WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ውሸታሙ ሓያት 11 በማስረጃ ሲጋለጥ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Wed Jun 23, 2010 8:39 am    Post subject: Reply with quote

አመሰግናለሁ ወንድሜ !

ስልኪ
የፎካ ልጅ እንደጻፈ(ች)ው:
ስልኪ ወዲ መስመር
አንድ ነገር ልብ ማለት አለብህ :
Never argue with an idiot. They will bring you down to their level and beat you with experience.
እንደ ጳጉሜ ውሻም ተጠራርተው ይዘፍኑብሀል
ስለዚህ መራቅ አለብህ
ከዚህ በፊት አንድ ግለሰብ እንደገለጸው ፍናፍንቶች አንዴ ከያዙህ አይለቁህም ያለውም ውነት ነው

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ልክ ናችሁ ሰው ሰራሽ ሰው ነን አባቶቻችንና እናቶቻችን በግዚአብሄር /አላህ ፈቃድ ሰርተውናል -ስድስት ወር መሳቅ ትችላላችሁ እኛ ደግሞ በምን እንደምትስቁ ባለማወቃችሁ እናዝንላችኋለን :: ጥላቻ ሰራሽ ሰዎች በመሆናችሁ እናዝናለን ::

ስልኪ
ወዲ መስመር

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
""ሰው ሰራሽ ሰው "" በትንሹ መንፈቅ ያስቃል Laughing

ከምር ወያኔ ውስጥ የሞላው እንደዛ አይነት ሰው ነው :: Very Happy Very Happy

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ሽማግሌው እንደጻፈ(ች)ው:

አይ አያ ስልኪ ስሙዝ ኦፕሬተር ይሏል አንተን ነው ::! የሓየት ማንነት ከንክናሀለች :: ታዲያ በሪቨርስ ሳይኮሎጂ ሓየትን የወያኔ ታጋይ አልነበርክም በማለት አናደህና አንጨርጭረህ ማንነቱን እንዲገልጽ የምታደርጋት ጥረት ድንቅ ነች :: አያ ሓየትም በወጥመድህ የገባ ይመስላል :: ተናዷል ስለኔ እነእከሌን ጠይቅ ማለት ጀምሯል :; የስነልቦና ጦርነት እንደከፈትክበት የተረዳ አይመስለኝም ::

ሽሜው ወደ እውነታው የተጠጋኸው አንተ ብቻ ነህ :: ግን ግን ኢታማዦርን ጠይቀው ማለቴ እጅ መስጠቴ ሳይሆን ከተከበሩት አባዊርቱ የጀመርናት ቁም ነገር ስለ ነበረች ነው ::

previous ፔጅ ላይ እሳቸው ምን አሉ ...እንደው የሚገርሙ ሰው ናቸው ... በርቱ ስልኪ (akaሰው ሰራሹ ሰው ), ቲዎድሮስ ሳልሳ (aka መነኩሴው ወያኔ ) ሀያት (aka ሓየት ) ውይይታችሁን እየተከታተለኩ ነው አሉ .... ሌላው ቁንጫ ሆኖባቸው ይሆን ? ወይስ ምን እስቲ ይቺን ጠይቅልኝ ?

መጽሀፎትን ቶሎ ያውሱኝ ..ጋሽ ዊርቱ Wink ... እኔ ይሄ ዋርካ ውሎ ከሰው ሰራሽ ሰው ጋር መዳረቅ ልሆነልኝም Laughing Laughing Laughing

ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Wed Jun 23, 2010 5:07 pm    Post subject: Reply with quote

ስልኪ አንተ የቆየህ ታጋይ ነህ አዳዲስ ወያኔዎችን (ሰው ) ከሚሰሩት ወገን ነህ ብየ ባሻርኩህ ላይ አንድ ፎኮ ተከትለህ ላልባሌ ወሬ ድምጽ መስጠት ጀመርክ ? Rolling Eyes
ምን ያደረክ መስሎህ ነው ? ከወያኔ ውስጥ ህሊና ያለው ሰው በባትሪ ተፈልጎ አይገኝም ያልኩትን እኮ ነው እያረጋገጥክ ያለኸው ! ተልብህ ሁን ስልጂ !

ፎኮ አንተም ሰው የሰራህ ስው መሆንህ ነው ? Laughing ወይንስ ጆንያ ወይንስ ኬሻ ...ቁማር መጫወቻ ካርታውን ማለቴ ነው :: ራሳችሁ በራሳችሁ ላይ የምትጫውቱ እና የወያኔ ቁማር መጫወቻ ካርታዎች ናችሁ ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
አመሰግናለሁ ወንድሜ !

ስልኪ
የፎካ ልጅ እንደጻፈ(ች)ው:
ስልኪ ወዲ መስመር
አንድ ነገር ልብ ማለት አለብህ :
Never argue with an idiot. They will bring you down to their level and beat you with experience.
እንደ ጳጉሜ ውሻም ተጠራርተው ይዘፍኑብሀል
ስለዚህ መራቅ አለብህ
ከዚህ በፊት አንድ ግለሰብ እንደገለጸው ፍናፍንቶች አንዴ ከያዙህ አይለቁህም ያለውም ውነት ነው

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ልክ ናችሁ ሰው ሰራሽ ሰው ነን አባቶቻችንና እናቶቻችን በግዚአብሄር /አላህ ፈቃድ ሰርተውናል -ስድስት ወር መሳቅ ትችላላችሁ እኛ ደግሞ በምን እንደምትስቁ ባለማወቃችሁ እናዝንላችኋለን :: ጥላቻ ሰራሽ ሰዎች በመሆናችሁ እናዝናለን ::

ስልኪ
ወዲ መስመር

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
""ሰው ሰራሽ ሰው "" በትንሹ መንፈቅ ያስቃል Laughing

ከምር ወያኔ ውስጥ የሞላው እንደዛ አይነት ሰው ነው :: Very Happy Very Happy

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ሽማግሌው እንደጻፈ(ች)ው:

አይ አያ ስልኪ ስሙዝ ኦፕሬተር ይሏል አንተን ነው ::! የሓየት ማንነት ከንክናሀለች :: ታዲያ በሪቨርስ ሳይኮሎጂ ሓየትን የወያኔ ታጋይ አልነበርክም በማለት አናደህና አንጨርጭረህ ማንነቱን እንዲገልጽ የምታደርጋት ጥረት ድንቅ ነች :: አያ ሓየትም በወጥመድህ የገባ ይመስላል :: ተናዷል ስለኔ እነእከሌን ጠይቅ ማለት ጀምሯል :; የስነልቦና ጦርነት እንደከፈትክበት የተረዳ አይመስለኝም ::

ሽሜው ወደ እውነታው የተጠጋኸው አንተ ብቻ ነህ :: ግን ግን ኢታማዦርን ጠይቀው ማለቴ እጅ መስጠቴ ሳይሆን ከተከበሩት አባዊርቱ የጀመርናት ቁም ነገር ስለ ነበረች ነው ::

previous ፔጅ ላይ እሳቸው ምን አሉ ...እንደው የሚገርሙ ሰው ናቸው ... በርቱ ስልኪ (akaሰው ሰራሹ ሰው ), ቲዎድሮስ ሳልሳ (aka መነኩሴው ወያኔ ) ሀያት (aka ሓየት ) ውይይታችሁን እየተከታተለኩ ነው አሉ .... ሌላው ቁንጫ ሆኖባቸው ይሆን ? ወይስ ምን እስቲ ይቺን ጠይቅልኝ ?

መጽሀፎትን ቶሎ ያውሱኝ ..ጋሽ ዊርቱ Wink ... እኔ ይሄ ዋርካ ውሎ ከሰው ሰራሽ ሰው ጋር መዳረቅ ልሆነልኝም Laughing Laughing Laughing

ሓየት

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሾተል

ዋና አለቃ

Joined: 13 Jan 2005
Posts: 7087
Location: Vienna-Austria

PostPosted: Wed Jun 23, 2010 5:14 pm    Post subject: Reply with quote

ጌይፖሊዮን ተኛ

Quote:
ስልኪ አንተ የቆየህ ታጋይ ነህ አዳዲስ ወያኔዎችን (ሰው ) ከሚሰሩት ወገን ነህ ብየ ባሻርኩህ ላይ አንድ ፎኮ ተከትለህ ላልባሌ ወሬ ድምጽ መስጠት ጀመርክ ?
ምን ያደረክ መስሎህ ነው ? ከወያኔ ውስጥ ህሊና ያለው ሰው በባትሪ ተፈልጎ አይገኝም ያልኩትን እኮ ነው እያረጋገጥክ ያለኸው ! ተልብህ ሁን ስልጂ !

ፎኮ አንተም ሰው የሰራህ ስው መሆንህ ነው ? ወይንስ ጆንያ ወይንስ ኬሻ ...ቁማር መጫወቻ ካርታውን ማለቴ ነው :: ራሳችሁ በራሳችሁ ላይ የምትጫውቱ እና የወያኔ ቁማር መጫወቻ ካርታዎች ናችሁ ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::
አንተ ድንጋይ እራስ ጌይፖልዮን ...የሚሉህ ተስፋ በመቁረጥ አልሞትክም እንዴ ?የሆንክ አስጠሊታ ነገር ::አገርና ባህል አሰዳቢ ሉጢ ::ያንተን መብት ለማስከበር በየቀኑ ሰላማዊ ሰልፍ እናደርጋለን ግን አልፈቀድ አለ አንተን ከሀይመለ ጋር አጋብቶ ለማዋለድ ::የሆንክ ፋሎፒያን ትዩብህን ያዛባህ ::

እስከመቼ ነው በጭፍን የምትቃወመው ?መቼ ነው እውነት የሚታይኽ ?መቼ ነው በህሊናህ የምትኖረው ?

ላንተ ትልቅ ሰክሰስ ፌስ ቡክ አካውንት ከፍቶ በግድ ሰዎችን መጋበዝ ነው ::በል እኔን ሰርዘኝ ጠይቀኸኝ እሺ ብዬህ ነበር .....እንደነ ካላሰቡ እያልክ ሰዉን ሁሉ እየሰረዝክ አስቸገርክ እኮ ....ደግሞ ታናፋለኽ ሰረዝኮአቸው እያልክ .....ታድያ አንተ ነህ እንዴው የቀበሌ ቆሻሻ ደፊ ለመሆን ፊት የምታደርገው ?ይኼ ነው ላንተ ዲሞክራሲ ?ምናለ የሚጀነጅንኽ ሰው ተገኝቶ አርበኞች ጀርባ ሚሉት ቡድን ያሉበት ቦታ ሄደኽ የራስኽ ጥይት ባርቆ ባስደነገጠኽ ?

ሀዲስ እንኩዋን በለጠኽ .....ኮምፒውተሩ ፊት ልፊት ሆኖ ከመፎከር ወደ ኮምፒውተር ጀርባ ተሸጋግሮ በስተርጅና ትግሉን ሊያቀጣጥለው ነው ....አልጋው ውስጥ ተደብቆ ሊዋጋ ነው ::አንተ ያንን ያህል እንኩዋን አልፎከርክም ......

ድንጋይ እራስ

ሾተል ነን .......
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
www.shottel.webs.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምህዳሩ

አዲስ

Joined: 31 Dec 2009
Posts: 46

PostPosted: Sun Jul 04, 2010 12:31 am    Post subject: Reply with quote

Laughing
http://img195.imageshack.us/img195/3691/hayetliar.jpg
Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Sun Jul 04, 2010 3:07 pm    Post subject: Reply with quote

ከልብ አመሰግናለሁ ምሕዳሩ - የእውነት ሚዛን የት እንዳለች ተከታትለህ ምስክርነትህ ስለሰጠህ !!!

ድንቅ "አርት " ነው

ሌሎች እንደነ ኮኮቴ , ናፖልዮንና ቤንዚን የመሳሰሉት ግን "ሐያት ውሸታምም ቢሆን እኛ ካምፕ እስከሆነ ድረስ ለባለእውነቱ ሳይሆን ለባለውሸቱ እነመሰክራለን " ብለዋል :: የተቃዋሚው ጎራ ዋና ችግሩና የሀያ አመት ውድቀቱም ይህ ነው :: የጠራ መስመርና የጠሩ ታጋዮች ይዞ መጓዝ ሳይሆን አስገሰሱን (ለጊዜው እስከጠቀመ ድረስ ) ይዘው ይጓዙና ወደበኋላ እንደ አሜባ "ሲውዶፖድያ " ልክ ሲራቡና ሲከፋፈሉ ይከርማሉ ......ትርፉ ደግሞ እኛ እውነተኞች እናጭደዋለን !!!!

ስልኪ

ምህዳሩ እንደጻፈ(ች)ው:
Laughing
http://img195.imageshack.us/img195/3691/hayetliar.jpg
Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቤንዚን

ዋና ኮትኳች

Joined: 30 Jun 2008
Posts: 835

PostPosted: Sun Jul 04, 2010 10:05 pm    Post subject: Reply with quote

ወንድሜ ስልኪ በእውነት እልሀለሁ ዬትኛውን ውሸት እንኩዋ ብትለኝ ስለምን ጉዳይ እንደሆነ ለማወቅ አልቻልኩም :: ለህሊናዬ ለመፍረድ እንኩዋን እጅግ አስቸጋሪ ነው :: እንተና ሀየት 11 ናችሁ በረሀ ቦምብ ስታፈነዱ የምትተዋወቁት ::

እኔ በረሀ ለመጀመሪያ በሕይወቴ የገባሁት Las Vegas ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
E=mc2

ኮትኳች

Joined: 16 May 2009
Posts: 158

PostPosted: Sun Jul 04, 2010 11:11 pm    Post subject: Reply with quote

ቤንዚን እንደጻፈ(ች)ው:
እኔ በረሀ ለመጀመሪያ በሕይወቴ የገባሁት Las Vegas ነው ::

ከሁሉም በፊት በረሃ የገባሁት እኔ ነኝ -
ውቤ በረሃ
_________________
Freedom is always and exclusively freedom for the one who thinks differently. Rosa Luxemburg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Thu Apr 12, 2012 4:45 pm    Post subject: Reply with quote

ቀደም ሲል እኔና ሓያት ስለውሸታምነቱ ብዙ ተባብለናል :: አሁን ዛሬ እራሱ ውሸታምነቱ አረጋግጦልናል :: ከበፊትም በዚህ ፖስት እንደምታዩት የተለያዩ ሰዎች "የውሸታምነት ሽልማት " በሚል ፖስት አንዳደረጉለት ማየት ትችላላችሁ :: ጉዳዩ በዚህ ተቋጭቷል - ሀቀኛና ውሸታም ድሮ ግልፅ የነበረ ቢሆንም የድሮ አንዳንድ ደጋፊዎቹ ጭምር እንዲማሩበት በድጋሚ እዚህ አቀርበዋለሁ ::

ስልኪ
ወዲ መስመር

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

ያንተን የአንድ ቅሌታም ዘገምተኛ ሽማግሌ ብልግና ቦታ አልሰጠውም እኔ :: የወያኔን መጨረሻ ሳታይ ያንተን መጨረሻ የምናይበት ተፈጥሮ ራሷ እያቃረበችው ስለሆነ :: የኛ ትኩረት ነገም ከኛ ጋር ሊዘልቁ ለሚችሉ በእድሜ ጎልማሶች በአስተሳሰብ ግን የሻገቱ የመንፈስ ልጆችህ ጋር ነው ::

ይህን ደግሞ እነግርሀለሁ ዛሬ :: ትግራይ ውስጥ ከልቡ እንደ ሓየት ወያኔን የተቃወመ ሰው አታገኝም :: ያልሆንኩትን ሆኜ ታጋይ ነኝ ብዬ ሳራውጣቸው የነበርኩ ቀንደኛ ጸረ -ወያኔ ነበርኩ :: አልደብቅህም :: በእድሜም ከምትገምተኝ በላይ ወጣት ነኝ :: ገና እነሱ ድል አድርገው ሲገቡ ጥርሴንም ነቅዬ አልጨረስኩም ነበር :: ነገር ግን ዕድሜ ለእንዳንተ አይነቱ የደደብ ጥርቅም ተቃዋሚ ምንም እንኳን ከወሰንኩ የቆየሁ ቢሆንም ከዛሬ ጀምሮ ወያኔን ላልቃወም የመጨረሻ ውሳኔ ወስኛለሁ :: ኢትዮጵያም ይሁን ትግራይ ከወያኔ የተሻለ ዲዘርቭ ያደርጋል በሚል ነበር የምቃወመው እንጂ ከወያኔ በባሰ ዘረኛና ልጋጋም ለመተካት አልነበረም :: ከእንግዲህ ትግላችን ለየቅል ሊሆን ነው :: እኛ ወያኔ ባለበት እንዲያሻሽል ያጠፋውን እየጠቆምን ለማረም እየሞከርን የታማኝ ተቃዋሚነቱን ሮል ስንጫወት እናንተ ደግሞ በያዛችሁት መንገድ ቀጥሉ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Thu Apr 12, 2012 6:59 pm    Post subject: Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ቀደም ሲል እኔና ሓያት ስለውሸታምነቱ ብዙ ተባብለናል :: አሁን ዛሬ እራሱ ውሸታምነቱ አረጋግጦልናል :: ከበፊትም በዚህ ፖስት እንደምታዩት የተለያዩ ሰዎች "የውሸታምነት ሽልማት " በሚል ፖስት አንዳደረጉለት ማየት ትችላላችሁ :: ጉዳዩ በዚህ ተቋጭቷል - ሀቀኛና ውሸታም ድሮ ግልፅ የነበረ ቢሆንም የድሮ አንዳንድ ደጋፊዎቹ ጭምር እንዲማሩበት በድጋሚ እዚህ አቀርበዋለሁ ::

ስልኪ
ወዲ መስመር

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

ያንተን የአንድ ቅሌታም ዘገምተኛ ሽማግሌ ብልግና ቦታ አልሰጠውም እኔ :: የወያኔን መጨረሻ ሳታይ ያንተን መጨረሻ የምናይበት ተፈጥሮ ራሷ እያቃረበችው ስለሆነ :: የኛ ትኩረት ነገም ከኛ ጋር ሊዘልቁ ለሚችሉ በእድሜ ጎልማሶች በአስተሳሰብ ግን የሻገቱ የመንፈስ ልጆችህ ጋር ነው ::

ይህን ደግሞ እነግርሀለሁ ዛሬ :: ትግራይ ውስጥ ከልቡ እንደ ሓየት ወያኔን የተቃወመ ሰው አታገኝም :: ያልሆንኩትን ሆኜ ታጋይ ነኝ ብዬ ሳራውጣቸው የነበርኩ ቀንደኛ ጸረ -ወያኔ ነበርኩ :: አልደብቅህም :: በእድሜም ከምትገምተኝ በላይ ወጣት ነኝ :: ገና እነሱ ድል አድርገው ሲገቡ ጥርሴንም ነቅዬ አልጨረስኩም ነበር :: ነገር ግን ዕድሜ ለእንዳንተ አይነቱ የደደብ ጥርቅም ተቃዋሚ ምንም እንኳን ከወሰንኩ የቆየሁ ቢሆንም ከዛሬ ጀምሮ ወያኔን ላልቃወም የመጨረሻ ውሳኔ ወስኛለሁ :: ኢትዮጵያም ይሁን ትግራይ ከወያኔ የተሻለ ዲዘርቭ ያደርጋል በሚል ነበር የምቃወመው እንጂ ከወያኔ በባሰ ዘረኛና ልጋጋም ለመተካት አልነበረም :: ከእንግዲህ ትግላችን ለየቅል ሊሆን ነው :: እኛ ወያኔ ባለበት እንዲያሻሽል ያጠፋውን እየጠቆምን ለማረም እየሞከርን የታማኝ ተቃዋሚነቱን ሮል ስንጫወት እናንተ ደግሞ በያዛችሁት መንገድ ቀጥሉ ::Score......ጸጉረ ልውጥ ዘላባጅ ውሸታም በጠጣም ድንፋታም ሓየት 0 , ስልኪ የማይድነው ወያኔ 1
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ምህዳሩ

አዲስ

Joined: 31 Dec 2009
Posts: 46

PostPosted: Thu Apr 12, 2012 7:54 pm    Post subject: Reply with quote

Laughing----------------------------- -------------------------------------------------------------Laughing
http://img195.imageshack.us/img195/3691/hayetliar.jpg
Laughing------------------------------------------------------------------------------------------ Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Thu Apr 12, 2012 9:12 pm    Post subject: Reply with quote

ስማ እንጂ ሚስተር ነጠብጣብ

እኔ ታጋይ ብሆን ወይም አዝማሪ ላንተ ምን የሚፈይደው ነገር አለ Question ... ከደደቦች ጋር አብረህ የምታላዝን ደደብ ካልሆንክ በስተቀር ... ስርዓቱን የምትቃወም ሰው ከሆንክ ... የአንድን ግለሰብ የህይወት ታሪክ ... በትክክል አወቅከው ወይም የማስመሰያ ጭንብል ተነገረህ ... ዳዝንት ማተር ... ዋት ማተርስ ኢዝ ... ስቶሪ ... እኔ ስለ ወያኔ የትግል ዘመን ታሪክ ያወራሁት ውሸት ነው ዎይ Question ... ቁም ነገሩ ነው :: ... በዚህ ዙርያ ማንም ሊከራከረኝ አይችልም ... ምክንያት ... አይ ዎዝንት ጀስት ሜኪን ' ኢት አፕ ... ኢት ዎዝ ሪይል ... ሪኮርድድ ኦን ቴክስትስ ! & ... ጋዘርድ ፍሮም ... ሪልያብል ሶርስስ ... ዌር X-ፋይተርስ ... ደሞም ዶንት ፎርጌት ዛት አይ ሀድ ቻንስ ሀው ተጋሩ ፊልስ አንደር ወያነስ ሊደርሺፕ ... እንዳውም ያልተነገረ ስንት ጉድ አለ በውስጣችን ... እሱን ዛሬ አናወራውም ... ጊዜውንና ቦታውን ጠብቆ ይወጣል ...

ስለዚህ አብረህ ለመደደብ የተዘጋጀህ እንደስምህ ባዶ ካልሆንክ በስተቀር የኔ የግል ታሪክ ሳይሆን ... የሰባ ተፈናቃይ አምራ ሊያሳስብህ ይገባል ... እሺ አንት ከብት Question ...

አንድ ዜጋ ከክልሉ ውጪ የመኖር መብት ከሌለው ... ከትግራይ የመጣችሁ እርኩሳን ... ኢትዮጵያን የመምራት አይደለም ... አዲስ አበባ የመኖር መብት የላችሁም Exclamation ... ስለዚህ የዜጎች አንገት ላይ ለማጥለቅ ... ያበጃችሁት መሸንቆቅ ... ተመልሶ እናንተው አንገት ላይ ይጠልቃል ...

በተጨማሪም

አንድ ዜጋ ከክልሉ ውጪ የመኖር መብቱ በሌሎች ይሁንታ የሚወሰን ከሆነ ... ከትግራይ የመጣችሁ እርኩሳንም ... ኢትዮጵያን የመምራት አይደለም ... አዲስ አበባ የመኖር መብት የላችሁም Exclamation ... የአዲስ አበባ ኗሪ ይሁንታውን በጭራሽ እንደማይሰጣችሁ 97 አይታችሁታል ... ስለዚህ የዜጎች አንገት ላይ ለማጥለቅ ... ያበጃችሁት መሸንቆቅ ... ተመልሶ እናንተው አንገት ላይ ይጠልቃል ..
-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ቀደም ሲል እኔና ሓያት ስለውሸታምነቱ ብዙ ተባብለናል :: አሁን ዛሬ እራሱ ውሸታምነቱ አረጋግጦልናል :: ከበፊትም በዚህ ፖስት እንደምታዩት የተለያዩ ሰዎች "የውሸታምነት ሽልማት " በሚል ፖስት አንዳደረጉለት ማየት ትችላላችሁ :: ጉዳዩ በዚህ ተቋጭቷል - ሀቀኛና ውሸታም ድሮ ግልፅ የነበረ ቢሆንም የድሮ አንዳንድ ደጋፊዎቹ ጭምር እንዲማሩበት በድጋሚ እዚህ አቀርበዋለሁ ::

ስልኪ
ወዲ መስመር

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

ያንተን የአንድ ቅሌታም ዘገምተኛ ሽማግሌ ብልግና ቦታ አልሰጠውም እኔ :: የወያኔን መጨረሻ ሳታይ ያንተን መጨረሻ የምናይበት ተፈጥሮ ራሷ እያቃረበችው ስለሆነ :: የኛ ትኩረት ነገም ከኛ ጋር ሊዘልቁ ለሚችሉ በእድሜ ጎልማሶች በአስተሳሰብ ግን የሻገቱ የመንፈስ ልጆችህ ጋር ነው ::

ይህን ደግሞ እነግርሀለሁ ዛሬ :: ትግራይ ውስጥ ከልቡ እንደ ሓየት ወያኔን የተቃወመ ሰው አታገኝም :: ያልሆንኩትን ሆኜ ታጋይ ነኝ ብዬ ሳራውጣቸው የነበርኩ ቀንደኛ ጸረ -ወያኔ ነበርኩ :: አልደብቅህም :: በእድሜም ከምትገምተኝ በላይ ወጣት ነኝ :: ገና እነሱ ድል አድርገው ሲገቡ ጥርሴንም ነቅዬ አልጨረስኩም ነበር :: ነገር ግን ዕድሜ ለእንዳንተ አይነቱ የደደብ ጥርቅም ተቃዋሚ ምንም እንኳን ከወሰንኩ የቆየሁ ቢሆንም ከዛሬ ጀምሮ ወያኔን ላልቃወም የመጨረሻ ውሳኔ ወስኛለሁ :: ኢትዮጵያም ይሁን ትግራይ ከወያኔ የተሻለ ዲዘርቭ ያደርጋል በሚል ነበር የምቃወመው እንጂ ከወያኔ በባሰ ዘረኛና ልጋጋም ለመተካት አልነበረም :: ከእንግዲህ ትግላችን ለየቅል ሊሆን ነው :: እኛ ወያኔ ባለበት እንዲያሻሽል ያጠፋውን እየጠቆምን ለማረም እየሞከርን የታማኝ ተቃዋሚነቱን ሮል ስንጫወት እናንተ ደግሞ በያዛችሁት መንገድ ቀጥሉ ::Score......ጸጉረ ልውጥ ዘላባጅ ውሸታም በጠጣም ድንፋታም ሓየት 0 , ስልኪ የማይድነው ወያኔ 1

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ጥልቁ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 27 Jan 2004
Posts: 1560
Location: bhutan

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 3:10 pm    Post subject: Reply with quote

አሓያይት አስራ አንድ

ስብዕናው የወላለቀና ማንነቱ የተጣረሰብት ብሽቅኮ ሲጀመር የሚለውን አያቅም። Laughing ሲለጥቅ ይህ ሳያቅ የተናገረውን ሲያሳዩት ደግሞ መልሶ ዲፌንድ ያደርገዋል። Rolling Eyes

ሲያስፈልግህ ወያኔ ነበርሁ ኋላ ደግሞ ተቃዋሚ ቀጥሎ ገለልተኛ እንደገና ወያኔ ደግሞ ቆይቶ በጡረታ የተገለለ የጥንት ወያኔ ከዛም በነበረኝ የተዋጊነት ብቃት ድጋሜ ለባድመ ጦርነት ከጡረታየ ተጠራሁ ቀጥሎም ከአንጃው ቡድን ጋር ስለነበርሁ በቤተመስንግስቱ ግሩፕ በካልቾ ተብየ ተሰደድሁ Laughing Laughing Laughing

ይህ ሁሉ እንግዲህ የአንተ የተልካሻነትህ ነጸብራቅ መሆኑን እያወቅን “ስለማንነቴ አትጨነቁ የማስነብበውን ተቀበሉኝ” ትላለህ። Rolling Eyes ሰውን ከማንነቱ አላቀን የሚለውን የምንቀበል ቢሆንህማ ኖሮ ጉጭማው መለስም ከሚያስታውከው እኩል ጥሩ ነገር ይናገራል። ግን የአገር ጉዳይ ክቡር ነገር ስለሆነ ወጥ በሆነ አቋም ላይ ሲናገሩት ነው ለሰሚ የሚስማማ። እንዳንተ ያለው ተንከሲስ ምንም ቢል አያምርበትም።

እውነት ግን እንሽ እንኳ ቅፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይልህም እንዴ Exclamation ለራስህ የተለያየ ገጽታ እየሰጠህ ስትቀርብ ? ይሄው ስልኪኮ በስንት እጁ ይሻላል ባንዳነቱንና ወያኔነቱን አምኖ ተቀብሎ እያንዳንዷን የአገር ጥፋት ለመሸፋፈን የሚደክመው በአንድ አይነት ቋንቋ ነው። “ሆዴ እንዳይራብ አገሬን ልጋጥ የቁምጥና ተላላፊውን በሽታየ ለልጆቸ እንዳይተላለፍ የግድ የባንዳነት ልምዴን ማቋረጥ የለብኝም” ብሎ ይሄው ክህደትን ታጥቆ ጎርደድ ጎርደድ ይላል።

አንተ አለህ እንጅ የዋርካ ላይ ቀውስ። የወያኔን የኢኮኖሚ እድገት በሰበክህ በሳምንቱ ደግሞ እንደገና ወያኔን አገር በማጥፋት ትከሳለህ። Shocked ስሜትህን ገታ አድርገህ ያው በውይንናህ ጠንክር እስኪ ዋርካን ዞር ዞር ብለህ ቃኛት ከበቂ በላይ በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ የሚጽፉ አሉባት። እንደአገር ቤቱ ሁሉ በማይኒሪቲም ቢሆን ዋርካን ካልገዛን እያላችሁ ያላችሁት ጥቂት ወያኔዎች ስለሆናችሁ እራሳችሁን አጠናክሩ ለዚህም አሓያይት እንዳንተ አይነቱ ወላዋይ ከእንድሪያስ ጎን መቀመጫውን ይፈልግ።

Idea
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message MSN Messenger Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 7:19 pm    Post subject: Reply with quote

ቆዳው ቅቅቅ

ያንተም ጨጓራ አብሮ ተላጠ አይደል ?

አይዞን ... የማወራውን እንድታምነኝ ... በሚቀጥለው ሲቪዬን አያይዤ ብቅ እላለሁ ... ቅቅቅ

እንዴት ሲሆን እንዳንት አይነቱ ደደብ ሰው እኔ የምናገረውን ይቀበላል ... ድንቁርናህን ከስር ከስሩ እየገራሁት የኔ ነገር እንዴትስ ሊዋጥልህ ይችላል ...

በሰው ስራ ገብተህ ኢትዮጵያ እንደማትፈልገኝ አረዳህኝ ማለት ነው ... Laughing Laughing Laughing ... አንት ዝፍዝፍ መሀይም ... ባታውቀኝ እንጂ ያንተ አይነቱ 50 ደደብ ቦተሊከኛ ተጨፍልቆ ... አንድ እኔን አይወጣውም ...

ዋርካ ከመጣሁ ጀምሮ ... አንድ ሰው በነጥብ የሚሞግተኝ ባጣሁበት ሰዓት ... ኢኮኖሚክሱን ተወው ጥርሳችንን የነቀልንበት ነው .... ብለህ እንደሚመለስ ሰው ፎክረህ ጠፍተህ ስታበቃ ... እዚህ አፍህን ትከፍታለህ ::

አውቃለሁ ለእንዳንተ አይነቱ ልጋጋም ... የአንፌቃ አይነት አቋም ቆራጥ ኢትዮጵያዊነት ነው Laughing Laughing
"ኢኮኖሚው በሁለት ዲጂት አድጓል " ሲባል ... "አይደለም በአንድ ዲጂት ብቻ ነው ... 8.4% በየአመቱ ለአስር ተከታታይ አመታት " ... ይላል :: "እኮ አድጓል Question" ሲባል ... "አላደግም " ቅቅቅቅቅቅቅ ... አንተ ከሱ ብትብስ እንጂ የተሻለ ነገር አይኖርህም :: አይኔን ግንባር ያድርገው ማለት ያንተ ችግር ብቻ ሳይሆን ኢኮኖሚስት ነን ... በአለም ባንክ ብዙ አመት የስራ ልምድ አለን ... የሚሉት ፕሮፌሰሮቻችንም ... በአጥጋቢ ሁኔታ የዕድገቱ ሜታፎር ... ሊመክቱት አልቻሉም ... ቅልስልስልስልስ ... አይኔን ግንባር ያድርገው .... :: አሁን ከዚህ በላይ አንሂድና ትርኪ ምርኪ ወሬህን ትተህ ... ወደ ጀመርከው አምድ ናና ... አንተንም ወያኔንም እንዴት እንደማፈርጣችሁ ታያለህ Laughing Laughing Laughing

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁለት ጎራ ብቻ እንዳለና ዜጎች ሌላ ምርጫ እንደሌላቸው ሲወራ የኖርንበት ነው ... ፍርድ ቤት ሳይቀር ... ጎራውን የሚለይባት አገር ነው ያለን ... ምንም አዲስ ነገር የለውም :: .... ያን ታቡ ሰብረን የወጣን ሰዎች ግን እንዳንተ አይነቱ ቆዳ ጨምሮ በሁለቱም ወገን ላለ ... ደነዝ ፖለቲከኛ ... የእግር እሳት መሆናችን የማይካድ ሀቅ ነው :: ሲጀመር እኮ ጎራ ለያችሁ እንጂ በአስተሳሰቡም በምኑም ምንም ልዩነት የማታሳዩ እንስሳት ዘገዳም ናችሁ ... :: ታድያ የግል ታሪኬን በትክክል ባለማወቅህ ጨጓራህ አብሮ ቢላጥ ምን ይደንቃል Question

ሓየት

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
አሓያይት አስራ አንድ

ስብዕናው የወላለቀና ማንነቱ የተጣረሰብት ብሽቅኮ ሲጀመር የሚለውን አያቅም። Laughing ሲለጥቅ ይህ ሳያቅ የተናገረውን ሲያሳዩት ደግሞ መልሶ ዲፌንድ ያደርገዋል። Rolling Eyes

ሲያስፈልግህ ወያኔ ነበርሁ ኋላ ደግሞ ተቃዋሚ ቀጥሎ ገለልተኛ እንደገና ወያኔ ደግሞ ቆይቶ በጡረታ የተገለለ የጥንት ወያኔ ከዛም በነበረኝ የተዋጊነት ብቃት ድጋሜ ለባድመ ጦርነት ከጡረታየ ተጠራሁ ቀጥሎም ከአንጃው ቡድን ጋር ስለነበርሁ በቤተመስንግስቱ ግሩፕ በካልቾ ተብየ ተሰደድሁ Laughing Laughing Laughing

ይህ ሁሉ እንግዲህ የአንተ የተልካሻነትህ ነጸብራቅ መሆኑን እያወቅን “ስለማንነቴ አትጨነቁ የማስነብበውን ተቀበሉኝ” ትላለህ። Rolling Eyes ሰውን ከማንነቱ አላቀን የሚለውን የምንቀበል ቢሆንህማ ኖሮ ጉጭማው መለስም ከሚያስታውከው እኩል ጥሩ ነገር ይናገራል። ግን የአገር ጉዳይ ክቡር ነገር ስለሆነ ወጥ በሆነ አቋም ላይ ሲናገሩት ነው ለሰሚ የሚስማማ። እንዳንተ ያለው ተንከሲስ ምንም ቢል አያምርበትም።

እውነት ግን እንሽ እንኳ ቅፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይልህም እንዴ Exclamation ለራስህ የተለያየ ገጽታ እየሰጠህ ስትቀርብ ? ይሄው ስልኪኮ በስንት እጁ ይሻላል ባንዳነቱንና ወያኔነቱን አምኖ ተቀብሎ እያንዳንዷን የአገር ጥፋት ለመሸፋፈን የሚደክመው በአንድ አይነት ቋንቋ ነው። “ሆዴ እንዳይራብ አገሬን ልጋጥ የቁምጥና ተላላፊውን በሽታየ ለልጆቸ እንዳይተላለፍ የግድ የባንዳነት ልምዴን ማቋረጥ የለብኝም” ብሎ ይሄው ክህደትን ታጥቆ ጎርደድ ጎርደድ ይላል።

አንተ አለህ እንጅ የዋርካ ላይ ቀውስ። የወያኔን የኢኮኖሚ እድገት በሰበክህ በሳምንቱ ደግሞ እንደገና ወያኔን አገር በማጥፋት ትከሳለህ። Shocked ስሜትህን ገታ አድርገህ ያው በውይንናህ ጠንክር እስኪ ዋርካን ዞር ዞር ብለህ ቃኛት ከበቂ በላይ በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ የሚጽፉ አሉባት። እንደአገር ቤቱ ሁሉ በማይኒሪቲም ቢሆን ዋርካን ካልገዛን እያላችሁ ያላችሁት ጥቂት ወያኔዎች ስለሆናችሁ እራሳችሁን አጠናክሩ ለዚህም አሓያይት እንዳንተ አይነቱ ወላዋይ ከእንድሪያስ ጎን መቀመጫውን ይፈልግ።

Idea

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 9:04 pm    Post subject: Reply with quote

ሐየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
በሰው ስራ ገብተህ ኢትዮጵያ እንደማትፈልገኝ አረዳህኝ ማለት ነው ... Laughing Laughing Laughing ... አንት ዝፍዝፍ መሀይም ... ባታውቀኝ እንጂ ያንተ አይነቱ 50 ደደብ ቦተሊከኛ ተጨፍልቆ ... አንድ እኔን አይወጣውም ...

ልክ እንደአቦይ ስብሀት ግብዝነት የወጠረህ ውሸታም :: ከማን ትበልጣለህ ? ከሌላ የምትበልጥበት ነገር ቢኖር ጉራህና ድንፋታህ ነው ::

ሐየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ዋርካ ከመጣሁ ጀምሮ ... አንድ ሰው በነጥብ የሚሞግተኝ ባጣሁበት ሰዓት ...

ሌላ ውሸት :: በዚሁ ገጽ የማይድነው ወያኔ ስልኪ ውሸታምነትህን አጋልጦ እርቃንህን አስቀርቶህ ዘርሮ አሸንፎህ መቼ ትንፍሽ አልክ ? የምታጓራው ሌሎች ላይ ነው

ሐየት እንደጻፈ(ች)ው:
ኢኮኖሚክሱን ተወው ጥርሳችንን የነቀልንበት ነው .... ብለህ እንደሚመለስ ሰው ፎክረህ ጠፍተህ ስታበቃ ... እዚህ አፍህን ትከፍታለህ ::

የፈረደባቸው ጥርሶችህ በስንት ውሸትህ ተነቅለው ሊያልቁ ነው :: ወያኔ ድል አድርጎ ሲገባ ገና ጥርስህን እየነቀልክ ነበር :: አሁን ደግሞ በኢኮኖሚክስ ነው ጥርሶችህን ነቃቅለህ የጣልካቸው !!

ጨቅላ ወጣቱ ቡጡ ሓየት 11
50 ሰው ጭፍልቅ የሚሻለው ሓየት 11
ታጋዩ ሓየት 11
ወያኔው ሓየት 11
ተቃዋሚው ሓየት 11
እንደገና ወያኔው ሓየት 11
ተመልሶ ተቃዋሚ ሓየት 11
የትግሬ ስም አይነሳ ባይ ድንፋታም ሓየት 11

እላይ ስትቀባጥር ታጋይ ነኝ ብዬ አላልኩም ያልከው ነው እንድስቅብህ ያደረገኝ : ምክንያቱም ከጥቂት ጊዜ በፊት ካንዱ ወያኔ ጋር እዚሁ ዋርካ ፖለቲካ ስትጨቃጨቅ ምን እንዳልከው ትዝ ይልሀል ..........ከማ ጋር አፍ እንደምትካፈት አታውቅም በረሀ ቢሆን 50 ጉርጓድ ነበር የማስቆፍርህ ..........ብለህ የደነፋህበት ትዝ ይለኛል

ውሸታም በጠጣም ድንፋታም ጉረኛ ሓየት 11
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 9:55 pm    Post subject: Reply with quote

አይተ ነጠብጣቡ

ችግርህ አሁን ግልጽ ሆኖ ገባኝ ... እንደ አብዛኞቹ ሁሉ ... ደደብነት ነው ... ችግርህ Laughing Laughing በል ከታች ኮት ካደረከው ጽሁፌ መካከል ... በቀይ የተቀለመውን ... በደንብ አንብበው ... ሰባት ጊዜም ደጋግመው :: እሺ Question

ለዚህ ነው ... ደደብ ስለሆንክ ማለቴ ነው ... የሚጠቅምህንና የማይጠቅምህን ... የማታውቅ ::

የኔ ፐርሰናል ታሪክ ... ምንድን ነው የሚፈይድልህ ? ... ታጋይ ነበርኩ አልነበርኩ ... ህጻን ልሁን ወጣት ... ስለኔ ምናባህ ነው የሚያገህ ... እንከፍ Question ... እውነተኛ ታሪኬን ከዚህ ጽፌ እንዳስነብብህ ትፈልጋለህ ? ... እሱን ነው የምትጠብቀው ? ... ደደብ ...:: አስፈላጊ በነበረበትና ጥሩ ዘዴ ነው ብዬ ባመንኩበት ሰዓት ... ነበርኩ ብልና ... ከደደቦች ጋር የትም እንደማያደርስ ሳውቀው ደግሞ ... አለመኖሬን ብናገር ... አንተ ምንህ ተነካ Question ቆዳ !

ከነሱ ወገን ከሆንክም ስለ ግል ታሪኬ ከማነፍነፍ ናና ባነሳኋቸው ነጥቦች ተከራከር ::

ከበርሀ ጀምሮ ወያኔ ኢዲሞክራሲያዊ ነበር
ኤርትራን ለማስገንጠል የትግራይ ወጣት አልታገለም
አማራ ጠላትህ ነው በሚል ፕሮፓጋንዳ ወጣቶችን ለትግል ያነሳሱ ነበር
ወዘተ

የሚሉ ነጥቦችን ነበር የማነሳው ... ትክክል አይደለም በልና ተከራከረኝ :: ዘር ማንዘርህ አንብቦት የማያውቅ መጽሀፍ እየገለጥኩ አናት አናትህን ልብሳልህ Laughing Laughing Laughing

እንዳውም ሳስበው ... ሀምሳ ዶማ ... ያሳነስኩት ይመስለኛል Laughing

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ሐየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
በሰው ስራ ገብተህ ኢትዮጵያ እንደማትፈልገኝ አረዳህኝ ማለት ነው ... Laughing Laughing Laughing ... አንት ዝፍዝፍ መሀይም ... ባታውቀኝ እንጂ ያንተ አይነቱ 50 ደደብ ቦተሊከኛ ተጨፍልቆ ... አንድ እኔን አይወጣውም ...

ልክ እንደአቦይ ስብሀት ግብዝነት የወጠረህ ውሸታም :: ከማን ትበልጣለህ ? ከሌላ የምትበልጥበት ነገር ቢኖር ጉራህና ድንፋታህ ነው ::

ሐየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ዋርካ ከመጣሁ ጀምሮ ... አንድ ሰው በነጥብ የሚሞግተኝ ባጣሁበት ሰዓት ...

ሌላ ውሸት :: በዚሁ ገጽ የማይድነው ወያኔ ስልኪ ውሸታምነትህን አጋልጦ እርቃንህን አስቀርቶህ ዘርሮ አሸንፎህ መቼ ትንፍሽ አልክ ? የምታጓራው ሌሎች ላይ ነው

ሐየት እንደጻፈ(ች)ው:
ኢኮኖሚክሱን ተወው ጥርሳችንን የነቀልንበት ነው .... ብለህ እንደሚመለስ ሰው ፎክረህ ጠፍተህ ስታበቃ ... እዚህ አፍህን ትከፍታለህ ::

የፈረደባቸው ጥርሶችህ በስንት ውሸትህ ተነቅለው ሊያልቁ ነው :: ወያኔ ድል አድርጎ ሲገባ ገና ጥርስህን እየነቀልክ ነበር :: አሁን ደግሞ በኢኮኖሚክስ ነው ጥርሶችህን ነቃቅለህ የጣልካቸው !!

ጨቅላ ወጣቱ ቡጡ ሓየት 11
50 ሰው ጭፍልቅ የሚሻለው ሓየት 11
ታጋዩ ሓየት 11
ወያኔው ሓየት 11
ተቃዋሚው ሓየት 11
እንደገና ወያኔው ሓየት 11
ተመልሶ ተቃዋሚ ሓየት 11
የትግሬ ስም አይነሳ ባይ ድንፋታም ሓየት 11

እላይ ስትቀባጥር ታጋይ ነኝ ብዬ አላልኩም ያልከው ነው እንድስቅብህ ያደረገኝ : ምክንያቱም ከጥቂት ጊዜ በፊት ካንዱ ወያኔ ጋር እዚሁ ዋርካ ፖለቲካ ስትጨቃጨቅ ምን እንዳልከው ትዝ ይልሀል ..........ከማ ጋር አፍ እንደምትካፈት አታውቅም በረሀ ቢሆን 50 ጉርጓድ ነበር የማስቆፍርህ ..........ብለህ የደነፋህበት ትዝ ይለኛል

ውሸታም በጠጣም ድንፋታም ጉረኛ ሓየት 11

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
Page 6 of 7

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia