WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Tue Mar 13, 2012 10:14 pm    Post subject: Reply with quote

ጂጂና አለማየሁ ፋንታ በትዝታ ቅኝት ኢትዮጵያዊ ጀግንነትንና ፍቅርን በትዝታ ማሲንቆ ያንቆረቁሩታል ....እጅጋየሁ አባ ታጠቅ ካሳን ...እምዬ ሚኒልክን ...ጀግናውን በላይ ዘለቀንም ታነሳሳቸዋለች በውብ ድምጿ ...ዋርካዊያን / ዊያት በቤቱ ስም ተጋብዛችኍል ::

...እምዬ ሚኒሊክ ...አባ ታጠቅ ካሳ
እምዬ ሚኒሊክ ...ጥራኝ የኔ አንበሳ
በደም ታዋጋለህ ...በአካል ባትነሳ

ጀግና ደስ ይለኛል .. ሲታጠቅ ማለዳ
ጎበዝ ደስ ይለኛል ....ሲታጠቅ ማለዳ
የሚያበላ መስሎ ...የሚሸኝ እንግዳ ... ''

http://www.youtube.com/watch?v=xZCGFBEizgI

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር Exclamation

ልጅ ሞንሟናው
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Sat Mar 17, 2012 7:14 pm    Post subject: Reply with quote

ልጅ ሞንሟናው Exclamation ኢትዮጵያዊው Exclamation የተሞናሞነው ወንድሜ Exclamation Exclamation ለዚህ ለከፈትከው ግሩም ድንቅ THREAD
ይሄንን ማስተዋሽ አበረክታለሁ ::

http://www.youtube.com/watch?v=UGTgCg7mm_o

ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ... ለዘላለም ትኖራልች Exclamation
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg

Last edited by ዓለማየሁ on Mon Mar 19, 2012 5:16 pm; edited 3 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የመረረው .

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 05 Mar 2012
Posts: 98
Location: USA

PostPosted: Sat Mar 17, 2012 8:17 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን :: ይቺን ለመንገድ ::

እማማ
http://www.youtube.com/watch?v=kiAMl0TZ6os
_________________
----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)-
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 258

PostPosted: Mon Mar 19, 2012 5:00 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ሰላም ወድ የኢትዮጵያ ልጆች ! እንዴት እንደምወዳችሁ እና እንደምትናፍቁኝ አትጠይቁኝ Exclamation በተለይ በዚች ኢትዮጵያዊው ወንድማችን ሞንሟናው ጐዣሜ በከፈታት ቤታችን ስብስብ ብላችሁ ሳያችሁ ነብሴ በሀሴት ትሞላለች !! ማርያምን እወዳችኍለሁ !!
እህታችን ዓለማየሁ እታለም Exclamation ውዳሴ -ኢትዮጵያ ላይ ያለችውን ''ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ !'' በኩራት ድምጽሽን ከፍ አድርገሽ ሳትደናቀፊ ስታነበንቢያት ሳይ የመንፈስ ቅናት ያድርብኛል ! እናታችን ኢትዮጵያን እንደ ሴት ልጅነትሽ ኩሏን ኳኩለሽ :አብር -ጭቃዋን ቀብተሽ :እንሶስላዋን አሙቀሽ ጸጉሯን በቀጭኑ ሰርተሽ :ቀሚሷን አልብሰሽ የወርቅ ካባዋን ደርበሽ :የውርቅ ዘውዷን ጫን አድርገሽ ....ወጣ ያደርግሽያት ጊዜ የናታችን ውበት አፍ ያሰክፍታል !እንኳን ለሩቁ ለኛ ለልጆቿም ቁንጅናዋ ልብ ይሰነጥቃል ! እንኳንም ከሷ ተፈጠርን ያሰኛል ! እታለም እንዲህ ነው የእናት ውለታን ሲከፍሉት !!ኑሪልን እንወድሻለን ! አይዞሽ እኛም ወንድሞችሽ እየደረስን ነው ! ጡቷን የነከሱትን ጥርሳቸውን ሳናረግፍ አንተውም እና ሀሳብ አይግባሽ ! ወያኔ ያፈረሰውን አጥሯንም በቅርብ ማደሳችን አይቀርም !! የመንታዎች እናት አትሞትም ! እልፍ -አላፍት ልጆቿ ከተረጨብን ያፍዝዝ አደንዝዝ እየትላቀቅን ነው ! የናታችን ቤት እንዲህ ወላልቆ የግቢዋ አጥር ፈራርሶ ወጀዷ የመንደር ቆሻሻ መጣያ ሆኖ ስናይ እርር ብለናል !ተንገብግበናል ! ትልልቆቻችን አስከብረዋት እንዳለፉ ሁሉ እኛም አስከብረናት እናልፋለን ! ይኽ ሁሉ ጥቃት የደረሰባት አምጣ በወለደቻቸው ልጆቿ መሆኑ ነው ብቀላውን ያዘገየው ::ከዛሬ ነገ ወደ ልቦናቸው ይመለሱ ይሆናል ብላ ነው እማማ ድምጽዋን ያጠፋችው :: እንዴት ልጆቸን እርስ -በእርስ ላጫርሳቸው ብላ ነበር መከራዋን የዋጠችው :: አሁን ግን ""ዑዑዑዑዑዑ ....ልጆቸ ድረሱልኝ !""
ስላለችን ከእንቅልፋችን ነቅተናል ! ወያኔዎቹ ወንድሞቻችን
ከናታችን የምንግዜም ጠላቶች ጋር አብረው ሲያደሟት እያየን እንዴትስ ተመልሰን እንተኛለን ! የነቃነው ያልነቁትን እየቀሰቀስን ከነቁት ጋር ደግሞ እየተወያየን ነው ::እንዴት አድርገን የባንዳዎቹን አንገት እንደምንቀላው እየተማማል ነው ::ከባንዳዎቹ ወንድሞቻችን የመሳሪያ ብዛት እና የምንግዜም ጠላቶቻችን ከሚሰጧቸው ትልቅ ድጋፍ የተነሳ የፈራን ብንመስልም አይዞሽ ቅንጣት ታህል አትጠራጠሪ ገጥመን ማሸነፋችን አይቀርም Exclamation የእ /ርን ህዝብ ተገዳድሮ በዳዊት የወንጭፍ ጠጠር የወደቀው ሸለፈታሙ ጐሊያድን እረስተውታል እና ታብየዋል ! እኛም በኢትዮጵያ አምላክ ስም ጠላታችን በወንጭፍ እንገጥመዋለን ይዘረራልም ! ሀይል የእ / እኮ ነው ! እስኪ ተመልከች እዚህ ዋርካ ላይ እንኳ ስንት ሸለፈታሞች ""ከእናንተ መካከል ወንድ የሆነ ይምጣ እና ይግጠመን !"" እያሉ የሚገዳደሩን ስንቶቹ ናቸው Question ""ሽንታሞች !"" የሚሉንስ ስንቶቹ ናቸው Question እነሱ ብቻ ጀግና እነሱ ብቻ ጉልበተኛ እንደሆኑ በየቀኑ እየፎከሩ ነው ! የትናንት ማንነታቸውን እረስተው ተዘልለው ተቀምጠዋል ::በህዝብ ላይ አላግጠዋል እና ....አወዳደቃቸው አያምርም Exclamation
ወንድሞቸ ሞንሟናው እና የመረረው ስለሙዚቃ ግብዣችሁ አመስግኛለሁ ! በጐሊያድ ድንፋታ ማፈግፈግ የለም Exclamation በወንጭፍ ጠጠር ግናባሩን ማለት እንጅ Exclamation
እምቢ ለሀገር Exclamation
ሰሜን በጌ -ምድር Exclamation
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2372

PostPosted: Mon Mar 19, 2012 7:36 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም እምቢ ለሀገር

እንደአንተ /አንቺ አይነት የዋህ ዘንድሮም መኖሩ ይገርማል Laughing ይህ ፅሁፍህ ለህፃናት ትያትርነት በጣም ቆንጆ ነው Laughing Laughing

ግን እንደው ካልጠፋ ነገር ለኢትዮጵያ አምበረ -ጭቃን ምን አስመኘህ Question Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ጅልነት መጣና ድቅን አለ ፊቴ ......እባክህ ተመለስ ቂልዬ በሞቴ Laughing Laughing Laughing

እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
እናታችን ኢትዮጵያን እንደ ሴት ልጅነትሽ ኩሏን ኳኩለሽ :አብር -ጭቃዋን ቀብተሽ :እንሶስላዋን አሙቀሽ ጸጉሯን በቀጭኑ ሰርተሽ :ቀሚሷን አልብሰሽ የወርቅ ካባዋን ደርበሽ :የውርቅ ዘውዷን ጫን አድርገሽ ....ወጣ ያደርግሽያት ጊዜ የናታችን ውበት አፍ ያሰክፍታል !እንኳን ለሩቁ ለኛ ለልጆቿም ቁንጅናዋ ልብ ይሰነጥቃል ! እንኳንም ከሷ ተፈጠርን ያሰኛል ! እታለም እንዲህ ነው የእናት ውለታን ሲከፍሉት !!ኑሪልን እንወድሻለን ! አይዞሽ እኛም ወንድሞችሽ እየደረስን ነው ! ጡቷን የነከሱትን ጥርሳቸውን ሳናረግፍ አንተውም እና ሀሳብ አይግባሽ ! ወያኔ ያፈረሰውን አጥሯንም በቅርብ ማደሳችን አይቀርም !! የመንታዎች እናት አትሞትም ! እልፍ -አላፍት ልጆቿ ከተረጨብን ያፍዝዝ አደንዝዝ እየትላቀቅን ነው ! የናታችን ቤት እንዲህ ወላልቆ የግቢዋ አጥር ፈራርሶ ወጀዷ የመንደር ቆሻሻ መጣያ ሆኖ ስናይ እርር ብለናል !ተንገብግበናል ! ትልልቆቻችን አስከብረዋት እንዳለፉ ሁሉ እኛም አስከብረናት እናልፋለን ! ይኽ ሁሉ ጥቃት የደረሰባት አምጣ በወለደቻቸው ልጆቿ መሆኑ ነው ብቀላውን ያዘገየው ::ከዛሬ ነገ ወደ ልቦናቸው ይመለሱ ይሆናል ብላ ነው እማማ ድምጽዋን ያጠፋችው :: እንዴት ልጆቸን እርስ -በእርስ ላጫርሳቸው ብላ ነበር መከራዋን የዋጠችው :: አሁን ግን ""ዑዑዑዑዑዑ ....ልጆቸ ድረሱልኝ !""
ስላለችን ከእንቅልፋችን ነቅተናል ! ወያኔዎቹ ወንድሞቻችን
ከናታችን የምንግዜም ጠላቶች ጋር አብረው ሲያደሟት እያየን እንዴትስ ተመልሰን እንተኛለን ! የነቃነው ያልነቁትን እየቀሰቀስን ከነቁት ጋር ደግሞ እየተወያየን ነው ::እንዴት አድርገን የባንዳዎቹን አንገት እንደምንቀላው እየተማማል ነው ::ከባንዳዎቹ ወንድሞቻችን የመሳሪያ ብዛት እና የምንግዜም ጠላቶቻችን ከሚሰጧቸው ትልቅ ድጋፍ የተነሳ የፈራን ብንመስልም አይዞሽ ቅንጣት ታህል አትጠራጠሪ ገጥመን ማሸነፋችን አይቀርም Exclamation የእ /ርን ህዝብ ተገዳድሮ በዳዊት የወንጭፍ ጠጠር የወደቀው ሸለፈታሙ ጐሊያድን እረስተውታል እና ታብየዋል ! እኛም በኢትዮጵያ አምላክ ስም ጠላታችን በወንጭፍ እንገጥመዋለን ይዘረራልም ! ሀይል የእ / እኮ ነው ! እስኪ ተመልከች እዚህ ዋርካ ላይ እንኳ ስንት ሸለፈታሞች ""ከእናንተ መካከል ወንድ የሆነ ይምጣ እና ይግጠመን !"" እያሉ የሚገዳደሩን ስንቶቹ ናቸው Question ""ሽንታሞች !"" የሚሉንስ ስንቶቹ ናቸው Question እነሱ ብቻ ጀግና እነሱ ብቻ ጉልበተኛ እንደሆኑ በየቀኑ እየፎከሩ ነው ! የትናንት ማንነታቸውን እረስተው ተዘልለው ተቀምጠዋል ::በህዝብ ላይ አላግጠዋል እና ....አወዳደቃቸው አያምርም Exclamation
ወንድሞቸ ሞንሟናው እና የመረረው ስለሙዚቃ ግብዣችሁ አመስግኛለሁ ! በጐሊያድ ድንፋታ ማፈግፈግ የለም Exclamation በወንጭፍ ጠጠር ግናባሩን ማለት እንጅ Exclamation
እምቢ ለሀገር Exclamation
ሰሜን በጌ -ምድር Exclamation

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Mon Mar 19, 2012 7:44 pm    Post subject: Reply with quote

እምቢ ለሀገሬ በጣም ደስስስስስስ ከሚያሰኘው የወንድማችን ሞንምዋናው ቤት እክንዋን ደህና መጣህ :: እኛም እንወድሀለን ! የእናት አገራችን አንገት ላይ የወጡት ቅዋቁቻ የሆኑት ወያኔዎች ምንም አያሳስቡንም :: ወያኔ በዘር ከፋፍሎ ሊያጨራርሰው ይፈለገው ትውልድ 2005 የፍቅር የሰላም የአንድነት ሱናሚ ሆኖ ወያኔን አስበርግጎ ድል ሲያደርገው አላየንምን Question የዛሬው ትውልድ በወያኔ የቢሄር እግር ብረት ሊታሰርም ሊበገርም አይችልም ! ምን አሳስበን የጊዜ ጉዳይ ነው እንዳልከውም ገና ነው ጉዱ :: ተመልከት ..ወንድማለም ..እነ ሀይለየሱስ ፈይሳ እንክዋን ቀጠሮ ይዘዋል እኮ Exclamation Exclamation

http://youtu.be/_BUxqMxwibA

video by PRESTER JOHN ENTERTAINMENT Exclamation
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች ::
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 258

PostPosted: Mon Mar 19, 2012 8:52 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም እምቢ ለሀገር

እንደአንተ /አንቺ አይነት የዋህ ዘንድሮም መኖሩ ይገርማል Laughing ይህ ፅሁፍህ ለህፃናት ትያትርነት በጣም ቆንጆ ነው Laughing Laughing

ግን እንደው ካልጠፋ ነገር ለኢትዮጵያ አምበረ -ጭቃን ምን አስመኘህ Question Laughing Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ጅልነት መጣና ድቅን አለ ፊቴ ......እባክህ ተመለስ ቂልዬ በሞቴ Laughing Laughing Laughing

እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
እናታችን ኢትዮጵያን እንደ ሴት ልጅነትሽ ኩሏን ኳኩለሽ :አብር -ጭቃዋን ቀብተሽ :እንሶስላዋን አሙቀሽ ጸጉሯን በቀጭኑ ሰርተሽ :ቀሚሷን አልብሰሽ የወርቅ ካባዋን ደርበሽ :የውርቅ ዘውዷን ጫን አድርገሽ ....ወጣ ያደርግሽያት ጊዜ የናታችን ውበት አፍ ያሰክፍታል !እንኳን ለሩቁ ለኛ ለልጆቿም ቁንጅናዋ ልብ ይሰነጥቃል ! እንኳንም ከሷ ተፈጠርን ያሰኛል ! እታለም እንዲህ ነው የእናት ውለታን ሲከፍሉት !!ኑሪልን እንወድሻለን ! አይዞሽ እኛም ወንድሞችሽ እየደረስን ነው ! ጡቷን የነከሱትን ጥርሳቸውን ሳናረግፍ አንተውም እና ሀሳብ አይግባሽ ! ወያኔ ያፈረሰውን አጥሯንም በቅርብ ማደሳችን አይቀርም !! የመንታዎች እናት አትሞትም ! እልፍ -አላፍት ልጆቿ ከተረጨብን ያፍዝዝ አደንዝዝ እየትላቀቅን ነው ! የናታችን ቤት እንዲህ ወላልቆ የግቢዋ አጥር ፈራርሶ ወጀዷ የመንደር ቆሻሻ መጣያ ሆኖ ስናይ እርር ብለናል !ተንገብግበናል ! ትልልቆቻችን አስከብረዋት እንዳለፉ ሁሉ እኛም አስከብረናት እናልፋለን ! ይኽ ሁሉ ጥቃት የደረሰባት አምጣ በወለደቻቸው ልጆቿ መሆኑ ነው ብቀላውን ያዘገየው ::ከዛሬ ነገ ወደ ልቦናቸው ይመለሱ ይሆናል ብላ ነው እማማ ድምጽዋን ያጠፋችው :: እንዴት ልጆቸን እርስ -በእርስ ላጫርሳቸው ብላ ነበር መከራዋን የዋጠችው :: አሁን ግን ""ዑዑዑዑዑዑ ....ልጆቸ ድረሱልኝ !""
ስላለችን ከእንቅልፋችን ነቅተናል ! ወያኔዎቹ ወንድሞቻችን
ከናታችን የምንግዜም ጠላቶች ጋር አብረው ሲያደሟት እያየን እንዴትስ ተመልሰን እንተኛለን ! የነቃነው ያልነቁትን እየቀሰቀስን ከነቁት ጋር ደግሞ እየተወያየን ነው ::እንዴት አድርገን የባንዳዎቹን አንገት እንደምንቀላው እየተማማል ነው ::ከባንዳዎቹ ወንድሞቻችን የመሳሪያ ብዛት እና የምንግዜም ጠላቶቻችን ከሚሰጧቸው ትልቅ ድጋፍ የተነሳ የፈራን ብንመስልም አይዞሽ ቅንጣት ታህል አትጠራጠሪ ገጥመን ማሸነፋችን አይቀርም Exclamation የእ /ርን ህዝብ ተገዳድሮ በዳዊት የወንጭፍ ጠጠር የወደቀው ሸለፈታሙ ጐሊያድን እረስተውታል እና ታብየዋል ! እኛም በኢትዮጵያ አምላክ ስም ጠላታችን በወንጭፍ እንገጥመዋለን ይዘረራልም ! ሀይል የእ / እኮ ነው ! እስኪ ተመልከች እዚህ ዋርካ ላይ እንኳ ስንት ሸለፈታሞች ""ከእናንተ መካከል ወንድ የሆነ ይምጣ እና ይግጠመን !"" እያሉ የሚገዳደሩን ስንቶቹ ናቸው Question ""ሽንታሞች !"" የሚሉንስ ስንቶቹ ናቸው Question እነሱ ብቻ ጀግና እነሱ ብቻ ጉልበተኛ እንደሆኑ በየቀኑ እየፎከሩ ነው ! የትናንት ማንነታቸውን እረስተው ተዘልለው ተቀምጠዋል ::በህዝብ ላይ አላግጠዋል እና ....አወዳደቃቸው አያምርም Exclamation
ወንድሞቸ ሞንሟናው እና የመረረው ስለሙዚቃ ግብዣችሁ አመስግኛለሁ ! በጐሊያድ ድንፋታ ማፈግፈግ የለም Exclamation በወንጭፍ ጠጠር ግናባሩን ማለት እንጅ Exclamation
እምቢ ለሀገር Exclamation
ሰሜን በጌ -ምድር Exclamation

-ግሙ ይኸ እኮ የኛ የኢትዮጵያዊያን ቤት ነው ምን እግር ጣለህ ባክህ ሶዷሚው /ተሰዷሚው Question አይይይይይ ...እስኪ ያችን የምታስዳዳፍቅህን ስም ልጥራብህ ..ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ..ዳፍቅ እንግዲህ Laughing Laughing Laughing Laughing ሁለተኛ እዚች ቤት ድርሽ ትል እና አንተ ሉጢ ልጥልጥ ..

እምቢ ለሀገር Exclamation
ሰሜን በጌ -ምድር ጐንደር Exclamation
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Fri Jun 01, 2012 10:55 am    Post subject: Reply with quote

ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያን የምትወዱ ዋርካዊያን /ዊያት

መቸም አሁን ዘረኞቹ የሚጠሏት ሊያፈርሷት ላይ ታች የሚሏት የታላቋ ኢትዮጵያ ታላቅ አሸናፊነት ታሪክ ቢጻፍ ቢጻፍ አያልቅም ...ገና አልተጻፈምም ::ጀግና አባቶቻችን የባዕድ ወራሪን ድባቅ መምታት ጋር በተያያዘ ብዙ ጊዜ ተጽፎ የምናገኘውና የምናነነበው የምንሰማውም ከጣሊያኖች ጋር የተያያዘውን ነውና እስኪ እንደ አብነት 16ኛው / በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢ የኢትዮጵያ ነገስታት በግራኝ አህመድ ጦርነት ርዳታ ስም እግር ያስገቡትን ፖርቱጋሎችንና የቱርክ ወራሪዎችንና ተባባሪ ሰሜን -በቀል ባንዳወችን (መቸም ባንዳ ሲባል ባይ ዲፎልት ከሰሜን እንደሆነ ግልጽ ነው Embarassed ) እና እንዴት ድባቅ እየመቱ ዳር ድንበሯን አስከብረው እንዳለፉ ከፕሮፌሰር ላጲሶ . ዴሌቦ ''የኢትዮጵያ የመከራ ስርዓትና የኤርትራ ጥያቄ '' ከተሰኜ መጽሃፉ ቀንጨብ አድርጌ ላካፍላችሁ ::

በአጼ ገላውዴዎስ ድንገተኛ ሞት የኢትዮጵያ /መንግስት በስልጣን ለሁለት ተከፈለ :: በስልጣን አንጃ ቀዳድ ደግሞ ሁለቱም ፖርቱጋሎችና ቱርኮች በአገሪቱ ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ጀመሩ : በዚህ ነገር በአጼ ገላውዴዎስ ሞት ወንድሙ ሚናስ (1559-1563) በዙፋን ላይ ወጣ ::

ነገር ግን 1541 ጀምሮ ከፖርቱጋል ነፍጠኞችና ሚሲዮናዊያን ጋር የቀረበ ግንኙነትና ወዳጂነት የነበረው ባህረ -ነጋሽ ይስሃቅ የሚናስን ንግስ በመቃወም 1561 የራሱን አንድ የዘውድ እጩ ልዑል ሊያነግስ በአመጽ ተነሳ ::

የአመጽ ሙከራው ከከሸፈበት በኋላ ባህረ -ነጋሽ ይስሃቅ በአጼ ሚናስ ላይ በሰሜኑ ክፍለ ሃገር ከቱርኮችና ከፖርቱጋሎች ጋር ተባበረ :: በዚህም የመሳሪያና የፖለቲካ ድጋፍ ለማግኘት ለቱርኩ ፓሻ የክፍለ ሃገሩን ከምጽዋ እስከ ደባርዋ ድረስ የሚገኜውን ቀበሌ ሰጠ ::

በተጨማሪም ባህረ ነጋሽ ይስሃቅ ከህንድ የፖርቱጋልን ወታደራዊ ርዳታ እንናስመጣለን የሚል ተስፋ ስለሰጡት ከአጼ ገላውዲዎስና ከሚናስ ጋር በሃይማኖት ጉዳይ ከተጋጩ ከፖርቱጋል ኢየሱሳዊያንና ነፍጠኞች ጋር አሴረ :: በመሆኑም አጼ ሚናስ ለኢየሱሳዊያን በአገሪቱ ሃይማኖታቸውን እንዳያስተምሩ ብርቱ ማስጠንቀቂያ ከሰጣቸው በኋላ በግዞት ወደ አንድ ተራራ ሰደዳቸው ::

ነገር ግን ሚሲዮናዊያኑ ከተጋዙበት ስፍራ አምልጠው በአጼ ሚናስ ላይ ከቱርኮችና ከአመጸኛው ባህረ ነጋሽ ይስሃቅ ጋር የሴራ ግምባር ፈጠሩ :: ይሁን እንጂ በሚያዝያ 1562 አጼ ሚናስ ሴረኞችን በጦር ሜዳ ፍልሚያ በተናቸው :: በመጨረሻ በየካቲት 1563 አጼ ሚናስ ራሱ በዋግ ምድር የጸጥታ ዘመቻ ላይ ሳለ በድንገተኛ ህመም ሞተ ::

ይቀጥላል

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !

ልጅ ሞንሟናው
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Fri Jun 01, 2012 11:44 am    Post subject: Reply with quote

ደቡብ ኢትዮጵያ ተወላጁ ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌታቸው ዴሌቦ የኢትዮጲያን ታሪክ ጠንቅቆ የሚያውቅና የጻፈ የታላቁን ተወዳጁን የእምዬ ሚኒልክንም የአመራር ብቃት የኢትዮጵያን የጥቁር ነጻነት ተምሳሌትነትም ሁልጊዜ በይፋ የሚናገር የሚተርክ እንዳዳንዶቹ (በተለይም እንደ ግም ህወሃቶቹ ...እረ እነሱስ ቁናሳሞች ናቸው Razz Laughing Laughing ) እና እንደ ቁናሳሞቹ ህወሀቶች ሳይሆን ከውቦቹ ከደቡብ የበቀለው ላጲሶ ግን ተራ የበታችነት በሉት የዘር ምስቅልቅል (ኮምፕሌክስ ) የሌለበት ያወቀ የተመራመረ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር ነው :: እስኪ እዚህ ላይ አዳምጡት የሚለውን ::

http://www.youtube.com/watch?v=OzA5K8nh9jM

ረዥም እድሜ ለፕሮፌሰር ላጲሶ Exclamation

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር Exclamation Exclamation Exclamation

እናም ሃገር ቤት ሄጄ በነበረበት ወቅት ካንድ መሃንዲስ ጓደኛየ ጋር ነበር የቅምቀማ ሰዓት እስኪደርስ ብሄራዊ ቴሌ አካባቢ ካሉት አሮጌ የመጽሃፍት መደብሮች ጎራ ብዬ አንድ ሶስት የፕሮፉን መጽሃፎች የገዛኍቸው :: በርግጥ መጽሃፎቹን ገዝቼ በአቅራቢያው ወደ ሚገኘው 'ናዝሬት ፔንሲዮን ' የቀጠርናቸው ውብ ኮረዶች ሲመጡልን ይዘን ሄደን ጊዮርጊሳችን ስናንንዶቀዱቅ እንዳመሸንም እገረ መንገዴን ላስታውሳችሁ እፈልጋለሁ Wink አይ ጊዜ Very Happy እንዴት እንዳደርን ግን እዚህ ቤት አይነገርም ....ነውር ነው Wink

ለማንኛውም ከላይ የጀመርኩትን ታሪክ እቀጥላለሁ Rolling Eyes

ልጅ ሞንሟናው
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Fri Aug 03, 2012 4:02 pm    Post subject: Reply with quote

ሞንዋናው ወንድማችን good luck and good bye! good persons like you are always greatly missed!በየሄድክበት ሁሉ ደስታ በደረስክበት ሁሉ ሰላም እመኝልሀለሁ !! በዋርካ ላበረከትክልን ቀና ቀና ኢትዮጵያዊነቶች ሁሉ
እግዚአብሄር ይስጥልኝ !
ለሞንዋናው መውጫ ..ይቺን ..

http://www.youtube.com/watch?v=Stlm63cPiMs

ቻው ቻው
አክባሪህ
ዓለማየሁ
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg

Last edited by ዓለማየሁ on Fri Aug 03, 2012 11:41 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4281

PostPosted: Fri Aug 03, 2012 5:05 pm    Post subject: Reply with quote

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ውይ ..ውይ .....ውይ ...ውይ ...

እንዴት አንዴት አይነት ቀንበጥ ቀንበጡን ነው ዋርካ የምትቀጥፍብን ..!
በሚሳይሏ የምትበላብን ...
ማን ይሆን ደሞ ተከታዩ !!
ከንጊሊዝ በኩል ጩሀት በረከተ ..
ከለንደን በኩል ጩሀት በረከተ ...
የወይዘሮ ሀና መረዶ ተከሰተ ..
አዬ ጉድ አዬ ጉድ ..!! ይሄ ሞት የተሟረተለትን ትቶ ያልተባለውን ይዞ ይሄዳል !! ነፍስ ይማር ሁላችሁንም Very Happy

http://www.ethioonutube.com/video/361/MUSHO-Ethiopian-Comedy-

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Sat Aug 04, 2012 12:16 am    Post subject: Reply with quote

ለቅሶ ለቅሶ ያሰኘህ ምክኒያቱ ለማንም ግልጽ ነው :: የተሞናሞነው አልሞተም ::የሞተው ባንዳው ለገሰ አስረስ ነው :: Demo you seem lost...አንተ ትግራይን ከኢትዮጵያ ነጻ አወጣለሁ የምትለው አመጸኛ ተገንጣይ ወንበዴ እዚህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚባለበት thread ቦታህ አይደለም :: ስላልሆነና ካሁን ወዲያ ወያኔ በሰው ቦታ ላይ ቂጥጥ ማለቱ ስለቀረ Arrow ቦታህን ፈልገህ ለሞተው አለቃህ ሙሾህን ደርድር :: ታጋይ ክቡ ..ጊዜው የገባህ አትመስልም ::..the race is over እኮ .Woyane has lost and IS LOST. DEAD.
Enduring Ethiopia Ethiopia has won.
የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል ::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች ::
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4281

PostPosted: Sat Aug 04, 2012 5:51 pm    Post subject: Reply with quote

አለማየሁ ( ሸረሪት ) የክፋት የዘረኝነት የተንኮል የኩይ ነግሮች ሁሉ ድር ...ኩይሳ !! አይጥ እንድሁም አይጠ -መጎጥ :: አንድ ሰው ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ እያለ 7 ጊዜ ስለጻፈ ኢትዮጵያዊ ነው ማለት አይቻልም ...የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል ስላለም ኢትዮጵያዊ ነው ማለትም አይቻልም :: ኢትዮጵያዊነት በስሜት የሚናገሩት ሳይሆን አብረውት የሚወለዱት ነው :: ለኢትዮጵያዊ ስለ ኢትዮጵያዊነት አይሰበክለትም ..አይጻፍለትም :: ""ኢንሄሪትድ "" ነው ...በውስጡ አለ :: በደሙ ውስጥ ይንቸረቸራል :: በስብከትና በሃለሉያ በልመና በሱባኤ ኢትዮጵያዊነት አይገኝም :: የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል እያሉ የቡና ስኒ በመቁጥርም ኢትዮጵያዊነት አይከሰትም :: :: ያንቺ ችግር እዚህ ይጀምራል :: በውስጥሽ የለለውን ኢትዮጵያዊነት በቃልቻና በመተት በዳማ ከሴና ባሪቲ ሀይል ልትገዢው ትፈልጊያለሽ :: እኔ ኢትዪጵያዊ ለመሆን ኢትዮጵያ ..ኢትዮጵያ እያልኩ መጮህ የለብኝም :: ውስጤ አለ :: አንቺም ሆንሽ ይሄን ቤት የከፈተው መተተኛ ተሰናባች ዋርከኛ ..ኢትዮፕያዊነትን ለስሜት ማብረጃ ስለምትሹት እንደ ወንጌል ትደጋግሙታላቹ :: ውስጣቹ የለማ !!! አለማየሁ (/ ሀና ...) ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰው አገሩን ከልቡ የሚወድ ሰው በመንግስት ለውጥ አይፈታም :: ላገሩ የሚችለውን ያደርጋል :: አንቺ ከአጸው ዘመን ጀምሮ ደርግን አስከትሎ ባለው ስራት ተሳታፊ ነበርች :: ያኔ ለስራቱ ወይም ለንጀራሽ ነበር ወይስ ላገርሽ ነበር የምትሰሪው ? አገርሽን ያልሽ እወነተኛ ኢትዮጵያዊ ብትሆኚ ኖሮ ያቺ አገርሽ አሁንም አለች ስሪላት አታሟርችባት !!! አንቺ ኢትዮጵያዊነት ሳይሆን ከዚህ መንግስት ጋር ያናቆረሽ . አንዱ አገር አምባሳደር ስላላደረጉሽ ነው ...እኛም ዋርካ ውስጥ ወያኔ እየተባለን ያንን አላገኝነውም ...እንኴን አንቺ ጋለሞታዋ ቀርቶ !! Very Happy በቀሪው እድሜሽ ለኢትዮጵያሽ ስሪላት አታለቃቅሺ !! በነገራችን ላይ የሱማሌ ፓይረቶች ( Pirates ) ገንዘባቸውን አንቺ ነው የሚያስቀምጡት ይባላል ....? ወሬ መቼም አይደበቅም ...እንዴት ነው ስንት ደረስን ..?? Very Happy
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5
Page 5 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia