WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የሀበሻ ጥጋብ በለንደን ጎዳና
Goto page Previous  1, 2
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 5:29 am    Post subject: Reply with quote

ከነሱ የገረመኝ የስልኪ ነው :: ህወሀትን ረሳው ""የሸርሙጣ ልጂ " እያለ ርስ በርሱ የሚሰዳደብ ቡድን ; ተሳዳቢ የሚቀጥር ቡድን ; እርስ በርሱ ሽጉጥ የሚማዘዝ ...በህዝቡ ላይማ ስንቴ ተመዞበታል Idea
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ትልቅ ሰው

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 122

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 10:31 am    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅ ሳታስበውም ይሁን አስበህበት እውነት ተናገርክ : የኢትዮጵያን ባንዲራ እናንተ ቅማላሞቹ እንደማትለብሱዋት :: ለባንዲራዋ ያላችሁን ቁልጭ ያለ ጥላቻ ቁልጭ አድርገህ ነገርከን :: አንተ ቅማላም Laughing Laughing

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
የግጭቱ ተዋናዮች ተመፃዳቂ ባንዴራ ለባሾች "ንፁህ -ኢትዮጵያውያን " ሲሆኑ ደግሞ ኢትዮጵያ በሆነ ቴክኒክ ስህተት እነሱ እጅ ብትወድቅ ምን እንደምትሆን በለንደኑ "የሰርቶ ማሳያ " ትርኢታቸው አሳዩን :: በመስመር መሀከል ማንበብ ይሏል ይህ ነው ጥልቁ

ስልኪ
ወዲ መስመር

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ድሮ በአጼ ሃይሌ ጊዜ አሉ

ንግስት ኤልሳ አዲሳበባን ልትጎበኝ ትመጣለች። እናም አውሮፕላኑ ዝቅ ሲል መንገድ ላይ አጥር ተጠግቶ የሚሸና ሰው አይታ “ጉድ” ስትል ቤተ መንግስት ትገባለች። ይህን የሰሙት አጼ ሃይለስላሴ “ለምን ይህን ያህል ማጋነኑ አስፈለገ አሁን እደዚህ ያለ ነገር እናንተ አገር የለም ሊባል ነው ?! በማለት እሳቸውም በመበሳጨት ወቅቱን ያሳልፋሉ።

ቆይቶም ንግስቲቱ ሲመልሱ አጼውም አብረው ከእርሳቸው ጋር ወደ እንግሊዝ ለጉብኝት ይሄዳሉ። እናም ለንደን ላይ አውሮፕላኑ ለማረፍ ዝቅ ሲል አንድ ሰው የኤሌክትሪክ ፖል ተደግፎ ሲሸና አጼ ሃይሌ በህይወታቸው ስቀው የማያቁትን የትዝብት ሳቅ እየሳቁ ለንግስቲቱ ያሳያሉ። ንግስቲቱ በንዴት ተወጠው በአስቸኳይ ይህ ሰው ተይዞ እንዲመጣ ያዝዛሉ። ግለስቡም መጣ። ግለሰቡም የኛው ጉድ ሆኖ ተገኘ። ለትምህርት የወጣ ኢትዮጵያዊ ነበር።

ይህ የለንደን -መንገድ ላይ የቢራ ጠርሙስ ጦርነት ይህን ቀልድ እንደሚያስታውሰኝ ሁሉ ለተሻለ እድል አረብ አገር እየተንገላቱ ያሉትንና በወያኔ የተሸጡት ሽዎች -አለም -ደቻሳንም ያስታውሳል።

የኛስ ጉድ በዛ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሰለሞን 100

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 27 Dec 2004
Posts: 68
Location: united states

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 4:05 pm    Post subject: Reply with quote

በየአበሻው ምግብ ቤት እየመጣ የሚደነፋው ጠቅላላ ልበ ቢስ ብቻ ነው ::
ከአበሻ ቤት ውጪ ሌላ የጥቁር ወይ የነጭ ቤት ገብቶ እንደዚህ አይደነፋም :ምድረ አሰዳቢ ሁላ ::
አንድ ጥቁር ትንሽ ስረብሽ መነቃቅሮ ሲያሰወጣው ዝም ዝሎ ነው አንገቱን ደፍቶ የሚወጣው ::
በቦታው ላይ የነበራችሁ የምታውቁትን ብትነግሩን መልካም ነው :;በጣም ያዛዝናል እንደዚህ መሆናቸው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 7:07 pm    Post subject: Reply with quote

እኔ ባልቀድመው ሊናገር የነበረው ቃል በቃል እኔ የተናገርኩትን እንደሆነ ጽፏል ... ለዛ መልስ ስጥ ::

ዝም ብሎ የደደብ ሰው ስልት የትም አያደርስህም ... ፒሲው ላይ ሆኖ ስንት ሽንትህን የሚያሸናህ እያለ ... ላንተ ተብሎ ደግሞ በርሀ ይዘመት እንዴ Question ... ዳሩ ምን ያረጋል ... የሚፈልገውን የማያውቅ ... በስሜት የሚጋልብ ... ተቃዋሚ ሆነ እንጂ ... የነቃ ተቃዋሚ ቢሆን ... ይሄኔ ቅዘን ላይ ነበረክ Laughing Laughing

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
የተሞናሞነው April 3, 9:30 PM እንደጻፈ(ች)ው:
አዎ ገና ወጣት ልጅ ነኝ ....ለራሴ ስፈራው ስታገለው የነበረው ስሜትም ይህ ነበር ....አሁን ግን አበቃሁ
ጠላቴን አወቅሁት ...ጠላቴም ማን እንደሆነ በግልጽ ስላወቅሁ ማን ላይ ጣቴን እንዲሁም የተሳለ ሰይፋችን መወርወር እንዳለብን ግልጽና የማያሻማ ውሳኔ ላይ ደርሻለሁ :: ይህ ደግሞ በሃገርም በውጭም የምንገኝ በሚሊዮን የምንቆጠር ወጣቶች ስሜት ነውና ለበቀል እንደተዘጋጀን እወቁልን ! በሰፈራችሁት ቁና እንሰፍርላችኋለን

ግን እዚህ ላይ ልብ ልንለው የሚገባ ጠባችን በፍጹም ከንጹሁ የደቡብ ህዝብ ጋር አይደለም :: የደቡብ ህዝብ ከሁሉም ብሔር ጋር ተቻችሎ ተፋቅሮ የኖረ ህዝብ ነው :: ሽፈራው ሽጉጤ የነዚሁ ትግራዊያን ፈረስ እንጂ የደቡብን ህዝብ አይወክልም ::

አሁን በያለንበት የጀመርነውን እንቅስቃሴ አጠናክረን እንቀጥላለን :: የሚወረወረውን ሰይፋችንም በቅርቡ ማየት ትጀምራላችሁ አባቶቼ በክብር ሞተዋል እኔም በክብር እሞታለሁ ! ለነዚያ ህጻናት ለነዚያ እናቶች ለነዚያ ለሚያለቅሱት አባቶቼ አዎ እሞትላቸዋለሁ

ጥሩ ኢትዮጵያዊያን ዋርካዊያን ሆይ ሰላም ሁኑልኝ !

ካለን በኋላ የተሞናሞነው - እኛ ደግሞ ይሄኔ አስመራ ደርሷል አርበኛ ሆኖ ሲመጣ መተማ አከባቢ ይዘን በኢቲቪ እናቀርበዋለን ስንል ፎክሮ ፎክሮ ሰሞኑን ካለሀፍረት ወደ ዋርካ በጓሮ በር ጋባ :: ትግል እንዴት ተራክሷል ባካችሁ ቂቂቂቂ ለካ ከልጆች ጋር ነው የምናወራው በዋርክቺ Exclamation

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሓየት

ልመልስለት ያሰብኩትን ቃል በቃል መልሰህለታል Laughing

ቆይ የነሱ ወገን የሆነ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን አይለብስም ማለት ነው Rolling Eyes ጥሩ ምስክርነት ሰጠን አይተ ስልኪ Smile

መልካም በዓል ሓየት !

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ቅቅቅቅ ስማ እንጂ የማትድነው ** Laughing

በቃ ይቺ ስልጣን ... በቁምህ ታሸናሀለች አይደል ? ... አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ... ለብሶ ተጫምቶ ወይም አጥልቆ ... ያየሀው ሁላ ... ስልጣን ፈላጊ ይመስልሀል Question Laughing Laughing Laughing Laughing

ፖለቲካ መስራትሽ እኮ ነው ባንቺ ቤት ... ፈስ Exclamation

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
የግጭቱ ተዋናዮች ተመፃዳቂ ባንዴራ ለባሾች "ንፁህ -ኢትዮጵያውያን " ሲሆኑ ደግሞ ኢትዮጵያ በሆነ ቴክኒክ ስህተት እነሱ እጅ ብትወድቅ ምን እንደምትሆን በለንደኑ "የሰርቶ ማሳያ " ትርኢታቸው አሳዩን :: በመስመር መሀከል ማንበብ ይሏል ይህ ነው ጥልቁ

ስልኪ
ወዲ መስመር

ጥልቁ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ድሮ በአጼ ሃይሌ ጊዜ አሉ

ንግስት ኤልሳ አዲሳበባን ልትጎበኝ ትመጣለች። እናም አውሮፕላኑ ዝቅ ሲል መንገድ ላይ አጥር ተጠግቶ የሚሸና ሰው አይታ “ጉድ” ስትል ቤተ መንግስት ትገባለች። ይህን የሰሙት አጼ ሃይለስላሴ “ለምን ይህን ያህል ማጋነኑ አስፈለገ አሁን እደዚህ ያለ ነገር እናንተ አገር የለም ሊባል ነው ?! በማለት እሳቸውም በመበሳጨት ወቅቱን ያሳልፋሉ።

ቆይቶም ንግስቲቱ ሲመልሱ አጼውም አብረው ከእርሳቸው ጋር ወደ እንግሊዝ ለጉብኝት ይሄዳሉ። እናም ለንደን ላይ አውሮፕላኑ ለማረፍ ዝቅ ሲል አንድ ሰው የኤሌክትሪክ ፖል ተደግፎ ሲሸና አጼ ሃይሌ በህይወታቸው ስቀው የማያቁትን የትዝብት ሳቅ እየሳቁ ለንግስቲቱ ያሳያሉ። ንግስቲቱ በንዴት ተወጠው በአስቸኳይ ይህ ሰው ተይዞ እንዲመጣ ያዝዛሉ። ግለስቡም መጣ። ግለሰቡም የኛው ጉድ ሆኖ ተገኘ። ለትምህርት የወጣ ኢትዮጵያዊ ነበር።

ይህ የለንደን -መንገድ ላይ የቢራ ጠርሙስ ጦርነት ይህን ቀልድ እንደሚያስታውሰኝ ሁሉ ለተሻለ እድል አረብ አገር እየተንገላቱ ያሉትንና በወያኔ የተሸጡት ሽዎች -አለም -ደቻሳንም ያስታውሳል።

የኛስ ጉድ በዛ

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2952

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 4:11 am    Post subject: Reply with quote

ዘገምተኞቹ ወያኔን ለመጣል ለሚደረገው ትግል የከተማ ውጊያ ልምምድ በለንደን እያደረጉ ነው Laughing Laughing

እኔን የገረመኝ ከተወረወረ ጠርሙስ የማያድነው "መለኮታዊ " ጨርቅ ነው Laughing Laughing Laughing Laughing ለባንዲራው ደሜን አፈሳለሁ ማለት እንደዚህ ነው እንዴ Laughing Laughing Laughing Laughing

ይሄ የፈረደበት ጨርቅ አዳራሽ እና ሬሳ ከማድመቅ አልፎ ወደጎዳና የስካር ጠብ አጃቢነት መሸጋገሩ ትልቅ እመርታ ነው Wink Laughing Laughing

ደምህን ጨርቁ ላይ ያንጠባጠብከው የዋርካ ዘገምተኛ ማን ትሆን Question Rolling Eyes Razz ብቅ በልና ዋርካ ላይ ፎክር ቅቅቅቅቅቅቅ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 4:47 am    Post subject: Reply with quote

ልጋጋም ወያኔ Exclamation ጨርቅ ማለት ያንተ ዘመዶች መሬት ላይ አንጥፈው ይለምኑበት የነበረው ነው ::

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዘገምተኞቹ ወያኔን ለመጣል ለሚደረገው ትግል የከተማ ውጊያ ልምምድ በለንደን እያደረጉ ነው Laughing Laughing

እኔን የገረመኝ ከተወረወረ ጠርሙስ የማያድነው "መለኮታዊ " ጨርቅ ነው Laughing Laughing Laughing Laughing ለባንዲራው ደሜን አፈሳለሁ ማለት እንደዚህ ነው እንዴ Laughing Laughing Laughing Laughing

ይሄ የፈረደበት ጨርቅ አዳራሽ እና ሬሳ ከማድመቅ አልፎ ወደጎዳና የስካር ጠብ አጃቢነት መሸጋገሩ ትልቅ እመርታ ነው Wink Laughing Laughing

ደምህን ጨርቁ ላይ ያንጠባጠብከው የዋርካ ዘገምተኛ ማን ትሆን Question Rolling Eyes Razz ብቅ በልና ዋርካ ላይ ፎክር ቅቅቅቅቅቅቅ

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2952

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 5:03 am    Post subject: Reply with quote

ደደቡ ናፖሊዮን

ጨርቁ ......አንተና ዘመዶችህ አሁን አንጥፋችሁ የምትለምኑበት ማለትህ ነው Question Laughing Laughing Laughing

እንደጨርቁ አንተም ዋጋ አጣህ Laughing Laughing

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
ልጋጋም ወያኔ Exclamation ጨርቅ ማለት ያንተ ዘመዶች መሬት ላይ አንጥፈው ይለምኑበት የነበረው ነው ::

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ዘገምተኞቹ ወያኔን ለመጣል ለሚደረገው ትግል የከተማ ውጊያ ልምምድ በለንደን እያደረጉ ነው Laughing Laughing

እኔን የገረመኝ ከተወረወረ ጠርሙስ የማያድነው "መለኮታዊ " ጨርቅ ነው Laughing Laughing Laughing Laughing ለባንዲራው ደሜን አፈሳለሁ ማለት እንደዚህ ነው እንዴ Laughing Laughing Laughing Laughing

ይሄ የፈረደበት ጨርቅ አዳራሽ እና ሬሳ ከማድመቅ አልፎ ወደጎዳና የስካር ጠብ አጃቢነት መሸጋገሩ ትልቅ እመርታ ነው Wink Laughing Laughing

ደምህን ጨርቁ ላይ ያንጠባጠብከው የዋርካ ዘገምተኛ ማን ትሆን Question Rolling Eyes Razz ብቅ በልና ዋርካ ላይ ፎክር ቅቅቅቅቅቅቅ

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia