View previous topic :: View next topic
Author
Message
ሚስተር -x Joined: 02 Feb 2009 Posts: 1257
Posted: Sat Oct 01, 2011 3:47 am Post subject:
Casa Fina
http://www.casa-fina.co.uk/ _________________ እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4268
Posted: Sat Jan 07, 2012 6:48 am Post subject:
እቺ ቤት በጣም ርቃ ሳጣት እንዴ አሸባሪዎች ቦምብ ቀበሩባት እንዴ ...ብዬ ደንግጭ ነበር ....መቼም ዋርካ ውስጥ ይሄን አያደርጉም ከሚባሉት ውስጥ ጥራ ከሚሉኝ የሚያድርጉትን ጥራ ቢሉኝ የሚቀል ይመስለኛል :: ግርምቴንና ትዝብቴን ላካፍልዎት ይሀው በበአሉ ተከስትኩ :: በቅድሚያ መልካም የልደትና የገና በአል ለክርስትና እምነት ተከታይ ወንድሞቼና እህቶቼ እመኛለሁ :: በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሁም የእግዚአብሄርን ቅዱስ ቃልና ትእዛዛት የምታስተውሱበት ይሆንላችሁ ዘንድ ምኖቴ ነው :: ቄስ ( ወይም ሰባኪ ) ልሁን እስኪ :: ይሄ ን ካልኩ በኌላ ግን ጦሬን ስዬ የትዝብቴን ኢላማዬን ላመቻች ;; ቡዙ ነገር ነው የታዘብኩት :: በዚህ አገር ልጀምር ...
እዚህ አገረ አሜሪካ ውስጥ "" ክርሲማስ "" መንፈሳዊነቱ ተረስቶ ያቴይስቶች አስረስ ምቺው በአል ከሆነ ሰነባበተ :: በክርስኒማስ ጊዜ መታየትና መታሰብ የነበረበት የጌታ የየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን ነበር :: እዚህ ግን ነገሩ የተገላቢጦሽ ከሆኑ አሰርታት አልፈዋል :: ትላልቅ የመሸጫ መደብሮች የሚቀጥለው አመት ህልውናቸው የሚወሰንበት , ሆል -ሴለሮች ( ጅምላ ነጋዴዎች ) ከያገሩ ያስመጡትን እቃ ከዲሲሜበር 25 በፊት ለማጣራት ና መጋዘናቸውን ባዶ ለማድረግ የሚጣደፉበት , ቤተሰብ ለዚህ ብሎ ያጠራቀመውን ገንዘብ ለስጦታ መግዣ ሆጭ የሚያደርግበት , በየመሸጫው ቦታ አዳዲስ እቃዎች በቀይ መሸፈኛ ታሽገው በየመስኮቱና በየመደርደሪያው ላይ እንዳታልፉኝ እያሉ የሚማጸኑበት , ናይት ክለቦች ክወትሮው በተለየ በሰው ብዛት ጢም የሚሉበት ወር ነው የዲሴምበር ወር :: አንዳቸውም ስለ ክርስቶስ ልደት ና ውልደት ትንፍሽ አይሉም :: አንዳንድ ቦታማ ሜሪ X-Mማስ አይባልም :: ጂዊሽና የሙስሊም ወይም የሂንዱ እምነት ባለ ሱቆችና ባለቤቶች ባሉበት ቦታ የሚሰማው "" ሀፒ ሆሊዳይ "" ነው :: በክርስቶስ ኢየሱስ ልደት ስም ግን የዶላር ትራንስ -አክሽን ይጧጧፋል :: ብር ይሰራል ... እነደ ጉድ ይመነዘራል :: ይሄ ያየ ሆርሄ የሚባል የስፓኒሽ አገር ሰው ጉዲካ ጊዲ ሰዲ አለ ":: ስለዚህ ነገር ቡዙ ማለት ይቻላል ..ዋናው ግን ልናገርበት ያሰብኩት ይሄ ጉዳይ ሳይሆን እዚህ ዋርካ ላይ የታዘብኩትና የከነከነኝን ነገር ላካፍላችሁ ስለወሰንኩ ነው :: ይሄ መንፈሳዊ በአል ነው :: መንፈሳዊ መማማርና መተራረም ንስሀ መግባትና ምናልባት ተሳስተንም ከሆነ ከተሳሳትንበት መንገድ መመለስ ግድ ይለናል በሚል ነው :: እኔ ይሄን የምለው ራሴን ቅዱስ ና መንፈስ ቅዱስ የቀባው አድርጌ ሳይሆን በውስጤ የሚቃጠል እውነት ስላለ ብቻ ነው :: መጽሀፍ ባጭር ቃል ይሄን ሲያስረዳ "" የምናውቀውን እውነት እንናገራለን "" ይላል :: የማናውቀውን አናወራም ያየነውን ግን እንመሰክራለን :: በዚህ ላይም ወቅቱ መነፈሳዊ በአል የሚከበርበትም በመሆኑ ለካችንን ( ውስጠ -ህሊናችንንም ) እንድንመረመር ይረዳናል በሚል ነው :: እንዳይበዛ እዚች ጋ ብሬክ እንውሰድ :: መጣሁ :: ( ይቀጥላል ) _________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4268
Posted: Sun Jan 08, 2012 3:48 am Post subject:
በድጋሚ እንኮአን አደርሰን ዛሬ ምሳ አንድ ጔደኛዬ ቤት ተጋብዤ ባለቤቱ የሰራችውን ዶሮ ወጥ , ሽክን ተብሎ ባገር ባህል ከተፈላ ቢና ጋር ጠጥቼ ደስ ብሎኝ ዋልኩ :: የጔደኛዬ ባለቤት በቅርብ ከኢትዮጵያ የመጣች በመሆኗ ሳር ቤት ውስጥ አልጎዘጎዘችም እንጂ በአሉን ባገር ባህል ለብሳ ደምቃ ዶሮውን የበጉን ወጥ አልጫውን ደርድራው ባገራዊ ሙዚቃ እየታጀብን የሰራችውን ለተሰባሰብነው አቌደሰችን :: በስተመጨረሻውም ተመራርቀን እኔም መጥተን አንጣችሁ ብዬ እነሱም በመምጣቴ ደስ ተሰኝተው ተመሰጋግነን ተለያየን እላችኌለሁ :: ከምር ግን ባህልና ቅርስ ባይኖረን ኖሮ ዘላኖች በሆንን ነበር :: ከጔደኛዬ ቤት እንደወጣሁ ከነሱ ለፊት ካለው ቤት ሰብሰብ ብለው የሚያወሩትን ጥቁር አሜሪካውያንን አየሁና ልዩነታንችን ሰዋዊ ማንነታችን ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ባህላችን እንደሆነ ገባኝ :: ይሄንን አያሰብኩ ባለ ጋሪው ቶሎ ቶሎ ንዳው የሚለውን የሙዚቃ ክር አስገብቼ የአውራ ጎዳናውን መንገድ ባራተኛ መለሽለሽ ጀመርኩ :: ብሩክ ቀን ::
መጣነ ደሞ ( ላወዳጆቼና ለማከብራችሁ ወንድም እህቶቼ )
መጣሁላችሁ ..( .ለሸርዳዶችና ለጠንቌዮች )
አለ ወሰአለን ከመይ ቀኒሁም ::
ባአስደርኩት ጉዳይ ልጀምር :: በቀደም አቶ ተድላ እዚህ ዋርካ ውስጥ በሀይማኖት የተነሳ አንጃ ተለይቶ የሚጣሉትን ወገኖች እባካችሁ ተዉ የሚል ፍንጃል መልክት ያዘለና ለሁሉም የዋርካ ተሳታፊ አስተያየት እንዲሰጥበት የሚጠይቅ አንድ ቤት ይከፍታል :: ካቶ ተድላ ጋር የአቌም ችግር ቢኖርበኝም ይሄ የጋራ ጉዳይ በመሆኑ ለጥሪው እኔም እንደምተባበር እገልጻለሁ :: አቶ ተድላም ቀና መልስ ሰጥቶኝ እርምጃ ለመውሰድ ስትራቴጂ ስናወጣ በብእር ስም አንዱ የሌላውን ሀይማኖት ሲያንቌሽሹ የነበሩት ከንግዲህ በኌላ እንደዚህ አይነት ነገር እንደማያደርጉ ገልጸው ድብቅ ስማቸው ማን እንደሆነ ኮንፌስ ሁለ ያደርጋሉ :: መልካም ውሳኔ ነው :: እኔ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ :: የሙስሊም ወንድሞቼን እምነት አከብራለሁ :: እኔ የማቀርበው ምንም አይነት ኮሜንት ከምነታቸው ዝቅ ወይም ከፍ አይደርጋቸውም :: ልክ እንደዚህ ሁሉ ስለኔ እምንት ትክክለኛነት ና ስህተት አንድ ሙስሊም ወንድሜ ( እህቴ ) እንድትነግረኝ አልፈልግም :: ስህተት ካለ ከእምነት አባቶች እማርዋለሁ ወይም መጽሀፍትን በራሴ መንገድ ና በኔ እምነት ውስጥ ያሉትን ሰዎች ጠይቄ ልረዳ እሞካርለሁ :: አንድ የሚሱኢል እምነት ተከታይ መጽሀፍ ቅዱስ በራሱ መንገድ እየተረጎመ እንዲነግረኝ አልፈልግም :: እዚህ ሲደረገ የነበረው ነገር የተገላቢጦሽ ነው :: ሙስሊሙ ክርስትናን ሲያጥላላና ሲሰድብ ክርስቲያኑም አጸፋዊ መልስ ይሰጥ ነበር :: ስህተቱ የሁለቱም ነበር :: አሁን ሰላም ስለወረደ ወደዚህ ጉዳይ እንድንገባ ፈልጌ ሳይሆን ያንድ ሰው አስተያየት በጣም ስላስገረመኝ ነው :: ያ ሰው ቡዙ ጊዜ ዋርካ ጄኔራል ላይ ሀይማኖታዊ ጉዳዮችን በመጻፍ ይታወቃል :: ምናልባ ት ( የኔ ግምት ነው ) ያንድ ደብር ደውል ደዋይ ወይም አስተዳዳሪ ወይም የሰንበት ት /ቤት ዘማሪ ( አስተማሪ ) ሊሆን ይችላል :: ማን እንደሆነ ምን ቦታ በሚኖርበት ደብር እንደያዘ ማወቅ አያስፈልገኝም :: ምናልባትም የንፍስ አባት እየትባለ ካገር ወደ አገር እየዞረ እያገልግል ፍትፍት ይታሰርለት ይሆናል :: የእጊዚአብሄር መንፈስ ያለበት ሰው የሚታወቀው በጮሌነት በያዘው ቦታ ሳይሆን በሚዘራው ዘር ነው :: ""መልካም ዛፍ ከፍሬው ያስታውቃል "" ይላል የእጊዚአብሄር ቃል :: መጽሀፍ ቅዱስን አንብብ ቀሲስ ደበላ እኔ አይደለሁም ይሄንን ያልኩት :: እና ምን አለ ይሄ ግለስሰብ መሰላችሁ አቶ ተድላ ለማስታረቅ ብለህ የወያነ ደጋፊዎችን ደጅ መጥናትህ ትክክል አይደለም ሲል ወቀስው :: በመሰረቱ አቶ ተድላ ማንንም ደጅ አለጠናም በተጨማሪም የተከፈተው ቤት የሚለው ለሁሉም የዋርካ ተሳታፊ ነው :: ለጠንቌዮ , ለቆሌያሙ , ላስመሳይ ክርስቲያኑ , ለሀሬ ክርሺናው , ላቴይስቱ , ለምነት የለሹ ፈሪሀ እግዚአብሄር ላለው , ለለለው ለሁሉም የተከፈተ ቤት ከመሆኑ ባሻገር መልክቱ ሰላምን እንዴት ዋርካ ላይ እናምጣ ? የሚል መሪ ሀሳብን የያዘ ነበር :: እኔን የገረመኝ የእጊዚአብሄርን ቃል አቃለሁ የሚል በቃሉ እኖራለሁ የሚል የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ና ገድል ከኔ በላይ የሚያውቅ የለም የሚል ስለ እጊዚብሄር ቃል ቀናሁ የሚል ሰው ሰላምና እርቅ በመወረዱ ደስ ሊለው ይገባል እንጂ የእከሌና እከሌ ድርጅት ደጋፊዎችች እርቅ ውስጥ አሉበት ብሎ ቅሬታ እንዴት ያሰማል ???? የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸው የእጊዚአብሄርን መንግስት ያዩታል ተብሎ የተጻፈው ለማን ነው ?? የእምነት ሰዎች ነን ወይስ የስራት ሰዎች ?? የት ጋ ነው የቆምነው ?? ለጽድቅና ለመልካም ነገር እግራችሁ የፈጠነ ላምጽና ለክፋት ግን የዘገያችሁ ሁኑ ማለት ምን እንደሆነ ይገባናል ?? ቅኔ ማንብበንብ በግእዝ መዘመር ጽድቅ አይሆንም :: የሚያጽድቅህ የምትሰራው መልካም ስራ ነው :: በምድር ያሰራችሁት በሰማይ የታሰረ ይሆናል በምድር የምትፈቱት በሰማይ የተፈታ ይሆናል .. . የሚለውን አባባል መንፈስ በውስጡ የለለበት ጉሽ ጠላ ጠግቦ የገባ አንባቢ ጥቅስ በሌላ መነገድ ነው የሚረዳት :: የእጊዚአብሄር መንፈስ አይኖቹን ያበራለት አንባቢ ግን ይሄን አባባል በልዩ መንገድ ይረዳዋል :: እያንድንዷ በምድር የምትሰራት ስራ በሰማይ ተክትላህ ትመጣለች ...ከሳሽህ ስራህ ነው አዳኝህም ስራህ ነው ሲል ነው :: አንዳንድ የዋሀን እኔ በክርስቶስ አምኛለሁ ድኛለሁ ካሀጢያት ሁሉ ነጻ ነኝ እያሉ ባራዳው ሰፈር ዎክ ይበላሉ :: ግን ጌታ የሱስ ክርስቶስ በወንጌሉ በትክክል አስቀምጧታል :: ጌታ ሆይ በስምህ አጋንትን አላወጣንም በስምክ ምልክትንና ታምራትን አላደረገንም ... በስምህ በልሳን ሻላላሚዶ አላልንም ይሉኛል እኔ ግን አላውቃቸም እላቸዋለሁ ብሏል ...ለምን ድነው እንደዚህ ያለው ?? ራሳችንን እንመርመር :: በመጨረሻም ልናገረው የምፈልገው አንድ ጉዳይ አለ :: ቤተ ክርስቲያን ራሷን ካስመሳይ አገልጋዮች ማጽዳት አለባት :: እጊዘብሄር ስራውን እንዳይሰራ በረከት እንዳይመጣ እንቅፋቶች እነዚህ ናቸው :: በሰዶምና በጎመራ ጊዜ እግዚአብሄር አንድ ቅዱስ በከተማው ቢገኝ ከተማዋን እንዳማያጠፋ ተናግሮ ነበር :: ዛሬ ቅዱሳን ባለመኖራቸው ቤተ ክርስቲያን መለመላዋን ቀርታለች :: ልጆቿን መሰብሰብ አቅቷት ተአምር ልጸራ ቀርቶ ላለማዊ ነገር ጥገኛ ሆናለች :: ወጣቶች ከእጊዚአብሄር ቤት ይልቅ ማቴሪያላላዊ ነገር ልባቸውን ሰቆስቆ ይዞታል :: አንድ ሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲሄድ እንቅልፍ እንዳይዘው ሶስት ሲን የወረደ ቡና በማከታተል ጠጥቶ በላዩ ላይ ደሞ ከኢነርጂ ድሪንክ ቸልሶበት ነው የሚሄደው :: የመነፈስ መነቃቃት የለም :: ቤተ ክርስቲያን አንቀላፍታለች :: ይሄ የሆነበት ዋናው ምክንያት የእጊዚአብሄር ክንዶች እንዳይሰሩ ባገላጋይነት ስም የተሰገሰጉ እበላ ባዮችና አስማተኞች በከንፈራቸው እጊዚአብሄር ን የሚያመስገኑ በልባቸው ግን በመቶ ማይል ከሱ የራቁ በመሆናቸው ነው :: በብሉይ ኪዳን ዘመን እጊዘብሄር ቡዙ ድንቅ ና ታምራትን ያደርግ እንደነብር መጻህፍት ይነግሩናል :: የዛሬው ዘመን ትውልድ ይሄንን እንደ myth ይሰማዋል ያነባዋል :: የቤተ ክርስቲያን ችግር ውጫዊ አይደለም ውስጣዊ ነው :: ውስጣችንን እንመርመር :: ፍቅርና በረከት የለላቸውን ለማስታረቅ ለማስማማት የዘገየቱን ለሀሜትና ለተንኮል የሚፈጥንቱን እበላ ባዮች በተ ክርስቲያን መመንጠር ይገባታል :: በወንጌል በግልጽ እንደተጻፈው ጌታ የሱስ ክርስቶስ ዘ ሴም ሱትይዬሽን ውስጥ ነበር :: የእጊዚአብሄር ቤተ መቅደስ መሸጫና መሻሻጫ ነብር :: የገንዘብ ትራንስ አክሺን ካለ ሀጢያት ጉቦኝነት ኮራፕሽን ያለውን መጥቀም የሌውልን መበደል አለ :: ይሄን ጉዳይ ጌታ የሱስ የፈታው በጅራፍ ነው :: መጽሀፍ እንደሚያስቀምጠው በጅራፍ እንደጀረፋቸው ይናገራል :: በዛሬይቱ በተ ክርስቲያን ይሄ ሁኔታ በስፋት ይታያል :: እንደዚህ አይነቱን መንፈስ ታዲያ በመስቀል ወይም በጸብል አይደለም በቴስታና በቲራ ማስወጣት ነው :: የቤትክ ቅናት በላኝ ተብሎ ተጽፏልና !!! መልካም የልደት በአል እመኛለሁ :: _________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ቅዥቢው Joined: 20 Jun 2009 Posts: 317
Posted: Sun Jan 08, 2012 4:03 am Post subject: ገሬ ገሪሻ ...
ጋሼ ገረመው ስንት ብርሌ ጠጅ ገጭተህ ነው እንዲህ 'ምትንበዛበዘው ?ቀላዋጭ ...አተላ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4268
Posted: Sun Jan 08, 2012 6:51 am Post subject: Re: ገሬ ገሪሻ ...
ልቀቅ አንተ ሸውራራ አጋንት ! ውጣ ...ስንት ነህ .... ተናገር ! አንተን በጸበል አይደልም በክርኔ ነው ያማደቅህ ...መዳመጫ ፊት !! ምንድነው ምስህ አተላ ነው አምቡላ ?? ተናገር ..ገና ትጮሀላህ ...አንብበህ ሳትጭረስ መዝለል ጀመርክ .አይደል ! አመድ ነው ፍግ ነው ምስህ ? ገበጣ ፊት :: ጻ ! ብያለሁ ::
ቅዥቢው እንደጻፈ(ች)ው : ጋሼ ገረመው ስንት ብርሌ ጠጅ ገጭተህ ነው እንዲህ 'ምትንበዛበዘው ?ቀላዋጭ ...አተላ !
_________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4268
Posted: Sat Mar 31, 2012 7:40 pm Post subject:
ወየው ወየው እቺን ቤት ፈልጌ ለማግኘት የወስድኩትን ጊዜ አትጠይቁኝ ...ምስራቅ ከምራብ እንደሚርቅ ርቃ ሄዳ ሱዳን ድንበር አገኘኌት ...ሰሞኑን እዚህ ክፍል ውስጥ ልላቸው የምፈልጋቸው አንዳንድ ጉዳዮች አሉኝ :: አንዳንድ የዋርካ ተሳታፊዎች ከስማቸው ጀርባ ማን አይነት ስዎች ይሆናሉ ?? ብዬ ያየሁበት ያንዲት ህጻን ባአሳዳጊዎቿ መደብደብ ለዚህ አስተያየቴ ቃታ ሳቢ ሆኖልኛል :: .አዛኝ ልብ ..ሩሁሩህ መንፈስ , ቁጭት ያለበት መደፈር የማይፈልግ መንፈስ , ክፉ መንፈስ , ( ምን አዲስ ነገር አለ እኛ አልፈንበት የለ ...የሚል ሀሳቢ መሳይ ግን ደሞ በክፋት ጀል የታጀለ ምልክታ , ) የወያኔ ቀጥተኛ ስራ ነው ባይ ተጠራጣሪ ስሜት ...እነ ሀዲስ 1 በመሰሉ የቅቅል ድንች ጸሮችን ለማዘናጋት የተደረመ ድራማ . ተደርጎ የቀረበበት ..እና ወዘተዎችን ያየሁበት ክፍል ነው : አንዳንዶቹ ደሞ መጀመሪያ ቀሚሳቸውንም ነጠላቸውንም አንጥፈው ያዙን ልቀቁን እነዚህ ወንጀለኞች መታነቅ አለበለዛ በከባድ ቅጣት መቀጣት አለባቸው እያሉ ያዞ ይሁን የዘንዶ እባብ ሲያነቡ ከቆዩ በኌላ በቁጥጥር እኮ ስር ዋሉ ሲባሉ ደሞ ውይ አያያዛቸው እኮ ልክ እይደለም ., ስላልተማሩ ነው , ውይ እባካችሁ አሁን ሲናገሩ ሳያቸው የዋህነታቸው አሳዘነኝ , ጉዳዩ ባግባቡ አለተያዘም ( ገና እኮ ፍጻሜው ሳይታይ እኮ ነው ) እና ወ .ዘ .ተ አስተያየቶችን የታዘብኩበት ነው :: ወደፊት እንደዚህ አይነት ነገር እንዳይደገም ምን እናድርግ ያለ ኮስታራ ጸሀፊ አላጋጠመኝም :: ከስሜታችን መሳሳትም ሆነ መደንደን በመነሳት ግን አስተያቶቻችን በራሳቸው ስለ ስብእናችን የሚናገሩት ነገር አለ :: ከሌሎች ጉዳዮች ጋር እመለሳለሁ :: ጊዜ ሲገኝ ... _________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4268
Posted: Mon Apr 02, 2012 7:06 pm Post subject:
እኔ አንድ ያልገባኝ ነበር አለ ...እንደኔ ታዝባችሁ እንደሆነ አላውቅም :: እኔ እዚህ አሜሪካ አገር መጥቼ የታዘብኩት ነገር ትላልቅ ቸርቾች አካባቢ ትላልቅ ባፌቶች አሉ :: በተለይ ድሞ የናይጄሪያ ቸርቾች አካባቢ ይሄ ነገር በመደጋገም ይታያል ;: ኮንግሬሽኑ እንደተበተነ መእምኑ በቀጥታ የሚያመራው ወደ ነዚህ ቡፌቶች ነው ... የቻይና , የአሜሪካ , የቻይናና -ያሜሪካ ድብልቅ እንዲሁም የጃፓን ቡፌቶች ..ወ .ዘ .ተ ቸርቾች አጠገብ ነው ቢዝነሳቸውን የሚከፍቱት :: ቢዝነሱ ጥሩ ትርፍ እንዳመጣላቸው ይሄ ምስክር ነው :: ""ዲሞግራፊ ስተዲ "" ይሉሀል ይሄ ነው :: የኛ ሰው መቼም ሚሊዮን ዶላር ሜጋ ፖት ቢመታ እንኴን የሚታየው እንጀራ ቤት መክፈት ነው :: መእምኑ ከቸርች እንደተለቀቀ ልክ እኛ ድሮ ከት /ቤት ስንልቀቅ እርቦንና ደክሞን እንጎቻ ለማግኘት ወደ እናቶቻችን እንደምነበረው እነዚህ ናይጄሪያውያንና አሜሪካውያን በተለይ ጥቁር አሜሪካውያን ( ብራዘርስ ) ከቸርች እንደወጡ ወደ ቻይና ሬስቶራንት ይበራሉ ...ምን ተፈጠረ ?? ቸርች ተቀምጦ የእግዚአሄርን ቃል ማዳመጥ እንዲህ ሆድ ይለቃል ..እንደ ?? በጌታ ወንድሜ ዲጎኔ እስኪ ጨምርበት በዚህ ጉዳይ ላይ .. ሌላም የምለው ይኖረኛል ...እኔም የእለት እንጀራዬን ለማግኘት ወዲያ ወዲህ ልበል እስኪ :: _________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4268
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ናፖሊዮን ዳኘ Joined: 18 Apr 2008 Posts: 1874
Posted: Mon Apr 02, 2012 10:35 pm Post subject:
ያንን ሁሉ ፓንች ረስተኸው በአመት ከምናምንህ እንደገና ይቺን ጉዳይ አነሳሀት ???
እስቲ ተመለስ እኛም አለን እንዳለን ::
ለመነሻ እንዲሆንህ ግን ኢትዮጵያዊነት ለጎጠኛ አይገባም :: ጠባብ ጫማ እየለበሰ ጫማው ጠቦት ጣቱ በመስኮት ብቅ ለሚል ሰው አይገባም ::
ታፋውን በጥብቆ ቁምጣ ወጥሮ አእምሮውንም እንደዛው ላጠበበ አይገባም
ሰፊ ጫማ ለሚወድ ሰው ነው የሚገባው ከስልኪ ሀሳብ የተወሰደ ነው ::
በጠባብነት ተለክፎ አልድንም ለሚል የበታችነት ስሜት ተጠቂ እና ተረግጫለሁ ባይ አይገባም
ለማን ነው ጥያቄው ?? መላሹስ ማን ነው ???
የጠባብ ልጂ ጠባብ ...የመምሬ ሰፊው እምነት ልጂ ደሞ ሰፊ ነው as a matter of fact
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : ኢትዮጵያዊነት ምንድነው ? ናይጀሪያዊነት ስ ?
እረ ለመሆኑ ማነው አፍሪካዊ ??
ካአፈሯ አፈር የተቃባ ...
ከከርሰ ምድሯ ..የተጋባ ...?
ማነው እሱ ? በዚህ ጉዳይ ላይም የምለው አለኝ :: መጣሁ ::
_________________ ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስልኪ Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1823
Posted: Mon Apr 02, 2012 11:05 pm Post subject:
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው : ያንን ሁሉ ፓንች ረስተኸው በአመት ከምናምንህ እንደገና ይቺን ጉዳይ አነሳሀት ???
እስቲ ተመለስ እኛም አለን እንዳለን ::
ለመነሻ እንዲሆንህ ግን ኢትዮጵያዊነት ለጎጠኛ አይገባም :: ጠባብ ጫማ እየለበሰ ጫማው ጠቦት ጣቱ በመስኮት ብቅ ለሚል ሰው አይገባም ::
ታፋውን በጥብቆ ቁምጣ ወጥሮ አእምሮውንም እንደዛው ላጠበበ አይገባም
ሰፊ ጫማ ለሚወድ ሰው ነው የሚገባው ከስልኪ ሀሳብ የተወሰደ ነው ::
በጠባብነት ተለክፎ አልድንም ለሚል የበታችነት ስሜት ተጠቂ እና ተረግጫለሁ ባይ አይገባም
ለማን ነው ጥያቄው ?? መላሹስ ማን ነው ???
የጠባብ ልጂ ጠባብ ...የመምሬ ሰፊው እምነት ልጂ ደሞ ሰፊ ነው as a matter of fact
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : ኢትዮጵያዊነት ምንድነው ? ናይጀሪያዊነት ስ ?
እረ ለመሆኑ ማነው አፍሪካዊ ??
ካአፈሯ አፈር የተቃባ ...
ከከርሰ ምድሯ ..የተጋባ ...?
ማነው እሱ ? በዚህ ጉዳይ ላይም የምለው አለኝ :: መጣሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መላ -ምት Joined: 25 Apr 2009 Posts: 848
Posted: Mon Apr 02, 2012 11:24 pm Post subject:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : እኔ አንድ ያልገባኝ ነበር አለ ...እንደኔ ታዝባችሁ እንደሆነ አላውቅም :: እኔ እዚህ አሜሪካ አገር መጥቼ የታዘብኩት ነገር ትላልቅ ቸርቾች አካባቢ ትላልቅ ባፌቶች አሉ :: በተለይ ድሞ የናይጄሪያ ቸርቾች አካባቢ ይሄ ነገር በመደጋገም ይታያል ;: ኮንግሬሽኑ እንደተበተነ መእምኑ በቀጥታ የሚያመራው ወደ ነዚህ ቡፌቶች ነው ... የቻይና , የአሜሪካ , የቻይናና -ያሜሪካ ድብልቅ እንዲሁም የጃፓን ቡፌቶች ..ወ .ዘ .ተ ቸርቾች አጠገብ ነው ቢዝነሳቸውን የሚከፍቱት :: ቢዝነሱ ጥሩ ትርፍ እንዳመጣላቸው ይሄ ምስክር ነው :: ""ዲሞግራፊ ስተዲ "" ይሉሀል ይሄ ነው :: የኛ ሰው መቼም ሚሊዮን ዶላር ሜጋ ፖት ቢመታ እንኴን የሚታየው እንጀራ ቤት መክፈት ነው :: መእምኑ ከቸርች እንደተለቀቀ ልክ እኛ ድሮ ከት /ቤት ስንልቀቅ እርቦንና ደክሞን እንጎቻ ለማግኘት ወደ እናቶቻችን እንደምነበረው እነዚህ ናይጄሪያውያንና አሜሪካውያን በተለይ ጥቁር አሜሪካውያን ( ብራዘርስ ) ከቸርች እንደወጡ ወደ ቻይና ሬስቶራንት ይበራሉ ...ምን ተፈጠረ ?? ቸርች ተቀምጦ የእግዚአሄርን ቃል ማዳመጥ እንዲህ ሆድ ይለቃል ..እንደ ?? በጌታ ወንድሜ ዲጎኔ እስኪ ጨምርበት በዚህ ጉዳይ ላይ .. ሌላም የምለው ይኖረኛል ...እኔም የእለት እንጀራዬን ለማግኘት ወዲያ ወዲህ ልበል እስኪ ::
አያ ክቡራን
ለምን ያልበላንን ቦታ ለምን ታካለህ ? አዲስ ቁስል ለመፍጠር ነው ? ዛሬ ወገኖቻችን ከትውድ ትውልድ ከኖሩበት ልጆቻቸው እምብርታቸው ከተቀበረበት ሰፈራቸው ተባረው እየተጎተቱ በየበረንዳው ማደር በጀመሩበት በዚህ ክፍና ጨካኝ ዘመን ይህንን የማይገማ ያማይሸት ነገር እንዴት አመጣኸው ? አቴንሽን ዳይቨርት ለማድረግ ከሆነ ጠንከር ያለ አጥንት ያለው ነገር ፈል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ችበሀ Joined: 09 Nov 2003 Posts: 269
Posted: Mon Apr 02, 2012 11:34 pm Post subject:
ካመታት በፊት ይሄው እንደሚደርስ አውቀን ስንጮህ ብቸልታ ታለፍን አሁንም ከንቅልፍ መንቃት ከተጀመረ መልካም ነው .
ችበሀ ነኝ
ሰላም እንሰንብት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ናፖሊዮን ዳኘ Joined: 18 Apr 2008 Posts: 1874
Posted: Tue Apr 03, 2012 2:30 am Post subject:
በጥሞና እየተከታተልከኝ እንደሆነ 1 2 3 ሙከራ ነበር ነገሩ :: ጠንክረህ እያነበብከኝ ነው ::
የመጥበብ ነገር ገባህ አይደል ??? በድሜ አይደለም እንዳንተ አይነቱን እንኳን ለማስተማር አላንስም ::
ናፖሊዮን ዳኘ ::
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው :
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው : ያንን ሁሉ ፓንች ረስተኸው በአመት ከምናምንህ እንደገና ይቺን ጉዳይ አነሳሀት ???
እስቲ ተመለስ እኛም አለን እንዳለን ::
ለመነሻ እንዲሆንህ ግን ኢትዮጵያዊነት ለጎጠኛ አይገባም :: ጠባብ ጫማ እየለበሰ ጫማው ጠቦት ጣቱ በመስኮት ብቅ ለሚል ሰው አይገባም ::
ታፋውን በጥብቆ ቁምጣ ወጥሮ አእምሮውንም እንደዛው ላጠበበ አይገባም
ሰፊ ጫማ ለሚወድ ሰው ነው የሚገባው ከስልኪ ሀሳብ የተወሰደ ነው ::
በጠባብነት ተለክፎ አልድንም ለሚል የበታችነት ስሜት ተጠቂ እና ተረግጫለሁ ባይ አይገባም
ለማን ነው ጥያቄው ?? መላሹስ ማን ነው ???
የጠባብ ልጂ ጠባብ ...የመምሬ ሰፊው እምነት ልጂ ደሞ ሰፊ ነው as a matter of fact
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : ኢትዮጵያዊነት ምንድነው ? ናይጀሪያዊነት ስ ?
እረ ለመሆኑ ማነው አፍሪካዊ ??
ካአፈሯ አፈር የተቃባ ...
ከከርሰ ምድሯ ..የተጋባ ...?
ማነው እሱ ? በዚህ ጉዳይ ላይም የምለው አለኝ :: መጣሁ ::
_________________ ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2364
Posted: Tue Apr 03, 2012 4:59 am Post subject:
ዘገምተኛው ናፖሊዮን
እንኳን ሰው ልታስተምር ; ሰው ያስተማረህ መቼ ይገባሀል የፕሌቶ "The Republic" ተዘነጋህ እንዴ
እባክህ መልስልኝ ....የፍሬሽማን GPAህ ስንት ነበር የዘገምተኛ ወገኛ
ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ቆማጣን ቆማጣ የሚለው
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው : በጥሞና እየተከታተልከኝ እንደሆነ 1 2 3 ሙከራ ነበር ነገሩ :: ጠንክረህ እያነበብከኝ ነው ::
የመጥበብ ነገር ገባህ አይደል ??? በድሜ አይደለም እንዳንተ አይነቱን እንኳን ለማስተማር አላንስም ::
ናፖሊዮን ዳኘ ::
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው :
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው : ያንን ሁሉ ፓንች ረስተኸው በአመት ከምናምንህ እንደገና ይቺን ጉዳይ አነሳሀት ???
እስቲ ተመለስ እኛም አለን እንዳለን ::
ለመነሻ እንዲሆንህ ግን ኢትዮጵያዊነት ለጎጠኛ አይገባም :: ጠባብ ጫማ እየለበሰ ጫማው ጠቦት ጣቱ በመስኮት ብቅ ለሚል ሰው አይገባም ::
ታፋውን በጥብቆ ቁምጣ ወጥሮ አእምሮውንም እንደዛው ላጠበበ አይገባም
ሰፊ ጫማ ለሚወድ ሰው ነው የሚገባው ከስልኪ ሀሳብ የተወሰደ ነው ::
በጠባብነት ተለክፎ አልድንም ለሚል የበታችነት ስሜት ተጠቂ እና ተረግጫለሁ ባይ አይገባም
ለማን ነው ጥያቄው ?? መላሹስ ማን ነው ???
የጠባብ ልጂ ጠባብ ...የመምሬ ሰፊው እምነት ልጂ ደሞ ሰፊ ነው as a matter of fact
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : ኢትዮጵያዊነት ምንድነው ? ናይጀሪያዊነት ስ ?
እረ ለመሆኑ ማነው አፍሪካዊ ??
ካአፈሯ አፈር የተቃባ ...
ከከርሰ ምድሯ ..የተጋባ ...?
ማነው እሱ ? በዚህ ጉዳይ ላይም የምለው አለኝ :: መጣሁ ::
_________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4268
Posted: Fri Apr 13, 2012 5:06 pm Post subject:
አንዳንድ ሰዎች የኢትዮጵያዊነት ስም ሲነሳ ውቃቢ አንዳለበት ቃልቻ ያስጮሀቸዋል ...ለምን ይሆን ?? በዚህ ጉዳይ ላይም የምለው አለኝ ::
ከክላራይሶ መልስ ይጠብቁኝ የተከበሩ አንባቢ ::