WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የፋሲካ በዓል በጃንሆይ እና በመለስ (አቤቤ ) ዜናዊ ዘመን

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 11:58 am    Post subject: የፋሲካ በዓል በጃንሆይ እና በመለስ (አቤቤ ) ዜናዊ ዘመን Reply with quote

እንኳን አደርሳችሁ

በግርማዊነታቸው ዘመን http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=gN4n1zG1S10በመለስ ዜናዊ ዘመን http://www.youtube.com/watch?v=5z0Ecd7zP6Q

ወይም

በአቤቤ ዜናዊ ዘመን http://www.youtube.com/watch?v=--Btultoo8M

በጥሙና ስላዳመጣችሁን እናመሰግናለን
አቤቤ ነኝ ፍሮም ኢትዮፕያ
Laughing Laughing Laughing Razz
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ውልጮ

ኮትኳች

Joined: 04 Feb 2004
Posts: 386

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 3:41 pm    Post subject: Re: የፋሲካ በዓል በጃንሆይ እና በመለስ (አቤቤ ) ዜናዊ ዘመን Reply with quote

ይህ ጉግ ማንጎግ አካይስት የጋንጩር ታናሽ ወንድም ገዳማትን ያፍርስ
ያቃጥል መቃብር እየፈለሰ አፅም ይጣል ተቆርቋሪ ያለው ይህ
ነው የማይባል የትየለሌ ገንዘብ ማስከፈያ ዘዴ አድርጎ ባዲስ
መቃብር ቦታ ስም ገንዘብ ይስብስብ እንጂ ምን ወግና ባህል
አለው ብላችሁ ነው ከቀድሞ ስዎች የምታወዳድሩት ::
በነገራችን ላይ ስለ ሥልጣን ለቀቃው የተነሳው ጉዳይ ሰሞኑን
አንድ ውስጥ አዋቂ ነኝ ባይ ሹክ ያለኝን ልንገራችሁ ::
ታመውም ከሆነ ምህረትን አርፈውም ከሆነ መንግሥተሰማያትን
እየተመኘሁ (ለመቶ / ግርማ /)በሚቀጥለው መስከረም መለስ ዜናዊ ፕሬዝዳንት
ሊሆን መታቀዱን ነገረኝ በዚሁ በሞኞች ወር april ቢነገረኝም
ይህ ጉደኛ ጭራቅ የማያደርገው አይኖርምና እስኪ ከመሆኑ በፊት
ተዘጋጁበት ተቃዋሚዎች እርስ በርስ መናቆር ትታችሁ Crying or Very sad Crying or Very sadየተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
እንኳን አደርሳችሁ

በግርማዊነታቸው ዘመን http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=gN4n1zG1S10በመለስ ዜናዊ ዘመን http://www.youtube.com/watch?v=5z0Ecd7zP6Q

ወይም

በአቤቤ ዜናዊ ዘመን http://www.youtube.com/watch?v=--Btultoo8M

በጥሙና ስላዳመጣችሁን እናመሰግናለን
አቤቤ ነኝ ፍሮም ኢትዮፕያ
Laughing Laughing Laughing Razz
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 3:58 pm    Post subject: Reply with quote

ለመሆኑ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ አምላክን ለማክበር /ለማመስገን /ለጸሎት የቤተክርስቲያን ቅጥር ረግጦ ያውቃል ?

ወየንቲ ወታደሮችን ድጋፍ ለማግኘት የሀየሎም መቃብር መውጣቱን ስምቻለሁ :: ከቀብር ሌላ ቤተክርስቲያን ደሶ ያውቃል ወይ ? መስጊድስ ደርሶ ያውቃል ?
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5055

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 4:57 pm    Post subject: Reply with quote

ፋኖ ፋሮ aka -...- አካምሬ እዚ ሀወይ ...እንዴት ነህ ....የመለስ ዜናዊን የህይወት ታሪክ ኦፊሻል የሆነ ድህረ ገጽ ላይ ሳነብ ሀይማኖት በሚል ቦታ ላይ ክርስቲያን ይልና በቅንፍ ውስጥ ደሞ ኦርቶዶክስ የሚል ተጽፎ አንቤባለሁ :: እንደ ኦርቶዶክስ አማኝነቱ ስራቱን ይከተል አይከተል አላውቅም :: ምናልባት ቢፈልግ እንኴን ካለው ከፍተኛ ስልጣን አንጻር ያገሪቱ የፕርቶኮል ኅግ ላይፈቅደለት ይስል ይሆናል አንድ ጊዜ ካፒታል አንድ ጽሁፍ አቅርቦ እንደ ዜና ርእስ ሆኖ ወጥቶ ነበር :: የግቤ ሶስት ምረቃ ጊዜ መለስ ዜናዊ በስሜት ሆኖ በስራው ለተሳተፉት ኢንጂነሮች "" እግዚአብሄር ውለታችሁን ይክፈል "" አለ ተብሎ ዜና ገዝፎ ወጥቶ ነበር .....ጊዜው ካለህ ዜናውን ፈልግና አንብብ :: ውስጣው ስሜቱን ይገለጽ ውጫዊ ይሁን ማወቅ አይቻልም :: በተረፈ ግን እንደ ክርሲቲያንና ጄኔራሊ እንደ እግዚአብሄር ሰው ሳስበው ባደባባይ እንደ ፈሪሳዊ እምነትህን ማሳወቅ ግብዝነት ይመስለኛል ....ትልቁ ነገር እምነትህ በህይወትህ ሲገለጽ ነው ...ስትኖርበት ነው :: ባደባባይ ስለ ደሰኮርክ አይመስለኝም :: ቡዙ ስዎች ዛሬ ዛሬ እምነትን የራስ መግለጫና የታይታ ዐድርገውታል :: ስሙን ይዘውታል እነደ ቃሉ ግን አይመላለሱም :: በክፍነራቸው እንጂ በልባቸው እግዚአብሄርን አያከብሩትም ..ወይም አያስከብሩትም :: በዚህ ረገድ ዋነኛ ምሳሌ አንተ ነህ :: ገና ጾም ሳይፈታ ህማማት ሳይገባ ጨጔራ ዱለት እንደት እንደሚሰራ አሳስቦህ ዋርካ ፍቅር ላይ ቤት ከፍተህ ነበር :: ይገርማል ... ለስጋህ የተሸነፍክ ግብዝ እደሆንክ ከዚህ መረዳት ይቻላል :: ያንተ ጥማትና ፍላጎት በዚህ የጾምና የጸሎት ጊዜ የምታገኘው መንፈሳዊ ተሀድሶና በረከት ሳይሆን ክችን በሎ የተሰራ በነጭ ሽንኩርት የታሸ ዱለት ነው :: ይሄን እያሰብክ ነበር የምልጃውንና የጾም ጸሎቱን ጊዜ ስታሳልፍ የነበረው :: በውነቱ ለመናገር በስም ንጂ ክርስቲያንነትህ በተግባር ስትታይ ግን አጋስስ ነህ :: በጾም ሰዐት ተግተህ ስታስብ የነበረው እንዴት አድርገህ በጣባ ( በጮጮ ) ሙሉ የቀረብልህ ክትፎ ወይም ዱለት ላይ እንደ አየር ወለድ ተወርውረህ እደምትሰፍርበት ነበር :: ካንተ ጸሎትና ምልጃ እንዴት ሰማያዊ በረከትን መጠበቅ ይቻላል ? አንተ የሌሎችን እምነት ከመጠየቅህ በፊት ራስህ እውነተኛ ክርሲያን ነህ ወይ ?? እኔ በበቡሌ ጅብ ነህ ብዬ የራሴን አስተያየት እሰጣለሁ :: በመልክ ከጅብ ጋር የምትመሳሰሉም ይመስለኛል ... Very Happy ምናልባት ልዩነቱ ...አንተ መጻፍና ማንበብ ትችላለህ ::

ክላራይሶ ... አምላክ ... ክርስቶስ ..
ያድነነ ከመዐቱ ይሰውረነ ...በምህረቱ ነእንተ ማርያም ወላዲቱ ...
አምላኬ ሆይ ለኔም ለፋኖ ፋኖም ምህረትህና ቸርነትህ አይለየን ...አሜን :: Cool

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
አቶ ብር

አዲስ

Joined: 13 Oct 2005
Posts: 13
Location: ethiopia

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 11:24 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:

ክላራይሶ ... አምላክ ... ክርስቶስ ..
ያድነነ ከመዐቱ ይሰውረነ ...በምህረቱ ነእንተ ማርያም ወላዲቱ ...
አምላኬ ሆይ ለኔም ለፋኖ ፋኖም ምህረትህና ቸርነትህ አይለየን ...አሜን :: Cool [/color]

መርገመ እግዚአብሔር ውስተ አብያት ረሲዓን ::

የግዚሐብሄር እርግማን ሕገ እግዚሐብሄርን በዘነጉ ሰዎች ቤት ፀንቶ ይኖራል ::
_________________
│▒│ /▒/
│▒│/▒/
│▒ /▒/─┬─┐
│▒│▒|▒│▒│
┌┴─┴─┐-┘─┘
│▒┌──┘▒▒▒│
└┐▒▒▒▒▒▒┌┘
└┐▒▒▒▒┌┘
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 5:01 am    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ፋኖ ፋሮ aka -...- አካምሬ እዚ ሀወይ ...እንዴት ነህ ....የመለስ ዜናዊን የህይወት ታሪክ ኦፊሻል የሆነ ድህረ ገጽ ላይ ሳነብ ሀይማኖት በሚል ቦታ ላይ ክርስቲያን ይልና በቅንፍ ውስጥ ደሞ ኦርቶዶክስ የሚል ተጽፎ አንቤባለሁ :: እንደ ኦርቶዶክስ አማኝነቱ ስራቱን ይከተል አይከተል አላውቅም :: ምናልባት ቢፈልግ እንኴን ካለው ከፍተኛ ስልጣን አንጻር ያገሪቱ የፕርቶኮል ኅግ ላይፈቅደለት ይስል ይሆናል አንድ ጊዜ ካፒታል አንድ ጽሁፍ አቅርቦ እንደ ዜና ርእስ ሆኖ ወጥቶ ነበር :: የግቤ ሶስት ምረቃ ጊዜ መለስ ዜናዊ በስሜት ሆኖ በስራው ለተሳተፉት ኢንጂነሮች "" እግዚአብሄር ውለታችሁን ይክፈል "" አለ ተብሎ ዜና ገዝፎ ወጥቶ ነበር .....ጊዜው ካለህ ዜናውን ፈልግና አንብብ :: ውስጣው ስሜቱን ይገለጽ ውጫዊ ይሁን ማወቅ አይቻልም :: በተረፈ ግን እንደ ክርሲቲያንና ጄኔራሊ እንደ እግዚአብሄር ሰው ሳስበው ባደባባይ እንደ ፈሪሳዊ እምነትህን ማሳወቅ ግብዝነት ይመስለኛል ....ትልቁ ነገር እምነትህ በህይወትህ ሲገለጽ ነው ...ስትኖርበት ነው :: ባደባባይ ስለ ደሰኮርክ አይመስለኝም :: ቡዙ ስዎች ዛሬ ዛሬ እምነትን የራስ መግለጫና የታይታ ዐድርገውታል :: ስሙን ይዘውታል እነደ ቃሉ ግን አይመላለሱም :: በክፍነራቸው እንጂ በልባቸው እግዚአብሄርን አያከብሩትም ..ወይም አያስከብሩትም :: በዚህ ረገድ ዋነኛ ምሳሌ አንተ ነህ :: ገና ጾም ሳይፈታ ህማማት ሳይገባ ጨጔራ ዱለት እንደት እንደሚሰራ አሳስቦህ ዋርካ ፍቅር ላይ ቤት ከፍተህ ነበር :: ይገርማል ... ለስጋህ የተሸነፍክ ግብዝ እደሆንክ ከዚህ መረዳት ይቻላል :: ያንተ ጥማትና ፍላጎት በዚህ የጾምና የጸሎት ጊዜ የምታገኘው መንፈሳዊ ተሀድሶና በረከት ሳይሆን ክችን በሎ የተሰራ በነጭ ሽንኩርት የታሸ ዱለት ነው :: ይሄን እያሰብክ ነበር የምልጃውንና የጾም ጸሎቱን ጊዜ ስታሳልፍ የነበረው :: በውነቱ ለመናገር በስም ንጂ ክርስቲያንነትህ በተግባር ስትታይ ግን አጋስስ ነህ :: በጾም ሰዐት ተግተህ ስታስብ የነበረው እንዴት አድርገህ በጣባ ( በጮጮ ) ሙሉ የቀረብልህ ክትፎ ወይም ዱለት ላይ እንደ አየር ወለድ ተወርውረህ እደምትሰፍርበት ነበር :: ካንተ ጸሎትና ምልጃ እንዴት ሰማያዊ በረከትን መጠበቅ ይቻላል ? አንተ የሌሎችን እምነት ከመጠየቅህ በፊት ራስህ እውነተኛ ክርሲያን ነህ ወይ ?? እኔ በበቡሌ ጅብ ነህ ብዬ የራሴን አስተያየት እሰጣለሁ :: በመልክ ከጅብ ጋር የምትመሳሰሉም ይመስለኛል ... Very Happy ምናልባት ልዩነቱ ...አንተ መጻፍና ማንበብ ትችላለህ ::

ክላራይሶ ... አምላክ ... ክርስቶስ ..
ያድነነ ከመዐቱ ይሰውረነ ...በምህረቱ ነእንተ ማርያም ወላዲቱ ...
አምላኬ ሆይ ለኔም ለፋኖ ፋኖም ምህረትህና ቸርነትህ አይለየን ...አሜን :: Cool

ክቡራን ወዲ አቦይ : ኮፒ ፔስት እቺን ጠቅ አርጉልኝ ጋዜጠኛው : ከመይ ትቀኒ ?

ጋዜጠኛው ሰው እግዚአብሄር ይስጥልኝ ስላለ ክርስቲያን አይሆንም :: ለእስላሞች አላህ ይስጣችሁ ስላለ እስላም አይሆንም :: ለነገሩ ሹጣም ጓድህ ዳግማዊ ዋለለእኝ እግዚአብሄርን እየሰደበ ዋርካ ላይ እንደሚጽፈው ወየንቲ ሁላ ኮሙኒስት ወንበዴ በነበራችሁ ጊዜ ኤቲስት ነበራችሁ :: ስለዚህ መለስ እምነት ባይኖረው አይገርመኝም ::

በኩዳዴ ስለዱለት ማሰቤ እኔን ካስኮነነኝ ነብሱንና ህሊናውን ለአስቆሮቱ ሽጦ እጆቹ በሰው ደምና እንባ የተበከሉትን ጉግማንጉግ የሚያመልከው ክቡራን ምን ሊሆን ነው ? ጣኦት ማምለክ ከፍተኛ ሐጢአት ነው :: በል ሆድክንና የዘር ፖለቲካህን ተወት አድርግና ለህሊናህ እደርና ጉግማንጉጉን ጣኦትክን ክደህ 80 ስገድና እግዜርን ይቅር በለኝ በለው ::

_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia