WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የኦጋዴን ጭፍጭፋ ቀጥሏል

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
የመረረው .

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 05 Mar 2012
Posts: 98
Location: USA

PostPosted: Mon Mar 12, 2012 5:46 pm    Post subject: የኦጋዴን ጭፍጭፋ ቀጥሏል Reply with quote

Quote:
The Ogaden is a ghost, a black hole that no one writes and no one speaks about. The pro-government militias have been committing abuses and violence against the population in the indifference and ignorance of world public opinion for years since the territory is off limits to humanitarian aid workers and journalists, said Gü rhan Ahmed, a member of the National Front for the Liberation Ogaden (ONLF), to MISNA describing the situation in the Somali-majority region.

Rich in natural gas, the Ogaden territory was annexed by Ethiopia at the end of World War II. But the government in Mogadishu and Addis Ababa have disputed sovereignty over the territory, while we Ogadenis demand what others have received, after years of struggle, which is the right to self-determination, says Gü rhan comparing his peoples struggle to that of neighboring South Sudan, which became independent last July.

For years, due to an undeclared embargo, imposed by the central government, a population of about eight million people are forced to rely, for income, only on cross-border trade with Somalia, since international aid, wheat, sorghum, corn and other good things, lie in the coffers of President Meles Zenawi, Gü rhan complained, adding that the international community closes both eyes when it comes to human rights in Ethiopia since the government is considered an indispensable ally in the region. That which is being implemented by the leaders in Addis Ababa for Gü rhan is a real strategy of placing under siege an entire population in an area deeply affected by the drought, which is being deprived of a basic means of support. The only organization allowed to operate in the area, the World Food Programme (WFP), has preferred not to disclose details of an incident in which its operators were involved in 2011 and in which government paramilitary units are said to have been involved.

In recent weeks, pro-government militias attacked the town of Gunagadonel Daghabur, in which several people were killed and others wounded. The pattern is always the same: steal, loot, and then set fire to everything, says the interlocutor to Misna adding that an armed uprising is, at present, the only way for people to regain their dignity trampled by a government that is illiberal and violent. Since 2008, the Ogaden region has intentionally been isolated by the government that does not allow access to journalists or human rights workers. Last September, two Swedish journalists were arrested and sentenced to 11 years in prison for filming the lives of the people subjected to collective punishment and systematic according to human rights organizations. [AdL]

http://reliefweb.int/node/481205

http://www.youtube.com/watch?v=UeR3AmFOzOc&feature=player_embedded
_________________
----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)-
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የመረረው .

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 05 Mar 2012
Posts: 98
Location: USA

PostPosted: Wed Mar 14, 2012 2:46 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን :: የኦጋዴን ጭፍጨፋ በተመለከት ይሄን ቤት ከፍቼ የማገኛቸውን ዶክመቶች እዚህ እያመጣው ለመለጠፍ ወስኛለው :; እናንተም ይምታገኙትን አካፍሉን :: ሁላችንም የወያኔን ማንነት ለማጋለጥ እንተባበር መልካም ቀን ::

http://www.youtube.com/watch?v=TcSZg_lgFxM

_________________
----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)-
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጥልቁ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Jan 2004
Posts: 1560
Location: bhutan

PostPosted: Wed Mar 14, 2012 10:58 am    Post subject: Reply with quote

የነዳጅ ቁፋሮውን የሚያካሂደው ስዊድናዊ ካምፓኒ + የስዊድን ጋዜጠኞች መታሰር + ኢትዮጵያዊውን የሙስሊም ህብረተሰብ እርስበርስ ማተራመስ + በቅርቡ የተካሄደው የለንደን ኮንፈረንስ + ኬኒያ ሱዳንና ኢትዮጵያ የሚዘረጉት የነዳጅ ማመላለሻ ቱቦ = በቅርቡ በኦጋዴን አካባቢ የተገኘው የነዳጅ ዘይትIdea Idea Idea Idea Idea Idea
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message MSN Messenger Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Wed Mar 14, 2012 11:43 am    Post subject: Reply with quote

ጥልቁ :- ስሜት የማይሰጥና ትርጉም የሌለው 'Arithmetic analylsis'-ነው :: ከዚህ ቀደምም እንደዚሁ ስለውሀ 'chemical formula' የሚያስቅ ነገር ብለህ ነበር ::
ለመረጃ ያህልም ቆርጨ አቅርቤዋለሁ :: አለማወቅን አለማወቅ ጥሩ ነገር ነው ለካ !!
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:

jan.2.2006
Quote:
አንድ ወግ ላጫውታችሁ። አንድ የሳይንስ አስተማሪ ነበረኝ ስለኬሚካል ኮምፖዚሽን ሲያስረዳን “አንድ የፋራ ናት” ይል ነበር። ለምሳሌ Water= H2O ነው ይህ ማለት አንድ ሃይድሮጅን እና ሁለት ኦክስጅን ማለት ሲሆን የሃይድሮጅን አንድን መጻፍ ግን “የፋራ ስለሆነ አይጻፍም” ይል ነበር። ለእኔ በአሊያንሱ መጠሪያ ውስጥ “ኢትዮጵያ” የሚለው ቃል አለመኖሩ ከዚህ ለይቸ አላየውም። በእውነት እነ / ነገደ እንደሚሉት የሆነበት ምክንያት በኢትዮጵያዊነት የማያምኑትን ሰዎች ላለማስከፋት ከሆነ ለምን በአሊያንሱ ዶሴ ውስጥ “ሶማሌ አገር ኦሮሞ አገር ሲዳማ አገር” የሚል አስፈረም ?! በዚህ አጋጣሚም በአንድ ወቅት ዶር ነጋሶ ይትናገሩትን ለመጥቀስ ያህል »»» “እኔ የምፈልጋት ኢትዮጵያ ስትመጣ ኢትዮጵያዊ እሆናለሁ” ብለው ነበር።
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
የነዳጅ ቁፋሮውን የሚያካሂደው ስዊድናዊ ካምፓኒ + የስዊድን ጋዜጠኞች መታሰር + ኢትዮጵያዊውን የሙስሊም ህብረተሰብ እርስበርስ ማተራመስ + በቅርቡ የተካሄደው የለንደን ኮንፈረንስ + ኬኒያ ሱዳንና ኢትዮጵያ የሚዘረጉት የነዳጅ ማመላለሻ ቱቦ = በቅርቡ በኦጋዴን አካባቢ የተገኘው የነዳጅ ዘይትIdea Idea Idea Idea Idea Idea
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የመረረው .

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 05 Mar 2012
Posts: 98
Location: USA

PostPosted: Wed Mar 14, 2012 11:59 am    Post subject: Reply with quote

Quote:
17 Women gang raped and one died in Gabriile, Nogob region
TUESDAY, 13 MARCH 2012 04:51 OGADEN ONLINE
Reports reaching the Ogaden Online service desk from the village of Gabriile also known as Lagahida confirm a rape spree that was spearheaded by the Ethiopian Military and its associated militias deployed in that area.

Our local reporters have confirmed one such incident where Ethiopian military gang raped 17 Women including pregnant women and nursing mothers. These gang rape incidents, although not new, appear coordinated. This gruesome incident took place on February 27, 2012.

The names of those raped are as follows:

1. Fataax Xaaji Maxamed: Died due to the injuries caused by the gang rape.
2. Khayro--Ddiib Cabdi Dhuux: Pregnant Mother who lost her baby due to the gang rape
3. Caagan Maxamed Geedi
4. Aamina Diirane Yaasiin
5. Sahra Shaafi Turre
6. Ardo Maxamed Axmed
7. Sahra Macalin Axmed
8. Dhuux Maxamed Xasan
9. Faadumo Nuur Cabdi Cakoole
10. Faadumo Yuusuf Cumar
11. Saynaba Macalin Maxamed
12. Geesh Cabdi Suldaan
13. Nuuriya Sheikh Xuseen
14. Hodan Bashiir Maxamed
15. Cawo Rashiid Aflaw
16. Fardawsa Axmed Buraale
17. Faadumo Maxamed Ugaas

It is reported that the health of the raped Women are deteriorating since they have almost bled to death due to the injuries caused by the gang rape.

The Ethiopian army personnel, many of whom are infected with AIDS carryout gang rapes not only to intentionally spread the virus but also to instill unparalleled fear into the civilian population especially the nomads in Ogaden.

According to World Health Organization (WHO) report, Ethiopia and especially its army personnel have one of the highest Aids infection rates in the sub-Saharan Africa.

The rape of women has now reached an epidemic proportions in Ogaden and is becoming the most potent weapon used by the Ethiopian military against the Ogaden civilians.
Civilians living closer to the military garrison where these innocent females are held report the screams of the females day and night as it appears they might be tortured or gang raped.

ምንጭ http://www.ogaden.com/hornnews/ogaden/1439-17-women-gang-raped-and-one-died-in-gabriile-nogob-region.html
_________________
----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)-
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጥልቁ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Jan 2004
Posts: 1560
Location: bhutan

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 1:52 am    Post subject: Reply with quote

“ከማይረባ ወንድ ይሻላል ዱባ
አጥር ላይ ሆኖ ያደምቃል አምባ።” የሚሉት የቸበለው ግጥም አለ። ዝቃጩ እንድሪያስ አንተም ከድሮ ጀምሮ በኔ ውስጥ ምን ያህል ተንቀህ የምትኖር ደካማ እንደሆንህ አሳምረህ የምታቀው ቢሆንም ቢያስን ግን “በኢትዮጵያዊነት አጥር” ላይ የተንጠለጠለ “ዱባ” ያህል የዛሬን ያህል አልንቅህም ነበር። ዛሬ ወያኔ ሆንህና ከመናቅ አልፎ እጸየፍሃለሁ። አንተ ግን ድሮውንም ቢሆን የኔ ቃላቶች ከውስጥህ ሰርገው ስለሚኖሩ እንዲህ 6 አመት በፊት የተጻፈ ጽሁፍና ዛሬም የማልክደውን ዶሴ ስትጎረጉር ትውላለህ።

H2O ማለት Mono Hydrogen Di Oxide ቢሆንም አበባው የሚባለው የኬሚስትሪ አስተማሪየ ግን Mono(አንድ ) ማለት የፋራ ስለሆነ አንድ አትጠራምና Hydrogen Dioxide ነው ብሎ አስተማረ ማለት ምኑ ላይ ነው የኬሚስትሪ ፎርሙላ ?! እስኪ ይሄ የአነጋገር ዘይቤ እንጅ ምን ፎርሙላ አለው ?! አንተ -ሰውዬ ለካ ወያኔ የሆንህ የመሰለህ ስለበጨጭህ ነው እንዴ ? አንድ ሻይና ሁለት ጮርናቄ በፈረንጅ አፍ ስታዝዝ Can I have a tea and two donuts ብትል ስንት ሻይ ነው የሚቀርብልህ ? የግድ One tea ማለት አለብህ ? ምናለበት ሳትፈራ የዛሬ ስድስት አመት ብትጠይቀኝ ኖሮ ?

በወቅቱም ይህንን ሃሳብ የተጠቀምሁት AFD የተመሰረተ ሰሞን አዳሜ Ethiopia የሚል ቃል ከሌለበት የኛ አይደለም እያለች እንደዛሬው ሁሉ ትላንትም ሲንጫጫ የትኛውንም ጸረ -ወያኔን ትግል የምደግፈው የትላንቱም -የዛሬውም -የነገውም ጥልቁ እባካችሁን ህሊናችሁ ኢትዮጵያዊነታቸውን እያወቀ የቃላት ቁማር በመጫወት የወያኔን እድሜ አታርዝሙ ያልሁበት ምሳሌ ነው። የበለጠ ማብራራሪያ ከፈለግህ ያው ጠይቀኝ ተመልሸ አሸክምሃለሁ።

ከላይ የሰፈረው ፎርሙላ ምንነት የሚገባህ ቆይቶ ስለሆነ አርፈህ ተቀመጥ። እጅግ አድርጌ ስለምንቅህ እንጅ አብራራልህ ነበር። ኦጋዴን ሙስሊም ሃባሽ ስዊድን ጋዜጠኛ 3 አገራት ፊርማ ምን እንደሆነ ለአንተ ሳይሆን ለሌላ ሰው በምጽፍ ጊዜ ታነባለህ።

ግን ግን በዛ ሰሞን “ወያኔ ሆንሁ” ባልህ ጊዜ አንድ ሰው ድሮ አፍህን ትከፍት የነበረበትን ቃላት ጎርጉሮ ባመጣልህ ጊዜ ምን እንዳልህ ታስታውሳለህ ? እጅግ አድርጌ ስለምንቅህ እንጅ ያልኸውን አምጥቸ አሳይህ ነበር። በክት ነገር ነህ አቦ ! ጊዜውን ከየት አገኘሀው ጃል 200000006?

እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
ጥልቁ :- ስሜት የማይሰጥና ትርጉም የሌለው 'Arithmetic analylsis'-ነው :: ከዚህ ቀደምም እንደዚሁ ስለውሀ 'chemical formula' የሚያስቅ ነገር ብለህ ነበር ::
ለመረጃ ያህልም ቆርጨ አቅርቤዋለሁ :: አለማወቅን አለማወቅ ጥሩ ነገር ነው ለካ !!
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:

jan.2.2006
Quote:
አንድ ወግ ላጫውታችሁ። አንድ የሳይንስ አስተማሪ ነበረኝ ስለኬሚካል ኮምፖዚሽን ሲያስረዳን “አንድ የፋራ ናት” ይል ነበር። ለምሳሌ Water= H2O ነው ይህ ማለት አንድ ሃይድሮጅን እና ሁለት ኦክስጅን ማለት ሲሆን የሃይድሮጅን አንድን መጻፍ ግን “የፋራ ስለሆነ አይጻፍም” ይል ነበር። ለእኔ በአሊያንሱ መጠሪያ ውስጥ “ኢትዮጵያ” የሚለው ቃል አለመኖሩ ከዚህ ለይቸ አላየውም። በእውነት እነ / ነገደ እንደሚሉት የሆነበት ምክንያት በኢትዮጵያዊነት የማያምኑትን ሰዎች ላለማስከፋት ከሆነ ለምን በአሊያንሱ ዶሴ ውስጥ “ሶማሌ አገር ኦሮሞ አገር ሲዳማ አገር” የሚል አስፈረም ?! በዚህ አጋጣሚም በአንድ ወቅት ዶር ነጋሶ ይትናገሩትን ለመጥቀስ ያህል »»» “እኔ የምፈልጋት ኢትዮጵያ ስትመጣ ኢትዮጵያዊ እሆናለሁ” ብለው ነበር።
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
የነዳጅ ቁፋሮውን የሚያካሂደው ስዊድናዊ ካምፓኒ + የስዊድን ጋዜጠኞች መታሰር + ኢትዮጵያዊውን የሙስሊም ህብረተሰብ እርስበርስ ማተራመስ + በቅርቡ የተካሄደው የለንደን ኮንፈረንስ + ኬኒያ ሱዳንና ኢትዮጵያ የሚዘረጉት የነዳጅ ማመላለሻ ቱቦ = በቅርቡ በኦጋዴን አካባቢ የተገኘው የነዳጅ ዘይትIdea Idea Idea Idea Idea Idea
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message MSN Messenger Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 11:56 am    Post subject: Reply with quote

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:

H2O ማለት Mono Hydrogen Di Oxide ቢሆንም አበባው የሚባለው የኬሚስትሪ አስተማሪየ ግን Mono(አንድ ) ማለት የፋራ ስለሆነ አንድ አትጠራምና Hydrogen Dioxide ነው ብሎ አስተማረ ማለት ምኑ ላይ ነው የኬሚስትሪ ፎርሙላ ?! እስኪ ይሄ የአነጋገር ዘይቤ እንጅ ምን ፎርሙላ አለው ?! አንተ -ሰውዬ ለካ ወያኔ የሆንህ የመሰለህ ስለበጨጭህ ነው እንዴ ? አንድ ሻይና ሁለት ጮርናቄ በፈረንጅ አፍ ስታዝዝ Can I have a tea and two donuts ብትል ስንት ሻይ ነው የሚቀርብልህ ? የግድ One tea ማለት አለብህ ? ምናለበት ሳትፈራ የዛሬ ስድስት አመት ብትጠይቀኝ ኖሮ ?

ጥልቁ :-መምህር አበባው ባለው በችሎታው ወይም ኮለጅ ተምሮ ሳይሆን የኢሰፓ አባል በመሆኑ መሆን አለበት የሁለተኛ ደረጃ /ቤት የኬምስትሪ መምህር ሊሆን የቻለውቅቅቅቅቅቅቅ
አንድ ለምን አልተጠራችም የሚል አይደለም የሀሳቡ መነሻ ወይም የእኔ ችግር :: ውሃ (H2O) 'Dihydrogen monoxide' እንጂ 'Mono Hydrogen Di Oxide' አይደለም - ነው :: በሌላ አገላለጽ አንድ የውሃ ሞለኪዩል የሚይዘው ሁለት የሃይድሮጅን አተምና አንድ የኦክስጅን አተም እንጂ አንተ እንደምትለው ነጠላ (አንድ ) ሃይድሮጅን አተምና ሁለት ኦክስጅን አተም አይደለም - ነው :: አባባሌ ገባህ ?
በተረፈ ያንተ ንቀትና መጸየፍ አለማወቅህን ...ደካማ የሆነ ማንነትህን .....ኋላቀርነትክን ......መቼም ቢሆን የማትሻሻል ፍጡር መሆክን የሚያሳይ እንጂ ሌላ ለውጥ የማምጣት ኃይል የለውም :: ባለማወቅህ ያለሀሳብ የተሸከምከውን ቆሻሻ ሁሉ አራገፍከው ::
ለነገሩ የሚያስቆጣ ነገር ሲያጋጥም መበሳጨት ያለ ነው :: ስምህ ' የግንዛቤ ብቃትህን ሳይሆን ዋርካ ላይ መሆን የምትፈልገውን ነው በግልጽ የሚያሳየው :: አዋቂ መስለህ በመታየት መከበር ነው የምትፈልገው :: ስለሆነም ክብርህን ዝቅ የሚያደርግና ስምህን የሚነካ ነገር ሲያጋጥምህ በቁጣ ብትገነፍል የሚያስገርም አይሆንም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 12:06 pm    Post subject: Reply with quote

አንድ እሪያ

እና የኬሚስትሪ ሊቅ ነኝ እያልከን ነው Rolling Eyes እስኪ ያንተን ከስንት የሰው እዳሪ ከስንት የአህያ በጠጥ ከስንት የአሳማ በጠጥ እንዲሁም አዛባ ሞለኪዩሎች እንደተሰራህ ኬሚካል ፎርሙላህን ንገረን Laughing Razz

ልጅ ሞንሟናው ነኝ

እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:

H2O ማለት Mono Hydrogen Di Oxide ቢሆንም አበባው የሚባለው የኬሚስትሪ አስተማሪየ ግን Mono(አንድ ) ማለት የፋራ ስለሆነ አንድ አትጠራምና Hydrogen Dioxide ነው ብሎ አስተማረ ማለት ምኑ ላይ ነው የኬሚስትሪ ፎርሙላ ?! እስኪ ይሄ የአነጋገር ዘይቤ እንጅ ምን ፎርሙላ አለው ?! አንተ -ሰውዬ ለካ ወያኔ የሆንህ የመሰለህ ስለበጨጭህ ነው እንዴ ? አንድ ሻይና ሁለት ጮርናቄ በፈረንጅ አፍ ስታዝዝ Can I have a tea and two donuts ብትል ስንት ሻይ ነው የሚቀርብልህ ? የግድ One tea ማለት አለብህ ? ምናለበት ሳትፈራ የዛሬ ስድስት አመት ብትጠይቀኝ ኖሮ ?

ጥልቁ :-መምህር አበባው ባለው በችሎታው ወይም ኮለጅ ተምሮ ሳይሆን የኢሰፓ አባል በመሆኑ መሆን አለበት የሁለተኛ ደረጃ /ቤት የኬምስትሪ መምህር ሊሆን የቻለውቅቅቅቅቅቅቅ
አንድ ለምን አልተጠራችም የሚል አይደለም የሀሳቡ መነሻ ወይም የእኔ ችግር :: ውሃ (H2O) 'Dihydrogen monoxide' እንጂ 'Mono Hydrogen Di Oxide' አይደለም - ነው :: በሌላ አገላለጽ አንድ የውሃ ሞለኪዩል የሚይዘው ሁለት የሃይድሮጅን አተምና አንድ የኦክስጅን አተም እንጂ አንተ እንደምትለው ነጠላ (አንድ ) ሃይድሮጅን አተምና ሁለት ኦክስጅን አተም አይደለም - ነው :: አባባሌ ገባህ ?
በተረፈ ያንተ ንቀትና መጸየፍ አለማወቅህን ...ደካማ የሆነ ማንነትህን .....ኋላቀርነትክን ......መቼም ቢሆን የማትሻሻል ፍጡር መሆክን የሚያሳይ እንጂ ሌላ ለውጥ የማምጣት ኃይል የለውም :: ባለማወቅህ ያለሀሳብ የተሸከምከውን ቆሻሻ ሁሉ አራገፍከው ::
ለነገሩ የሚያስቆጣ ነገር ሲያጋጥም መበሳጨት ያለ ነው :: ስምህ ' የግንዛቤ ብቃትህን ሳይሆን ዋርካ ላይ መሆን የምትፈልገውን ነው በግልጽ የሚያሳየው :: አዋቂ መስለህ በመታየት መከበር ነው የምትፈልገው :: ስለሆነም ክብርህን ዝቅ የሚያደርግና ስምህን የሚነካ ነገር ሲያጋጥምህ በቁጣ ብትገነፍል የሚያስገርም አይሆንም ::

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጥልቁ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Jan 2004
Posts: 1560
Location: bhutan

PostPosted: Thu Mar 15, 2012 1:01 pm    Post subject: Reply with quote

አይይይ ! እኔስ የኬሚስትሪ ኬሚካል ኮምፖዚሽን “የስም አጠራር” ላይ ቃል ገደፍሁ ይባል። በዚህም ዋርካ ውስጥ የሳይንስ ማስተማሪያ ላይሰንሴን ተነጠቅሁ ይባል እውነት ይህን ሃሳብ ለመንቀፍ አንተን 6 አመታት የወሰደብህ ቅቅቅ ለምን ይሆን ?!

አቦ እኔ አይበርደኝ አይሞቀኝ ምን የሚሉት የዋርካ ክብር ነው በስሜ የምፈልግ። ዝምብሎ በኢትዮጵያዊነት ኮርቶ መኖር በራሱ በቂ ማዕረግ አይደለም እንዴ ?! እስኪ የልቁንስ ወያኔ ሆንሁ” ብለህ ትፋትህን ወደ ላስህበት የመጀመሪያ ጽሁፍህ ገባ በልና ህሊናህን ታዘብ። ቢያንስ ቢያንስ ይህ ስምህ የሚያንጸባርቅ እጅግ አሮጌ የሆነው እና አሽቀንጥረህ የጣልኸው ኢትዮጵያዊነትህን ስለሆነ ይህን ስም ጥለህ ሌላ የወያኔነት አዲስ ስም ይዘህ ብትመጣ ምን አለበት ?!

ፈጣሪ ምስክሬ ነው እንዴት እንደምትቀፈኝ ልነግርህ አልችልም።

የተሞናሞነው የማይሆን ጥያቄ አሸከምህ ግምኛ አንድ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱ የሚገለጽበት የስብዕና ኬሚካል ኮምፖዚሽኖች አሉ ከነዛ ውስጥ አንዱም ያለህ አይመስልም።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia