WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ማምዳውን .. ግውውውውውው
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ገላጋይ -1

ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2006
Posts: 493

PostPosted: Wed Apr 25, 2012 6:38 pm    Post subject: Reply with quote

ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
......
... የሚመቸኝ ሰለጌይ ምናምን ሲቀደድ ነው :: ::

... ውቃው .... ዱሮ እዚያ ቻትሩም ያስቸግረን የነበረውን የሀበሻ ጌይ አስታወከኝ .... እሱ ነህ እንደ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 970

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 4:37 pm    Post subject: Reply with quote

ጓድ ተድልሽ ..ሰላም ነህ ወይ ?

ያባ መላኩን ነገር መተው ነው :: ይልቅዬ ...ያቶ አፈወርቅ ተክሌ ጉዳይ በዚህ አጋጣሚ ሊሰመርበት የሚገባ ነው :: ፊት ያንን ቤታቸውን አብዮታችን ሐምሌ 19 ቀን 1969 ባወጣው የከተማ ቦታና ትርፍ ቤቶችን የህዝብ ባደረገው አዋጅ መንግስት ወረሰው :: ከዛ ሁኔታው ተጠንቶ ተመለስላቸው :: ከዛ ብዙ ዓመታት ኖረውበት ሲሞቱ መልሰው ለመንግስት በፈቃደኘነት አወረሱ ተባለ :: መንግስትም ለጊዜው አሽጎ በፈደራል ፖሊስ ሲያስጠብቀው ነበር :: በዛ ላይ እንዳየኸው ወይዘሮ አዜብ ጎላ (መስፍን ) ጥቁር በጥቁር ለብሰው ቀብሩን ፊት ሆነው እያልቀሱና አያስለቀሱ ሲመሩ ነበር :: ይህ ሁሉ የሚያሳየው አቶ አፈወርቅ ወያኔ የነበሩ መሆናቸውን ነው ::

መንግስት እንደ መንግስት ደግሞ (እንደኢሀዴግ አላልኩም ) ያለውን ንብረት በፕራይቬታይዜሽን እየሸጠ ነው :: የአቶ አፈወርቅ ቤትም ከነቁስቁሱ ተሽጦ ..ገንዘቡ ለታላቁ እና ለሚሊኒየሙ የህዳሴው ግድብ ግንባታ ዘፈን ሊውል የማይችልበት ምክንያት አይታየኝም :: ስለሆነም እኔ የአፈወርቅ ተክሌ ንብረቶች ሬስክዩ ሚሽን የተባለ ለማቋቋም ጥረት እያደርኩ ነው :: በዚህ ጉዳይ ምን ትላለህ ? ሌላ አዲስ አርዕስት ልክፍትለት ወይስ እዚሁ እንወያይ ?
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2669

PostPosted: Mon Apr 30, 2012 4:24 pm    Post subject: Re: ሚኒሊክ ጥቁር ሰው ... ጋሽ ተድላ .... አባ መላኩ Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
Code:
ሰላም ጓድ ውቃው :-

ብሎ ብሎ ይኼ ልጅ ፍልስፍናም አማረው     ዝም ብሎ ዜማውን ቢያንቆረቁር ይሻለዋል :: ለነገሩ አገሩ ሰው ስለጠፋበት ምርኮኛ የብሔራዊ ውትድርና ሠልጣኞች ጄኔራሎች የሚሆኑበት : የተወሠኑት ደግሞ ዋናዎቹ የፊልምና የድራማ ደራሲና አዘጋጅ እየተባሉ የሚሞካሹበት : በአጠቃላይ አገር የውዳቂዎች መጫዎቻ በሆነችበት ዘመን ላይ ስለደረስን ቴዲ አፍሮ በአቋራጭ "ፈላስማ ሆኛለሁ " ቢለን የሚያንስበት እንጂ የሚበዛበት አይሆንም ::

አሜሪካዊቷ ማርጋሬት ሚሸል "Gone with the Wind" በሚል ርዕስ . . . 1939 የጻፈችውንና አሁን የአዲስ አድማስ ጋዜጣ አዘጋጅ : የቀድሞው የኢሕአፓ አባልና የከርቸሌ እሥረኛ ነቢይ መኮንን "ነገም ሌላ ቀን ነው " ብሎ ግማሹን ክፍል የተረጎመውን መጽሐፍ አንብበኸው ይሆን   ብቻ ነገም ሌላ ቀን ስለሆነ በአዝማሪ ፈላስፎች ዘመን የምንሠማውን ፈጣሪያችን በልቦናችን አያሣድረው ::

ጋሽ ተድላ

እዛው የጻፍክበት መልስ ልሰጥ አልኩና ደግሞ ቀይመስመር ባልፍስ ብዬ እዚህ መጣሁ Laughing እኔው ያሰመርኩትን ብጥስም ምንም የሚለኝ የለም በማለት ... ለሁሉም ቴዲና ምርምሮቹ .. ትንሽ ፈኒ ናቸው .. የሚገርመው ከቴዲ ዘፈኖች ጋር አለመስማማት ወይንም የቴዲን ዘፈን አለመውደድ ልክ የሀገር መክዳት ወንጀል ያክል ከባድ እየሆነ ነው እና ሰው እንዳይጠላኝ እያልኩ ብዙም አልዘባርቅ Laughing የሚደፍር ከተገኘ ግን ያው ጥግ ይዤ እስቃለሁ ... ጥሩ ድምጽ አለው ... ጎበዝ ደራሲ ነው .. የኦዲየንሶቹን ሴንሲቲቭ በተን ያቃታል .. የቱጋር ነካ እንደሚያደርግ ... መቼ ይሆን ስለ አጼ ቴድሮስ የሚዘፍንልን ? ወይንስ ለምን እስከዛሬ የአገር አንድነት ላይ ትልቅ አስተዋጾ ያደረገውን ታላቁን መሪ ያልተዘፈነለት ይሆን ? ጃንሆይ , ሚኒሊክ .. ቀጣዩ ማን ይሆን ...

ለማንናውም ... ጋሽ ተድላ አባ መላኩ ላይ የተነሳው ተቃውሞን በተመለከተ የተናገሩዋት ብዙም ባትጥመኝም በዚህ ክሰውኛልና እዚህ አምጥቻለሁ .. ቀይ መስመር ሳልጥስ Smile

ጉድ ሳይሰማ .....
1. አንድ ሰዉ ፈላስፋ ለመባል እንዴት ማሰብ አለበት ? ምንስ ማሰብ ይኖርበት ይሆን ?
2. ትናንት የዛሬ 5 አመት 1 ክፍል የነበረ ተማሪ ዛሬም አንደኛ ክፍል መሆን አልበት ይሆን ? .... ተራ ወታደር ጀኔራል መሆን የለበትም ይሆን ?
3. ቴዲ የአድማጮቹን የደም ማሞቂያ ልክ ማወቁ በምን ተተረጎመ ይሆን ? ከዚህስ በታች ... ወይንም ከዚህ በላይ የአዝማሪ መለኪያ ይኖር ይሆን ?

ምንም በሉ ምን የራሳችሁ ጉዳይ ነዉ .... ቴዲ ግን አድጓል ... .... አድጓል ከግለሰብ ወደ ማህበረሰብ ...:: ሀብት ሁኗል ...:: አንድ የቀድሞ ወዳጄ የቴዲ ቀንደኛ ደጋፊ ነችና ያለችዉ እዉነት ይሁን ዉሸት ባላዉቅም ... ዘፈኑ ቅዳሜ ይለቀቃል የሚል ማስታወቂያ ከተለቀቀ በሗላ ለየሙዚቃ ቤቱ እሷን ጨምሮ ቃብድ የከፈሉ ብዙ ሰዎች እንደነበሩ አዉግታኛለች ... ምን ማለት ይሆን ? Wink .... የእለቱ እለትም ሲዲዉ እስከ 70 ብር ተሽጧልን ሰምቻለሁ .... አምላክ ያሳያችሁ በአብዛኛዉ መንደር ሲዲ ኮፒ የሚያደርጉ ቤቶች በበዙበት ዘመን ..... ይሄስ ምንን ያሳይ ይሆን ? እምላችሁ ዘፈኑ ኮፒ ለመደረግ ምንም አይነት ሪፕ ማድረጊያ ቱል አያስፈልገዉም ... ሰዉ ግን ብዙም ያንን ማድረግ አልፈለገም ? ለምን ? ቂቂቂ ...
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Mon Apr 30, 2012 5:36 pm    Post subject: Reply with quote

ሙዝራስ እንኩዋን ደህና ተመለስክ Smile

በቴዲ ዘፈን ዙሪያ ብዙ ተባለ .. እዚህ ጋር የኔ ጥያቄና አስተያየት የነበረው
1. አንድ ሰው የቴዲን ዘፈን ያለመውደድ መብት አለው ወይ ?
2. የቴዲን ዘፈን አለመውደድ (አንድ ወይ ሁለቱን ወይንም ሁሉንም ) አገር መክዳት ወንጀል ነው ወይ ?
3. ቴዲ ለመሪዎች እና ለታዋቂ ሰዎች እየዘፈነልን ይገኛል .. አጼ ቴድሮስ መቼነው ተራቸው

የሚሉት ዋናዎቹ ናቸው ... በነገርህ ላይ አሞኛል ኦር አመመኝ የሚለው ዘፈን ሱስ ሆኖብኛልና ማላቀቂያው ከአዲስ አበባ ካለ ባክህ ላክልኝ ..
በዚህ አጋጣሚ ሲዲው አዲስ አበባ 80 ብር ተገዝቶና 400 ብር ክፍያ ፖስታቤት ተከፍሎ ደርሶኝ የዜግነት ድርሻዬን ተወጥቻለሁ Smile ኦንላይን ግን በነጻ ዳውንሎድ ማድረግ እችል ነበር ... በውነትን አላረኩትም ...
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1335

PostPosted: Mon Apr 30, 2012 5:46 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
80 ብር ተገዝቶና 400 ብር ክፍያ ፖስታቤት ተከፍሎ ደርሶኝ

Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

እኔ ብሆን 400 ብሩን ለኔ ብጤወች እስጥ ነበር ...
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Mon Apr 30, 2012 5:48 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
80 ብር ተገዝቶና 400 ብር ክፍያ ፖስታቤት ተከፍሎ ደርሶኝ

Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

እኔ ብሆን 400 ብሩን ለኔ ብጤወች እስጥ ነበር ...
እኔ ደግሞ 400 ብሩ ድርቆሽ ብትልኩልኝ ኖሮ ትጸድቁ ነበር ነው ያልኩት ... ለላኪው ደግሞ ቴዲ ሞር ቫሊው አለው ስለዚህ አመስግኜ ተቀብዬ ከመሀል አንዱን ዘፈን ውድድድድ አርጌ ቁጭ ብያለሁ ... በሳል ግጥም ... አሞኛል ነው መሰለኝ የዘፈኑ አርስት .. ስማትማ ገልብጤ Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1335

PostPosted: Mon Apr 30, 2012 6:00 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
80 ብር ተገዝቶና 400 ብር ክፍያ ፖስታቤት ተከፍሎ ደርሶኝ

Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

እኔ ብሆን 400 ብሩን ለኔ ብጤወች እስጥ ነበር ...
እኔ ደግሞ 400 ብሩ ድርቆሽ ብትልኩልኝ ኖሮ ትጸድቁ ነበር ነው ያልኩት ... ለላኪው ደግሞ ቴዲ ሞር ቫሊው አለው ስለዚህ አመስግኜ ተቀብዬ ከመሀል አንዱን ዘፈን ውድድድድ አርጌ ቁጭ ብያለሁ ... በሳል ግጥም ... አሞኛል ነው መሰለኝ የዘፈኑ አርስት .. ስማትማ ገልብጤ Laughing

አንቺ ምን አለብሽ 400 ብር ተልኮልሽ ቅብርር ብለሽ አሞኛልን ታዳምጫለሽ ..ለኛ ማን ይሽከምልን እሱን ስናዳምጥ ከስራ ብንባረርስ ..ወይ ሀብታምና ደሀ .እስኪ እያዳመጥሽ እዝሂ ላይ ጥደቂብን
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Mon Apr 30, 2012 9:16 pm    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅ እንዴ ይገልብጣባህና ዩቱብ ላይ አትፈልግም ? ከነግጥሙ አለልህ .. ከሰነፍክ ምን ይደረጋል ሁዋላ ፈልግና አመጣለሁ እዚህው ..
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Tue May 01, 2012 12:21 am    Post subject: Reply with quote

http://www.youtube.com/watch?v=BBl3AeZ9CEo

ገልብጤው ያውልህ ... አሪፍ ዘፈን ነው .. ግጥሙ በሳል ነው ..ይሄና ፊዩሪና ጉዋል አስመራ ተመችቶኛል ...

ሰው ለመውደድ ካልኩኝ ደከመኝ
ያኔ ገና ውስጤን አመመኝ ...

Smile
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፓፒዮ

አዲስ

Joined: 17 Apr 2012
Posts: 41
Location: agere mariyam

PostPosted: Tue May 01, 2012 7:52 am    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
http://www.youtube.com/watch?v=BBl3AeZ9CEoሰው ለመውደድ ካልኩኝ ደከመኝ
ያኔ ገና ውስጤን አመመኝ ...

Smile

በአንዱ ዘፈን ተናድጄ ሌሎቹን አላዳመጥኳቸሁም ነበር ::ይቺ ጣመኝ ድገመኝ አይነት ናት ስምዋን ''አስታራቂ '' ብያታለሁ

አመሰግናለሁ ሪቾ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1335

PostPosted: Tue May 01, 2012 12:11 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
http://www.youtube.com/watch?v=BBl3AeZ9CEo

ገልብጤው ያውልህ ... አሪፍ ዘፈን ነው .. ግጥሙ በሳል ነው ..ይሄና ፊዩሪና ጉዋል አስመራ ተመችቶኛል ...

ሰው ለመውደድ ካልኩኝ ደከመኝ
ያኔ ገና ውስጤን አመመኝ ...

Smile

አመመኝ አመመኝ
እኔስ አመመኝ
አመመኝ አመመኝ
እኔስ አመመኝ

ሪቾዬ እኔን ይመመኝ
ታንክስ ሪች መቼም አንቺ የገባሽ አይደለሽ እናም በምርጫሽ እኔም እስማማለሁ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ደጉ

ዋና አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 5233
Location: afghanistan

PostPosted: Tue May 01, 2012 1:05 pm    Post subject: :-) Reply with quote

ሰላም ሪች Smile
ሰላም ለሁላችሁም ..Smile ...ሪች ለካ ነገሮችን ወደዚህ አምጥተሽ አረንጉዋዴ መስመር ክልል ውስጥ ....Wink
ህይ ላይት የሆኑት ደግሞ አባ መላኩ አዝማሪው ቴዲ ጆሮ ናቸው ....እንደ ምገምተው ...Smile
...ስለ አባ መላኩ ምንም የገባኝ ነገር የለም እስኪ ውቃው የእጠውን ሊንክ በደንብ ልየው ...Smile
...ስለ ቴዲ ጆሮ ግን የገመትኩት ነገር ቢኖር እስር ቤት ዘፈን ያወጣ አይነት ነገር ነው እሚመስለው ....ቅንድቦት ሲያምር በአዝማሪ የስራ ጉዋደኛው ሰለሞን ተይዙዋል ...ምናቸው ሲያምር ይለን ይሆን Laughing
...እርግጠኛ ባልሆንም ለየትኛው አዝማሪ ዘፈኑ አልሸጥ ብሎ በየ ሞባይላችን በቴክስት እባካችሁ ግዙን እሚል ልመና ደርሶናል ብሎ የነገረኝ እውነት መሆን አለበት .... የማይሸጥ እቃ አይደል ድሮስ ማስታውቂያ እሚበዛበት ...የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆን ማሽቃበጥ ባህሉ ሆኑዋል ...Smile
...ስንት ኢንተርናሽናል ኮንሰርትን ባየሁበትና በሰማሁበት ጆሮዬ መቼም ጆሮ ሲጮህ አልሰማበትም ::
_________________
" STUPID IS AS STUPID DOES " Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Tue May 01, 2012 4:23 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ደጉ

ሼባው ጉዋደኛህ ቀይ መስመር ውስጥ አስገብቶ ወያኔ ቢያረገኝ አረንጉዋዴ አስምሬ ጨዋታ ብጀምር እዚህም አልቀረልኝ .. ከተባልኩ አይቀር ቅንድቡ ስለተያዘብኝ ሰሞኑን መላጣው ማማሩ የሚል ዘፈን ሳላወጣ አልቀርም ...

አባ መላኩ ... ፋሲካን ሞቅ ድምቅ አርጎ ያዋለኝ ሀይማኖትና ፖለቲካን የቀላቀለ ግራ የገባው ሰላማዊ ሰልፍ ነው ... ለዝርዝሩ ወደ ውቃው ተኩስ .. የወሬው ሶርስ እሱው ነው .. ዲሲዎች ቅቅቅ

ሰላም
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Wed May 02, 2012 1:04 am    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:

. ዲሲዎች ቅቅቅ

Question Question Question
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Wed May 02, 2012 2:11 am    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው:
recho እንደጻፈ(ች)ው:

. ዲሲዎች ቅቅቅ

Question Question Question
Laughing Laughing Laughing ዝበል አንተን አይመለከትም .. ቦርደር መጋራት እና ዲሲ መኖር አንድ ነው ? Laughing ደግሞ በክፋት አላነሳሁዋቸው እንዴ ቅቅቅ አባ መላኩ ይሙቱ
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5  Next
Page 3 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia