WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የአቢሲኒያ እጢዎች ታሪክ እንደወረደ
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 24, 25, 26 ... 38, 39, 40  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Mon Apr 02, 2012 10:38 am    Post subject: Reply with quote

"Come submit to us," the Masai cried out to them, on order of the Ras.

"We don't know you," they answered from the other bank. "You Guchumba (vagrants), go away from our lands."

"If you don't surrender voluntarily, we will shoot at you with the fire of our guns, we will take your livestock, your women and children. We are not Guchumba . We are from the sovereign of the Amhara (Abyssinians) Menelik."

"We do not know Amhara-Menelik. Go away! Go away!"

These talks brought no success, but when a dug-out canoe, found higher on the course of the river, arrived at our bank, the natives became more tractable and began to ask:

"Who is this Amhara-Menelik to whom we are supposed to submit?"

"We are Amhara, and Menelik is our great king."

"You will kill us if we come to you."1. ታሪኬ የጌዴኦ ህዝብ ታሪክ ነው

እንደኦሮሞ ህዝብ የገዳ ስርአት ሁሉ "ባሊ " በተሰኘ ስርአት ራሱን ያስተዳድር የነበረውን የጌዴኦ ህዝብ በወረራ ባህሉን አሳጥተው መሬቱን ዘርፈው ገባር ያደረጉት ቆሻሻ የእጢዎች ታሪክ ይህ ነው

2. ታሪኬ የባስኬቶ ህዝብ ታሪክ ነው

በእጢዎቹ አሽከር በወልደጊዮርጊስ ወረራ የባስኬቶ ህዝብ በግድ እምነቱን እንዲለውጥ ; ባህሉ እንዲጠፋ የተሞከረው የቆሻሻ እጢዎች ተግባር ይህ ነው

3. ታሪኬ የሀዲያ ህዝብ ታሪክ ነው

በቆሻሻው አምደፅዮን ወረራ ደሙ እንደጅረት የፈሰሰው ; ለባርነት የተዳረገው የሀዲያ ህዝብ ታሪክ ይህ ነው

4. ታሪኬ የከንባታ ህዝብ ታሪክ ነው

የአምባርቾ ኮረብታ የእጢዎቹን ወረራና ግፍ ከሚመሰክርበት ; እምነቱንና ታሪኩን በቆሻሻው እጢ ምኒሊክ የተሸረሸረው የከንባታ ህዝብ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

5. ታሪኬ የሲዳማ ህዝብ ታሪክ ነው

ቋንቋውን ; እምነቱንና ባህሉን በቆሻሻው ምኒሊክ የተገፈፈው የሲዳማ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

6. ታሪኬ የወላይታ ህዝብ ታሪክ ነው

በግዴታ ከአቢሲኒያ ጋር ለመቀላቀልና የወላይታ ህዝብን ሀብት ለመዝረፍ ሲባል 118,000 የወላይታን ህዝብ ደም ያፈሰሰው የቆሻሻው ምኒሊክ ታሪክ ምስክር የሆነው የወላይታ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

7. የዲዚ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

በአቢሲኒያውያን ወረራ ባህሉም ህዝቡም ወደመጥፋት የተቃረበው የዲዚ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

"የአቢሲኒያን ቆሻሻ ታሪክ " ከሚለው መፅሀፍ የተቀነጨበ

የእጢው ምኒሊክ ግፍ ፅዋ ቀኑን ቆጥሮ እየመጣ ነው .....በሳይንሱም በሀይማኖቱም እንደሚለው ....."ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል "

ነፍሰ -ገዳዩ እና የሰው ሀገር ዘራፊው እጢው ምኒሊክ ጀግና እና አገር አቅኚ ; ሌላው መሬቱን ሲያስመልስ ዘረኛ እና ወንጀለኛ .......እንዴት ነው ነገሩ Question Question Question Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
የታሪክ ብይንን በግርምት የሚመለከተው ......ከእጢዎቹ ኢትዮጵያ ሩቅ ማዶ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፀዋር

ዋና ኮትኳች

Joined: 16 Feb 2010
Posts: 501

PostPosted: Mon Apr 02, 2012 11:41 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ዳግማዊ ዋለልኝ

ያለንበት ዘመን 21ኛው ክፍለዘመን ነው :: 19ኛው ላይ ተቸንክረህ ቀረህ በሠላም ነው Question

Quote:
ነፍሰ -ገዳዩ እና የሰው ሀገር ዘራፊው እጢው ምኒሊክ ጀግና እና አገር አቅኚ ; ሌላው መሬቱን ሲያስመልስ ዘረኛ እና ወንጀለኛ .......እንዴት ነው ነገሩ Question Question Question Idea

እንዲህ የምትዘባበትበት ህዝብ የዛሬ ሰባትና ስምንት አመት በናንተ የደንባሮች የግዛት ዘመን ቀዬውን ጥሎ የተሰደደ ሰፈርተኛ ነው :: ከመነሻው ቀያቸውን ጥለው እንዲሰደዱና ተሰደው አካባቢውን መስለው መኖር ከጀመሩ ብኍላ እንዲፈናቀሉ የተደረገው በናንተ ነው Idea

ይልቅ አንድ ሀቅ ተናግርሀል :: ሰው የዘራውን ያጭዳል :: የዘራሀውን እንዴት እንደምናሳጭድህ አዲስ አምድ ከፍቼ አጫውትሀለሁ ::

ሠላም
_________________
I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Thu Apr 26, 2012 6:13 am    Post subject: Reply with quote

ጀብዱዬን እይልኝ ብሎ እጢው ምኒሊክ በአጃቢ የላከው ራሺያዊው አሌክሳንደር ቡላቶቪች የአቢሲኒያኖችን ጭፍጨፋ በአይኑ አይቶ እንደፃፈው

እጢው ምኒሊክ በከፋ ህዝብ ላይ ያደረሰው ጭፍጨፋ

Quote:
In the far distant past, before its destruction and conquest by the Abyssinians, Kaffa was the industrial and commercial center of Ethiopia. Thanks to its wealth, to the fertility of soil etc., it had the reputation of being an almost fairytale country. It abounded in bread, mead, cattle, and horses, and with its tributaries, it gathered a huge quantity of ivory.ከፋ ሁሉም ነገር የተትረፈረፈባት ምድረ -ገነት እንደሆነች ራሺያዊው ገልፆ ከአቢሲኒያው እጢ ምኒሊክ ወረራና ውድመት በፊት የኢንደስትሪና ንግድ ማእከል ነበረች

Quote:
Amid the green grass, the white of human bones shone here and there. Settlements were nowhere to be seen -- only thick weeds, growing on plots of recently cultivated earth, bear testimony of the people who once lived here. An evil fairy of war destroyed them, and scattered their bones across the fields. The closer we came to the capital of Kaffa, the more noticeable became the signs of recent battles. Near the town itself, clearings were completely strewn with human bones...

እጢው ምኒሊክ የከፋ ህዝብ መኖሪያዎችን አውድሞ በእርሻዎቻቸው ላይ አረም ;መስኮቹን ደግሞ በከፋዎች አፅም ሞላው

Quote:
When they arrived in a new land, each of them would choose the most advantageous strategic point and build a fortress or, more correctly, a camp there. Then they would begin to carry out raids on the surrounding area until the inhabitants who were bravely defending were finally convinced that further defense was unthinkable and useless, and submitted. Those who submitted retained their self-government and ruler. But the Abyssinians took the ruler's children and those of prominent families to raise as hostages. The area was divided for "feeding" among units of the army. They allotted land to those soldiers who wished parcels of land, and gave them some of the defeated inhabitants as serfs.

1. እጢዎቹ የሰውን ሀገር እንዴት እንደሚወሩ ገልፆ እጅ የሰጡትን የአካባቢውን አለቆች ልጆች እናሳድግ በሚል ሽፋን እንደመያዣ ምርኮኛ እንደሚጠቀሙባቸው ገልፆአል

2. ነፍጠኞቹ መሬቱንም ;የአገሬውን ሰውም ይከፋፈሉታል

Quote:
The next defendant was accused of having sold his military prisoner, under the guise of a gift. The crime was obviously proven. The guilty party was subject to the death penalty, but the Ras did not have the right by his own authority to impose that sentence because the criminal was an Abyssinian.

ይሔኛው ታሪክ አሳዛኝም አስቂም ነው ......በጦርነት የማረከውን ሰው በስጦታ አስመስሎ የሸጠ ነፍጠኛ ተከሶ ራስ ፊት ይቀርባል ......ጥፋቱ ቢረጋገጥም ወንጀለኛው አቢሲኒያን ስለሆነ የሞት ፍርድ ለመወሰን ራስ ተብዬው ስልጣን የለኝም ብሎ አረፈ ........ለካ ራስ እየተባሉ የሚላኩት የአገሬው ሰው ላይ ብቻ ሞት እንዲፈርዱ ነው

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
የታሪክ ተመራማሪው
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳይንት 7

አዲስ

Joined: 23 Feb 2012
Posts: 46

PostPosted: Thu Apr 26, 2012 6:36 am    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
"Come submit to us," the Masai cried out to them, on order of the Ras.

"We don't know you," they answered from the other
bank. "You Guchumba (vagrants), go away from our lands."

"If you don't surrender voluntarily, we will shoot at you with the fire of our guns, we will take your livestock, your women and children. We are not Guchumba . We are from the sovereign of the Amhara (Abyssinians) Menelik."

"We do not know Amhara-Menelik. Go away! Go away!"

These talks brought no success, but when a dug-out canoe, found higher on the course of the river, arrived at our bank, the natives became more tractable and began to ask:

"Who is this Amhara-Menelik to whom we are supposed to submit?"

"We are Amhara, and Menelik is our great king."

"You will kill us if we come to you."1. ታሪኬ የጌዴኦ ህዝብ ታሪክ ነው

እንደኦሮሞ ህዝብ የገዳ ስርአት ሁሉ "ባሊ " በተሰኘ ስርአት ራሱን ያስተዳድር የነበረውን የጌዴኦ ህዝብ በወረራ ባህሉን አሳጥተው መሬቱን ዘርፈው ገባር ያደረጉት ቆሻሻ የእጢዎች ታሪክ ይህ ነው

2. ታሪኬ የባስኬቶ ህዝብ ታሪክ ነው

በእጢዎቹ አሽከር በወልደጊዮርጊስ ወረራ የባስኬቶ ህዝብ በግድ እምነቱን እንዲለውጥ ; ባህሉ እንዲጠፋ የተሞከረው የቆሻሻ እጢዎች ተግባር ይህ ነው

3. ታሪኬ የሀዲያ ህዝብ ታሪክ ነው

በቆሻሻው አምደፅዮን ወረራ ደሙ እንደጅረት የፈሰሰው ; ለባርነት የተዳረገው የሀዲያ ህዝብ ታሪክ ይህ ነው

4. ታሪኬ የከንባታ ህዝብ ታሪክ ነው

የአምባርቾ ኮረብታ የእጢዎቹን ወረራና ግፍ ከሚመሰክርበት ; እምነቱንና ታሪኩን በቆሻሻው እጢ ምኒሊክ የተሸረሸረው የከንባታ ህዝብ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

5. ታሪኬ የሲዳማ ህዝብ ታሪክ ነው

ቋንቋውን ; እምነቱንና ባህሉን በቆሻሻው ምኒሊክ የተገፈፈው የሲዳማ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

6. ታሪኬ የወላይታ ህዝብ ታሪክ ነው

በግዴታ ከአቢሲኒያ ጋር ለመቀላቀልና የወላይታ ህዝብን ሀብት ለመዝረፍ ሲባል 118,000 የወላይታን ህዝብ ደም ያፈሰሰው የቆሻሻው ምኒሊክ ታሪክ ምስክር የሆነው የወላይታ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

7. የዲዚ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

በአቢሲኒያውያን ወረራ ባህሉም ህዝቡም ወደመጥፋት የተቃረበው የዲዚ ህዝብ ታሪክ ታሪኬ ነው

"የአቢሲኒያን ቆሻሻ ታሪክ " ከሚለው መፅሀፍ የተቀነጨበ

የእጢው ምኒሊክ ግፍ ፅዋ ቀኑን ቆጥሮ እየመጣ ነው .....በሳይንሱም በሀይማኖቱም እንደሚለው ....."ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል "

ነፍሰ -ገዳዩ እና የሰው ሀገር ዘራፊው እጢው ምኒሊክ ጀግና እና አገር አቅኚ ; ሌላው መሬቱን ሲያስመልስ ዘረኛ እና ወንጀለኛ .......እንዴት ነው ነገሩ Question Question Question Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
የታሪክ ብይንን በግርምት የሚመለከተው ......ከእጢዎቹ ኢትዮጵያ ሩቅ ማዶጋላው !!! ከየት ወድየት ጠጋ ነው ?? ጠጋ በይ ጠጋ ጠጋ በይ ጠጋ አንቺ ጨምላቃ አለ ዘፋኙ
ስማ ግሙ ጋማ ግሙ -አምሐራ ጌታክ ነው !! ስማ ክሱን አምላክ ጋር ብታቀርብ አይሰማክም -አምላክም ሚኒሊክን ወደ እዛ የላከው እኛን አምላካቸውን የማያቁትን አህዛብ ወደ አምላካቸው እንዲመለሱ ይቀጣ ዘንድ ነው እንዳንተ ጉቶዎች ማለሊት ፍልስፍና ጭራቅ ሆኖ እንደ ደም መጣጭ ኩንጫ ሀብት ሊበዘብዝ አይደለም ! አንዳንዴ ልክ እንደጥንቱ ኤሎሂም አማልካውያንን እና ፍልስጠሚያውንን (እንዳንተ አይነቱ ያልተገረዘ ሸለፍታምን ) ለማቅናትም ውይም መቅጣት እስራኤልን ብርቱ ክንድ ያዝ ነበር !! እና ዳግማዊ ሚንሊክም ታዞ ነው እና አቤቱታህን ነፍስህን ወደ ሲኦል ለሚልካት እስራኤል አምላክ አቅርብ -ከሰማክ :: አለበለዝያ እከክህን እዛ ደደቢት አራግፍ -ዋለልኝን ለቀቅ ሌንጮን እና ቀጀላን ጠበቅ ::
_________________
I offer my opponents a bargain: if they will stop telling lies about us, I will stop telling the truth about them - Adlai Stevenson
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Sat Apr 28, 2012 8:12 am    Post subject: Reply with quote

እጢ ፈሪ Laughing

When the facts of history are written Haile Selassie of Abyssinia will go down as a great coward who ran away from his country to save his skin and left the millions of his countrymen to struggle through a terrible war that he brought upon them because of his political ignorance and his racial disloyalty.

MARCUS GARVEY, 1937
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4564
Location: united states

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 8:54 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ይሄ ነገር

ብዙ እየደከምክ መሆንህ ያስታውቃል
ምኒሊክም ሆነ ተፈሪ ዮሐንስም ሆነ ኢዛና ካሌድም ሆነ ንጉስ ጦና ያለ አንዳች ጦርነት ታሪክ አልሰሩም ::

የዚህን የጦርነት ታሪክ የማያውቅ ካለ እንዳንተ ያለ ችግር ያለበት ነው ::

ታሪክ ብዙ ብዙ አሳይቶናል
ለምሳሌ አሌክሳንደር ዘግሬትም ሆነ ጁሊየስ ሴዛር ያሳለፉት ዘመን ጦርነት ነበር

ዛሬ ሁለትም የሙዚየም ታሪኮች ሆነዋል ሌላውም የጦርነት ታሪክ እንደዙህ ነው ::

ጸዋር ወዳጄ እንዳለው ምነው እዛኛው ምእተ ዓለም ተዘፈዘፍክ

ናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ወይስ
ናርዚስቲክ ፖለቲካል ዲሶርደር ነው ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሰርዶ

አዲስ

Joined: 07 Dec 2011
Posts: 41
Location: Ethiopia

PostPosted: Tue May 01, 2012 3:41 pm    Post subject: Reply with quote

ጋድሚያዉ ዋለበ Very Happy መጀመሪያ ስምህን አስተካክል ከዚያ በኋላ ጣሊያኖች አያቶችህንና አባቶችህን አንተንም ሊጨምር ይችላል ከቂጣችሁላይ በብረት እያቃጠሉ ሲያሰቃዩአችሁ አሜን ከማለት ያለፈ ታሪክ ስለሌለህ Rolling Eyes Rolling Eyes ህዝባቸዉንና ሀገራቸዉን ስለጠበቁ ምን አንገበገበህ ምንስ አደረጉህ ልብካለህ ቂጥህን ያቃጠለህን የጣሊያንን ታሪክጻፍ Twisted Evil Twisted Evil መለስ ቅዘናም ስለሆነ የጀግኖቹ ታሪክ ስለሚያመዉ ችግሩን ተረድቸለታለሁ Laughing Laughing Laughing
አንተም የችግሩ ተጠቂ በመሆንህ አዝናለሁ እምቢ ካልክ ጣሊያኖችን እንዳልጠራብ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
ሰርዶዉ ከጉድባዉ
_________________
Fikir geba selam geba
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4564
Location: united states

PostPosted: Tue May 01, 2012 9:10 pm    Post subject: Reply with quote

Every Nationalist is haunted by the belief that the past can be altered.
He spends part of his time in a fantasy world in which things habben as they should.

ይህንን ያለው ማነው ?

ወዳጄ ዋለልኝ

In the middle of the 19th century, Ethiopia was restored to life. The Emperors Tewodreos, Yohannes and,finally,Menelik reunited Abysinnia. Emperor Menilik entered into a desperate struggle with Italy for the existence, freedom and independence of his state, and won a series of brilliant victories over his enemy. In so doing, he demonstrated irrefutably that there is in Afrika a black nation capable of standing up for itself and having all the makings for independent Existence.

ETHIOPIAN THROUGH RUSSINAN EYES
BY ALEXANDER BULATOVICH

ከዚህ ጽሁፍ በሁዋላ
ወደ ሳይኮሎጂ ምርመራ ውጤት እጉዋዛለሁ

ወዳጄ ዳግማዊ
ናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ወይስ
ናርዚስቲክ ፖለቲካል ዲሶርደር ?

እስቲ ከመሰረቱ ከስሩ እንጀምረው ይህንን ችግርህን ?

1. እኔ ትክክል ነኝ : አንተ ትክክል ነህ ::

2. እኔ ትክክል አይደለሁም : አንተ ትክክል ነህ ወይም
አንተ ትክክል አይደለህም እኔ ትክክል ነኝ ::

3. አንተም ትክክል አይደለህም : እኔም ትክክል አይደለሁም ::

እነዚህን የፐርሶናሊቲ ዝምድናዎች በዚህ መድረክ ልንመረምር እንገደዳለን እኛ ሳይካትሪስቶች

እኛ ሳይካትሪስቶች ስንጠይቅ ደግሞ

1. ሙዝየም የገባን ታሪክ ለምን በአሁኑ ሰዓት ማንሳት አስፈለገ ?

2. በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር እና የኢትዮጵያ መንግስት ችግር ሙዝየም የገባ ታሪክ ነው ?

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Tue May 01, 2012 9:54 pm    Post subject: Reply with quote

ሳይካትሪስቱ ቆቁ የከበረ ሰላምታየ ይድረስህ Exclamation
እንዴት ነው የዚህ የገማ በሽተኛህ ነገር Question መቸ ነው የበሽታውን አይነት አውቀህ መዳህኒት የምታዝለት Laughing Laughing ብዙ ግዜ ወሰደብህ እኮ ...ዛሬ ግን የበሽታውን አይነት የደረስክበት ትመስላለህ ::በል ቶሎ በል መፈወሻውን እዘዝለት Exclamation
ወዳጃችን ቆቁ ለግሙ አይነት በሽተኛ በአንድ ወቅት እምዮ ሚኒልክ ንጉሰ ነገስት -ኢትዮጵያ -እምነ ነገድ ይሁዳ ፍቱን መድሀኒት ነበራቸው ::መጉመድ የሚባል Exclamation በዚህ መድሀኒት የተፈወሱት በሽተኞችም ጉምድ ይባሉ ነበር :: መድሀኒቱን ለበሽተኛው የሚሰጠውም መጉመጃ በተባለ በዘመኑ በተገኘ ድንቅ መሳሪያ አማካኝነት ነበረ ::እንዴት አይነት ፍቱን መድሀኒት መሰለህ ....
ለማማከር ያህል ነው ወዳጀ Exclamation በዘመናዊው መንገድ ካቃተህ በጥንቱ በባህላዊው መንገድ እኔ እጐምደዋለሁ ወደ እኔ ላከው .....

እምቢ ለሀገር Exclamation
ከጐማጆች መንደር
አንኮበር Exclamation
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Tue May 01, 2012 11:02 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም ወዳጄ ቆቁ

ከራስህ ጋር የምታወራውን ተረት ተረት እንዳላቋርጥህ ብዬ ነው Laughing Laughing ሲፈጥረኝ ቅዠት አላውቅም Wink

ዘረ -ቅዘናሙ

ወያኔ በጥፊ ብሎ ያነገተውን መትረየስ የተቀበለውን ፈሪው አባትህን ሂድና ፈርተህ ሱሪህ ላይ የለቀቅከውን ቅዘን እንዴት ጎመድከው ብለህ ጠይቀው Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ለነገሩ አባትህ አስቀድሞ በዝርዝር ነግሮሀል መሰለኝ ...የመጉመድ አይነቶችን Laughing Laughing ቅቅቅቅቅቅቅቅ

"ቅዘናሞቹን ወንዝ ዳር ማርካቸው .....እዚያው ቅዘናቸውን እንዲያለቀልቁ " Laughing Laughing Laughing Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ከአሸናፊዎቹ አምባ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Tue May 01, 2012 11:13 pm    Post subject: Reply with quote

Laughing Laughing Laughing

ሰላም እምቢ ለሃገር ይህ ያልተጎመደው የጉምዶቹ ልጅ ነው ማለት ነው ? Laughing Laughing

እምዬ ሚኒሊክ እየጎመዱ አስቀመጡልኝ ...አይ ግን አንድ ነገር ረስተውብን ታላቁ ሚኒልክ እንትናቸውንም መጉመድ ነበረባቸው Laughing ...ይሄው ጉምድ አባቱ ኮተት ብለው ግብረ ወሲብ ፈጥመው ያልተጎመደው ጎማዳ ተፈጠረ Laughing ...ይህኛው ግምም እንደ አባቱ መጎመድ አለበት Laughing Laughing

ልጅ ሞንሟናው
ከወስከምቢት

እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
ሳይካትሪስቱ ቆቁ የከበረ ሰላምታየ ይድረስህ Exclamation
እንዴት ነው የዚህ የገማ በሽተኛህ ነገር Question መቸ ነው የበሽታውን አይነት አውቀህ መዳህኒት የምታዝለት Laughing Laughing ብዙ ግዜ ወሰደብህ እኮ ...ዛሬ ግን የበሽታውን አይነት የደረስክበት ትመስላለህ ::በል ቶሎ በል መፈወሻውን እዘዝለት Exclamation
ወዳጃችን ቆቁ ለግሙ አይነት በሽተኛ በአንድ ወቅት እምዮ ሚኒልክ ንጉሰ ነገስት -ኢትዮጵያ -እምነ ነገድ ይሁዳ ፍቱን መድሀኒት ነበራቸው ::መጉመድ የሚባል Exclamation በዚህ መድሀኒት የተፈወሱት በሽተኞችም ጉምድ ይባሉ ነበር :: መድሀኒቱን ለበሽተኛው የሚሰጠውም መጉመጃ በተባለ በዘመኑ በተገኘ ድንቅ መሳሪያ አማካኝነት ነበረ ::እንዴት አይነት ፍቱን መድሀኒት መሰለህ ....
ለማማከር ያህል ነው ወዳጀ Exclamation በዘመናዊው መንገድ ካቃተህ በጥንቱ በባህላዊው መንገድ እኔ እጐምደዋለሁ ወደ እኔ ላከው .....

እምቢ ለሀገር Exclamation
ከጐማጆች መንደር
አንኮበር Exclamation

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Tue May 01, 2012 11:43 pm    Post subject: Reply with quote

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
Laughing Laughing Laughing

ሰላም እምቢ ለሃገር

ሙኒት ከራሱ ጋር በሌላኛው ስሙ ሲያወራ Laughing Laughing Laughing Laughing

አባትህ ሲማረክ ቅዘኑን እንዴት እንደጎመደው ጠይቄህ ነበር እኮ Laughing Laughing Laughing Laughing ሐሜተኛዋ እናትህ ምንአልባት ስለአባትህ ማንነት ያልነገረችህ የቅዘናሙ አባትህን ታሪክ አፍራበት ይሆናል Laughing Laughing Laughing
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሰርዶ

አዲስ

Joined: 07 Dec 2011
Posts: 41
Location: Ethiopia

PostPosted: Wed May 02, 2012 12:23 am    Post subject: Reply with quote

ጋድሚያዉ ዋለ ወያኔ የጎንደርና የወሎን ህዝብ ጭዋ መስሎ እየለመነ አዲሳባ የገባዉ እስኪ ከመጻፍህ በፊት አለቆችህን ጠይቃቸዉ ደብረታቦር ጉና ጋይንት ላይ ሽንት በሽንት ሆነዉ የነበሩትን ያሁኖቹን ጀኔራል ተብየወች እነ ምግበ ሀይሌን እነ ኳርተርን መለስ እንኳ ካንተም አይሻል በወሬ ነዉ የሚያዉቀዉ ቅዘናም ስለነበር ዋሻ ለዋሻ ነበር የሚዉለዉ
አንተ ግን የጣሊያን ሽንት ሳትሆን አትቀርም እንደ ስብሃት ነጋ
ሰርዶዉ ነኝ
_________________
Fikir geba selam geba
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4564
Location: united states

PostPosted: Wed May 02, 2012 7:16 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
="ቆቁ "]Every Nationalist is haunted by the belief that the past can be altered.
He spends part of his time in a fantasy world in which things habben as they should.

ይህንን ያለው ማነው ?

In the middle of the 19th century, Ethiopia was restored to life. The Emperors Tewodreos, Yohannes and,finally,Menelik reunited Abysinnia. Emperor Menilik entered into a desperate struggle with Italy for the existence, freedom and independence of his state, and won a series of brilliant victories over his enemy. In so doing, he demonstrated irrefutably that there is in Afrika a black nation capable of standing up for itself and having all the makings for independent Existence.የቀጠለ አዲስ
In striving to extend the bounds of his possessions, Menelik is only carrying out the tradiotional mission of Ethiopia as the propagator of culture and the unifier of all the inhabitants of Ethiopian Mountains and of the the related tribes in their neighborhood , and only makes a new step toward consolidating and developing the power of the black empire.

ETHIOPIAN THROUGH RUSSINAN EYES
BY ALEXANDER BULATOVICH

Quote:
ከዚህ ጽሁፍ በሁዋላ
ወደ ሳይኮሎጂ ምርመራ ውጤት እንደገና እጉዋዛለሁ

ወዳጄ ዳግማዊ
ናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ወይስ
ናርዚስቲክ ፖለቲካል ዲሶርደር ?

እስቲ ከመሰረቱ ከስሩ እንጀምረው ይህንን ችግርህን ?

1. እኔ ትክክል ነኝ : አንተ ትክክል ነህ ::

2. እኔ ትክክል አይደለሁም : አንተ ትክክል ነህ ወይም
አንተ ትክክል አይደለህም እኔ ትክክል ነኝ ::

3. አንተም ትክክል አይደለህም : እኔም ትክክል አይደለሁም ::

እነዚህን የፐርሶናሊቲ ዝምድናዎች በዚህ መድረክ ልንመረምር እንገደዳለን እኛ ሳይካትሪስቶች

እኛ ሳይካትሪስቶች ስንጠይቅ ደግሞ

1. ሙዝየም የገባን ታሪክ ለምን በአሁኑ ሰዓት ማንሳት አስፈለገ ?

2. በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር እና የኢትዮጵያ መንግስት ችግር ሙዝየም የገባ ታሪክ ነው ?ወዳጄ ዳግማዊ
መልሰህ መላልሰህ የሰባት ቤት ዝርያ አለብኝ በማለት አዶከብሬ ተረግጣለህ

የሚቀጥለው ጥያቄ

ለምን ከአሌክሳንደር ቡላቶቪች ጽሁፍ ላይ አቃቂር እያወጣህ ትለቀልቃለህ ?

ዞረብህም ተሸከከርብህም
ያለ ኢትዮጵያ ልጆች የእርስ በእርስ ጦርነት ኢትዮጵያ በምኒሊክ ብቻ አልተፈጠረችም ::

a long long time ago

ከእለታት በአንዲቱዋ ቀን ምኒሊክ የሚባል ንጉስ በኢትዮጵያ ነበር : ይህንን ምኒሊክ የሚባል ንጉስ የተከተለው ሕዝብ አማራ ወይም ኦሮሞ ወይም ጉራጌ ወይም ትግራይ ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነበር

ይህንን ምኒሊክ የሚባል ንጉስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲከተለው ወዶ ሳይሆን ተገዶም ተደብድቦም ነበር ተገርፎም ነበር :: እንደውም ቂጡ ላይ እየተከተበም ነበር :: ከዛም አልፎ አልዘምትም አልገዛም ካለ ደግሞ እግሩም እጁም ወይም ብልቱም ይቆረጥ ነበር ::

የኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ ነበር
ምኒሊክ ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ጎሳዎችም እንደዚህ ያለ ልማድ እንደነበረባቸው ያለፈው የኢትዮጵያ ታሪካችን ያስረዳል ለምሳሌ ትዳር ለመያዝ አንዳንድ ጎሳዎች የወንድ ብልት መቁረጥ እንዳለባቸው ታሪካችን ያስተምረናል ::

ይህ የንጉስ ምኒሊክ የታሪክ ሙዝየም ከሆነ ሰነበተ
የኢትዮጵያ ሕዝብም ያለፈ አልፏል በማለት አዲስ ምእራፍ ጀመረ ነገር ግን እንደ ዳግማዊ ያሉ

ያለፈ ትራይባል ታሪካችንም ወደ ሙዝየም ከገባ ቆየ
የተጻፈውን ከማንበት በስተቀር በዚህ ያለፈ ታሪክ እንደ ዳግማዊ እሪ እምቡዋ በማለት ጊዜያችንን ለማጥፋት ሌላ ጊዜ መፍጠር እንደሌለብን ስለተገነዘብን ለሰላምና ለወንድማማችነት ለፍቅርና ለብልጽግና እንጽፋለን ሳይኮሎጂካል ጥያቄ እንጠይቃለን ፍልስፍና እንፈላሰፋለን

Every nationalists is haunted by the belief that the past can be altered. He spends part of his time in fantasy world in which things happen as they should.

George Orwell
Notes on Nationalism

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4564
Location: united states

PostPosted: Thu May 03, 2012 9:49 pm    Post subject: Reply with quote

The first meeting between the conquerer and the conquered was remarkable. Both bowed to the ground to one another , and Tato chenito, having taken from his arm three gold bracelets , asked the Ras ( wolde Giorgis ) to accept the gift , saying the following:
"" I give this to you , man among men . Neither Ras Gobana , nor Negus Tekle Haymanot, Nor TEsemma , nor Demissew ever succeeded in subduing me; but yoh have done so . If you refuse to wear these bracelets , then I will despise you""

ETHIOPIAN THROUGH RUSSINAN EYES
BY ALEXANDER BULATOVICH

እንደዚህ ነበር የከፋው ንጉስ ታቶ ቸኒቶ እና ራስ ወልደጊዮርጊስ ሲገናኙ የነበረው ሁኔታ ቡላቶቪች እንዳስቀመጠው

ለነዳግማዊ ድራማ መስሪያ የሆነው የአሌክሳንደር ቡላቶቪች ጥሁፍ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ታሪክ ነው

ለምን ዳግማዊ በአሌክሳንደር ቡላቶቪች ጽሁፍ ድራማ መስራት ፈለገ ?

Many moons ago
ከእለታት በዛችኛዋ ቀን ያኔ ያኔ ጨረቃና ጸሐይ ሳይገነጣጠሉ ጨረቃ እና ጸሓይ አንድ ላይ ሆነው ወደ መሬት ብርሀናቸውን ሲልኩ

የኢትዮጵያ ሕዝብ እርስ በራሱ ሲናጭ ከሰሜን ወደ ደቡብ ከደቡብ ወደ ሰሜን እርስ በርሱ ሲፋጅ

ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጠራም :
ጋላ ቅማል በላ
ትግሬ አንበጣ በሊታ
የጎጃም ባለ አንቴናዋ እየተባለ የደደቦች ተረት እንደ ሕዝባዊ ተረት በሚወራበትና የፖለቲካ መቀስቀሻ በነበረበት

በዛች በድሮዋ እለት ; ያኔ ያኔ ኮከቦች የሚባሉ ነገሮች በሰማይ ላይ ሳይታዩ

ቴዎድሮስ ዮሐንስ ምኒሊክ የሚባሉ ንጉሶች በኢትዮጵያ ተነስተው ነበር እንደዚህ ንጉሶች አልገብርም እና አልገዛም ያላቸውን ከፍ በማለት ምላሱን ካልሆነም ቁዋንጃውን ካልሆነም ቂጡ ላይ ክትባት እያደረጉ ስራ ቤት በማስገባት አገልጋይ እና ወጥ ሰሪ ያደርጉት ነበር ወይም አህያ ጎታች ወይም ድንጋይ ተሸካሚ ያደርጉት ነበር ከዛም አልፎ ከነ ሕይወቱ ገደል ይሰዱት ነበር
ከገበረና ከተገዛ ደግሞ ሹመትና ሽልማት በመስጠት የእልፍኝ አስከልካይ : ደጃዝማች ፊታውራሪ በማድረግ የጦር መሪ ያደርጉ ነበር :: በዚህ ታክቲካቸው ኢትዮጵያን አንድ ማድረግ ችለዋል ::

እነዚህ ነገስታት ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ከፍ ብሎ ምላስ መቁረጥ ወይም ዝቅ ብሎ ቁዋንጃ መቁረጥ እና ቂጥ ላይ መከተብ ብቻ ሳይሆን

ራሳቸውን በምድረ ኢትዮጵያ ሰውተዋል

ዮሐስን በመተማ
ቴዎድሮስ በመቅደላ

ምኒሊክ የነዚህን ሁለት ነገስታት ፈር በመከተሉ በራሱ ላይ ችግር ባይደርስበትም ከማይችለው የጣሊያን ጦር ጡጫ ለጡጫ ለመፋጠጥ ችሏል

ይህ ከጣሊያን ጋር የተደረገ ፍጥጫ የሶስቱ ነገስታት የቴዎድሮስ የዮሐንስ እና የምኒልክ ብቻ ሳይሆን የከፋ ሕዝብ የወላይታ ሕዝብ የኦሮሞ ሕዝብ የጉራጌ ሕዝብ የትግራይ ሕዝብ የአማራ ሕዝብ የአፋር ሕዝብ እጅና ጉዋንት ብሎ በለው ብሎ በጣሊያን ላይ ለመዝመት ወደ አድዋ በአድዋ በመትመሙ ነው ::

ከዚህ ጽሁፍ በሁዋላ
ወደ ሳይኮሎጂ ምርመራ ውጤት እንደገና እጉዋዛለሁ

ወዳጄ ዳግማዊ
ናርዚስቲክ ፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ወይስ
ናርዚስቲክ ፖለቲካል ዲሶርደር ?

እስቲ ከመሰረቱ ከስሩ እንጀምረው ይህንን ችግርህን ?

1. እኔ ትክክል ነኝ : አንተ ትክክል ነህ ::

2. እኔ ትክክል አይደለሁም : አንተ ትክክል ነህ ወይም
አንተ ትክክል አይደለህም እኔ ትክክል ነኝ ::

3. አንተም ትክክል አይደለህም : እኔም ትክክል አይደለሁም ::

እነዚህን የፐርሶናሊቲ ዝምድናዎች በዚህ መድረክ ልንመረምር እንገደዳለን እኛ ሳይካትሪስቶች

እኛ ሳይካትሪስቶች ስንጠይቅ ደግሞ

1. ሙዝየም የገባን ታሪክ ለምን በአሁኑ ሰዓት ማንሳት አስፈለገ ?

2. በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር እና የኢትዮጵያ መንግስት ችግር ሙዝየም የገባ ታሪክ ነው ?

ወዳጄ ዳግማዊ
መልሰህ መላልሰህ የሰባት ቤት ዝርያ አለብኝ በማለት አዶከብሬ ተረግጣለህ

የሚቀጥለው ጥያቄ

ለምን ከአሌክሳንደር ቡላቶቪች ጽሁፍ ላይ አቃቂር እያወጣህ ትለቀልቃለህ ?

ዞረብህም ተሸከከርብህም
ያለ ኢትዮጵያ ልጆች የእርስ በእርስ ጦርነት ኢትዮጵያ በምኒሊክ ብቻ አልተፈጠረችም ::Every nationalists is haunted by the belief that the past can be altered. He spends part of his time in fantasy world in which things happen as they should.

George Orwell
Notes on Nationalism

ሳይካትሪስቱ ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 24, 25, 26 ... 38, 39, 40  Next
Page 25 of 40

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia