WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
በትግራይ የአጼ ዮሐንስን ሐውልት ለማሰራት ለምትጥሩ ሁሉ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Mon Mar 26, 2012 4:21 am    Post subject: በትግራይ የአጼ ዮሐንስን ሐውልት ለማሰራት ለምትጥሩ ሁሉ Reply with quote

በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬ ባላችሁበት ይድረሳችሁ !

ዛሬ በትግራይ ኦንላይን ላይ ይሄንን የአጼ ዮሐንስን ለማሰራት ስትንቀሳቀሱ የደረሰባችሁን ችግርና እንቅፋት አስመልክቶ የጻፋችሁትን አንብቤ ጉዳዩ የናንተ ብቻ ሳይሆን የኔና የሌሎች እዚህ ዋርካ ላይ ያሉ የእናት ኢትዮጵያ ልጆች ሁሉ ስለሆነ እዚህ ርእስ ከፍቼለታለሁ :: ሌሎች ኢትዮጵያውያንም በርቱ ኢትዮጵያንና ታሪኳን ለማስከበር ሁላችንም አብረን እንቆማለን እንደሚሏችሁ እርግጠኛ ነኝ ::

አጼ ዮሐንስም እንዲህ ተብሎ የተገጠመላቸው እንደነበረ እናስታውሳለን ::

አጼ ዮሐንስ ሞኝ ናቸው
እኛም ሁላችን ናቅናቸው
ንጉሥ ቢሏቸው በማኽሉ
ወሰን ጠባቂ ልሁን አሉ
በጎንደር መተኮስ : በደንቢያ መታረድ አዝኖ ዮሐንስ
ደሙን አፈሰሰ እንደ ክርስቶስ
እንዳያምረው ብሎ ድሀ ወዳጁን
መተማ አፈሰሰው መተማ ጠጁን
የጎንደር ሐይማኖት ቆማ ስታለቅስ
አንገቱን ሰጠላት ዳግማይ ዮሐንስ
እጅግ ደስ ይለኛል ያንተ ስም ሲነሳ
የቁና አፈር ንፉግ አንተ ነህ ወይ ካሳ ?!

Quote:
The Legacy of Emperor Yohannes IV

By Bereket Kiros
March 25, 2012

Although the full history of Atse Yohannes IV has yet to be written, a hundred and twenty years have passed since one of the greatest Ethiopian leaders sacrificed his life (on the 10, March 1889) to safeguard Ethiopias independence against local enemies and outside invaders that threatened to undermine Ethiopias sovereignty and existence.

The role of Atse Yohannes IV as a pioneer in the creation of Ethiopia is undeniably clear and not contested. The collective historical consciousness of Ethiopians demands honoring a great leader, like others before and after him.

Attempts to have a proper monument for Ethiopia's greatest defender and protector of Ethiopias freedom has, for the most part, been thwarted by fanatic followers of Islam in present day Ethiopia financed by foreign forces and in collaboration with the current Ethiopian government that has opted to believe that the history of Ethiopia is only one hundred years old. What is being witnessed so far is a movement of endless political deception and a one-sided reading of Ethiopian history skewed to fit the interests of a government.

Remembering our past history and the sacrifices made by our ancestors and making it part of our social fabric today should enable us to deal with the latest waves of insidious attacks made to one of the greatest uncompromising patriot, defender, and protector of Ethiopian sovereignty during the nineteenth century.

We categorically denounce the latest provocation in Mekelle by surrogates of the government who are responsible for the destruction of a memorial foundation for Yohannes IV after 120 years of silence. This is the second time that the Atse Yohannes IV first stone foundation monument to honor the value and dedication of the fallen warrior in Mekelle is destroyed under the watchful eyes of the leadership in Mekelle. A commercial bank named after the great warrior and defender of Ethiopia named Atse Yohannes IV Bank was also forced to change its name or close its doors.

Memorializing Atse Yohannes IV has been a charged issue for a few minority groups who put their loyalty to their faith more than their country. It is not difficult to surmise the influence exerted by powerful individuals close to the government who have made a pledge to derail a cause at heart to the Ethiopian people. The institutional silence following the vandalization of the foundation for Atse Yohannes IV monument is a case in point.

A marriage of convenience has given birth to many pseudo-analysts and self-made-experts that are willing to lie and distort facts. Now the time has come to take a fresh approach to defend the national interest of Ethiopia and Ethiopians. Donald N. Levine, one of the scholars of Ethiopian history, in the book Greater Ethiopia: The Evolution of a Multiethnic Society , If Yohannes is often remembered for his policy of pressuring Muslim leaders in Wollo to convert to Christianity ---a policy grounded on desperately important national political reasons---he should also be remembered for having many Muslims in his entourage and assigning Muslims to position in his court, as he is fondly remembered by some of the Muslims of Northern Tigray today. That he was not such religious fanatic as he has often been portrayed is shown by his willingness to propose an alliance with the Sudanese Mahdists against England.

Atse Yohanness opponents took advantage of the incursion of Egyptians and Mahdists and embark on spreading Islamization. Almost all negative comments about Emperor Yohannes come from some religious fanatics with an axe to grind. Sven Rubenson professor of history, describes the following sentiment of Ethiopians in that era To the vast majority of the Ethiopians this was a religious war, a battle against the decedents of Hagar, the Ismailities .who had come from across the sea to destroy Gods people. It was an era of great hostility and mistrust during which the two religions threatened each other to influence their respected faith.

It would be naï ve and unpatriotic to reduce his love of country and faith about Ethiopian unity. Did Emperor Yohannes exert influence, yes he did, for unity of Ethiopia and had a positive lasting outcome. He was a defender of the Christian faith and integrity of Ethiopia like other defenders of his time. He was more concerned with the renegades who choose their faith to assist followers of the same faith to spread Islam. As noted by the great historian Professor Richard Pankhurst in his book, The Peoples of Africa the Ethiopians A history page 168, At Boru Meda, Yohannes also decided to take action against Muslims of Wollo, whose leaders had assumed the militant religious title of Imam. They were reported to be actively propagating Islam among animist populations on the empire periphery. The emperor feared that such determined protagonist of Islam might win over to the Egyptian cause. The Emperors suspicion was confirmed as per the report in January 1869 to the French government and as documented by Richard Pankhurst The Egyptians policy may modify itself or cease its activity, but it never changes. A catholic Abyssinia, with a disciplined administration and army, a friend of the European powers, is a danger for Egypt. Therefore she must either take Abyssinia and Islamize it or retain it in anarchy and misery. The Survival of Ethiopian independence page 290. This did not give Atse Yohannes much choice.

Dr. Ghelawdewos Araia article titled The Martyred King of Kings: Emperor Yohannes IV of Ethiopia on his concluding remarks puts eloquently some writers could have a misperception of the times and misconception of Yohannes and his policy in running political affairs. Some, for instance, argue that Yohannes was anti-Moslem and he even declared Ethiopia a solely Christian nation. As I have argued in my book, Ethiopia: The Political Economy of Transition (1995)7 there is no doubt that Yohannes was in favor of one Christian religion and this is certainly wrong.. Yohannes did not order the conversion of Moslems without reason. Long before Metema, Gurae and Gundet, Khedive Ismael ordered the conversion of Christians in the Habab, Bogos, Mensae and Massawa areas. And the dervish, in effect, wrought a Jihad war against Ethiopia. The only way to end the distractive pattern is to embark in defense of Ethiopian territory. In 1526 Ahmad ibn Ibrahim (Gran) raid and embark a total distraction used scorched-earth tactics, destroying churches and burned crops and massacring villagers. He declares Jihad a holy war against Ethiopia. Conversion of the unbeliever was an essential part of Muslim duty. Jihad movement has served to spread Islam. Thanks to the Portuguese and Atse Lebne-Dengel managed to save Ethiopia from the jaws of defeat and mayhem. Those historical lessons played active role in shaping the present Ethiopia.

The oral unfounded history is based on myth and personal dislike of Atse Yohannes. Some are heaping personal insults and unfounded criticisms of his legacy. Such sinister motive doesnt have any moral, political, or educational value to us, but only creates doubt about their own person and intentions. It is a futile attempt at nullifying Ethiopian national pride and history. We must encourage and support his thankless toil. Professor Tecola Hagos on his article titled Emperors Tewodros II, Yohannes IV, Menilik II, and the Myth of Colonialism There is no question that next to Emperor Zra Yacob, Emperor Yohannes was the most devoted and faithful servant of the Church of Ethiopia. He established great holdings and churches throughout his reign. Even at a time he was a struggling contender with limited means he devoted almost all of his personal fortune to buy land and built a church and sanctuary for Ethiopian pilgrims who traveled to the Holy City of Jerusalem. It is his foundational holding that Ethiopian pilgrims visit when they travel to Jerusalem to this day. His fear of God, humility, and sense of justice, and above all his sense of duty is unmatched by any Ethiopian Emperor or leader ever. We have to appreciate the Emperors wisdom to his wisdom to be able to unite Ethiopia that remained intact until 1993.

As it was clearly described in one of the Khalifas letter to Yohannes: And later we have written you the same as the Mahdi had written to you and told you that if you do not act according to our command [i.e. adopt Islam] there will be no alternative to the entrance of the armies of the Islam into your territories, their fighting you and their killing of your men. Ras Alula and the scramble for Africa page 128. Despite the absences of historical investigation few relayed on rumors to minimize the degree to which the Khalifas were at the core of the aggression. Emperor Yohannes, he had to ensure the security and territorial integrity of Ethiopia. It is perhaps difficult for many of us to capture the feeling of the time when religion war and religious foreign policy was intertwined. Such a threat by Khalifa should be taken seriously to analyze why Emperor Yohannes forced to march to Metema. The war was forced upon him and he has to defend Ethiopia. His nation was threatened with immediate danger and a danger that cannot avoided.

We should learn from the past to insure justice and human dignity to all Ethiopians; and Ethiopian territory and unity that must be preserved at any cost. History is the reflection of our past failures and successes, weaknesses and strengths. Nevertheless, a handful of figures attempt to twist the truth to fit their agenda and continue to impede the sacrifices and the efforts of our people and deserving leaders.

Political expediency has triggered the authoring of flimsy and rubbish ideas aimed at provoking and getting emotional appeal to distract people from seeking factual answers to legitimate rational questions. Instead of coming up with prudent political program some of us continued to engage our readers in a vindictive agenda of looking to gather sympathizers. Such activity is one of the great tragedies hindering our development to advance our causes in the future. Some of our brothers are paralyzed by religion and faith.

When we do move out of such inertia we engage ourselves in making lofty generalizations to outsmart fellow Ethiopians. It is ironic that some of us have chosen not to act when sad and unpleasant situation unfolds in front of our eyes. The only way we love our Ethiopia is when we defend her legacy. Let us stop all the bickering and think for a moment and cast a glance back on history. Our people are proud having lived independently and tolerate the source to each other in the midst of common enemy that was our source of our cultural wealth. Atse Tewodros, Atse Yohannes and Atse Menilek responded in heroic measures and unified our Ethiopia as well as guaranteed the preservation of her independence.

http://www.tigraionline.com/articles/article120363.html

_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መቅደላዊ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Dec 2009
Posts: 599
Location: Ethiopia

PostPosted: Mon Mar 26, 2012 12:33 pm    Post subject: Reply with quote

ለአፄ ዮሐንስ መታሰቢያ ሐውልት በረእ -ከተማችን በአዲስ አበባ መቆም አለበት :: ዮሐንስ ራእባይ የኢትዮጲያ ንጉሰ -ነገስት ነበሩ :: ለሁሉም ኢትዮጲያውያን ሐውልቱ መሰባሰቢያ ይሆናል ::
_________________
United we stand, divided we fall!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Mon Mar 26, 2012 4:10 pm    Post subject: Reply with quote

መቅደላዊ እንደጻፈ(ች)ው:
ለአፄ ዮሐንስ መታሰቢያ ሐውልት በረእ -ከተማችን በአዲስ አበባ መቆም አለበት :: ዮሐንስ ራእባይ የኢትዮጲያ ንጉሰ -ነገስት ነበሩ :: ለሁሉም ኢትዮጲያውያን ሐውልቱ መሰባሰቢያ ይሆናል ::

እነሱ የጠየቁት መቀሌ ላይ ሐውልት ለማቆም ነው :: እርገጠኛ ነኝ ሌላ ቦታ ቢሉ ምንም ችግር እንደማይገጥማቸው :: አጼው በነገሱበት በኖሩበት ቤተ መንግስታቸውም በቆመበት ቦታ መታሰቢያቸውም መቆሙ ተገቢ ነው ::
_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Mon Mar 26, 2012 5:01 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለቤቱ Exclamation አፄ ዮሐንስ 4 ንጉሰ -ነገስት -ኢትዮጵያ የሀገራቸውን ድንበር ላለማስደፈር ሲሉ ለከፈሉት ታላቅ መስዋዕት ሲባል ታሪካቸው ሊዘከር እና የክብር ሀውልትም ሊቆምላቸው ይገባል Exclamationየንጉሳችን አንገት በድርቡሾች ሰይፍ የተቀላው ለእምዮ ኢትዮጵያ ክብር ሲሉ በጀግንነት ሲዋጉ እና ሲያዋጉ በነበሩበት በመተማው አውደ -ውግያ ላይ ነው ::''ድርቡሾች እንዲህ እንዲህ ስለተደረገባቸው ነው ውግያ የከፈቱብን ,የጄነራል ሂዊት ስምምነት ,ወዘተረፈ "" አይነት የታሪክ ትንተናዎች አንዳቸውም ቢሆኑ በንጉስችን የተከፈለልልን ክቡር መስዋዕት ከቶውንም አያደበዝዙትም Exclamation እዚህ ላይ አንድ ሁሌም የሚያንገበግበኝን ነገር ልናገር :-የንጉሳችን አንገት ሱዳን ውስጥ በአንድ ሙዚየም ላይ እንደ ምርኮ ማስታወሻነት ተቆጥሮ መቀመጡ ያስቆጫል Exclamation ሹርባቸውን የተሸከመውን ባለ መስቀለ -ማተቡ አንገታቸውን በማንኛውም መንገድ ማስመለስ በኢትዮጵያዊያን ሁሉ ችላ ሊባል አይገባውም Exclamation ባድመ ላይ የተከፈለው መስዋዕት ለዚህ አላማ ቢውል ቅንጣት ታህል አይቆጨኝም Exclamation ጉራ እና ጉንደት ላይ የሀገሬን የምንግዜም ጠላት ግብጥን አይሆኑ ቅጣት ቀጥተው ያባረሩት ጀግናው አጼ ዮሀንስ , ፍልፈሉን ጥልያንን ከጉድጓዱ እንዳለ አፈር አልብሰው ሊቀብሩት ወደ ባህረ -ነጋሽ ሲንደረደሩ ድንገት ድርቡሽ እስከ እኔዋ ከተማ ጐንደር ዘልቆ በሀገሬ ህዝብ ላይ ያደረሰው አረመኔያዊ ጥቃት ከኍላቸው ቢጎትታቸው , የህዝባቸውን የስቃይ ጣር በፍጥነት ምላሽ ሰጠው እስከ መተማ ድረስ ድርቡሽን ተከታትለው ደም የመለሱ ደማቸውንም የከፈሉ የቁርጥ ቀን ንጉሳችን ክብር ይገባችዋል Exclamation Exclamation Exclamation ሀውልታቸውም ዛሬ ነገ ሳይባል ይቁምላቸው ::እንደ እኔ ፍላጎት ቢሆን ሁልታቸው መተማ ዮሀንስ ላይ ወደ ሱዳን ጦራቸውን ሰብቀው እንዳለ ቢቆም ደስ ይለኛል Exclamation አንድ ነገር ልጨምር :-ሀውልት ብቻውን ግን ዋጋ የለውም ከሀውልቱ ጋር ሀገራችን ያለማስደፈር እና ለሀገራችን ክብር መውደንም አብረን ብልባችን ማቆም ግድ ይለናል :: በለለበት ሀውልት ማቆም ግን የጀግኖችን መስዋዕትነት ማርከስ ይመስለኛል :: ሰሞኑን የአባ ታጠቅ ሀውልት ጐንደር ላይ ቆመ ተብሎ ጃሎ ሲባል ብዙም አልጣመኝም ::የመይሳው ካሳ መንፈስ በለለበት በዚህ ትውልድ ሀውልቱን ማቆማችን እንዴት ያስፎክረናል Question ለኔ ሀውልቱን ቀና ብሎ ማየት ያሳፍረኛል ::ይህም እየታሰበ ለማለት ነው ::
በመጨረሻ በሎሬት ጸጋየ ቅኔ ሀሳቤን ልቋጭ ..
መተማን በሕልም
መተማ የጐንደር ዘማች
ተቸግሮ በህልም አፋች
ትርጉሙ ተወሳስቦበት
የሄሮድስ ልጅ ሰሎሜ :ተገልታ ገለጠችለት ::
እንዲህ ስትል :-
""ሟች የገዛ ህልሙን ሥዕል
ቀን እያስታወሰ ሲስል
ትርጉሙን መፋጠጥ ሳስቶ :ያልመሰለውን እንዲመስል
ሕእቁን በተስፋ ሲያጣጥል
ቁሜ እሻል ሞቸ እሻል እንዲል
እንደሞት ሁሉ ላንድ ሞት : መተማ ሁለት ፊት ትግል
ያንዱን ዕድል ለሌላው ድል
ለታሪክ ኅሊና ቁስል
በዕድሜ ምዕራፍ ስታዋልል
ሔለሰተ -ዓዶት መተማ
ጊዜ ባንች ቀን ታድማ
ነጋ -ጠባ ስታቅማማ
ደማች የፋሲል ከተማ ::''..
ከራስ ዳሽን አድማስ ግርጌ :ከዞብል መቃብር ማዶ
መተማ የተኛ ዘንዶ
ተምዘግዝጎ ጠረፍ ንዶ
እንደሰሎሜ ምሳሌ :እንደሄሮድስ ሴት ልጅ ሽንጥ
በኖባ ተራራ ጥምጥም :ሠራ -አካሉን ቢያንቀጠቅጥ
አርበድብዶ ቢያቅበጠብጥ
ጐንደር ይዟት የብቻ ምጥ
አዋላጅቱ ሰሎሜም :ስቧት የግዝፈቱ ግርማ
የመጥምቅ ደም ብትጠማ
የጂሃድ ሰይፍ አቅዘምዝማ
ዮሐንስን በመተማ
ባረከች ፋሲል ከተማ ::
ኅለተ -ዝሙት ሰሎሜ
አድራ ከድርቡሽ ቅማሜ
ከቅንዝር በቀል ስያሜ
ምስለ በለስ የእንስት አሳች
ሕልሙን ለጐንደር ሰው ዘማች
መቅደላ ላይ ፊት ያማታች
በመተማ ቆርጣ ፈታች ::
1962-እንዳሥላሴ
ክብር ለአጼ ዮሐንስ 4 ንጉሰ -ነገስት ዘኢትዮጵያ Exclamation

እምቢ ለሀገር Exclamation
ሰሜን በጌ -ምድር ጐንደር
የንጉሳችን ውለታ ከማንረሳው መንደር Exclamation
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Mar 26, 2012 6:38 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ :-

ለአፄ ዮሐንስ 4 አንድ ብቻ ሐውልት አይበቃቸውም :: በመጀመሪያ በመናገሻ ከተማቸው በመቀሌ መካከል ከፍ ያለ ሥፍራ ተመርጦ ሐውልት ሊቆምላቸው ይገባል :: ሁለተኛው ሐውልት ደግሞ አንገታቸውን የሠጡበት ከተማ መተማ ላይ ማቆም ያስፈልጋል :: ለዚህ ሁሉ ሥራ ዋና አንቀሣቃሾች መሆን የሚገባቸው 'ለትግራይ ቆመናል ' የሚሉት እነ ስልኪ ናቸው :: እነርሱ ግን እንኳን የአፄውን የራስ ቅል ከደርቡሾች ወራሽ ከአል -በሽር ሙዚዬም ሊያስመልሱ ይቅርና በተቃራኒው መተማን ለሱዳን በጓሮ ውል አስረክበዋል ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መቅደላዊ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Dec 2009
Posts: 599
Location: Ethiopia

PostPosted: Mon Mar 26, 2012 7:23 pm    Post subject: Reply with quote

ለኢትዮጲያ የወደቁትና ኢትዮጲያ እንደ አገር እንድትቆይ ያደረጉ በሙሉ መታሰቢያ ሐውልት በየከተሞቻችን እንዲቆምላቸው ማድረግ አለብን :: እርግጥ ከዚህ በፊት በደርግ ጊዜና በአፄ ኃይለ ሥላሠ ጊዜ በተለያዩ መንገድ ዮሐንስና ቲዎድሮስ ሲዘከሩ ነበር :: ለወድፊት በሰፊው መቀጠል አለብን :;

ለአፄ ዮሐንስ ለመጀመር ያህል ሀውልቱ በቤተ መንግስታቸው ፊት ለፊት በመቕሌ ቢቆም ምንም አይደለም :; ይሁንና በርእስ -ከተማችን የንጉሰ -ነግስቱን ሐውልት ማቆም ይኖርብናል :: ምክንያቱም ታዳጊው ወጣት እንደምሳሌ ሊወሳዳቸው በበለጠ ይችላል :; የትግራይና የኤርትራ ህዝብ ንጉስን በደንብ ያውቃቸዋል :: ሀውልቱ በመቀሌ ከቆመ ስለ ኢትዮጲያዊው ንጉስ ሌላው ኢትዮጲያዊ የማወቅ እድሉ ያነሰ ነው ::

ለኢትዮጲያ አንድነትና ክብር መታሰቢያ ስናደርግ የምንጠቀመው እኛው ነን :: እነሱን በማስታወስ ዜጎቻችን በበለጠ ለአገራቸው እንዲቆሙ ለማድረግ ከሚረዱት ነገሮች አንዱ መንገድ ነው ::
_________________
United we stand, divided we fall!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቃዲው

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 03 Apr 2008
Posts: 88
Location: 12

PostPosted: Mon Mar 26, 2012 8:35 pm    Post subject: Reply with quote

ያያያዙኝ ...........
ልልልቀቁኝ ........
ያያያያዙዙዙዙኝኝኝኝ .........
ልልልልቀቀቀቀቁቁቁቁኝኝኝኝ ............

ዘራፍ ተነስቶ ዘራፍ ሲታጠቅ
ሆዱ አይሸበር ልቡ አይጨነቅ
ዮሀንስ ብላችሁ ደሜን አታፍሉብኝ
በገዛ ሀገሬ አዋርዶ ለናቀኝ
ታሪክ ቢዘክረው ምኑ ነው ሚደንቀኝ
ዘርህ ይጥፋ ብሎ በቁም ላዋረደኝ
እንዳላይህ ብሎ እያሸማቀቀኝ
ከምዬ ኢትዮጵያ ነቅሎ ሊያሳደኝ

ኢስላሜን ከላዬ መንጥቆ ሊገፈኝ
ልቤን መች አገኘው ጸጉሮቼን ቢጠምቀኝ

ይህ ሁሉ ሰቀቀን ከልቤ ሳይጠፋ
ባስታወስኩት ቁጥር አንገቴን ስደፋ
ያባቶቼን በደል ከገደል ሳልገፋ
ሀውልት ሀውልት ብሎ ወገን ሲደነፋ
ልነሳ ልጋፈጥ እንቢልታዬን ልንፋ
ክተት ብዬ ላውጅ እብሪት እንዲጠፋ

የሰላም አቀንቃኝ ኢስላም ክርስቲያን ሳትል
ሀገር ተደፍሮዋል በል ቶሎ ተከተል

የእብሪተኞች ዝና መሬት ውስጥ ተደፍኖ
ተራኪ ጭጭ እንዲል ጭንቅላቱ በኖ
ወገን እኩል ሲሆን ነጻነቱ ሰፍኖ
የታሪክ ጠባሳ ደሞ አንሰራራ ከቅዠቱ ባኖ
ሀውልት ሀውልት አለ ሊያሰኘኝ ፋኖ

ታድያ ምን ያድርጉ ልብንም አገኙ
ትንሹን ዮሀንስ ዘመናት ሲመኙ
እነሆ ቀናቸው መለስ መጣላቸው
ጭንቅላቱን ሊሰጥ ተራ ያዘላቸው
_________________
qadi
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Tue Mar 27, 2012 3:47 pm    Post subject: Reply with quote

መቅደላዊ እንደጻፈ(ች)ው:
ለኢትዮጲያ የወደቁትና ኢትዮጲያ እንደ አገር እንድትቆይ ያደረጉ በሙሉ መታሰቢያ ሐውልት በየከተሞቻችን እንዲቆምላቸው ማድረግ አለብን :: እርግጥ ከዚህ በፊት በደርግ ጊዜና በአፄ ኃይለ ሥላሠ ጊዜ በተለያዩ መንገድ ዮሐንስና ቲዎድሮስ ሲዘከሩ ነበር :: ለወድፊት በሰፊው መቀጠል አለብን :;

ለአፄ ዮሐንስ ለመጀመር ያህል ሀውልቱ በቤተ መንግስታቸው ፊት ለፊት በመቕሌ ቢቆም ምንም አይደለም :; ይሁንና በርእስ -ከተማችን የንጉሰ -ነግስቱን ሐውልት ማቆም ይኖርብናል :: ምክንያቱም ታዳጊው ወጣት እንደምሳሌ ሊወሳዳቸው በበለጠ ይችላል :; የትግራይና የኤርትራ ህዝብ ንጉስን በደንብ ያውቃቸዋል :: ሀውልቱ በመቀሌ ከቆመ ስለ ኢትዮጲያዊው ንጉስ ሌላው ኢትዮጲያዊ የማወቅ እድሉ ያነሰ ነው ::

ለኢትዮጲያ አንድነትና ክብር መታሰቢያ ስናደርግ የምንጠቀመው እኛው ነን :: እነሱን በማስታወስ ዜጎቻችን በበለጠ ለአገራቸው እንዲቆሙ ለማድረግ ከሚረዱት ነገሮች አንዱ መንገድ ነው ::

መቅደላዊ

በመተማም ሆነ በመቀሌ ወይንም በአዲስ አበባ ለአጼ ዮሐንስ ሀውልት መቆሙ ችግር የለውም :: ግን አንተ የትግራይና የኤርትራ ሕዝብ በደንብ ያውቋቸዋል በሌላው አካባቢ ያለ ወጣት ነው ስለሳቸው ለኢትዮጵያ መስዋእትነት መማር ያለበት ያልከውን ግን አልቀበለውም :: ለምን ?

ሕወሀት 30 ሺህ በላይ ወጣቶችን ኤርትራን ለማስገንጠል ኤርትራ ወስዶ አዋግቷል :: እንዳውም በሕወሀት ያሉት ከሻቢያ በላይ ለኤርትራ መዋጋታቸውን መሪዎቻቸው እነ ስብሀት ነጋ ይናገራሉ :: ኤርትራም ነጻ ወጣች ብለው ሲለፍፉ የራስ አሉላ አባ ነጋን መታሰቢያዎች በሕወሀት ረዳትነት አጥፍተዋል :: ታዲያ እውን እነኚህ ወጣቶች የአጼ ዮሐንስን ኢትዮጵያ ያውቋታል ? ብዙ ማለት ይቻላል ::

አሁንም የአጼ ዮሐንስን ሀውልት በመቀሌ ሊያቋቁሙና ሌላም መታሰቢያ ሊያቆሙ ያሉትን ማን ነው ለምንድን ነው የሚያደናቅፏቸው ? እነ ማን ናቸው ? ማነው ከኋላቸው ያለው ? ምነው ሕዝቡ ተቆጥቶ አልተነሳም ? አልፎ ተርፎም አጼ ዮሐንስ አንገታቸው የተቀላበት መተማም በእጅ አዙር ለሱዳኖች በሕወሀት እንደተሰጠ ተሰምቷል :: ይሄ አጼ ዮሐንስን ደግሞ ደጋግሞ መግደል አይደለም ?

በመቀሌና በመተማ አጼ ዮሐንስ ሀውልታቸው ቆሞ እንደገና መታወስና መከበር ይገባቸዋል ብለው የተነሱ ሁሉ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል :: ግን እነሱም ማወቅ ያለባቸው የባንዳ የልጅ ልጆችን አቅፈው የአገር ወዳድ መስዋእቶችንና የአርበኞችን ክብር ማስጠበቅ አለመቻሉን ነው ::
_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቃዲው

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 03 Apr 2008
Posts: 88
Location: 12

PostPosted: Tue Mar 27, 2012 7:46 pm    Post subject: Reply with quote

የኢትዮጵያ ነገስታት ሀውልታቸው ቢቆም ብዙ አንቃወምም ግን ሥራቸው አብሮ መቆም አለበት ::
ለምሳሌ
1 - አጼ ዮሀንስና መለስ መቁዋሚያ ይዘው ተዛዝለው ሀውልታቸው ይቁም ::

2 - አጼ ቴድሮስና መንግስቱ ሀይለማርያም (ሁለቱም አጼ በጉልበቱ ጡንቻ ራስ ስለሆኑ ) ተቃቅፈው ሀውልት ይቁምላቸው ::

3 - አጼ ሀይለስላሴና ቅልብ አንበሶቹ ከስራቸው የወሎ ድርቅ የፈጃቸው እንቦቃቅልቅዎች አንድ ላይ ሀውልት ይሰራላቸው ::

4 - ሼሕ አህመድ (ግራኝ ) ግን ከሚግሬሽን በግቦም ቢሆን የኢትዮጵያዊነት ፓስፖርት እስኪወጣላቸው ድረስ ወራሪ የሚለው ልጥፍ ስማቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ሀውልት እንዳይቆምላቸው ::

5 - የመጀመርያው ኢትዮጵያዊው ሙስሊም ንጉስ አስሀማ (ነጋሲ ) እስልምናን ሲቀበል ከቤተክርስቲያን የተሰጠው የስንብት ደብዳቤ በታሪክ ተመራማሪዎች ተበርብሮ እስኪቀርብ ድረስ ሀውልት እንዳይሰራለት ::

ቃዲው እንደጻፈ(ች)ው:
ያያያዙኝ ...........
ልልልቀቁኝ ........
ያያያያዙዙዙዙኝኝኝኝ .........
ልልልልቀቀቀቀቁቁቁቁኝኝኝኝ ............

ዘራፍ ተነስቶ ዘራፍ ሲታጠቅ
ሆዱ አይሸበር ልቡ አይጨነቅ
ዮሀንስ ብላችሁ ደሜን አታፍሉብኝ
በገዛ ሀገሬ አዋርዶ ለናቀኝ
ታሪክ ቢዘክረው ምኑ ነው ሚደንቀኝ
ዘርህ ይጥፋ ብሎ በቁም ላዋረደኝ
እንዳላይህ ብሎ እያሸማቀቀኝ
ከምዬ ኢትዮጵያ ነቅሎ ሊያሳደኝ

ኢስላሜን ከላዬ መንጥቆ ሊገፈኝ
ልቤን መች አገኘው ጸጉሮቼን ቢጠምቀኝ

ይህ ሁሉ ሰቀቀን ከልቤ ሳይጠፋ
ባስታወስኩት ቁጥር አንገቴን ስደፋ
ያባቶቼን በደል ከገደል ሳልገፋ
ሀውልት ሀውልት ብሎ ወገን ሲደነፋ
ልነሳ ልጋፈጥ እንቢልታዬን ልንፋ
ክተት ብዬ ላውጅ እብሪት እንዲጠፋ

የሰላም አቀንቃኝ ኢስላም ክርስቲያን ሳትል
ሀገር ተደፍሮዋል በል ቶሎ ተከተል

የእብሪተኞች ዝና መሬት ውስጥ ተደፍኖ
ተራኪ ጭጭ እንዲል ጭንቅላቱ በኖ
ወገን እኩል ሲሆን ነጻነቱ ሰፍኖ
የታሪክ ጠባሳ ደሞ አንሰራራ ከቅዠቱ ባኖ
ሀውልት ሀውልት አለ ሊያሰኘኝ ፋኖ

ታድያ ምን ያድርጉ ልብንም አገኙ
ትንሹን ዮሀንስ ዘመናት ሲመኙ
እነሆ ቀናቸው መለስ መጣላቸው
ጭንቅላቱን ሊሰጥ ተራ ያዘላቸው

_________________
qadi
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue Mar 27, 2012 10:10 pm    Post subject: Reply with quote

ቃዲው serevant of Usama Bin Laden እንደጻፈ(ች)ው:
የኢትዮጵያ ነገስታት ሀውልታቸው ቢቆም ብዙ አንቃወምም ግን ሥራቸው አብሮ መቆም አለበት ::
ለምሳሌ
1 - አጼ ዮሀንስና መለስ መቁዋሚያ ይዘው ተዛዝለው ሀውልታቸው ይቁም ::

2 - አጼ ቴድሮስና መንግስቱ ሀይለማርያም (ሁለቱም አጼ በጉልበቱ ጡንቻ ራስ ስለሆኑ ) ተቃቅፈው ሀውልት ይቁምላቸው ::

3 - አጼ ሀይለስላሴና ቅልብ አንበሶቹ ከስራቸው የወሎ ድርቅ የፈጃቸው እንቦቃቅልቅዎች አንድ ላይ ሀውልት ይሰራላቸው ::

4 - ሼሕ አህመድ (ግራኝ ) ግን ከሚግሬሽን በግቦም ቢሆን የኢትዮጵያዊነት ፓስፖርት እስኪወጣላቸው ድረስ ወራሪ የሚለው ልጥፍ ስማቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ሀውልት እንዳይቆምላቸው ::

5 - የመጀመርያው ኢትዮጵያዊው ሙስሊም ንጉስ አስሀማ (ነጋሲ ) እስልምናን ሲቀበል ከቤተክርስቲያን የተሰጠው የስንብት ደብዳቤ በታሪክ ተመራማሪዎች ተበርብሮ እስኪቀርብ ድረስ ሀውልት እንዳይሰራለት ::

ቃዲው እንደጻፈ(ች)ው:
ያያያዙኝ ...........
ልልልቀቁኝ ........
ያያያያዙዙዙዙኝኝኝኝ .........
ልልልልቀቀቀቀቁቁቁቁኝኝኝኝ ............

ዘራፍ ተነስቶ ዘራፍ ሲታጠቅ
ሆዱ አይሸበር ልቡ አይጨነቅ
ዮሀንስ ብላችሁ ደሜን አታፍሉብኝ
በገዛ ሀገሬ አዋርዶ ለናቀኝ
ታሪክ ቢዘክረው ምኑ ነው ሚደንቀኝ
ዘርህ ይጥፋ ብሎ በቁም ላዋረደኝ
እንዳላይህ ብሎ እያሸማቀቀኝ
ከምዬ ኢትዮጵያ ነቅሎ ሊያሳደኝ

ኢስላሜን ከላዬ መንጥቆ ሊገፈኝ
ልቤን መች አገኘው ጸጉሮቼን ቢጠምቀኝ

ይህ ሁሉ ሰቀቀን ከልቤ ሳይጠፋ
ባስታወስኩት ቁጥር አንገቴን ስደፋ
ያባቶቼን በደል ከገደል ሳልገፋ
ሀውልት ሀውልት ብሎ ወገን ሲደነፋ
ልነሳ ልጋፈጥ እንቢልታዬን ልንፋ
ክተት ብዬ ላውጅ እብሪት እንዲጠፋ

የሰላም አቀንቃኝ ኢስላም ክርስቲያን ሳትል
ሀገር ተደፍሮዋል በል ቶሎ ተከተል

የእብሪተኞች ዝና መሬት ውስጥ ተደፍኖ
ተራኪ ጭጭ እንዲል ጭንቅላቱ በኖ
ወገን እኩል ሲሆን ነጻነቱ ሰፍኖ
የታሪክ ጠባሳ ደሞ አንሰራራ ከቅዠቱ ባኖ
ሀውልት ሀውልት አለ ሊያሰኘኝ ፋኖ

ታድያ ምን ያድርጉ ልብንም አገኙ
ትንሹን ዮሀንስ ዘመናት ሲመኙ
እነሆ ቀናቸው መለስ መጣላቸው
ጭንቅላቱን ሊሰጥ ተራ ያዘላቸው

ማነህ አንተ የቢን ላደን ውሻ Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad እዚህ ኢትዮጵያውያን ውይይት ውስጥ አንተን ምን ዶለህ Shocked Shocked Shocked Shocked

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቃዲው

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 03 Apr 2008
Posts: 88
Location: 12

PostPosted: Wed Mar 28, 2012 1:21 pm    Post subject: Reply with quote

አየህ ወገን አቶ ተድላ ሀቅ እንዲህ መራራ ነው ትግስተኞችና አስተዋዮች በስተቀር እንዳንተ አይነት እንጭጭ አስተሳሰብ ያለው ተሳዳቢ ሊጎነጨው አይችልም ::

እኔ የጻፍኩት ታሪክ ከስልሳ ፐርሰንት በላይ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሕሊና ውስጥ የተቀረጽ እውነታ ነው :: ሙስሊም ያልሆኑ አስተዋይ ኢትዮጵያውያን ደግሞ አንገፍጋፊውን የአጼዎች ግፍ ሾላ በድፍን ብለው አዳፍነውታል ::
ላይ ላዩን ታሪክ ብቻ የሚያውቀው የአንተ ቢጤ የአሁኑ ትውልድ ሀውልት ሀውልት ብሎ በእሳት ለመጫወት ይዳክራል ::

እንግዲህ ወገን አቶ ተድላ በዚህ ምክሬ ጨዋነት ተምረህ አስተሳሰብህን እንደምታበስለው እጠብቃለሁ ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ቃዲው serevant of Usama Bin Laden እንደጻፈ(ች)ው:
የኢትዮጵያ ነገስታት ሀውልታቸው ቢቆም ብዙ አንቃወምም ግን ሥራቸው አብሮ መቆም አለበት ::
ለምሳሌ
1 - አጼ ዮሀንስና መለስ መቁዋሚያ ይዘው ተዛዝለው ሀውልታቸው ይቁም ::

2 - አጼ ቴድሮስና መንግስቱ ሀይለማርያም (ሁለቱም አጼ በጉልበቱ ጡንቻ ራስ ስለሆኑ ) ተቃቅፈው ሀውልት ይቁምላቸው ::

3 - አጼ ሀይለስላሴና ቅልብ አንበሶቹ ከስራቸው የወሎ ድርቅ የፈጃቸው እንቦቃቅልቅዎች አንድ ላይ ሀውልት ይሰራላቸው ::

4 - ሼሕ አህመድ (ግራኝ ) ግን ከሚግሬሽን በግቦም ቢሆን የኢትዮጵያዊነት ፓስፖርት እስኪወጣላቸው ድረስ ወራሪ የሚለው ልጥፍ ስማቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ሀውልት እንዳይቆምላቸው ::

5 - የመጀመርያው ኢትዮጵያዊው ሙስሊም ንጉስ አስሀማ (ነጋሲ ) እስልምናን ሲቀበል ከቤተክርስቲያን የተሰጠው የስንብት ደብዳቤ በታሪክ ተመራማሪዎች ተበርብሮ እስኪቀርብ ድረስ ሀውልት እንዳይሰራለት ::

ቃዲው እንደጻፈ(ች)ው:
ያያያዙኝ ...........
ልልልቀቁኝ ........
ያያያያዙዙዙዙኝኝኝኝ .........
ልልልልቀቀቀቀቁቁቁቁኝኝኝኝ ............

ዘራፍ ተነስቶ ዘራፍ ሲታጠቅ
ሆዱ አይሸበር ልቡ አይጨነቅ
ዮሀንስ ብላችሁ ደሜን አታፍሉብኝ
በገዛ ሀገሬ አዋርዶ ለናቀኝ
ታሪክ ቢዘክረው ምኑ ነው ሚደንቀኝ
ዘርህ ይጥፋ ብሎ በቁም ላዋረደኝ
እንዳላይህ ብሎ እያሸማቀቀኝ
ከምዬ ኢትዮጵያ ነቅሎ ሊያሳደኝ

ኢስላሜን ከላዬ መንጥቆ ሊገፈኝ
ልቤን መች አገኘው ጸጉሮቼን ቢጠምቀኝ

ይህ ሁሉ ሰቀቀን ከልቤ ሳይጠፋ
ባስታወስኩት ቁጥር አንገቴን ስደፋ
ያባቶቼን በደል ከገደል ሳልገፋ
ሀውልት ሀውልት ብሎ ወገን ሲደነፋ
ልነሳ ልጋፈጥ እንቢልታዬን ልንፋ
ክተት ብዬ ላውጅ እብሪት እንዲጠፋ

የሰላም አቀንቃኝ ኢስላም ክርስቲያን ሳትል
ሀገር ተደፍሮዋል በል ቶሎ ተከተል

የእብሪተኞች ዝና መሬት ውስጥ ተደፍኖ
ተራኪ ጭጭ እንዲል ጭንቅላቱ በኖ
ወገን እኩል ሲሆን ነጻነቱ ሰፍኖ
የታሪክ ጠባሳ ደሞ አንሰራራ ከቅዠቱ ባኖ
ሀውልት ሀውልት አለ ሊያሰኘኝ ፋኖ

ታድያ ምን ያድርጉ ልብንም አገኙ
ትንሹን ዮሀንስ ዘመናት ሲመኙ
እነሆ ቀናቸው መለስ መጣላቸው
ጭንቅላቱን ሊሰጥ ተራ ያዘላቸው

ማነህ አንተ የቢን ላደን ውሻ Evil or Very Mad Evil or Very Mad Evil or Very Mad እዚህ ኢትዮጵያውያን ውይይት ውስጥ አንተን ምን ዶለህ Shocked Shocked Shocked Shocked

ተድላ

_________________
qadi
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia