View previous topic :: View next topic
Author
Message
ስልኪ Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1823
Posted: Wed Jun 23, 2010 8:39 am Post subject:
አመሰግናለሁ ወንድሜ !
ስልኪ
የፎካ ልጅ እንደጻፈ(ች)ው : ስልኪ ወዲ መስመር
አንድ ነገር ልብ ማለት አለብህ :
Never argue with an idiot. They will bring you down to their level and beat you with experience.
እንደ ጳጉሜ ውሻም ተጠራርተው ይዘፍኑብሀል
ስለዚህ መራቅ አለብህ
ከዚህ በፊት አንድ ግለሰብ እንደገለጸው ፍናፍንቶች አንዴ ከያዙህ አይለቁህም ያለውም ውነት ነው
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ልክ ናችሁ ሰው ሰራሽ ሰው ነን አባቶቻችንና እናቶቻችን በግዚአብሄር /አላህ ፈቃድ ሰርተውናል -ስድስት ወር መሳቅ ትችላላችሁ እኛ ደግሞ በምን እንደምትስቁ ባለማወቃችሁ እናዝንላችኋለን :: ጥላቻ ሰራሽ ሰዎች በመሆናችሁ እናዝናለን ::
ስልኪ
ወዲ መስመር
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው : ""ሰው ሰራሽ ሰው "" በትንሹ መንፈቅ ያስቃል
ከምር ወያኔ ውስጥ የሞላው እንደዛ አይነት ሰው ነው ::
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : ሽማግሌው እንደጻፈ(ች)ው :
አይ አያ ስልኪ ስሙዝ ኦፕሬተር ይሏል አንተን ነው ::! የሓየት ማንነት ከንክናሀለች :: ታዲያ በሪቨርስ ሳይኮሎጂ ሓየትን የወያኔ ታጋይ አልነበርክም በማለት አናደህና አንጨርጭረህ ማንነቱን እንዲገልጽ የምታደርጋት ጥረት ድንቅ ነች :: አያ ሓየትም በወጥመድህ የገባ ይመስላል :: ተናዷል ስለኔ እነእከሌን ጠይቅ ማለት ጀምሯል :; የስነልቦና ጦርነት እንደከፈትክበት የተረዳ አይመስለኝም ::
ሽሜው ወደ እውነታው የተጠጋኸው አንተ ብቻ ነህ :: ግን ግን ኢታማዦርን ጠይቀው ማለቴ እጅ መስጠቴ ሳይሆን ከተከበሩት አባዊርቱ ጋ የጀመርናት ቁም ነገር ስለ ነበረች ነው ::
በ previous ፔጅ ላይ እሳቸው ምን አሉ ...እንደው የሚገርሙ ሰው ናቸው ... በርቱ ስልኪ (akaሰው ሰራሹ ሰው ), ቲዎድሮስ ሳልሳ (aka መነኩሴው ወያኔ )ና ሀያት (aka ሓየት ) ውይይታችሁን እየተከታተለኩ ነው አሉ .... ሌላው ቁንጫ ሆኖባቸው ይሆን ? ወይስ ምን እስቲ ይቺን ጠይቅልኝ ?
መጽሀፎትን ቶሎ ያውሱኝ ..ጋሽ ዊርቱ ... እኔ ይሄ ዋርካ ውሎ ከሰው ሰራሽ ሰው ጋር መዳረቅ ልሆነልኝም
ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ናፖሊዮን ዳኘ Joined: 18 Apr 2008 Posts: 1874
Posted: Wed Jun 23, 2010 5:07 pm Post subject:
ስልኪ አንተ የቆየህ ታጋይ ነህ አዳዲስ ወያኔዎችን (ሰው ) ከሚሰሩት ወገን ነህ ብየ ባሻርኩህ ላይ አንድ ፎኮ ተከትለህ ላልባሌ ወሬ ድምጽ መስጠት ጀመርክ ?
ምን ያደረክ መስሎህ ነው ? ከወያኔ ውስጥ ህሊና ያለው ሰው በባትሪ ተፈልጎ አይገኝም ያልኩትን እኮ ነው እያረጋገጥክ ያለኸው ! ተልብህ ሁን ስልጂ !
ፎኮ አንተም ሰው የሰራህ ስው መሆንህ ነው ? ወይንስ ጆንያ ወይንስ ኬሻ ...ቁማር መጫወቻ ካርታውን ማለቴ ነው :: ራሳችሁ በራሳችሁ ላይ የምትጫውቱ እና የወያኔ ቁማር መጫወቻ ካርታዎች ናችሁ ::
ናፖሊዮን ዳኘ ::
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : አመሰግናለሁ ወንድሜ !
ስልኪ
የፎካ ልጅ እንደጻፈ(ች)ው : ስልኪ ወዲ መስመር
አንድ ነገር ልብ ማለት አለብህ :
Never argue with an idiot. They will bring you down to their level and beat you with experience.
እንደ ጳጉሜ ውሻም ተጠራርተው ይዘፍኑብሀል
ስለዚህ መራቅ አለብህ
ከዚህ በፊት አንድ ግለሰብ እንደገለጸው ፍናፍንቶች አንዴ ከያዙህ አይለቁህም ያለውም ውነት ነው
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ልክ ናችሁ ሰው ሰራሽ ሰው ነን አባቶቻችንና እናቶቻችን በግዚአብሄር /አላህ ፈቃድ ሰርተውናል -ስድስት ወር መሳቅ ትችላላችሁ እኛ ደግሞ በምን እንደምትስቁ ባለማወቃችሁ እናዝንላችኋለን :: ጥላቻ ሰራሽ ሰዎች በመሆናችሁ እናዝናለን ::
ስልኪ
ወዲ መስመር
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው : ""ሰው ሰራሽ ሰው "" በትንሹ መንፈቅ ያስቃል
ከምር ወያኔ ውስጥ የሞላው እንደዛ አይነት ሰው ነው ::
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : ሽማግሌው እንደጻፈ(ች)ው :
አይ አያ ስልኪ ስሙዝ ኦፕሬተር ይሏል አንተን ነው ::! የሓየት ማንነት ከንክናሀለች :: ታዲያ በሪቨርስ ሳይኮሎጂ ሓየትን የወያኔ ታጋይ አልነበርክም በማለት አናደህና አንጨርጭረህ ማንነቱን እንዲገልጽ የምታደርጋት ጥረት ድንቅ ነች :: አያ ሓየትም በወጥመድህ የገባ ይመስላል :: ተናዷል ስለኔ እነእከሌን ጠይቅ ማለት ጀምሯል :; የስነልቦና ጦርነት እንደከፈትክበት የተረዳ አይመስለኝም ::
ሽሜው ወደ እውነታው የተጠጋኸው አንተ ብቻ ነህ :: ግን ግን ኢታማዦርን ጠይቀው ማለቴ እጅ መስጠቴ ሳይሆን ከተከበሩት አባዊርቱ ጋ የጀመርናት ቁም ነገር ስለ ነበረች ነው ::
በ previous ፔጅ ላይ እሳቸው ምን አሉ ...እንደው የሚገርሙ ሰው ናቸው ... በርቱ ስልኪ (akaሰው ሰራሹ ሰው ), ቲዎድሮስ ሳልሳ (aka መነኩሴው ወያኔ )ና ሀያት (aka ሓየት ) ውይይታችሁን እየተከታተለኩ ነው አሉ .... ሌላው ቁንጫ ሆኖባቸው ይሆን ? ወይስ ምን እስቲ ይቺን ጠይቅልኝ ?
መጽሀፎትን ቶሎ ያውሱኝ ..ጋሽ ዊርቱ ... እኔ ይሄ ዋርካ ውሎ ከሰው ሰራሽ ሰው ጋር መዳረቅ ልሆነልኝም
ሓየት
_________________ ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሾተል Joined: 13 Jan 2005 Posts: 6864 Location: Vienna-Austria
Posted: Wed Jun 23, 2010 5:14 pm Post subject:
ጌይፖሊዮን ተኛ
Quote: ስልኪ አንተ የቆየህ ታጋይ ነህ አዳዲስ ወያኔዎችን (ሰው ) ከሚሰሩት ወገን ነህ ብየ ባሻርኩህ ላይ አንድ ፎኮ ተከትለህ ላልባሌ ወሬ ድምጽ መስጠት ጀመርክ ?
ምን ያደረክ መስሎህ ነው ? ከወያኔ ውስጥ ህሊና ያለው ሰው በባትሪ ተፈልጎ አይገኝም ያልኩትን እኮ ነው እያረጋገጥክ ያለኸው ! ተልብህ ሁን ስልጂ !
ፎኮ አንተም ሰው የሰራህ ስው መሆንህ ነው ? ወይንስ ጆንያ ወይንስ ኬሻ ...ቁማር መጫወቻ ካርታውን ማለቴ ነው :: ራሳችሁ በራሳችሁ ላይ የምትጫውቱ እና የወያኔ ቁማር መጫወቻ ካርታዎች ናችሁ ::
ናፖሊዮን ዳኘ ::
አንተ ድንጋይ እራስ ጌይፖልዮን ...የሚሉህ ተስፋ በመቁረጥ አልሞትክም እንዴ ?የሆንክ አስጠሊታ ነገር ::አገርና ባህል አሰዳቢ ሉጢ ::ያንተን መብት ለማስከበር በየቀኑ ሰላማዊ ሰልፍ እናደርጋለን ግን አልፈቀድ አለ አንተን ከሀይመለ ጋር አጋብቶ ለማዋለድ ::የሆንክ ፋሎፒያን ትዩብህን ያዛባህ ::
እስከመቼ ነው በጭፍን የምትቃወመው ?መቼ ነው እውነት የሚታይኽ ?መቼ ነው በህሊናህ የምትኖረው ?
ላንተ ትልቅ ሰክሰስ ፌስ ቡክ አካውንት ከፍቶ በግድ ሰዎችን መጋበዝ ነው ::በል እኔን ሰርዘኝ ጠይቀኸኝ እሺ ብዬህ ነበር .....እንደነ ካላሰቡ እያልክ ሰዉን ሁሉ እየሰረዝክ አስቸገርክ እኮ ....ደግሞ ታናፋለኽ ሰረዝኮአቸው እያልክ .....ታድያ አንተ ነህ እንዴው የቀበሌ ቆሻሻ ደፊ ለመሆን ፊት የምታደርገው ?ይኼ ነው ላንተ ዲሞክራሲ ?ምናለ የሚጀነጅንኽ ሰው ተገኝቶ አርበኞች ጀርባ ሚሉት ቡድን ያሉበት ቦታ ሄደኽ የራስኽ ጥይት ባርቆ ባስደነገጠኽ ?
ሀዲስ እንኩዋን በለጠኽ .....ኮምፒውተሩ ፊት ልፊት ሆኖ ከመፎከር ወደ ኮምፒውተር ጀርባ ተሸጋግሮ በስተርጅና ትግሉን ሊያቀጣጥለው ነው ....አልጋው ውስጥ ተደብቆ ሊዋጋ ነው ::አንተ ያንን ያህል እንኩዋን አልፎከርክም ......
ድንጋይ እራስ
ሾተል ነን ....... _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ምህዳሩ Joined: 31 Dec 2009 Posts: 46
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስልኪ Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1823
Posted: Sun Jul 04, 2010 3:07 pm Post subject:
ከልብ አመሰግናለሁ ምሕዳሩ - የእውነት ሚዛን የት እንዳለች ተከታትለህ ምስክርነትህ ስለሰጠህ !!!
ድንቅ "አርት " ነው
ሌሎች እንደነ ኮኮቴ , ናፖልዮንና ቤንዚን የመሳሰሉት ግን "ሐያት ውሸታምም ቢሆን እኛ ካምፕ እስከሆነ ድረስ ለባለእውነቱ ሳይሆን ለባለውሸቱ እነመሰክራለን " ብለዋል :: የተቃዋሚው ጎራ ዋና ችግሩና የሀያ አመት ውድቀቱም ይህ ነው :: የጠራ መስመርና የጠሩ ታጋዮች ይዞ መጓዝ ሳይሆን አስገሰሱን (ለጊዜው እስከጠቀመ ድረስ ) ይዘው ይጓዙና ወደበኋላ እንደ አሜባ በ "ሲውዶፖድያ " ልክ ሲራቡና ሲከፋፈሉ ይከርማሉ ......ትርፉ ደግሞ እኛ እውነተኞች እናጭደዋለን !!!!
ስልኪ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ቤንዚን Joined: 30 Jun 2008 Posts: 835
Posted: Sun Jul 04, 2010 10:05 pm Post subject:
ወንድሜ ስልኪ በእውነት እልሀለሁ ዬትኛውን ውሸት እንኩዋ ብትለኝ ስለምን ጉዳይ እንደሆነ ለማወቅ አልቻልኩም :: ለህሊናዬ ለመፍረድ እንኩዋን እጅግ አስቸጋሪ ነው :: እንተና ሀየት 11 ናችሁ በረሀ ቦምብ ስታፈነዱ የምትተዋወቁት ::
እኔ በረሀ ለመጀመሪያ በሕይወቴ የገባሁት Las Vegas ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
E=mc2 Joined: 16 May 2009 Posts: 158
Posted: Sun Jul 04, 2010 11:11 pm Post subject:
ቤንዚን እንደጻፈ(ች)ው : እኔ በረሀ ለመጀመሪያ በሕይወቴ የገባሁት Las Vegas ነው ::
ከሁሉም በፊት በረሃ የገባሁት እኔ ነኝ -
ውቤ በረሃ _________________Freedom is always and exclusively freedom for the one who thinks differently. Rosa Luxemburg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስልኪ Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1823
Posted: Thu Apr 12, 2012 4:45 pm Post subject:
ቀደም ሲል እኔና ሓያት ስለውሸታምነቱ ብዙ ተባብለናል :: አሁን ዛሬ እራሱ ውሸታምነቱ አረጋግጦልናል :: ከበፊትም በዚህ ፖስት እንደምታዩት የተለያዩ ሰዎች "የውሸታምነት ሽልማት " በሚል ፖስት አንዳደረጉለት ማየት ትችላላችሁ :: ጉዳዩ በዚህ ተቋጭቷል - ሀቀኛና ውሸታም ድሮ ግልፅ የነበረ ቢሆንም የድሮ አንዳንድ ደጋፊዎቹ ጭምር እንዲማሩበት በድጋሚ እዚህ አቀርበዋለሁ ::
ስልኪ
ወዲ መስመር
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው :
ያንተን የአንድ ቅሌታም ዘገምተኛ ሽማግሌ ብልግና ቦታ አልሰጠውም እኔ :: የወያኔን መጨረሻ ሳታይ ያንተን መጨረሻ የምናይበት ተፈጥሮ ራሷ እያቃረበችው ስለሆነ :: የኛ ትኩረት ነገም ከኛ ጋር ሊዘልቁ ለሚችሉ በእድሜ ጎልማሶች በአስተሳሰብ ግን የሻገቱ የመንፈስ ልጆችህ ጋር ነው ::
ይህን ደግሞ እነግርሀለሁ ዛሬ :: ትግራይ ውስጥ ከልቡ እንደ ሓየት ወያኔን የተቃወመ ሰው አታገኝም :: ያልሆንኩትን ሆኜ ታጋይ ነኝ ብዬ ሳራውጣቸው የነበርኩ ቀንደኛ ጸረ -ወያኔ ነበርኩ :: አልደብቅህም :: በእድሜም ከምትገምተኝ በላይ ወጣት ነኝ :: ገና እነሱ ድል አድርገው ሲገቡ ጥርሴንም ነቅዬ አልጨረስኩም ነበር :: ነገር ግን ዕድሜ ለእንዳንተ አይነቱ የደደብ ጥርቅም ተቃዋሚ ምንም እንኳን ከወሰንኩ የቆየሁ ቢሆንም ከዛሬ ጀምሮ ወያኔን ላልቃወም የመጨረሻ ውሳኔ ወስኛለሁ :: ኢትዮጵያም ይሁን ትግራይ ከወያኔ የተሻለ ዲዘርቭ ያደርጋል በሚል ነበር የምቃወመው እንጂ ከወያኔ በባሰ ዘረኛና ልጋጋም ለመተካት አልነበረም :: ከእንግዲህ ትግላችን ለየቅል ሊሆን ነው :: እኛ ወያኔ ባለበት እንዲያሻሽል ያጠፋውን እየጠቆምን ለማረም እየሞከርን የታማኝ ተቃዋሚነቱን ሮል ስንጫወት እናንተ ደግሞ በያዛችሁት መንገድ ቀጥሉ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
-...- Joined: 09 Feb 2012 Posts: 315
Posted: Thu Apr 12, 2012 6:59 pm Post subject:
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ቀደም ሲል እኔና ሓያት ስለውሸታምነቱ ብዙ ተባብለናል :: አሁን ዛሬ እራሱ ውሸታምነቱ አረጋግጦልናል :: ከበፊትም በዚህ ፖስት እንደምታዩት የተለያዩ ሰዎች "የውሸታምነት ሽልማት " በሚል ፖስት አንዳደረጉለት ማየት ትችላላችሁ :: ጉዳዩ በዚህ ተቋጭቷል - ሀቀኛና ውሸታም ድሮ ግልፅ የነበረ ቢሆንም የድሮ አንዳንድ ደጋፊዎቹ ጭምር እንዲማሩበት በድጋሚ እዚህ አቀርበዋለሁ ::
ስልኪ
ወዲ መስመር
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው :
ያንተን የአንድ ቅሌታም ዘገምተኛ ሽማግሌ ብልግና ቦታ አልሰጠውም እኔ :: የወያኔን መጨረሻ ሳታይ ያንተን መጨረሻ የምናይበት ተፈጥሮ ራሷ እያቃረበችው ስለሆነ :: የኛ ትኩረት ነገም ከኛ ጋር ሊዘልቁ ለሚችሉ በእድሜ ጎልማሶች በአስተሳሰብ ግን የሻገቱ የመንፈስ ልጆችህ ጋር ነው ::
ይህን ደግሞ እነግርሀለሁ ዛሬ :: ትግራይ ውስጥ ከልቡ እንደ ሓየት ወያኔን የተቃወመ ሰው አታገኝም :: ያልሆንኩትን ሆኜ ታጋይ ነኝ ብዬ ሳራውጣቸው የነበርኩ ቀንደኛ ጸረ -ወያኔ ነበርኩ :: አልደብቅህም :: በእድሜም ከምትገምተኝ በላይ ወጣት ነኝ :: ገና እነሱ ድል አድርገው ሲገቡ ጥርሴንም ነቅዬ አልጨረስኩም ነበር :: ነገር ግን ዕድሜ ለእንዳንተ አይነቱ የደደብ ጥርቅም ተቃዋሚ ምንም እንኳን ከወሰንኩ የቆየሁ ቢሆንም ከዛሬ ጀምሮ ወያኔን ላልቃወም የመጨረሻ ውሳኔ ወስኛለሁ :: ኢትዮጵያም ይሁን ትግራይ ከወያኔ የተሻለ ዲዘርቭ ያደርጋል በሚል ነበር የምቃወመው እንጂ ከወያኔ በባሰ ዘረኛና ልጋጋም ለመተካት አልነበረም :: ከእንግዲህ ትግላችን ለየቅል ሊሆን ነው :: እኛ ወያኔ ባለበት እንዲያሻሽል ያጠፋውን እየጠቆምን ለማረም እየሞከርን የታማኝ ተቃዋሚነቱን ሮል ስንጫወት እናንተ ደግሞ በያዛችሁት መንገድ ቀጥሉ ::
Score......ጸጉረ ልውጥ ዘላባጅ ውሸታም በጠጣም ድንፋታም ሓየት 0 , ስልኪ የማይድነው ወያኔ 1 _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ምህዳሩ Joined: 31 Dec 2009 Posts: 46
Posted: Thu Apr 12, 2012 7:54 pm Post subject:
----------------------------- -------------------------------------------------------------
http://img195.imageshack.us/img195/3691/hayetliar.jpg
------------------------------------------------------------------------------------------
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2776 Location: ላን'ሊይ
Posted: Thu Apr 12, 2012 9:12 pm Post subject:
ስማ እንጂ ሚስተር ነጠብጣብ
እኔ ታጋይ ብሆን ወይም አዝማሪ ላንተ ምን የሚፈይደው ነገር አለ ... ከደደቦች ጋር አብረህ የምታላዝን ደደብ ካልሆንክ በስተቀር ... ስርዓቱን የምትቃወም ሰው ከሆንክ ... የአንድን ግለሰብ የህይወት ታሪክ ... በትክክል አወቅከው ወይም የማስመሰያ ጭንብል ተነገረህ ... ዳዝንት ማተር ... ዋት ማተርስ ኢዝ ... ዘ ስቶሪ ... እኔ ስለ ወያኔ የትግል ዘመን ታሪክ ያወራሁት ውሸት ነው ዎይ ... ቁም ነገሩ ያ ነው :: ... በዚህ ዙርያ ማንም ሊከራከረኝ አይችልም ... ምክንያት ... አይ ዎዝንት ጀስት ሜኪን ' ኢት አፕ ... ኢት ዎዝ ሪይል ... ሪኮርድድ ኦን ቴክስትስ ! & ... ጋዘርድ ፍሮም ... ሪልያብል ሶርስስ ... ሁ ዌር X-ፋይተርስ ... ደሞም ዶንት ፎርጌት ዛት አይ ሀድ ዘ ቻንስ ቱ ሲ ሀው ተጋሩ ፊልስ አንደር ወያነስ ሊደርሺፕ ... እንዳውም ያልተነገረ ስንት ጉድ አለ በውስጣችን ... እሱን ዛሬ አናወራውም ... ጊዜውንና ቦታውን ጠብቆ ይወጣል ...
ስለዚህ አብረህ ለመደደብ የተዘጋጀህ እንደስምህ ባዶ ካልሆንክ በስተቀር የኔ የግል ታሪክ ሳይሆን ... የሰባ ሺ ተፈናቃይ አምራ ሊያሳስብህ ይገባል ... እሺ ዶ አንት ከብት ...
አንድ ዜጋ ከክልሉ ውጪ የመኖር መብት ከሌለው ... ከትግራይ የመጣችሁ እርኩሳን ... ኢትዮጵያን የመምራት አይደለም ... አዲስ አበባ የመኖር መብት የላችሁም ... ስለዚህ የዜጎች አንገት ላይ ለማጥለቅ ... ያበጃችሁት መሸንቆቅ ... ተመልሶ እናንተው አንገት ላይ ይጠልቃል ...
በተጨማሪም
አንድ ዜጋ ከክልሉ ውጪ የመኖር መብቱ በሌሎች ይሁንታ የሚወሰን ከሆነ ... ከትግራይ የመጣችሁ እርኩሳንም ... ኢትዮጵያን የመምራት አይደለም ... አዲስ አበባ የመኖር መብት የላችሁም Exclamation ... የአዲስ አበባ ኗሪ ይሁንታውን በጭራሽ እንደማይሰጣችሁ በ 97 አይታችሁታል ... ስለዚህ የዜጎች አንገት ላይ ለማጥለቅ ... ያበጃችሁት መሸንቆቅ ... ተመልሶ እናንተው አንገት ላይ ይጠልቃል ..
-...- እንደጻፈ(ች)ው : ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ቀደም ሲል እኔና ሓያት ስለውሸታምነቱ ብዙ ተባብለናል :: አሁን ዛሬ እራሱ ውሸታምነቱ አረጋግጦልናል :: ከበፊትም በዚህ ፖስት እንደምታዩት የተለያዩ ሰዎች "የውሸታምነት ሽልማት " በሚል ፖስት አንዳደረጉለት ማየት ትችላላችሁ :: ጉዳዩ በዚህ ተቋጭቷል - ሀቀኛና ውሸታም ድሮ ግልፅ የነበረ ቢሆንም የድሮ አንዳንድ ደጋፊዎቹ ጭምር እንዲማሩበት በድጋሚ እዚህ አቀርበዋለሁ ::
ስልኪ
ወዲ መስመር
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው :
ያንተን የአንድ ቅሌታም ዘገምተኛ ሽማግሌ ብልግና ቦታ አልሰጠውም እኔ :: የወያኔን መጨረሻ ሳታይ ያንተን መጨረሻ የምናይበት ተፈጥሮ ራሷ እያቃረበችው ስለሆነ :: የኛ ትኩረት ነገም ከኛ ጋር ሊዘልቁ ለሚችሉ በእድሜ ጎልማሶች በአስተሳሰብ ግን የሻገቱ የመንፈስ ልጆችህ ጋር ነው ::
ይህን ደግሞ እነግርሀለሁ ዛሬ :: ትግራይ ውስጥ ከልቡ እንደ ሓየት ወያኔን የተቃወመ ሰው አታገኝም :: ያልሆንኩትን ሆኜ ታጋይ ነኝ ብዬ ሳራውጣቸው የነበርኩ ቀንደኛ ጸረ -ወያኔ ነበርኩ :: አልደብቅህም :: በእድሜም ከምትገምተኝ በላይ ወጣት ነኝ :: ገና እነሱ ድል አድርገው ሲገቡ ጥርሴንም ነቅዬ አልጨረስኩም ነበር :: ነገር ግን ዕድሜ ለእንዳንተ አይነቱ የደደብ ጥርቅም ተቃዋሚ ምንም እንኳን ከወሰንኩ የቆየሁ ቢሆንም ከዛሬ ጀምሮ ወያኔን ላልቃወም የመጨረሻ ውሳኔ ወስኛለሁ :: ኢትዮጵያም ይሁን ትግራይ ከወያኔ የተሻለ ዲዘርቭ ያደርጋል በሚል ነበር የምቃወመው እንጂ ከወያኔ በባሰ ዘረኛና ልጋጋም ለመተካት አልነበረም :: ከእንግዲህ ትግላችን ለየቅል ሊሆን ነው :: እኛ ወያኔ ባለበት እንዲያሻሽል ያጠፋውን እየጠቆምን ለማረም እየሞከርን የታማኝ ተቃዋሚነቱን ሮል ስንጫወት እናንተ ደግሞ በያዛችሁት መንገድ ቀጥሉ ::
Score......ጸጉረ ልውጥ ዘላባጅ ውሸታም በጠጣም ድንፋታም ሓየት 0 , ስልኪ የማይድነው ወያኔ 1
_________________ An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ጥልቁ 1 Joined: 27 Jan 2004 Posts: 1560 Location: bhutan
Posted: Fri Apr 13, 2012 3:10 pm Post subject:
አሓያይት አስራ አንድ
ስብዕናው የወላለቀና ማንነቱ የተጣረሰብት ብሽቅኮ ፣ ሲጀመር የሚለውን አያቅም። ሲለጥቅ ፣ ይህ ሳያቅ የተናገረውን ሲያሳዩት ደግሞ ፣ መልሶ ዲፌንድ ያደርገዋል።
ሲያስፈልግህ ወያኔ ነበርሁ ፣ ኋላ ደግሞ ተቃዋሚ ፣ ቀጥሎ ገለልተኛ እንደገና ወያኔ ፣ ደግሞ ቆይቶ በጡረታ የተገለለ የጥንት ወያኔ ፣ ከዛም በነበረኝ የተዋጊነት ብቃት ድጋሜ ለባድመ ጦርነት ከጡረታየ ተጠራሁ ፣ ቀጥሎም ከአንጃው ቡድን ጋር ስለነበርሁ በቤተመስንግስቱ ግሩፕ በካልቾ ተብየ ተሰደድሁ …
ይህ ሁሉ እንግዲህ የአንተ የተልካሻነትህ ነጸብራቅ መሆኑን እያወቅን ፣ “ስለማንነቴ አትጨነቁ ፣ የማስነብበውን ተቀበሉኝ” ትላለህ። ሰውን ከማንነቱ አላቀን የሚለውን የምንቀበል ቢሆንህማ ኖሮ … ጉጭማው መለስም ከሚያስታውከው እኩል ጥሩ ነገር ይናገራል። ግን ፣ የአገር ጉዳይ ክቡር ነገር ስለሆነ ፣ ወጥ በሆነ አቋም ላይ ሲናገሩት ነው ለሰሚ የሚስማማ። እንዳንተ ያለው ተንከሲስ ፣ ምንም ቢል አያምርበትም።
እውነት ግን ፣ እንሽ እንኳ ቅፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይልህም እንዴ ለራስህ የተለያየ ገጽታ እየሰጠህ ስትቀርብ ? ይሄው ስልኪኮ በስንት እጁ ይሻላል … ባንዳነቱንና ወያኔነቱን አምኖ ተቀብሎ ፣ እያንዳንዷን የአገር ጥፋት ለመሸፋፈን የሚደክመው በአንድ አይነት ቋንቋ ነው። “ሆዴ እንዳይራብ አገሬን ልጋጥ ፣ የቁምጥና ተላላፊውን በሽታየ ለልጆቸ እንዳይተላለፍ ፣ የግድ የባንዳነት ልምዴን ማቋረጥ የለብኝም” ብሎ ይሄው ክህደትን ታጥቆ ጎርደድ ጎርደድ ይላል።
አንተ አለህ እንጅ የዋርካ ላይ ቀውስ። የወያኔን የኢኮኖሚ እድገት በሰበክህ በሳምንቱ ፣ ደግሞ እንደገና ወያኔን አገር በማጥፋት ትከሳለህ። ስሜትህን ገታ አድርገህ ፣ ያው በውይንናህ ጠንክር … እስኪ ዋርካን ዞር ዞር ብለህ ቃኛት … ከበቂ በላይ በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ የሚጽፉ አሉባት። እንደአገር ቤቱ ሁሉ በማይኒሪቲም ቢሆን ዋርካን ካልገዛን እያላችሁ ያላችሁት ጥቂት ወያኔዎች ስለሆናችሁ ፣ እራሳችሁን አጠናክሩ … ለዚህም ፣ አሓያይት እንዳንተ አይነቱ ወላዋይ ከእንድሪያስ ጎን መቀመጫውን ይፈልግ።
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2776 Location: ላን'ሊይ
Posted: Fri Apr 13, 2012 7:19 pm Post subject:
ቆዳው ቅቅቅ
ያንተም ጨጓራ አብሮ ተላጠ አይደል ?
አይዞን ... የማወራውን እንድታምነኝ ... በሚቀጥለው ሲቪዬን አያይዤ ብቅ እላለሁ ... ቅቅቅ
እንዴት ሲሆን እንዳንት አይነቱ ደደብ ሰው እኔ የምናገረውን ይቀበላል ... ድንቁርናህን ከስር ከስሩ እየገራሁት የኔ ነገር እንዴትስ ሊዋጥልህ ይችላል ...
በሰው ስራ ገብተህ ኢትዮጵያ እንደማትፈልገኝ አረዳህኝ ማለት ነው ... ... አንት ዝፍዝፍ መሀይም ... ባታውቀኝ እንጂ ያንተ አይነቱ 50 ደደብ ቦተሊከኛ ተጨፍልቆ ... አንድ እኔን አይወጣውም ...
ዋርካ ከመጣሁ ጀምሮ ... አንድ ሰው በነጥብ የሚሞግተኝ ባጣሁበት ሰዓት ... ኢኮኖሚክሱን ተወው ጥርሳችንን የነቀልንበት ነው .... ብለህ እንደሚመለስ ሰው ፎክረህ ጠፍተህ ስታበቃ ... እዚህ አፍህን ትከፍታለህ ::
አውቃለሁ ለእንዳንተ አይነቱ ልጋጋም ... የአንፌቃ አይነት አቋም ቆራጥ ኢትዮጵያዊነት ነው
"ኢኮኖሚው በሁለት ዲጂት አድጓል " ሲባል ... "አይደለም በአንድ ዲጂት ብቻ ነው ... በ 8.4% በየአመቱ ለአስር ተከታታይ አመታት " ... ይላል :: "እኮ አድጓል " ሲባል ... "አላደግም " ቅቅቅቅቅቅቅ ... አንተ ከሱ ብትብስ እንጂ የተሻለ ነገር አይኖርህም :: አይኔን ግንባር ያድርገው ማለት ያንተ ችግር ብቻ ሳይሆን ኢኮኖሚስት ነን ... በአለም ባንክ ብዙ አመት የስራ ልምድ አለን ... የሚሉት ፕሮፌሰሮቻችንም ... በአጥጋቢ ሁኔታ የዕድገቱ ሜታፎር ... ሊመክቱት አልቻሉም ... ቅልስልስልስልስ ... አይኔን ግንባር ያድርገው .... :: አሁን ከዚህ በላይ አንሂድና ትርኪ ምርኪ ወሬህን ትተህ ... ወደ ጀመርከው አምድ ናና ... አንተንም ወያኔንም እንዴት እንደማፈርጣችሁ ታያለህ
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁለት ጎራ ብቻ እንዳለና ዜጎች ሌላ ምርጫ እንደሌላቸው ሲወራ የኖርንበት ነው ... ፍርድ ቤት ሳይቀር ... ጎራውን የሚለይባት አገር ነው ያለን ... ምንም አዲስ ነገር የለውም :: .... ያን ታቡ ሰብረን የወጣን ሰዎች ግን እንዳንተ አይነቱ ቆዳ ጨምሮ በሁለቱም ወገን ላለ ... ደነዝ ፖለቲከኛ ... የእግር እሳት መሆናችን የማይካድ ሀቅ ነው :: ሲጀመር እኮ ጎራ ለያችሁ እንጂ በአስተሳሰቡም በምኑም ምንም ልዩነት የማታሳዩ እንስሳት ዘገዳም ናችሁ ... :: ታድያ የግል ታሪኬን በትክክል ባለማወቅህ ጨጓራህ አብሮ ቢላጥ ምን ይደንቃል
ሓየት
ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው : አሓያይት አስራ አንድ
ስብዕናው የወላለቀና ማንነቱ የተጣረሰብት ብሽቅኮ ፣ ሲጀመር የሚለውን አያቅም። ሲለጥቅ ፣ ይህ ሳያቅ የተናገረውን ሲያሳዩት ደግሞ ፣ መልሶ ዲፌንድ ያደርገዋል።
ሲያስፈልግህ ወያኔ ነበርሁ ፣ ኋላ ደግሞ ተቃዋሚ ፣ ቀጥሎ ገለልተኛ እንደገና ወያኔ ፣ ደግሞ ቆይቶ በጡረታ የተገለለ የጥንት ወያኔ ፣ ከዛም በነበረኝ የተዋጊነት ብቃት ድጋሜ ለባድመ ጦርነት ከጡረታየ ተጠራሁ ፣ ቀጥሎም ከአንጃው ቡድን ጋር ስለነበርሁ በቤተመስንግስቱ ግሩፕ በካልቾ ተብየ ተሰደድሁ …
ይህ ሁሉ እንግዲህ የአንተ የተልካሻነትህ ነጸብራቅ መሆኑን እያወቅን ፣ “ስለማንነቴ አትጨነቁ ፣ የማስነብበውን ተቀበሉኝ” ትላለህ። ሰውን ከማንነቱ አላቀን የሚለውን የምንቀበል ቢሆንህማ ኖሮ … ጉጭማው መለስም ከሚያስታውከው እኩል ጥሩ ነገር ይናገራል። ግን ፣ የአገር ጉዳይ ክቡር ነገር ስለሆነ ፣ ወጥ በሆነ አቋም ላይ ሲናገሩት ነው ለሰሚ የሚስማማ። እንዳንተ ያለው ተንከሲስ ፣ ምንም ቢል አያምርበትም።
እውነት ግን ፣ እንሽ እንኳ ቅፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይልህም እንዴ ለራስህ የተለያየ ገጽታ እየሰጠህ ስትቀርብ ? ይሄው ስልኪኮ በስንት እጁ ይሻላል … ባንዳነቱንና ወያኔነቱን አምኖ ተቀብሎ ፣ እያንዳንዷን የአገር ጥፋት ለመሸፋፈን የሚደክመው በአንድ አይነት ቋንቋ ነው። “ሆዴ እንዳይራብ አገሬን ልጋጥ ፣ የቁምጥና ተላላፊውን በሽታየ ለልጆቸ እንዳይተላለፍ ፣ የግድ የባንዳነት ልምዴን ማቋረጥ የለብኝም” ብሎ ይሄው ክህደትን ታጥቆ ጎርደድ ጎርደድ ይላል።
አንተ አለህ እንጅ የዋርካ ላይ ቀውስ። የወያኔን የኢኮኖሚ እድገት በሰበክህ በሳምንቱ ፣ ደግሞ እንደገና ወያኔን አገር በማጥፋት ትከሳለህ። ስሜትህን ገታ አድርገህ ፣ ያው በውይንናህ ጠንክር … እስኪ ዋርካን ዞር ዞር ብለህ ቃኛት … ከበቂ በላይ በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ የሚጽፉ አሉባት። እንደአገር ቤቱ ሁሉ በማይኒሪቲም ቢሆን ዋርካን ካልገዛን እያላችሁ ያላችሁት ጥቂት ወያኔዎች ስለሆናችሁ ፣ እራሳችሁን አጠናክሩ … ለዚህም ፣ አሓያይት እንዳንተ አይነቱ ወላዋይ ከእንድሪያስ ጎን መቀመጫውን ይፈልግ።
_________________ An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
-...- Joined: 09 Feb 2012 Posts: 315
Posted: Fri Apr 13, 2012 9:04 pm Post subject:
ሐየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : በሰው ስራ ገብተህ ኢትዮጵያ እንደማትፈልገኝ አረዳህኝ ማለት ነው ... Laughing Laughing Laughing ... አንት ዝፍዝፍ መሀይም ... ባታውቀኝ እንጂ ያንተ አይነቱ 50 ደደብ ቦተሊከኛ ተጨፍልቆ ... አንድ እኔን አይወጣውም ...
ልክ እንደአቦይ ስብሀት ግብዝነት የወጠረህ ውሸታም :: ከማን ትበልጣለህ ? ከሌላ የምትበልጥበት ነገር ቢኖር ጉራህና ድንፋታህ ነው ::
ሐየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : ዋርካ ከመጣሁ ጀምሮ ... አንድ ሰው በነጥብ የሚሞግተኝ ባጣሁበት ሰዓት ...
ሌላ ውሸት :: በዚሁ ገጽ የማይድነው ወያኔ ስልኪ ውሸታምነትህን አጋልጦ እርቃንህን አስቀርቶህ ዘርሮ አሸንፎህ መቼ ትንፍሽ አልክ ? የምታጓራው ሌሎች ላይ ነው
ሐየት እንደጻፈ(ች)ው : ኢኮኖሚክሱን ተወው ጥርሳችንን የነቀልንበት ነው .... ብለህ እንደሚመለስ ሰው ፎክረህ ጠፍተህ ስታበቃ ... እዚህ አፍህን ትከፍታለህ ::
የፈረደባቸው ጥርሶችህ በስንት ውሸትህ ተነቅለው ሊያልቁ ነው :: ወያኔ ድል አድርጎ ሲገባ ገና ጥርስህን እየነቀልክ ነበር :: አሁን ደግሞ በኢኮኖሚክስ ነው ጥርሶችህን ነቃቅለህ የጣልካቸው !!
ጨቅላ ወጣቱ ቡጡ ሓየት 11
ከ 50 ሰው ጭፍልቅ የሚሻለው ሓየት 11
ታጋዩ ሓየት 11
ወያኔው ሓየት 11
ተቃዋሚው ሓየት 11
እንደገና ወያኔው ሓየት 11
ተመልሶ ተቃዋሚ ሓየት 11
የትግሬ ስም አይነሳ ባይ ድንፋታም ሓየት 11
እላይ ስትቀባጥር ታጋይ ነኝ ብዬ አላልኩም ያልከው ነው እንድስቅብህ ያደረገኝ : ምክንያቱም ከጥቂት ጊዜ በፊት ካንዱ ወያኔ ጋር እዚሁ ዋርካ ፖለቲካ ስትጨቃጨቅ ምን እንዳልከው ትዝ ይልሀል ..........ከማ ጋር አፍ እንደምትካፈት አታውቅም በረሀ ቢሆን 50 ጉርጓድ ነበር የማስቆፍርህ ..........ብለህ የደነፋህበት ትዝ ይለኛል
ውሸታም በጠጣም ድንፋታም ጉረኛ ሓየት 11 _________________ እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2776 Location: ላን'ሊይ
Posted: Fri Apr 13, 2012 9:55 pm Post subject:
አይተ ነጠብጣቡ
ችግርህ አሁን ግልጽ ሆኖ ገባኝ ... እንደ አብዛኞቹ ሁሉ ... ደደብነት ነው ... ችግርህ በል ከታች ኮት ካደረከው ጽሁፌ መካከል ... በቀይ የተቀለመውን ... በደንብ አንብበው ... ሰባት ጊዜም ደጋግመው :: እሺ
ለዚህ ነው ... ደደብ ስለሆንክ ማለቴ ነው ... የሚጠቅምህንና የማይጠቅምህን ... የማታውቅ ::
የኔ ፐርሰናል ታሪክ ... ምንድን ነው የሚፈይድልህ ? ... ታጋይ ነበርኩ አልነበርኩ ... ህጻን ልሁን ወጣት ... ስለኔ ምናባህ ነው የሚያገህ ... እንከፍ ... እውነተኛ ታሪኬን ከዚህ ጽፌ እንዳስነብብህ ትፈልጋለህ ? ... እሱን ነው የምትጠብቀው ? ... ደደብ ...:: አስፈላጊ በነበረበትና ጥሩ ዘዴ ነው ብዬ ባመንኩበት ሰዓት ... ነበርኩ ብልና ... ከደደቦች ጋር የትም እንደማያደርስ ሳውቀው ደግሞ ... አለመኖሬን ብናገር ... አንተ ምንህ ተነካ ቆዳ !
ከነሱ ወገን ከሆንክም ስለ ግል ታሪኬ ከማነፍነፍ ናና ባነሳኋቸው ነጥቦች ተከራከር ::
ከበርሀ ጀምሮ ወያኔ ኢዲሞክራሲያዊ ነበር
ኤርትራን ለማስገንጠል የትግራይ ወጣት አልታገለም
አማራ ጠላትህ ነው በሚል ፕሮፓጋንዳ ወጣቶችን ለትግል ያነሳሱ ነበር
ወዘተ
የሚሉ ነጥቦችን ነበር የማነሳው ... ትክክል አይደለም በልና ተከራከረኝ :: ዘር ማንዘርህ አንብቦት የማያውቅ መጽሀፍ እየገለጥኩ አናት አናትህን ልብሳልህ
እንዳውም ሳስበው ... ሀምሳ ዶማ ... ያሳነስኩት ይመስለኛል
-...- እንደጻፈ(ች)ው : ሐየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : በሰው ስራ ገብተህ ኢትዮጵያ እንደማትፈልገኝ አረዳህኝ ማለት ነው ... Laughing Laughing Laughing ... አንት ዝፍዝፍ መሀይም ... ባታውቀኝ እንጂ ያንተ አይነቱ 50 ደደብ ቦተሊከኛ ተጨፍልቆ ... አንድ እኔን አይወጣውም ...
ልክ እንደአቦይ ስብሀት ግብዝነት የወጠረህ ውሸታም :: ከማን ትበልጣለህ ? ከሌላ የምትበልጥበት ነገር ቢኖር ጉራህና ድንፋታህ ነው ::
ሐየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : ዋርካ ከመጣሁ ጀምሮ ... አንድ ሰው በነጥብ የሚሞግተኝ ባጣሁበት ሰዓት ...
ሌላ ውሸት :: በዚሁ ገጽ የማይድነው ወያኔ ስልኪ ውሸታምነትህን አጋልጦ እርቃንህን አስቀርቶህ ዘርሮ አሸንፎህ መቼ ትንፍሽ አልክ ? የምታጓራው ሌሎች ላይ ነው
ሐየት እንደጻፈ(ች)ው : ኢኮኖሚክሱን ተወው ጥርሳችንን የነቀልንበት ነው .... ብለህ እንደሚመለስ ሰው ፎክረህ ጠፍተህ ስታበቃ ... እዚህ አፍህን ትከፍታለህ ::
የፈረደባቸው ጥርሶችህ በስንት ውሸትህ ተነቅለው ሊያልቁ ነው :: ወያኔ ድል አድርጎ ሲገባ ገና ጥርስህን እየነቀልክ ነበር :: አሁን ደግሞ በኢኮኖሚክስ ነው ጥርሶችህን ነቃቅለህ የጣልካቸው !!
ጨቅላ ወጣቱ ቡጡ ሓየት 11
ከ 50 ሰው ጭፍልቅ የሚሻለው ሓየት 11
ታጋዩ ሓየት 11
ወያኔው ሓየት 11
ተቃዋሚው ሓየት 11
እንደገና ወያኔው ሓየት 11
ተመልሶ ተቃዋሚ ሓየት 11
የትግሬ ስም አይነሳ ባይ ድንፋታም ሓየት 11
እላይ ስትቀባጥር ታጋይ ነኝ ብዬ አላልኩም ያልከው ነው እንድስቅብህ ያደረገኝ : ምክንያቱም ከጥቂት ጊዜ በፊት ካንዱ ወያኔ ጋር እዚሁ ዋርካ ፖለቲካ ስትጨቃጨቅ ምን እንዳልከው ትዝ ይልሀል ..........ከማ ጋር አፍ እንደምትካፈት አታውቅም በረሀ ቢሆን 50 ጉርጓድ ነበር የማስቆፍርህ ..........ብለህ የደነፋህበት ትዝ ይለኛል
ውሸታም በጠጣም ድንፋታም ጉረኛ ሓየት 11