WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አእውነት እሳያስ ሞተ ??
Goto page Previous  1, 2, 3, 4
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Sat Apr 28, 2012 7:01 pm    Post subject: Reply with quote

ኢሴ ጎምላላው ጉርድ ስኩዌር ሸሚዙን ለብሶ በኤርትራ ቲቪ በላይቭ ዱቅ ብሎ አለሁ አለ Shocked ግን ትንሽ ፊቱ ደከም ያለ መሰለኝ ...እንደታመመ ያሳብቅበታል ::

ከተናገረው ውስጥ ከሰማኍቸው ውስጥ አሜሪካና የአሜሪካ አፈንዳጅ ገረድ ምናምን ያለ መስለኝ ...ገረዶቹን ህወሃቶችን ግን ስለሚንቃቸው ስማቸውንም አልጠራ Laughing Razz

በሉ ህወሃቶች ከበሯችሁን አስቀምጡ Sad ካለድ እንኳን ደስ አለህ ....ከዚህ በኍላ አንተ የምታወራውን አምናለሁ ....ብቻ '' እና '' እያስተካከልህ ጻፍልን Smile ወያኔ ለማለት ወይኔ እያልክ ብዙ ቀን ልታደናግረኝ ሞክረሀልና Smile

በሰሞኑ ኢሳያስ ሞቷል አልሞተም አሉባልታ ግን ትግሬ ህወሃቶች እንዴት ኢሳያስን እንደምትፈሩት ታዘብኳችሁ :: አሁን ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያዊያን ስለተለያችሁ ያለ ኢትዮጵያዊያን አስጣይነት ደግሞ ኢሴ አፈር ድሜ እንደሚያበላችሁ ስለምታውቁ ቢሆንም ግን እስኪ ምክንያቲን እስኪ ዘርዘር አርጋችሁ ንገሩን Rolling Eyes

ልጅ ሞንሟናው
ከአስመራ
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Sat Apr 28, 2012 7:21 pm    Post subject: Reply with quote

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
ኢሴ ጎምላላው ጉርድ ስኩዌር ሸሚዙን ለብሶ በኤርትራ ቲቪ በላይቭ ዱቅ ብሎ አለሁ አለ Shocked ግን ትንሽ ፊቱ ደከም ያለ መሰለኝ ...እንደታመመ ያሳብቅበታል ::

ከተናገረው ውስጥ ከሰማኍቸው ውስጥ አሜሪካና የአሜሪካ አፈንዳጅ ገረድ ምናምን ያለ መስለኝ ...ገረዶቹን ህወሃቶችን ግን ስለሚንቃቸው ስማቸውንም አልጠራ Laughing Razz

በሉ ህወሃቶች ከበሯችሁን አስቀምጡ Sad ካለድ እንኳን ደስ አለህ ....ከዚህ በኍላ አንተ የምታወራውን አምናለሁ ....ብቻ '' እና '' እያስተካከልህ ጻፍልን Smile ወያኔ ለማለት ወይኔ እያልክ ብዙ ቀን ልታደናግረኝ ሞክረሀልና Smile

በሰሞኑ ኢሳያስ ሞቷል አልሞተም አሉባልታ ግን ትግሬ ህወሃቶች እንዴት ኢሳያስን እንደምትፈሩት ታዘብኳችሁ :: አሁን ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያዊያን ስለተለያችሁ ያለ ኢትዮጵያዊያን አስጣይነት ደግሞ ኢሴ አፈር ድሜ እንደሚያበላችሁ ስለምታውቁ ቢሆንም ግን እስኪ ምክንያቲን እስኪ ዘርዘር አርጋችሁ ንገሩን Rolling Eyes

ልጅ ሞንሟናው
ከአስመራ

አይይይ ኢሱ ..ጭሱ
ያሳዝናል ከምር ድክም ብሏል እንዲሁ አለሁ ለማለት ያህል ነው እንጂ ለኢንተርቪው የቀረበው ይቺን አመት የሚቆይ አይመስለኝም
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4262

PostPosted: Sat Apr 28, 2012 7:25 pm    Post subject: Reply with quote

ሙኒት ""ለሆሚህ "" ይሄን ጋብዘው ...አፕሪሽየት ያደርግሀል .. Laughing
""ሆሚ "" ማለት ደሞ አንተ የምታውቀው ነገር መስሎህ .እንዳትቆጣ ... enjoy Laughing
http://www.ethioonutube.com/video/216/Kuku-Sebsibe-Yebzuye-Mastawosha-Motihen-Bayne-Endalay
የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
ኢሴ ጎምላላው ጉርድ ስኩዌር ሸሚዙን ለብሶ በኤርትራ ቲቪ በላይቭ ዱቅ ብሎ አለሁ አለ Shocked ግን ትንሽ ፊቱ ደከም ያለ መሰለኝ ...እንደታመመ ያሳብቅበታል ::

ከተናገረው ውስጥ ከሰማኍቸው ውስጥ አሜሪካና የአሜሪካ አፈንዳጅ ገረድ ምናምን ያለ መስለኝ ...ገረዶቹን ህወሃቶችን ግን ስለሚንቃቸው ስማቸውንም አልጠራ Laughing Razz

በሉ ህወሃቶች ከበሯችሁን አስቀምጡ Sad ካለድ እንኳን ደስ አለህ ....ከዚህ በኍላ አንተ የምታወራውን አምናለሁ ....ብቻ '' እና '' እያስተካከልህ ጻፍልን Smile ወያኔ ለማለት ወይኔ እያልክ ብዙ ቀን ልታደናግረኝ ሞክረሀልና Smile

በሰሞኑ ኢሳያስ ሞቷል አልሞተም አሉባልታ ግን ትግሬ ህወሃቶች እንዴት ኢሳያስን እንደምትፈሩት ታዘብኳችሁ :: አሁን ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያዊያን ስለተለያችሁ ያለ ኢትዮጵያዊያን አስጣይነት ደግሞ ኢሴ አፈር ድሜ እንደሚያበላችሁ ስለምታውቁ ቢሆንም ግን እስኪ ምክንያቲን እስኪ ዘርዘር አርጋችሁ ንገሩን Rolling Eyes

ልጅ ሞንሟናው
ከአስመራ

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
E=mc2

ኮትኳች

Joined: 16 May 2009
Posts: 158

PostPosted: Sat Apr 28, 2012 7:59 pm    Post subject: Reply with quote

ኤሊያስ ክፍሌ እንደጻፈ(ች)ው:
Friends in Asmara are telling me that the city is tense as residents started to hear about the death of President Isaias Afewerki. There is an increased presence of soldiers patrolling the streets of Asmara since Sunday....

http://www.ethiopianreview.com/forum/viewtopic.php?t=37842&p=205739#p205739

Elias and Shabya have been using a whole pack of lies as a psychological propaganda weapon based on the realization that, "a lie gets halfway around the world before the truth has a chance to get its pants on."
_________________
Freedom is always and exclusively freedom for the one who thinks differently. Rosa Luxemburg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
E=mc2

ኮትኳች

Joined: 16 May 2009
Posts: 158

PostPosted: Sat Apr 28, 2012 11:25 pm    Post subject: Reply with quote

Preplanned disappearance and preplanned tv appearance:

http://www.youtube.com/watch?v=5ZAcaXf50tc

http://www.youtube.com/watch?v=dcUCtaM_tpc&feature=relmfu
ካለድ እስቲ ተርጉምልን :: የተረጎምክበትን ሂሳብ በዚህ አድራሻ ጠይቅ ::
_________________
Freedom is always and exclusively freedom for the one who thinks differently. Rosa Luxemburg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 3:00 am    Post subject: Reply with quote

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:

ከተናገረው ውስጥ ከሰማኍቸው ውስጥ አሜሪካና የአሜሪካ አፈንዳጅ ገረድ ምናምን ያለ መስለኝ ...ገረዶቹን ህወሃቶችን ግን ስለሚንቃቸው ስማቸውንም አልጠራ Laughing Razz
Laughing Laughing Laughing Laughing በውነት ገለጻህ ያስቃል Laughing Laughing Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1874

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 3:47 am    Post subject: Reply with quote

እነዚህትግራዮች መቀደድ (እንደጨርቅ , እንደ ጨናዊ )ያውቃሉ
ኢሳያስ ዱቅ ብሉ መርሿል ይላሉ :: Idea Idea

ድሮም ከእናንተ ምን ይጠበቃል ??? ""ሞቷል ርግጠኛ ነኝ :: አራት ነጥብ ::"" እንደ ጨርቅ ( እንደ መለስ ማለቴ ነበር ) መቀደድ .....

በነገራችን ላይ በባህሪ ኢሳያስ ኢትዮጵያዊ ነው ! ማጎብደድ አያውቅ ! ውሸት ምን ያደርጋል ! በጀግንነትም ቢሆን እንደ ጨናዊ መስታወት ውስጥ ገብቶ እየተንቀጠቀጠ የሚናገር ሰው አይደለም !

እባካችሁ እባካችሁ !! ህወሀትን ጀግና ነው የምትሉ ሰዎች የምየ ኢትዮጵያ ልጆች ጥሊያንን በግዜር ጎራዴ ውሀ ውሀ ሲያሰኙ አንገቱን እየመተሩ ሁለት ሲያደርጉት የትግራይ ልጆች በባንዳነት ጥሊያን ባስታጠቃቸው ዘመናዊ መሳሪያ ተመሳስለው ገብተው የኢትዮጵያን ጦር ከኍላው ገብተው ለጣሊያን ወግተው በነብስ ወከፍ እንደ ይሁዳ ስላሳ ሰላሳ ሊሬ ተቀብለዋል ! ጀግና ነኝ ይባልልኛል

ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4262

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 5:53 pm    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅ ...እኔ እንዳንተ ወደ ታች ወርጄ ጀንግንነትን በዘር ህረግ እየመተርኩ አላወራውም :: ባድዋውው ጦርነት ...ስንት ጀግና የትግራይ ልጆች ከሌሎች ወንድሞቻቸው ጋር በአጸ ሚኒልክ መሪነት ድል እንዳመጡ ታሪክ በደማቁ ጽፎ አስቀምጦታል :: ጀግነንነት አይተ ናፖሊዮን ላንድ ብሄር የተሰጠ የጸጋ ስጦታ አይደለም :: ጀግነት አልበገሬነት ... ነው አምቢ ባይነት ነው ... ያላማ ጽናት ነው :: ጀግና ለመሆን አማራ መሆን የለብህም .. ከትግሬ መወለድም የለብህም :: ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ብቻ ጀግናም መሆንም የለብህም ( አንተን ልብ ይሏል ) ሴት አይተህ ኢሊቪተር ታዛ ስር የተገኘህ ሰው እኮ ነህ :: ጀግንነት የራስ ማንነት ነው :: ከዛ ባለፈ ግን አንተ ለዚህ ስራት ያለህ ጥላቻ ያስተዳደር ያመራር የዲሞክራሲ የፍትህ ማጣት ጥላቻ ቢሆን ኖሮ አብሬህ በቆምኩ ነበር :: ጥላቻህ ግን አይደለም :: በዘር ላይ የተመሰረተ ነው ...እንደው አይገርምህና እንዲህ እኮ የኌላ እሽትህን ባድናቆት የምትነቀንቅለት ኢሳያስ እኮ የመጣው እኮ አንተ ከምትለጠቸው ከትግራይ እናቶች ነው ...
So ironic ahh.. እኔ በስነ - ስርአት ባለመጫጫህ ጥላቻህ የዘር እንጂ የስራት አለ መሆኑን እየተከታተልኩ ለህዝብ አሳውቃለሁ :: አንተ ለኔ ሳምፕል ነህ :: አንተን መሰሎች ባለ ውቃቢዎች ( በበጎች መሀል የገቡ ተኩሎች ቡዙ አሉ :: ስራዬ እናንተን እርቃናችሁን አውጥቶ ማሳየት ነው :: አይዞህ ጩሀት የለም ድብድብ የለም ::

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
እነዚህትግራዮች መቀደድ (እንደጨርቅ , እንደ ጨናዊ )ያውቃሉ
ኢሳያስ ዱቅ ብሉ መርሿል ይላሉ :: Idea Idea

ድሮም ከእናንተ ምን ይጠበቃል ??? ""ሞቷል ርግጠኛ ነኝ :: አራት ነጥብ ::"" እንደ ጨርቅ ( እንደ መለስ ማለቴ ነበር ) መቀደድ .....

በነገራችን ላይ በባህሪ ኢሳያስ ኢትዮጵያዊ ነው ! ማጎብደድ አያውቅ ! ውሸት ምን ያደርጋል ! በጀግንነትም ቢሆን እንደ ጨናዊ መስታወት ውስጥ ገብቶ እየተንቀጠቀጠ የሚናገር ሰው አይደለም !

እባካችሁ እባካችሁ !! ህወሀትን ጀግና ነው የምትሉ ሰዎች የምየ ኢትዮጵያ ልጆች ጥሊያንን በግዜር ጎራዴ ውሀ ውሀ ሲያሰኙ አንገቱን እየመተሩ ሁለት ሲያደርጉት የትግራይ ልጆች በባንዳነት ጥሊያን ባስታጠቃቸው ዘመናዊ መሳሪያ ተመሳስለው ገብተው የኢትዮጵያን ጦር ከኍላው ገብተው ለጣሊያን ወግተው በነብስ ወከፍ እንደ ይሁዳ ስላሳ ሰላሳ ሊሬ ተቀብለዋል ! ጀግና ነኝ ይባልልኛል

ናፖሊዮን ዳኘ ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ወርቅነች

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Oct 2010
Posts: 564

PostPosted: Fri May 04, 2012 8:28 am    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅ ... የኔ አዝማሪ የዘፈንከው እንዴት ደሰ ይላል ...እኔ አዝማሪ መሆህን አላወቅኩትም አሁን ነው የትተረዳሁት ..ምርጫውን ለቄሶቹ ትተናል Laughing ቱልቱላውን ማነው የነፋልህ እባክህ ..ጎርቤቶችህ ናቸው ወይሰ ከመንደር ነው የገዛሀቸው ..ከብሮውን የሚመታው ደግሞ ከየት ነው ያመጣሀው ..እኔ የሚመሰለኝ ከቤተ ክርስቲያን ውሰጥ ነው Laughing አንት እንደምትልው እምሰ ምሰጋና የለውም ትላለህ እኔ የምለው ደሞ ምስጋና አለው ነው የምለው ... ምንም ቢሆን ቢጨማለቅም እንዳንተ ያለውን ያውጣል ተሳዳቢ Laughing ለምን ምስጋና የለውም ለምን አፍህ እንደሱ ይጨማለቃል ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና Laughing Laughing Laughing

ውልጮ እንደጻፈ(ች)ው:
ወርቅነች ወይስ ጀሚላ ይሻልሻል ምረጭ
ለማንኛውም የጋበዝሽኝን መጠጥ ከማቅረብሽ በፊት መቸም አዘጋጅ እንድመሆንሽ ሳትቀምሽው አይቀርምና እስኪ ምን ምን ይላል ? እኔ እንኳን ጫትና ሱረት የበከለውን መርዝ እንኳን መጠጣት መቅመስ አይህንልኝም Surprised Smile በነገራችን ላይ ወሀ እንድታፈሽበት የስነዘርኩት ምክር እኮ ለዝመናት የኖሩትን ጎረቤቶችሽን አላስቀምጥ ብሎ ስላባረረ ትንሽ ልቦና ብታገኝ ብዬ እንጂ ምች እንዲህ ይከፋሻል ብዬ አሰብኩ አበስኩ ገበርኩ እቴ ይህ ራስን መውደድና መንገብገብ የት ያደርስ ይሆን ? አይቀሬው ቀን ሲመጣ
ሁሉን ለማየት ከሚጥሩትና የትዕግሥት መሠረት ከሆኑት ሰፈር አንዱ

ወርቅነች እንደጻፈ(ች)ው:
ቅቅቅቅ ...የኔ ጨዋ .. እኔ እኮ ዘነጋሁ የደንበኞቹ አቃጣሪ ነበርክ አይደል Laughing ሥራህን እኮ አላውቀውም ነበር አንተ ደላላ መሆንህን Laughing ለውደፊት አሰብልሀለሁ አትከፋብኝ .. Laughing በውነቱ እኔ ነኝ ጥፋተኛው የዘንጋሁት Laughing ገፋፍቼ ያመጣሁህ እንደሆን ከእጣቢው ላንተም አጠጣሀለሁ ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና Laughing Laughing

ውልጮ እንደጻፈ(ች)ው:
ጀሚላ
ስራሽ እንዲያው የጎዳና ተዳዳሪነት ብቻ መስሎኝ ነበር ለካስ የልማቱ ሰውየ አያመጣው የለ በቅድሚያ የስድብ ስልጥናና ምስክር ወረቅት መስጠቱን አላውቅም ነበር ለካስ የውሸት ቁንጮ ይህንንም ተግባር ላይ አውሏል ስለመረጅው አመስግናለሁ የበላሁትን ምላስ ግን አልናገርም ይልቅስ ብዙ ሰው የገባበትን ጉድጓድ ውሐ አፍሽሽበት ደንበኞችሽ በመቅነሳቸው ድርሻውን ቀንጭቦ የሚወስደው የውሽታሞች ቡድን መሪ ተላላኪ ገቢው በመቀነሱ ስላማረረ ምክር ልለግስ ብዬ ነው ለክፉ አይደለም :: Smile Cool ነኝና

ወርቅነች እንደጻፈ(ች)ው:
ቅቅቅቅቅ .....እኔማ ጫት እቅማለሁ ሱረቱንም አጬሰዋለሁ አንት ቀላዋጭ እንዴ ምንም አልረሳሀውም እንዴ እንዳንተ ያለ የጾም ፍች በየመንደሩ እየተቅለበለብክ እየቀላወጥክ ምነው ሆድህ ሞላ እንዴ አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ደግሞ እንዳንተ ያለ ሙጤ ምላሰ አወጣህ እንዴ ምን አይነት ምላሰ ነው የበላሀው እንዲህ የምትቅለበለበው Laughing ጋን ጋን በምትለው አፍህ አንተም መሳደብ ጀመርክ እንዴ አይ አንት ልክስክስ ...ለነገሩ ካሊድን ሳይሆን ቄሶችና ኢሳያሰን ነብር የሲኦል እራት እንዲሆኑ የተመኘሁት አንት አይቀናህ በሄድክበት ቦታ ላይ የምትቀላውጥበት ቦታ አንቆ ይግደልህ አንት የጠላ ጋን ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና Laughing Laughing

ውልጮ እንደጻፈ(ች)ው:
ወርቅነች
ምነው የሌብነት ቁንጮው ከጫት መቃም ወደሱረት መሳብ እንድትሸጋገሩ ፈቀደ እንዴ ተድላንና ካልድን አብረህ / የጣፍካቸው /የጣፍሽያቸው ?

ወርቅነች እንደጻፈ(ች)ው:
ካለድ እንደጻፈ(ች)ው:
ምክክር ....አላህ ይርሀመው ...ለሞተ ስው .....አላህ ይማረው ለታመመ ስው ....እኔ ደግሞ ይልኩት አላህ ይማረው ነው ይልኩት

ቅቅቅ ....ኢሳያሰ ... ቄሰ ተድላ ሀይሉ (ፈዛዛው ) እና ቄሶች በጀሀነም ይገናኛሉ ለዚያም እራት እንዲሆኑ ነው የተፈጠሩት ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4
Page 4 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia