እንደ ጅል ነው የሳቅሁት በሌላ ሳይሆን አለ አይደል አይጧን በምናቤ እያየኍት
Quote: ዛሬም ሻዕቢያ ባዮሎጂካል ጦርነት አውጆብናል ::የጦርነቱ የመጀመሪያ ሰለባ ትግራይ ብትሆንም ቀስ እያለ በመላ ሀገሪቱ መዛመቱ አይቀሬ ነው ::አስገደ ገ /ሥላሴ እየጮኸ ነው ::ጆሮ ያለው ይስማ !
ወይ ሻቢያ ....ከምር ኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እኮ እንደ ሻቢያ ስሙ የገነነ የለም :: ወያኔ ፓርላማው ውስጥ በተሰበሰበ ቁጥር ሻቢያ ሻቢያ ሻቢያ ...ፓርላማው የሻቢያ እስኪመስል ባለፈው የፍትህ ጋዜጣ አዘጋጁ ተመስገን ደሳለኝ 'እባክዎ ጠቅላይ ሚኒስቴር የሶስት ሽህ አመቷን ኢትዮጵያን ከሀያ አመቷ ኮረዳ ከኤርትራ ጋር አያወዳድሩብን ' ያለውን አንብቤ ፈገግ ያልኩትን አስታወስከኝ :: እና ባዮሎጂካል ጦር መሳሪያም ሰርተው ይለቁብናል ነው የምትለን ባይሆን በጣም ዘመናዊ የጦር አውሮፕላን ታጥቀዋል ሲባል ነው የሰማሁት ...እሱ ያስፈራል ...ኤሴ አንድ ቀን ወፈፍ አድርጎት ሳይታሰብ በቅርበት የሚያገኛት መቀሌ ላይ እንዳይዘምት ....
ልጅ ሞንሟናው _________________http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እምቢ ለሀገር Joined: 13 Feb 2012 Posts: 258
Posted: Mon Mar 12, 2012 2:24 am Post subject:
የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም እንቢ ለሃገር በጌምድሬው ወንድሜ
ተከሰተ በተባለው አስፈሪ ነገር ተጨማሪ የገረመኝና ያሳዘነኝ ነገር የሓየትና የክቡራን ባንተ ላይ የሰጡት አስተያየት ነው :: አንተና ጥቂቶቻችን በትግራይ ውስጥ ተከሰተ የተባለው ነገር እንደ ኢትዮጵያዊያን አስደንግጦን ስሜታችንን ገለጥን በኢትዮጵያዊነት ሓየትና ክቡራን ደግሞ እንዲህ አይነት አስተያየት መስጠታችሁ ደስ ይላል ይህ ይበል የሚያሰኝ ነው አሉ ... በትግራዊነት ምን ማለት ነው ይሄ የትግራዊያን ጉዳይ የኛ የሁላችን ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ አይደለምን የትግራይ ችግር የትግራዊያን ብቻ ነበር እንዴ ትግራይ ስትነካ መሰለኝ ከላይ እስከታች እንደ ንብ ከመላው ኢትዮጵያ ወጣት የተመመውና ሄዶ የረገፈው ... ወንድሞቸ ተነኩብኝ ኢትዮጵያ ተነካች በሚል ስሜት የእኔ የአጎት ልጅም ልጅነቱን ሳይጨርሰው ሄዶ መስዋዕት ሆኗል
ክቡራንንስ ተወው ብዙ ነገሩም ግልብ ነው ተስፋ የማደርግበት ሓየት ጠንቃቃው (እንዲሁም ብስጩው ) ግን ሳታስበው ወደቅህ ....በሁለት ምክንያት
ልጅ ሞንሟናው
ሰላም ሰላም የተምናሞነው ጎጃሜው ወንድሜ እንዴት ሰነበትክልኝ እነ አየዋ እነ እታታ ሰላም ናቸው ከብቶቹ አዝመራው ባጠቃላይ ቀየው እንዴት ነው ይኸውልህ የኔና ያንተ ነገር እነ ሐያትንም አምታታቸው እኮ ምን ይሻላል ጃል እረገኝ አዛኘን ነው ምልህ ልጅ ሀያት እንዲህ ማሰብም ባልተገባው እርግጥ ነው እኔ እና አንተ ባልጀራየ ሰርክ ሀሳባችን ይገጥማል ታድያ ጐንደር እና ጐጃም ኩታ ገጠም ስለሆኑም አይደል እንዴ በል ንሳ አንተም ግልጡን ንገረው
ስማ እንጅ ወንድማለም ለካ አንተም በባድመው ጦርነት ስጋህን አጠሀል እኔን ወንድሜ የዛን ግዜው ነገር ስንቱ ተወስቶ ስንቱ ይቀራል ብለህ ነው እኔስ ወንድምህ አስኳላየን ጥየ ካልዘመትኩ ብየ ታታ አይደለች አልቅሳ ያስቀረችኝ :: እንዴት ካንድ ቤት ሁለት ወንድ ልጆቸን አጣለሁ ብላ ታድያ ታላቁ ወንድሜ ውንድም ጋሸ እናናንየ እናናንየ እናኔዋ ...የምትለዋን ክር እያዘፈነች በመጣች ውቶብስ ጭልጥ ብሎ ሄደልህ ወደ እናንተው ብርሸለቆ ከዛም ተኩስ ለምዶ ነገሩስ ያደግንበት ነበር ብቻ ግን ሰልጥኖ በዉጊያውም ተሳትፎ ተርፎ አሁንም እዛው ወታደር ቤት ነው ሀምሳ አለቃ ሁኗል እያለች ታትየ ተደስታ ተደስታ ዛሬ ነግ ይነጣል እንዳለች ብድግ አርገው ሱማሌ ወሰዱት አቤት ታትየ ያለቀሰችው እልቅሶ ሌት ተቀን ልጀን እንዳልች እንደተውዘወዘች ሳታየው ፍግም አለች መጨረሻ ከሱማሌው ጦርነት በሰላም ወጦ ወደቤት ታትየ እያለ ቢመጣ ታትየ የለች አንድ ቀንም ሳያድር ተመልሶ እብስ አለ አሁንም እዛው ነው እንደነገረኝ የካራቱሬን እርሻ እየጠበቀ ነው ጋንቤላ አይ ጉባይ እኔን ወንድሙን መለስ ቀጥቅጦ ከሀገር ሲያስወጣኝ ወንድም ጋሸ እሱን ይጠብቃል ::የኛ ነገር ለወሬም አይመች ልጅ ሞንሟናው
በል እስኪ ደህና ሰንብት የታመሙትን እግዜር ይማራቸው የግዜሩ መዳፍ ይሻላል በሱ ይዳብሳቸው ያሁን ግዜ ክኒና ብላሽ እኮ ነው ለክኒኑስ አባ ይታየው ይምጡብኝ አውራ እጣት አውራ ጣት ሚያክክል ክኒና የሰጡህ ግዜና እሱን ወጠህ ኮበርታህን ሽፍንፍን አድረገህ ስትተኛ በሽታው ሁሉ በላበት ጥርግ ብሎ ይወጣ ነበር
አይ የኔ ነገር ጭዋታ ከያዝኩ አለቅም በል ቸር ይግጠመን
እምቢ ለሀገር
የሞንሟናው ጐጃሜው ወንድም _________________ ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ጥልቁ 1 Joined: 27 Jan 2004 Posts: 1560 Location: bhutan
Posted: Mon Mar 12, 2012 9:26 am Post subject:
አየ እንድሪያስ … እውነት መሰልጠን ማለት አሳማን ይመስል የተጸዳዱትን መልሶ መመገብ ከሆነ … እኔ ከነድንቁርናየ ሞቴን እመርጣለሁ። ባዶ ጭንቅላትህን በአንድ መጽሄት ሞልተህ ከትግሬ ጠላትነት ወደ መለስ ዜናዊ አምላኪነት የተለወጥህ እጅግ አሳዛኝ የሆህ ፍጡር በመሆንህ … ከአንጀቴ ነው የምንገርህ … የአንተን ስም ዋርካ ላይ ሳነብብ ፣ በራሴ እጅግ አድርጌ ነው የምኮራ። አመለካከቴ የማያወላውል እና የአገሬ የጠላቷ ጠላት እንደሆንሁ ከመኖር መለወጥ ፈጽሞ የሚታሰበኝ አይደለም። ቂቂቂ የገዛሃት መሬትኮ በአዲሱ ፖሊሲ ተወረሰች
ለሌሎች ወንድሞች …
እነዚህ በዘራቸው የተጣባቸውን አገር የማጥፋት ሴራ በኪሳቸው ይዘው … ለስሙ “ኢትዮጵያዊ” ነን የሚሉትን ሳይሆን … በሌሎች አገራዊ አጀንዳዎች የማቃችሁ ወንድሞች ፣ በሃሳብ መለየታችሁን እያከበርሁ … በኔ ላይ ያላችሁን ልዩነት ለመግለጽ ቃላት አትቆጥቡ ዘንድ እየመከርሁ ፣ እኔም ስለናንተ የማይዋጥልኝን እንደወረደ ልለቀው ነውና ፣ ከይቅርታ ጋር እነሆ።
ጎበዝ ፣ ለመሆኑ ግን የምንጽፍበት አገራዊ ጉዳይ ፣ ስሜታችንን ከማስታገሱ ጎን ለጎን ፣ ኢትዮጵያ በየቀኑ እየተሸረበባት ያለውን ሴራ እና ህዝባችን እየተነፈሰ ያለውን የየቀን የውርደት ህይወት ያገናዘበ ይሆን ?! እስኪ እዚህ ዋርካ ውስጥ አለን የሚሉትን ቀላማጅ የትግሬ -ወያኔዎች ጨምራችሁ ፣ አንድ የትግራይ ተወላጅ ነኝ የሚል ሰው ፣ በድምጹ ወይም በብዕሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚደርስ ህዝባዊ ግፍ የሚናገረውን ወይም የሚጽፈውን ለምልክት ጠቁሙኝ እስኪ ? … እና እኔም እንደ እናንተ ልቤ ይመንኩስ ?
ሰሞኑን የአድዋን ድል ስናከብር እነሱ አገር ለማፍረስ የተመሰርቱበትን ቀን ከኛ በደመቀ ሁኔታ አከበሩ። ድምቀቱ ታዲያ የከበሮ ድምድምታ እና የሆድ እንጅ ፣ በታሪክ ደምቆ የሚኖረው ግን አድዋ ነውና ፤ ከአድዋ ደማቅ ታሪክ አንድ ሃይለ -ሃሳብ እነሆ…
አጼ ምኒሊክ ከአድዋ ድል አንድ ወር በኋላ የሚከተለውን ደብዳቤ ለአውሮፓው ወኪል ጻፉ፦
“በጥጋባቸው አድዋ ላይ ተዋግተው ድል ሆኑ። እኔ ግን የነዛን ሁሉ ክርስቲያን ደም መፍሰስ እያየሁ ፣ ድል አደርግኋቸው ብየ ደስ አላለኝም።” አጼ ምኒሊክ
ሰውነታቸውን ሊነጥቃቸው የመጣውን ጦር በጸሎት አልጠበቁትም። ተዋግተው አሸነፉት። ሊወጋቸው የመጣው ሃይል ግን … ከላይ አንድ ወንድም እንደገለጸው … ተፈጥሮ ኢትዮጵያ ላይ የጨከነችበት ወቅት ነውና ብሎ አልውጋቸው ሳይሆን በተቃራኒው ይህን መጥፎ ዘመንና የነገሰታቱን መቆራቆስ ተስፋ አድጎ ነበር የዘመተባቸው። የንጉሱ የርህራሄ ቃላቸው ግን ከጦርነት በፊት ሳይሆን … ከድል በኋላ ነው። ይህ ትውልድ ግን ፣ እንኳንስ ጠላቱን ሊዋጋ ይቅርና ፣ ጠላቱን እንኳ እያየ እና እየነካ በምናቡ ታርቆት ይኖራል። ይህም ባልከፋኮ…
እንበል ለምሳሌ በዚህ አጀንዳ እንደተንጸባረቁት ሃሳቦች … “ጠላትህን ውደድ” በሚለው የመጸሃፉ ቃል መሰረት … እራስን ለፍቅር አስገዝቶ ፣ በመንፈሳዊነት ታንጾ ፣ እንደነጋንዲ እርቃኑን ተወግሮ ፣ እንደነ ማርቲን ሉተር በሰላማዊ -ትግል -ፍልስፍና ባትቶ (ባህታዊ ) ፣ እንደየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመዋጀት ሃቅም ቢያንጸባርቅ ፣ ምንኛ ባማረበት ነበር። አይደለምኮ !...
የትግራይ ነገር “ልጁ ቀማኛ አባቱ ዳኛ” የሚለውን በራሱ ምናብ እንክቱኩቱን ያወጣና … “የለም “ልጁ ቀማኛ ነው” ፤ … አባት ፣ እናትና ልጆቹን ግን አይመለከትም”። ወራሾቹም አይደሉም። የመለስ ልጅ ይዛ የተነሳችው ክላሽ እና “ስልጣኑ በልጆቻችን ደም የተገኘ ነው” የሚሉት የትግራይ መሃይም ወላጆች ፣ ከደሙ ነጻ ናቸው” ብለውን እርፍ ይላሉ። በሉ በሸክስፒር ላሳርግ …
(በአጭሩ )
“በቬኑሱ ነጋዴ” ቲያትር ላይ ፣ አንድ ነጋዴ ገንዘብ ባራጣ ያበድረው ዘንድ ጁሽ ዘንድ ይሄዳል። አበዳሪውም “ባልኸው ቀን መክፈል ባትችልስ ?” ብሎ ይጠይቃል። … ተበዳሪ ሆየ ለመመለስ ባለው እርግጠኝነት ተማምኖ … “ባልሁት ቀን መክፈል ባልችል ፣ ከሰውነቴ ላይ ሳጋየን ቆርጠህ ትወስዳለህ” ይላል። እናም ቀኑም ደረሰ … ገንዘቡም አልተከፈለ … ጁሹም በል ስጋህን ልቁረጥ አለ … ሰውየውም ስጋውን ከማስቆረጡ በፊት ፍርድ ቤት ቀረበ። ፍርድቤቱም እንደሚከተለው ፈረደ … “ከሳሽ ሆይ … በውላችሁ መሰረት ስጋውን ቆርጠህ እንድትወስድ ተፈርዶልሃል ፣ ነገር ግን ስጋውን በምትቆርጥ ጊዜ አንዲት ጠብታ ደም እንኳ እንዳታፈስ” አለው። በሉ እስኪ ልጅን ከወላጁ ሳትቀያየሙ ታገሉ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የመረረው . Joined: 05 Mar 2012 Posts: 98 Location: USA
Posted: Mon Mar 12, 2012 10:40 am Post subject:
who give a ---- about them _________________ ----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)- Last edited by የመረረው. on Sun Dec 30, 2012 1:03 am; edited 3 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
አንፌቃ Joined: 08 Dec 2004 Posts: 1919 Location: united states
Posted: Mon Mar 12, 2012 11:45 am Post subject:
ሰላም ለቤቱ ..
በአለማችን ውስጥ ብዙ ጊዜ ያልተጠበቀ የተፈጥሮ አደጋ ሲደርስ አይተናል ... ከልባችን እዝነናል ...ብሎም የምንችለውን ያህል እረድተናል ..ለምሳሌ :- ሄሬኬን ካትሪና ..የሄቲ እና የጃፓኑ የመሬት መንቀጥቀጥን መጥቀስ ይቻላል :: በኛም አገር ከድሮ ጀምሮ በተከታታይ የዝናብን እጥረት አስታኮ ብዙ ጊዜ ርሀብ ተከስቷል (በነገራችን የምንታወቅበትም ልዩ መለያችን ነው )...ሌላው ደግሞ የተስቦ በሽታ በሚል የሚታወቅ ነው .
በተለያየ ጊዜ ይህ የተስቦ (ተላላፊ ) በሽታ በሰውና በከብቶች ላይ ከፍተኛ ውድመት እንዳደረገ ታሪክ ዘግቧል :: ጥቃቱ የሚደርሰው ኢትዮጲያ ውስጥ ይሁን ከዛ ውጭ በማንኛውም መልኩ ድርጊቱ አሳዛኝና ልብ አድሚ ነው :: አሁን ለጊዜው ...ይህ በሽታው ተሰራጨ የተባለበት አካባቢ የሚኖሩት የትግራይ ህዝቦች ናቸው :: የትግራይ ህዝብ ማለት ደግሞ ከኢትዮጲያ ህዝብ አንዱ ነው :: እነኚህ ወገኖች ትግሪኛ ቋንቋ ብቻ ስለተናገሩ ወያኔ አያሰኛቸውም :: ወያኔን ከሁለት መንገድ ባንዱ ሊደግፉ ይችላሉ ..አንድም ከነሱ አብራክ ውስጥ ስለተፈጠሩ ...አሊያም ከወያኔ ሊያገኙ በሚችሉት ጥቅማ -ጥቅም እንጂ የህወሀት አባል ሆነው አይደለም የገጠር አርሶ አደሮች እንጂ ( እንዲህ ስል የአርሶ አደር የወያኔ አባል የለም ለማለት አይደለም ) በሁለተኛው አይነት ከመጣን ማለትም ጥቅማ -ጥቅም በሚለው ...አማራውም ...ኦሮሞውም ..ጉራጌውም ..ደቡቡም ሁሉንም ያካትታል ሌላው ቀርቶ በዲያስፖራ ያሉትን ...የጣሪያ -ባለቤቶችንም ይጨምራል ::
አማራው ስልጣን ይዞ ...የአማራ ክልል ቢራብ ..ኦሮሞ ስልጣን ይዞ ወረርሽኝ በሽታ ቢያጠቃው ...ወይንም ደቡቡ ሰው ስልጣን ይዞ ...የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያጋጥመው ...ወያኔ የለጠፈልንን የዘር ታርጋ አንግበን በወገኖቻችን ላይ እልቂት ሲደርስ እያየን ዝም ልንል ነው .. ባለፈው ኤርትራ በትግራይ ህፃናት ላይ ቦንብ ስትጥል ...በውስጣችን ውስጥ ምን አይነት ስሜት ፈጥሮብን ነበር ቁጭትና ብሽቀት ...ወይንስ ትግሬዎች ስለሆኑ ይበሏቸው ብለን ዝም አለን . ..እንግዲህ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው .. አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ወያኔ እንኳን ለሌላው የኢትዮጲያ ህዝብ ቀርቶ .. ስንት የደም መስዋትነት ለከፈሉት ከአብራኩ ለወጡት የትግራይ ሰዎች እንኳን ትቢት የወጠረው የማፊያ ቡድን ነው ( የቅርቡን የአቶ ስብሀት ነጋ የቪኦኤ ቃለ መጠይቅ ማስታወስ ይበቃል )
ይህ ትግራይ ተከሰተ የተባለው በሽታ በቅርቡ መድሀኒት ካልተገኘለት እየተስፋፋ እንደሚሄድ ነው ....እንደ ኢትዮጲያ ባለ በህክምና እና በምርምር ከአለም መጨረሻ ደሀ የሆነች አገር ...ይህ ችግር ከቁጥጥር ውጭ ከሆነ ...የሚያመጣው እልቂት የትየለሌ ነው .. ወረሽኝ እንደ ኢትዮጲያ ፓርላማ ዘር አይመርጥም .. አያድርስ እንጂ ..ሙልጭ አርጎ ነው የሚጠራርገው ባለሙያዎች ይህንን ችግር ትኩረት ሰጥተው ጉዳዩን ለህዝብ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል
መልካም ውይይት _________________ Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እንድሪያስ Joined: 19 Mar 2004 Posts: 2119 Location: *****
Posted: Mon Mar 12, 2012 11:58 am Post subject:
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው : አየ እንድሪያስ … እውነት መሰልጠን ማለት አሳማን ይመስል የተጸዳዱትን መልሶ መመገብ ከሆነ … እኔ ከነድንቁርናየ ሞቴን እመርጣለሁ። ባዶ ጭንቅላትህን በአንድ መጽሄት ሞልተህ ከትግሬ ጠላትነት ወደ መለስ ዜናዊ አምላኪነት የተለወጥህ እጅግ አሳዛኝ የሆህ ፍጡር በመሆንህ … ከአንጀቴ ነው የምንገርህ … የአንተን ስም ዋርካ ላይ ሳነብብ ፣ በራሴ እጅግ አድርጌ ነው የምኮራ። አመለካከቴ የማያወላውል እና የአገሬ የጠላቷ ጠላት እንደሆንሁ ከመኖር መለወጥ ፈጽሞ የሚታሰበኝ አይደለም። ቂቂቂ የገዛሃት መሬትኮ በአዲሱ ፖሊሲ ተወረሰች
ጥልቅሻው :- መለወጥን ብታሰበውም የሚሳካልህ አይመስለኝም :: ሰላማዊ ሰዎች በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ህይወታቸውን አጡ በተባለ ቁጥር 'hurrah !!' ማለትና በትግል የተገኘ ድል አድርጎ መውሰድ የአቋምና የአላማ ጽኑነትን የሚያሳይ ሳይሆን በአስተሳሰብ እጅግ ደካማና ኋላቀር መሆንን የሚያረጋግጥ ነው :: ሌላው ቀርቶ ትንሽ እንኳን ማመዛዘን ብትችልና ኃላፊነት የሚሰማህ ሰው ብትሆን ኖሮ ትግራይ ውስጥ የጀመረ ወረርሽኝ በሽታ ቀስ በቀስ ወደሌላው አካባብቢ እንደሚዛመትና ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ኢትዮጵያን በሙሉ ሊያዳርስ እንደሚችል መገመት በቻልክ ነበር ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስልኪ Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1823
Posted: Mon Mar 12, 2012 12:57 pm Post subject:
ፖለቲካችን ለየቅል ነው ነገር ግን ይህን ፀሀፊ ሳላደንቅ ማለፍ ለህሊናዬ ጥሩ አይደለምና - እንቢ ለሀገርን ከመቀመጫዬ ተነስቼ ሰላም እለዋለሁ :: ለምን ሲባል ይህ የፖለቲካ ተቃውሞ ብቻ ነው እኔ ችግሬ ፋሺስቶች እንጂ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች አይደሉም -ሊሆኑም አይችሉም :: ለፖለቲካ ተቃውሞ የፖለቲካ ትግል ብቻ ነው መፍትሄው
ስልኪ
ወያናይ ወዲ መስመር
እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው : ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው : ጎብዝ ! ያልበላንን ባናክ አይሻልም ? እኛ እራሳችን በወያኔ ደዌ እና በራሳችን የመቆራቆስ በሽታ ነፍዘን አገራችን ተሰነጣጥቃ ስታልቅ ህሊናን የማይገደው እጅግ ጸያፍ ህይወት እየኖርን … የዚች አገር አፈራራሿ የመነሻ እና የመድረሻ ቦታ የሆነው ትግራይ ክልል ውስጥ ለገባ የተፈጥሮ ግሳጼ ከንፈራችንን ልንመጥ እንቃጣለን።
እንዴው ለመሆኑ ምን አይነት የዘቀጠ ትውልድ ይሆን ይሄ ትውልድስ ?! … ሞትን ፈትፍቶ እያጎረሰው ላለው ጠላቱ እራሱ ከንፈር ከመምጠጥ አልፎ … የራሱን የተልወሰወሰ ወኔ በሌላው ላይ ሊያሰርጽ ይሞክራል።
የልቁንስ … የሰው ልጅ በዚች ምድር ሲኖር … ስለህይወት እና ስለወደፊት እጣ ፈንታው ከሳሩም ከቅጠሉም ይማራልና ፣ እንዲህ ያለው የተፈጥሮ ቁጣ እና የሶማሌ የሽምቅ -ተዋጊዎች በወያኔ ላይ ያስመዘገቡት የሰሞኑ -ድል ፣ ሌላው ኢትዮጵያዊ እራሱን ምን እያደረገ እንደሆነ የሚጠይቁ ተምሳሌቶች ናቸው እና ልብና አይኑን ከፍቶ ይማርባቸው።
እንኳንስ በአይኔ -በብረቱ የምታዘበውን የትግራይ ወያኔዎች ግፍ ላዝንለት ይቅርና…
እኔ የተወለድሁበት ዘር … እውነት በሌላው የሰው ልጅ እና በአገሩ ላይ ዛሬ የትግራይ ወያኔዎች እንደሚያደርሱት አይነት ግፍ ቢያደርስ … በስጋዊው አንደበቴ “ዘሩን ያጥፋው” ብዬ እረግመዋለሁ።
“ምስኪን አርሶ አደር” ይባልልኛል…
ሰሞኑን ታማኝ የትግራይ ባልሰልጣናትን ከሲቪል እስከ ሚሊተሪ ያላቸውን አሰላለፍ በቪዲዮ አስደግፎ ያቀረበውን ሳይ ነበር … ቅቅቅ ታዲያ እነዚህ የወያኔ ቱባ ባለስልጣናት የፈለቁት ከትግራይ ‘ድንጋይ’ ነው እንዴ ?! እውነት የሚዘርፉት የግፍ ሃብት ከነሱ አልፎ ዘራቸውን እየጠቀመ አይደለም ማለት ይሆን ? አየ ይሄ ትውልድ ? መቁረጥ ስለማይችል ሲለካ እድሜውን ይጨርሳል።
እስኪ በመጀመሪያ አገርን ለማዳን ቁረጥ … አገርህን ልታድን ስትል ደግሞ ወዳጅም ጠላትም መንገድ ላይ ተረጋግጦ ይታለፋል። ወዳጅም ጠላትም በህመምም ሆነ በጥይት ቆስሎ ታይ ይሆናል … ያኔ አላማህ አገርን ማዳን ነበር አድነሃልና … ሰብዓዊነትህ ይፈተናል … አሁን ግን አንተ ለራስህ የጉግ ማንጉጎች ምርኮኛ ነህና ስልርህራሄ የማሰብ የሰውነት ስልጣን የለህም። አንዷለም ምንድን ነበር ያለው ሰሞኑን ?
“ከሰውነት ያለፈ ሌላ ክብር የለኝም”። አዎ ! እሱን አስነጥቀህ እየኖርህ እንደሰው አዛኝ ለመሆን አታጣጥር። መጀመሪያ ሰው አይደለህምና። ስለትግራይ ጤና ለማሰብ አንተ ትቀላለህ ወይስ የጤና እና የገብረሰዶማዊያን ሚ /ሩ ቴወድሮስ
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ወንድሜ ጥልቁ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ግን አስተያየትህ አልተዋጠልኝም መቸውንም አይዋጥልኝም እንግዲህ የኛ የኢትዮጵያዊያን ነገር እንዲህ ከሆነ ምን እላለሁ እ /ር ከዚህ የበለጠ ሳያሳየኝ እንዳፈርኩና ተስፋ እንደቆረጥኩ ወደ አባቶቸ ይሰብስበኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ እያልኩ የኢትዮጵያዊው ህመም ካልተሰማኝ ታድያ ምንድን ነኝ መታከሜያ የለለውን ድሀውን የትግራይ ገበሬ መድሀኒት አልባ ደዌ ገደለው ሲባል ሰምተህ እሰይ እንኳን ማለትህ በእውነት ደግም አይደል ሰብዓዊነት የሚሉት ነገርስ የት ገባ አንድ ነገር ልንገርህ እኔ ጠቤ ከመለስ እና የሱን አገዛዝ አስፈፃሚዎች ጋር ነው እንጅ ከትግራይ ህዝብ ጋር አይደለም ::እኔ ጐንደሬ ነኝ እና የትግራይን ህዝብ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ ጭዋና ሰው አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ድሀ ነው ::ከተፈጥሮ ጋር ግብ ግብ የገጠመ ታታሪ ህዝብ ነው ::ሰላምን አጥብቆ ይሻታል :: ከአብራኩ የወጡ ልጆቹ እኛ እናውቅልሀአለንና አፍህን ዘግተህ ተቀመጥ የተባለ ህዝብ ነው ::እንኳን ስላንተ በርቁ ላለኸው እና እሰይ ይርገፍ ለምትለው ነጻነት ሊጠይቅ ቀርቶ ለራሱም ትንፍሽ አይል እድሜ በክፉ ቀን ለውለዳቸው ልጆቹ ከላይም ከታችም አልፎም ከሱማሌ ህዝብ ጋር አጣልተውታል ::በያቅጣጫው ቢላ እየተሳለበት ነው ::እስኪ ምን ያድርግ ንገረኝ በምርጫ 97 ከቅንጅት አመራር አንዱ ብድግ ብሎ የዛሬ ሳምንት ወደመጡበት እንመልሳቸዋለን ብሎ ተናግረ :: እነ መለስም በቅመም ለውሰው ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ አዋሏት ፓ ምርጥ ፕሮፖጋንዳ ወጣት ከዛም በፊት ""ካንድ ሳሙና ""ን ንግግር ቀምመዋታል ዛሬ አንተ እየተናገርከው ያለውም ምርጥ ፕሮፖጋንዳ የወጣዋል ጠብቅ ብቻ ወንድሜ ዛሬ የምንታገልለት ነጻነት ሰፊውን የትግራይ ህዝብ ካልቀፈ ትርፉ ጉንጭን ማልፋት ነው ወይ አንድ ኢንች ፈቀቅ ይልቁንስ ተደጋግፈን ሰው በዘሩ የማይበደልባትን የብዙዎችን ኢትዮጵያ ከወድቀችበት እናንሳት ለኔ ማንም ስልጣን ይዞ ኢቶጵያን መራት ደንታየ አይደለም ብቻ እግን ሁሉንም እኩል አድርጎ የኢትዮጵያን ክብር መልሶ ይግዛ
እ /ር አምላኬ ሆይ ይችን ኢትዮጵያ ሳታሳየኝ አትግደለኝ ለወገኖቸም ምረትህን አውርድ
እምቢ ለሀገር
ጭዋ ሰፈር ጐንደር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መላ -ምት Joined: 25 Apr 2009 Posts: 848
Posted: Mon Mar 12, 2012 1:41 pm Post subject:
ውንድም አንፌቃ ,
በጣም የሚያሳዝን ነው አቤቱታህ :: በእውነት ይሄ ማንኛውንም ኢትቶጵያዊ ሊያም የሚገባ አደጋ ነው ::
ከዛው አብራክ የወጡ ሆዳሞች ሲነሱማ ትግራይን ነጻ እናወጥለን ብለው ነበር (ይህን እስከዛረም ከመርሀቸው ባያወጉድትም ያሉበትን ሕልም የሚመስል ኑሮ ግን በቀላሉ ለዚህ አላማቸው ብለው የሚለቁት አይደለም )
እኔ እንኳን ስጀምር እንዳልኩት የተሰማኝን መሪር ሀዘን ለመግለጽና ማድረግ የሚቻለውን ለመነጋገር ነው ::
ሁላችንም ይህንን ጉዳይ ላለንበት መንግስት የማሳውቅ የህሊና ግዴታ እንዲያድርብን ይሁንና እስቲ አቤት እንበል የዓለም መንግታት ይወቁት :: አንዱ አክት ያደርግ ይሆናል ::
እደው እምዬ ኢትይጵያ እንደው በየዘመኑ የሆዳሞች ብቻ ሆንሽ ትቀሪ ይሆን ??
አማራ አማራ የሚባለው አማራውም እሱ ገዢ ነበር ተብሎ ይወራ በነበረበትም ጊዜ (እኔ ፍጹም ባልስማም ) እንዲሁ ዘመን ከዘመን በደዌና በችጋር ነው ሲገረፍ የኖረው ዛሬም ወገኖቻች የትግራይ ነዋሪዎች እየቀመሱ ያሉት ጽዋ ማለት ነው ::
ምንም የማይሳነው እግዚዓብሄርም ከነሱ ጋር ይሆ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መጽናናት Joined: 20 Aug 2004 Posts: 1348 Location: united states
Posted: Mon Mar 12, 2012 5:26 pm Post subject:
ሰዋች ድሮም ቢሆን በሽታ ;ልመና ;ቅማላምነት ;ምቀኝነት ;ቡሽቲነት በሙሉ ከነዚህ ተባይ ከሆኑ ህዝቦች ነው የመጣው የሚመጣውም አሁን መምከር ያለብን ቤተስቦቻችን ትግሪ ሲጨብጡ ጓንት እንዲያረጉ ሲያወሩ ደግሞ መሀረብ ከአፋቸው እስከ አፍንጫቸው ድረስ እንዲያደርጉ ነው እኔ በፊት ከነዚህ ቅማላሞች የራኩት ምንም ቀረቤታ የለኝም ;;